View previous topic :: View next topic
Author
Message
አንፌቃ Joined: 08 Dec 2004 Posts: 1919 Location: united states
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
Abba Tobia Joined: 02 Nov 2011 Posts: 833 Location: asia
Posted: Sun Feb 26, 2012 8:08 am Post subject: Re: የወልቃይት እና የጠገዴ ህዝብ ሰቆቃ !!
ከ 179 ዐመት በፊት የተጻፈ ታሪክ እንደሚከተለው ይላል .
አምሐራና (አማራ ) ትግሬ
ተከዜና ሰሜን ተራሮች የአማርኛንና ትግርኛ ድንበሮች ብቻ ስይሆኑ ተፈጥሮአዊም ድንበሮች ናቸው
(PENNY CYCLOPAEDIA OF THE SOCIETY FOR THE DIFFUSION OF USEFUL KNOWLEDGE, 1833, Vol 1). _________________ i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መቅደላዊ Joined: 01 Dec 2009 Posts: 599 Location: Ethiopia
Posted: Sun Feb 26, 2012 10:57 am Post subject: Re: የወልቃይት እና የጠገዴ ህዝብ ሰቆቃ !!
Abba Tobia እንደጻፈ(ች)ው :
ከ 179 ዐመት በፊት የተጻፈ ታሪክ እንደሚከተለው ይላል .
አምሐራና (አማራ ) ትግሬ
ተከዜና ሰሜን ተራሮች የአማርኛንና ትግርኛ ድንበሮች ብቻ ስይሆኑ ተፈጥሮአዊም ድንበሮች ናቸው
(PENNY CYCLOPAEDIA OF THE SOCIETY FOR THE DIFFUSION OF USEFUL KNOWLEDGE, 1833, Vol 1).
አንተ ባንዳ ! ተው እንጂ ! ዝም ሲሉህ ባሰብህ እኮ ! የኢትዮጲያ መሰረት ትግራይ ናት :: ስለሆነም ያለ አክሱም ኢትዮጲያ ብለህ መነሳት አይቻልም :; አማራና ትግራይ አንድ ነገድ ነው :: የቃንቃአ እንጂ የነገድ ልዩነት በአማራዎችና በትግራዮች የለም ::
ከአክሱም ቀጥሎ ላሊበላ የኢትዮጲያ ዋና ከተማ ሆናለች :; ከዚያም ጎንደር :; ከጎንደር መቀለ ተከተለች :; ከመቀለ አንኮበር ከዚያም አዲስ አበባ የኢትዮጲያ ዋና ከተማ ሆነች :: ኢትዮጲያ የምትባለው አገራችን የሁላችንም ናት :; ኦሮሞዎች ምንም እንካ ከሌላ የአፍሪካ አካባቢ ለግጦሽ ፍለጋ ወደ ኢትዮጲያ ቢመጡና ቢሰፍሩ ኢትዮጲያዊነታቸው የተረጋገጠ ነው :: እርግጥ ኦሮሞ እንደ ኢትዮጲያውያን በእኩልነት እንዲኖሩ ማድረግ እንጂ እንዲገንጠሉ መደረግ የለበትም ::
የተከዜ ወንዝ የትግራይና የጎንደር ተፎጥራዊ ወሰን አይደለም :: ትግራዮች ጎንደርን ሲያስተዳድሩ ነበር :: አፀ ዮሐንስ በልጅነትታቸ በጎንደር በአፀ ትወድሮስ ታስረው ነበር :: ወልቃይትና ፀለምትም በትግራዮች አስተዳደር ነበር :: በደቡብ ወሎ ደግሞ ሙሉ ራያ በትግራዮች አስተዳደር ነው የነበረው :: ወሎ የሚባለው ክፍለ ሀገር በአፀ ኃይለሰላሰ የተፈጥረ ግዛት ነው ::
እርግጥ ወያኔ የአማራውን ህዝብ እያበሰበሰው ነው ያለው :; ይህን ሁሉ መቃወም አለበት :: ይሁንና የወያኔ አመራር በኤርትራኖች እጅ ስለወደቀ : የትግራይ ህዝብ ፈታኝ ሁነታ ላይ ነው :: ይህን የተወሳሰበውን ሁኔታ መፍትሄ ለማግኘት የትግራይ ህዝብ የታቻለውን እያደረገ ነው :: _________________ United we stand, divided we fall!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ጎተራ Joined: 28 Nov 2011 Posts: 106
Posted: Sun Feb 26, 2012 7:29 pm Post subject: Re: የወልቃይት እና የጠገዴ ህዝብ ሰቆቃ !!
መቅደላዊ እንደጻፈ(ች)ው :
:; ኦሮሞዎች ምንም እንካ ከሌላ የአፍሪካ አካባቢ ለግጦሽ ፍለጋ ወደ ኢትዮጲያ ቢመጡና .....
ደብተራ መቅደላዊ በትምህርታዊ ገለፃህ ላይ ኦሮሞ ከየት አገር እንደመጣ አልጠቀስክም እስቲ እግረ መንገድህን ኦሮሞ ከየት አገር ነው የመጣው የሚለውን ጥያቄ መልስልን :: ጎተራ ባጫ ከድድ ማስጫ :: _________________ Some people are alive only, because it's illegal to kill them.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሀዲስ 1 Joined: 10 Mar 2010 Posts: 1593
Posted: Sun Feb 26, 2012 10:48 pm Post subject: Re: የወልቃይት እና የጠገዴ ህዝብ ሰቆቃ !!
ሰላም አንፌቃ !!!
በጣም የሚሳሳዝን ታሪክ ነው ::
ከዚህ ቀደም ሌላ ያነበብኩት ታሪክ አለ :: በእርግጥ ወልቃይት ጠገዴን በተመለከተ ሌሎች ብዙ መጣጥፎቶች ይኖራሉ ::
ካነበብኩት ውስጥ :---
1. የወልቃይት ሴት የወልቃይት ወንድ ማግባት እንደማይፈቀድላት ::
2. ወልቃይታዊ ባል ያላት ባሏን ፈትታ ትግራያዊ እንድታገባ እንደሚያስገድዷት ::
3. ትግራይዊ አላገባም ያለችውን የወልቃይት ሴት በመርፌ እንደሚያመክኗት ::
4. ባሏን ፈትታ ትግሬ አላገባም ያለችውን ሴት ለተሀድሶ ብለው እሩቅ ቦታ እንደምትወሰድና እዚያ ለብዙ ጊዜ እንደምትቀመጥ :: በዚያም እንደሚያግባቧት እምቢ ካለችም እንደሚያመክኗት ::
5. የወልቃይት ወንዶች : ሴቶችና አሮጊቶች እያንዳንዳቸው በቀን 24 ፍልጥ ድንጋይ በትከሻቸው ተሸክመው ወደትግራይ እንዲጓዝ እስከተዘጋጀበት ቦታ ድረስ እንዲያደርሱ እንደሚገደዱ (ይሄ ሁላ የሚሆነው የሚጫን አህያ እያለ ሰዉን ዲግሬድድ ለማድረግ ተብሎ ነው : ወዘተርፈ ........
እንዲህ ያለ ታሪክና መጣጥፍ አንብቤ ነበረ :: በጣም የሚገርም መሰርይነት ነው :: የመሀሉ ሀገር ሰው ምንኛ ሩህሩህ : ደንታ ቢስ እንደሆነ ይገርመኛል ::........... እስኪ ሰው ከዚህ በላይ ምን እንዲሆን ይጠብቃል ? ............. ምን ያህል ህዝቡን እንደናቁት ይሄ ያሳያል ::
የወልቃይት ህዝብ ብዛት ትንሽ ነው ... ግን ዛሬ እነሱን ነኩ ማለት ነገሩ ነገ አንተ ላይም ይደርሳል ማለት ነው ::
እኛ ቁጭ ብለን መፎከር እንጂ በተግባር የምናደርገው ነገር ምንም የለም :: .... ሌሎች ሀገሮች እንዲህ አይነቱን የወገናቸውን (ራሳቸው ላይ ፐርሰናሊ የመጣ አይደለም ) ውርደት የራሳቸው በማድረግ : በጣም በመቆርቆር ሌላው ቢቀር ምንም ማድረግ ባይችሉ ጠብመንጃ ይዘው ጫካ ይገባሉ :: እኛ ፈሳሞች ነን :: ቂሪላ ሁላ ::
አሁን ማን ይሙት ይሄንን አይነት አሳዛኝ ታሪክ አንብበን በሰላም አርፈን መተኛት ይቻለናል ?
እንዲህ አይነት መሰሪይነት : የሰይጣን ስራ እያነበቡ ... አንዳንዶች እዚህ ዋርካ ላይ ሁለት ሶስት ሰው ወያኔንና የትግራይን ሰው ስለተተናኮለ ከእንግዲህ ወዲህ የተቃዋሚነቱን ጎራ ለናንተ ትተንላችሁ በሰላም ወደወያኔያነታችን እንመለሳለን :: ወያኔንም የሚሰራውን ስህተት እያረምነው ሀገር እንገነባለን :: አሉን :: ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ? ሁለት ወይም ሶስት ሰው መላውን ኢትዮጵያዊ ያካትታልና .... ወያኔን ከምትነኩብን ትግላችሁ ባፍጢሙ ይደፋ ለማለት ? ...... ወይስ የትግራይ ህዝብ ተነካብን በሚል ሰበብ .... ዘር ከልጓም ይስባል ... እንደሚባለው አደናቀፈኝ ብለው ጥርት ያለውን አቋማቸውን እግረመንገዳቸውን እያሳወቁን ይሆን ?
ኢትዮጵያችን ያለችበት ታሪካዊ ዝቅጠት ቀላል አይደለም :: ይሄ ወያኔ የሚባል ስብስብ ታላቅ ጥፋት ገምዶ ሀገሪቷን ከመኖር ወደአለመኖር ከመቀየሩ በፊት ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለመተባበር መነሳት አለብን ::
እያንዳንዳችን ሀገራችንን እንወዳለን የምንል ይሄንን ፅሁፍ ላላነበበ ለማስነበብ : ለመብት ተሟጋች ቡድናት ለማስተላለፍ ብንጥር ጥሩ ነው ::
ፈውስ ለኢትዮጵያችን
ሀዲስ
_________________ what we learn from history is, we do not learn from history.
http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
Abba Tobia Joined: 02 Nov 2011 Posts: 833 Location: asia
Posted: Sun Feb 26, 2012 11:25 pm Post subject: Re: የወልቃይት እና የጠገዴ ህዝብ ሰቆቃ !!
መቅደላዊ እንደጻፈ(ች)ው : Abba Tobia እንደጻፈ(ች)ው :
ከ 179 ዐመት በፊት የተጻፈ ታሪክ እንደሚከተለው ይላል .
አምሐራና (አማራ ) ትግሬ
ተከዜና ሰሜን ተራሮች የአማርኛንና ትግርኛ ድንበሮች ብቻ ስይሆኑ ተፈጥሮአዊም ድንበሮች ናቸው
(PENNY CYCLOPAEDIA OF THE SOCIETY FOR THE DIFFUSION OF USEFUL KNOWLEDGE, 1833, Vol 1).
አንተ ባንዳ ! ተው እንጂ ! ዝም ሲሉህ ባሰብህ እኮ ! የኢትዮጲያ መሰረት ትግራይ ናት :: ስለሆነም ያለ አክሱም ኢትዮጲያ ብለህ መነሳት አይቻልም :; አማራና ትግራይ አንድ ነገድ ነው :: የቃንቃአ እንጂ የነገድ ልዩነት በአማራዎችና በትግራዮች የለም ::
ከአክሱም ቀጥሎ ላሊበላ የኢትዮጲያ ዋና ከተማ ሆናለች :; ከዚያም ጎንደር :; ከጎንደር መቀለ ተከተለች :; ከመቀለ አንኮበር ከዚያም አዲስ አበባ የኢትዮጲያ ዋና ከተማ ሆነች :: ኢትዮጲያ የምትባለው አገራችን የሁላችንም ናት :; ኦሮሞዎች ምንም እንካ ከሌላ የአፍሪካ አካባቢ ለግጦሽ ፍለጋ ወደ ኢትዮጲያ ቢመጡና ቢሰፍሩ ኢትዮጲያዊነታቸው የተረጋገጠ ነው :: እርግጥ ኦሮሞ እንደ ኢትዮጲያውያን በእኩልነት እንዲኖሩ ማድረግ እንጂ እንዲገንጠሉ መደረግ የለበትም ::
የተከዜ ወንዝ የትግራይና የጎንደር ተፎጥራዊ ወሰን አይደለም :: ትግራዮች ጎንደርን ሲያስተዳድሩ ነበር :: አፀ ዮሐንስ በልጅነትታቸ በጎንደር በአፀ ትወድሮስ ታስረው ነበር :: ወልቃይትና ፀለምትም በትግራዮች አስተዳደር ነበር :: በደቡብ ወሎ ደግሞ ሙሉ ራያ በትግራዮች አስተዳደር ነው የነበረው :: ወሎ የሚባለው ክፍለ ሀገር በአፀ ኃይለሰላሰ የተፈጥረ ግዛት ነው ::
እርግጥ ወያኔ የአማራውን ህዝብ እያበሰበሰው ነው ያለው :; ይህን ሁሉ መቃወም አለበት :: ይሁንና የወያኔ አመራር በኤርትራኖች እጅ ስለወደቀ : የትግራይ ህዝብ ፈታኝ ሁነታ ላይ ነው :: ይህን የተወሳሰበውን ሁኔታ መፍትሄ ለማግኘት የትግራይ ህዝብ የታቻለውን እያደረገ ነው ::
እኔ አባ ጦቢያ ያልጻፍኩት , ከ 179 ዐመት በፊት የተጻፈ ታሪክ እንደሚከተለው ይላል
ስለ አማራና ትግሬ
ተከዜና ሰሜን ተራሮች የአማርኛና ትግርኛ ድንበሮች ብቻ ስይሆኑ ተፈጥሮአዊም ድንበሮች ናቸው
(PENNY CYCLOPAEDIA OF THE SOCIETY FOR THE DIFFUSION OF USEFUL KNOWLEDGE, 1833, Vol 1).
መልስ ይኖርሀል ? _________________ i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ገራዶ Joined: 03 Nov 2004 Posts: 512 Location: ethiopia
Posted: Mon Feb 27, 2012 4:53 am Post subject: Re: የወልቃይት እና የጠገዴ ህዝብ ሰቆቃ !!
ሀዲስ 1 እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም አንፌቃ !!!
በጣም የሚሳሳዝን ታሪክ ነው ::
ከዚህ ቀደም ሌላ ያነበብኩት ታሪክ አለ :: በእርግጥ ወልቃይት ጠገዴን በተመለከተ ሌሎች ብዙ መጣጥፎቶች ይኖራሉ ::
ካነበብኩት ውስጥ :---
1. የወልቃይት ሴት የወልቃይት ወንድ ማግባት እንደማይፈቀድላት ::
2. ወልቃይታዊ ባል ያላት ባሏን ፈትታ ትግራያዊ እንድታገባ እንደሚያስገድዷት ::
3. ትግራይዊ አላገባም ያለችውን የወልቃይት ሴት በመርፌ እንደሚያመክኗት ::
4. ባሏን ፈትታ ትግሬ አላገባም ያለችውን ሴት ለተሀድሶ ብለው እሩቅ ቦታ እንደምትወሰድና እዚያ ለብዙ ጊዜ እንደምትቀመጥ :: በዚያም እንደሚያግባቧት እምቢ ካለችም እንደሚያመክኗት ::
5. የወልቃይት ወንዶች : ሴቶችና አሮጊቶች እያንዳንዳቸው በቀን 24 ፍልጥ ድንጋይ በትከሻቸው ተሸክመው ወደትግራይ እንዲጓዝ እስከተዘጋጀበት ቦታ ድረስ እንዲያደርሱ እንደሚገደዱ (ይሄ ሁላ የሚሆነው የሚጫን አህያ እያለ ሰዉን ዲግሬድድ ለማድረግ ተብሎ ነው : ወዘተርፈ ........
እንዲህ ያለ ታሪክና መጣጥፍ አንብቤ ነበረ :: በጣም የሚገርም መሰርይነት ነው :: የመሀሉ ሀገር ሰው ምንኛ ሩህሩህ : ደንታ ቢስ እንደሆነ ይገርመኛል ::........... እስኪ ሰው ከዚህ በላይ ምን እንዲሆን ይጠብቃል ? ............. ምን ያህል ህዝቡን እንደናቁት ይሄ ያሳያል ::
የወልቃይት ህዝብ ብዛት ትንሽ ነው ... ግን ዛሬ እነሱን ነኩ ማለት ነገሩ ነገ አንተ ላይም ይደርሳል ማለት ነው ::
እኛ ቁጭ ብለን መፎከር እንጂ በተግባር የምናደርገው ነገር ምንም የለም :: .... ሌሎች ሀገሮች እንዲህ አይነቱን የወገናቸውን (ራሳቸው ላይ ፐርሰናሊ የመጣ አይደለም ) ውርደት የራሳቸው በማድረግ : በጣም በመቆርቆር ሌላው ቢቀር ምንም ማድረግ ባይችሉ ጠብመንጃ ይዘው ጫካ ይገባሉ :: እኛ ፈሳሞች ነን :: ቂሪላ ሁላ ::
አሁን ማን ይሙት ይሄንን አይነት አሳዛኝ ታሪክ አንብበን በሰላም አርፈን መተኛት ይቻለናል ?
እንዲህ አይነት መሰሪይነት : የሰይጣን ስራ እያነበቡ ... አንዳንዶች እዚህ ዋርካ ላይ ሁለት ሶስት ሰው ወያኔንና የትግራይን ሰው ስለተተናኮለ ከእንግዲህ ወዲህ የተቃዋሚነቱን ጎራ ለናንተ ትተንላችሁ በሰላም ወደወያኔያነታችን እንመለሳለን :: ወያኔንም የሚሰራውን ስህተት እያረምነው ሀገር እንገነባለን :: አሉን :: ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ? ሁለት ወይም ሶስት ሰው መላውን ኢትዮጵያዊ ያካትታልና .... ወያኔን ከምትነኩብን ትግላችሁ ባፍጢሙ ይደፋ ለማለት ? ...... ወይስ የትግራይ ህዝብ ተነካብን በሚል ሰበብ .... ዘር ከልጓም ይስባል ... እንደሚባለው አደናቀፈኝ ብለው ጥርት ያለውን አቋማቸውን እግረመንገዳቸውን እያሳወቁን ይሆን ?
ኢትዮጵያችን ያለችበት ታሪካዊ ዝቅጠት ቀላል አይደለም :: ይሄ ወያኔ የሚባል ስብስብ ታላቅ ጥፋት ገምዶ ሀገሪቷን ከመኖር ወደአለመኖር ከመቀየሩ በፊት ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለመተባበር መነሳት አለብን ::
እያንዳንዳችን ሀገራችንን እንወዳለን የምንል ይሄንን ፅሁፍ ላላነበበ ለማስነበብ : ለመብት ተሟጋች ቡድናት ለማስተላለፍ ብንጥር ጥሩ ነው ::
ፈውስ ለኢትዮጵያችን
ሀዲስ
እኔኮ የምለው እነዚህ ሰወች በሰላም እና በጤና ሬፈረንደሙን ተጠቅመው ይሂዱ ነው የምለው !!!! እኔን ዘረኛ ብለው የሚከሱኝ ገና ብዙ ይሰማሉ ብዙ ያነባሉ !!!
እንዲህ እየተቁዋሰልን መኖር አንችልም ያልኩትም ለዚህ ነው !!!
አሁን ይህ ሁሉ ተፈጽሞበት ዝም የሚል ሰው አለወይ ?ቂም በቀል ይኖራል --ይህንን ጠብቁ !!!
ይህ አይነት ወንጀል ደግሞ ወልቃይት ላይ ብቻ ሳይሆን በርካታ ያገሪቱ አካባቢወች በተለይ በአማራው ላይ ተፈጽሞዋል . እና አንድ ነገር ይደረግ ብለን ብንጮህ ጠባቦች --ትምክህተኞች ተብለን ተሰደብን !!!
እንኩዋን እዉነቱ ወጣ -----ገና ብዙ እንሰማለን ......ዲሞክራት የሆኑትና እኛን ጠባብ ሲሉን የነበሩት እነ ሐየት እና እነ ተድላ እነ አለማየሁ ይምጡና አስተያየታቸዉን ይግለጹ .
ሀዲስ ተባረክ ወንድሜ ......ሀቁን ዋርካ ላይ ስላፈረጥከው . _________________ All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Mon Feb 27, 2012 6:44 am Post subject:
የሚገርምም የሚያሳዝንም ነው !
በግድ ከትግሬ ጋር ማጋባት : ማዋረድ : ማሳደድ : ይህ ሁሉ የሚደረገው : አማራ የተባለውን "ዘር " ለማጥፋት ነው :: በጣም የሚገርመው ነገር ግን : አማራው ራሱን እንደ "ዘር " እስካየ ድረስ : "ዘሩን " ለማጥፋት የተለያየ ነገር ሲደረግበት እንደሚኖርና እሱም "ዘሬ ጠፋ " ብሎ ሲያዝን መክረሙ እንደሆነ አለገንዘቡ ነው ::
አማራ ነኝ የሚለው ሁሉ አማራነትን ከነሙሉ መፈሳዊና ማኅበራዊ ክብሩ ለማኖር ከፈለገ : ራሱን ከዘር ዴፊኒሽን ነጻ ማውጣትና ትክክለኛውን የአማራ ትርጉም መልሶ ማስታወስ አለበት :: አማራው በክርስትናው ዓለም ያለውን ኢትዮጵያዊ ሁሉ እውነተኛውን እግዚአብሔርን ያመኑ አባቶችና እናቶች የተገበሩትን የአማራነት ትርጉም በማሳወቅና ራሱም በዚህ አምኖ በዚህ መሰረት በመኖር : መኖር ብቻ ሳይሆን መስፋትም ይችላል :: ቀድሞ ነገር የተፈጠረው እንዲህ ነውና ::
"ዘር ነኝ " ብሎ ባመነ ቁጥር ግን : ዘር ማንዘሩን ለማጥፋት ለሚፈልጉ ሁሉ ራሱን አመቻችቶ የተቀመጠ ዒላማ ነው የሚሆነው :: የዚህ ምክንያቱ ከእግዚአብሔር ጋር የተለያየ የደምና ሥጋ ዘር ሐረግን የቆጠረ "አማራነት " አምኖና ተቀብሎ : ቀደም ብላ እንግሊዝ "አቢሲንያዊ ነህ " ብላ : አሁን ደግሞ ወያኔ "ሳባዊ ሴማዊ ነህ " ብሎ ባሠመረለት መስመር ስለተጓዘ ነው ::
በተዋሕዶ እምነት የተጠመቀ ፈረንጅም : ደቡብም : ባርያም : ሻንቅላም : ጃማይካም አማራ ነው :: አማራነቱም በአነዋወሩ : ለዘር ባለው አመለካከት : ለኢትዮጵያዊነት በሚሰጠው ግምትና : ለእግዚአብራዊ ሕግ በአገርም ሆነ በማኅበረሰብ ደረጃ መጠበቅ በሚሰጠው ቅድሚያና በሚያደርግለት መዋደቅ ይታያል ::
አማራነት ደምና አጥንት ነው ብላችሁ የምታስቡ አማሮች ባካችሁ ከዘር ጨዋታ ውጡና ሌላውንም አውጡ !! ለዘመናት ስትሰብኩት ስትተረጉሙት ስታስተምሩት : ጉባኤ ስትዘረጉለት ቅኔ ስትዘርፉበት የኖራችሁትና "ኢትዮጵያዊነት " የሚለውን በጣም ሰፊ ጽንሰ ሃሳብ በእግዚአብሔር እርዳታ ያረቀቃችሁበት የምሥራቹ ቃል እንዲህ ይላል :-
"ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው :: እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም " (ዮሐ 1: 12-13)
የዮሐንስ ወንጌል እንጂ የወያኔ ኮንስቲቲዩሽን ማንነታችንን ዲፋይን ሊያደርገው አይገባም :: ይህ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጅ ሁሉ የነጻነት መንገድ ነው
ዐም -ሓራ = ነጻ ሕዝብ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
Abba Tobia Joined: 02 Nov 2011 Posts: 833 Location: asia
Posted: Mon Feb 27, 2012 6:58 am Post subject: Re: የወልቃይት እና የጠገዴ ህዝብ ሰቆቃ !!
ጎተራ እንደጻፈ(ች)ው : መቅደላዊ እንደጻፈ(ች)ው :
:; ኦሮሞዎች ምንም እንካ ከሌላ የአፍሪካ አካባቢ ለግጦሽ ፍለጋ ወደ ኢትዮጲያ ቢመጡና .....
ደብተራ መቅደላዊ በትምህርታዊ ገለፃህ ላይ ኦሮሞ ከየት አገር እንደመጣ አልጠቀስክም እስቲ እግረ መንገድህን ኦሮሞ ከየት አገር ነው የመጣው የሚለውን ጥያቄ መልስልን :: ጎተራ ባጫ ከድድ ማስጫ ::
ጎተር ልብ ብለህ አዳምጥ ' ሰለኦሮሞ አባ ጦቢያ ጽፍዋል . አንተም ምላሽ ሰጥተሀ . አሁን ደግሞ እንደ አዲስ ትጠይቃለህ . አባ ጦቢያ ብዙ ጊዜ ላነበብችሁት ብቻ መልሱ ብልዋል . ይኽን ሲል እንዳንተ ዐይነቱን ነው . አባ ጦቢያን አዳምጥና ሠልጥን !!! _________________ i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አንፌቃ Joined: 08 Dec 2004 Posts: 1919 Location: united states
Posted: Mon Feb 27, 2012 8:22 am Post subject: Re: የወልቃይት እና የጠገዴ ህዝብ ሰቆቃ !!
ሰላም ሀዲስ ..
ይህ የኤትኒክ ፖለቲካ ውጤት ነው :: ባለፈው የባድሜ ጦርነት ታስታውስ እንደሆነ በኢሮብ ህዝብ ላይ ተመሳሳይ ጥቃት ተፈፀሟል :: ለዚህም ነው የዘር ፖለቲካን አጥብቀን መቃወም ያለብን :: ወያኔ ታላቋን ትግራይ ለመገንባት ከወሎና ከጎንደር የወሰደው ለም መሬት ወደፊት ባካባቢው አለመረጋጋት እንዳይፈጠር ባለው ስጋት ህዝቡን (የወልቃይት ና የጠገዴን ) መጨረስ እና ወደ ሌላ ቦታ ማስፈር ብቸኛ አማራጭ አድርጎ ይዞታል .. ልክ አውሮፓዊያን ኔቲቭ ኢንዲያንን በመርዝ እንደጨረሱ ማለት ነው ...የአሜሪካ አንዷ ከተማ ወደ ሆነችው ኦሀዮ ብቅ ብትል ስንት ጉድ ትሰማለህ ግን ይህ በህዝብ ስሜት ውስጥ ትልቅ ቂም ከመትከል ውጭ ምንም አይነት መፍትሄ አያመጣም .. ወያኔ አሁን ከፍተኛ ጦር እና ደህንነት ያለው ቡድን ነው :: ብዙ ካድሬዎችም አሉት ..ግን ያላወቁት ነገር ቢኖር ...ትንሽ የፖለቲካ ክፍተት ሲፈጠር ...የታላቋ ትግራይ ህልም ...ከሰሜን ኤርትራ ...ከምስራቅ ..ወሎ ...ከደቡብ ጎንደር ...ከምእራብ ሱዳን ...ከመሀል ትግራይ ..ብሱቱ ያንገፈገፋቸው የትግራይ ወገኖች (በቅርቡ አቶ ስብሀት ለቪኦኤ ) የሰጠውን ቃለ ምልልስ መጥቀስ ይቻላል ..ህዝቡ አንዴ ብድግ ካለ ...ሊያመጣ የሚችለው ጉዳት ማለትም በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ቀላል አይደለም .. ማንኛውም ወገን ይህንን ኢሰባዊ ድርጊት ማውገዝ ይጠበቅበታል
ሀዲስ 1 እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም አንፌቃ !!!
በጣም የሚሳሳዝን ታሪክ ነው ::
ከዚህ ቀደም ሌላ ያነበብኩት ታሪክ አለ :: በእርግጥ ወልቃይት ጠገዴን በተመለከተ ሌሎች ብዙ መጣጥፎቶች ይኖራሉ ::
ካነበብኩት ውስጥ :---
1. የወልቃይት ሴት የወልቃይት ወንድ ማግባት እንደማይፈቀድላት ::
2. ወልቃይታዊ ባል ያላት ባሏን ፈትታ ትግራያዊ እንድታገባ እንደሚያስገድዷት ::
3. ትግራይዊ አላገባም ያለችውን የወልቃይት ሴት በመርፌ እንደሚያመክኗት ::
4. ባሏን ፈትታ ትግሬ አላገባም ያለችውን ሴት ለተሀድሶ ብለው እሩቅ ቦታ እንደምትወሰድና እዚያ ለብዙ ጊዜ እንደምትቀመጥ :: በዚያም እንደሚያግባቧት እምቢ ካለችም እንደሚያመክኗት ::
5. የወልቃይት ወንዶች : ሴቶችና አሮጊቶች እያንዳንዳቸው በቀን 24 ፍልጥ ድንጋይ በትከሻቸው ተሸክመው ወደትግራይ እንዲጓዝ እስከተዘጋጀበት ቦታ ድረስ እንዲያደርሱ እንደሚገደዱ (ይሄ ሁላ የሚሆነው የሚጫን አህያ እያለ ሰዉን ዲግሬድድ ለማድረግ ተብሎ ነው : ወዘተርፈ ........
እንዲህ ያለ ታሪክና መጣጥፍ አንብቤ ነበረ :: በጣም የሚገርም መሰርይነት ነው :: የመሀሉ ሀገር ሰው ምንኛ ሩህሩህ : ደንታ ቢስ እንደሆነ ይገርመኛል ::........... እስኪ ሰው ከዚህ በላይ ምን እንዲሆን ይጠብቃል ? ............. ምን ያህል ህዝቡን እንደናቁት ይሄ ያሳያል ::
የወልቃይት ህዝብ ብዛት ትንሽ ነው ... ግን ዛሬ እነሱን ነኩ ማለት ነገሩ ነገ አንተ ላይም ይደርሳል ማለት ነው ::
እኛ ቁጭ ብለን መፎከር እንጂ በተግባር የምናደርገው ነገር ምንም የለም :: .... ሌሎች ሀገሮች እንዲህ አይነቱን የወገናቸውን (ራሳቸው ላይ ፐርሰናሊ የመጣ አይደለም ) ውርደት የራሳቸው በማድረግ : በጣም በመቆርቆር ሌላው ቢቀር ምንም ማድረግ ባይችሉ ጠብመንጃ ይዘው ጫካ ይገባሉ :: እኛ ፈሳሞች ነን :: ቂሪላ ሁላ ::
አሁን ማን ይሙት ይሄንን አይነት አሳዛኝ ታሪክ አንብበን በሰላም አርፈን መተኛት ይቻለናል ?
እንዲህ አይነት መሰሪይነት : የሰይጣን ስራ እያነበቡ ... አንዳንዶች እዚህ ዋርካ ላይ ሁለት ሶስት ሰው ወያኔንና የትግራይን ሰው ስለተተናኮለ ከእንግዲህ ወዲህ የተቃዋሚነቱን ጎራ ለናንተ ትተንላችሁ በሰላም ወደወያኔያነታችን እንመለሳለን :: ወያኔንም የሚሰራውን ስህተት እያረምነው ሀገር እንገነባለን :: አሉን :: ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ? ሁለት ወይም ሶስት ሰው መላውን ኢትዮጵያዊ ያካትታልና .... ወያኔን ከምትነኩብን ትግላችሁ ባፍጢሙ ይደፋ ለማለት ? ...... ወይስ የትግራይ ህዝብ ተነካብን በሚል ሰበብ .... ዘር ከልጓም ይስባል ... እንደሚባለው አደናቀፈኝ ብለው ጥርት ያለውን አቋማቸውን እግረመንገዳቸውን እያሳወቁን ይሆን ?
ኢትዮጵያችን ያለችበት ታሪካዊ ዝቅጠት ቀላል አይደለም :: ይሄ ወያኔ የሚባል ስብስብ ታላቅ ጥፋት ገምዶ ሀገሪቷን ከመኖር ወደአለመኖር ከመቀየሩ በፊት ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለመተባበር መነሳት አለብን ::
እያንዳንዳችን ሀገራችንን እንወዳለን የምንል ይሄንን ፅሁፍ ላላነበበ ለማስነበብ : ለመብት ተሟጋች ቡድናት ለማስተላለፍ ብንጥር ጥሩ ነው ::
ፈውስ ለኢትዮጵያችን
ሀዲስ
_________________ Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሳይንት 7 Joined: 23 Feb 2012 Posts: 46
Posted: Mon Feb 27, 2012 8:36 am Post subject:
እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው : የሚገርምም የሚያሳዝንም ነው !
በግድ ከትግሬ ጋር ማጋባት : ማዋረድ : ማሳደድ : ይህ ሁሉ የሚደረገው : አማራ የተባለውን "ዘር " ለማጥፋት ነው :: በጣም የሚገርመው ነገር ግን : አማራው ራሱን እንደ "ዘር " እስካየ ድረስ : "ዘሩን " ለማጥፋት የተለያየ ነገር ሲደረግበት እንደሚኖርና እሱም "ዘሬ ጠፋ " ብሎ ሲያዝን መክረሙ እንደሆነ አለገንዘቡ ነው ::
አማራ ነኝ የሚለው ሁሉ አማራነትን ከነሙሉ መፈሳዊና ማኅበራዊ ክብሩ ለማኖር ከፈለገ : ራሱን ከዘር ዴፊኒሽን ነጻ ማውጣትና ትክክለኛውን የአማራ ትርጉም መልሶ ማስታወስ አለበት :: አማራው በክርስትናው ዓለም ያለውን ኢትዮጵያዊ ሁሉ እውነተኛውን እግዚአብሔርን ያመኑ አባቶችና እናቶች የተገበሩትን የአማራነት ትርጉም በማሳወቅና ራሱም በዚህ አምኖ በዚህ መሰረት በመኖር : መኖር ብቻ ሳይሆን መስፋትም ይችላል :: ቀድሞ ነገር የተፈጠረው እንዲህ ነውና ::
"ዘር ነኝ " ብሎ ባመነ ቁጥር ግን : ዘር ማንዘሩን ለማጥፋት ለሚፈልጉ ሁሉ ራሱን አመቻችቶ የተቀመጠ ዒላማ ነው የሚሆነው :: የዚህ ምክንያቱ ከእግዚአብሔር ጋር የተለያየ የደምና ሥጋ ዘር ሐረግን የቆጠረ "አማራነት " አምኖና ተቀብሎ : ቀደም ብላ እንግሊዝ "አቢሲንያዊ ነህ " ብላ : አሁን ደግሞ ወያኔ "ሳባዊ ሴማዊ ነህ " ብሎ ባሠመረለት መስመር ስለተጓዘ ነው ::
በተዋሕዶ እምነት የተጠመቀ ፈረንጅም : ደቡብም : ባርያም : ሻንቅላም : ጃማይካም አማራ ነው :: አማራነቱም በአነዋወሩ : ለዘር ባለው አመለካከት : ለኢትዮጵያዊነት በሚሰጠው ግምትና : ለእግዚአብራዊ ሕግ በአገርም ሆነ በማኅበረሰብ ደረጃ መጠበቅ በሚሰጠው ቅድሚያና በሚያደርግለት መዋደቅ ይታያል ::
አማራነት ደምና አጥንት ነው ብላችሁ የምታስቡ አማሮች ባካችሁ ከዘር ጨዋታ ውጡና ሌላውንም አውጡ !! ለዘመናት ስትሰብኩት ስትተረጉሙት ስታስተምሩት : ጉባኤ ስትዘረጉለት ቅኔ ስትዘርፉበት የኖራችሁትና "ኢትዮጵያዊነት " የሚለውን በጣም ሰፊ ጽንሰ ሃሳብ በእግዚአብሔር እርዳታ ያረቀቃችሁበት የምሥራቹ ቃል እንዲህ ይላል :-
"ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው :: እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም " (ዮሐ 1: 12-13)
የዮሐንስ ወንጌል እንጂ የወያኔ ኮንስቲቲዩሽን ማንነታችንን ዲፋይን ሊያደርገው አይገባም :: ይህ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጅ ሁሉ የነጻነት መንገድ ነው
ዐም -ሓራ = ነጻ ሕዝብ
አንተ ንፉዝ - እስቲ አምሓራ ዘር አለመሆኑን አስረዳ -ተረት ተረትህን ትተክ :: እርግጥ ነው እምነቱን አጥብቆ የያዘ ፈረሃ እግዚአብሔር ያደረበት ለ እንዳንተ አይነቱ ጅል -ቁዋንቁውን : ባህሉን :ትውፊቱን ያካፈለ ብሔር እና ህዝብ ነው :: ግን እንደ አንዳንድ እንስሶች ልጆቻቸውን እንደሚበሉት አንተም እንዲሁም መሰሎችክ አምሓራ የሚባል ብሔርም ዘርም የለም እያላቹ -ከዛም አልፋቹ አምሓራ እንዲ ማሰብ አለበት ; አምሓራ ማለት እንዲ ነው እያላቹ መርዛቹን ትተፋላቹ :: መርገም ነህ :: እስቲ እዛው ባነበብከው ወንጌል ላይ ስለ ነገድ እና ቁዋንቁዋ ምንነተ ተረዳ በፊት :: _________________ I offer my opponents a bargain: if they will stop telling lies about us, I will stop telling the truth about them - Adlai Stevenson
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Mon Feb 27, 2012 7:46 pm Post subject:
ሳይንት 7 እንደጻፈ(ች)ው : እርግጥ ነው እምነቱን አጥብቆ የያዘ ፈረሃ እግዚአብሔር ያደረበት ለ እንዳንተ አይነቱ ጅል -ቁዋንቁውን : ባህሉን :ትውፊቱን ያካፈለ ብሔር እና ህዝብ ነው ::
አማራው ቋንቋውን ባሕሉንና ትውፊቱን ለ "እንደኔ ዓይነቱ ጅል " ያካፈለበት ምክንያት : በመጀመሪያ ደረጃ ቋንቋውንም : ባሕሉንም ትውፊቱንም እግዚአብሔር ለሌላው እንዲያካፍል ስላዘዘው እንጂ የግል አንጡራ ሃብቴ ነው ብሎ እንዲኮፈስበት ስላልሆነ ነው :: እስቲ ጳውሎስ ወይም ጴጥሮስ ወይም ያዕቆብ ወይም በርቶሎሜዎስ በክርስቶስ ተከታይነት ይኮሩ ከሆነና ሌላውን የዓለም ሕዝብ "ለዚህ ጅል እኛ የተማርነውን አካፈልነው " ብለው ይኮሩበት እንደሆነ ለአፍታ አስበው :: በፍጹም አያደርጉት ጭራሽ ለዚህ ዕድል የመረጣቸውን እግዚአብሔርን ድግመው ደጋግመው ያመሰግናሉ : ለበለጠ እስከዓለም ዳርቻ ተዘዋውረው ሌላውን ይጠላቸውና ይጠራጠራቸው የነበረውን ሁሉ ወደነርሱ ለማምጣት እስከሞት ድረስ እንኳ ቢሆን ታግሠው : በድንጋይ ተወግረው የቁልቁል ተሰቅለው : ቆዳቸው ተገፍፎ : የተለያየ ስም ወጥቶላቸው : ተሰድበው : ተዋርደው : አጥንታቸው እንዳይገኝ ተደርጎ ተጨፍጭፈውና ተፈጭተው ነው የመምህራቸውን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በዓለም ዙርያ ያስከበሩት :: በዚህ ደግሞ ፍጹም ደስታና ኩራት ይሰማቸዋል እንጂ "ለምን ተነካሁ ? ለምን ሌላው አልሰገደልኝም ? ለምን ሌላው ይቃወመኛል ? ለምን ሌላው እኔ የፈለግሁትን ባደርግ አይወድደኝም ? ለምን እንደማንኛውም አገር መንግሥት ጠብመንጃው ክላሹ ሁሉ ከእኔ ጋር አብሮ አልተሰለፈም ?" እያሉ ራሳቸውን ለበቀል አልቀሰቀሱም :: የዛሬ ክርስቲያኖች ጥንት ሐዋርያትን ጨፍጭፈው የገደሉ አሕዛብ ናቸው :: ዛሬ ስማቸውን በፍቅር ያስታውሳሉ ::
ከእነዚህ ሐዋርያት በአብዛኞቹ ኢትዮጵያን ረግጠዋል :: ቶማስ ወደሕንድ ወይም ጴጥሮስ ወደሮም ሄደው እንደነበረው ብቻ ሳይሆን : ኢትዮጵያን ለየት ባለ መንገድ ነው የጎበንኟት :: በተለያየ ጊዜ ሁሉም ሐዋርያት መንገዱን የውኃ መንገድ አድርገውት ተመላልሰውባታል :: የማናቸውም ደም በኢትዮጵያ አልፈሰሰም :: ከመካከላቸውም ዐራቱ አያቶቻቸው ወደኢየሩሳሌም ተጉዘው ኑሮ የመሠረቱ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንደነበሩ ሊቃውንት ይናገራሉ ::
እነዚህ ሐዋርያት ለኢትዮጵያና ላካባቢዋ ሕዝብ ያወረሱት አስተሳሰብ ቢኖር ይህንን ትክክለኛውን የ "ዐም -ሓራ " ነት ትርጉም ነው :: ቋንቋ ዘር ብሔር የቆዳ ቀለም ሳይለያየው በክርስትና አንድ የመሆንና ወደ አንድ ትውፊትና እምነት በፈቃዱ የመምጣትን አካሄድ ለኢትዮጵያና አካባቢዋ ሕዝቦች አስጨበጡት :: ይህን መንፈስ የወረስነው ከነርሱ ነው :: "ዘር ቋንቋ ብሔር ሳይለያየን ..." እያስባለ ደግሞ ደጋግሞ አፋችንን ከፍቶ የሚያናግረን እኮ ያ ነው ?! በኢየሩሳሌም ወርዶ ሐዋርያትን በ 72 ቋንቋ ያናገረውን መንፈስ ቅዱስ እኛም በሕጻንነት በጥምቀት ስለተቀበልነው ነው :: የዛሬን አያድርገውና በሱዳንና በሶማልያ በኢትዮጵያዊነታቸው ፍጹም የሚያምኑ ብዙ ጥቋቁር ካህናት ነበሩን :: በየመን (ናግራንም ) ራሳቸውን ኢትዮጵያዊ ብለው የሚጠሩ ቀያይ ዐረብ ቄሶችና ዘመዶች ነበሩን :: እነመሐመድም የሚያውቁት እነርሱን ነበረ :: ማንም ይሁን ማን ተጠምቆ በተዋሕዶ እምነት ክርስቲያን ሲሆን "ዐም -ሓራ " ሆነ ይባላልና ነው :: ከክርስትናው በፊት ባለው የኦሪትና የሕገ -ልቦና አምልኮ ያለውን ሥርዓት ሁሉ ተቀብሎ በመንፈስ ከግርዛቱ ከታቦቱ ከጠበል ጠዲቁ ሁሉ ጋር አንድ ስለሚሆን (ዱሮ ባይኖርበትም ): ከአዲሱ ክርስትና ጋር ተጨምሮ አንድ ላይ "ኢትዮጵያዊ " የሚለውን የክብር ስም ይቀዳጃል :: አርእድ አንቀጥቅጥ የሆነ : at the same time ሰው ወዳጅ እና ሰው ተቀባይ የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስም ላዩ ላይ ይወርዳል :: ባጭሩ : በኃይሉ እንደአንበሳ በፍቅሩም እንደአባት የሚታወቀውን መምህሩን ኢየሱስ ክርስቶስን መስሎ ቁጭ ይላል !
በጊዜ ሂደት ግን አማራነት ከእስራኤላዊው አግአዚያዊው ጋር ብቻ እንዲያያዝና የአካባቢው ጥቁር ራሱን ከርሱ እንዲያገልል በባዕዳን ፕሮፓጋንዳ : በግብጻውያን ጳጳሳት ተንኮልና በአንዳንድ ደናቁርት ገብጋባ ካህናትና መነኮሳት ስለተደረገ : ሁሉም የጥንት ባሕልና ትውፊቱን እየቆጠረና እያስታወሰ ይገነጠል ገባ :: ጣዖት የሚያመልክ የነበረው ወደጣዖቱ : አይሁድ የነበረው ወደ አይሁድነቱ : ዛፍ የሚያመልክ የነበረው ወደዛፉ : ጨሌ የሚያመልክ የነበረው ወደጨሌው : ተመለሰ :: የሐዋርያት መንፈስ ያለባቸው እነ ንጉሥ ካሌብ : እነ ላሊበላ : እነ ተክለሃይማኖት ይህን ሕዝብ ፍለጋ ከሰሜን ደቡብ ሲኳትኑ : ያሁኑ ወያኔን /ብአዴንን የሚመስል መንፈስ ያለባቸው ደግሞ : እነርሱ ባማራነታው ተኮፍሰው መስመር አስምረው ሌላውን "ጅል ! የማይረባ ! ባርያ ! ጋላ ! አረመኔ ! ሻንቅላ !" እያሉ ይላጡበት ገቡ :: እንኳንስ እነርሱ እየሞቱ ሌላውን ሊያተርፉ ቀርቶ : ጭራሽ ጦር እየላኩ እየጨፈጨፉ በግድ ያስገብሩት ገቡ :: እግዚአብሔር የሰጣቸውን : ሓዋርያት ያስተማሯቸውን ታላቅ መክሊት : ወጥተው ወርደው እየመነዘሩ እየነገዱበት ለጌታቸው ሊያተርፉበት ሲገባ : ጭራሽ ጎንደር : ጎጃም : ወሎ የሚባሉ ጓሮዎች ውስጥ ቀብረውት መኮፈሻ አደረጉት :: ሹመት ሽረት የበላይነትና ስታተስኮ ብቸኛው የአብዛኛው አማራ ሕልምና መነጋገሪያ ርዕስ እየሆነ መጣ :: ይህ ነው ታላቁ ስህተት ይሄኔ ነበር ኢየሱስ ክርስቶስ የአገዛዝና የአመራር ሥልትን አስመልክቶ እንዲህ ብሎ የተናገረውን ቃል 24 ሰዓት እያስታወሱ መታረም የነበረባቸው :-
"በዚያን ጊዜ የዘብዴዎስ ልጆች እናት ከልጆችዋ ጋር እየሰገደችና አንድ ነገር እየለመነች ወደ እርሱ ቀረበች። እርሱም፦ ምን ትፈልጊያለሽ ? አላት። እርስዋም፦ እነዚህ ሁለቱ ልጆቼ አንዱ በቀኝህ አንዱም በግራህ በመንግሥትህ እንዲቀመጡ እዘዝ አለችው። ኢየሱስ ግን መልሶ፦ የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ ልጠጣው ያለውን ጽዋ ልትጠጡ እኔም የምጠመቀውን ጥምቀት ልትጠመቁ ትችላላችሁን ? አለ። እንችላለን አሉት።
እርሱም፦ ጽዋዬንስ ትጠጣላችሁ፤ በቀኝና በግራ መቀመጥ ግን ከአባቴ ዘንድ ለተዘጋጀላቸው ነው እንጂ እኔ የምሰጥ አይደለሁም አላቸው።ኢየሱስ ግን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ የአሕዛብ አለቆች እንዲገዙአቸው ታላላቆቹም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፥ ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የእናንተ ባሪያ ይሁን፤ እንዲሁም የሰው ልጅ ሊያገለግል ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም። (ማቴ 20: 20-28 )
ሶማልያ : ጅቡቲ : ኑብያ (ሱዳን ) ከኢትዮጵያዊነት ወጥተው : ዛሬ በቁፋሮ ብቻ የሚገኝ ፍርስራሽ የኢትዮጵያ መቅደሶችን ቅርስ ብቻ ታቅፈው : እነርሱ ግን ሌላ ማንነትን እየኖሩ ይገኛሉ :: ትናንት ኤርትራ : በኋላ ደግሞ ኦጋዴን : ደቡብ ክልልና ኦሮምያ : ይህንኑ አካሄድ እየሄዱ መኮብለላቸው አይቀሬ ነው :: "አገሬ ኦሮምያ ናት : ኢትዮጵያን አላውቅም " ብሎ የሚዘፍነውን ኦሮሞ ወንድማችንን ስመለከት "እውነቱን እኮ ነው ?!" እላለሁ :: ሰውየው 'ኮ በሽታውን እየነገረን ነው :: መፍትሄው ደግሞ ኢትዮጵያዊነቱን ማሳወቅ ነው :: በዐም -ሓራነት ስም ስለጠፉት ጥፋቶች ይቅር ለእግዚአብሔር ተባብሎ ወደቀደመው ማንነት መመለስ ነው :: ይህ እውን እንዲሆን ደግሞ በቅድሚያ በትክክለኛ ርእዮተ ዓለም ማንነቱን መልሶ ማስታወስ ያለበት : ይኸው "አማራ ነኝ " የሚለው ወገን ነው :: እርሱ በትክክል ማንነቱን በተግባር ካሳየ : ከእግዚአብሔር ጋር ሆኖ ሌላውን በገዛ ፈቃዱ ወደራሱ እንዲመጣ ማድረግ ይችላል :: ይችላል ብቻ ሳይሆን : ፈጽሞ እንዳይጠፋ ከፈለገ ይህንን የእግዚአብሔር አደራ መወጣት ብቸኛ አማራጩ ነው :: አገራዊና ፖለቲካዊ አንድነት እንዲኖር የመንፈስ አንድነት ግድ ነው !! በሰለጠኑት አገራት የመንፈስ አንድነት አለ :; ምንም በፖለቲካ ኮንሰርቫቲቭ ሊበራል ኮሚኒስት ካፒታሊስት ቢባሉ : ምንም በዴኖሚኔሽን ባፕቲስት ኤቴዪስት አንግሊካን ፕሬስባይቴርያን ካቶሊክ ኤፒስኮፓል ቢባሉ : በመንፈስ አንድ ናቸው - ያው ከዲያቢሎስ ናቸው :: ለሥጋዊ ዓላማ ሰይጣን አንድ ላይ በሕብረት ያሰልፋቸዋል :: ክርስቶስ ስለዚሁ ጉዳይ እንዲህ ብሎ ነበር :-
"ኢየሱስ ግን አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እርስ በርስዋ የምትለያይ መንግሥት ሁላ ትጠፋለች፥ እርስ በርሱ የሚለያይ ከተማም ሁሉ ወይም ቤት አይቆምም። ሰይጣንም ሰይጣንን የሚያወጣ ከሆነ፥ እርስ በርሱ ተለያየ፥ እንግዲህ መንግሥቱ እንዴት ትቆማለች ?" (ማቴዎስ 12: 25-26)
ነገር ግን ሕብረታቸው ኃላፊ ጠፊ ነው :: በአንደኛው የዓለም ጦርነት : በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ያንን ተመክተናል :: ሦስተኛውንም ያሳዩን ሆናል :: ከላይ ከተናገረው ጋር አያይዞ :-
ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል፥ ከእኔ ጋርም የማያከማች ይበትናል። እንዳለው ጌታ :: (ማቴ 12:30)
እኛ ኢትዮጵያውያን ከእግዚአብሔር ነን :: ልንተባበር የምንችለውም በእግዚአብሔር መንፈስ ነው :: አንድ የሚያደርገንም ኢትዮጵያዊ - ዐምሓራነታችን ነው :: በቅርበት እንኳ መታዘብ እንደምንችለው ይህን የተረዱና በዚህ መንፈስ የሚንቀሳቀሱ : እነመምህር ግርማ : የትግሬዋንም ሻለቃ : የኦሮሞውንም ገበሬ : የካናዳውንም ቲን ኤጀር እኩል መሬት ላይ አንፈራግጠው ከሰይጣን ቁራኝነት ነጻ አውጥተውታል :: ያን ማድረግ የቻሉት ራሳቸው ከሰጡት ቃለ መጠይቃቸውም መረዳት እንደሚቻለው ከትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አመለካከታቸው የተነሳ እግዚአብሔር በሰጣቸው ሥልጣን ነው እንጂ ራስን በመኮፈስ ወይም በምላስ ቀልጣፋነት ወይም በፖለቲካ አካሄድ ወይም በፓርቲ ድጋፍ አይደለም ::
ይህ መንፈስ ነው የሚያስፈልገን
ከዘር አስተሳሰብ ነጻ እንውጣ :: "ዐም -ሓራ " ትርጉሙ በንግግርም በተግባርም ይገለጽ :: በበደኖ በአርባጉጉ በወልቃይት ጠገዴ በአርሲ ... አማራው ሲሞት : በዚህ እምነት ለዚህ ዓላማ መስክሮ ይሙት :: ሞት እንደሆነ ለሁሉም አይቀርም :: ሰማዕት ሆኖ መሞት ግን ድል እንጂ ሽንፈትን አያመጣም ::
ቢመረንም እውነታው ይህ ነው :: እኛ አንዴ ጨክነን እንዋጠው እንጂ : ፍሬው ግን ጣፋጭ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ከዚህም ከዚያም Joined: 14 Jan 2012 Posts: 3
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ግዛቸው Joined: 16 Jul 2004 Posts: 1386
Posted: Fri May 11, 2012 7:09 pm Post subject:
ህእረኛው ትግሬ በጎንደር ህዝብ ላይ እያደረገ ያለው ግፍ ጣሊያን ኢትዮጵያው ወሮ ሳለ እንኳን ተመሳሳይ ግፍና በደል አላደረሰም ::
እነዚህ ትግሬወች በጣም የሚገርም አረመኔወችና ናዚወች ናቸው ::
እንዴት ይህ አንበጣ ቆርጣሚ ሁሉ ተጫወተብን :: _________________ Visit My Blog
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
“Freedom is not free.”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የዶሮ IQ Joined: 23 Jun 2010 Posts: 207 Location: ye Doro Qot
Posted: Sat May 12, 2012 10:29 am Post subject:
አም Uራ በሕይወት መኖር ከፈለገ በሕቡዕ ተደራጅቶ ከወያኔ ጋር መዋጋት ብቻ ነው ::
ሌላው ቋት አይሞላም :: _________________ Doro´s IQ is Better than Weyane Cadre´s IQ