WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እንበልና

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Thu May 17, 2012 3:19 pm    Post subject: እንበልና Reply with quote

ዛሬ ብዙዎቻችን ለውጥ ፈላጊዎች ነን :: ምንም ባይበድለንም "ወያኔ " ወይም "ኢህአዲግ " የሚለውን ስም መስማት እራሱ አንገሽግሾናል :: የወያኔ -ኢሕአዲግ መሪም ልክ እንደ አንዲት ኤምፓየር ንጉሥ ገደብ አልባ ስልጣናቸውን ይዘው ካልሞትኩ ከስልጣን አልወርድም ብሏል :: እንበልና እኝሁ መሪ በድንገት ሀሳባቸውን ቀይረው "ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተስማምታችሁ ባንድ ፓርቲ እና መሪ ጥላ ስር ሆናችሁ ስልጣኑን ተረከቡኝ " ቢሉ ምን የሚፈጠር ይመስላችኍል ? ዬትኛው ፓርቲ ነው አገር ለመምራት ብቁ ነኝ ብሎ ሊቀርብ የምችለው ? ዬቱን እንደግፍ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቀደምት

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Feb 2006
Posts: 654

PostPosted: Thu May 17, 2012 4:13 pm    Post subject: Re: እንበልና Reply with quote

Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
ዛሬ ብዙዎቻችን ለውጥ ፈላጊዎች ነን :: ምንም ባይበድለንም "ወያኔ " ወይም "ኢህአዲግ " የሚለውን ስም መስማት እራሱ አንገሽግሾናል :: የወያኔ -ኢሕአዲግ መሪም ልክ እንደ አንዲት ኤምፓየር ንጉሥ ገደብ አልባ ስልጣናቸውን ይዘው ካልሞትኩ ከስልጣን አልወርድም ብሏል :: እንበልና እኝሁ መሪ በድንገት ሀሳባቸውን ቀይረው "ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተስማምታችሁ ባንድ ፓርቲ እና መሪ ጥላ ስር ሆናችሁ ስልጣኑን ተረከቡኝ " ቢሉ ምን የሚፈጠር ይመስላችኍል ? ዬትኛው ፓርቲ ነው አገር ለመምራት ብቁ ነኝ ብሎ ሊቀርብ የምችለው ? ዬቱን እንደግፍ ?

በአሁኑ ጊዜ መቼም ከኢዴፓ የተሻለ ያለ አይመስለኝም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Thu May 17, 2012 5:03 pm    Post subject: Re: እንበልና Reply with quote

ሠላም Gosa

አቶ መለስ 2015 ስልጣናቸውን ይለቃሉ

ዋናው ጉዳይ ግን አንድም ተቃዋሚ ሀገር ለመምራት ዝግጁ አይደለም .....ኢህአዴግን ከመቃወም ያልፈ እንኳን በጋራ የሚግባቡበት ይቅርና የራሳቸው የሆነ ተረትም ቢሆን እቅድም የላቸውም ....ምናልባት ቀደምት እንዳለው ኢዴፓ በዚህ መልኩ ሳይሻል አይቀርም ...ግን እንጃ

መዋሸት ; መቀባጠር ; ሁሉንም መቃወም ; ወዘተ ...ከዚህ ውጪ አንድም ጠብ የሚል መፍትሔ እና ራእይ የለም

የእውር የድንብር ቦለቲካ Laughing

ሠላም

Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
ዛሬ ብዙዎቻችን ለውጥ ፈላጊዎች ነን :: ምንም ባይበድለንም "ወያኔ " ወይም "ኢህአዲግ " የሚለውን ስም መስማት እራሱ አንገሽግሾናል :: የወያኔ -ኢሕአዲግ መሪም ልክ እንደ አንዲት ኤምፓየር ንጉሥ ገደብ አልባ ስልጣናቸውን ይዘው ካልሞትኩ ከስልጣን አልወርድም ብሏል :: እንበልና እኝሁ መሪ በድንገት ሀሳባቸውን ቀይረው "ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተስማምታችሁ ባንድ ፓርቲ እና መሪ ጥላ ስር ሆናችሁ ስልጣኑን ተረከቡኝ " ቢሉ ምን የሚፈጠር ይመስላችኍል ? ዬትኛው ፓርቲ ነው አገር ለመምራት ብቁ ነኝ ብሎ ሊቀርብ የምችለው ? ዬቱን እንደግፍ ?

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Thu May 17, 2012 8:10 pm    Post subject: Reply with quote

ቀደምት እና ዳግማዊ ዋለልኝ ብሩክ ሁኑ ስለ አስተያየታችሁ ::

ዳግማዊ ዋለልኝ
Quote:
አቶ መለስ 2015 ስልጣናቸውን ይለቃሉ

እንዳልከውም አቶ መለስ ስልጣን ቢለቁ እንኳ ፓርቲው አገር መምራቱን ስለሚቀጥል ብዙ ልዩነት ይመጣል ብዬ አልጠብቅም ::
Quote:
ዋናው ጉዳይ ግን አንድም ተቃዋሚ ሀገር ለመምራት ዝግጁ አይደለም .....ኢህአዴግን ከመቃወም ያልፈ እንኳን በጋራ የሚግባቡበት ይቅርና የራሳቸው የሆነ ተረትም ቢሆን እቅድም የላቸውም

ቅቅቅቅ : ኧረ ገደሉህ :: እንዲህማ አትውረድባቸው :: በርግጥ ካንተ ጋር ትንሽ ብስማማ : በአሜሪካ አውሮፓ እና አውስትራሊያ የሚደረጉት አንዳንድ የተቃውሞ ሰልፎች ግርም ይሉኛል :: ኢህአዴግ ስማርት ስለሆነ በጠራራ ጸሀይ የጅምላ ጭፍጨፋ አይፈጽምም :: ስለሆነም እንደነ ሱዳኑ መንግስት መሪ ኦማር አልበሽር ተከስሶ ለፍርድ እንዲቀርብ በአለም መንግስታት ራዳር ውስጥ አይገባም :: አሁን እንደነ አውስትራሊያ ያሉት አገሮች በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ምን ጫና ሊያደርጉ ይችላሉ ብዬ ሳስብ ደግሞ ምንም ሊመጣልኝ አይችልም :: ከዚህ ሁሉ ሰልፍ እንደምንም አንድ አስር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች መልምሎ ለሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ማዘጋጀቱ ብዙ ጥቅም የሚኖረው ይመስለኛል :: 20 አመት ሙሉ ተቃውመን ምንም የረባ ነገር አላመጣንም :: ይህንን ሳስብ ኢህዴግን በጣም አደንቃለሁ :: በቁጥር በጣም አነስተኛ ሆኖ ያንን ግዙፍ ደርግ 17 አመት ሲጥል : በብዙ ሚሊዬኖች የምንቆጠረው እኛ ግን 20 አመት ገና በሌሎች አገሮች ፓርላማ በር ተኮልለን ድዳችንን እያሰጣን እንውላለን : ልክ ነጻነቱ ከዚያ የሚበተንልን እየመሰለን :: ስናሳዝን !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Thu May 17, 2012 11:44 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም Gosa

አንተ ያልከውን እነሱ መቼ ያስባሉ .....ጤነኛ ሰው ቆም ብሎ አይደለም ሀያ ዓመት የፈጀ የቂል ስራ ከዛም ባነሰ ዓመት ምን እየሰራሁ ነው ብሎ ይጠይቃል .....እነሱ ገና ለመጪዎቹ ሀያ ዓመታትም አሜሪካ ; አውሮፓና አውስትራሊያ አደባባይ ላይ ለመሰለፍ ፕሮግራም ያወጣሉ Laughing

ሠላም ሁን

Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
አሁን እንደነ አውስትራሊያ ያሉት አገሮች በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ምን ጫና ሊያደርጉ ይችላሉ ብዬ ሳስብ ደግሞ ምንም ሊመጣልኝ አይችልም :: ከዚህ ሁሉ ሰልፍ እንደምንም አንድ አስር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች መልምሎ ለሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ማዘጋጀቱ ብዙ ጥቅም የሚኖረው ይመስለኛል :: 20 አመት ሙሉ ተቃውመን ምንም የረባ ነገር አላመጣንም :: ይህንን ሳስብ ኢህዴግን በጣም አደንቃለሁ :: በቁጥር በጣም አነስተኛ ሆኖ ያንን ግዙፍ ደርግ 17 አመት ሲጥል : በብዙ ሚሊዬኖች የምንቆጠረው እኛ ግን 20 አመት ገና በሌሎች አገሮች ፓርላማ በር ተኮልለን ድዳችንን እያሰጣን እንውላለን : ልክ ነጻነቱ ከዚያ የሚበተንልን እየመሰለን :: ስናሳዝን !

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 18, 2012 2:29 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዳግማዊ ዋለልኝ !

Quote:
አንተ ያልከውን እነሱ መቼ ያስባሉ .....ጤነኛ ሰው ቆም ብሎ አይደለም ሀያ ዓመት የፈጀ የቂል ስራ ከዛም ባነሰ ዓመት ምን እየሰራሁ ነው ብሎ ይጠይቃል .....እነሱ ገና ለመጪዎቹ ሀያ ዓመታትም አሜሪካ ; አውሮፓና አውስትራሊያ አደባባይ ላይ ለመሰለፍ ፕሮግራም ያወጣሉጽሁፍህ እንዲያው ትንሽ ጠቅ አድርጎ ቢወጋኝም : ሀሳብህን የምትገልጽበት ቋንቋህ ተመችቶኛል :: ግን በጣም ብዙ ገደልከን ቂቂቂ :: ለዛሬ ሀያ አመት የተቃውሞ ሰልፍ ለመውጣት እንኳ ዕቅድ አናወጣም :: ጭራሽ ምንም ለውጥ ማምጣት ባንችል አንደኛችንን ኢህአዴግ እራሱ ጠንከር ያለ የተቃውሞ ፓርቲ እንዲያቋቁምልን ሌላ ሰልፍ ከወዲሁ እንወጣለን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1153

PostPosted: Fri May 18, 2012 3:00 pm    Post subject: Re: እንበልና Reply with quote

እረ .... ጨክኖ ሊለቅ Very Happy Very Happy Very Happy ከዚያስ ለጥቂት አመታት በሞግዚትነት ካገለገለ በሁዋላ ; እንደ ፑቲን ወደ ስልጣን ይመለሳል ... Very Happy Very Happy Very Happy "

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

አቶ መለስ 2015 ስልጣናቸውን ይለቃሉ

_________________
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Fri May 18, 2012 5:42 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም Gosa

የፃፍከው በጣም አስቆኛል ....ሳይሻል አይቀርም Laughing

ሌላው የባሰው ችግር ደግሞ ከነሱ አስተሳሰብ ውጪ ሆኖ ኢህአዴግን የሚቃወም ሰው ራሱ አይጥማቸውም ......እንደነሱ ፍለጠው ;ቁረጠው ካላልክ የወያኔ ተለጣፊ ይሉሀል ; ጭራሽ አንተ ላይ ይዘምቱብሀል ቅቅቅቅቅ

Gosa.....እዛኛው ቤት የምትፅፈውን ታሪክህን በጉጉት እየተከታተልኩኝ ነው ....ግልፅነትህ ; የማስታወስ ችሎታህ ; የአፃፃፍህ ውበት ; የታሪኩ ፍሰት ብቻ በአጠቃላይ ድንቅ ነው ........እጅግ አድናቂህ ነኝ Very Happyሠላም ኮኮቴ

የምታለቃቅስበት አንድ ሰስብ ሊቀነስ ነው .......ጉድህ ፈላ አሉ ኦቦ መገርሳ Laughing Laughing

ሠላም ሁኑ

Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዳግማዊ ዋለልኝ !

Quote:
አንተ ያልከውን እነሱ መቼ ያስባሉ .....ጤነኛ ሰው ቆም ብሎ አይደለም ሀያ ዓመት የፈጀ የቂል ስራ ከዛም ባነሰ ዓመት ምን እየሰራሁ ነው ብሎ ይጠይቃል .....እነሱ ገና ለመጪዎቹ ሀያ ዓመታትም አሜሪካ ; አውሮፓና አውስትራሊያ አደባባይ ላይ ለመሰለፍ ፕሮግራም ያወጣሉጽሁፍህ እንዲያው ትንሽ ጠቅ አድርጎ ቢወጋኝም : ሀሳብህን የምትገልጽበት ቋንቋህ ተመችቶኛል :: ግን በጣም ብዙ ገደልከን ቂቂቂ :: ለዛሬ ሀያ አመት የተቃውሞ ሰልፍ ለመውጣት እንኳ ዕቅድ አናወጣም :: ጭራሽ ምንም ለውጥ ማምጣት ባንችል አንደኛችንን ኢህአዴግ እራሱ ጠንከር ያለ የተቃውሞ ፓርቲ እንዲያቋቁምልን ሌላ ሰልፍ ከወዲሁ እንወጣለን ::

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 18, 2012 9:39 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዳግማዊ ዋለልኝ !!

ድሮ እዚህ አገር እንደገባሁ የመጀመሪያ ስራዬ ታክሲ መንዳት ነበርና አንድ ቀን ማንን እንደጫንኩ ልንገርህ ...የዚህን አገር የውጭ ጉዳይ / ሚስተር አለክሳንደር ዳነርን :: 5 ስታር ሆቴል ወደ ቴሌቪዥን ጣቢያ :: ሁሌ በቲቪ ስልማያቸው እሳቸው ስለመሆናቸው ምንም አልተጠራጠርኩም :: ለማንኛውም ብዬ

"እርስዎ የውጭ ጉዳይ /ራችንን ይመስላሉ "

"ነኝ :: አልተሳሳትክም "

"በጣም ገርሞኛል በታክሲ መሄድዎ "

"እንዴት ? በምን መሄድ ነበረብኝ ?"

"አይ ...ለማለት የፈለኩት ...አፍሪካ አገር ቢሆን ኖሮ እንደ እርስዎ ያለ ከፍተኛ ባለስልጣን ነጻ ሆኖ በህዝብ መሀል መንቀሳቀስ አይችልም :: ለዚያ ነው "

"እኔን ህዝብ ነው የመረጠኝ :: ከዚያም በዚህ ሚንስቴር መስሪያ ቤት እንዳገለግል ጠቅላይ ምንስትሩ መረጡኝ :: የተቻለኝን እሰራለሁ :: ህዝብን የበደልኩት ነገር የለም :: ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጋር ፓርላማ ውስጥ እንደተከራከርን ነው የምንውለው :: ከፓርላማው ስንወጣ ደግሞ አብረን በልተን እንጠጣለን :: እኛ ሀሳባቸውን እንጂ ግለሰቦችን እንዋጋም ::"
በጣም ታድላችኌል አልኩ በልቤ :: መች ይሆን እዚያ ደረጃ ላይ የምንደርሰው ??

Quote:
ሌላው የባሰው ችግር ደግሞ ከነሱ አስተሳሰብ ውጪ ሆኖ ኢህአዴግን የሚቃወም ሰው ራሱ አይጥማቸውም ......እንደነሱ ፍለጠው ;ቁረጠው ካላልክ የወያኔ ተለጣፊ ይሉሀል ; ጭራሽ አንተ ላይ ይዘምቱብሀል ቅቅቅቅቅ

አንድ ሰው የፈለገውን የመደገፍ : ያልፈለገውን ደግሞ የመንቀፍ መብቱ ሊገደብ አይገባም :: ኢህአዴግን የሚነቅፍበት እና የምደግፍበት የራሴ ምክንያቶች አሉኝ :: አንተ ኢህአዴግን ብትደግፍ እኔ ሀሳብህን ላከብርልህ ይገባኛል :: አዕምሮው ካለኝ እንደምንም ብዬ መረጃ አቅርቤልህ እንዳትደግፋቸው "ብሬይን ወሽ " አድርጌህ ወደራሴ ላመጣህ እጥራለሁ እንጂ : ስብእናህን በሚነካ ስድብ ሰድቤህ 'ህዩሚልዬት " ማድረግ የለብኝም ::

Quote:
Gosa.....እዛኛው ቤት የምትፅፈውን ታሪክህን በጉጉት እየተከታተልኩኝ ነው

ቅቅቅ እኔ እኮ አሁን ሰውም የሚያነበው ስላልመሰለኝ አቁሜያለሁኝ :: አንተም ታነበው ነበር እንዴ ?....ስለአስተያየትህ በጣም እግዜር ይስጥልኝ ብያለሁ ወንድሜ !! ተባረክልኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Sun May 20, 2012 10:53 am    Post subject: Reply with quote

ታላቅ ሰው Gosa

በማንም ግፊትና ጫና የማትነዳ ; በራስህ ነፃ አእምሮ የምታስብ ምንኛ የታደልክ ሰው ነህ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

እባክህን እንደአንተ የሚያስቡ ኢትዮጵያውያንን ሰብስብና የራስህን ፓርቲ አቋቁም ....ከኢህአዴግ ገላግለን Laughing

ስለእውነት እልሀለሁ ....ከልባቸው ለህዝብ የሚቆረቆሩ ; መልካምን የሚሹ እንደአንተ ያሉ አማራጭ የሚያቀርቡ ሰዎች ለኢህአዴግም ይጠቅማሉ

በዛኛው ቤት የጀመርከውን ታሪክም እባክህን ቀጥልልን ......ልባችንን ክፉኛ አንጠለጠልከው Very Happy

እጅግ በጣም አክባሪህ
ዳግማዊ ዋለልኝ

Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዳግማዊ ዋለልኝ !!

ድሮ እዚህ አገር እንደገባሁ የመጀመሪያ ስራዬ ታክሲ መንዳት ነበርና አንድ ቀን ማንን እንደጫንኩ ልንገርህ ...የዚህን አገር የውጭ ጉዳይ / ሚስተር አለክሳንደር ዳነርን :: 5 ስታር ሆቴል ወደ ቴሌቪዥን ጣቢያ :: ሁሌ በቲቪ ስልማያቸው እሳቸው ስለመሆናቸው ምንም አልተጠራጠርኩም :: ለማንኛውም ብዬ

"እርስዎ የውጭ ጉዳይ /ራችንን ይመስላሉ "

"ነኝ :: አልተሳሳትክም "

"በጣም ገርሞኛል በታክሲ መሄድዎ "

"እንዴት ? በምን መሄድ ነበረብኝ ?"

"አይ ...ለማለት የፈለኩት ...አፍሪካ አገር ቢሆን ኖሮ እንደ እርስዎ ያለ ከፍተኛ ባለስልጣን ነጻ ሆኖ በህዝብ መሀል መንቀሳቀስ አይችልም :: ለዚያ ነው "

"እኔን ህዝብ ነው የመረጠኝ :: ከዚያም በዚህ ሚንስቴር መስሪያ ቤት እንዳገለግል ጠቅላይ ምንስትሩ መረጡኝ :: የተቻለኝን እሰራለሁ :: ህዝብን የበደልኩት ነገር የለም :: ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጋር ፓርላማ ውስጥ እንደተከራከርን ነው የምንውለው :: ከፓርላማው ስንወጣ ደግሞ አብረን በልተን እንጠጣለን :: እኛ ሀሳባቸውን እንጂ ግለሰቦችን እንዋጋም ::"
በጣም ታድላችኌል አልኩ በልቤ :: መች ይሆን እዚያ ደረጃ ላይ የምንደርሰው ??

Quote:
ሌላው የባሰው ችግር ደግሞ ከነሱ አስተሳሰብ ውጪ ሆኖ ኢህአዴግን የሚቃወም ሰው ራሱ አይጥማቸውም ......እንደነሱ ፍለጠው ;ቁረጠው ካላልክ የወያኔ ተለጣፊ ይሉሀል ; ጭራሽ አንተ ላይ ይዘምቱብሀል ቅቅቅቅቅ

አንድ ሰው የፈለገውን የመደገፍ : ያልፈለገውን ደግሞ የመንቀፍ መብቱ ሊገደብ አይገባም :: ኢህአዴግን የሚነቅፍበት እና የምደግፍበት የራሴ ምክንያቶች አሉኝ :: አንተ ኢህአዴግን ብትደግፍ እኔ ሀሳብህን ላከብርልህ ይገባኛል :: አዕምሮው ካለኝ እንደምንም ብዬ መረጃ አቅርቤልህ እንዳትደግፋቸው "ብሬይን ወሽ " አድርጌህ ወደራሴ ላመጣህ እጥራለሁ እንጂ : ስብእናህን በሚነካ ስድብ ሰድቤህ 'ህዩሚልዬት " ማድረግ የለብኝም ::

Quote:
Gosa.....እዛኛው ቤት የምትፅፈውን ታሪክህን በጉጉት እየተከታተልኩኝ ነው

ቅቅቅ እኔ እኮ አሁን ሰውም የሚያነበው ስላልመሰለኝ አቁሜያለሁኝ :: አንተም ታነበው ነበር እንዴ ?....ስለአስተያየትህ በጣም እግዜር ይስጥልኝ ብያለሁ ወንድሜ !! ተባረክልኝ

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 172
Location: ethiopia

PostPosted: Sun May 20, 2012 11:24 am    Post subject: Reply with quote

Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
......
ድሮ እዚህ አገር እንደገባሁ የመጀመሪያ ስራዬ ታክሲ መንዳት ነበርና ....

እርግጠኛ ነኝ አሁንም ራስህን አሻሽለህ ስራ እንዳልቀየርክ .....የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ....... ያስታውቃል Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Sun May 20, 2012 11:31 am    Post subject: Reply with quote

ታላቅ ሰው Gosa

ይሔን የፃፈው ግለሰብ በድድብናውና ቦዘኔነቱ ክፉኛ ተዋርዶ እንደቆሰለ አውሬ ሁሉንም በደመነፍስ የሚናከስ ነው ....መልስ እንዳትሰጠው ወንድሜ Exclamation

ንቆ ማለፍ ነው የሚሻለው ......እንደሞተ ውሻ ቆጥረኸው አፍንጫህን ይዘህ እለፈው Laughing

እጅግ በጣም አክባሪህ
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
......
ድሮ እዚህ አገር እንደገባሁ የመጀመሪያ ስራዬ ታክሲ መንዳት ነበርና ....

እርግጠኛ ነኝ አሁንም ራስህን አሻሽለህ ስራ እንዳልቀየርክ .....የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ....... ያስታውቃል Laughing Laughing Laughing

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Sun May 20, 2012 12:55 pm    Post subject: Reply with quote

ወንድሜ ዳግማዊ ዋለልኝ :

Quote:
እባክህን እንደአንተ የሚያስቡ ኢትዮጵያውያንን ሰብስብና የራስህን ፓርቲ አቋቁም ....ከኢህአዴግ ገላግለን

ስለእውነት እልሀለሁ ....ከልባቸው ለህዝብ የሚቆረቆሩ ; መልካምን የሚሹ እንደአንተ ያሉ አማራጭ የሚያቀርቡ ሰዎች ለኢህአዴግም ይጠቅማሉ

አንተ ደግሞ ጭራሽ የሌለኝን ባህሪይ አጎናጽፈኽኝ ቁጭ አደረከኝ እኮ ቅቅቅቅ :: ጭራሽ የፖለቲካ ፓርቲ ልመስርት ? ቅቅቅ :: ሌላ ፓርቲ መመስረቱማ ይበልጥ ህዝባችንን ያደናግረዋል እንጂ እኮ ሌላ ጥቅም የለውም :: ቢቻል ሁሉንም ተቃዋሚ ፓርቲዎችን እንደ ሂሳብ እያጣፉ እያጣፉ ቁጥራቸውን ቀናንሰው ሀይላቸውን እና ድምጻቸውን አባዝተው ማታገሉ ነው የሚሻለው :: ዛሬ ስንት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነን ባዮች አሉ መሰለህ : ኢህዴግን ከመታገል ግማሹ እርስ በርስ ሲታገል አላማውን ይረሳል :: እኔ ዬትኛውም ፓርቲ ስልጣን ይያዝ ጉዳዬ አይደለም : የእያንዳንዱን ዜጋ ሰብአዊ እና ደሞክራሲያዊ መብቱን ጠብቆ ሀገሪቷን ወደ እድገት ጎዳና እስከመራ ድረስ :: ማንም ፓርቲ ወይም ብሔር አገር ለመምራት ካምላክ የተሰጠው ልዩ ሀላፊነት የለውም :: ስለዚህ ከመሬት ተነስቶ 'ስልጣን ይገባኛል " የሚል ሰው መኖር የለበትም :: አንድ ግለሰብ የፖለቲካ እውቀትና የአመራር ብቃት ካለውና በህዝብ ከተመረጠ ከዬትኛም ብሄር ብሆን ምንም ተቃውሞ አይኖረኝም :: የግድ ደግሞ / ወይም ኢንጅንየር መሆን የለበትም :: ነገ ኢህአዴግ ነጻ እና ፍትሀዊ በሆነ መልኩ ምርጫ አካሂዶ ከሱ የተሻለ የፖለቲካ አጀንዳ ያለው ፓርቲ አለመኖሩን በምርጫ ዘመቻው ካሳመነኝ ኢህአዴግን የማልመርጥበት ምክንያት የለም :: ዋናዉ ነገር ዴሞክራሲያዊ የሆነ የሁሉንም ዜጎች መብት የሚያስከብር ሕገ -መንግስት መኖሩ እና ሕገ -መንግስት ደግሞ በሕግ አስፈጻሚ እና በሕግ ተርጓሚው አካል በትክክል ስራ ላይ መዋሉ ነው የሚፈለገው :: ሁላችንም እኮ ባንድ ጊዜ ባለስልጣናት መሆን አንችልም ::

ስለዚህ ወንድሜ ዳግማዊ ዋለልኝ አንተ ከኔ የተሻለ የፖለቲካ እውቀት ስላለህ : ብትችል እነኝያ ሰዎች ተደራድረው ልዩነታቸውን አጥብበው ቁጥራቸውን እንዲቀንሱ እና ለስልጣን ያላቸውንም ምኞት ልበል ራዕይ ...ለጊዜውም ብሆን ትተው ትኩረታቸውን ወደ ትግል ብቻ እንዲያደርጉ አንተው የተቻለህን ሞክርልን ውድ ወንድማችን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Tue May 22, 2012 7:35 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ታላቅ ሰው Gosa

Quote:
ቢቻል ሁሉንም ተቃዋሚ ፓርቲዎችን እንደ ሂሳብ እያጣፉ እያጣፉ ቁጥራቸውን ቀናንሰው ሀይላቸውን እና ድምጻቸውን አባዝተው ማታገሉ ነው የሚሻለው :: ዛሬ ስንት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነን ባዮች አሉ መሰለህ : ኢህዴግን ከመታገል ግማሹ እርስ በርስ ሲታገል አላማውን ይረሳል ::

የተለያየ ሀሳብ ይዘው ቁጥራቸው ቢበዛ ጥሩ ነበር እኮ .....ሰላሳ ፓርቲ ሁሉም አንድ አይነት መጨበጫ የሌለው ቅዠት ይዘው ሀያ አመት መሉ የደመነፍስ ፖለቲካ ማራመዳቸው ነው ችግሩ Laughing ......አንተ እንዳልከው ለምን አንድ ላይ አትሆኑም ብትላቸው መቼ ይሰሙሀል Question ሁሉም ሊቀመንበር መሆን ይፈልጋል ...በዚያ ላይ እንኳን በሀሳብ ሊግባቡ ከመንፈቅ በላይ አብረው መስራት አይችሉም ቅቅቅቅቅቅቅቅ

የተሻለ ሀሳብ ይዘህ መጥተህ ኢህአዴግን በሀሳብ አሸንፌ ስልጣን እይዛለሁ ብትል ደግሞ ወያኔን በጦርነት መደምሰስ ነው ያለብን ይሉሀል Laughing እሺ እናንተ ተዋጉ እና ደምስሱት እኔ ግን በመሰለኝ ልንቀሳቀስ ስትል ደግሞ "የወያኔ ተለጣፊ "; "ትግሉን አዳከምከው " ይሉሀል Laughing አትዋጉ ብለህ እጃቸውን የያዝካቸው ይመስል ቅቅቅቅቅቅቅ

Quote:
ስለዚህ ወንድሜ ዳግማዊ ዋለልኝ አንተ ከኔ የተሻለ የፖለቲካ እውቀት ስላለህ : ብትችል እነኝያ ሰዎች ተደራድረው ልዩነታቸውን አጥብበው ቁጥራቸውን እንዲቀንሱ እና ለስልጣን ያላቸውንም ምኞት ልበል ራዕይ ...ለጊዜውም ብሆን ትተው ትኩረታቸውን ወደ ትግል ብቻ እንዲያደርጉ አንተው የተቻለህን ሞክርልን ውድ ወንድማችን ::

አይ Gosa...እኔማ መምከሬ መች ቀረ .......በቡሄ የደነቆረ እድሜ ልኩን ሆያ ሆዬ .......ሆኖ ነው ነገሩ Laughing

አክባሪህ ነኝ

ዳግማዊ ዋለልኝ

Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
ወንድሜ ዳግማዊ ዋለልኝ :

Quote:
እባክህን እንደአንተ የሚያስቡ ኢትዮጵያውያንን ሰብስብና የራስህን ፓርቲ አቋቁም ....ከኢህአዴግ ገላግለን

ስለእውነት እልሀለሁ ....ከልባቸው ለህዝብ የሚቆረቆሩ ; መልካምን የሚሹ እንደአንተ ያሉ አማራጭ የሚያቀርቡ ሰዎች ለኢህአዴግም ይጠቅማሉ

አንተ ደግሞ ጭራሽ የሌለኝን ባህሪይ አጎናጽፈኽኝ ቁጭ አደረከኝ እኮ ቅቅቅቅ :: ጭራሽ የፖለቲካ ፓርቲ ልመስርት ? ቅቅቅ :: ሌላ ፓርቲ መመስረቱማ ይበልጥ ህዝባችንን ያደናግረዋል እንጂ እኮ ሌላ ጥቅም የለውም :: ቢቻል ሁሉንም ተቃዋሚ ፓርቲዎችን እንደ ሂሳብ እያጣፉ እያጣፉ ቁጥራቸውን ቀናንሰው ሀይላቸውን እና ድምጻቸውን አባዝተው ማታገሉ ነው የሚሻለው :: ዛሬ ስንት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነን ባዮች አሉ መሰለህ : ኢህዴግን ከመታገል ግማሹ እርስ በርስ ሲታገል አላማውን ይረሳል :: እኔ ዬትኛውም ፓርቲ ስልጣን ይያዝ ጉዳዬ አይደለም : የእያንዳንዱን ዜጋ ሰብአዊ እና ደሞክራሲያዊ መብቱን ጠብቆ ሀገሪቷን ወደ እድገት ጎዳና እስከመራ ድረስ :: ማንም ፓርቲ ወይም ብሔር አገር ለመምራት ካምላክ የተሰጠው ልዩ ሀላፊነት የለውም :: ስለዚህ ከመሬት ተነስቶ 'ስልጣን ይገባኛል " የሚል ሰው መኖር የለበትም :: አንድ ግለሰብ የፖለቲካ እውቀትና የአመራር ብቃት ካለውና በህዝብ ከተመረጠ ከዬትኛም ብሄር ብሆን ምንም ተቃውሞ አይኖረኝም :: የግድ ደግሞ / ወይም ኢንጅንየር መሆን የለበትም :: ነገ ኢህአዴግ ነጻ እና ፍትሀዊ በሆነ መልኩ ምርጫ አካሂዶ ከሱ የተሻለ የፖለቲካ አጀንዳ ያለው ፓርቲ አለመኖሩን በምርጫ ዘመቻው ካሳመነኝ ኢህአዴግን የማልመርጥበት ምክንያት የለም :: ዋናዉ ነገር ዴሞክራሲያዊ የሆነ የሁሉንም ዜጎች መብት የሚያስከብር ሕገ -መንግስት መኖሩ እና ሕገ -መንግስት ደግሞ በሕግ አስፈጻሚ እና በሕግ ተርጓሚው አካል በትክክል ስራ ላይ መዋሉ ነው የሚፈለገው :: ሁላችንም እኮ ባንድ ጊዜ ባለስልጣናት መሆን አንችልም ::

ስለዚህ ወንድሜ ዳግማዊ ዋለልኝ አንተ ከኔ የተሻለ የፖለቲካ እውቀት ስላለህ : ብትችል እነኝያ ሰዎች ተደራድረው ልዩነታቸውን አጥብበው ቁጥራቸውን እንዲቀንሱ እና ለስልጣን ያላቸውንም ምኞት ልበል ራዕይ ...ለጊዜውም ብሆን ትተው ትኩረታቸውን ወደ ትግል ብቻ እንዲያደርጉ አንተው የተቻለህን ሞክርልን ውድ ወንድማችን ::

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia