WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሞረሽ ...ሞረሽ ..ሞረሽ የሰማህ አሰማ ..ያልሰማህ ስማ ..

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4253

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 5:59 am    Post subject: ሞረሽ ...ሞረሽ ..ሞረሽ የሰማህ አሰማ ..ያልሰማህ ስማ .. Reply with quote

""ያል ሸባብን መሪ አህመድ አብዲን ጎዳኔን በህይወት ይዘህ ካመጣህልኝ ...ወይም በግዳጅ ላይ ጥለሀው ሬሳውን ካሳየህእኝ 7 ሚሊዮን ዶላር እሸልምህእላሁ .. ወይም 128 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር በጆንያ አሸክምህለሁ "" ብላለች አሜሪካ .... ግን ተጠንቀቅ እበላለሁ ብለህ እንዳትበላ ...እጎርሳለሁ ብለህ እንዳትጎረስ ዐህመድ የመጨረሻዋ ሰአት ላይ ከደረሰ ጥፍቶ የሚጠፋበትን ክታብ አንገቱ ላይ አንጠልጥሏል ...እልፋለሁ ብለህ እንዳትላፍ ... ይልሀል ...ለዝርዝሩ ደሞ እቺን ጠቅ አድርግ ተብለሀል ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ካለድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2007
Posts: 575

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 7:08 am    Post subject: Reply with quote

ወያኔ ሚስኪኑን ኢትዮፒያዊ ሶማሊይ ላያ እንደ ጉድ እያስጨረሰው ነው ወያኔ ለገንዘብ እና ተላላኪ አሽከረ ባህሪ ስላለበት ለወያኔዎች ንገራቸው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ውልጮ

ኮትኳች

Joined: 04 Feb 2004
Posts: 375

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 2:21 pm    Post subject: Re: ሞረሽ ...ሞረሽ ..ሞረሽ የሰማህ አሰማ ..ያልሰማህ ስማ .. Reply with quote

ክቡ
ምላጩን ለመሳብ ያመች ዘንድ ፎቶግራፋቸውን እዚችው
ቁጭ አድርግ ይህን ጠቅጠቅህን ተወን ለማንኛውም ከፍተኛ
የውንብድና ልምድ ያላቸውንና የታወቁትን መጠየቅ የበለጠ
ውጤታማ ስለሚያደርገው ብዙም የውንብድና ልምድ የሌለንን
ኢትዮጵያውያን ለምን ታስቸግራለህ ለማንኛውም መረጃ
ከተገኘ ገንዘብም አንሻም ::

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
""ያል ሸባብን መሪ አህመድ አብዲን ጎዳኔን በህይወት ይዘህ ካመጣህልኝ ...ወይም በግዳጅ ላይ ጥለሀው ሬሳውን ካሳየህእኝ 7 ሚሊዮን ዶላር እሸልምህእላሁ .. ወይም 128 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር በጆንያ አሸክምህለሁ "" ብላለች አሜሪካ .... ግን ተጠንቀቅ እበላለሁ ብለህ እንዳትበላ ...እጎርሳለሁ ብለህ እንዳትጎረስ ዐህመድ የመጨረሻዋ ሰአት ላይ ከደረሰ ጥፍቶ የሚጠፋበትን ክታብ አንገቱ ላይ አንጠልጥሏል ...እልፋለሁ ብለህ እንዳትላፍ ... ይልሀል ...ለዝርዝሩ ደሞ እቺን ጠቅ አድርግ ተብለሀል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጁሀር 2012

ኮትኳች

Joined: 27 May 2012
Posts: 113

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 4:10 pm    Post subject: Reply with quote

ስንት አይነት ጅል አለ ባካቹ . ባንተ ቤት አስቀህ ልብህ ውልቅ ብሏል . ጮማ ራስ ! አልሸባብ ሀገሩን ነጻ ለማውጣት ነው ጫካ ገብቶ እንደወንድ ሚዋጋው (ያም ሆኖ ግን በሀገሪቱ ህዝብ ብዙም ድጋፍ ስለሌለው በበኩሌ አልደግፈውም ) ያንተውን መላጣ ብርሀኑ ነጋን ይዞ ከነመላጣ ላስረከበን እንዳቂሚቲ እኛም ወያኔዎች 7 ብር እንከፍለዋለን እስቲ ተንቀሳቀስ እዛ አዳራሽ ውስጥ ህዝቡን ሲያጭበረብር አንገቱን ይዞ መምጣት ነው ምን ጣጣ አለው . ደግሞ ለሱ 7 ሚሊዮን 7 ብር ይበቃዋል Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4253

PostPosted: Sun Jun 10, 2012 6:09 pm    Post subject: Reply with quote

ሞረሽ ..ሞረሽ ..ሞረሽ ...የሰማህ አሰማ ያልሰማህ ስማ ! ያብዲን ጎዳኔን ተናግረን የባራክ ሁሴናን ዝም ብንል ዱአችን አይወጣም ..ጁማችን ይቆጣል ..ይላል ...መጽሀፈ -ሲራክ .....የሰማህ አሰማ ያልሰማህ ስማ ....ባራክ ሁሴናን ላምጠሀልኝ 10 ግመል እሽልምህለሁ ...ክሊንተንን ለያዝክልኝ ደሞ 20 ዶሮ ( 10 ወንድ 10 ሴት ዶሮ ) ቄቧን መርጪ ሰጥችሀለሁ ...ፍለጋህን ቀጥል .....ተብለሀል .. ለበቂ መረጃ ደሞ እቺን ጠቅ አድርግ ተብለሀል ...ሞረሽ ..መረሸ ....እቺን ጠቅ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ትግሬተዋረደ

አዲስ

Joined: 09 Jun 2012
Posts: 13

PostPosted: Sun Jun 10, 2012 7:12 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ሞረሽ ..ሞረሽ ..ሞረሽ ...የሰማህ አሰማ ያልሰማህ ስማ ! ያብዲን ጎዳኔን ተናግረን የባራክ ሁሴናን ዝም ብንል ዱአችን አይወጣም ..ጁማችን ይቆጣል ..ይላል ...መጽሀፈ -ሲራክ .....የሰማህ አሰማ ያልሰማህ ስማ ....ባራክ ሁሴናን ላምጠሀልኝ 10 ግመል እሽልምህለሁ ...ክሊንተንን ለያዝክልኝ ደሞ 20 ዶሮ ( 10 ወንድ 10 ሴት ዶሮ ) ቄቧን መርጪ ሰጥችሀለሁ ...ፍለጋህን ቀጥል .....ተብለሀል .. ለበቂ መረጃ ደሞ እቺን ጠቅ አድርግ ተብለሀል ...ሞረሽ ..መረሸ ....እቺን ጠቅ ::

''ሞረሽ = የሰማህ አሰማ ያልሰማህ ስማ ?'' ማለት ነው ? አንተ ግን ለምን ሳታቅ እንደሚያቅ ሰው አክት ታደርጋለህ ? ሞረሽ ብለው በሰሞኑ ከተጀመረው የአማራ ድርጂት መስራች ቃለ ምልልስ እንደተረዳነው ትርጉሙ አንድን ሰው ስሙ እንዳይታወቅ በአደጋ በተለይም በጨለማ ጊዜ የሚጠሩበት መጠሪያ ነው :: ,, እንዴት ሆኖ ነው ሞረሽ -ያልሰማህ ስማ የሰማህ አሰማ የሚባለው Rolling Eyes ንፍጡን የሚያዝረከርክ ዝንብ የወረረው ሞኝ ነገር ነህ Laughing በሀይማኖቶች በቅዱሳት መጽሀፍቶች አትሳለቅ አያምርብህም አላልኩህም Question የሆንክ ፋራ ሉጢ ነገር Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሸዋ ነህ

ኮትኳች

Joined: 07 Oct 2009
Posts: 249
Location: us

PostPosted: Sun Jun 10, 2012 8:07 pm    Post subject: Reply with quote

ትግሬተዋረደ እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ሞረሽ ..ሞረሽ ..ሞረሽ ...የሰማህ አሰማ ያልሰማህ ስማ ! ያብዲን ጎዳኔን ተናግረን የባራክ ሁሴናን ዝም ብንል ዱአችን አይወጣም ..ጁማችን ይቆጣል ..ይላል ...መጽሀፈ -ሲራክ .....የሰማህ አሰማ ያልሰማህ ስማ ....ባራክ ሁሴናን ላምጠሀልኝ 10 ግመል እሽልምህለሁ ...ክሊንተንን ለያዝክልኝ ደሞ 20 ዶሮ ( 10 ወንድ 10 ሴት ዶሮ ) ቄቧን መርጪ ሰጥችሀለሁ ...ፍለጋህን ቀጥል .....ተብለሀል .. ለበቂ መረጃ ደሞ እቺን ጠቅ አድርግ ተብለሀል ...ሞረሽ ..መረሸ ....እቺን ጠቅ ::

''ሞረሽ = የሰማህ አሰማ ያልሰማህ ስማ ?'' ማለት ነው ? አንተ ግን ለምን ሳታቅ እንደሚያቅ ሰው አክት ታደርጋለህ ? ሞረሽ ብለው በሰሞኑ ከተጀመረው የአማራ ድርጂት መስራች ቃለ ምልልስ እንደተረዳነው ትርጉሙ አንድን ሰው ስሙ እንዳይታወቅ በአደጋ በተለይም በጨለማ ጊዜ የሚጠሩበት መጠሪያ ነው :: ,, እንዴት ሆኖ ነው ሞረሽ -ያልሰማህ ስማ የሰማህ አሰማ የሚባለው Rolling Eyes ንፍጡን የሚያዝረከርክ ዝንብ የወረረው ሞኝ ነገር ነህ Laughing በሀይማኖቶች በቅዱሳት መጽሀፍቶች አትሳለቅ አያምርብህም አላልኩህም Question የሆንክ ፋራ ሉጢ ነገር Laughing

ሞንሟናው ከጎዣም

እምቢ ለሀገር ከጎንደር

ትግሬተዋረደ ከትግራይ ኡፕስ !! አዲስ አበባ ተወልዶ ከጎንደር የመጣች የቤት ሰራተኛ ያሳደገችው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
"REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw-
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ውልጮ

ኮትኳች

Joined: 04 Feb 2004
Posts: 375

PostPosted: Wed Jun 13, 2012 1:33 pm    Post subject: Re: ሞረሽ ...ሞረሽ ..ሞረሽ የሰማህ አሰማ ..ያልሰማህ ስማ .. Reply with quote

ተከታይ ለክቡራን
ሰሞኑን በደረሰው መረጃ መሰረት 17 አመት በነፃ
አውጭነት በሌላው ወገን በሽፍትነት ባሁኑ ቋንቋ ቢሆን
ባሸባሪነት ተመድበን ከዚያም 21 አመት መንግሥት በመመሥረት
70 እስከ 80 ሚሊዎን የሚደርስን ሕዝብ አሳሩን
በማሳየትና ከሽብርተኞች ተግባር ያልነስ እየፈፀምን ያለን
በትግል ዘመናችንም ወቅት ሞቃዲሾ በመኖርና የሶማሌንም
የይለፍ ደብተር (ፓስፖርት ) በመያዝ ወዳጆች አሁንም ያሉን
በመሆናችን ወንጀለኞቹን ለመያዝ በቂ ልምድ ስላለን
ከተመደበው ገንዘብ ለሥራው
ማንቀሳቀሻ ቅድሚያ ክፍያ እንደተጠየቀ የሚዘግበውን የውስጥ
አዋቂ ዜናህን ለምን በራስህ ስም ብቅ አታደርግም ሞረሽን ለቀቅ ::

ውልጮ እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡ
ምላጩን ለመሳብ ያመች ዘንድ ፎቶግራፋቸውን እዚችው
ቁጭ አድርግ ይህን ጠቅጠቅህን ተወን ለማንኛውም ከፍተኛ
የውንብድና ልምድ ያላቸውንና የታወቁትን መጠየቅ የበለጠ
ውጤታማ ስለሚያደርገው ብዙም የውንብድና ልምድ የሌለንን
ኢትዮጵያውያን ለምን ታስቸግራለህ ለማንኛውም መረጃ
ከተገኘ ገንዘብም አንሻም ::

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
""ያል ሸባብን መሪ አህመድ አብዲን ጎዳኔን በህይወት ይዘህ ካመጣህልኝ ...ወይም በግዳጅ ላይ ጥለሀው ሬሳውን ካሳየህእኝ 7 ሚሊዮን ዶላር እሸልምህእላሁ .. ወይም 128 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር በጆንያ አሸክምህለሁ "" ብላለች አሜሪካ .... ግን ተጠንቀቅ እበላለሁ ብለህ እንዳትበላ ...እጎርሳለሁ ብለህ እንዳትጎረስ ዐህመድ የመጨረሻዋ ሰአት ላይ ከደረሰ ጥፍቶ የሚጠፋበትን ክታብ አንገቱ ላይ አንጠልጥሏል ...እልፋለሁ ብለህ እንዳትላፍ ... ይልሀል ...ለዝርዝሩ ደሞ እቺን ጠቅ አድርግ ተብለሀል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4253

PostPosted: Wed Jun 13, 2012 3:50 pm    Post subject: Reply with quote

ወንድሜ ውልጮ እኔ ዜናውን ነው ያቀረበኩት ..""ያልሰማህ ስማ ..."" ነው ያልኩት እግረ መንገዴንም ምናልባት ይቺ ነገር ሳንሰማት አለፈችኝ ብላችሁ ፍላጎቱ ያላችሁ ሰዎች እንዳትቀየሙኝ ብዬ ነው ...እንደማየው አንተም ፍላጎቱ ያለህ ይመስለኛል ...ካጠያየቅህ :: እና የጉዳዩን ሴንሲቲቪነት በማየት ነው እሪ ረያልኩ ጩሀቴን ያቀለጥኩት ወንድሜ ውልጮ :: ስሜ ያደኩበት ወንዝ መጠሪያ ነው ያልከኝ ...ባለፈው ...?? አየህ አልረሳሁትም :: Very Happy
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Wed Jun 13, 2012 6:20 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ወንድሜ ውልጮ እኔ ዜናውን ነው ያቀረበኩት ..""ያልሰማህ ስማ ..."" ነው ያልኩት እግረ መንገዴንም ምናልባት ይቺ ነገር ሳንሰማት አለፈችኝ ብላችሁ ፍላጎቱ ያላችሁ ሰዎች እንዳትቀየሙኝ ብዬ ነው ...እንደማየው አንተም ፍላጎቱ ያለህ ይመስለኛል ...ካጠያየቅህ :: እና የጉዳዩን ሴንሲቲቪነት በማየት ነው እሪ ረያልኩ ጩሀቴን ያቀለጥኩት ወንድሜ ውልጮ :: ስሜ ያደኩበት ወንዝ መጠሪያ ነው ያልከኝ ...ባለፈው ...?? አየህ አልረሳሁትም :: Very Happy

የእበት ትሉ ..የሴት መጫወቻ አጁዛም ሼባው

Quote:
ይቺን ሬዙሜሽ ላይ ዱቅ አረግሽና ዋውውው ይቺ ለምንፈልጋት የውሸት ጋዜጠኝነት ስራ ብቁ ናት ተብለሽ
ከበሮና አንድ ላፕቶፕ ተሰጥቶሽ አሜሪካ ዱቅ

_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia