WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
CRY FREEDOM! የነጻነት ረሃብ
Goto page Previous  1, 2
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 3:45 am    Post subject: Reply with quote

http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=PUMRnjrKL0c
_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Wed Jun 13, 2012 11:20 pm    Post subject: Reply with quote

http://www.nazrettube.com/motion/audio/499/
_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Tue Jun 19, 2012 2:02 am    Post subject: Reply with quote

Cry Freedom in solidarity with oppressed people. Against the rule of the gun. Against dictators and oppressive regimes.
http://www.youtube.com/watch?feature=endscreen&NR=1&v=SyQIv5wyYGE
_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢተወደድ

ውሃ አጠጪ

Joined: 21 Jul 2009
Posts: 1499
Location: Dabra Za`Yet

PostPosted: Tue Jun 19, 2012 8:36 am    Post subject: Re: CRY FREEDOM! የነጻነት ረሃብ Reply with quote

Yes we need freedom b 4 food.

አይ የዘንድሮ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ :: ጭራሹኑ ቤተ መቅደስ መበረ ጉባኤም ላይ ቆሞ ሊሰብከን ሞከረ :: የፖልቲካውን ቁማር ከተበላቹህ እኮ ሰነበታቹህ :: ጅብ ከሄደ ውሻ ...... ሆነቹህ ::

ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
http://www.youtube.com/watch?v=97RibJpOovU&feature=related

"Meles Zenawi is a dictator! Meles Zenawi is a dictator! Free Eskinder Nega! Free Political Prisoners! You are a dictator. You are committing crimes against humanity. Food is nothing without freedom! Meles has committed crimes against humanity! We Need Freedom! Freedom! Freedom! A. Gellaw

_________________
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
መላ -ምት

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Apr 2009
Posts: 848

PostPosted: Tue Jun 19, 2012 9:56 am    Post subject: Re: CRY FREEDOM! የነጻነት ረሃብ Reply with quote

ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
Yes we need freedom b 4 food.

አይ የዘንድሮ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ :: ጭራሹኑ ቤተ መቅደስ መበረ ጉባኤም ላይ ቆሞ ሊሰብከን ሞከረ :: የፖልቲካውን ቁማር ከተበላቹህ እኮ ሰነበታቹህ :: ጅብ ከሄደ ውሻ ...... ሆነቹህ ::

ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
http://www.youtube.com/watch?v=97RibJpOovU&feature=related

"Meles Zenawi is a dictator! Meles Zenawi is a dictator! Free Eskinder Nega! Free Political Prisoners! You are a dictator. You are committing crimes against humanity. Food is nothing without freedom! Meles has committed crimes against humanity! We Need Freedom! Freedom! Freedom! A. Gellaw

ቁማር አልከው ? ውነትም ቁማር !!! ቆምሩ በደንብ 'ለሁልም ጊዜውን ይጠብቅለታል ...." ያለው ማነው ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Tue Jun 19, 2012 1:41 pm    Post subject: Re: CRY FREEDOM! የነጻነት ረሃብ Reply with quote

ሰላም ቢትወደድ ወንድሜ ,

ዌል -ካም -ባክ ብለናል :: ባልሳሳት ረዥም ጊዜ ጠፍተህ ነበር !

ባክብሮት

ስልኪ
ወዲ መስመር

ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
Yes we need freedom b 4 food.

አይ የዘንድሮ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ :: ጭራሹኑ ቤተ መቅደስ መበረ ጉባኤም ላይ ቆሞ ሊሰብከን ሞከረ :: የፖልቲካውን ቁማር ከተበላቹህ እኮ ሰነበታቹህ :: ጅብ ከሄደ ውሻ ...... ሆነቹህ ::

ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
http://www.youtube.com/watch?v=97RibJpOovU&feature=related

"Meles Zenawi is a dictator! Meles Zenawi is a dictator! Free Eskinder Nega! Free Political Prisoners! You are a dictator. You are committing crimes against humanity. Food is nothing without freedom! Meles has committed crimes against humanity! We Need Freedom! Freedom! Freedom! A. Gellaw
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Tue Jun 19, 2012 11:09 pm    Post subject: Re: CRY FREEDOM! የነጻነት ረሃብ Reply with quote

ሰላም ስልኪ

ወደቤቴ ገብተሀልና በጣም ቀለል ያሉ ጥያቄዎችን ተጠየቅ ::

1. ዲክቴተር ማለት ምን ማለት ነው ? መመዘኛውስ ምንድነው ?
2. በአፍሪቃ ውስጥ ዲክቴተር ናቸው ከምትላቸው መሪዎች ምሳሌ ስጥ
3. መለስ ዲክቴተር አይደለም ትላለህ ?
4. ዲሞክራሲን እንዲሁም አስፈላጊነቱን እንዴት ትረዳዋለህ

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ቢትወደድ ወንድሜ ,

ዌል -ካም -ባክ ብለናል :: ባልሳሳት ረዥም ጊዜ ጠፍተህ ነበር !

ባክብሮት

ስልኪ
ወዲ መስመር

ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
Yes we need freedom b 4 food.

አይ የዘንድሮ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ :: ጭራሹኑ ቤተ መቅደስ መበረ ጉባኤም ላይ ቆሞ ሊሰብከን ሞከረ :: የፖልቲካውን ቁማር ከተበላቹህ እኮ ሰነበታቹህ :: ጅብ ከሄደ ውሻ ...... ሆነቹህ ::

ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
http://www.youtube.com/watch?v=97RibJpOovU&feature=related

"Meles Zenawi is a dictator! Meles Zenawi is a dictator! Free Eskinder Nega! Free Political Prisoners! You are a dictator. You are committing crimes against humanity. Food is nothing without freedom! Meles has committed crimes against humanity! We Need Freedom! Freedom! Freedom! A. Gellaw

_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መላ -ምት

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Apr 2009
Posts: 848

PostPosted: Tue Jun 19, 2012 11:59 pm    Post subject: Re: CRY FREEDOM! የነጻነት ረሃብ Reply with quote

አይ Mr X! አያ ስልኪ ትራራውንና ዛፍይ ሲጨፈጭፍ ይውላታል ወይንም እንደተለመድው ይህንሁ ምስኪን ሕዝብ ወይም 'ዘገምተኛ ' የሚላቸውን ተቃዋሚዎች ይጨፈጭፋል እንጂ ለእንደዚህ አይነት ዳይሬክት ጥያቄ መመለስ ልምዱ አይደልም :: እንደው ከወዲሁ ላረዳህ ብዬ ነው ::
ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ስልኪ

ወደቤቴ ገብተሀልና በጣም ቀለል ያሉ ጥያቄዎችን ተጠየቅ ::

1. ዲክቴተር ማለት ምን ማለት ነው ? መመዘኛውስ ምንድነው ?
2. በአፍሪቃ ውስጥ ዲክቴተር ናቸው ከምትላቸው መሪዎች ምሳሌ ስጥ
3. መለስ ዲክቴተር አይደለም ትላለህ ?
4. ዲሞክራሲን እንዲሁም አስፈላጊነቱን እንዴት ትረዳዋለህ

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ቢትወደድ ወንድሜ ,

ዌል -ካም -ባክ ብለናል :: ባልሳሳት ረዥም ጊዜ ጠፍተህ ነበር !

ባክብሮት

ስልኪ
ወዲ መስመር

ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
Yes we need freedom b 4 food.

አይ የዘንድሮ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ :: ጭራሹኑ ቤተ መቅደስ መበረ ጉባኤም ላይ ቆሞ ሊሰብከን ሞከረ :: የፖልቲካውን ቁማር ከተበላቹህ እኮ ሰነበታቹህ :: ጅብ ከሄደ ውሻ ...... ሆነቹህ ::

ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
http://www.youtube.com/watch?v=97RibJpOovU&feature=related

"Meles Zenawi is a dictator! Meles Zenawi is a dictator! Free Eskinder Nega! Free Political Prisoners! You are a dictator. You are committing crimes against humanity. Food is nothing without freedom! Meles has committed crimes against humanity! We Need Freedom! Freedom! Freedom! A. Gellaw
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Wed Jun 20, 2012 7:45 pm    Post subject: Re: CRY FREEDOM! የነጻነት ረሃብ Reply with quote

ሰላም ስልኪ

ወደቤቴ ገብተሀልና በጣም ቀለል ያሉ ጥያቄዎችን ተጠየቅ ::

1. ዲክቴተር ማለት ምን ማለት ነው ? መመዘኛውስ ምንድነው ?
2. በአፍሪቃ ውስጥ ዲክቴተር ናቸው ከምትላቸው መሪዎች ምሳሌ ስጥ
3. መለስ ዲክቴተር አይደለም ትላለህ ?
4. ዲሞክራሲን እንዲሁም አስፈላጊነቱን እንዴት ትረዳዋለህ

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ቢትወደድ ወንድሜ ,

ዌል -ካም -ባክ ብለናል :: ባልሳሳት ረዥም ጊዜ ጠፍተህ ነበር !

ባክብሮት

ስልኪ
ወዲ መስመር

ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
Yes we need freedom b 4 food.

አይ የዘንድሮ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ :: ጭራሹኑ ቤተ መቅደስ መበረ ጉባኤም ላይ ቆሞ ሊሰብከን ሞከረ :: የፖልቲካውን ቁማር ከተበላቹህ እኮ ሰነበታቹህ :: ጅብ ከሄደ ውሻ ...... ሆነቹህ ::

ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
http://www.youtube.com/watch?v=97RibJpOovU&feature=related

"Meles Zenawi is a dictator! Meles Zenawi is a dictator! Free Eskinder Nega! Free Political Prisoners! You are a dictator. You are committing crimes against humanity. Food is nothing without freedom! Meles has committed crimes against humanity! We Need Freedom! Freedom! Freedom! A. Gellaw
[/quote]
_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Thu Jun 21, 2012 9:51 am    Post subject: Re: CRY FREEDOM! የነጻነት ረሃብ Reply with quote

ሚስተር -x እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ስልኪ

ሰላም የተከበርክ ሚስተር -x እንዴት አለህልኝ ?

Quote:
ወደቤቴ ገብተሀልና

ወደ ቤትህ አልገባሁም Exclamation የዋርካ ባለቤቶች የተለያየ አመለካከት ያላቸው ወገኖች ሀሳብ እንዲለዋወጡበት ከፍለው በከፈቱት ፎረም ላይ ግን አንተም እኔም ሀሳብ ለሀሳብ እየተለዋወጥን ነው :: የግድ ይህ ቤቴ ነው ካልከኝ ደግሞ "ዲክታተርነት " እሷ መሆንዋን በአክብሮት ማሳወቅ እወዳለሁ ::

Quote:
በጣም ቀለል ያሉ ጥያቄዎችን ተጠየቅ ::

ምን ገዶኝ እዚህ ያለሁት ልጠይቅም ልጠየቅም ነውና በጨዋነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን እንደ ዲሞክራቲክ ታጋይነቴ የመመለስ ግዴታ አለብኝ ::

Quote:
ዲክቴተር ማለት ምን ማለት ነው ? መመዘኛውስ ምንድነው ?

ዲክታተር ማለት የብዙሀን ውክልናና ማንዴት ሳይኖረው የራሱን ፍላጎትና አመለካከት በሌሎች ላይ የሚጭን ጠያቂ የሌለው እንደልቡ አዳሪ ሲሆን , ፍላጎቱ የማስፈፀምያ ስልቱም ሀይል , ቁጣና ማስፈራርያ ናቸው :: ከረዥሙ ባጭሩ እንዲህ እገልፀዋለሁ ::

Quote:
በአፍሪቃ ውስጥ ዲክቴተር ናቸው ከምትላቸው መሪዎች ምሳሌ ስጥ

ከላይ ያስቀመጥኩትን የሚያሟሉ መሪዎች ዲክታተሮች ናቸው በተረፈ 52 አገሮች መሪዎች ለመተንተን ጊዜ እጥረት አለብኝ ::

Quote:
መለስ ዲክቴተር አይደለም ትላለህ ?

መለስና ድርጅቱ ኢህአዴግ ዲክታተርነትን ታግለው በማስወገድ በከባድ አገራዊና ካባቢያዊ ሁኔታዎች ውስጥ ህዝባዊ -ዲሞክራሲን ለመገንባት ያላሰለሰ ጥረት እያደረጉ በበረሀ ላይ ለምለም አፀድ ለማፅደቅ እየታገሉ ያሉ ናቸው :: በስካሁኑ ጉዟቸውም ሀገገራችንን የተለያዩ ፓርቲዎች , የተለያዩ ፕሬሶች ባለቤት ሲያደርጉዋት በግለሰብ መብት ብቻ ሳይታጠሩ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ሲቆተሩ የነበሩ 75% የሀገራችን ብሄር ብሄረሰቦች ቋንቕዋቸውን , ባህላቸውን , ታሪካቸውንና ወጋቸውን ከመቃብር በማውጣት የራሳቸውን እድል በራሳቸው እንዲወስኑ ከህዝቦቹ ጋር በመሆን አረጋግጠዋል ::

ያገራችን የዲሞክራሲ ግምባታ ትግል አስቸጋሪ እያደረገው ያለው የመንግስትና የመለስ ጉድለት ሳይሆን የዲሞክራሲ ማእዝን ድንጋይ የሆነው የህገመንግስት ማክበርን የማይቀበሉ ; እንደ አመቺነቱ ህጋዊና ህገወጥ መንገድ እያቀላቀሉ የሚሄዱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እንዲሁም የቀድሞ ስርአት ናፋቂ ግለሰቦችና ቡድኖች የሚያደርጉት አፍራሽ እንቅስቃሴ ነው ::

Quote:
ዲሞክራሲን እንዲሁም አስፈላጊነቱን እንዴት ትረዳዋለህ

ስላስፈላጊነቱማ የለጋ ወጣትነት ህይወቴን ለመክፈል በመቁረጥ ከፋሽስቶች ትንቅንቅ ገጥሜ 8 አመት ሙሉ ባሩድን እያሸተትኩ እየተራብኩ , እየተጠማሁ እየቆሰልኩ በቀን እስከ 50 ኪሎሜትር በእግር እየትጓዝኩ ሳላስበው ድሉ ብቅ አለ :: ከዚህ በላይ የዲሞክራሲን አስፈላጊነት እንዴት አድርጌ ላረጋግጥልህ Question እናንተኮ ያስፈልጋል ብላችሁ ቁጭ ብላችኋል Exclamation Exclamation Exclamation እኔ ግን ........ሞት ብዙ ጊዜ ቤቱን አንኳኩቼ "ተወኝ አልፈልግህም " እስኪለኝ አሸንፌው እኮ ነው የዲሞክራሲ አስፈላጊነትን ያረጋገጥኩት !!!!

አክባሪህ
ስልኪ

ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Sun Jun 24, 2012 2:08 am    Post subject: Reply with quote

In solidarity with the oppressed people of Sudan. Down with Omar Al-Bashir! Slowly but surely the days of African criminal dictators are coming to close. You can buy time but you cannot hide from the wrath of the people. Ethiopia is next.

Cry freedom!
http://sudaneseguardian.blogspot.ca/2012/06/new-song-for-sudanese-revolts-la.html
http://www.zambianwatchdog.com/2012/06/23/sudan-on-the-brink-of-revolution-as-protests-turn-violent/
_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Tue Jun 26, 2012 10:27 pm    Post subject: Reply with quote

http://www.nazrettube.com/motion/videos/9039/
_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Mon Jul 02, 2012 6:54 pm    Post subject: Reply with quote

The voice .... everywhere!.... in all its forms!
http://au.news.yahoo.com/video/vic/watch/29849614/ethnic-rivals-clash/

http://www.youtube.com/watch?v=k3WiRJq8-Z8&feature=related
_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia