WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
:)
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 22, 23, 24 ... 114, 115, 116  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Thu Jul 05, 2012 9:44 pm    Post subject: Reply with quote

recho ወሳኟ

የዲሲው እግር ኳስ መክፈቻ እለት ብዙ ሰው ገብቷል ብሎ የተከራከረ ሰው አልገጠመኝም ......ሲጀመርም እኮ ፉክክር ውስጥ የገባ ሰውም አልነበረም ......እንዲያው የዳላሱም ዝግጅት ይሳካላቸው ...ወንድሞቻችን ናቸው ነበር ሲባል የነበረው ......ከዚህ በተቃራኒ መልኩ ግን የዲሲውን ዝግጅት አትሂዱ ብለው ሲያስፈራሩ ; ከዛ ደግሞ ሰው አልገባም ብለው ሲጨፍሩ የነበሩት እነዛ ወንድሞቻችን ናቸው Laughing Laughing Laughing

የትናንትውን ዝግጅት በተመለከተ ፎቶዎቹ ትክክለኛ ናቸው ....ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለውም ....እርግጥ ሁሉም የተገኘው ሰው ኢትዮጵያዊ እንዳልሆነ እኔም ከፎቶዎቹ ላይ አይቻለሁ .....ግን በትክክል ብዙ ሰው ተገኝቶ ነበር ...የባንዲራው መከራከሪያሽ ግን ተቀባይነት የለውም Laughing የኢትዮጵያ ህግ የሚሰራው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው Wink አሜሪካ ውስጥ ባለኮከቡን ባንዲራ የግድ ያዙ የሚል ህግ የለም Laughing Laughing

እዚህ ሀገር ያለው ጥላቻ እና ኔጌቴቪ የሆነ አስተሳሰብ ግን ከማሳዘንም አልፎ በጣም ያስፈራል ......ከዳያስፖራው ወደሀገሬው ሰው እንዳይጋባ የቻልኩትን ሁሉ ለማድረግ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ Laughing

recho.....አንቺ ተገኚ እንጂ ሙሉ ወጪሽ እንደሚሸፈን ልማታዊ ባለህብቶቻችንን ወክዬ ቃል እገባልሻለሁ Laughing Laughing

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
recho ወሳኟ

ወደዋሽንግተን ፖስት ዘገባ ስንመጣ .....እህህ ...(ጉሮሮዬን እየተራረኩኝ ነው Laughing Laughing)
Laughing Laughing Laughing

Quote:
አስቀድሜ እንዳልኩሽ ሰው እንዳይሄድ ተብሎ ኢሜይል ሲላክ ; በቦታው ላይ ተገኝተው ሲረብሹ ; ፍቶ እናነሳለን እያሉ ሲፎክሩ ወዘተ ጫና መፍጠሩ አይቀርም .......ዘገባው ላይ የተጠቀሰው "ተስፋ " የተባለው ግለሰብ ጥሩ ገልፆታል

I'm just tired of the negativity. For once, stop this nonsense, he said. Now we're supposed to be cheerleaders for one side or the other? Don't make me a target of vile divisive e-mails. I'm glad I came.

ምን ያህል የማስፈራሪያ ዘመቻ እንዳለ "ከባዱ በላቸው " የተባለ ዘገምተኛ ከተናገረውም መገንዘብ ትችያለሽ

We are going after the businesses and the singers, said Kebadu Belachew, one of the protestors. We will publish their names. Laughing
ወራይጥ ስለዚህ ከዚህ እንደምንረዳው ከማስፈራሪያው ብዛት እና ከፕሬዠሩ የተነሳ ሰው ለመሄድ ፈርቶ በቦታው አልተገኘም .. ሪዝነብል የሆነ ኤክስኪውዝ ነው .. በርግጥም እንዳልከው ካየሁት ቪዲዩ በመነሳት በርላይ ቆሞ ማንነትህን ፎቶ የሚያነሳ ካለ ደረቱን ነፍቶ ፊትን እያሳዩ ወደ ስቴዲየሙ መግባት ሊከብድ ይችልላል ( ለምን እንደከበደ ግን እንጃ አይ ሚን ያመንክበት ነገር ከሆነ ዋት @@@ ብለህ መሄድ መቻል አለብን መሰለኝ ) እዚህ ድረስ ከተማመንን , ዛሬ ደግሞ ፎቶዎችን ገጭግጮ ያወጣው ዜጋ ብዙ ሰው ነበረ , ውሸታቸውን ነው የሚል አርጊውመንት አምጥትዋል .. ይሄ ግራ አጋብቶኛል .. ውሸት ነው ብዬ ልቀበል የሚያስነሱኝ ነጥቦች አሉ .. ምክኒያት እንደተባለው የያዙት ባንዲራ አጠያያቂ ነው ... "ትክክለኛው " ባለኮከብ ምልክቱ ባንዲራ አይደለም የያዙት ... ደግሞ በህግ ክልክል ነው መሰል ...እኔ ያየሁት ፎቶዎች ላይ አንድም ባለኮከብ ምልክቱን ባንዲራ አላየሁም .. እንዲሁም የተቀላቀሉ ኢቲዩዺያዊ መልክ የሌላቸው ሰዎችም አሉበት .. እንግዲህ ... ጁላይ 4 ስራ ዝግ ሆኖ ባለ ቀን ወያኔም ሆነ ሌላ አካል ትልቅ ሴለብሪቲ ጋብዞ ዘፈን እዩ ካለ ኬርስ መሄዴ አይቀርም .. አንድም ቅርብ ነው , ሁለትም ቀዝቃዛ ውሀ እና ሶዳ በነጻ አለ .. ማን ሞኝ አለ .. እንግዲህ ይሄ የሚቀጥለው ግሩፕ አርጊውመንት ነው .. አንተስ ምን ትላለህ ? እርግጥ ሁሉ ሰው ተገኝትዋል ? ፎቶሾፕ ነው ? ከሌላ ዝግጅት ላይ ኮፒ የተደረገ ፎቶ ነው ? ወይንስ ሶዳ በርግጥም ታድሮ ሰው ገባ ካለዛም ድንገት እንደው የመጀመሪያውን መከፈቻ በአል ላይ ያልተገኘው ሰው ተቆጭቶ ስቴዲየሙን አጥለቀለቀው ... ? ዝም ብለን እኮ ነው እንጂ ... ሰው አልተተኘም አዎ እርግጥ ነው .. ምክኒያቱም ከተገነጠልን ወዲህ ይሄ የመጀመሪያ ዝግጅታችን ነው , እንዲሁም በተለያዩ ፕሬዠሮች ምክኒያት ሰው ደፍሮ ለመምጣት አልቻለም .. በሚቀጥለው እናሻሽልና ጎርፍ እናረገዋለን ቢባል ስለ እውነተኝነታቹ ብቻ ኔክስት ታይም የፕሌን እና የሆቴል እንዲሁም መኪና ኪራይ ከሰጣቹኝ የቀን አበል ላይ ብዙም ሳልጫን በመጠኑ አስከፍያቹ እመጣለሁ .. ይሄው ቃሌን ሰጥቼሀለሁ ... ሀብታምም አይደላቹ ዳጊቾ ...
ዝም ብዬ ሳየው ግን ከልቤ አዝናለሁ ... ያልታደለ ትውልድ ! እንደዚህ አገር መሳቂያ የሚያደርግ ክፍፍል ከአገራችን ውጪ እንኩዋን አናርፍ አይደል ?! እስቲ ልዩነታችንን ትተን በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ ብንል ምን ነበረበት ? ያልታደለ የተረገመ ትውልድ !!!

አንተ አመዳም .. ለአለቆችህ ይህንን ጥሁፍ እንዳታሳይብኝ ቅቅቅ እንደው አንተ አትጨክንብኝም ብዬ ነው ሹክ ያልኩህ እንጂ አገሬ መግቢያ እንዳታሳጣኝ Exclamation Exclamation Exclamation

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 3:50 am    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

የትናንትውን ዝግጅት በተመለከተ ፎቶዎቹ ትክክለኛ ናቸው ....ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለውም ....እርግጥ ሁሉም የተገኘው ሰው ኢትዮጵያዊ እንዳልሆነ እኔም ከፎቶዎቹ ላይ አይቻለሁ .....ግን በትክክል ብዙ ሰው ተገኝቶ ነበር ...
Laughing Laughing Laughing ትክክል ሰው ተገኝቶዋል ... የተገኘው ግን በኢቲዩዺያ የእርግር ኩዋስ ቶርናመንት ላይ ከክብር ተጋባዥዋ የገደል ማሚቶ ቀጥሎ የአገሬው ሰው ነው .. ምናልባት ርኩዋስ በጣም ማርኮት ይሆናል .. ግን የምር እረ እንኩዋን ሆነላቹ .. ኪሳራው የሁላችንም ነው !

Quote:
የባንዲራው መከራከሪያሽ ግን ተቀባይነት የለውም Laughing የኢትዮጵያ ህግ የሚሰራው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው Wink አሜሪካ ውስጥ ባለኮከቡን ባንዲራ የግድ ያዙ የሚል ህግ የለም Laughing Laughing

አለው ሙት .. ምክኒያቱም እንደታሰበው ደጋፊ ቢሆን የገባው ቢያንስ ትንሽ ከዋክብቱ ይበረክት ነበር ... እኔ እንዳየሁት ግን ለአደጋ ጊዜ መጠባበቂያ የያዘውን ይዞ የወጣ ነው የሚመስለው .. ኮከብ ያለው ባንዲራ ማየቴ ምንም ትዝ አይለኝም ... ህግ የለም ካልክ አሪፍ . አንዱ የናንተው ሰው ነው ያለኝ .. እናቱንና ሊያስፈራራኝ ነው አየህ .. ቆይ ላግኘው Twisted Evil ለደግነቱ አላገኘውም ቅቅቅ
Quote:
እዚህ ሀገር ያለው ጥላቻ እና ኔጌቴቪ የሆነ አስተሳሰብ ግን ከማሳዘንም አልፎ በጣም ያስፈራል ......ከዳያስፖራው ወደሀገሬው ሰው እንዳይጋባ የቻልኩትን ሁሉ ለማድረግ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ
በነገርህ ላይ እኔ ለማንም ወይንም ለየትኛውም ፓርቲም ሆነ አካል ተቃውሞ እንጂ ጥላቻ የለኝም .. ተቃውሞ ከሌለ ደግሞ እድገት የለም .. ተሸፋፍኜ ከማጠቃ ያው በፊትለፊት መስተካከል አለበት ብዬ የማምነውን እናገራለሁ .. ከዚህ ውጪ ጥላቻ ትንሽ ከበድ ያለ ቃል ነው .. ወንድማማቾች ነን .. መጠላላትም የለብንም ..ግን ከዚህ ውጪ እኔ በተለይ በኢቲዩዺያ ፖለቲካ ላይ አፌን ሞልቼ ለመናገርም አስተያየትም ለመስጠትም ብቁ አይደለሁም ... አይመለከተኝም ... የሚመለከተኝ ጊዜ አለ .. በአብዛኛው ግን አያገባኝም .. ምክኒያት .. እስከማቅ ድረስ ዱዋል ሲቲዝንሽፕ የለንም ! እንዲሁም ፖለቲካ እና እሳት ከሩቁ እየተባልኩ ነው ያደኩት ወንድማለም ... ! ለናንተ ግን መልካም እድል .. ብቻ ጨዋታውን ንገሩን ... በጨዋ ንግግር ..

Quote:
recho.....አንቺ ተገኚ እንጂ ሙሉ ወጪሽ እንደሚሸፈን ልማታዊ ባለህብቶቻችንን ወክዬ ቃል እገባልሻለሁ Laughing Laughing
አያቹ ገንዘብ የት እና እንዴት እንደምትጨርሱ ? ለኔ ያንን ሁሉ ስታሙዋሉ , ለክብዬ ላፕቶፕ ስትገዙ , ዌብሳይት ስትከፍቱ , እስዋን ጋዜጠኛ ለማድረግ ስታስተምሩ አይይይ ይሁና ! እናንተ አጥጋቢ የሆነ ኮንቪንስ የሚያደርገኝ ነገር ለመስራት ብቁ እንጂ .. አዲግራትም ቢሆን መጣለሁ .. ካስገባቹኝ Wink
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 4:22 am    Post subject: Reply with quote

recho ወሳኟ

Quote:
Laughing Laughing Laughing ትክክል ሰው ተገኝቶዋል ... የተገኘው ግን በኢቲዩዺያ የእርግር ኩዋስ ቶርናመንት ላይ ከክብር ተጋባዥዋ የገደል ማሚቶ ቀጥሎ የአገሬው ሰው ነው .. ምናልባት ርኩዋስ በጣም ማርኮት ይሆናል .. ግን የምር እረ እንኩዋን ሆነላቹ .. ኪሳራው የሁላችንም ነው !

የአገሬው ሰው እንደተገኘማ ተስማምተናል ......ብዛታቸውን መጠን ለማወቅ ግን እንደአንቺ ውስጥ አዋቂ መረጃ የለኝም ማለት ነው Laughing Laughing የምን ኪሳራ እንደሆነ አልገባኝም ......ሼህ መሀመድ የአሁኑን ጨምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታ ስፖንሰር ሊያደርጉ ቃል የገቡት እኮ አስቀድመው ነው ......ሰው ገባ አልገባ በሚል የኪሳራ ተመን አይደለም Wink

Quote:
አለው ሙት .. ምክኒያቱም እንደታሰበው ደጋፊ ቢሆን የገባው ቢያንስ ትንሽ ከዋክብቱ ይበረክት ነበር ... እኔ እንዳየሁት ግን ለአደጋ ጊዜ መጠባበቂያ የያዘውን ይዞ የወጣ ነው የሚመስለው .. ኮከብ ያለው ባንዲራ ማየቴ ምንም ትዝ አይለኝም ... ህግ የለም ካልክ አሪፍ . አንዱ የናንተው ሰው ነው ያለኝ .. እናቱንና ሊያስፈራራኝ ነው አየህ .. ቆይ ላግኘው ለደግነቱ አላገኘውም ቅቅቅ

አልገባሽም ማለት ነው ...ወይንም የሰማሽው የነዛ ወንድሞቻችንን ወሬ ነው ማለት ነው ....AESAONE ከማንም የፖለቲካ ;ሀይማኖት ;ብሄር ወገንተኝነት የፀዳ የኢትዮጵያኖች የስፖርት ማህበር ነው ......ስለዚህ ደጋፊ ;ተቃዋሚ የሚባል ነገር የለም ......ሌላው ደግሞ ነገረኝ ያልሽው ሰው ምንም የማያውቅ ነው .....ነገውኑ ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር ብለሽ ንገሪው Laughing Laughing Laughing

Quote:
በነገርህ ላይ እኔ ለማንም ወይንም ለየትኛውም ፓርቲም ሆነ አካል ተቃውሞ እንጂ ጥላቻ የለኝም .. ተቃውሞ ከሌለ ደግሞ እድገት የለም .. ተሸፋፍኜ ከማጠቃ ያው በፊትለፊት መስተካከል አለበት ብዬ የማምነውን እናገራለሁ .. ከዚህ ውጪ ጥላቻ ትንሽ ከበድ ያለ ቃል ነው .. ወንድማማቾች ነን .. መጠላላትም የለብንም ..ግን ከዚህ ውጪ እኔ በተለይ በኢቲዩዺያ ፖለቲካ ላይ አፌን ሞልቼ ለመናገርም አስተያየትም ለመስጠትም ብቁ አይደለሁም ... አይመለከተኝም ... የሚመለከተኝ ጊዜ አለ .. በአብዛኛው ግን አያገባኝም .. ምክኒያት .. እስከማቅ ድረስ ዱዋል ሲቲዝንሽፕ የለንም ! እንዲሁም ፖለቲካ እና እሳት ከሩቁ እየተባልኩ ነው ያደኩት ወንድማለም ... ! ለናንተ ግን መልካም እድል .. ብቻ ጨዋታውን ንገሩን ... በጨዋ ንግግር

ጥላቻ ያልኩት ስለአንቺ አይደለም ....አትደንግጪ Laughing ግን መቼም የጥላቻውን እና የውሸቱን ልክ ሳትመለከቺ የምትቀሪ አይመስለኝም .....የዋሽንግተን ፖስቱ ዘገባ ላይ እንኳን የጆርጅ ሜሰኑ ፕሮፌሰር ስለተቃዋሚዎቹ ውሸት እና ማጋነን ተናግሯል ......ደግሞ ጋዜጠኛዋ አላሙዲ ከፍሏት ነው እንዳትዪ Laughing Laughing Laughing

Quote:
አያቹ ገንዘብ የት እና እንዴት እንደምትጨርሱ ? ለኔ ያንን ሁሉ ስታሙዋሉ , ለክብዬ ላፕቶፕ ስትገዙ , ዌብሳይት ስትከፍቱ , እስዋን ጋዜጠኛ ለማድረግ ስታስተምሩ አይይይ ይሁና ! እናንተ አጥጋቢ የሆነ ኮንቪንስ የሚያደርገኝ ነገር ለመስራት ብቁ እንጂ .. አዲግራትም ቢሆን መጣለሁ .. ካስገባቹኝ

ኧረ በህግ አምላክ ......የተናገርኩት ቀልድ እኮ ነበር Laughing Laughing Laughing recho ምነው አመረርሽ Wink አይዞሽ አትፍሪያቸው ....ስምሽን ፐብሊሽ አያረጉትም Laughing Laughing

አድናቂሽ ነኝ Very Happy
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 3:08 pm    Post subject: Reply with quote

እሺ ጋይስ .. ሰምታቹሀል ? ኮምፒውተራቹ "DNSChanger" malware ነጻ ካልሆነ ከሰኞ ጀምሮ እንደማይሰራ ሰማታቹሀል ? ኮምፕሊኬሽኑ ይደብራል በጊዜ ነጻ መሆንና አለመሆናቹን ማጣራ ይኖርባቹሀል ማለት ነው .. ካለዛ ከሰኞ ቡሀላ ሰርቪስ ፕሮቫይደር ጋር ደውሎ ሄዶ ብላ ብላ ብላ አይነት አስቀያሚ ፕሮሰስ ይኖረዋል አሉ .. የተስተማሩት ሲነግሩን ... እና በጊዜ ቼክ አድርጉዋት ..

Code:
Early advice on checking for a DNSChanger infection required a fair degree of technical skill, but now you just need to be able to read one line of text or know the difference between green and red. Visit www.dns-ok.us; if you see a green background to the image on that page and the words "DNS Resolution = GREEN," you're safe. (Your Internet provider may also offer a similar service. Comcast subscribers, for example, can check their computers at amibotted.comcast.net.)

ሙሉውን ዜና ለማንበብ http://news.discovery.com/tech/dns-changer-fbi-warning-july-9-doomsday-120426.html

በዚህ ዙሪያ ባለሙያ ነን የምትሉ ወይንም ስለ ነገርየው ተጨማሪ ማብራሪያ መስጠት ብቃት ያላቹ ብታብራሩት እንጉ ለማናርፈው በጅጉ ጠቃሚ ይሆናል !

ከሰኞ ጀምሮ የጠፋ ዋርካዊ ከታየም እንግዲህ ምክኛቱ ይሄም ሊሆን ይችላል ..

መልካም እድል ... Smile
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2669

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 6:05 pm    Post subject: Reply with quote

እንጉ ስለማላርፍ ሪቾ ካልገባት እኔ እንዴት ይገባኛል ብዬ ዝርዝሩን አላየሁትም .... ኤን ኤስ ለዋጩ የኮምፒዉተር በሽታ የኛንም ሀገር ያጠቃ ይሆን ? ወይንስ የናንተኑ ሀገር ብቻ ነዉ ? Wink ///
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 6:27 pm    Post subject: Reply with quote

ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
እንጉ ስለማላርፍ ሪቾ ካልገባት እኔ እንዴት ይገባኛል ብዬ ዝርዝሩን አላየሁትም .... ኤን ኤስ ለዋጩ የኮምፒዉተር በሽታ የኛንም ሀገር ያጠቃ ይሆን ? ወይንስ የናንተኑ ሀገር ብቻ ነዉ ? Wink ///
አይ ቲንክ ሁላችንንም ነው .. ኢት ሀዝ ሳምቲንግ ውዝ ኤፍ አይ ምናምን .. ሊንኩን ቼክ አርገው .. ያው እንዳልኩህ ዝርዝር ለመስማትም ሆነ ለማንበብ ሙድ የለኝም ... ለሁሉም ቼክ አርጉት በተባለው ነገር ቼክ አርገህ ግሪን ካየህ አር ቫይረስ አላዲን ሬድ ካየህ ደግሞ አር ቫይረስ አላዲን ( ዲክታተር ሙቪን ስቲል ካላየህ ሶሪ ፎር .. ሚስድ ሂውመር ) Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2669

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 6:51 pm    Post subject: Reply with quote

ሙቪ ? ያደለዉ ሙቅ ያኝካል ነዉ ሚባለዉ ... ቂቂቂ .... ከምር ግን ፊልም የሚባል ነገር ካየሁ ምናልባትም 3 እና 4 አመታት ሳያልፉኝ ይቀራሉ ? የማየዉ ብቸኛ ስክሪን ወይ የላፕቶፔ ነዉ አልያም ይስልኬን ነዉ ...
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 6:54 pm    Post subject: Reply with quote

ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ሙቪ ? ያደለዉ ሙቅ ያኝካል ነዉ ሚባለዉ ... ቂቂቂ .... ከምር ግን ፊልም የሚባል ነገር ካየሁ ምናልባትም 3 እና 4 አመታት ሳያልፉኝ ይቀራሉ ? የማየዉ ብቸኛ ስክሪን ወይ የላፕቶፔ ነዉ አልያም ይስልኬን ነዉ ...
ቅቅቅ አመለጠህ ! ከምር አይ ሀይሊ ሊከመንድ ዛት ሙቪ በተለይ መሳቅ ከፈለክ .. ኦንልይን ቼክ አርገው አለልህ ... ቬሪ ቬሪ ቤሪ ቤሪ ፈኒ Laughing ሙዝራስ !
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 7:11 pm    Post subject: Reply with quote

አይ ሙዝ እግር BORAT ( ቦራትንም ) አለየከውም ማለት ነዋ ...መጀመሪያ ቦራትን ከልምና ከዝአ ወደ ዲክታተር ..እኔ የምመክርክ ግን ቦራትን ሹፈው
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3350
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 8:04 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ኢት ሀዝ ሳምቲንግ ውዝ ኤፍ አይ ምናምን .. ሊንኩን ቼክ አርገው ..

Laughing Laughing Laughing የተማረ ኪል ያድርገኝ አለ ውቃው Laughing Laughing Laughing እንግሊዝ አፍና ሕልም እንደፈቺው ነው :: እስቲ ጦምኔው ናና ተርጉምልን Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ውድድድድድድድድ ሪችዬ
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 8:20 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
recho እንደጻፈ(ች)ው:
ኢት ሀዝ ሳምቲንግ ውዝ ኤፍ አይ ምናምን .. ሊንኩን ቼክ አርገው ..

Laughing Laughing Laughing የተማረ ኪል ያድርገኝ አለ ውቃው Laughing Laughing Laughing እንግሊዝ አፍና ሕልም እንደፈቺው ነው :: እስቲ ጦምኔው ናና ተርጉምልን Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ውድድድድድድድድ ሪችዬ
ቅቅቅ እንደም አሳዝነህኝ ነው እንጂ .. እንደዚህ ነበር የምጽፈው .. yit has sum thig to do wizi FBI ! አሁን አየህ አይደል ግራ እንደገባህ ቅቅቅ ድሮም ስለማታቀው ቆንቃ ጥልቅ አትበል ብዬሀለሁ Laughing Laughing ጦንኔው ፍታለት አሁን .. ( ጅንን ብየ አፍንጫዬን ወደላይ አርጌ Laughing )

ራስህንው ውድድድ ቅቅቅ
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3350
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 8:46 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
( ጅንን ብየ አፍንጫዬን ወደላይ አርጌ Laughing )

የትኛውን አፍንጫ ? ጎራዳ ጉርድርግ Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 8:48 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
recho እንደጻፈ(ች)ው:
( ጅንን ብየ አፍንጫዬን ወደላይ አርጌ Laughing )

የትኛውን አፍንጫ ? ጎራዳ ጉርድርግ Laughing Laughing Laughing
እኅኅኅህ ያለቺኝን ያቺንው ነዋ .. ሙዝራስ ይሄ ጌታ ይሳደባል Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad ገደለህ ጉድህ ቅቅቅ

ስማ የምር ግን ሜል ቦክስህ ሞልቶ እንደሆነ ቼክ አርግ አመዳም .. የኔ ይሰራል ያንተው ነው ችግሩ .. Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 10:08 pm    Post subject: Reply with quote

መጥቻለሁ የሚፈታውን ለመፍታት :: እንጉ ጦሜክስ ያርፋል ተባለ በቃ ?? Laughing አይ ፊል ስማርት Laughing

ስለ ዲሲው ኳስ በተመለከተ ዛሬ የሆነ ካልቸራል ዴይ (እንዬ ስትደንስ ትታያለች ) ምናምን አለ ሲባል ሰምቼ ለመሄድ በዝግጅት ላይ እያለሁ ነው ይህንን ያነበብኩት :: አሁን ገና ከሻወር ወጥቼ ቫዝሊን ፍሪዝ ላደርግ ስል እኮ ነው "በር ላቅ ቆመው ፎቷቹን ያነሳሉ " የሚለውን የዳጉን ማስፈራሪያ የከለምኩት :: Laughing ዕውነት ነው እንዴ ? እኔ ለነገሩ የመንፌውን ምክር ለመሞከር ነበር አካሄዴ ታላቅና ታናሽ ለመ #@^$ ከተሳካ !

ለማንኛውም ከሄድኩ Laughing(እርግጠናነቴን ማሳወቅ ፈራህዋ ) እንደተመለስኩ ማምሻውን ዘገባዬን አቀርባለሁ ::

በተረፈ ሪችዬ ያፍንጫውን ነገር አጣርቼ እቀርባለሁ :: Laughing

እስኪ ሰዎች ምከሩኝ ብሄድ ይሻላል ወይስ ልቅር ???
ፒስ
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 11:48 pm    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው:

በተረፈ ሪችዬ ያፍንጫውን ነገር አጣርቼ እቀርባለሁ :: Laughing
ቂቂቂ አበዛቹት .. ኩወንዲየንሴሽን ትሪትመንቱ ቀረና እኮ አሁንማ በጠረባ ትሉኝ ጀመር ... Laughing Laughing እኔ ጥርሊያን ነኝ ብዬ አላወራሁ ድሮስ .. አፍንጫ ቢገተር እንደ ስልክ እንጨት ... በደም እንበልጣለን እነ ጎራዲት

Quote:
እስኪ ሰዎች ምከሩኝ ብሄድ ይሻላል ወይስ ልቅር ???
በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ ... ሂድ አቦ .. ምናባቱ .. ! ፎቶ ማንሳት እንዳትረሳ ! Laughing Laughing ያቺ ኩንቲቢሪ ስልክህ ካለችም ቪዲዩ ሞክር .. ለምስክርነት
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 22, 23, 24 ... 114, 115, 116  Next
Page 23 of 116

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia