WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ስለ መለስ ዜናዊ ህመምና ሞት ሲሟረት ብርሀኑ ነጋ ሊቀድም ነው
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6810
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 10:13 am    Post subject: ስለ መለስ ዜናዊ ህመምና ሞት ሲሟረት ብርሀኑ ነጋ ሊቀድም ነው Reply with quote

ከምሳ ሰአት በሁዋላ ቢዚ ወደምታደርገኝ ቢሮ ከመሄዴ በፊት ስፖርት ምናምን ሰራራሁና ቁርስ ነገር ልቀማምስ የምወደውን ማኪያቶ ሰራሁና ጥቁር ዳቦ በሰላጣ አዘጋጅቼ እየበላሁ እስቲ የሚታይ ነገር ልይ ብዬ ሰሞኑን ብርሀኑ ነጋ ከኢሳት ጋር ያደረገውን ማለት ጋዜጠኛው ስካይፕን በተመለከተ ስካይፕን ኢትዮዽያ ውስጥ መጠቀም ወንጀል ነው ተብሎ በተረቀቀው ህግ የኢህአዴግ ደጋፊዎች እነ አይጋ ፎረም ሳይቀሩ መንግስትን መቃወማቸውን ከድረገጻቸው መረዳት ይቻላልና ስለዚህ ምን የምትለው ነገር አለ ብሎ የኢሳት ጋዜጠኛ ግልቡ ብርሀኑን ሲጠይቀው ካሜራ ፊት ለፊት ጆሮውን እየጎረጎረ " ኢትዮዽያ ውስጥ እነ በረከትና መለስ 20 ያላነሰሰ ዩኒቨርስቲ ገንብተዋል ....መቶ ለማይሞላ ተማሪ ጫማቸው የተቀደደ ልብሳ የተበጫጨቀ ሶስት በማይበልጡ አስተማሪዎች ተማሪዎቹ እንዲማሩ አድርገዋል ::ተማሪዎቹ ከነዚህ ኑሮ ካጎሳቆላቸው አስተማሪ ነን ተብዬዎች ተማሪዎቹ ምንድነው የሚማሩት ?........................ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ........ብሎ መልሶ እርፍ ::ቅቅቅቅቅቅቅ .....ወደው አይስቁም .........አይ ብሬ ....በቃ ሁሌም እያለ አንድ አይነት ንግግርም ሆነ ጩኸት የሚጮኸውን የተጠና አንድ አይነት ጩኸት የመጮኽ አባዜ ስላለው ፍየል ወደዚህ ቅምዝምዝ ወደዝያ ተጠይቆ የመለሰውን መልስ ትዩብ ላይ ሄጄ ቁርሴን እየቀማመስኩ ቃለምልልሱን እየሳቅኩና እየታዘብኩ ስከታተል ሳላስበው ብሬ እንዴት ነው ከስታለች ወይስ ተመችቷታል ብዬ ሳይ በጣም ደነገጥኩ .....ድንጋጤዬ ምን መሰላችሁ ...?
http://www.youtube.com/watch?v=vnEKc7gbN5Q

መለስ ሊሞት ነው ተብሎ ሲሟረት የነበረው ሟርት ወደ ብሬ ተገልብጦ ብሬ ሞት አፋፍ ላይ መሆኑን አይቼ ወይኔ የዲያስፖራውን 500 አምስት መቶ ይሮ ወይ ሳይመልስ ወይ የቶለቶለውን 6 ወር ውስጥ አራት ኪሎ ቤተመንግስት ወያኔን ጥዬ ለቁርጥ ቀን ጅሎች ስል እቆጥጠረዋለሁ ሲል እንዳልነበር በውፍረት በሽታ ሊሞት ነው ብዬ ነው የደነገጥኩት ::ማለቴ ለሱ መሸብለል ሳይሆን የሰውን ገንዘብ በልቶ በሰው ገንዘብ ቀፍቶ ምንም ለቁርጥ ቀን ጅሎች ህልም እውን ሳያደርግ ለማምለት መዘጋጀቱ ነው ::
ወይ ብሬ ምነው ገና ለገና የቁርጥ ቀን ጅሎችን የነገደ አራሞችን ብር ከአንዳርጌ ጋር ሆኜ ሰበሰብኩ ብለኽ ዝም ብለኽ በልተህ በልተህ በውፍረት ፈንድተህ ልትሞት ነው ?ምናለ ለረጅም እድሜ ስትል የድያስፖራው ገንዘብ ካሜራ ፊት ለፊት በጣትህ ማነር አልባ ሆነህ ስትጎረጉረው በነበረው ጆሮህ በወጣ ?
አሁን አንተን ከታች እንዳለው የምግብ ጠላት መቃብር አፋፍ ላይ ሆነህ ስታለቅስ ልናይኽ ነው ?
http://www.youtube.com/watch?v=bukAZ4Thgxc
http://www.youtube.com/watch?NR=1&feature=fvwrel&v=3d5XrzVbk-g
http://www.youtube.com/watch?v=jzktJYFkEJ0

መቼም አንዳርጌም በቅርብ ጊዜ ከታች እንዳለችው ሴትዮ ሆኖ አይ ኤንት ፋት ቤብይ .....አይ ኤንት ስቲንክ ... ሰይድ ኦቨር ዌይት ፒፖል ስቲንክ ላይክ ሺት ?ሉክ ሂፕስ ....ኢት ኢዝ ጁስት 28,ካንች ሉክ ዳት ?አይ ኤንት ፋት ,,,, ኖው ዋት አም ሰዪን በት አይ ካንት ሙቭ ,አይ ኦል ቲንግስ ሂር ኦን ቤድ በት አይ ካን ተች ሌግ .....
http://www.youtube.com/watch?v=2UrdSzR0BxU
እኔን አንዳርጊት ......
ምን ይደረግ የሰው ገንዘብ ወይ ያጠፋል ወይ እንደዚህ ያበለሻሻል ...ከዛ ቀኑ ይመሽና አይ ጊቭ አፕ ፎር ሊቪን ,አይ ዋና ኮሚት ሱሳይድ ....ጊቭ ዳት ሺት .....ጊቭ ዳት ሮፕ ...አይ ዋና ሀንግ ፋክን ሰልፍ ....ጊቭ ዳት ታብሌት ....አይ ዋና ቴክ ኦቨርዶዝ ሸት ብሪዝ ኦፍ ኦፍ ........ኡውውውውውውውውውውውው

በሉ ከብቶቼ የቁርጥ ቀን ጅሎች ከመለስና ከብርሀኑ ነጋ ዊዝ አንዳርጌ ጽጌ ማን ቀድሞ ይሞታል ?
እኔ ብርሀኑና አንዳርጌ በምግብ ወለድ በሽታ በውፍረት ቀድመው ፍግም ይላሉ ብዬ እወራረዳለሁ .....እናንተስ ?

ሾተል ነን ............ብሬ የቁርጥ ቀን ጅሎችን ገንዘብ ለሆድዋ እንዳዋለች ቀፈተ ውፍረቷ ያስታውቃል ....ቅቅቅቅቅቅቅቅ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ባልዋ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 12 Jul 2012
Posts: 60

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 11:47 am    Post subject: Reply with quote

አንተ ራሰ በርሀ two piece rasta ቢሮየ ስትል አታፍርም ? አንተን ብሎ ባለ ቢሮ ያንተ ቢሮ የዛች 500 pound austrich pussi ነው police paper ምክንያት ሲያባረርክ ከነ ውሾችክ እስዋ ፑሲ ውስጥ ነው አሉ የምትደበቀው . ኣሁን ብሪ ባንተ አፍ ይጠራል ? ወራዳ vienna homless rasta ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኮስረት

አዲስ

Joined: 05 Jun 2012
Posts: 28

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 12:07 pm    Post subject: Reply with quote

እብዶ
ይሄ ምንም የፖለቲካ መልስ አይስፍልገውም Exclamation :: ይልቁንም ዝምብልህ መናጆ ካልሆንክ እና ወያኔው መንጋ ውስጥ አቅም ካልህ Question መሌ ( ስውዬው ) በሀላ ምን እንዳስባቹህ በግዜ የደረሳቹሁበትን ብታስውቅን ጥሩ ነው :; ካልብልዚያ ጥግህን ይዝህ ተቀመጥ :: Laughing Idea
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6810
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 1:21 pm    Post subject: Reply with quote

እኛ ተምረን ኮሌጅ በበጠስነው መሰረት እያልን ያለነው በሰው ገንዘብ ኢቲንግ ዲሶርደር የተነሳ ዌይት ኦፕሰሽን እንደሚያጋጥምና የብርሀኑና ወይዘሮ አንዳርግሽ ጸጋዬ (አንዳርጌ ጽጌ ) በሽታ የቁርጥ ቀን ጅሎችን ገንዘብ ኦቨር ዌይት ለመመዘንና መንቀሳቀስ አቅቷቸው አልጋቸው ላይ ሆነው .... ከውፍረት ስቃይ የተነሳ በህይወት ለመኖር ጊቭ አፕ ለማድረግ ከሚገመተው በላይ በልተዋልና እነዚህ ዱድስ በኛ በብሪቲሾቹ የቃላት አጠቃቀም የአይምሮ ላድስ በዶክተሮች እይታ ክሪቲካልይ ወይም ስካርልይ ሲክ ስለሆኑ በቅርብ ቀን ወይም ወር ወይም አመት ውስጥ ክሊኒካልይ ዴድ ይሆናሉ ነው ::
ለጉራማይሌው እንግሊዘኛችን ይቅርታ ባንልም እነ ብሬ በአማርኛ ተጠይቀው በአክሰንታም ጉራማይሌ እንግሊዘኛና አማርኛ ስለሚመልሱ ያንን ለማስታወስ ያኽል እንጂ እንግሊዘኛ ደግሞ ከክብርነታችን ወድያ ላሳር ነው ::እኛ ጋር የፈለገ በእንግሊዘኛ እውቀት ቢወዳደር እስከ ዜድ በአንድ ትንፋሽ እንወጣለትና አሳፍረን እንመልሰዋለን ::

ወደ ጨዋታችን እንምጣና ከላይ እንዳልነው እያልን ያለነው የነብርሀኑ ህይወት ስጋት ላይ ነው ያልነው ግማሹ በምግብ መብላት የተነሳ ሰውነቱ አብጦ ለሞት ሲንደረደር እነ ብርሀኑና አንዳርጌ ደግሞ የሰው ገንዘብ አታለው በመብላታቸው የበሉት ገንዘብ ኦቨር ዌይት አድርጎአቸው መተንፈሻ አካላታቸውና ውስጣ ውስጥ ኦርጋናቸው በጮማ ስለተሞላና ስለተዘጋጋ የፈለገ የበሉትን ገንዘብ ከባንካቸው እያወጡ እንደ ካሎሪ ማቃጠል ገንዘቡን በእሳት ቢያቃጥሉም የነሱ ገንዘብ የመውድ ህመም ከስይስተማቸው ሊቃጠል ስለማይችል እነዚህ ሰዎች ክሊኒካልይ ሞተዋል ብለን እንላለን ::አንድ ሰው ጮማውን ለማቅለጥ ወይም ካሎሪ ለማቃጠል ዳይት እንደሚገባው ወይም የሰውነት ማጠንከርያ ስፖርት የሚሰራውን በማስታወስ ነው ያንን ገንዘብ እንደ ካሎሪ ማቃጠል በክብርነታችን ሆነን የተጠቀምነው ::

እና ከብቶቻችን እያልን ያለነው የቁርጥ ቀን ጅሎች ለነዚህ ቀፍለኽ ብላዎች ኮፊን (የሙት ገላ ሳጥን ) ይረዳ ዘንዳ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ገንዘብ አዋጡላቸው ነው ::

በነገራችን ደስ የማይለው በሀዘንና ብስጭት ድብን ይበል እንጂ አሁን ካለንበት ቢሮ የሚነቀንቀን ማነው ?አሁን በዚህም ሊቀና ነው .....ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሾተል ነን ..........ከዚህ በሁዋላ ወደ ማታ ጥሩ ይሮ ወደምታዝቅ አንዲት ስራ እንጭራለን ::ይሮውን በዚህም በዚያም መቀራረም ነው .....ሁለገብ እንድንሆን የፈጠርከን አምላክ ክበር ተመስገን ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6810
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 1:51 pm    Post subject: Reply with quote

ባልዋ እንደጻፈ(ች)ው:
አንተ ራሰ በርሀ two piece rasta ቢሮየ ስትል አታፍርም ? አንተን ብሎ ባለ ቢሮ ያንተ ቢሮ የዛች 500 pound austrich pussi ነው police paper ምክንያት ሲያባረርክ ከነ ውሾችክ እስዋ ፑሲ ውስጥ ነው አሉ የምትደበቀው . ኣሁን ብሪ ባንተ አፍ ይጠራል ? ወራዳ vienna homless rasta ::

ቅቅቅቅቅቅ ....ይኼ ጉራማይሌ አክሰንታም እንግሊዘኛ ሰውን ሁሉ አፍርጦ ገደለው እኮ ::two piece rasta ቅቅቅቅቅ ......በፕሉራል ጀምሮ በሲንጉላር የጨረሰው የተበዳዳ እንግሊዘኛ .....ምናለ አዋቂ ለመባል ብለን በማይገባንና በማንችለው ቋንቋ ባንዘባርቅ ....ቅቅቅ ....

ግን ባልዋ ይኼንን ሁለት ራስ መላጣ ራስታን አስገባህለት ...ይኼ 3 ውሾች ይዞ በተንጣለለ ቤት ውስጥ የሚኖረውን የኦስትርያ ቤት አልባ በረንዳ አዳሪን ልክ ልኩን ነግረኽ ኢንተስታይኔን የተነጠረ ቅቤ አጠጣኸው .....ደግሞ ቢሮዬ ይላል ...እሱን ብሎ ባለ ቢሮዋም ::እኛ አናውቀውም እንዴ ...ከኦስትርያ ወልፌር እየተቀበለ እንደሚኖር ?ማንን ነው የሚያታልለው ?ደግሞ ምን ይመስላል ...ይኼ 76 አመት ሽማግሌ ....እዚህ ዋርካ ላይ በስተርጅናው ተዘፍዝፎ ብሬ ቢሊጮ ቅርጸ አልባ ቱልቱላውን ይሰድባል ::ደግሞ የሚገርመው ብርሀኑ ነጋን ሲናገር ታይትሉን አለመጨመሩ ነው ::ምናለ ዶክተር ብርሀኑ ቢል ....

በርግጥ ብርሀኑ ዶክተርነቱ ለግም ቦቲ 7 የተነቅንቀው ጀርባ ለኢሳት የበሬ ወለደ አዋጡልኝ ቲቪና የአበበ ፓንት ከሞል ሰራቂው ራድዮ ጣብያ መሆኑን ብናውቅም ግን ይኼ ሁለት ራስ ራስታ የኦስትርያ እርጥባኖች ሲሰጡት በድቶ አዳሪ የሞራል ብቃት ኖሮት ሊናገር ከቶም አይችልም .....ምንም ብርሀኑ ከወሬ ያለፈ አንድም ተግባር አድርጎ ባያውቅም ማለት ነው ::

እና ባልዋ ልክ አድርገኽ አስገብተህለታል ::አሁንም ልክ ልኩን ንገረው ::
ሰድበህ የዋርካን እድምተኛ አስገርም ::እኔም እራሴ አግዝሀለሁ ::ከፈለክ የዚህን ጃጃታ ሙሉ አድራሻ እሰጥሀለሁ ::

ሾተል ነን .......በከብቶቹ እየቀለደ የሚዝናና የከብቶቹ ኢንቬስተር
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com

Last edited by ሾተል on Thu Jul 12, 2012 1:57 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3226
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 1:56 pm    Post subject: Re: ስለ መለስ ዜናዊ ህመምና ሞት ሲሟረት ብርሀኑ ነጋ ሊቀድም ነው Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
6 ወር ውስጥ አራት ኪሎ ቤተመንግስት ወያኔን ጥዬ ለቁርጥ ቀን ጅሎች ስል እቆጥጠረዋለሁ ሲል እንዳልነበር በውፍረት በሽታ ሊሞት ነው ብዬ ነው የደነገጥኩት ::ማለቴ ለሱ መሸብለል ሳይሆን የሰውን ገንዘብ በልቶ በሰው ገንዘብ ቀፍቶ ምንም ለቁርጥ ቀን ጅሎች ህልም እውን ሳያደርግ ለማምለት መዘጋጀቱ ነው ::
ወይ ብሬ ምነው ገና ለገና የቁርጥ ቀን ጅሎችን የነገደ አራሞችን ብር ከአንዳርጌ ጋር ሆኜ ሰበሰብኩ ብለኽ ዝም ብለኽ በልተህ በልተህ በውፍረት ፈንድተህ ልትሞት ነው ?ምናለ ለረጅም እድሜ ስትል የድያስፖራው ገንዘብ ካሜራ ፊት ለፊት በጣትህ ማነር አልባ ሆነህ ስትጎረጉረው በነበረው ጆሮህ በወጣ ?

በሉ ከብቶቼ የቁርጥ ቀን ጅሎች ከመለስና ከብርሀኑ ነጋ ዊዝ አንዳርጌ ጽጌ ማን ቀድሞ ይሞታል ?
እኔ ብርሀኑና አንዳርጌ በምግብ ወለድ በሽታ በውፍረት ቀድመው ፍግም ይላሉ ብዬ እወራረዳለሁ .....እናንተስ ?

ሾተል ነን ............ብሬ የቁርጥ ቀን ጅሎችን ገንዘብ ለሆድዋ እንዳዋለች ቀፈተ ውፍረቷ ያስታውቃል ....ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሾተሎ -

የቁርጥ ቀን ጅሎች የምትለውን አባባል ስትደጋግማት ቀልቤን ሳበችው :: ቃሉ ኮፒራይት ሾተል ነው ወይስ ምንጩ ከሌላ ነው ? ሌላስ ዓይነት ጅሎች ይኖሩ ይሆን ? የቁርጥ ቀን ጅሎች እንደማን ዓይነቶቹ ናቸው ?

ምን ዓይነት ጅል እንደሆኑ ከማያውቁት አንዱ Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6810
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 2:23 pm    Post subject: Re: ስለ መለስ ዜናዊ ህመምና ሞት ሲሟረት ብርሀኑ ነጋ ሊቀድም ነው Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
6 ወር ውስጥ አራት ኪሎ ቤተመንግስት ወያኔን ጥዬ ለቁርጥ ቀን ጅሎች ስል እቆጥጠረዋለሁ ሲል እንዳልነበር በውፍረት በሽታ ሊሞት ነው ብዬ ነው የደነገጥኩት ::ማለቴ ለሱ መሸብለል ሳይሆን የሰውን ገንዘብ በልቶ በሰው ገንዘብ ቀፍቶ ምንም ለቁርጥ ቀን ጅሎች ህልም እውን ሳያደርግ ለማምለት መዘጋጀቱ ነው ::
ወይ ብሬ ምነው ገና ለገና የቁርጥ ቀን ጅሎችን የነገደ አራሞችን ብር ከአንዳርጌ ጋር ሆኜ ሰበሰብኩ ብለኽ ዝም ብለኽ በልተህ በልተህ በውፍረት ፈንድተህ ልትሞት ነው ?ምናለ ለረጅም እድሜ ስትል የድያስፖራው ገንዘብ ካሜራ ፊት ለፊት በጣትህ ማነር አልባ ሆነህ ስትጎረጉረው በነበረው ጆሮህ በወጣ ?

በሉ ከብቶቼ የቁርጥ ቀን ጅሎች ከመለስና ከብርሀኑ ነጋ ዊዝ አንዳርጌ ጽጌ ማን ቀድሞ ይሞታል ?
እኔ ብርሀኑና አንዳርጌ በምግብ ወለድ በሽታ በውፍረት ቀድመው ፍግም ይላሉ ብዬ እወራረዳለሁ .....እናንተስ ?

ሾተል ነን ............ብሬ የቁርጥ ቀን ጅሎችን ገንዘብ ለሆድዋ እንዳዋለች ቀፈተ ውፍረቷ ያስታውቃል ....ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሾተሎ -

የቁርጥ ቀን ጅሎች የምትለውን አባባል ስትደጋግማት ቀልቤን ሳበችው :: ቃሉ ኮፒራይት ሾተል ነው ወይስ ምንጩ ከሌላ ነው ? ሌላስ ዓይነት ጅሎች ይኖሩ ይሆን ? የቁርጥ ቀን ጅሎች እንደማን ዓይነቶቹ ናቸው ?

ምን ዓይነት ጅል እንደሆኑ ከማያውቁት አንዱ Laughing

ሰላም ጌታ ...

መልስ ለጥያቄ 1

ባለቤትነቱ የኛ ተደርጎ ይወሰድ ....ደግሞ የኮፒ ራይት ባለቤትነት ከኛ ወድያ ላሳር ....

መልስ ለጥያቄ 2

የጅል ብዛትማ ሞልቷል ...እንደ ፈርጃፈርጁ ይለያያል እንጂ ....ግን ከቁርጥ ቀን ጅሎች የበለጠ ጅል ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም ስንል 10 ጣታችን ፈርመን አሻራችንን ለዘላለም እናስቀምጣለን ::

መልስ ለጥያቄ 3

የቁርጥ ቀን ጅሎች እንደ ተቃዋሚ ነን ባይ አይነቶቹ ሲሆን ይበልጡን ግም ቦቲ 7 (ኮፒራይት የሌላ )
ደጋፊና አባላቶች እንዲሁም የከረንት አፌርስ የፓልቶክ ሩም ጥርቅም ከብቶች ናቸው ::ይኼንን ያልንበት ምክንያት እንዴው ጌታ ቁጭ ብለኽ አስበው ::በምን ሂሳብና እውነታ ነው ወያኔ እስር ቤት ውስጥ የነበረና እኛ የምንልህን ከፈረምክ ትወጣለህ ተብሎ ቀዝኖ የተባለውን ፈርሞ ሲያበቃ ከእስር ቤት ወጥቶ በዛው ፈርጥጦ ወደ ምድረ አሜሪካ ገብቶ ተምበጫብጮ የተባለውን እንዳልፈረመ አሜሪካ ሄዶ የገንዘብ ጥማትና ፍቅር ስላለው ብቻ ይኼንን ምኑንም ሳያይ የተባለውን ነገር የሚሰማ የፖለቲካ አላማ ሳይሆን የቡድንና ግለሰብ ወይም ዘር ጥላቻ ያለው ድያስፖራ አንተ ብቻ 500 አምስት መቶ ይሮ አዋጣ እኔ በስድስት ወር ውስጥ ወያኔን ጥዬ አራት ኪሎ ቤተመንግስትን ተቆጣጥሬ መስቀል አደባባይ ላይ እንደ መንግስቱ ሀይለማርያም ክቡር ትሪቡኑ ላይ ከአንዳርጌ ጋር ዱቅ ብዬ ሳለ አንተ በሰልፍ ለእኔ የክብር ሰላምታ እየሰጠኽ ታልፋለህ ....ከዛ እኔም ኮፈስ ቆነን ብዬ ምንም ባትዋጋም ገንዘብ ስላዋጣህ ብቻ የጦር ሜዳ አንደኛ ደረጃ የጀግና መዳልያና የአርበኝነት ሰርተፊኬት እሰጥሀለሁ ....እንደ ጸባይህ በየመንግስት መስርያ ቤት ስልጣን አድልሀለሁ ......እንዳስፈላጊነቱ መሬትም አሽርሀለሁ ተብሎ የትም አለም በገንዘብ ሀይል ውግያ ድል ያገኘ ይመስል ጅሎችን ሲያታልል እንደ ህጻን የተታለሉለት የሰለጠነ አለም ሆነውም እንኩዋን ያልበሰሉ ከብቶችን የቁርጥ ቀን ልጆች ሳይሆን ጅሎች ብንላቸው እኛን ያስጠይቀናል ?

እስቲ አስበው አሁንም .....ደርግን የሚያክል ሰራዊት ስኩዋር እየቃሙ የራሳቸውን ሽንት ቆጥበው እየጠጡ በረሀ ሳይሉ ብርድ ወንድ ሳይሉ ሴት ለተነሱበት አላማ አፈር ከድሜ በልተው ተዋግተው ስልጣን የያዙትን ጎሬላ ፋይተሮችን በምን ካልኩለስ በለው ቁዋንተም ቀመር ነው ብር ስለተዋጣ ብቻ ወያኔን ሊጥልላቸው ገንዘብ ያሰባሰበው ?ማርዮት ሆቴል ተሁኖ የራሱ ደጋፊዎች ላይ እያለ ስላናፋ ?ጦርነት እኛ የምናውቀው እንደ አሜሪካ ላለ ሰው አልባ ተዋጊ ጀቶችን በሰማይ ላይ ልከው በሪሞት ኮንትሮል የታሊባንን ተዋጊዎች ሲያደባዩ ነው .....የኛዎቹ ደግሞ በቲቪ ሪሞት ኮንትሮልና በወሬ ብቻ ማርዮት ሆቴል ወይም ኢሳት ቲቪ ካሜራ ፊት ለፊት ሆነው ወያኔ አለቀለት ....ራቁቱን ቀረ ....ተጋለጠ ....ወያኔ ፍጹም አንባገነን መሆኑ ተረጋገጠ .....ፔቴሽን ከፈረምን ,ይኼንን ኢሜል በተለያየ ስም ጽፈን ለአሜሪካ ሴኔትና ኮንግረስ ከላክን ወያኔ በወር ውስጥ እድሜው ያጥራል ...ይኼንን ስብሰባ በጋጠወጥነት ባህሪ ምንም እጅ በካቴና ተጠፍረን ብንወጣም ካስተጉዋጎልን ወያኔ ድራሹ ጠፋ ....የሰው ከተማን በጩኸት ሰላም ከነሳን የወያኔ እድሜ በጣት የሚቆጠር ነው .......አባይ እኛ የጠማንን ስልጣን እስክንይዝ መገደብ የለበትም .....ልማት ባገር ውስጥ መገንባት የለበትም .....ማለት (የትምህርት ተቋማት ,ሆስፒታል ,መንገድ ,ፋብሪካ ,ኢንዱስትሪ ,ግድብ ,)ወዘተ ተረፈ መገንባት የለበትም ....ህዝቡ ከጨለማ ወደ ስልጣኔ በተለያየ መንገድ መቀየር የለበትም ......ምናምን ሲል አብሮ የሚደግፈው ኮልኮሌ እጁ ላይ የሰው ደም ያለበት የደርግ ጊዜ ሲፈለግ ካገር አምልጦ የወጣ ወንጀለኛን የቁርጥ ቀን ጅል ብንለው ምን ያስደንቃል ?

ከዚህ በላይ ጅልነት ምን አለ ?የራሱ የሆነ ኢሹ ሆነ ቶፒክ የሌለው ለመቃወም ሲፈልግ ቶፒክ ወያኔ እስኪሰጠው የሚጠብቅ ....አላማው ምን እንደሆነ የማያውቅ ብቻ ጥሩውንም መጥፎውንም መቃወም አሁንም መቃወም ብቻ የሆነን የከብት ጥርቅም የቁርጥ ቀን ጅል ብንለው ያስገርማል ?

እረ አታስለፍልፈኝ .......ብዙ ብዬ የቁርጥ ቀን የዝንተ አለም ጅሎችን እውነት እውነቱን እየነገርኮአቸው እንዳላስከፋቸው ለከብቶቼም ጤንነት ልዘን ::

ጌታ ጥያቄህ የተመለሰ ይመስለኛል ....ካልተመለሰም ጠይቀን ....በክብርነታችን ሆነን ፊት ለፊታችን የደረደርነውን የእግዜር ውሀ እየተጎነጨን እንመልስልሀለን ::

ሾተል ነን .........በገንዘብ ጦርነት የሚሸነፍ ቢሆን ሙባረክ ገንዘብ ነበረው ሽምቅ ተዋጊዎቹ ይበልጥ ....ቅቅቅቅ ...ምሳሌ ይላሉ እንደዚህ ነው ...እረ ጋዳፊስ መች ገንዘብ አጦ ነበር የተሸነፈው ?
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6810
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 2:39 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ ...
ትንሽ ብጨምርስ
ለኢትዮዽያ አንድነትና ለብሄሮች እኩልነት እታገላለሁ ብሎ የምያናፋ ቡድን ከኢትዮዽያ ብሄር ብሄረሰቦች አንዱ የሆነውን የትግራይን ህዝብ ስልጣን ስንይዝ በአሲድ እንዘፈዝፋቸዋለን .....አንድ እስር ቤት አጉረን ያለ ምግብና መጠጥ በቅማልና ትሁዋን እናስበላቸዋለን ....ሁቱዎች ቱትሲዎችን ለማጥፋት ማሳክር እንደፈጸሙባቸው እኛም በትግራይ ህዝብ ላይ ያንን እንፈጽማለን .......እኔ ትግሬን ብገል አረመኔ እባላለሁ ?ትግሬ ባለበት አትዋሉ .....ትግሬ የሚሳተፍበት ማንኛውም አይነት ሶሻል ቦታ ላይ ጥላችሁ እንኩዋን እንዳይገኝ ......ወዘተ ተረፈ እያሉ መልሰው እረ ጎራው ...ቴዎድሮስ ኢትዮዽያን አንድ ያደረገውን ያኽል አሁን ኢትዮዽያ ተከፋፍላለችና እኔን ከደገፋችሁኝ ገንዘብ ካዋጣችሁልኝ ትግራይ አልባን ኢትዮዽያ አንድ አደርጋታለሁ ሲል የሚከተሉት ኩሽማንኩሽ ሁላ የቁርጥ ቀን ጅሎች ብንላቸው የአርበኝነት ሜዳልያና የአንደኛ ደረጃ የጦርሜዳ ጀብዱ ሊሻን አያሸልመንም ?...ቅቅቅቅ .....እረ ባክህ አታስለፍልፈኝ ?!

ሾተል ነን ..........እንዴው ትግራይ አልባ ኢትዮዽያን ሳስባት ....አሁንም ሳስባት ...?ምኑ ላይ ነው ታድያ ኢትዮዽያ አንድ የምትሆነው ?ድንቄም ...እምጽ ...አሽሟጠጥኩ በከብቶቼ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 686

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 2:47 pm    Post subject: Reply with quote

ሾተል እስቲ ሰብስታንሱ ላይ እንነጋገር የወያኔን ፍርድ ቤት እንዴት ታየዋለህ ? ከዶ / ብርሀኑ ጋር ትስማማለህ ወይስ ትቃረናለህ / ብርሀኑ ያለው ስህተት ከሆነ ትክክለኛው የትኛው ነው ? በተረፈ / ብርሀኑ ለህይወቱ የሚያሰጋ ነገር አላየሁበትም ለማየት የገባሁት ያንን ነበር :: ግን የሚናገረው ነገር እኮ 100% እውነት ነው
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3226
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 3:30 pm    Post subject: Reply with quote

ሾተሎ

ሁለት ነገር -

1 - 500 ብር ካመጣቹ 6 ወር ሥልጣን እንይዛለን ተብለው ያዋጡ ካሉ እውነትም ጅሎች ናቸው :: ይህ የተደረገው በየትኛው መድረክ ነው ? በፓልቶክ ከሆነ የፓልቶክ ከብቶች (ኮፒራይት አንተው ) ምን ያህል ተቃዋሚውን ይወክላሉ ?

2 - አሁንም ሥልጣን ቢይዙም ባይዙም የትግራይ ሕዝብ ላይ ጸያፍ ንግግሮች የሚናገሩ ጅሎች ናቸው - እነሱም በዘረኝነት ከነመለስ አልተሻሉምና ! ይልቅ ወያኔን ለመታገልና ለማሸነፍ ትግሬን ማፍቀር ቢያቅታቸው ጥላቻን ማስወገድ አለባቸው :: ባለፈው አንድ መልኩም አክሰንቱም የትግራይ ልጅ መሆኑ የሚያስታውቅ ልጅ ሰው በተሰበሰበበት በቀልድ መልኩ አንዳንድ ቦታ የሚደርስበትን ውግዘት እና ሽሽት ሲናገር ሰምቼው በጣም አዘንኩ :: ይህ ልጅ እየሳቀ ይናገር እንጂ ስሜቱ እንደተጎዳ ግልጽ ነው :: ትግሬ በመሆኑ ብቻ - በሔደበት ወያኔ መጣ ይሉታል :: እሱ ደግሞ ምንም ውስጥ የሌለሁበት ደሃ ነኝ ባይ ነው :: ሳስበው ግን ይሄ ልጅ አሁን ወያኔ ከመሆን ሌላ ምን አማራጭ አለው ??? ምክንያቱም ያለመሆን ዕድል አልተሰጠውማ !!! ለማንኛውም የውጭም ሆነ የውስጥ ጠላቶቻችን ያለሙት እየተሳካላቸው ነው :: አንድ መሆን አቅቶናል - ብዙ እየሆንን ነው - ጅሎች ስለሆንን !!
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6810
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 3:41 pm    Post subject: Reply with quote

እንዴ ጌታ ....የት ነበርክ ?ምነው የዛሬ 4 አመት አካባቢ ይመስለኛን ግንቦት 7 በብርሀኑና አንዳርጋቸው ጽጌ ሲመሰረት እነብርሀኑ በድረገጻቸው ባሰራጩት ፓንፕሌትና በተለያዩ ሜድያዎች ላይ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ምን ሲሉ ነበር ?
ከዛ እነሱን ይደግፉ የነበሩት ድረገጾች ሆኑ የፓልቶክ ሩሞች ምን ቅስቀሳ ያደርጉ ነበር ብለህ ብትጠይቅ ግንቦት ሰባት የዛን ጊዜ በሙሉ ኢነርጂ ተነስቶ ወያኔን የምጥልላችሁ አንድ ኢትዮዽያን የማስረክባችሁ እኔ ነኝ ....ስለዚህ እያንዳንዳችሁ በነፍስወከፍ 500 አምስት መቶ ይሮ አዋጡ ....ከዛ 6 ወር ጊዜ ውስጥ ወያኔን እጥልላችሁዋለሁ ብሎ ከአመት በላይ ሲለፈልፍ እንደነበር እውነት አልሰማህም ?

ምን አልባት ስክሪን ሹት ያደረኩት ነገር ይኖራል ....ካገኘሁት እለጥፍልሀለሁ ....ወይም ያለው ጌታ ያንን ስላልሰማ ይለጥፍለት ::

እኮ ነው እስከዛሬ ምን አይነት በግነትና ከብትነት እንደሆነ ገርሞኝ ይኼንን ከብት ሁላ ጅል ስል የነበረውና ያለሁት ::

በል ከዚህ ውጭ ሌላ ሽቀላ ስላለኝ ወደ እዛ በሳይክሌ ልብረር ::ታድያ ከተማ ውስጥ ስለሆነ በሰአት 25 እስከ 35 ባለው ፍጥነት ብቻ ነው ከመኪና ጋር እየተጋፋው የምበረው ::

መልካም ሽቀላ ይሁንላችሁ ብለኽ ተመኝልን ::

ሾተል ነን ........አይ ግም ቦቲ 7....ስንቱን አከሰረ ?
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3226
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 4:52 pm    Post subject: Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
እንዴ ጌታ ....የት ነበርክ ?ምነው የዛሬ 4 አመት አካባቢ ይመስለኛን ግንቦት 7 በብርሀኑና አንዳርጋቸው ጽጌ ሲመሰረት እነብርሀኑ በድረገጻቸው ባሰራጩት ፓንፕሌትና በተለያዩ ሜድያዎች ላይ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ምን ሲሉ ነበር ?
ከዛ እነሱን ይደግፉ የነበሩት ድረገጾች ሆኑ የፓልቶክ ሩሞች ምን ቅስቀሳ ያደርጉ ነበር ብለህ ብትጠይቅ ግንቦት ሰባት የዛን ጊዜ በሙሉ ኢነርጂ ተነስቶ ወያኔን የምጥልላችሁ አንድ ኢትዮዽያን የማስረክባችሁ እኔ ነኝ ....ስለዚህ እያንዳንዳችሁ በነፍስወከፍ 500 አምስት መቶ ይሮ አዋጡ ....ከዛ 6 ወር ጊዜ ውስጥ ወያኔን እጥልላችሁዋለሁ ብሎ ከአመት በላይ ሲለፈልፍ እንደነበር እውነት አልሰማህም ?

እውነት አልሰማሁም ሾተል :: በተለይ የዛሬ 4 ዓመት አካባቢ ዋርካንም እንዲህ ሰረቅ አድርጎ ለማየትም ጊዜው አልነበረኝም :: አሁንም ቢሆን ፓልቶክ ድሮ የዋናው ቤት ብቅ ከማለት ውጪ ድርሽ ብዬም አላውቅ - የዋርካ ታማኝ ጅል ነኝ !

ነገሬን ለመቋጨት ያህል የመለስም ሆነ የብርሀኑ ሞት ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚፈይደው ነገር የለምና ሁላችንም ሀላፊ እንደመሆናችን በሰው ሞት ምራቃችን ባይመጣ ጥሩ ነው :: ሁሉም እሱ ባለው ቀን ይሄዳል - ደግሞስ ሞት ከመኖር የተሻለ ይሁን የባሰ በምንስ አወቅነው ? Laughing Laughing

ለማንኛውም ለሰው ሞት የተመኛችሁትን ያገሬ ልጆች በሙሉ 8ኛው ሺህ ጅሎች ብያችኋለሁ Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
Terminex

ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2009
Posts: 127

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 5:47 pm    Post subject: Reply with quote

ወንዳታ ሾተል ሽቄ ተገኘ ???
በሰርቪስ ተወዳዳሪ ስለሌለሽ ገበያ እየጦፈ ነው Laughing Laughing በይ ጉንተርን አስደስተሽ ስተመለሽ ዋርካ እንገናኝ ..

PS ...ከስራ ስትመለሽ ቢስክሌት መንዳቱ መቀመጫሽ ላይ
ችግር የለውም Question Wink

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
.......
በል ከዚህ ውጭ ሌላ ሽቀላ ስላለኝ ወደ እዛ በሳይክሌ ልብረር ::ታድያ ከተማ ውስጥ ስለሆነ በሰአት 25 እስከ 35 ባለው ፍጥነት ብቻ ነው ከመኪና ጋር እየተጋፋው የምበረው ::

መልካም ሽቀላ ይሁንላችሁ ብለኽ ተመኝልን ::

ሾተል ነን ........አይ ግም ቦቲ 7....ስንቱን አከሰረ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3226
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Thu Jul 12, 2012 6:40 pm    Post subject: Reply with quote

Terminex እንደጻፈ(ች)ው:
ወንዳታ ሾተል ሽቄ ተገኘ ???
በሰርቪስ ተወዳዳሪ ስለሌለሽ ገበያ እየጦፈ ነው Laughing Laughing በይ ጉንተርን አስደስተሽ ስተመለሽ ዋርካ እንገናኝ ..

PS ...ከስራ ስትመለሽ ቢስክሌት መንዳቱ መቀመጫሽ ላይ
ችግር የለውም Question Wink

አንበሳዬ ይህን ምን ስትል አሰብከው ? Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6810
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Fri Jul 13, 2012 11:01 am    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
ሾተል እስቲ ሰብስታንሱ ላይ እንነጋገር የወያኔን ፍርድ ቤት እንዴት ታየዋለህ ? ከዶ / ብርሀኑ ጋር ትስማማለህ ወይስ ትቃረናለህ / ብርሀኑ ያለው ስህተት ከሆነ ትክክለኛው የትኛው ነው ? በተረፈ / ብርሀኑ ለህይወቱ የሚያሰጋ ነገር አላየሁበትም ለማየት የገባሁት ያንን ነበር :: ግን የሚናገረው ነገር እኮ 100% እውነት ነው

ስለ ወያኔ ፍርድ ቤት ብርሀኑ ሳይሆን ሌላ ሰው ቢናገር ኖሮ ልክ ነው ሰብስታንስ ባለው ነገር ላይ እንናገር ነበር ::የሚናገረውን የማያውቅና አንድ አይነት መዝሙር የሚዘምር ሰው ቀባጠረ ብዬ የሱን አነጋገር እየነቀስኩ ካንተ ጋር ብወያይ አያሳፍርም ?
ይኸ ከብት የወያኔን ፍርድ ቤት ፍርድ ቤት ኖሮት ከማያውቅ የደርግ መንግስት ጋር እያነጻጸረ የወያኔን ፍርድ ቤት ሲኮንን ሳይ እውነት ይኼ ሰው ጠነኛ ይሆን ብዬ እንድታዘበው ነው ያደረገኝ ::እስቲ በደርግ ጊዜ የትኛው ፍርድ ቤት ነበር ?እንዴው ታሪኩን አንብበኽ ወይም ተነግሮህ ወይም እዛው ሆነህ አይተህ ይሆናል ....ካለዛም አንድ መጽሀፍ ሪኮማንድ አደርግህና ታነባለህ .....እሱም በደርግ ጊዜ በስተመጨረሻው አካባቢ መፈንቅለ መንግስት ስላደረጉት ከፍተኛ የደርግ መኮንኖች የፍርድ ቤት ውሎ ነው ::ለይስሙላ ፍርድ ቤት ተቋቋመ ....ከዛ የፍርዱ ሂደት መንገድ ላይ እያለ መንጌ ዛሬውኑ ቃሟቸው ብሎ አገር ስንት ለፍታ እዛ ያደረሰቻቸውን የተማሩ ሰዎች ያሉበት ከፍተኛ መኮንኖችን ባንድ ምሽት ደርግ እምሽክ አድርጎ በላቸው ::ታድያ ይኼንን ነው ፍርድ ቤት ነበር ብሎ ከወያኔ ፍርድ ቤት ጋር ብርሀኑ ግልቡ ሊያነጻጽርልን የበቃው ::እነ ጀነራል ፋንታ በላይስ ፍርድ ቤት ቀርበው ፈራጆቹ ፈርደውባቸው ነው የተገደሉት ? ሁሉ በኢሀፓ ጊዜ በቀይ ሽብር የተፈጀው ትውልድ ፍርድ ቤት ቀርቦ ነው ፍርድ አግኝቶ በየመንገዱ የተረሸነው ?እንዴውም ስልሳዎቹ የንጉሱ ጊዜ ከፍተኛ ባለስልጣኖች ደርግ ፍርድ ቤት ኖሮት ነው ፍርድ አስፈርዶባቸው አንድ ላይ የተረሸኑት ?እረ ስንቱ .....ታድያ ፍርድ ቤትና ፍርድ ያልነበረው መንግስት ጋር ፍርድ ቤት ካለው መንግስት ጋር የለለን ካለ ያልተከሰተን ከተከሰተ ጋር እያነጻጸረ የለፈለፈውን ባዶ ልፍለፋ ውይይት ብዬ ካንተ ጋር ያንተንም የኔንም ጊዜ ለማጥፋት ልወያይ ?

ስለወያኔ ፍርድ ቤት ልንገርህ ?ከብርሀኑ ጀምሮ የቅንጅት እስረኞችን እንዴው መታሰር ባይኖርባቸውም በእልክ አስሮ የፈታ ፍርድ ቤት ነው ::ደርግ ግን ያለ ፍርድና ዳኛ እንዳሻው ሲጨፈጭፍ ነበር ::

የወያኔ ፍርድ ቤት ሰው ሲበሉ ሲገሉ የነበሩትን የአረመኔውን ደርግ ከፍተኛ ባለስልጣኖች ምህረት አድርጎላቸው የፈታ ፍርድ ቤት ነው ::የደርግ ግን 60 ምናምን ሚኒስትሮችን ባንድ ምሽት እምሽክ አድርጎ በልቶ አንድ ላይ ጉርጓድ ውስጥ የከተተ አረመኔ መንግስት ነው ::እንዴው ንጉሱን እራሱ ያለ ፍርድ ቤት ብይን ገድሎ ሽንት ቤት ውስጥ ቢሮው አጠገብ የቀበረ መንግስት ነው ::

ወያኔ ብርሀኑ እንደሚለው ሳይሆን ምህረት አድራጊ ባይሆን ኖሮና ፍርድ ቤቱ ከሞላ ጎደል ባይሰራ ኖሮ ብርሀኑና መሰል የቅንጅት እስረኖቹ እኮ አንዴም እድሜ ይፍታህ አንዴም ሞት ተፈርዶባቸው የነበሩ ሰዎች ነበሩ እኮ .....ምንም ቢያስፈርማቸውም ምህረት አድርጎ በነጻ የለቀቀ መንግስት እኮ ነው ::ብርሀኑ ሊያነጻጽርልን የገባው የደርግ መንግስት እኮ ምህረት አድርጎ ማወቅ አይደለም አሁን መጽሀፎች እየተጻፉ ነውና ስለ ደርግ ግልጽና ስውር ጭፍጨፋን አንብና ታውቀዋለህ ......በደርግ ማን ታስሮ ማን የተፈታ ሰው ነበር ?

የወያኔ በለው የኢህአዴግ መንግስት ፍርድ ቤት ፍጹም ነው አይደለም ያልኩት ::ነገር ግን ይኼ ግልብ ብርሀኑ የምትሉት እብድ ያልተፈጠረን ከተፈጠረ ጋር ሲያነጻጽር ማየቴ ነው የገረመኝ ::

ምነው ለማያውቁሽ ታጠኚ ሆኖ ነው እንጂ ብርሀኑ የወያኔዎችን ቂጥ እየተቅለሰለሰ ሲልስ አልነበረም ?አንዳርጌ ጽጌስ ቢሆን ?አንቀጽ 39ኝን ካረቀቁት ሰዎች አንዱ ማን ሆነና ?አንዳርጋቸው ጽጌ አልነበረም እንዴ ?የሆነ ዌብሳይት ላይ ስለ አንቀጽ 39 መርቀቅ እጁ እንዳለበት ሲናገር ቪድዮውን አይቻለሁ ::ምን አልባት ኤልያስ በጉ ክፍሌ ድረገጽ ላይ ሳይኖር አይቀርምና ፈልገኽ ቼክ አድርገው ::ታድያ ዛሬ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለአንቀጽ 39 ሊነግረን ይሞክራል ::ብርሀኑም አብሮ ከወያኔዎች ጋር ሲሰራ እንዳልነበር ስልጣን በስክሪን ሲሉት ሸሽቶ አመለጠና አሁን ስለ ወያኔዎች ሊነግረን ይሞክራል ::

እና ማስተዋል የተሳነህ ሁላ አንጎልህን በጭፍን አትምራው አሰራው ::360 ዲግሪ አዟዙረኽ እይ ::

እና ስሙይናገር ስለሌላ ነገር እናውራ ካልክ በፈለከው መጠን አለሁ ::ነገር ግን ከላይ እንደገለጽኩት ብርሀኑ ስለተንዘባዘበው የወያኔና የደርግ ፍርድ ቤት ጊዜም ኢነርጂውም የለኝም ለመወያየት ::

በመጀመርያ ደረጃ ብርሀኑ ስለ ወያኔ ሊነግረን የሚገባው ሰው አይደለም ::አብሮ ይሰራ የነበረ ሰው ነው ::እንደ እነ ገብረመድህን አርአያ ማለት ነው ::ይኼ ሁሉ ኮምፕሌን የስልጣን አለማግኘት ሰበብ ስለሆነ ምንም ከወያኔ ጋር እጃቸው ያልተነካካ ሰዎች ስለ ወያኔ ቢነግሩኝ አምናለሁ ::

የተረዳኸኝ ይመስለኛል ::

መልካም ቀን ይሁንልህ

ሾተል ነን .........ቆይ አንዴ ፍርድ ቤት ካልነበረው የደርግ ፍርድ ቤት ፍርድ ቤት ካለው የወያኔ ፍርድ ቤት ጋር ላነጻጽር ....ቅቅቅቅቅ .....ውይ ደርግ መች ፍርድ ቤት ኖሮት ያውቅና ?የሌለን ካለ ?ማበድ ...
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia