WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የሽማግሌዎች የፍቅር ወግ ... ቅቅቅ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Wed Jun 20, 2012 10:25 pm    Post subject: የሽማግሌዎች የፍቅር ወግ ... ቅቅቅ Reply with quote

የምናወግዘውን እናወግዛለን ... በሚያስቀን ደግሞ እንስቃለን ... ዕድሜ ለስብሓት ... የሽማግሌ የጫዋታ ለዛውን ተላምደነዋል ... አይዞን አንፍራ ... ከሳቅ ጋር እንደሁኔታው ትምህርትም አለን ... Wink ...

መጣነ !

.==================================================

መሽኮርመም ድሮ ቀረ ... በዳቦ ዘመን ....

ዛሬማ በሰለጠነው አለም እየተኖረ ... ሙሽሮች እንዴት ይሽኮረመሙብናል Question Laughing Wink

http://www.diretube.com/must-watch/etsehiwot-abebes-malda-of-gemena2-amazing-dance-on-her-wedding-video_1792b7746.html

መልካም ጋብቻ ... ብለናል ...

በዚህ የጋብቻ ስነ -ስርዓት ከዳጊ (የገመናው ) ሌላ በርካታ አኩራፊ እንደሚኖር ግልጽ ነው Wink
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት

Last edited by ሓየት11 on Tue Jul 31, 2012 4:51 pm; edited 2 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Thu Jun 21, 2012 1:30 pm    Post subject: Reply with quote

ጋሽ ሓየት 11 ይህ የኛ ትውልድ ነው ....ምን አበሳጭዎት ..ቅቅቅቅ ካገቡ አይቀር እንዲህ ነው ..የፉ እየነጩ ...ቅቅቅቅ እናም ይህ የዘመኑ ሰርግ ነው
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Thu Jun 21, 2012 6:24 pm    Post subject: Reply with quote

ማን ከማን እንደኮረጀው አይታወቅም እንጂ ብሌንና ኤልያስም እንዲህ አድርጎአቸው ነበር ...እቺን ጠቅ :: ባህላዊ የሰርግ ዘፈኖቻችን በብርሀን ፍጥነት እየሸሹ ለመታየታቸው ይሄ አንድ ማሳያ ነው ":: ሀይሎጋ !! ሀይሎጋ ሽቦ ...በነ ብራዘርስ ሆያሆዬ መተካቱ ያሳዝናል ...!! ደጋሾቹ ( ሙሽሮቹ ) ታለንት መስሏቸው በሰሩት ስራ ሊወቀሱ ወይም በማህበር ሊወገዙ ይገባል እላለሁ ::
ጎርብጤ (ጎበና ) የኛ ዘመን ጨዋታ ነው ነው ያልከው ...ወይ ዋርካ !! የሚሉሽ በሰማሽ ድንጋይ ይዘሽ በወጣሽ አሉ ... Very Happy አባቶች ሲተርቱ እኮ ነው :: ተዝናና !!

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Thu Jun 21, 2012 7:12 pm    Post subject: Reply with quote

ተው ልጄ ተው ደግም አይደል

ተው ግድ የለህም ክፉ አታናግረኝ

በተከበርኩበት አንቱ ተብዬ በኖርኩበት ቦታ

አጉል ነካክተህ ክፉ አታናግረኝ .... በለተ ሀሙሲቷ Laughing

የኛ ሙሽሪት አይበልሽ ከፋ
ሁሉም ያገባል በየወረፋ

እያዜምን መርቀን እልል እያልን ልጆቻችንን እንዳልዳርን

ዛሬ "ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ " በሉ ትበለን ይቺ ከውካዋ (1:43 ደቂቃ ላይ ይመለከቷል )

ያለምንም ጥርጥር ... በግለሰብ ነጻነት እየተሳበበ ኢትዮጵያዊ እሴታችንን ለማውደም የተጠነሰሰ ሴራ ነው Laughing Laughing Laughing በታዋቂ ሰዎች በኩል ባህላችን እንዲጠፋ አደረጉት Laughing Laughing Laughing ... ሊያ ከበደ የለቀቀችብንን የዘፈን ባህልም ልብ ይሏል Twisted Evil Rolling Eyes ...

ደግሞ በሰርጋችን ባህል መጡብን ... ዋይ ዋይ ሞት Laughing Laughing Laughingገሽልጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ጋሽ ሓየት 11 ይህ የኛ ትውልድ ነው ....ምን አበሳጭዎት ..ቅቅቅቅ ካገቡ አይቀር እንዲህ ነው ..የፉ እየነጩ ...ቅቅቅቅ እናም ይህ የዘመኑ ሰርግ ነው

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዲያስፖራ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2009
Posts: 714
Location: no

PostPosted: Thu Jun 21, 2012 7:39 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ማን ከማን እንደኮረጀው አይታወቅም እንጂ ብሌንና ኤልያስም እንዲህ አድርጎአቸው ነበር ...እቺን ጠቅ :: ባህላዊ የሰርግ ዘፈኖቻችን በብርሀን ፍጥነት እየሸሹ ለመታየታቸው ይሄ አንድ ማሳያ ነው ":: ሀይሎጋ !! ሀይሎጋ ሽቦ ...በነ ብራዘርስ ሆያሆዬ መተካቱ ያሳዝናል ...!! ደጋሾቹ ( ሙሽሮቹ ) ታለንት መስሏቸው በሰሩት ስራ ሊወቀሱ ወይም በማህበር ሊወገዙ ይገባል እላለሁ ::
ጎርብጤ (ጎበና ) የኛ ዘመን ጨዋታ ነው ነው ያልከው ...ወይ ዋርካ !! የሚሉሽ በሰማሽ ድንጋይ ይዘሽ በወጣሽ አሉ ... Very Happy አባቶች ሲተርቱ እኮ ነው :: ተዝናና !!

ክቡራን ደሞ መስመር እንደ ጠፋበት ራዲዮ ጣቢያ መቀላቀል ትወዳለህ አሁን ያቀረብከው ጠቅ ከማለዳ ጋር ምንም አይገናኝም ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ ሲባል አስማህም የነብሌን በፈረንጁ አለም እያኖሩ ሰርጋቸውን በአገውኛ እንዲደግሱልህ ትፈልጋለህ ? እንዚህ ሰዎች ኑሯቸው ከፈረንጆቹ ጋር እስከሆነ ተጋባጅ እንግዶቻቸውን ለማስደሰት ፍረንጅኛ እንደ ቅመም ጣል ቢያረጉበት ምኑ ላይ ነው ነውሩ ? አንተ ሰርግን እንደ ልደት ልትደጋገመው ትችል ይሆናል ለእኛ ኩሩ ኢትዮጵያውያን ግን ሰርግ አንዴ ነው ስለዚህ በስረጋችን ወቅት ደስ የሚለንን ለማሳለፍ እንጂ የባህል እና ቱሪዝም ማስታወቅያ ለመሰራት አይደለም ;; በተለይ ሴት ልጅ ሰርግ ክብራ እና ቀሪ ትዝታዋ ነው ስለዚህ እሳን ደስ የሚላትን ማረግ እንጂ በባህል እይላችሁ በምድረ አሜሪካ የቆቱ ዘፈን አትጠብቅ ::
_________________
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Thu Jun 21, 2012 10:18 pm    Post subject: Reply with quote

ዲፖ ነፍሴ ...እኔ እዳየሁት ነገሩን አላየህውም ወይም በነሱ ውሳኔ አንተ ምን አገባህ አይነት ይመስላል አስተያየትሽ .. Cool እኔ ክትክታ ዱላ አስይዥ ነው ስርጌን የማደርገው ...ምን ይታወቃል እጠራህ እኮ ይሆናል ..!! Very Happy ግን ጉዳዩ ወዲህ ነው ...የባህል ወረርሽኝ አያለሁ ....እነ ብሌን እቺን ቪዲዮ ከሚኖሶታ ሲለቌት ወፈ -ዘራሽ የፌስ ቡክ ሰራዊት እየተቀባበለ ሲያያት ነበር :: እኔም እንድ አቅሜ ቀቡ አርጌ ሁሌም ሊንክ የማደርግባት ዌብ ሳይት ላይ ቁጭ አደረኴት :: ይሄ ቪድዮ አገር ቤት ታይቶ በጣም የተወደደ መሰለኝ ...ለዛ ነው የገመናዎቹ አክተሮች ሆዬ ! ያለቡት ....እነሱ ደሞ ያደረጉትን ( አክተሮች ናቸውና ) አድናቂዎቻቸው እንደሚቀጥሉበት አትጠራጠር :: ለምሳሌ የኔ አድናቂዎች እቺን ጠቅ እያሉ እንደሚጽፉት ማለት ነው :: Very Happy ታዲያ አህይበላ ..... ...!! የሚለው የሰረግ ዘፈን አይናችን እያየ ""ዌር ሀውስ "" ሊገባ እኮ ነው ዲፖ ...ይሄ አሳስቦኝ እንጂ በሰርጋቸውና በምርጫቸው ለመግባት አይደለም :: መቼም ትረዳኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሀሪከን 2

ዋና ኮትኳች

Joined: 31 Oct 2008
Posts: 782

PostPosted: Thu Jun 21, 2012 11:48 pm    Post subject: Reply with quote

ምንም እንኴን ሰወች በሰርጋቸው ቀን የፈለጋቸውን ነገር የማድረግ መብታቸው የተጠበቀ ቢሆንም ሰርገኞቹ በተለይ ሙሽሪት Sawalele በመባል በሚታወቀው የናይጀሪያዊ ራፐር የዝሙት እና የብልግና ዘፈን እንደዛ ልክ እንደ ራፐሩ እምስ ስጭኝ , እሙሙ ስጭኝ , ያን ነገር ስጭኝ የሚለውን ክፍል በስሜት ሆና ድምጿን ከፋ አድርጋ ስታቀነቅነው ማየት ራስን ያለመሆን ምንኛ አሳፍሪ ነገር እንደሆነ ያሳያል .
ውብ በሆነው የሀገራችን የሰርግ ዘፈን እንደዛ ድምጿን ከፋ አድርጋ ብትጨፍር ኖሮ ምን ያህል ያምርባት ነበር .

አወይ ስልጣኔ
_________________
each mind is a different world
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Thu Jun 21, 2012 11:59 pm    Post subject: Reply with quote

እኔም ትክክለኝነቱን ባላረጋግጥም "ሳዋሌ " የሚለው ዘፈን በኢግቦ ወይም ሀውሳ በተባሉ የናይጄሪያ ቋንቋዎች ትርጉሙ ከቤት ጠፍታ በሴተኛ አዳሪነት ላይ ያለችን ልጅ ወደቤትሽ ተመለሺ የሚል ሀሳብ ያለው ዘፈን ነው ብሎ አንዱ ነግሮኛል ...አሉ ነው እንግዲህ

ሀሪከን 2 እንደጻፈ(ች)ው:
ምንም እንኴን ሰወች በሰርጋቸው ቀን የፈለጋቸውን ነገር የማድረግ መብታቸው የተጠበቀ ቢሆንም ሰርገኞቹ በተለይ ሙሽሪት Sawalele በመባል በሚታወቀው የናይጀሪያዊ ራፐር የዝሙት እና የብልግና ዘፈን እንደዛ ልክ እንደ ራፐሩ እምስ ስጭኝ , እሙሙ ስጭኝ , ያን ነገር ስጭኝ የሚለውን ክፍል በስሜት ሆና ድምጿን ከፋ አድርጋ ስታቀነቅነው ማየት ራስን ያለመሆን ምንኛ አሳፍሪ ነገር እንደሆነ ያሳያል .
ውብ በሆነው የሀገራችን የሰርግ ዘፈን እንደዛ ድምጿን ከፋ አድርጋ ብትጨፍር ኖሮ ምን ያህል ያምርባት ነበር .

አወይ ስልጣኔ

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 970

PostPosted: Fri Jun 22, 2012 1:35 am    Post subject: Reply with quote

ያው መቸም ሁላችሁም በዲሞክራትነት የማትታሙ ስለሆነ ሃሳቤን በነጻነት የመግለጽ መብቴን ታከብራላችሁ ብዬ እገምታለሁ ::

ባሜሪካ በዋልኩባቸው ሰርጎች እንዲህ ዓይነት ትርዒት የተለመደ መሆኑን ምስክር ነኝ :: ከሙሉቀን የሰርግ ውሎ ሙሽሮች በነጻነት የሚደንሱባትም ጊዜ ይህቺው ነች :: አንዳንዶች ከነሙዜዎቹ አጥንተው እና ተዘጋጅተው ሲገኙ ..ሌሎች ደግሞ እዛው ያሻቸውን ያረጋሉ :: በኔ እምነት ለብዙ ሰዓታት አሸሽ ገዳዎ ተብሎ ...ለጥቂት ጊዜ እንዲህ ቢሆን ኢንተርቴይኒንግ ነው :: ቀኑ የሙሽሮች እንጂ የሌላም አይደል :: ታዳሚም ለማጨብጨብ ነው የሚገኝ ::

በቀረ ሙሽሮች የሌላ የሆነውን ቬሎና ቶክሲዶ ለዘመናት ሲለብሱ ባህል ነው ብለን ተቀብለን ..ኖረን በባዕድ ቋንቋ ሲደንሱ የምንቃወምበት ምክንያት ለእኔ አይታየኝም :: ብፌም ..ኮክቴልም ..ኬክ እና እንጀራ በዲዛይን መቁረስም ሆነ ሻምፔይን መክፈት የቅደመ -አያት አያቶቻችን ባህል አይደለም :: ግን ብዙ ነገር አዳፕት አርገን ባህል ሆኗል :: አዳፕት ማረጉም ይቀጥላል ::
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሀሪከን 2

ዋና ኮትኳች

Joined: 31 Oct 2008
Posts: 782

PostPosted: Fri Jun 22, 2012 2:28 am    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ
Quote:
እኔም ትክክለኝነቱን ባላረጋግጥም "ሳዋሌ " የሚለው ዘፈን በኢግቦ ወይም ሀውሳ በተባሉ የናይጄሪያ ቋንቋዎች ትርጉሙ ከቤት ጠፍታ በሴተኛ አዳሪነት ላይ ያለችን ልጅ ወደቤትሽ ተመለሺ የሚል ሀሳብ ያለው ዘፈን ነው ብሎ አንዱ ነግሮኛል .

ኖኖ ትርጉሙ እንደዛ አይደለም
the Sawalele Song is filled with vulgar and cruedly indecent words
here are some lyrics from the song
Nwa baby, nye me fege (7x)
Baby Girl give me your vagina

***
Oh baby sawaley - Baby open
the vagina for me to enter

Sawa sawa sawaley (2x) Open,
Open, Open,

ባለፈው ሀገር ቤት ሄጄ እያለ የሁለት ወጣት ጥንዶችን ሰርግ ለመታደም እድሉን አግኝቼ ነበር እናም በዛ ሰርግ ውስጥ ለምልክት ያህል እንኴ አንድም የአማርኛ የሰርግ ዘፈን አለነበረም . በሰርጉ ላይ የተገኙ አባቶች እና እናቶች ምግባቸውን ከበሉ በኌላ በመገረም አንድ ባንድ የሰርግ አዳራሹን ለቀው ሲሄዱ ተመልክቻለሁ በአጋጣሚ ይች የዛሬዋ ሙሽራም ከእድምተኞች አንዷ ነበረች ....

እርግጥ ነው አምሳ አለቃ ውቃው (የቀድሞው ሰራዊት አባል ) እንዳለው ሰው በሰርጉ እለት የፈለገውን የማድረግ መብት አለው , ሆኖም ግን የሚያምረው የሰርግ ባህላችን እና ጭፈራችን እንዳይረሳ አልፎ አልፎ የራሳችንን የሰርግ ዘፈኖች ጣል ጣል ብናደርግ መልካም ይሆናል .....
በተለይ ደግሞ የማናውቀውን የሰው ሀገር ዘፈን በስልጣኔ ስም ከመዝፈን እና ከመቅለል ያድነናል
_________________
each mind is a different world
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲያስፖራ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2009
Posts: 714
Location: no

PostPosted: Sat Jun 23, 2012 9:44 pm    Post subject: Reply with quote

እሰቲ ሳምንቱ መግቢያ እንዲሆን የአማርኛው ስዋ ሳዋሌ
ልጋብዛችሁ
http://www.youtube.com/watch?v=fDU2n2sR4bI
_________________
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2669

PostPosted: Fri Jun 29, 2012 11:46 am    Post subject: Reply with quote

ሙሺሪትን .... ከኤርፖርት ስወጣ .... ሚሊኒየም አዳራሽ ላይ በትልቁ ጂፕ ምናምን መኪና ተደግፋ ... ወደ ቢር ጋርደንም ጎራ ስል እንዲሁ ፊት ለፊት የሆነ መኪና ተደግፋ (ከሷ መኪናዉ ቢያምርም ) ሳያት ቁንጅናዋን አድንቄ አልፊያለሁ ... .... ከዛ ዉጭ ድራማ ምናምን ትሰራለች ብለዉኛል .... አንድም ድራማ አንድም ማስታወቂያ ስትሰራ አይቻት አላዉቅም ... መንገድም ሆነ ካፍቴሪያ አገናኝቶን አያውቁም .... ጥልም ዝምድናም የለንም ..... ቢሆንም የአብራሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እያልኩ ወደ ጉዳዩ ስገባ .... ....

ሐየት 1 ያነሳኸዉ ሀሳብ በዚህ ባይገለጥም .... በአጠቃላይ ማፈር ድሮ ቀረ እኔም እጋራዋለሁ .... .... አዲስ አበባ እንደመኖሬ የሚገርሙ የሚገርሙ የሴት ልጆች መሞጣሞጥ እርስ በርስ ፉክክራቸዉን የሚገልጹበት መንገድ ሁሉ በኔ የፍንዳታነት ዘመኔ (የዛሬ 10 15 አመት መካከል ) የነበሩት እነ ሪቾ እንዲህ አልነበሩም ... ... ከመልካቸዉም በላይ ለሴትነታቸዉ ክብር ይሰጡ ነበር Wink .... እናም ሀሳብህን እጋራለሁ .....

በዚህ ክሊፕ ላይ ያየሁት ግን .... ከግብዣ በሗላ የሙሽራዉና የሚሽሪት የቅርብ (በእድሜ ) የሆኑ ጓደኞች ይሰባሰቡና ፈን ነገር ይፈጠራል .... ይህም ከዛ የተቀነጨበ ይመስላል .... .... ትልቁ ቁምነገር ግን ዉቃዉ እንዳለዉ ሁሉም የዘመኑ ሰርጎች ኢትዮጵያዊ ናቸዉ አንልም ... ኢትዮጵያዊነት የሰርግ በዐል አንድ ከሆነ Wink .... የትኛዉ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ለሚለዉ ጥያቄ ያዉ በፖለቲካ የተቀባባዉን መልስህን ስላልወደድኩት እንጂ መጠየቅም ይቻል ነበር .... የምንስማማበት አካባቢንና ባህልን ማለትህ ነዉ (ከተሜነትን Wink ) .... ቂቂቂ .... ከተሜነትን .... ኢትዮጵያዊነት ? Razz ..... የሆነዉ ሆኖ ባህል የሚባለዉም ቢሆን በሆነ ዘመን የተፈጠረን ነገር ለዘላለም ይዞ መቆምም አይመስለኝም .... እንግሊዝኛዉ ጥሩ ነዉ መሰለኝ ... ካስተም እና ካልቸር ይሉታል ልበል ? ያዉ የእንግሊዝኛ እጥረቴ እንደተጠበቀ ሆኖ ....

በሉ ልጅቷ ግን ልጅ ነች ...... አትጨቅጭቋት ...
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 10:11 pm    Post subject: ክፍት የስራ ቦታ - ለኮርማዎች Reply with quote

ኮርማው /ገልብጤና ሾተል እንኳን መተደዳደሪያቸው ስለሆነ ያውቁታል Laughing ... ሌሎቻችሁ ግን የምትማሩበት ነገር ይኖራል በሚል ግምት ነው ...

If you are interested in becoming a sperm donor, we wish to thank you for this generous gesture. Filling out a sperm donor application and becoming a sperm donor with the Fertility Center of California, Sperm Bank Inc., is a simple process for qualified candidates. We make every attempt to ensure the confidentiality of this procedure and the anonymity of our sperm donors.

Our sperm donor program has been active since the 1980s and we are proud of the relationships we have built with our sperm donors. You will be well taken care of by our laboratory staff, who will explain the process step-by-step and answer any questions you may have. Before applying online to become an anonymous sperm donor with FCC, please make sure you meet the following requirements:

  Applicants must be

  between the ages of 18 and 28
  currently attending (or graduated) from college
  living in commuting distance to our San Diego office
  committing to the program for 1-2 years
  donating 1-2 times a week
  practice abstinence from any type of ejaculation 2-5 days prior to collection
  completing a detailed questionnaire with medical and genetic history
  undergoing one physical examination and blood tests every three months

To start application click here

ዶኔሽን ይሉታል እንጂ ... ለለጋሹም ይከፈለዋል ... ገዢዎችም (ሌዚቢያንስ ) ከፍለው ነው የሚገዙት ... ቢዝነስ መሆኑ ነው እንግዲህ Rolling Eyes
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 10:16 pm    Post subject: Re: ክፍት የስራ ቦታ - ለኮርማዎች Reply with quote

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

እክክ እንትፍ ብዬሀለሁ እኮ ..የእበት ትል አዋቂ ነኝ እያልክ የምትመጻደቅ ድኩማን ነገር ነህ ..ይህን ያመጣህውን አንተው ራስህ እዛው ተለጥለጥበት ..ሽውራራ ድመት ፖለቲካ አልሆን ሲልህ እዚህ ቤት ማውደልደልህ ምን ይሉታል ...ኤጭ ከሼባ ጋር ማውራት ይደብረኛል
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 10:26 pm    Post subject: Re: ክፍት የስራ ቦታ - ለኮርማዎች Reply with quote

ቅቅቅ

ገልብጤ ... አንተ ነህ ከሀያ ስምንት በታች ነኝ የምትለው ... አንተን ነው የሚመለከተው .... ቅቅቅ ... እንደው ግን ለጫዋታ ያክል .... እስካሁን ድረስ የማታውቃቸው ስንት ልጆች አሉህ ... በግምት ? ቅቅቅ ...

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ኮርማው /ገልብጤና ሾተል እንኳን መተደዳደሪያቸው ስለሆነ ያውቁታል Laughing ... ሌሎቻችሁ ግን የምትማሩበት ነገር ይኖራል በሚል ግምት ነው ...

If you are interested in becoming a sperm donor, we wish to thank you for this generous gesture. Filling out a sperm donor application and becoming a sperm donor with the Fertility Center of California, Sperm Bank Inc., is a simple process for qualified candidates. We make every attempt to ensure the confidentiality of this procedure and the anonymity of our sperm donors.

Our sperm donor program has been active since the 1980s and we are proud of the relationships we have built with our sperm donors. You will be well taken care of by our laboratory staff, who will explain the process step-by-step and answer any questions you may have. Before applying online to become an anonymous sperm donor with FCC, please make sure you meet the following requirements:

  Applicants must be

  between the ages of 18 and 28
  currently attending (or graduated) from college
  living in commuting distance to our San Diego office
  committing to the program for 1-2 years
  donating 1-2 times a week
  practice abstinence from any type of ejaculation 2-5 days prior to collection
  completing a detailed questionnaire with medical and genetic history
  undergoing one physical examination and blood tests every three months

To start application click here

ዶኔሽን ይሉታል እንጂ ... ለለጋሹም ይከፈለዋል ... ገዢዎችም (ሌዚቢያንስ ) ከፍለው ነው የሚገዙት ... ቢዝነስ መሆኑ ነው እንግዲህ Rolling Eyes

እክክ እንትፍ ብዬሀለሁ እኮ ..የእበት ትል አዋቂ ነኝ እያልክ የምትመጻደቅ ድኩማን ነገር ነህ ..ይህን ያመጣህውን አንተው ራስህ እዛው ተለጥለጥበት ..ሽውራራ ድመት ፖለቲካ አልሆን ሲልህ እዚህ ቤት ማውደልደልህ ምን ይሉታል ...ኤጭ ከሼባ ጋር ማውራት ይደብረኛል

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia