WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የአእምሮ በሽታ ( ፐርሰናሊቲ ዲሶርደር )
Goto page Previous  1, 2, 3
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ፀዋር

ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 488

PostPosted: Mon Mar 19, 2012 9:54 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ሙጢነት

መጽሀፉን ናና አብጠልጥልልን የሚል ግፊት ሳታበዙብኝ በፊት በቀናነት ከአጉል ልማድ ህዝባችንን ነጻ ማውጣት ይገባችኋል ስለ በነበረበት ጊዜ ደቂ እስጢፋን እንደአብነት ጠቅሼ ነበር :: የመርሳት ችግር ይኖራል እንጂ እንዲህ ዋናው መጽሀፍ ላይ ከመድረሳችን በፊት እኮ ትችቴ እነ ተክልዬ ላይ ያነጣጠረ ነበር :: ከዛም በፊት ሀይማኖተ አበው ምናምን የምትሉት ባይብልን የተካው ድርሰታችሁ ላይ ነበር የማነጣጥረው :: መመሪያችን ባይብል ነው ካላችሁ በባይብል ተመሩና ህዝቡን ከባዕድ አምልኮ አላቅቁት እያልኩ ነበር :: ጊዜውን ንዋዩን ጉልበቱን በባዶ ተስፋ ለመናፍስት አሳልፎ ሰጥቶ የጨቋኞች መጫወቻ አታድርጉት የሚል ነበር የመጀመሪያው ምክር አዘል ትችቴ :: እናንተ ግን "ደደብ ነህ " የሚል አጭር መልስ ነበር የሰጣችሁኝ Laughing አሁን እንዲህ ዋልድባ ተነጠቅኩ ብለህ እየየ ልትል Laughing ገና በቁምህ ታርደህ ታልቃታለህ Rolling Eyes መብትህን ከማስከበር ይልቅ ለተክልዬ እየተሳልክ ለሳምሪ እየዘከርክ ፀሎትህን አድርስ :: ማን ያውቃል ለናንተ ሲባል የምጻትን ቀን ሊያፋጥኑት ይችላሉ ::

በል የሚቀጥለውን ሊንክ ተመልከተው :: ደቂ እስጢፋን ለምን ያኔ እንደጠቀስኳቸው ሊገባህ ይችል ይሆናልና
http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=47068&postdays=0&postorder=asc&start=15

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
ወይኔ ...! ሰበር ዜና ...! ጸዋር ለክርስትና ሃይማኖት የተሰዉት ደቂቀ እስጢፋኖሳውያንን ሲያንቆለጳጵስ ተያዘ :: Laughing Laughing Laughing

ጸዋር እንደከተበው ...

Quote:
ለአላማ ኖሮ ከመሞት በላይ የበለጠ ነገር ምን አለ ? የህይወት ሙላት ሞት ነው ! ደቂ እስጢፋ እውነትን ስላስተማሩ ብቻ በቁማቸው ተቃጥለዋል :: የዚህን / /ያን ታሪክ ትንሽ ብታውቅ እንዴት ልትንገበገብ እንደምትችል አትጠይቀኝ ::

ከዚህ ውጪ ምን ላነብብ እመኝ ይሆን ! Laughing Laughing Laughing

የሚገርመው እኮ እነዚሁ ደቅ እስጢፋ ከቤተክህነት ፖለቲከኞች አልፈው ግብጥ አገር ያሉ መሐመዳውያን አገረ -ገዢዎችን ያርበደበዱና ለነርሱም ያላጎበደዱ ጀግኖች መሆናቸው ነው :: (እህየው ! ሀዲስ ሊናደድ ነው ! Laughing )

ጸዋር እስከዛሬ ኤቴዪስትም ዴዪስትም ስትባል ነበረ :: አሁን ሳስበው እርሱም ይበዛብሃል :: ዝም ብለህ እንደለማኝ ፍርፋሪ ከተለያየ ኮርነር የተለቃቀመ ጸረ -ተዋሕዶ ፕሮፓጋንዳ ጋርቤጅ ነህ :: ለምን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን መቃወም እንደፈለግህ ራሱ ለራስህም አልገባህም :: ላይህ ላይ ያለው ጥብርኤል እንደጉድ ነው የሚጋልብህ ጃል ! Laughing Laughing

እስቲ አሁን መጽሐፍ ቅዱስን እግዚአብሔር አልጻፈውም ብሎ የሚከራከር ሰው ...እንደገና መልሶ በመጽሐፍ ቅዱስ ሊትራል አተረጓጎም ላይ ያላቸው እምነት ከቤተክህነትና ቤተመንግሥት ስታተስኮ በልጦ እስከመስዋዕትነት ያደረሳቸውን ደቅ እስጢፋኖስን ያንቆለጳጵሳል ? Laughing Laughing

ገብቶሽ ሳለ 'ምታደርቂኝ አሉ አብዬ ! እንደዛሬ ስቄም አላውቅ !!

_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሱልጣን

ኮትኳች

Joined: 03 Sep 2003
Posts: 463

PostPosted: Tue Mar 20, 2012 3:26 pm    Post subject: Reply with quote

ቆቁ እንደጻፈ(ች)ው:
ሀዲስ ወዳጄ

ከተበላሹ ሰዎች ጋር መነታረክ ያበላሻል
ካበዱ ሰዎች ጋር መጨቃጨቅ ያሳብዳል

ወይ ቆቁ Idea
ይመችህ ብያለሁ ...

Quote:
ያንኛውን እብድ ስታክም ሌላው እብድ ብቅ ይላል

የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያክል Laughing ይላል ያገሬ ሰው !!

[/quote]
_________________
HONESTY~TRUSTWORTHINESS~SINCERITY
''Whoever is carless with in small matters....
Cannot be trusted in important affairs''
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4468
Location: united states

PostPosted: Wed Mar 28, 2012 7:27 pm    Post subject: Reply with quote

ሱልጣን ወዳጀ
እስቲ ወደ ዜናው ብቅ በል

ናርዚስቲክ ፐሮስናሊቲ ዲሶርደርን ከዋርካ አልፈን እስቲ ወደ በየሐይማኖታችን ውስጥ ጠለቅ ብለህ እንመርምረው እስቲ

በል ሱልጣን አንተም በእምነትህ
እኔም በእምነቴ የዚህን በሽታ ሁኔታ እንመርምር

እንደ ጸዋር ያለው እምነት የሌለውንም እንደዚሁ በጋራ እንመርምር

በፖለቲካው ውስጥም እንደዚሁ እንመርምር

ይህ የናርዚስቲክ ፐሮስናሊቲ ዲሶርደር ነው ሐገራችንን እያናወጠ የሚገኘው ::

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፀዋር

ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 488

PostPosted: Thu Mar 29, 2012 10:44 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ለነገረኛው እንዲህውም ለዘላባጁ ወዳጄ ቆቁ

እስኪ እምነት ያላችሁ ሰዎች እንድትወያዩበት ዕድሉን ልስጣችሁና ከዳር ቆሜ / ልውሰድ

http://youtu.be/me1joZHo0Zo

ምን ተሰማህ ? እንዴት ነው ትላለህ ? ትክክል ነው ?

እንደዚህ አይነት እምነት ይዞ ሰው ከሚኖር በነጻነት በባዶ መኖር አይሻልም ???

እስኪ ተወያዩና አስተምሩን Laughing

ሠላም

ቆቁ እንደጻፈ(ች)ው:
ሱልጣን ወዳጀ
እስቲ ወደ ዜናው ብቅ በል

ናርዚስቲክ ፐሮስናሊቲ ዲሶርደርን ከዋርካ አልፈን እስቲ ወደ በየሐይማኖታችን ውስጥ ጠለቅ ብለህ እንመርምረው እስቲ

በል ሱልጣን አንተም በእምነትህ
እኔም በእምነቴ የዚህን በሽታ ሁኔታ እንመርምር

እንደ ጸዋር ያለው እምነት የሌለውንም እንደዚሁ በጋራ እንመርምር

በፖለቲካው ውስጥም እንደዚሁ እንመርምር

ይህ የናርዚስቲክ ፐሮስናሊቲ ዲሶርደር ነው ሐገራችንን እያናወጠ የሚገኘው ::

ሳይካትሪስቱ ቆቁ

_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ 2

አዲስ

Joined: 22 Dec 2007
Posts: 43

PostPosted: Mon Apr 02, 2012 7:32 am    Post subject: Reply with quote

ፀዋር እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ለነገረኛው እንዲህውም ለዘላባጁ ወዳጄ ቆቁ

እስኪ እምነት ያላችሁ ሰዎች እንድትወያዩበት ዕድሉን ልስጣችሁና ከዳር ቆሜ / ልውሰድ

http://youtu.be/me1joZHo0Zo

ምን ተሰማህ ? እንዴት ነው ትላለህ ? ትክክል ነው ?

እንደዚህ አይነት እምነት ይዞ ሰው ከሚኖር በነጻነት በባዶ መኖር አይሻልም ???

እስኪ ተወያዩና አስተምሩን Laughing

ሠላም

ቆቁ እንደጻፈ(ች)ው:
ሱልጣን ወዳጀ
እስቲ ወደ ዜናው ብቅ በል

ናርዚስቲክ ፐሮስናሊቲ ዲሶርደርን ከዋርካ አልፈን እስቲ ወደ በየሐይማኖታችን ውስጥ ጠለቅ ብለህ እንመርምረው እስቲ

በል ሱልጣን አንተም በእምነትህ
እኔም በእምነቴ የዚህን በሽታ ሁኔታ እንመርምር

እንደ ጸዋር ያለው እምነት የሌለውንም እንደዚሁ በጋራ እንመርምር

በፖለቲካው ውስጥም እንደዚሁ እንመርምር

ይህ የናርዚስቲክ ፐሮስናሊቲ ዲሶርደር ነው ሐገራችንን እያናወጠ የሚገኘው ::

ሳይካትሪስቱ ቆቁ

ተረጋጉ

ጠቢቡ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4468
Location: united states

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 5:59 pm    Post subject: Reply with quote

ጸዋር ወዳጄ

አንድ ጊዜ የት ነበት ያየሁህ
አስተሳሰባችን አንድ ሆኖ ያየሁብህ ቦታ ጠፋብኝ : አንድ ቦታ ላይ ተገናኝተን ነበር

ይህ የናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር
በሐይማኖት ( በእስልምናውና በክርስትናው እምነት )
በፖለቲካው
በቢዝነሱ

ዓለም ጎልቶ የሚታይ ነው ::

ገንዘብ ለማግኘት
ታዋቂ ለመሆን
እዚህም እዛም አለሁ ማለት

ይህ ሁላ የኑሮን ትግል ለማሸነፍ የሚደረግ ትግል ሳይሆን
የኑሮሎጂካል ዲሶርደር ነው ::

አንተ ትክክል ነህ እኔ ግን ትክክል አይደለሁም
እኔ ትክክል ነኝ አንተ ግን ትክክል አይደለህም
አንተ ትክክል አይደለህም እኔም ትክክል አይደለሁም

ከሚሉት ሶስት ፐርሶናሊቲ ካራክተር ይጀምራል
እያንዳንዱን በሚቀጥለው

ቆቁ ጠቢቡ እንዴነህ ? የት ጠፋህ ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4468
Location: united states

PostPosted: Wed Jun 20, 2012 4:50 pm    Post subject: Reply with quote

'ጥር 1 :
አንተ ትክክል ነህ እኔ ትክክል አይደለሁም

ይህ :ባህርይ : ራስን : ማወቅ : ነው :: ወይም : ራስን : ዝቅ : አድርጎ : መመልከትም :ይሆናል ::

ይህ :ሁኔታ :ሙሉ : በሙሉ : የሆነ : ወይም : ላላ : ያለ : ጥገኝነትን : የሚያስከትል : ባህርይ : ነው ::

ጥገኝነት : ያለ :የኖረና : የሚኖር : የተፈጥሮ : ባህርይ : ነው ::

በልጅነታችን : በፍቅር : ወይም : በጉብዝና : አንድን : ሰው : እንወዳለን :: ይህ :የውዴታ : ባህርያችን : እስከ : መጨረሻው : ወይም :ከጉዋደኛችን : በሆነ : አጋጣሚ : እስከተለያየን :ድረስ : የሚቀጥል : ባህርይ : ነው ::

አንድ : ግለሰብ : በሌላ : ግለሰብ : ትክክለኝነት : ካመነ : እና : ትክክለኛነቱን : ከተቀበለ : ይህ :ግለሰብ : ሁል : ጊዜ : ትክክል : ነው : በማለት : ያምነዋል ::

በትንሹም : በትልቁም : ወደዚህ : ትክክለኛ : ነው :ብሎ :ወደ : ሚያምነው : ግለሰብ : ቀረቤታ : ይኖረዋል ::

ይህ : ግንኙነት : በልጅነታችን : ያደረግነው : ግንኙነት : ነው :: የልጅነት : ጉዳደኛችን :በጉልበት : ወይም በእውቀት : ጠንካራ : ከሆነ : እሱን : ደጀን : አድርገን : እንኮራለን ::

የምንፈልገውን : ነገር : ከዚህ :መከታችን : እንጠይቃለን :
አድርጉ :የሚለንን : እናደርጋለን ::

ምክንያቱም : በችግር : ጊዜ :መከታችን : ነው : ብለን : ስለምናምን ::

ይህ : ግንኙነት : በሁለቱም : ጎራ : መተማመንን : ስለሚፈጥር : ሰላማዊ : የሆነ : ግንኙነት : ይመስላል ::
ለምሳሌ
ሰባኪዎችን : እና :ፖለቲከኞችን : መውሰድ : ይቻላል ::
አንድ : ሰው : በአንድ : የሐይማኖት ሰው ሰበካ : ከተማረከ : ለዚህ :ግለሰብ : በዚህ : የሰበካ ትምህርቱ : ጥገኛ :ይሆናል : ማለት : ነው :: በዚህ : ግለሰብ : ሰበካ : ምርቃና : ውስጥ : ይዘፈቃል : ማለት : ይሆናል ::

በፖለቲካውም :ዓለም : እንደዚሁ : ፖለቲከኛው : በሚቀደው : ቀደዳ : ከተማረከ : ይህ : ፖለቲከኛ :በሚቀደው : ቀደዳ :ሁላ : ሲመረቅን : ይታያል ::

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4468
Location: united states

PostPosted: Wed Oct 03, 2012 8:03 pm    Post subject: Reply with quote

እኔ : ትክክል : ነኝ : አንተ : ግን :ትክክል : አይደለህም ::
ይህ : የሰው : ልጅ : ጠባይ : ከቁጥር :አንድ :የሚለይበት : ጉዳይ : የለም : ተመሳሳይ : ጉዳይ : ነው ::

ትክክል : የሆነው : ግለሰብ : ትክክል : ያልሆነው : ግለሰብ : በማሳመን : ሁኔታውን : ሊያስገነዝበው : ይችላል ::

አንድ : ተማሪ : እንበል : የሆነ : የካልኩሌሽን : ስህተት : ይሰራ : እንበል :: ሌላው : ጉዋደኛው : ይህ : የሰራኸው : ካልኩሌሽን : ትክክል : አይደለም : ነገር : ግን : ትክክል : የሚሆነው : እንደዚህ :እንደዚህ :አድርገህ : ብትሰራው :ነው : ብሎ : ማስረዳቱ : ትክክለኛ :የሰው : ልጆች :ማለትም : ኖርማል : የሆነው :የሰው : ልጆች : ባህርይ : ነው ::

ከነዚህ : ከቁጥር 1:እና : ከቁጥር 2: የምንገነዘበው : ነገር : ቢኖር : በዚህ : በዋርካ : መድረክ : የፖለቲካ : እና : የሐይማኖት : ውይይት :አንድም :የመተማመን :እና : የመተሳሰብ : ውይይት : አለመደረጉን : ነው ::

ከዚህ : በመነሳት : የሚቀጥለውን : ቁጥር 3 :እንመለከታለን :
እኔ : ትክክል : አይደለሁም : አንተም : ትክክል : አይደለህም ::
ይህ :ሁኔታ : ነው : ናርዚስቲክ : ፐርሶናሊቲ : ዲሶርደር : የሚባለው ::

ሳይካትሪስቱ ቆቁ

ጥሉበት
የሚቀጥል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4468
Location: united states

PostPosted: Sat Oct 06, 2012 4:46 pm    Post subject: Reply with quote

ለዋርካ :ታዳሚ :

ከአትላንቲክ : እና :ከፓስፊክ : ውቅያኖስ : የጠለቀ :ነገር : ውስጥ : ስለምንገባ :

በመጀመሪያ : ጥናታዊ : ጥያቄ :እንዳቀርብ : እገደዳለሁ ::

ወደ : ቀድሞው : ምሳሌ : ልመለስ :
A- ላይብራሪ : ውስጥ :ቁጭ : ብሎ : ካልኩለስ : ይቀምራል ::

B- ደግሞ : በሌላ :አቅጣጫ : ተቀምጦ :ያንኑ :ካልኩለስ : ይቀምራል ::

ሁለቱም : ሲቀምሩ : አንድ : ውጤት : ላይ :ይደርሳሉ ::

B-: A :እንዴት : አድርጎ : ካልኩለሱን : እንደቀመረ : ይጠይቀዋል ::

A-: ቅመራውንና : የቅመራውን : ውጤት : B :ያስረዳዋል ::

በድንገት : B- :ትክክል : አይደለህም : ይላል ::

A-: ምኑ : ላይ : ነው :ስህተቴ :ይለዋል ::

B-: እንዳንተ : አይደለም : የሚሰራው : እንደኔ :ነው : ይለዋል ::

A-: እስቲ : ልየው : የሰራኽውን : ብሎ :ይጠይቀዋል ::

B-: እንዳንተ : አይደለም :የሚሰራው : አልኩህ :እኮ !

A-: አሳየኝ : እኮ : ነው :የምልህ :ይለዋል : መልሶ :

B- ስነግርህ : አትሰማም : እንዴ ?

ከተባባሉ : በሁዋላ :ይለያያሉ ::

ጥናታዊ :ጥያቄዬ : የሚከተለው : ይሆናል ::

A-: እንዴት : የሚሆን : ይመስላችሁዋል Question Question Question

B-: እንዴት - የሚሆን -ይመስላችሁዋል Question Question Question

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4468
Location: united states

PostPosted: Wed Nov 07, 2012 6:43 pm    Post subject: Reply with quote

B = በቀለ
A= አበበ

ከላይ እንደቀረበው በቀለና አበበ ባልታወቀ መንገድ የሆነ "የዞረ ድምር " ላይ ይገኛሉ ማለት ነው ::

አበበ ራሱን መጠራጠር ይጀምራል :: እያገላበጠ የቀመረውን ካልኩለስ ወዲያ እና ወዲህ በመቀማመር እንደገና ትክክል ለማድረግ ይለፋል

በመጨረሻም ምናባቱ ትክክል ነኝ በማለት ወይም ስህተት ሰርቼ ይሆን በማለት ስራውን ለአስተማሪው በመጠራጠር ያቀርባል ::

በቀለ የተናገረውን ነገር ጨርሶ ረስቶታል ወይም አበበ በትክክል በመስራቱ አጭሶታል ::

እንደገና ወደ መሰረታዊ ትንተናችን ስንመጣ

ለምን በቀለ በአበበ ሊቀና ቻለ የሚለው ጥያቄ ላይ እንደርሳለን

ለመሆኑ ቅናት ምንድነው የሚለው ጥያቄ ላይ ስንደርስ
ቅናት የሰው ልጆች የተፈጥሮ ባህርይ ነው ወይስ የሳይኮሎጂካል ችግር ወደ ሚለው አንኩዋር ጥያቄ እናመራለን ::

ለመሆኑ ቅናት ምድነው ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4468
Location: united states

PostPosted: Thu Dec 20, 2012 6:53 pm    Post subject: Reply with quote

ቅናት : ምንድነው ?

አንድ : ግለሰብ :በሌላ :ግለሰብ :ሊቀና : ይችላል ::
የተፈጥሮ : ሕግ : ነው : ነገር :ግን :ራሱን : አስተካክሎ : ሊቀመጥ : ይችላል :: " እድል ": ነው : በማለት : ያልፈዋል ::

ቅናት : ይህ : ብቻ :አይደለም : ሌላ : የቅናት : መንፈስም : አለ :: አንድ : ሰው : በሐብት : ቢበልጥህ :ልትቀና : ትችላለህ :: አንድ : ሰው : በትምህርት : ቢበልጥህ : ልትቀና : ትችላለህ ::

መንፈሳዊ : ቅናት : አለ ::
ናርዚስቲክ : ቅናት : አለ ::

መንፈሳዊ : ቅናት :
ለዓላማ : ያነሳሳል :: በትምህርት : ከተበለጠ :አንድ : ግለሰብ : ራሱን : ለማሻሻል : ታጥቆ : እንዲነሳ : ያደርጋል ::

በሩጫ : ከተሸነፈ :ትሬኒንጉን : የበለጠ : በመደጋገም : ቨሩጫ : ለማሸነፍ : ያነሳሳል ::

እነዚህ : ከብዙ : ምሳሌዎች : ጥቂቶቹ : ናቸው ::

ሌላው : ደግሞ : ከላይ : እንደተጠቀሰው : ሁሉም :የማይሆን : ከሆነ : "" የእድል ጉዳይ "" :ነው : ወይም :የሱ : " የአንድዬ :ጉዳይ " :ነው : በማለት : በዝምታ : መቀመጥም : አለ ::

ናርዚስቲክ : ቅናት : ማለት : ምን : ማለት : ይሆን ?
ይህ :ቅናት :ዲስትራክቲቭ : የሆነ : በሌላ : ሰው : ከመቅናት : አልፎ : ከራስ : ጋር : በቅናት : እርር :ማለት : ነው ::

እንዴት ?
ወደፊት እንመለከተዋለን : ሐሳብ : ያለው : መቀጠል : ይችላል ::

ሳይካትሪስቱ : ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3
Page 3 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia