WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
4 ሰዎችን ህይወት ለቀጠፈው ግጭት ተጠያቂው ማነው ? VOA
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
መስለ መላጣው

ኮትኳች

Joined: 28 Jul 2010
Posts: 396

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 5:05 am    Post subject: Reply with quote

እስላምም እርስ በርሱ ይተላለቃል

ቢተላለቅስ እኛ ምን አገባን ???

ኢሳያስ አፈወርቅም ይሞታል

እኛ ምን አገባን ድብን ይበል
ያው እንደሞተ ነው የምንቆጥረው ከባድመ ጦርነት በሁዋላ

ከሩቅ ሆነን እሳቱን መሞቅ ነው

ይህ ሁላ እልቂት ይደረጋል
ነገር ግን ኢትዬጵያ የምትባል ሀገር መቸም አለች

ኦርቶዶስ የሚባልም ህይማኖተኛ መቸም አለ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 12:12 pm    Post subject: Re: የእስላሞች የአርብ ተቃውሞ ቀጥሏል - 5 ተቃዋሚዎች ተገደሉ Reply with quote

ሰላም ናፖሊዮን

ያነሳሀቸው ነጥቦች አንዳንድ አስተያየቴን ለመስጠት እሞክራለሁ ::

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
የምስራቅ አፍሪካ የተባለውን ጉዳይ በተመለከተ ---የምስራቅ አፍሪካ ኦንፌደሬሽን የሚባለው ፕሮጀክት ( በምዕራቡ የተቀነባበረ ) ከተጀመረ ቆየ Idea
በውጪ ያለው ተቃዋሚ ራሱ የሚያውቀው ነገር ያለ ይመስለኛል በዚህ አንጻር ....አንድ በአካዳሚ በሰል ያለ አፋር የፖለቲካ ሰው ( እና መሪም ) አንዴ ሲያጫውተኝ በሳልነትና ሪኮንሲሌሽን እንደሚያስፈልግ ከነገረኝ በኍላ ""ኤርትራም ትመጣለች ሱዳንም ትመጣለች ጂቡቲም ትመጣለች ) አለኝ :: በቅዠት ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በመረጃ ላይ የተመሰረተ አስተያየት እንደሆነ ገባኝ :: መቼ የሚለውን ጊዜ የሚመልሰው ነው የሚሆነው

የምስራቅ አፍሪካ የሚለውን በቅድሚያ የሻቢያው ቁንጮ ኢሳኢያስና የሱ ተላላኪዎች ላለፈው አምስት አመታት ገደማ ሲያናፍሱት ቆይተዋል :: መሪውም እሱና ኤርራ ሆነው :: EastAfro የሚል ድረ ገጽና ቲቪ ጣቢያ (ኤሪ ቲቪ ላይ የተደበ ካባ መሆኑ ነው ) አቋቁመው ማለት ነው :: አስበው እስቲ ወንድሜ ! ጣልያን ያሰመረልን ድንበር ይሁንልን ብለው (በኢትዮጵያ ቅኝ ተገዛን - በጣሊያንና በእንግሊዝ ስር ተዳደርን ብለው ታሪክ የሚፈጥሩ ጉዶች ) የተገነጠሉ ሰዎች አሁን ግን በምስራቅ አፍሪካ ሰፍተው አንድ አገር ሲፈጥሩ ? ያቺኑ የገነጠላትንም ጠቅላይ ግዛት በዘጠኝ ጎሳ ሸንሽኖ እንደሚገዛ ደግሞ አይዘንጋ !

ወደኛዎቹ ጉዶች ወደ ወያኔዎቹ ስንመለስ - አገሪቷን በዘር ከፋፍለው - አንቀጽ 39 የሚል የመገንጠያ በረ ከፍተው (ዋናው ስራው ለኤርትራ ተብሎ የተቀመጠ ነበረ - ዛሬ ወያኔ የኢትዮጵያን ሕዝብ ደም መምጠጥ ጥሞታልና በአርንቀጽ 39 ተጠቅመህ ሂድ ቢሉትም አይሄድ ) አንድ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የቆመ ቡድን እንዴት ነው ምስራቅ አፍሪካን ያካተተ አገር የሚመሰርተው ? ይሄን እንግዲህ ዙሪያውን ከኢትዮጵያ ውጭ ያፈራቸውን ጠላቶች ሳይጨምር ነው ::

ይሄ ምናልባትም አገር ወዳዱን ገፍቶ ለውጥ ለማምጣት እንዳይሰራ መሸበቢያ ገመድ ሊሆን ይችላል ::

[/quote]

Quote:
በሌላ በኩል ደሞ ወጣት የተባለውን ይዘው በስነ -ጥበብ እና በአርት ስም ""Africa Unite"" ማማ አፍሪካ እያሉ ሮማንቲሳይዝ እያደረጉ ስለ ሊደርሺፕ ሲያወሩ የሚውል አሉ ... በአፍሪካ በአሜሪካ የሚዘጋጁ ብዙ ኢቨንቶች አሉ :: የስነ -ልቦና ዝግጂት እና ቅድሚያ ፕሮፓጋንዳም በሆኗ ነው :: ጥያቄው ማነው ከነስከጀርባ ፈንድ የሚያደርገው ነው ?

ሕብረት መቼ ይከፋ ነበረ :: ግን በተጨባጭ ያለው ሁኔታ ወደ እዚያ አያመላክትም እንጂ !

Quote:

እምነትን በተመለከተ - ከናካቴው አሁን ፕሮግረሲቭ በሚባለው የኒዮ ሊበራል አይዲዮሎጂ እምነትን በሂደት እያዳከሙ ለማፈራረስ ትልቅ ዘመቻ አለ :: ስለዚህ አህባሽ የሚባለው የምዕራባውያን እና የህወሀት ድጋፍ ቢኖረው ሴንስ የሚያደርግ ነገር ነው ::

ከእስልምና አክራሪነት ጋር በተያያዘ ግን አሁን በትክክል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ስለማላውቅ ህሳቤን አጠንክሬ መናገር ባልችልም የእስልምና አክራሪነት በኢትዮጵያ ውስጥ መሰረት ይኖረዋል ብየ አልገምትም :: እንደዛ ሊያደርጉ ያሰቡ ሀይሎች ካሉ በኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት አካሄድ በተለያየ ምክንያቶች እንድማይጠቅም የማይረዱ ሀይሎች ናቸው :: እንኳን ሊያደሩ እና ዋናቸውንም ሊያጡ የሚችሉበት ሁኔታ ይፈጠራል ህወሀት እና ምዕራቦቹ በዚህ ጉዳይ በጥንካሬ ከሰሩበት ::

እምነትን በሚመለከት ስለ ኢትዮጵያውያን እስላሞች ምእራባውያን አጥንተው በተጨባጭ የሚያውቁት ነገር አለ :: ይሄም አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ እስላሞች አክራሪነትን እንደማይቀበሉ ነው :: በጥናታቸው ሪፖርት ላይ ያስቀመጡት የሚለውም "የኢትዮጵያ እስላሞች ጎሳቸውንና አገራቸውን አስቀድመው ያስባሉ " ነው ::

አህባሽን በሚመለከት እዚህ አምድ ውስጥ በመጠየቁ (እኔም በፊት ጠይቄ ነበረ የሚያውቅ እንዲያብራራልኝ ) ትንሽ ኢንተርኔትን ጠይቄ ባገኘሁት አዲስ አይነት የእስልምና ክፍል (መስራቹም ከኢትዮጵያ የሄደ ) መሆኑን ነው :: ይሄንን አይነት እስልምና እንፈልጋለን የሚሉ መከተል መብታቸው ሲሆን ሕወሀት ግን በግድ በኢትዮጵያ እስላሞች ላይ መጫን የለበትም :: እነሱም እንቢ የማለት መብታቸው ነው :: ይሄ እኮ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ላይ የተሰራውና የሚስራው አይነት ሸፍጥ ነው :: ምነው ኦርቶዶክሱም እንዲ እምቢ ብሎ እሁድ እሁድ ቢያምጽ ያሰኛል ::

Quote:

የኢትዮጵያ እስልምና የሚጠቀመው ኢትዮጵያዊ አመለካከቱን ጠብቆ ከክርስትናውም በመግባባት በእውቅና እና በወንድማማችነት መንፈስ ከስሩ ነው :: ምክንያቱም ሁለቱም እምነቶች አደጋ ተደቅኖባቸዋል :: አንዳንዴ ከውስጥ ሳይቦረቦር ድንገት ክምብል ብሎ የሚደፋ ነገር ይኖራል ከሚወረወርበት ነገር ትንካሬ የተነሳ :: አንዴ መሬት ከጣሉት በኍላ ደሞ እንዳይነሳ ማድረጉ ላይከብድ ይችላል :: ገንዘቡ እና ጉልበቱ እነሱ ጋር ስላለ :: ስለዚህ የኢትዮጵያ እስልምና ፍፁም ኢትዮጵያዊነቱን አጠንክሮ በመያዝ ከክርስቲያኑ ጋር በመተባበር ከባህል ወረራ እና ከእምነት ንጥቂያ ራሱን መከላከል ያለበት ነው የሚመስለኝ ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::እስካሁን በሚታየው ከክርስቲያን ጋራ ምንም የሚያጋጫቸው ነገር አላደረጉም :: ሕወሀት ግን ቢቻለውም ወይንም ቢሆንለት የዚያን ግጭት መንገድ መክፈት መፈለጉ አይቀርም !

AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው:
ሀዲስ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም አዲስ ምዕራፍና ለሌሎቻችሁ !

ዛሬ ይሄ ነገር በጣሙን ቆርቁሮኝ ቀኑን ሙሉ ሳስብበት ነበረ የዋልኩት ::
ለነገሩ አንድ የሆነ ቦታ እንዳነበብኩት ከሆነ ይሄ አህባሽ የሚባለው አዲስ እስልምና የተፈጠረው ሞሳድ በሚባለው የእስራኤል
የመረጃ ድርጅት ነው :: እነሱ ይሄንን ያደረጉበት ምክንያት ዙሪያ ገብ የከበባቸውን የእስላም ኔሽን ድባቅ ለመምታት አስበው ነው ::
ለነገሩ የሚሰራ ከሆነ በየቦታውም ኤክስፖርት ቢያደርጉት አይጠሉም ::

ወያኔ የዚሁ ዘመን አመጣሽ ሙስሊምና ተከታዮችን አምጥቶ የመጅሊሱ ሀላፊ መሰለኝ ያደረጋቸው :: ይሄ ታዲያ ብዙሀኑን ሙስሊም አስቆጥቷል ::
ወያኔ ይሄንን ለምን ሊያደርግ ፈለገ ?
ግን ለምን ይሄ ግርግር እኛ ሀገር አሁን አስፈለገ ?
ይሄ ግርግር ምን ሚስጥር ከበስተኃላው አንግቧል ?

ብዙ ጥያቄዎች ሲመላለሱብኝ ነው የዋለው ::
እስኪ መላ በሉና ለጥያቄዎቻችን መልስ ስጡን ::

ሀዲስAddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዋርካዎች !

በተደጋጋሚ ሰሞኑን የሚነሱና በእነዚህ ዙርያ የሚካሄዱ ተቃውሞዎችን ለመረዳት ለምንፈልግ ጉዳዩን በአግባብ የሚያውቅ ቢያስረዳን በትህትና እጠይቃለሁ ::

ይሄ ውይይት ሲካሄድም "ሐይማኖት የግል አገር የጋራ ነው " የሚለውን አስበን እንድናደርገው በትህትና እጠይቃለሁ ::

ቪኦኤ በአለፈው አርብ ሚያዝያ 12 ስለተካሄደ ጸረ ሀባሽ - የአወሊያ ተቃውሞና ሰልፍ የዘገበውን እዚህ ተጭናችሁ ስሙ ::

ወያኔስ ሚና በተፈጠረው ውግብ ውስጥ ምንድነው ? ጉዳዩስ ወዴት እያመራ ነው ? ሀይማኖቶችን እርስ በእርስ አጋጭቼ ስልጣኔን አራዝማለሁ ብሎ የተለመው ወያኔስ ይሄንን ክስተት እንዴ ያየዋል ?

አዲስና እናመስግንሀለን

በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ :: ቀጥሎም ያነሳችሁትን ሀስብና ጥያቄ ተመልክቶ ትንሽ መረጃ ለመፈለግ ሞከርኩ :: ያገኘሁት ነገር ደግሞ በጣም አስደንጋጭና የሚገርም (ግን ብዙም በኢትዮጵያ ላይ የሚሸረብ ነገር ሊያስደነግጠን ባይገባም - ነገሩ ከተጀመረ ሰነበተና ነው ይሄንን የምለው ) ሆኖ ነው ያገኝሁት :: ለማንኛውም ለማንበብ እዚህ ተጫኑ ::

[/quote]
_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 6:14 pm    Post subject: Reply with quote

ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
የዘመናችን እስልምና ድሮ እንደምናውቀው የመቻቻል አይደለም :: የመለስ /ሕውኃት ከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ እንዳለ ሆኖ ... በአገራችን አክራሪ እስልምና (በዚህም መንገድ ይሁን በዚያ ) መመታቱን እደግፋለሁ ::

http://www.youtube.com/watch?v=zskKK4X1smM&feature=relmfu

http://www.youtube.com/watch?v=VmiEHgO7_l0

http://www.youtube.com/watch?v=BU8H5xh1zcg

http://www.youtube.com/watch?v=C7EUWDLXok4&feature=relmfu

http://www.youtube.com/watch?v=v5wsqz7R4Vk&feature=relmfu
_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 7:37 pm    Post subject: Reply with quote

ሚስተር -x

የጥቂት አክራሪዎችን ስራ አቅርበህ ብዙሀን ኢትዮጵያውያንና ብሶታቸውን ስትፈርጀው ትንሽ አይከብድህም ? በሰሞኑ የኢትዮጵያ እስላሞች እንዲህ አይነት ስራ ለመፈጸም መነሳታቸውን የሚያሳይ መረጃ አለህ ?

ወያኔም እኮ በየወቅቱ ተቃዋሚውን "ነውጠኛ ..ጽንፈኛ ..አሸባሪዎች ...አገር ከሀዲዎች .." ይላል እኮ !

በፓልቶክ ደግሞ ብዙ አስጸያፊ ነገር አንዴ በተቃዋሚው ስም አንዴ ባማራው ስም ሌላ ጊዜ ደግሞ በኦሮሞው ስም .... ይባላል :: ከኮምፕዩተር ኍላ ተቀምጦ ማንም ሳያየው ስንቱ ብዙ ይናገራል ::

ይሄ ማለት አክራሪዎች የሉም ለማለት ሳይሆን እነሱ ግን ብዙሀኑን አይወክሉም ለማለት ነው :: አንዳንዴ ደግሞ ወያኔ እራሱ ጀለቢያ ለብሶ ቤተ ክርስቲያን አቃጥሏል ክርስቲያኖችን ገድሏል :: ወያኔ ሐይማኖት የለውም የሚያመልከውም ግንዘብንና ስልጣን ላይ የሚያከርሙትን ሀይሎች ነው ::

ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
የዘመናችን እስልምና ድሮ እንደምናውቀው የመቻቻል አይደለም :: የመለስ /ሕውኃት ከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ እንዳለ ሆኖ ... በአገራችን አክራሪ እስልምና (በዚህም መንገድ ይሁን በዚያ ) መመታቱን እደግፋለሁ ::

http://www.youtube.com/watch?v=zskKK4X1smM&feature=relmfu

http://www.youtube.com/watch?v=VmiEHgO7_l0

http://www.youtube.com/watch?v=BU8H5xh1zcg

http://www.youtube.com/watch?v=C7EUWDLXok4&feature=relmfu

http://www.youtube.com/watch?v=v5wsqz7R4Vk&feature=relmfu

_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 8:20 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም አዲስ ምዕራፍ

atomizing the problem ሲባል ሰምተሀል ? አንዳንድና ጥቂት አክራሪዎች አልካቸው ? በመቶና በሺህ የሚቆጠሩ ናቸው በጂማ ያንን ክፉ ስራ የሰሩና ያሰሩ :: የወያኔ ወታደር አያደርግም አልልህም :: ያደርጋል :: ነገር ግን የተደረገው ስራ የአክራሪ እስላሞች ስራ ነው :: ችግሩን ማሳነስ መፍትሄ አይደለም :: ይህ አሁን መለስ ያራገበው ሳይሰማ በፊት ጉዳዩን እዚህ ቤት አምጥቼዋለሁ :: እየተነሳ ያለው የእክራሪዎች ንፋስ መለስና ሕወኃት ከሚያካሂደውና ከሚያራግበው የዘር እሳት አይተናነስም :: ኦነግ በዜጋ ላይ ካደረገው አረመኔነትና ትናንት ሽፈራው ከፈጸመው ክፉ ድርጊት አይተናነስም :: የተፈራው በገሀድ ሲደርስ ብቻ react ማድረግ ዋጋ የለውም :: የወቅቱ ሁኔታ መለስ ከሚያደርገው ጋር የመስማማት ያክል ሊያስቆጥር ይችላል :: ይሁን እንጂ አዕምሮ ያለው ሰው ሊገስጸው ሊኮንነውና ሊያወግዘው የሚገባ እንቅስቅስሴ ነው :: ልንፈራው ይገባል ::

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 8:38 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሚሰተር -x

እሺ አንተ እንዳልከው በመቶ የሚቆጠሩ አክራሪዎች በኢትዮጵያ ይንቀሳቀሳሉ :: ታዲያ በነሱ ተነስተን በብዙ ሚልዮን የሚቆጠሩ የኢትዮጵያን እስላሞች እንፈርጃለን ?

ሌላው ያልመለስከው ነገር ደግሞ እንዚህ አህባሽ የሚባል ዶክትሪን በግድ አትስበኩን መሪ ሸኮቻችንን እናንተ አትቻህኑብን ብለው ሰላማዊ ተቃውሞ የሚያካሂዱ የኢትዮጵያ እስላሞችን ምን ከአክራሪዎች ያያይዛቸዋል ? በኦርቶዶክስ ቤተ ክሪስቲያን የተካሄደውን አይነት የመናፍቅ ስራና በገንዘብ የተገዙ "ቄሶችና ጳጳሶችን " እንደመቃወም ቁጠረው :: እነሱም እነኚህን በወያኔ የሚሾሙባቸውን ሼኮች "ልማታዊ ሼኮች " እንደሚሏቸው ዛሬ ተማርኩ ::

ወንድሜ ኢትዮጵያ የብዙ ልጆች እናት ናትና በሁሉም ልጆቿ ጥረት ነው ነጻ የምትወጣው ! የዛሬውንናን ተጫባጩን ሁኔታ ይዘን ለመተባበር መነሳት አለብን :: በጥርጣረና በፍርሀት ተውጥረን የትም አንደርስም :: ወያኔም በፍርሀትና በጥርጣሬ ታስረንና ተከፈፍለን እንድንኖርና እሱም ከአናታችን ቁጭ ብሎ እንዲገዛን ነው የሚፈልገው :: አንድነትንና ሕብረትን ከፈለግን አስተሳሰባችንን ሰፋ አድገን ከስህተታችን ተምረን የሚያስፈልገውን ጥንቃቄ እያደረግን ወደ ፊት መጓዝ አለብን !

ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም አዲስ ምዕራፍ

atomizing the problem ሲባል ሰምተሀል ? አንዳንድና ጥቂት አክራሪዎች አልካቸው ? በመቶና በሺህ የሚቆጠሩ ናቸው በጂማ ያንን ክፉ ስራ የሰሩና ያሰሩ :: የወያኔ ወታደር አያደርግም አልልህም :: ያደርጋል :: ነገር ግን የተደረገው ስራ የአክራሪ እስላሞች ስራ ነው :: ችግሩን ማሳነስ መፍትሄ አይደለም :: ይህ አሁን መለስ ያራገበው ሳይሰማ በፊት ጉዳዩን እዚህ ቤት አምጥቼዋለሁ :: እየተነሳ ያለው የእክራሪዎች ንፋስ መለስና ሕወኃት ከሚያካሂደውና ከሚያራግበው የዘር እሳት አይተናነስም :: ኦነግ በዜጋ ላይ ካደረገው አረመኔነትና ትናንት ሽፈራው ከፈጸመው ክፉ ድርጊት አይተናነስም :: የተፈራው በገሀድ ሲደርስ ብቻ react ማድረግ ዋጋ የለውም :: የወቅቱ ሁኔታ መለስ ከሚያደርገው ጋር የመስማማት ያክል ሊያስቆጥር ይችላል :: ይሁን እንጂ አዕምሮ ያለው ሰው ሊገስጸው ሊኮንነውና ሊያወግዘው የሚገባ እንቅስቅስሴ ነው :: ልንፈራው ይገባል ::

AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው:
ሚስተር -x

የጥቂት አክራሪዎችን ስራ አቅርበህ ብዙሀን ኢትዮጵያውያንና ብሶታቸውን ስትፈርጀው ትንሽ አይከብድህም ? በሰሞኑ የኢትዮጵያ እስላሞች እንዲህ አይነት ስራ ለመፈጸም መነሳታቸውን የሚያሳይ መረጃ አለህ ?

ወያኔም እኮ በየወቅቱ ተቃዋሚውን "ነውጠኛ ..ጽንፈኛ ..አሸባሪዎች ...አገር ከሀዲዎች .." ይላል እኮ !

በፓልቶክ ደግሞ ብዙ አስጸያፊ ነገር አንዴ በተቃዋሚው ስም አንዴ ባማራው ስም ሌላ ጊዜ ደግሞ በኦሮሞው ስም .... ይባላል :: ከኮምፕዩተር ኍላ ተቀምጦ ማንም ሳያየው ስንቱ ብዙ ይናገራል ::

ይሄ ማለት አክራሪዎች የሉም ለማለት ሳይሆን እነሱ ግን ብዙሀኑን አይወክሉም ለማለት ነው :: አንዳንዴ ደግሞ ወያኔ እራሱ ጀለቢያ ለብሶ ቤተ ክርስቲያን አቃጥሏል ክርስቲያኖችን ገድሏል :: ወያኔ ሐይማኖት የለውም የሚያመልከውም ግንዘብንና ስልጣን ላይ የሚያከርሙትን ሀይሎች ነው ::

ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
የዘመናችን እስልምና ድሮ እንደምናውቀው የመቻቻል አይደለም :: የመለስ /ሕውኃት ከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ እንዳለ ሆኖ ... በአገራችን አክራሪ እስልምና (በዚህም መንገድ ይሁን በዚያ ) መመታቱን እደግፋለሁ ::

http://www.youtube.com/watch?v=zskKK4X1smM&feature=relmfu

http://www.youtube.com/watch?v=VmiEHgO7_l0

http://www.youtube.com/watch?v=BU8H5xh1zcg

http://www.youtube.com/watch?v=C7EUWDLXok4&feature=relmfu

http://www.youtube.com/watch?v=v5wsqz7R4Vk&feature=relmfu

_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5049

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 8:56 pm    Post subject: Reply with quote

ጋዲሴ ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው ይላል የእጊዚአብሄር ቃል ...እህቶችም በህብረት ቢቀመጡ አይከፋም ...ሰው ካላሙ ችግር የለውም እነሱም በህብረት ቢቀመጡ .. Very Happy ...ጋዲሴ አሜሪካ ትክክለኛ ስሟ ዩናይስትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ነው ...ይህን በማድረጔ ብረት የሆነ ኢኮኖሚ ገባች :: ኢሮፓውያን አሜሪካንን ብቻ ለብቻ መግጠም እንደማያዋጣ ስለገባቸው በተለይ በሰማያዊ ይሁን በምድራዊ ጥበብ ( እስካሁን ግልጽ ስላልሆነ ወደፊት አብራርልህእለሁ ) የጀርመን ግንብ ፈርሶ ዋርሶ ደሞ ጥልቅ ጉድጔድ ሲገባ አደጋው የታያቸው እነ ፈረንሳይ ጀርመን በፍጥነት ኢሮፕ ዩኒየንን (EU ) መሰረቱ :: ይይሄ እንግዲህ አለም ትንሽ መንደር እየሆነች መምጣቷንና የግሎባላይዜሽን የመጀመሪያው መጀመሪያ መሆኑ ነው :: አፍሪካም ያለም አካል ናት ከዚህ ውጭ መሆን አትችልም :: ራሷን ከሚመጣው ቁጣ ለማዳንና የሚደርስባትን ተጸኖ ለመመከት ዩኒቲ መፍጠር አለባት :: ባንዴ ላይሆን ይችላል ...በዞንና በሪጅን ቀስ እያለ ይደራጃል :: ኢስት , ዌስት ሳውዝ እያለ ይቀጥላል :: ዌስት አፍሪካ ቀላል ያልሆነ ጉዞ ተጉዘዋል :: አንተ , ደብተራ እናመነዥካለን እንዲሁም የሰሊጥ ዳቦ ጠላት ናፖሊዮን ድቤ ብትመቱ , እሪ እምቧ ብትሉ ...ክንፍ ያላቸው ፈረሶች ከሰማይ እየመጡ ነው :: አታቆሟቸውም :: Laughing Laughing ይልቁኑ ብልህ ሁኑና አገራችንን እንዴት ከግሎባላይዜሽንና ምናልባት ወደፊት ከሚመሰረተው Abel type United Nation እንዴት ተጠቃሚ እናደርጋታለን ? የሚለው ላይ አተኩሩ ... ማተኮሪያችሁ ይጥፋና :: Laughing ሮታሜዎች ... የሱማሌ ተራ የማይሸጡ ብረቶች ;;; Laughing ክቡራን ነን ሰማያዊ መገለጽን የሰጠኝ ...እጊዚአብሄር ይባረክ ::

I am talking about United States of Africa
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 9:14 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወገኖች !

ከዊኪሊክስ ያገኘሁትን አምጥቻለሁ :: ስለ ኢትዮጵያ እስላሞች የተጻፈ :: ልብ በሉ የአራብ ውሀቢዝምን ማን ፈቅዶ ኔጆኦ አስከፍቶ እንደሚያስፋፋና ዞር ብሎ እሪ ብሎ እንደሚጮህ ? መለስ በቅርቡ እንዳደረገው ድራማ በፓርላም ማለት ነው ::

Quote:

1. (C) Arab Wahabi missionaries, mainly from Saudi Arabia,
continue to make inroads into the Ethiopian Muslim community,
but are meeting increasing resistance in doing so. Islam has
existed in Ethiopia since the time of the Prophet Muhammad
and the mainly Sufi Muslim community has enjoyed traditions,
customs, and cultural practices that have endured for
centuries. Yet this indigenous Muslim culture has come under
attack since 9/11 by Wahabi missionaries engaging in what
amounts to &cultural imperialism8 against Ethiopian Islam.
Prior to 9/11, there was little Wahabi proselytizing in
Ethiopia. As a result, Ethiopia's delicate Muslim/Christian
balance and historic attitudes between the faith communities
regarding tolerance and mutual respect are being challenged,
thereby undermining U.S. interests in the region. Sufi
Muslim leaders want support from the U.S. to counter this
pressure. END SUMMARY.

WAHABIS CHALLENGE ETHIOPIAN MUSLIMS

2. (C) In the Harar, Bale, and Dessie regions of Ethiopia,
Arab Wahabi missionaries (and their Ethiopian disciples) are
directly challenging the traditions and practices of the
indigenous Muslim community. As expressed to PAO by members
of the IASC, Wahabi missionaries are able to use their money
and &legitimacy8 as native speakers of the language of the
Koran and their closeness to the holy cities of Mecca and
Medina, to undermine Ethiopian Muslim customs and traditions
and teach interpretations of the Koran that promote a far
less tolerant view of other Muslims and non-Muslims alike.
Because of the financial support these missionaries have, it
is very difficult for Ethiopian Muslim leaders to counter
their influence and many imams are not educated well enough
to argue against these foreign interlocutors. As a result,
indigenous Ethiopian Muslim culture is under assault and the
Ethiopian Muslim community needs U.S. support to counter
extremist influence that may well generate and promote
conflicts with the Ethiopian Christian community as well as
intra-Muslim conflicts as we have already seen happen in some
areas.

3. (C) Ethiopians are sensitive to this issue and readily
understand the nature of this conflict when it is put in
&cultural imperialism8 terms. &Cultural imperialism8 and
&globalization8 are terms that resonate with Africans
across the continent. Ethiopian Muslims, in particular, can
easily see that Arab cultural imperialism under the guise of
Wahabi missionaries threatens their centuries-old faith
traditions and sends a message of inferiority to the Muslim
faithful. That message of inferiority is that African Muslim
traditions (particularly Sufi) are &unislamic,8 that
Africans who have been practicing Islam for more than a
thousand years have &strayed form the Truth,8 and that they
need to purge their culture and traditions of practices and
rituals that do not conform to their Arab/Saudi/Wahabi ideal.

_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 9:28 pm    Post subject: Reply with quote

------

Last edited by እናመሰግንሃለ on Tue Sep 03, 2013 10:35 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 9:47 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

'ሚስተር -x' ያነሣውን ነገር ባታጣጥሉት ይሻላል : ትክክለኛውን የገሃዱን ዓለም ዕውነታ አቅርቦልናል :: ኢትዮጵያም ያለውን ሁኔታ ብታዩት የአሁን ዘመን እስላሞች የድሮዎቹ የምናውቃቸው እስላሞች አልሆኑም :: ከጎረቤት ጀምሮ እስከ ማኅበረሰብ ድረስ የኢትዮጵያ እስላሞች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን እና አማኞቿን ከምድረ -ገፅ ለማጥፋት ሌት -ተቀን የሚጣጣሩ ሠይጣኖች ሆነዋል :: እንዲያውም በወያኔ የአገዛዝ ዘመን 'ተጠቃሚዎች ሆነናል : ሥልጣንም አግኝተናል ' በሚል ስሜት ከሚገባው በላይ አብጠው በዕብሪት በኢትዮጵያውያን ላይ ብዙ በደል የሚፈፅሙት እነርሱ እና መናፍቆቹ ናቸው :: ይህንን ክደን የትም አንደርስም :: አሁን ከወያኔ ጋር ያጣላቸው የኢትዮጵያ ጉዳይ ሣይሆን "ከሁለቱ የአክራሪ አደሬዎች እስልምና ቡድን የየትኛውን ፍልስፍና ሥራ ላይ እናውል " በሚለው የአቋም መለያየት የተነሣ ነው :: እስካሁን ድረስ በተቃራኒው ወገን ቆመናል የሚሉት ያለምንም ኃፍረትና መሸማቀቅ "የወሃቢያ ዕምነት ትክክለኛው የእስልምና ዕምነት ነው :" ሲሉ ይደመጣሉ :: ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ሁለቱም የዕስልምና ምንፍቅና ናቸው :- ወሃቢያም : አል -ሀበሽም :: ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን የእስልምና ሊቃውንት ወሃቢያንም ሆነ አል -ሀበሽን አይቀበሉም :: ግልጽ ይሁንላችሁ ::

ሌላው ላስታውሣችሁ የምፈልገው ጉዳይ እዚህ ዋርካ ላይ በእስልምና ሥም የሚበጠብጡን ከሞላ ጎደል ሁሉም የወሃቢያ ዕምነት ተከታዮችና ዕምነቱን አስፋፊዎች ናቸው :: ከሐይማኖታችን እና ከባህላችን ውጪ በሆነ አስፀያፊ ሥድቦችን እና እርግማኖችን ሲያወርዱን የነበሩት : በዋርካ እንኳን ለመሣተፍ ገጿንም ለመክፈት እስክንፀየፍ ድረስ ያስመረሩን ሌሎች ሣይሆኑ እኒሁ የወሃቢያ ዕምነት ተከታይ አክራሪ እስላሞች ናቸው :: ዛሬ ከወያኔ ጋር ስለተቃቃሩ ብቻ እንደ ዕባብ ቆዳቸውን ቀይረው ሰላማዊና ጥሩ ኢትዮጵያውያን መስለው ቢቀርቡንም አትመኗቸው ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5049

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 10:13 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
ክርስቶስ ዓለምን አንድ አድርጌ እገዛለሁ አላለም :: "ሰይፍን ላመጣ ነው የመጣሁት " ነው ያለው ::
Quote:
[code]
ቃልቻው ..
ደብተራ መቼ ነው ክርስቶስ ሰይፍን ላመጣ ነው የመጣሁት ያለው እባክህ ...?? እኔ ነኝ እንዴ ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ ...ለፍቅር እንጂ ለሰይፍ አልመጣሁም ብሎ ጴጥሮስን የገሰጸኩት ...?? ይሄን በስለት የገባ የጉሽ ጠላ እየላፍክ ያለ ከልካይ እየላፍክ እዚህ መምጣቱን ብታቆም አይሻልም ?? ዩኒቨርስቲ ውስጥ የመጽሀፍ ዋርም የምንላቸው ልጆች አሉ :: ኮንሰፕት የሚባል ነገር የለም ቃል በቃል መሸምደድ ...አንተን ያስታውሱኛል ....ምራፍናን ቁጥር እየጠቀሱ ማንበልበል እውቀት ይመስልሀል ..ረጋ ብለህ ቃሉን አንብብ :: ደሞ ቅዱሱን መጽሀፍ ስትከፍት ከጉሽ ጠላ ራቅ :: ሰታቴ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 10:23 pm    Post subject: Reply with quote

ወገኖች !

የምትለን አሁን አባሺ የሚለውን ቡድን በግድ ወያኔ በላያችን ጫነብን ብለው በየአርቡ በሰላማዊ መንገድ መስጊድ ወስጥ ተቃውሞ የሚያሰሙት እስላሞች በሙሉ አክራሪ ወሀቢዎች ናቸው የምትለን ? መረጃ ሰጥተህ ብታስተምረን ጥሩ ነው :: ብዙ ሚሊዮን የኢትዮጵያ እስላሞች አክራሪ ወሀቢዎች ሆነዋል ካልከን ::

በላይ ከዊኪሊክስ ያመጣሁት መረጃ እንደሚያሳየው የወሀቢ "ሚሽነሪዎችን " ግንዘብ እየተቀበለ ያስገባው ወያኔ ነው :: ድንበር ጥሰው ሾልከው አልገቡም :: ከሳውዲዎችም ጋራ ትልቅ ትስስር ያለው ወያኔ ነው :: እናም አባቶቻችን ጅራፍ እራሱ ገርፎ መልሶ ይጮሀል ነገር ነው የሰሞኑ የወያኔና የመለስ እሪታ !

በነገራችን ላይ ጨዋታን ጨዋታ ያመጣዋል እንዲሉ - መሀበረ ቅዱሳንንም አክራሪ የክርስቲያን መንግስ ሊያቋቁም የተነሳ የጥቂት ኦርቶዶክሶች ቡድን ማለቱን አንዘንጋ :: ይሄም መልእክት ለእስላሞቹ ነው :: ኦርቶዶክሱን ፈርተው ተጠንቅቀው እንዲጠብቁ !

ሕወሀትም ከስር ከመሰረቱ ሲነሳ "ክርስቲያኑን ማዳከም እስላሙን በኛ ዙሪያ ማስተባበር " ያለ ነበረ :: ባለፉት ሀያ አመታትም ያንን በስራ ላይ አውሏል :: ግን ውሎ አድሮ ደግሞ ዛሬ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኑን በውስጥ ካድረዎቹን አስቀምጦ - ከላይ ካድሬ "ጳጳሱን " ጭኖ - ስራውን የጨረሰ ሲመስለው ወደ እስላሞቹ ፊቱን ያዞረ ይመስላል :: እኛም በፍርሀት ትሸብበን ከእስላም ወገኖቻችን እንኖራለን ወይንስ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወያኔን እንጥላለን ?ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

'ሚስተር -x' ያነሣውን ነገር ባታጣጥሉት ይሻላል : ትክክለኛውን የገሃዱን ዓለም ዕውነታ አቅርቦልናል :: ኢትዮጵያም ያለውን ሁኔታ ብታዩት የአሁን ዘመን እስላሞች የድሮዎቹ የምናውቃቸው እስላሞች አልሆኑም :: ከጎረቤት ጀምሮ እስከ ማኅበረሰብ ድረስ የኢትዮጵያ እስላሞች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን እና አማኞቿን ከምድረ -ገፅ ለማጥፋት ሌት -ተቀን የሚጣጣሩ ሠይጣኖች ሆነዋል :: እንዲያውም በወያኔ የአገዛዝ ዘመን 'ተጠቃሚዎች ሆነናል : ሥልጣንም አግኝተናል ' በሚል ስሜት ከሚገባው በላይ አብጠው በዕብሪት በኢትዮጵያውያን ላይ ብዙ በደል የሚፈፅሙት እነርሱ እና መናፍቆቹ ናቸው :: ይህንን ክደን የትም አንደርስም :: አሁን ከወያኔ ጋር ያጣላቸው የኢትዮጵያ ጉዳይ ሣይሆን "ከሁለቱ የአክራሪ አደሬዎች እስልምና ቡድን የየትኛውን ፍልስፍና ሥራ ላይ እናውል " በሚለው የአቋም መለያየት የተነሣ ነው :: እስካሁን ድረስ በተቃራኒው ወገን ቆመናል የሚሉት ያለምንም ኃፍረትና መሸማቀቅ "የወሃቢያ ዕምነት ትክክለኛው የእስልምና ዕምነት ነው :" ሲሉ ይደመጣሉ :: ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ሁለቱም የዕስልምና ምንፍቅና ናቸው :- ወሃቢያም : አል -ሀበሽም :: ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን የእስልምና ሊቃውንት ወሃቢያንም ሆነ አል -ሀበሽን አይቀበሉም :: ግልጽ ይሁንላችሁ ::

ሌላው ላስታውሣችሁ የምፈልገው ጉዳይ እዚህ ዋርካ ላይ በእስልምና ሥም የሚበጠብጡን ከሞላ ጎደል ሁሉም የወሃቢያ ዕምነት ተከታዮችና ዕምነቱን አስፋፊዎች ናቸው :: ከሐይማኖታችን እና ከባህላችን ውጪ በሆነ አስፀያፊ ሥድቦችን እና እርግማኖችን ሲያወርዱን የነበሩት : በዋርካ እንኳን ለመሣተፍ ገጿንም ለመክፈት እስክንፀየፍ ድረስ ያስመረሩን ሌሎች ሣይሆኑ እኒሁ የወሃቢያ ዕምነት ተከታይ አክራሪ እስላሞች ናቸው :: ዛሬ ከወያኔ ጋር ስለተቃቃሩ ብቻ እንደ ዕባብ ቆዳቸውን ቀይረው ሰላማዊና ጥሩ ኢትዮጵያውያን መስለው ቢቀርቡንም አትመኗቸው ::

ተድላ

_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 11:04 pm    Post subject: Reply with quote

AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው:
ወገኖች !

የምትለን አሁን አባሺ የሚለውን ቡድን በግድ ወያኔ በላያችን ጫነብን ብለው በየአርቡ በሰላማዊ መንገድ መስጊድ ወስጥ ተቃውሞ የሚያሰሙት እስላሞች በሙሉ አክራሪ ወሀቢዎች ናቸው የምትለን ? መረጃ ሰጥተህ ብታስተምረን ጥሩ ነው :: ብዙ ሚሊዮን የኢትዮጵያ እስላሞች አክራሪ ወሀቢዎች ሆነዋል ካልከን ::

አል -ሀባሽ ብቻ ሣይሆን ወሃቢያም እንዲሥፋፋ ወያኔ ሙሉ በሙሉ ድጋፍ አድርጓል :: ለመነሻ ያህል የሚከተለውን አንቀጽ ከአንድ ጥናታዊ ጽሑፍ አምጥቼ ለጥፌያለሁ :: የጽሑፉን ምንጭ ስለጠቀስኩ ጊዜ ወስደህ ሙሉውን ጽሑፍ ብታነበው ጥሩ ነው ::

Desplat, Patrick እንደጻፈ(ች)ው:
In the context of Harar, the ubiquitous quest to define Islam could be explained through the historical perspective of a conflict between two religious scholars who can be described justifiably as transnational actors. Both were born in Harar in the 1910s and are now the agents and symbolic representatives of different schools of thoughts: Hadj Yù suf aAbd al-Ra˙ man, a businessman who represents the Wahhabitic ideology of Saudi Arabia, and Shaykh aAbdallà h, a traditional scholar who presides over a counter movement, the Ó abashiyya, which was initiated in Lebanon.

ምንጭ :- Desplat, Patrick , (2005). The Articulation of Religious Identities and their Boundaries in Ethiopia: Labelling Difference and Processes of Contextualization in Islam. Journal of Religion in Africa, Volume 35, Issue 4, pages 482 505.

AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው:
በላይ ከዊኪሊክስ ያመጣሁት መረጃ እንደሚያሳየው የወሀቢ "ሚሽነሪዎችን " ግንዘብ እየተቀበለ ያስገባው ወያኔ ነው :: ድንበር ጥሰው ሾልከው አልገቡም :: ከሳውዲዎችም ጋራ ትልቅ ትስስር ያለው ወያኔ ነው :: እናም አባቶቻችን ጅራፍ እራሱ ገርፎ መልሶ ይጮሀል ነገር ነው የሰሞኑ የወያኔና የመለስ እሪታ !

አዎ በትክክል Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው:
በነገራችን ላይ ጨዋታን ጨዋታ ያመጣዋል እንዲሉ - መሀበረ ቅዱሳንንም አክራሪ የክርስቲያን መንግስ ሊያቋቁም የተነሳ የጥቂት ኦርቶዶክሶች ቡድን ማለቱን አንዘንጋ :: ይሄም መልእክት ለእስላሞቹ ነው :: ኦርቶዶክሱን ፈርተው ተጠንቅቀው እንዲጠብቁ !

ለዚያ እኮ ነው ግዛቸው በከፈተው ርዕስ ተገቢውን መልስ የሠጠሁት ::
ምንጭ :- ግዛቸው : ዋርካ ፖለቲካ :: ሾልኮ የወጣ መረጃ ከትግራይ ወያኔ በሙስሊሞች ላይ ያነጣጠረ ::

AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው:
ሕወሀትም ከስር ከመሰረቱ ሲነሳ "ክርስቲያኑን ማዳከም እስላሙን በኛ ዙሪያ ማስተባበር " ያለ ነበረ :: ባለፉት ሀያ አመታትም ያንን በስራ ላይ አውሏል :: ግን ውሎ አድሮ ደግሞ ዛሬ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኑን በውስጥ ካድረዎቹን አስቀምጦ - ከላይ ካድሬ "ጳጳሱን " ጭኖ - ስራውን የጨረሰ ሲመስለው ወደ እስላሞቹ ፊቱን ያዞረ ይመስላል :: እኛም በፍርሀት ትሸብበን ከእስላም ወገኖቻችን እንኖራለን ወይንስ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወያኔን እንጥላለን ?

እዚህ ዋርካ መድረክ ላይ የሚጽፉትን አብዛኞቹን እስላሞች አስተውላቸው :- ለወያኔ ሥሥ ብልት አላቸው :: ወያኔ እንዲወቀስባቸው አይፈልጉም :: ወያኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞችን ሲጨፈጭፍና ሲያንገላታ ምን ያህሉ አብረው ጮኸዋል ? እኔ የምጽፈው 'political correctness' አይደለም : የማየውን እና የተገነዘብኩትን ሃቅ ነው :: ወያኔ ከገባ በኋላ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እያደረጉ እንደሆነ ጠንቅቄ ስለማውቀው ሌላ ምሥክር አያሻኝም :: ለናሙና ያህል ወያኔ የአዲስ አበባ ከንቲባ አድርጎት የነበረው አቶ አሊ አብዶ አዲስ አበባ ከተማ ጽዳቷ እጅግ ቆሽሾ : ሌላው ቢቀር የራሱ ቢሮ ያለበት የማዘጋጃቤት ግቢ ዙሪያውን በዐይነ -ምድርና ሽንት ሽታ የማያስጠጋ ነበር :: እርሱ ግን 270 የማያንሱ መስጊዶች አስገንብቷል :: በአዲስ አበባ በአሁኑ ጊዜ እንኳን ያሉት ቤተክርስቲያኖች 150 አይሞሉም :: ታዲያ ይኼ የጤና ነው Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 11:26 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:እዚህ ዋርካ መድረክ ላይ የሚጽፉትን አብዛኞቹን እስላሞች አስተውላቸው :- ለወያኔ ሥሥ ብልት አላቸው :: ወያኔ እንዲወቀስባቸው አይፈልጉም :: ወያኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞችን ሲጨፈጭፍና ሲያንገላታ ምን ያህሉ አብረው ጮኸዋል ? እኔ የምጽፈው 'political correctness' አይደለም : የማየውን እና የተገነዘብኩትን ሃቅ ነው :: ወያኔ ከገባ በኋላ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እያደረጉ እንደሆነ ጠንቅቄ ስለማውቀው ሌላ ምሥክር አያሻኝም :: ለናሙና ያህል ወያኔ የአዲስ አበባ ከንቲባ አድርጎት የነበረው አቶ አሊ አብዶ አዲስ አበባ ከተማ ጽዳቷ እጅግ ቆሽሾ : ሌላው ቢቀር የራሱ ቢሮ ያለበት የማዘጋጃቤት ግቢ ዙሪያውን በዐይነ -ምድርና ሽንት ሽታ የማያስጠጋ ነበር :: እርሱ ግን 270 የማያንሱ መስጊዶች አስገንብቷል :: በአዲስ አበባ በአሁኑ ጊዜ እንኳን ያሉት ቤተክርስቲያኖች 150 አይሞሉም :: ታዲያ ይኼ የጤና ነው Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

ተድላ

እዚህ ዋርካ ላይ ያሉ "እስላሞች " የሚጽፉትን ጠልቄ ባላውቅም እዚህ ዋርካ ላይ "አማራ " "ኦሮሞ " .. ወዘተ ሆነው የሚጽፉ የትግሬ ወያኔዎች እንዳሉ አውቃለሁ :: ግን ደግሞ ለወያኔ ያደሩ ሆዳም አማራዎችና ኦሮሞውችም ዋርካ ላይ እንደሚኖሩና እንደሚጽፉም አልጠራጠርም :: ግን እነዚህ ጥቂቶች ብዙሀኑን የኢትዮጵያን ሕዝም ከየትኛውም ጎሳ የመጣውን እንደማይወክሉ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ ::

"Politicla correctness" የኔ መርህ ሆኖም አያውቅ ወደፊትም አይሆንም :: ካለመረጃ መገመትና መለጠፍ ግን ለውይይትም ሆነ ለሌላ ስራ አይጠቅምም :: የሀገር ጉዳይና "political correcteness" በፍጹም አብረው አይሄዱምና !

ከንቲባው ያልከው የሰራውን ባላውቅም እሱም ቢሆን በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እስላሞችን አይወክልም :: እነ ምናም ጎበዜ አማራን "ወከልን " ብለው እንደሚሰሩት ማለት ነው :: ለሱዳን መሬት ለመስጠት የፈረሙ አይደሉም :: በዚህ አንተ ባቀረብከው የአስተሳሰብ አወራረድ ከሄድን አማራውም በነሱ ድርጊት ሚዛን ተሰፍሮ ሊፈረድበት ነው ::

እስካሁን ድረስ ማንም የሰሞኑን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ከአክራሪዎች ጋራ ሊያያይዝልኝ አልቻለም :: መረጃ ያለው አቅርቦ እንዲያስተምረኝ እጠብቃለሁ ::

"ባለፈው ከወያኔ ወግነው አጥፍተዋል ዛሬ ሲጣሉ ከኛ አይምጡ " ማለት ምን ያህል እንደሚያስጉዘን አላውቅም :: የፖለቲካ አቋማቸው ፍጽማን የሆኑ ከየት ይሆን የሚመጡት ?

ሌላው ነጥብ ደግሞ - እስከ ዛሬ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ሲንገላቱና ሲገደሉ ለምን አልጮሁም የሚል ነው :: ባለፈው አብራችሁን ካቆማችሁ ዛሬ አትምጡ ይባላል ? ይሄስ ምን ያህል ያስኬደናል ?
_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 11:39 pm    Post subject: Reply with quote

አዲስ ምዕራፍ
በድጋሚ ሰላም

የሳኡዲን ዋሀቢዝምን ያስገባው ወያኔ ነው :: አላማውን አሳክቷል :: ኢትዮጵያውያንን በዘር ብቻ ሳይሆን በኃይማኖትም ለያይቷል :: አስቀድሜ ደጋግሜ እንዳልኩት ይህ ከበረሀው ጀምሮ በትግራይ ወያኔዎች የተጠነሰሰ የሕወኃት ፕሮግራም ነው :: አላማቸውን እንዳሳኩ በዚያው አልቆመም :: ሆን ብለው የዘሩት የዘር ፖለቲካው ሲነድፋቸው ማጣፊያው እንዳጠራቸው ሁሉ : ይህ ዋሀቢዝም ተናዳፊ መሆን ጀመረ :: ስለዚህ ማርከሻውን ሲፈልጉ አልሀባሽ ውስጥ አገኙት ::

እንግዲህ አስተውል :: የኢትዮጵያ የዋህ እስላም ከጎረቤቱ ጋር መለያየት የጀመረው የዋሀቢያን መርዝ ከወሰደ በኌላ ነው :: በዋሀቢያ አይን የኢትዮጵያ እስልምና ደካማ ነው :: ኃይል አልባ ነው :: ትምህርት ያስፈልገዋል :: ብሎ ወጣቱን ያዘ :: በዚህ ትምህርት የተነሳ በሀረርጌ በባሌ በጂማ ባጠቃላይ በአረብ ሀገራት የሚታዩት ነገሮች ሁሉ ባገራች መታየት ጀመሩ :: በዚያ ቢቆም በጎ ነበር :: ክርስቲያኑን መስደብ : መደብደብና መግደል የእምነት ቤቶችን ማቃጠል የወሀቢያ ምልክት ሆነ :: አልፈው ተርፈውም ኢትዮጵያን ለአረብ ሊግ አጩአት :: ወደፊት "ኢንሻላህ " የሸሪያ ሕግ በኢትዮጵያ ይሰርጻል አሉ :: ይህ አያስፈራም ?

የወያኔን አላማ አንስተውም :: የአረብንም አላማ አንስተውም :: ወገኖቻችን እስላሞች ናቸው አቌማቸውን ሊነግሩን የሚገባቸው እንጂ እኛ አንገምትላቸውም :: አልሀባሽም ዋሀቢያም ባዕድ ናቸው ወደቀድሞው እንመለስ ከሆነ - ሀሌሉያ ! ዋሀቢያን አትንኩብን አልሀባሽን ለመዋጋት አብራችሁን ቁሙ ለሚሉን - እምቢ ነው መልሳችን መሆን ያለበት :: ለዚህ ነው ያንን ሁሉ መረጃ መለጠፍ ያስፈለገኝ ::

ባክብሮት
R-x
_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
Page 2 of 7

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia