WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ዋርካ ወያኔ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
menzewu

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2009
Posts: 368

PostPosted: Mon May 14, 2012 2:54 am    Post subject: Reply with quote

እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:ያልሆንኩትን ነህ ትለኛለህ : ሽጉጥም ታስታጥቀኛለህ : እንደገናም ሽጉጡን ትማርካለህ ... Smile Smile Smile አያልቅበት የደደቢቱ ጥቁር ናዚ የጄስታፖ ምልምል : ለአንተ ምን ይሣንሃል Razz Razz Razz Razzተድሌ :- የታሪክና የስነመለኮት መምህር ለመምሰል ከምታደርገው ጥረት ይልቅ የቀማመሰ የጠጅ ቤት አዝማሪ መስለህ ስትቀኝ ነው የሚያምርብህ ቅቅቅቅቅቅቅ
በነገራችን ላይ 'ጠንቋዩም እኔ ብቻ ነኝ ' ነው የምትለው ? የእነእንድሪያስን ሻቢያነት ....የእነ ዲጎኒን መናፍቅነት ......የእነወልድያን የአልቃይዳ አባልነት .....የእነ መንዜውን ወያኔነት ........የነናሆምዬን ኢዴፓነት የማወቅ ኃይልና ስልጣን የተሰጠው ለአንተ ብቻ ነው ማለት ነው :: እንደገና ተጋዳላይ ስልኪ ከሀያ አንድ አመት በፊት ትጥቅህን አስፈትቼ ......ጸጉርህን እየላጨው ለቀቄሀአለሁ የሚልህ አንተን ሳይሆን ቀን የጣለውን ወደግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ማለቱ ነው :: መልዕክቱ አጠቃላይነት ባህርይ ያለው መሆኑን መገንዘብ እንኳን አልቻልክም ::ስለአንተ ማንነትማ የት ያውቃል ብለህ ነው ? ከበሮ እየመታህ አብረህ የገባህ የወያኔ ሎሌ ልትሆንም ትችላለህ ..... የድል አጥባያ አርበኛ ::
በተረፈ እነስልኪ እዚህ አንተን ልክ እንደ ሰሐሊኑ 'полковник ' ብስለትና ንቃት የሌለህ : አላማም ሆነ ተስፋ የሌለህ መሆንክን ጠንቅቀው ያውቃሉ :: ወያኔዎች የአንድን ሰው ድክመት ተከታትሎ በማጥናት የአላማቸው መጠቀሚያ ማድረግን የተካኑበት ነው :: እንዳንተ አይነት አእምሮው የበለዘና እንደዚህ አይነት ምናባዊ አለም ውስጥ የበላይነት ስሜትና የስልጣን አረቂ ጭንቅላቱ ላይ ወጥቶ የሚያሳብደውን የዋህ ሰውም ለአላማቸው መሳሪያ ማድረግ ይችሉበታል :: አይገርምም ?

እኔም እኮ የሚደንቀኝ እንደ ተድላ አይነቱ አገርና መንግስቱን አህያ እየነዳ ለመጣ ጠላት አስረክቦ የፈረጠጠ ልበ ስልብ ወኔ አልባ 24 ሰአት እዚህ ተጎልቶ መደንፋቱና የሌላውን እትዮጵያዊነት መጠየቁ ነው . ወያኔ ኖረም አልኖረ እንደ ተድላ አይነቶቹ የሰበነክ ባህርይ ያላቸው እውነተኛ ጀግኖችን ያስፈጁ ...የፈጁና የሚያስፈጁ ስለሆነ በተገኙበት ሁሉ እንደ ቅማል በሁለት አውራ ጣት ጥፍር መካከል አድርጎ መደፍጠጥ የግድ ነው .

አንድ ትውልድ ፈጅቶና አስፈጅቶ አህያ እየነዳ ለመጣው ወያኔ አገር አስረክቦ የፈረጠጠ ባንዳው ተድላ መፎከሩ የሚያስደስተው ወያኔን ነው . ከነስልኪ ጋር ጥቅም የለሽ ጉንጭ አልፋ አታካራ የሚገጥመው ለምን እንደሆን የማናቅ ጅሎች እንመስለዋለን ...

መቸስ በዘመነ ግርምቢጥ የማይሞቱት ሞተው ተቅብረው ... የሚሞቱት ሞተው እየኖሩ ስለሆነ ምን ይደረግ . ወይ ነዶ !!! ገዳይ ጠፋ እንጂ ስንት ሙዋች ነበር !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon May 14, 2012 3:39 am    Post subject: Reply with quote

menzewu እንደጻፈ(ች)ው:
እኔም እኮ የሚደንቀኝ እንደ ተድላ አይነቱ አገርና መንግስቱን አህያ እየነዳ ለመጣ ጠላት አስረክቦ የፈረጠጠ ልበ ስልብ ወኔ አልባ 24 ሰአት እዚህ ተጎልቶ መደንፋቱና የሌላውን እትዮጵያዊነት መጠየቁ ነው . ወያኔ ኖረም አልኖረ እንደ ተድላ አይነቶቹ የሰበነክ ባህርይ ያላቸው እውነተኛ ጀግኖችን ያስፈጁ ...የፈጁና የሚያስፈጁ ስለሆነ በተገኙበት ሁሉ እንደ ቅማል በሁለት አውራ ጣት ጥፍር መካከል አድርጎ መደፍጠጥ የግድ ነው .

አንድ ትውልድ ፈጅቶና አስፈጅቶ አህያ እየነዳ ለመጣው ወያኔ አገር አስረክቦ የፈረጠጠ ባንዳው ተድላ መፎከሩ የሚያስደስተው ወያኔን ነው . ከነስልኪ ጋር ጥቅም የለሽ ጉንጭ አልፋ አታካራ የሚገጥመው ለምን እንደሆን የማናቅ ጅሎች እንመስለዋለን ...

መቸስ በዘመነ ግርምቢጥ የማይሞቱት ሞተው ተቅብረው ... የሚሞቱት ሞተው እየኖሩ ስለሆነ ምን ይደረግ . ወይ ነዶ !!! ገዳይ ጠፋ እንጂ ስንት ሙዋች ነበር !

አልደረስኩብህም : አትድረስብኝ : እዚያው በለመድከው በጸበልህ Cool Cool Cool

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon May 14, 2012 3:55 am    Post subject: Reply with quote

እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
ተድሌ :- የታሪክና የስነመለኮት መምህር ለመምሰል ከምታደርገው ጥረት ይልቅ የቀማመሰ የጠጅ ቤት አዝማሪ መስለህ ስትቀኝ ነው የሚያምርብህ ቅቅቅቅቅቅቅ
በነገራችን ላይ 'ጠንቋዩም እኔ ብቻ ነኝ ' ነው የምትለው ? የእነእንድሪያስን ሻቢያነት ....የእነ ዲጎኒን መናፍቅነት ......የእነወልድያን የአልቃይዳ አባልነት .....የእነ መንዜውን ወያኔነት ........የነናሆምዬን ኢዴፓነት የማወቅ ኃይልና ስልጣን የተሰጠው ለአንተ ብቻ ነው ማለት ነው :: እንደገና ተጋዳላይ ስልኪ ከሀያ አንድ አመት በፊት ትጥቅህን አስፈትቼ ......ጸጉርህን እየላጨው ለቀቄሀአለሁ የሚልህ አንተን ሳይሆን ቀን የጣለውን ወደግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ማለቱ ነው :: መልዕክቱ አጠቃላይነት ባህርይ ያለው መሆኑን መገንዘብ እንኳን አልቻልክም ::ስለአንተ ማንነትማ የት ያውቃል ብለህ ነው ? ከበሮ እየመታህ አብረህ የገባህ የወያኔ ሎሌ ልትሆንም ትችላለህ ..... የድል አጥባያ አርበኛ ::
በተረፈ እነስልኪ እዚህ አንተን ልክ እንደ ሰሐሊኑ 'полковник ' ብስለትና ንቃት የሌለህ : አላማም ሆነ ተስፋ የሌለህ መሆንክን ጠንቅቀው ያውቃሉ :: ወያኔዎች የአንድን ሰው ድክመት ተከታትሎ በማጥናት የአላማቸው መጠቀሚያ ማድረግን የተካኑበት ነው :: እንዳንተ አይነት አእምሮው የበለዘና እንደዚህ አይነት ምናባዊ አለም ውስጥ የበላይነት ስሜትና የስልጣን አረቂ ጭንቅላቱ ላይ ወጥቶ የሚያሳብደውን የዋህ ሰውም ለአላማቸው መሳሪያ ማድረግ ይችሉበታል :: አይገርምም ?

ዛፍ ያጣ ጉሬዛ የሆንሽው አምቼ Razz Razz Razz Razz Razz Razz ደግሞ አንተን ብሎ ለተበተነው የኢትዮጵያ ሠራዊት አዛኝ Razz Razz Razz : እዚህ እየመጣህ የአዞ እንባህን አታንባብን :: በመጀመሪያ ደረጃ ማን ያንን ሠራዊት በተነው ? ለመሆኑ ኢትዮጵያስ አሁን ለደረሠባት ክፍፍል : ዜጎቿም ለሚያዩት ሥቃይ ተጠያቂዎቹ ሌላው የእኔ ቢጤ ኢትዮጵያዊ ነውን ?

ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂዎች እናንተው የጣሊያን ባንዶችና ሹምባሾች ውልድ የሆናችሁት አገር ሻጮች ናችሁ :: ቀዳሚ ወንጀለኞቹ ደግሞ የአክስቶችህ ልጆች የሆኑት ሁለቱ ዕብዶች ኢሣያስ አፈወርቂ እና አሁን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የምትሠግድለት ለገሠ ዜናዊ ናቸው ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Mon May 14, 2012 8:19 am    Post subject: Reply with quote

-አለማየሁ ,

እንደምነሽ ? ለነገሩ እኔ ሴት ነኝ አላልኩም -በጭራሽ :: ለማንኛውም ደስ ይበልሽና ማንም ይበለው ማን እኔ :.

1. ፆታን
2. ሕዝብን /ብሄርን
3. ሀይማኖትን
4. አካባቢን

በመደዳ አንስተው መጥፎ ቃል የሚፅፉትን አልደግፍም ተዊ ብዬም እመክራለሁ :: ያልተከታተልኩት ግን ብዙ ግዜ አንቺ ስድብ የበዛበት (ለህዝብ ባይሆንም ) ፅሁፍ ስለምታበዢ አንቺ የምትፅፊው ስድብ ስለሆነ መልሱም ስድብ ይሆናል በሚል አልተከታተልኩትም ነበር :: በተረፈ እኔ አካፋን አካፋ , ማለት እንደማላፍር ህሊናሽ ያውቃል ::

ስልኪ
ወዲ መስመር

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
ሲሊኪ ብዙ ጊዜ አሲምባና ሾተል በፖለቲካ አቅዋሜ ሳይሆን በሴትነቴ አነጣጥረው ዘግናኝ እና አሳፋሪ ስድቦችን ሲሰድበኝ እንዲሁም ሌሎች ዋርካ የሚሳተፉ ሴቶችን በጣም ባለጌ የሆነ መልስ ያንቺው የሆኑት ሾተልና አሲምባ ሲሰጡ በነበረበት ጊዜ ... ሴት ነኝ ስላልሽ በሴትነት እንክዋን ከሴቶች ጋር ትቆምያለሽ የሚል የተሳሳተ ሀሳብ ነበረኝ :: በመጨረሻ ግን ምና አይነት ጠባብ ጭፍን ደደብና ዘረኛ የወያኔ ካድሬ እንደሆንሽ ልረዳ ችያለሁ :: እና ዛሬ ሰው ስትጣሪ አይቼ ስለ ዲሞክራሲና ሞራል ገደብ Laughing ስትደስኩሪ ታዝቤሽ ያልጠየቅሽይንና ያልተለመደብኝን ላንቺ አይነት ተልካሻ የወያኔ ካድሬ ተገቢውን መልስና አስተያየት እሰጣለሁ ::

ስሚ አንቺ ዝረኛ በዝባዥ ባንዳ የኢትዮጵያ ጠላት ...
አንቺ ይሄንን የልብወለድ ሌክቸርሽን ትተሽ ትግልሽን እንደጀመርሽው ለምን አትቀጥይምና ለመጨረስ አትሞክሪም ? .ትግራይን ነጻ ለምን አታወጪም .?. TPLF አይደለም እንዴ አምራሽ ..የምን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ነው የታባሽ የምታውቂውን ? ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያ ቢሄራዎ ቅዋንቅዋችንን ..አማርኛን ለቀቅ ...ነው የምልሽ ፈረሱም ያው ሜዳውም ያው ....(አንድያሞ ! በምታውቂው በምትወጅው የባንዳ አያቶችሽ ጌቶች ቅዋንቅዋ .) አዎ አማርኛ የናንተ ባንዳዎች አፍ አይደለም ባይሆን ጣላኒይኛ ::

ደሞ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ...እንዳንቺ አይነት ድንጋይ ራስ የደደቢት ካድሬ ሳይበር ኢትዮጵያ ለምንስ ይመጣል ሲጀመር ? እንዳንቺ አይነት የኢትዮጵያ ጠላት እዚህ ሳይበር ኢትዮጵያ ..ለምን ይመጣል ..እዚህ .. ምን ትሰሪያለሽ Question Question ለምን www.cybertalakwatigray.com
cactuspear discussion forum አትሄጂም አንቺ አስመሳይን ሆዳም Question Evil or Very Mad
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Mon May 14, 2012 9:23 am    Post subject: Reply with quote

Weicheguuud! ምን ይሻላቹሀል ? እነ ህርመን ኮህእን መሸምጠጥን በመርፌ ነው የወግዋቹህ እንበል ? ወይንስ ክህደት የባንዳ biological ውርስና የህዋሀት ጀሌዎች genetic disposition ነው ብለን እንደምድም Question ደሞ ሂሊና እንዳለው ሰው መመጻድቁ እኮ ነው ከሁሉም የሚገርመው :: እስቲ ሲልኪ if you have a shred of decency ይሄንን ጥያቅ ልጠይቅ IS ESKINDER NEGA A TERRORIST Question OR THE BANK ROBBING HOSTAGE TAKING BRIDGE BLOWING BABY KILLING WOYANE Question Lets leave that litmus test in your lap and get back to the topic of this thread.

አካፋን አካፋ ተብሎ ይጠራ ከተባለ እናንተ ወያኔዎች ሳይበር ኢትዮጵያ ዋርካ በኢትዮጵያ እንዳይታይ አግዳቹህ Evil or Very Mad ኢትዮጵያ ያሉት ኢትዮጵያኖች በዚህ በተከፈተላቸው መወያያ መድረክ እንዳይሳተፉ ከልክላቹህ Evil or Very Mad እናንተው ወያኔዎች ዋርካ እየገባቹህ የምትልፈዳደቡን ምንም ምክኒያት የለውም እላለሁ :: ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የታፈኑት ኢትዮጵያኖች በወያኔ ግፍ እየተሰቃዩ ..የወያኔን ግፍ ለማምለጥ ኢትዮጵያኖች በወንዝ እና በበረሀ በስደተኛ ካምፕ እና ኢሚግሬሽን እስር ቤት እየተሰቃዩ ..ወያኔ የሸጣቸው እህቶቻችን እና ልጆቻችን ድምጽ አትጠው ሳይበር ኢትዮጵያ ዋርካ እናንተን የሚያዝልበትና mollycoddle የሚያደርግበት ምንም ምክኒያት የለውም እላለሁ :: Now that is calling a spade a spade when we are talking about Warka and Woyane Exclamation ይህ የዋርካ እና ወያኔ እንቆቅልሽ ደሞ ለመላምት ከላይ እንደጠቆምኩት በቀጥታ የሳይበር ኢትዮጵያ ባለቤትንና አድሚኑን ይመለከታል :: If conscience has not been replaced by kuai ሂሊና በሀምባሻ ካልተተካ it is as clear and simple as that Arrow Warka is not for Woyane ::
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረብርሀን 33

ኮትኳች

Joined: 17 Aug 2011
Posts: 262

PostPosted: Mon May 14, 2012 9:53 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወገኖች ,

አለማየሁ ትክክል ብለሻል :: ህሊና በጥቅምና በዳቦ ካልተገዛ በስተቀር . ወያኔዎች ለሕዝባችን አግደውና ብሎክ አድርገው ካለው የውይይት መድረክ : እነሱ ግን እዚህ ኢትዮጵያ ያገደውን መንግሥትና ድርጅት በጭፍን እየደገ ባለበት ሁኔታ : እነሱ ዋርካ ላይ ለመቦጫረቅ የሞራልም ሆነ ፓለቲካዊ ምክንያት የላቸውም :: ትክክለኛ ድምዳሜ ነው :: የዋርካ አድሚኖች ልክ EEDN.ORG የሚባለው የውይይት ፎረም የሚጠቀመውን አይነት ፓሊሲ የወያኔን አመለካከት ማስተናገድ አይኖርባቸውም :: ይህን የዋርካ አድሚኖች ዋርካን ከወያኔ ማጽዳት የጠበቅባቸዋል :: Again , thanks for starting my week with good analysis , may God bless Ethiopia Exclamationዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
Weicheguuud! ምን ይሻላቹሀል ? እነ ህርመን ኮህእን መሸምጠጥን በመርፌ ነው የወግዋቹህ እንበል ? ወይንስ ክህደት የባንዳ biological ውርስና የህዋሀት ጀሌዎች genetic disposition ነው ብለን እንደምድም Question ደሞ ሂሊና እንዳለው ሰው መመጻድቁ እኮ ነው ከሁሉም የሚገርመው :: እስቲ ሲልኪ if you have a shred of decency ይሄንን ጥያቅ ልጠይቅ IS ESKINDER NEGA A TERRORIST Question OR THE BANK ROBBING HOSTAGE TAKING BRIDGE BLOWING BABY KILLING WOYANE Question Lets leave that litmus test in your lap and get back to the topic of this thread.

አካፋን አካፋ ተብሎ ይጠራ ከተባለ እናንተ ወያኔዎች ሳይበር ኢትዮጵያ ዋርካ በኢትዮጵያ እንዳይታይ አግዳቹህ Evil or Very Mad ኢትዮጵያ ያሉት ኢትዮጵያኖች በዚህ በተከፈተላቸው መወያያ መድረክ እንዳይሳተፉ ከልክላቹህ Evil or Very Mad እናንተው ወያኔዎች ዋርካ እየገባቹህ የምትልፈዳደቡን ምንም ምክኒያት የለውም እላለሁ :: ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የታፈኑት ኢትዮጵያኖች በወያኔ ግፍ እየተሰቃዩ ..የወያኔን ግፍ ለማምለጥ ኢትዮጵያኖች በወንዝ እና በበረሀ በስደተኛ ካምፕ እና ኢሚግሬሽን እስር ቤት እየተሰቃዩ ..ወያኔ የሸጣቸው እህቶቻችን እና ልጆቻችን ድምጽ አትጠው ሳይበር ኢትዮጵያ ዋርካ እናንተን የሚያዝልበትና mollycoddle የሚያደርግበት ምንም ምክኒያት የለውም እላለሁ :: Now that is calling a spade a spade when we are talking about Warka and Woyane Exclamation ይህ የዋርካ እና ወያኔ እንቆቅልሽ ደሞ ለመላምት ከላይ እንደጠቆምኩት በቀጥታ የሳይበር ኢትዮጵያ ባለቤትንና አድሚኑን ይመለከታል :: If conscience has not been replaced by kuai ሂሊና በሀምባሻ ካልተተካ it is as clear and simple as that Arrow Warka is not for Woyane ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መላ -ምት

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Apr 2009
Posts: 874

PostPosted: Mon May 14, 2012 10:14 am    Post subject: Reply with quote

አንቺ ደግሞ ተመነጫጨቅሳ ! ሀሳብ ካለሽ በረጋ መንፈስ ለመግለጽ ሞኩሪ እንጂ እንጣጥ እንጣጥ አትበይ !!
ለጥያቄሽ መልሱን እንደገና ከላይ ያልኩትን ብታነቢ ይታይሽ ይሆናል :: አድሚንስን የማልወቅስበት ምክያት መድረኩን ለንጻ ውይይት መተዋቸውን ስለምደግፍ :: ይሄ ቀላል ነገር ካልገባሽ አንቺም እንዳልሽው በፊት የጻፍሻቸን ሁሉ መመር ያሰፈልግ ይሆናል (የማይገባሽን ግምት ሰጥቼሽ ከሆነ ). እኔ እዚህ ፔጅ ላይ ማለት የፈለግኩት ብዙ የማውቃቸው ሰዎች በወያኔ ብዛት እየተገፉ ስለጠፉ የት ሄዳችሁ ነው :: (አራት ነጥቡ ይረገጣል !)

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
መላምት ..የኔ ሆደ ባሻ ..አሳዘንኩህ እንዴ ወንድሜ ? Shocked እኔ እኮ እዚህ ዋርካ የምሳተፈው አንባቢያንን ለማስኮራት አይደለም ወንድማለም :: የማምነበትን ነገር ለመግለጽ እንዲሁም .. እውነትን ለመካፈል ለማካፈል ነው ዋርካ የምገባው :: ይቅርታህን የምጠይቀው የይቅርታ አፈላጊነቱ ስለማይታየኝ ነው ! Sorry i can't say sorry!
እንደውም አንተ ነህ ይቅርታ መጠየቅ የሚገባህ ::
አሁን ስንት ነገር ካለፈ ብህዋላ ..እንደውም የዋርካ ወያኔዎች ብዛት በከፍተኛ ቁጥር በተቀነሰበት ሰዓት መጥትህ እንዲህ አይነት ነገር ስትለጥፍ :: አዎን ፈዛዛ ያስብልሀል :: በተጨማሪ ተድላ ሀይሉ ያካፈለህ እውነታ እንደተናገርኩት ምንም አልተረዳህውም :: acknowledge ማድረግ እንክዋን አቅቶሀል ..ግን ትልቅ ትምህርት ነበር ያካፈለህ :: .ስም እየቀያየሩ ዋርካ እየገቡ የሚጸዳዱት ድንጋይ ራስ የወያኔ ካድሬዎች ቢመጡ ቢሄዱ ጉዳያችን አይደለም ነው ተድላ ሀይሉ ያለህ :: .ለመሆኑ ይሄንን message ተረድተሀል ወይ Question እሺ ..እሱን ብትተወው እንክዋን እውነት በኔ የምኮራ ከሆነ ለምን ...ለጠየኩህ ጥያቄ መልስ አልሰጠህም ? ወይንስ እሱንም አላየህውም ? ወይንም አልገባህም :: Listen bro, You have to set yourself free from this TPLF MLLT matrix nobody can do it for you... ነቃ በል እና የጻፍኩልህንን ደግመህ አንብበው :: ጥያቄዬ ድንገት ካመለጠህ በቀይ ተሰምሮልህል

Quote:

ዋርካ በወያኔ ቁጥጥር ስር ናት ? ወይ ጉድ ..ስንት እና ስንት ወያኔ ጨርቁን ጥሎ ከዋርካ ሲወጣ የት ነበርክ ? ወደ ህዋላህ ሄደህ እንደ አሸን የፈሉት filthy mouth ካድርዎች ዛሬ ሶስት ብቻ ሆነው ሲንቦጫረቁ በማየትህ እንዲህ ማለትህ ትክክል ባይመስለኝም ..ይሄ አስተያየትህ / እንዴት የዋርካ ባለቤትንና የዋርካ አድሚንን አንድማይመለከት ልታስረዳን ትችላለህ Question ለመሆኑ የዋርካ አድሚንና ባለቤት የገዛ ህጋቸው በወያኔ ካድሬዎች እየተጣሰ ወያኔ ስንት አይነት ብልግናና ጸረ ኢትዮጵያዊ ነገር እንዲጽፍ ሲፈቅዱ ስንት ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ጸሀፊዎች ከዋርካ እንደተወገዱ በስድቡስ ስንቶቹ ተጸይፈው ለቀቁ ..ይሄንን ቢነግሩን ብለህ ብትጠይቅ ያምርብህ ነበር ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Mon May 14, 2012 12:00 pm    Post subject: Reply with quote

እስቲ ትንሽ ልበል - ላንቺ ሳይሆን ለሚያነቡን ::

ከታች ያቀለምኩት የዘወትር የፅሁፍሽ መለያ ይመስለኛል :: ስሜትን ማርኪያ እንጂ የኦፖለቲካ ነጥብ የለውም :: በተለይ እንደ ሴት ደግሞ እርጋታን ማስተዋልንና ከስመት መራቅን ጠብቀሽ ፖለቲካሽን ብታራምጂ የሚቀበልሽም ሊቀበልሽ የማይቀበልሽም ክብርሺን ጠብቆ መልስ ይሰጥሻል ማለት ነው ::

ነገር ግን በጣም ስሜታዊ ስለሆንሽና ስድብ ስለምትፅፊ አንዳንዶች እስክታማርሪ ድረስ መልስ ሰጥተውሻል :: እኔ ባልመርጠውም የዘራሽውን ነበር አጭደው የሚያመጡልሽ :: ስለዚህ የኔ ምክር መልካም ፍሬ ዝሪ (ዲሰንት ፖለቲካ ) መልካም አዝመራ ታገኚያለሽ :: እና አንድ ሌባ ጣት ወደ ሌሎች ስትቀስሪ ሦስቱ (ያውም እውነተኞቹ ) ጣቶች ወዳንቺ ቃታ እየሳቡ መሆናቸውን ተረጂ ::

ስልኪ
የፖለቲካ መስመሩን ብቻ የሚጠብቅ
ሁል ጊዜም በድል አውድማ የሚውለውዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
Weicheguuud! ምን ይሻላቹሀል ? እነ ህርመን ኮህእን መሸምጠጥን በመርፌ ነው የወግዋቹህ እንበል ? ወይንስ ክህደት የባንዳ biological ውርስና የህዋሀት ጀሌዎች genetic disposition ነው ብለን እንደምድም Question ደሞ ሂሊና እንዳለው ሰው መመጻድቁ እኮ ነው ከሁሉም የሚገርመው :: እስቲ ሲልኪ if you have a shred of decency ይሄንን ጥያቅ ልጠይቅ IS ESKINDER NEGA A TERRORIST Question OR THE BANK ROBBING HOSTAGE TAKING BRIDGE BLOWING BABY KILLING WOYANE Question Lets leave that litmus test in your lap and get back to the topic of this thread.

አካፋን አካፋ ተብሎ ይጠራ ከተባለ እናንተ ወያኔዎች ሳይበር ኢትዮጵያ ዋርካ በኢትዮጵያ እንዳይታይ አግዳቹህ Evil or Very Mad ኢትዮጵያ ያሉት ኢትዮጵያኖች በዚህ በተከፈተላቸው መወያያ መድረክ እንዳይሳተፉ ከልክላቹህ Evil or Very Mad እናንተው ወያኔዎች ዋርካ እየገባቹህ የምትልፈዳደቡን ምንም ምክኒያት የለውም እላለሁ :: ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የታፈኑት ኢትዮጵያኖች በወያኔ ግፍ እየተሰቃዩ ..የወያኔን ግፍ ለማምለጥ ኢትዮጵያኖች በወንዝ እና በበረሀ በስደተኛ ካምፕ እና ኢሚግሬሽን እስር ቤት እየተሰቃዩ ..ወያኔ የሸጣቸው እህቶቻችን እና ልጆቻችን ድምጽ አትጠው ሳይበር ኢትዮጵያ ዋርካ እናንተን የሚያዝልበትና mollycoddle የሚያደርግበት ምንም ምክኒያት የለውም እላለሁ :: Now that is calling a spade a spade when we are talking about Warka and Woyane Exclamation ይህ የዋርካ እና ወያኔ እንቆቅልሽ ደሞ ለመላምት ከላይ እንደጠቆምኩት በቀጥታ የሳይበር ኢትዮጵያ ባለቤትንና አድሚኑን ይመለከታል :: If conscience has not been replaced by kuai ሂሊና በሀምባሻ ካልተተካ it is as clear and simple as that Arrow Warka is not for Woyane ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Mon May 14, 2012 12:42 pm    Post subject: Reply with quote

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
IS ESKINDER NEGA A TERRORIST Question OR THE BANK ROBBING HOSTAGE TAKING BRIDGE BLOWING BABY KILLING WOYANE Question If conscience has not been replaced by kuai ሂሊና በሀምባሻ ካልተተካ it is as clear and simple as that Arrow Warka is not for Woyane ::

What part of my question did not get through to your
dingay ras deddebit ሂሊናቢስ head? የናንተ ብርጭቆ ህዋላ ተደብቆ
የሀሰት ዲስኩራችሁን መስማት ነው የሰለቸኝ አቦ !! Rolling Eyes
http://www.pearlsofdesign.nl/exchange/icb_pic/1344554002R20091126001.jpg
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Mon May 14, 2012 1:16 pm    Post subject: Reply with quote

አጥጋቢ መልስ ነበረኝ ግን ለዚህ መመለስ በቀይ ያቀለምኩትን አባባልሽ እንደመቀበል ይቆጠራልና - መልስ አልሰጥሽም :: መጀመርያ ግብረገብነት ይኑርሽ እኮ ነው ጥያቄው Exclamation ታልሆነም በአይነት ሲመልሱልሽ አይክፋሽ Exclamation አንዱን ያዢ ::እየተሳደብሽም ጥያቄሽ እንደኢመለስልሽ እየፈለግሽም - እንዴት ይሆናል Question

ስልኪ
ጉዳዬ በፖለቲካዬ

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
IS ESKINDER NEGA A TERRORIST Question OR THE BANK ROBBING HOSTAGE TAKING BRIDGE BLOWING BABY KILLING WOYANE Question If conscience has not been replaced by kuai ሂሊና በሀምባሻ ካልተተካ it is as clear and simple as that Arrow Warka is not for Woyane ::

What part of my question did not get through to your
dingay ras deddebit ሂሊናቢስ head? የናንተ ብርጭቆ ህዋላ ተደብቆ
የሀሰት ዲስኩራችሁን መስማት ነው የሰለቸኝ አቦ !! Rolling Eyes

http://www.pearlsofdesign.nl/exchange/icb_pic/1344554002R20091126001.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Mon May 14, 2012 1:30 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
አንቺ ደግሞ ተመነጫጨቅሳ ! ሀሳብ ካለሽ በረጋ መንፈስ ለመግለጽ ሞኩሪ እንጂ እንጣጥ እንጣጥ አትበይ !!
OK. እሺ ...አብሽር በቃ :: በዙ ቲንክ አትዳጥ ወንድማለም .. ጄንትል በልቼ ላስረዳህ ነገሩን ::
Quote:
ለጥያቄሽ መልሱን እንደገና ከላይ ያልኩትን ብታነቢ ይታይሽ ይሆናል :: አድሚንስን የማልወቅስበት ምክያት መድረኩን ለንጻ ውይይት መተዋቸውን ስለምደግፍ ::
ዋርካ የነጻ መድረክ የምትለው ነው እኮ ስህተት ነው የምልህ :: ዋርካ የነጻ መድረክ Question Laughing እስቲ ጊዜ ወስደህ ለማን Question ብለህ ራስህን ጠይቅ ::
Quote:
ይሄ ቀላል ነገር ካልገባሽ አንቺም እንዳልሽው በፊት የጻፍሻቸን ሁሉ መመር ያሰፈልግ ይሆናል (የማይገባሽን ግምት ሰጥቼሽ ከሆነ ).
እውነቱን ስለነገርኩህ ይቅራታ አልጠይቅም ... ከባዱን ነገር ቀላል ቀላሉን ነገር ከባድ ማድረግህ ነው እኮ ፈዛዛ የሚያስብልህ ::
Quote:

እኔ እዚህ ፔጅ ላይ ማለት የፈለግኩት ብዙ የማውቃቸው ሰዎች በወያኔ ብዛት እየተገፉ ስለጠፉ የት ሄዳችሁ ነው :: (አራት ነጥቡ ይረገጣል !)
ፔጁን ስለከፈትከው አመሰግናለሁ ግን ..መልሱን አግኝተህ እንደገና መልሰህ እንደ ጥያቄ ማቅረብህ እኮ ነው ለትዝብት የጋርደህ :: መላምት ነቃ በል እንጂ ! can't you see the answer to your question is in your question itself Question Exclamation አይይይይ !
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Mon May 14, 2012 2:12 pm    Post subject: Reply with quote

ደብረብርሀን 33 እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወገኖች ,

አለማየሁ ትክክል ብለሻል :: ህሊና በጥቅምና በዳቦ ካልተገዛ በስተቀር . ወያኔዎች ለሕዝባችን አግደውና ብሎክ አድርገው ካለው የውይይት መድረክ : እነሱ ግን እዚህ ኢትዮጵያ ያገደውን መንግሥትና ድርጅት በጭፍን እየደገ ባለበት ሁኔታ : እነሱ ዋርካ ላይ ለመቦጫረቅ የሞራልም ሆነ ፓለቲካዊ ምክንያት የላቸውም :: ትክክለኛ ድምዳሜ ነው :: የዋርካ አድሚኖች ልክ EEDN.ORG የሚባለው የውይይት ፎረም የሚጠቀመውን አይነት ፓሊሲ የወያኔን አመለካከት ማስተናገድ አይኖርባቸውም :: ይህን የዋርካ አድሚኖች ዋርካን ከወያኔ ማጽዳት የጠበቅባቸዋል :: Again , thanks for starting my week with good analysis , may God bless Ethiopia Exclamation
AMEN ደብረብርሀን 33 Exclamation ስለተረዳህኝና ችግራችንን ነቅተህ ተረድተህ ስላቀረብከው መፍትሄ በጣም አመሰግናለው :: I agree with you that with regard to CyberEthiopia Warka POLITICAL forum the powers that be should exercise the a NO FLY ZONE for Woyanes same as as EEDN.org. ኢትዮጵያ ታፍነው ከዋርካ ውይይት ለታገዱት ባይሉት እንክዋን ለዚች ኢትዮጵያ ብለው ራሳቸው በሰየምዋት ቦታ ከጸረ ኢትዮጵያኖች ነጻ ቢያደርጉት እንደው ለራሳቸው ሂሊና እና አላማ ራሳቸው ለዚህ መድረክ ላውጡት ህግ ቢቆሙ ነበር የሚያምርባቸው :: ከዚህ በፊት ዋርካና ወያኔን በተመልከተ ስለ ዋርካና ወያኔ ተወያተን ነበር ...
http://www.cyberethiopia.com/warka3/viewtopic.php?t=28960&postdays=0&postorder=asc&start=0
ግን ከዋርካ ባለቤትም ሆነ አስተዳዳሪዎች እስከዛሬ ድረስ መልስም ሆነ መላ .....አልተገኘም ::
ለኢትዮጵያኖች መወያያ እንዲሆን የተመሰረት ቤት የጸረ ኢትዮጵያ ወያኔዎች መጨማለቂያና መጸዳጃ ቤት ሲሆን ማን ይጎዳል ማን ይጠቀማል Question ነው ጥያቄው Exclamation THAT IS THE QUESTION. Any other question or line of enquiry on the subject of WARKA AND WOYANE is skirting the issue, either consciously or unconsciously i.e. ፈዛዛነት ::
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Ibn Khaldun

ኮትኳች

Joined: 15 Dec 2009
Posts: 203

PostPosted: Mon May 14, 2012 10:10 pm    Post subject: Reply with quote

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
I agree with you that with regard to CyberEthiopia Warka POLITICAL forum the powers that be should exercise the a NO FLY ZONE for Woyanes same as as EEDN.org. ኢትዮጵያ ታፍነው ከዋርካ ውይይት ለታገዱት ባይሉት እንክዋን ለዚች ኢትዮጵያ ብለው ራሳቸው በሰየምዋት ቦታ ከጸረ ኢትዮጵያኖች ነጻ ቢያደርጉት እንደው ለራሳቸው ሂሊና እና አላማ ራሳቸው ለዚህ መድረክ ላውጡት ህግ ቢቆሙ ነበር የሚያምርባቸው ::
ለኢትዮጵያኖች መወያያ እንዲሆን የተመሰረት ቤት የጸረ ኢትዮጵያ ወያኔዎች መጨማለቂያና መጸዳጃ ቤት ሲሆን ማን ይጎዳል ማን ይጠቀማል

ሰማሽ ወይ እታለም ! ወያኔዎቹስ ከዚህ ይውጡልሽ :: እኛስ ? የዋርካ ወያኔ ተብየዎች ('ወያኔ ተብየ ' የተባለበት ምክንያት እውነተኛዎቹ ወያኔዎች አገር እየገነቡም ይሁን አገር እየናዱ ስለሆነ ለዋርካ ጊዜ ስለሌላቸው ) እና የዋርካ ተቃዋሚ ተብየዎች ('ተቃዋሚ ተብየ ' የተባለበት ምክንያት እውነተኛዎቹ ተቃዋሚዎች ህዝብን ስልጣን ለማስጨበጥ ይሁን ራሳቸው ስልጣን ለመጨበጥ በመሯሯጥ ላይ ስላሉ ለዋርካ ጊዜ ስለሌላቸው ) ቡድን ለይታችሁ ስትቧቀሱ ስትናከሱ ስትዘራጠጡ ስትላላጡ ባላጋራችሁን አፈር -ድሜ አስግጣችሁ አፈር -ድሜ ስትግጡ እያየን የምንደበርባችሁ ታዳሚዎች ምን ሊውጠን ነው አንች መድረኩን ለብቻሽ ለመያዝ የምትመኝው ? እኛ አንችና ተድላ ስትሞከሻሹ እዚህ ተጎልተን ለመመስከር አንፈልግም :: ይደብረናላ :: የዋርካ አስተዳዳሪዎችም ይህ መድረክ በድርቅ ምክንያት እንዲጠወልግ አይፈልጉም :: ወያኔ ከሌለ ተቃዋሚ የለም :: ተቃዋሚ ከሌለ ዓለማየሁ የለችም :: አለማየሁ ከሌለች የኔ (በዋርካ ) መኖር ያጠራጥራል :: አንችስ Question http://youtu.be/UKuTMVBYUbE
_________________
IF YOU CAN'T SAY ANYTHING NICE - SHUT UP!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Tue May 15, 2012 12:13 am    Post subject: Reply with quote

ቲኒሽ አታፍርም Question
Quote:
የዋርካ አስተዳዳሪዎችም ይህ መድረክ በድርቅ ምክንያት እንዲጠወልግ አይፈልጉም ::
ብለህ ስትጽፍ Question ዋርካን የሚያገምዋት ወያኔዎች ዋርካን "እያለሙ " ነው .እንዳትለን ብቻ :: በጣም ይገርማል እኮ ...ስንት ተሳታፊና አንባቢያን በቀን የሚያስተናገድ የነበረው ዋርካ ፖለቲካ ፎርም ዛሬ አንተ "ለምለም ነው " ትለናለህ :: አይ ፎርምዩላ አለ ያገሬ ሰው :: ዋርካ ለምን ለምን ሞተ Question ትብሎ ቢጠየቅ ዋርካ የገደለው አንተው የምትደግፈው እና የምትገደገድለት ዘረኛ ዘራፊው TPLF/Meles Zenawi ነው ነልሱ :: ጉጭማው /ህዋሀት ኢትዮጵያ ያሉት ኢትዮጵያኖችን ስላፈነና ነጻ ፕሬሱን ስለገደለ እንዲሁም ኢትዮጵያ ያሉት ኢትዮጵያኖች ዋርካ እንዳይገቡ ስላገዳቸው ነው የሳይበርኢትዮጵያ ዜናና ዋርካ ፖለቲካ መድረኮች መለምለም አቅትዋቸው የጠወለጉት :: ሀቁ ነው :: ይህ ብርቅዬ የዜና አገልግሎትና አጃቢው የፖለቲካ መወያያ መድረኩ ለኢትዮጵያኖች ተሰርቶ ሳለ ኢትዮጵያኖች ዋርካ እንዳይገቡ የከለከሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ..ወያኔ ራሱ ዋርካ ገብቶ ዱቅ Shocked :: ስለዚህ ወያኔዎች እንዴት ዋርካ ሳይበርኢትዮጵያ ሊገቡ ቻሉ Question :: Why is it being allowed to happen Question ብሎ መጠየቅ ተገቢና በጣም ትክክል ነገር ነው :: ዋርካ እና ወያኔ ..what is the deal Question ጥሩ ጥያቄ ነው :: Ibn Khaldun ግን ይሄ ጠያቄ ለምን ተነሳ በማለት ይንጨረጨራል :: Laughing
ስሙ አንተ ጠብደል መሀይም የወያኔ ካድሬዎች all y'all MELES/MLLT cult members....... ኢትዮጵያ ያሉት ወገኖቻችንን እደምታፍኑትና እንደምታፈናቅሉትና እንደምትደበሩባቸው Twisted Evil እኛንም ውጭ ያለነውን Question
ዝም ምንል መሰላቹህ Question Question
Quote:

NO! NEVER! NOPE Exclamation Evil or Very Mad
http://i947.photobucket.com/albums/ad311/worthy-of-love/Animated%20Gifs/Memes/tumblr_m0azrl0TpL1qhmwz4.gif
I repeat.. Arrow THIS....IS....WARKA..www.cyber Arrow ETHIOPIA.
TPLF cadres can article 39 their way out and head to www.talakwatigray.com
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Ibn Khaldun

ኮትኳች

Joined: 15 Dec 2009
Posts: 203

PostPosted: Tue May 15, 2012 6:13 pm    Post subject: Reply with quote

ከችሎታዎቼ አንዱ በሰራ -አካላትሽ የተገጠሙልሽን የተለያዩ ቁልፎች (BUTTONS) በዳበሳ ማወቅ መቻሌ ነው :: የትኛውን ቁልፍ ስጫን እንደሚያንጨረጭርሽ : የትኛውን ጠቅ ሳደርግልሽ እንደሚሽኮረምምሽ : የትኛውን ስጫን እንደሚያንቀጠቅጥሽ የትኛውን ስነካ እኔን በወያኔነት ለመፈርጅ እንደሚቃጣሽ ስለማውቅ ጥሩ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ ሆነሽልኛል :: ዋርካም እንዳንቺ ከጊዜ ማሳለፊያ ያለፈ ፋይዳ የላትም ::

አንዳንዴ ግን እኔ የምጽፈው ሁሉ ሲጠጥርብሽ ሳይ በጣም ታበሳጭኛለሽ :: እኔ ለማስረገጥ የሞከርኩት በዋርካ ወያኔዎችም ሆኑ ተቃዋሚዎች እንደሌሉ ነው :: ከሚጽፈው ውስጠ -ሚስጥርና ከማያወላውለው ወያኔያዊ ጽናቱ በመነሳት ስልኪን ብቻ ነው በእውነተኛ ወያኔነት የማስቀምጠው :: ሌላው ሁሉ አዳማቂ ነው :: ተቃዋሚ ተብየውም አንችን ጨምሮ እንዲሁ :: (ወርቅሰው አይዞህ አንተን አይጨምርም :: በድጋሚ ነፍስ ይማር !)

ለቁልፎቼ እመቤት .... http://youtu.be/oJDGcxAf9D8

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
ቲኒሽ አታፍርም Question
Quote:
የዋርካ አስተዳዳሪዎችም ይህ መድረክ በድርቅ ምክንያት እንዲጠወልግ አይፈልጉም ::
ብለህ ስትጽፍ Question ዋርካን የሚያገምዋት ወያኔዎች ዋርካን "እያለሙ " ነው .እንዳትለን ብቻ :: በጣም ይገርማል እኮ ...ስንት ተሳታፊና አንባቢያን በቀን የሚያስተናገድ የነበረው ዋርካ ፖለቲካ ፎርም ዛሬ አንተ "ለምለም ነው " ትለናለህ :: አይ ፎርምዩላ አለ ያገሬ ሰው :: ዋርካ ለምን ለምን ሞተ Question ትብሎ ቢጠየቅ ዋርካ የገደለው አንተው የምትደግፈው እና የምትገደገድለት ዘረኛ ዘራፊው TPLF/Meles Zenawi ነው ነልሱ :: ጉጭማው /ህዋሀት ኢትዮጵያ ያሉት ኢትዮጵያኖችን ስላፈነና ነጻ ፕሬሱን ስለገደለ እንዲሁም ኢትዮጵያ ያሉት ኢትዮጵያኖች ዋርካ እንዳይገቡ ስላገዳቸው ነው የሳይበርኢትዮጵያ ዜናና ዋርካ ፖለቲካ መድረኮች መለምለም አቅትዋቸው የጠወለጉት :: ሀቁ ነው :: ይህ ብርቅዬ የዜና አገልግሎትና አጃቢው የፖለቲካ መወያያ መድረኩ ለኢትዮጵያኖች ተሰርቶ ሳለ ኢትዮጵያኖች ዋርካ እንዳይገቡ የከለከሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ..ወያኔ ራሱ ዋርካ ገብቶ ዱቅ Shocked :: ስለዚህ ወያኔዎች እንዴት ዋርካ ሳይበርኢትዮጵያ ሊገቡ ቻሉ Question :: Why is it being allowed to happen Question ብሎ መጠየቅ ተገቢና በጣም ትክክል ነገር ነው :: ዋርካ እና ወያኔ ..what is the deal Question ጥሩ ጥያቄ ነው :: Ibn Khaldun ግን ይሄ ጠያቄ ለምን ተነሳ በማለት ይንጨረጨራል :: Laughing
ስሙ አንተ ጠብደል መሀይም የወያኔ ካድሬዎች all y'all MELES/MLLT cult members....... ኢትዮጵያ ያሉት ወገኖቻችንን እደምታፍኑትና እንደምታፈናቅሉትና እንደምትደበሩባቸው Twisted Evil እኛንም ውጭ ያለነውን Question
ዝም ምንል መሰላቹህ Question Question
Quote:

NO! NEVER! NOPE Exclamation Evil or Very Mad
http://i947.photobucket.com/albums/ad311/worthy-of-love/Animated%20Gifs/Memes/tumblr_m0azrl0TpL1qhmwz4.gif
I repeat.. Arrow THIS....IS....WARKA..www.cyber Arrow ETHIOPIA.
TPLF cadres can article 39 their way out and head to www.talakwatigray.com

_________________
IF YOU CAN'T SAY ANYTHING NICE - SHUT UP!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4  Next
Page 3 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia