WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ወያኔና ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ጦርነት ጀመሩ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሮምሰገድ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 30 Apr 2008
Posts: 98

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 3:50 am    Post subject: ወያኔና ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ጦርነት ጀመሩ Reply with quote

በቅርቡ ወያኔ በጥንታዊው እና ታሪካዊው የዋልድባ ገዳም አፍርሶ ሊሰራው ያሰበውን የስካር ፍብሪካ በመቃወም በአካባቢው , በመላ ሀገሪቱ እና በአለም ላይ ያሉ የኦርቶዶክስ ምእመናን ቁጣ ቀስቅሶል :: በውጪ የሚኖሩ ምእመናን ተቝውሞዋቾውን በሰላማዊ ሰልፍ በአለም እያሳዎቁ ሲሆኑ : በሀገር ውስጥ ሕዝቡ ከያለብት ወደ ገዳሙ በመትመም በቦታው ከሰፍረው የወያኔ ሰራዊት ጋር ተፍጦ የነበረ ሲሆን ትናንንት ፍጥጫው ወደ ጦርነት አምርቶ በጦርነቱ 15 ሰው እንደሞተ ታውቆል :: የሞቱት ሰዎች ከሁልቱም ወገን ሲሆን : ክርስቲያኖቹ ስለ ሀይማኖታቸ ሲሉ በሰማእትነት ሲያርፉ ከፍጣሪያቸው የሰማእትነት ክብር ሲቀበሉና : በቤተክርስትያን ታሪክ ስማቸው ከሰማእታት ጋር አብሮ ይነሳል :: በአንጻሩ የሞቱት የወያኔ ወታደሮች ለአለቃቸው ለመለስ ዚናዊ ይሞታሉ ከሞት በሆላም የዘላለም እሳት ይጠብቃቸዋል : በታሪክም የኢትዮጵያን ግዳም አፍራሽ ተብለው ይጠራሉ :: ይህ ጦርነት ወደ ማሕል ከተማ መዛመቱ አይቀሬ ስለሆነ ሕዝበ ክርስቲያኑ መሳሪያ ያለው መሳሪያ , ጦር ያለው ጦር , ይዞ ወያኔን ከእግዚአብሔር ጋር ለመማፋለም ተዘጋጅታል :: ምንጊዜም የኢትዮጵያ ሕዝብ እግዚአብሔርን ከያዘ ለማንም እንደማይበገር የታወቀ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሮምሰገድ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 30 Apr 2008
Posts: 98

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 4:24 am    Post subject: Reply with quote

ዚናውን እዚህ ይመልከቱ
http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=ATDcEs3Ivr4&list=PL7FD29F001BD67B54
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5047

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 4:42 am    Post subject: Reply with quote

አየ ነፍሴ ሮምሰገድ የለጠፍከውን ምንጭ አየሁት :: እነዚህ ቆርጦ ቀጥል ናቸው እነዝህንማ ማን ያምናል ብለህ ነው ..?ይልቅ ሌላ ታማኝ ምንጭ ካገኘህ ወዲህ በለውና እኛም በታዋቂ ድህረ ገጻችን ላይ እናውጣው :: እመብርሀንን ነው የምልህ የለጠፈከው ሊንክ ለምስክርነት አይበቃም :: ባለፈው ከሰሩት ካት ኤንድ ፔስት በኌላ ""እነሱን ያመነ አሹቅ ዘገነ "" ማለት ነው :: ያሾቃሉና !! Very Happy ሰላም ሰንብትልኝ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሮምሰገድ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 30 Apr 2008
Posts: 98

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 5:01 am    Post subject: Reply with quote

ኩብራን -የኢሳት ዚና እውነት ካልሆነ ለምንድ ነው ወያኔ የሚያፍነው :: ስለ ዚናው እውንት እራሲም ከቦታው አረጋግጫለሁ :: የለጠፍከው ሳይቶች በሙሉ የወያኔ ነው : ምን ይሁን ብለህ ነው :: ጠላት ስለ ራሱ ሽንፍት ያወራል እንዴ ? አሁን ጊዜ የለም ገባህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5047

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 5:40 am    Post subject: Reply with quote

ነፍሴ ሮም ሰገድ ከቦታው እረጋግጫለሁ ስትል ዋልድባ ወርደህ ነበር ማለት ነው ? እንደዛ ከሆነ ቪዲዮውን መለጠፍ ትችላለህ .? የተለጠፉት ሳይቶች በሙሉ ወያኔ ናቸው ላልከው እኔም አንዳንተ ስመለክተቻው ነበር :: የመንግስት አቌም ተመችቷቸው በነጋ በጠባው የገዥውን ፓርቲ የስራ ሂደት የሚያስታጋቡትን ያሉትን ያህል ከዛ በተቃራኒው ደሞ ይሄን መንግስት የሚያብጥለለጥሉምና ዐጥብቀው የሚቃወሙም አሉበት ... ለኔ አንባቢ የስሜቱን ማግኝትና ማንበብ የሚችልበት ሳይት ሆኖ ነው ያገኘሁት :: ሁለት ተቃራኒ አስተሳሰብ የሚያራምዱ ሳይቶችን ባንድ ዌብ ሳይት ላይ ተለጥፈው አይተህ ታውቃለህ ? አረ እንደውም ሰምተህ ታውቃለህ ..?? Very Happy
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጁሀር 2012

ኮትኳች

Joined: 27 May 2012
Posts: 113

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 5:45 am    Post subject: Reply with quote

ሮምሰገድ

ሬዲዮ ፋናን እንዳንተ እንደማታምኑት ሁላ እኛም ኢሳትን አናምነውም . 1 ሰው ቆስሎ ከሆነ ኢሳት 40 ሰው ሞተ ብሎ ነው ሚነግርህ . ደርግ ድሮም አልታመነም አሁንም የቀድሞዎቹ ደርጊስቶች አይታመኑም Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የዘመኑ ልሳን

ዋና አለቃ

Joined: 07 Jun 2005
Posts: 2930
Location: USA

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 9:27 am    Post subject: Reply with quote

ESAT የኢትዮጵያ news mass medias ውስጥ ዋልታና ETV ጨምሮ ከሁሉም የተሻለ አቀራረብና ተአማኒነት ያላቸው ናቸው ::

በቅዱስ ጌዮርጊስ የነበረውን ግጭት ESAT በዝርዝር ከዘገበ አንድ ቀን በኃላ ነው ሌሎች የተከተሉት ::

ወያኔ መሞቻው ደርሳል መሰለኝ ልማት ልማት ማለቱን ትቶ በእየአቅጣጫው ከህዝብ ጋር ጦርነት ገጥማል :: የዚህኛው የሚገርመው ባድሜ ላይ ከኤርትራ ጋር መለስተኛ ጦርነት እየተደረገ በሚሰማበት በዚህ ወቅት መሆኑ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መጽናናት

ውሃ አጠጪ

Joined: 20 Aug 2004
Posts: 1354
Location: united states

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 4:22 pm    Post subject: Reply with quote

ሰው ከኤርትራ ጋር የሚደረገውን ጦርነት መርሳት አለበት ዝንዝሮ መለስ በሆነ ነገር ሲወጠር የውሽት ተኩስ ከኤርትራ ጋር ይከፍታል አንድ መናገር የምፈልገው ነገር ህዝብ አይሎ መንግስትን ቢያስጨንቅ ሻብያ እንደሚያግዘው አትጠራጠሩ ;;አሁንም እኮ ሻብያ ነው እየመራን ያለው አልገባ ያላቸው ቅማላሞቹ ትግሪዋች ናቸው ;;ሌላው በደንብ ገብቶታል አንድ ቀን ለሁለቱ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1631

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 4:52 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሮምሰገድ !!!

ዜናው ጥሩ ሆኖ ሳለ --> ለምን ግን ለዚህ ሀገር ሻጭ መልስ ትመልስለታለህ ???
አንተ ዜናህን ማቅረብ ያለብህ ለቅንና ኢትዮጵያን ከራሳቸው በላይ እብልጠው ለሚወዱ ቅን ልጆቿ ነውና ይሄንን አስመሳይ ጋዜጠኛ ቀርቅረው ::

በተቀረ ይህ እየተቀጣጠለ ያለው እሳት በቅርቡ ቡን አድርጎ አቃጥሏቸው እኛ ቅን ኢትዮጵያውያን በአመዳቸው ላይ እነደምንረማመድ ተስፋ አለኝ ::

ይቅናህ ወንድሜ

ሀዲስሮምሰገድ እንደጻፈ(ች)ው:
ኩብራን -የኢሳት ዚና እውነት ካልሆነ ለምንድ ነው ወያኔ የሚያፍነው :: ስለ ዚናው እውንት እራሲም ከቦታው አረጋግጫለሁ :: የለጠፍከው ሳይቶች በሙሉ የወያኔ ነው : ምን ይሁን ብለህ ነው :: ጠላት ስለ ራሱ ሽንፍት ያወራል እንዴ ? አሁን ጊዜ የለም ገባህ

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia