WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ከባንዳ ጫት ቀንብጤ ->ወደ አድርባይ ጴንጤ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዱራሰንበት

ዋና አለቃ

Joined: 01 Apr 2004
Posts: 4079
Location: Dedessa Death Camp, Tach Birr Sheleko

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 2:07 pm    Post subject: ከባንዳ ጫት ቀንብጤ ->ወደ አድርባይ ጴንጤ Reply with quote

Code:
ይነጋል ሲባል ድፍን ጨለማ --->ነፃነት ስንፈልግ ባርነት ክብብ

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አሳሳቢነትም ሆነ የፍጅት ፍንጭ ተቃዋሚ ነኝ በሚለው በየፈረንጁ አገር ተጎልቶ በሚያወራው
ጥርቅምም ይሁን በአገር ቤት በተሰባሰበው ዕቁብተኛና አድርባይ ተስፈኛ ---በውል ግንዛቤ ያገኘ አይመስልም ::

በዝቅተኝነት ስሜት ተነሳስቶ ; በባንዳነት ተሰልፎ ; በኢትዮጵያዊነት ጥላቻ ተነሳስቶ የኢትዮጵያን አገርነት ለማጥፋት ሲሯሯጥ ኖሮ ዛሬ በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ የሚጣጣረው ባንዳ ምድርን ቢለይ ብሩህ ተስፋ ቢያስመኘንም :---አዲስ ችግር ---አዲስ ፈተና ተጋርጦብናል ::

የባንዳዎች ቁንጮ በማንና በምን ምክንያት ለዚህ ደረጃ እንደደረሰ በውል ባይታወቅም ---መላመቶች ግን ለጊዜው በሶስት አቅጣጫ ተገምተዋል ::
   1. በማዕቀብ የተወጠረው ሻቢያ ካለበት የኢኮኖሚ ችግር ለመውጣት የኤርትራ አካባቢ የደም ሀረግ ባላቸው የመለስ የቅርብ አማካሪዎችና የቤተ መንግስት ባለመዋዕሎች አማካኝነት እንደተመረዘና ሥልጣኑን ወደነዚህ ኃይሎች አዙሮ እንደበፊቱ ኢትዮጵያን የጋራ ኤርትራን ለግል በማድረግ ኑሮ ለመቀጠል
   2. ሲአይኤ የባንዳው መለስ አገልግሎት ማብቃቱንና በአዲስ የእምነት ተጋሪው (የሙሉ ወንጌል ) አጎብዳጅና የፖለቲካ ድጋፍ መሰረት በሌለው የባንዳ ካሬ (ትሬይተር ስኬር ) ለመተካትና ኢትዮጵያን ጠቅልሎ በመዳፉ በማድረግ አዲስ የተጀመረውን አፍሪካን በቅኝ የመያዝ ዕቅድ ለማፋጠን ሊሆን ይችላል የሚለው ::
   3. የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ከምዕራባውያን የስለላ ድርጅቶች ጋር በመሆን የኢትዮጵያን አገርነት በእርስ በእርስ ግጭት የማፈራረስ አፋጣኝ ዕርምጃ በመውሰዳቸው የባዳው ዕጣ ፋንታም በነዚሁ ኃይሎች እንደተወሰነ ይገመታል ::

እርግጠኛ መሆን ግን አይቻልም :: ዋናው ነገር ግን በሶስቱም መላመት የምንወዳት ኢትዮጵያ በአሸናፊነት የምትወጣ አይመስልም ::
ለምን ?
ዛሬ የነቃና የተደራጀ ዜጋ የላትም ::

Last edited by ዱራሰንበት on Wed Jul 18, 2012 2:21 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 2:21 pm    Post subject: Re: ከባንዳ ጫት ቀንብጤ ->ወደ አድርባይ ጵንጤ Reply with quote

ዱራሰንበት እንደጻፈ(ች)ው:
Code:
ይነጋል ሲባል ድፍን ጨለማ --->ነፃነት ስንፈል ባርነት ክብብ

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አሳሳቢነትም ሆነ የፍጅት ፍንጭ ተቃዋሚ ነኝ በሚለው በየፈረንጁ አገር ተጎልቶ በሚያወራው
ጥርቅምም ይሁን በአገር ቤት በተሰባሰበው ዕቁብተኛና አድርባይ ተስፈኛ ---በውል ግንዛቤ ያገኘ አይመስልም ::

በዝቅተኝነት ስሜት ተነሳስቶ ; በባንዳነት ተሰልፎ ; በኢትዮጵያዊነት ጥላቻ ተነሳስቶ የኢትዮጵያን አገርነት ለማጥፋት ሲሯሯጥ ኖሮ ዛሬ በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ የሚጣጣረው ባንዳ ምድርን ቢለይ ብሩህ ተስፋ ቢያስመኘንም :---አዲስ ችግር ---አዲስ ፈተና ተጋርጦብናል ::

የባንዳዎች ቁንጮ በማንና በምን ምክንያት ለዚህ ደረጃ እንደደረሰ በውል ባይታወቅም ---መላመቶች ግን ለጊዜው በሶስት አቅጣጫ ተገምተዋል ::
   1. በማዕቀብ የተወጠረው ሻቢያ ካለበት የኢኮኖሚ ችግር ለመውጣት የኤርትራ አካባቢ የደም ሀረግ ባላቸው የመለስ የቅርብ አማካሪዎችና የቤተ መንግስት ባለመዋዕሎች አማካኝነት እንደተመረዘና ሥልጣኑን ወደነዚህ ኃይሎች አዙሮ እንደበፊቱ ኢትዮጵያን የጋራ ኤርትራን ለግል በማድረግ ኑሮ ለመቀጠል
   2. ሲአይኤ የባንዳው መለስ አገልግሎት ማብቃቱንና በአዲስ የእምነት ተጋሪው (የሙሉ ወንጌል ) አጎብዳጅና የፖለቲካ ድጋፍ መሰረት በሌለው የባንዳ ካሬ (ትሬይተር ስኬር ) ለመተካትና ኢትዮጵያን ጠቅልሎ በመዳፉ በማድረግ አዲስ የተጀመረውን አፍሪካን በቅኝ የመያዝ ዕቅድ ለማፋጠን ሊሆን ይችላል ::
   3. ሶስተኛው የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ከምዕራባውያን የስለላ ድርጅቶች ጋር በመሆን የኢትዮጵያን አገርነት በእርስ በእርስ ግጭት የማፈራረስ አፋጣኝ ዕርምጃ በመውሰዳቸው የባዳው ዕጣ ፋንታም በነዚሁ ኃይሎች እንደተወሰነ ይገመታል ::

እርግጠኛ መሆን ግን አይቻልም :: ዋናው ነገር ግን በሶስቱም መላመት የምንወዳት ኢትዮጵያ በአሸናፊነት የምትወጣ አይመስልም ::
ለምን ?
ዛሬ የነቃና የተደራጀ ዜጋ የላትም ::

Idea Idea Idea

የምፈራው እንደ ሶማሌዎች ...አገር ተበትና ... በጎሳ ተከፋፍለን ... በባዕድ አገር በስደት ሳይቀር ... እርስ በእርስ ስንሸካሸክ ... እንዳንኖር ነው ::

ደጉን ያምጣልን Exclamation
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 7076
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 2:24 pm    Post subject: Re: ከባንዳ ጫት ቀንብጤ ->ወደ አድርባይ ጵንጤ Reply with quote

ዱራሰንበት እንደጻፈ(ች)ው:
Code:
ይነጋል ሲባል ድፍን ጨለማ --->ነፃነት ስንፈል ባርነት ክብብ

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አሳሳቢነትም ሆነ የፍጅት ፍንጭ ተቃዋሚ ነኝ በሚለው በየፈረንጁ አገር ተጎልቶ በሚያወራው
ጥርቅምም ይሁን በአገር ቤት በተሰባሰበው ዕቁብተኛና አድርባይ ተስፈኛ ---በውል ግንዛቤ ያገኘ አይመስልም ::

በዝቅተኝነት ስሜት ተነሳስቶ ; በባንዳነት ተሰልፎ ; በኢትዮጵያዊነት ጥላቻ ተነሳስቶ የኢትዮጵያን አገርነት ለማጥፋት ሲሯሯጥ ኖሮ ዛሬ በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ የሚጣጣረው ባንዳ ምድርን ቢለይ ብሩህ ተስፋ ቢያስመኘንም :---አዲስ ችግር ---አዲስ ፈተና ተጋርጦብናል ::

የባንዳዎች ቁንጮ በማንና በምን ምክንያት ለዚህ ደረጃ እንደደረሰ በውል ባይታወቅም ---መላመቶች ግን ለጊዜው በሶስት አቅጣጫ ተገምተዋል ::
   1. በማዕቀብ የተወጠረው ሻቢያ ካለበት የኢኮኖሚ ችግር ለመውጣት የኤርትራ አካባቢ የደም ሀረግ ባላቸው የመለስ የቅርብ አማካሪዎችና የቤተ መንግስት ባለመዋዕሎች አማካኝነት እንደተመረዘና ሥልጣኑን ወደነዚህ ኃይሎች አዙሮ እንደበፊቱ ኢትዮጵያን የጋራ ኤርትራን ለግል በማድረግ ኑሮ ለመቀጠል
   2. ሲአይኤ የባንዳው መለስ አገልግሎት ማብቃቱንና በአዲስ የእምነት ተጋሪው (የሙሉ ወንጌል ) አጎብዳጅና የፖለቲካ ድጋፍ መሰረት በሌለው የባንዳ ካሬ (ትሬይተር ስኬር ) ለመተካትና ኢትዮጵያን ጠቅልሎ በመዳፉ በማድረግ አዲስ የተጀመረውን አፍሪካን በቅኝ የመያዝ ዕቅድ ለማፋጠን ሊሆን ይችላል ::
   3. ሶስተኛው የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ከምዕራባውያን የስለላ ድርጅቶች ጋር በመሆን የኢትዮጵያን አገርነት በእርስ በእርስ ግጭት የማፈራረስ አፋጣኝ ዕርምጃ በመውሰዳቸው የባዳው ዕጣ ፋንታም በነዚሁ ኃይሎች እንደተወሰነ ይገመታል ::

እርግጠኛ መሆን ግን አይቻልም :: ዋናው ነገር ግን በሶስቱም መላመት የምንወዳት ኢትዮጵያ በአሸናፊነት የምትወጣ አይመስልም ::
ለምን ?
ዛሬ የነቃና የተደራጀ ዜጋ የላትም ::

ዱራሰንበት ......

መላ ምት ስትመታ ,ህልም ስታልም ,የማይሳካ ራእይ ስትተነብይ ,የማይገጣጠም ትንተና እንደ ብርሀኑ ነጋ ስትተነትን ቆይተህ ስታበቃ ያልከው ሁሉ አንድም ቀን እንደማይሰራ አውቀኽ እራስህን በዚህ ስም ከዋርካ አግለኽ ነበር .....አሁን ደግሞ የህልም አለም ብላ ብላኽ ተነስቶበት ዋርካን በመላ ምት ልታጥለቀልቃት እየተንደረደርክ ነው ::

ለእኛ ለክብርነታችን አንተ ስለነፈሰብህ ምናለ ፖለቲካውን ትውት አድርገኽ የከብቶቼን ያላጋተ ጡት ብታልብልኝ ?ወረታውን እከፍልሀለሁ ::

ወይም አንተኑ ከነሱ ጋር ቀላቅዬ ያው አብሬ በባለሀብትነት የባለቤትነት ሰርተፊኬት ከክብርነታችን እቀበልና እንደፈለኩ ጠምጄ አርስሀለሁ ::

ደህና ነኽ ግን ?

ሾተል ነን ....መቼም የማይነፍስብን ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 7076
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 2:40 pm    Post subject: Re: ከባንዳ ጫት ቀንብጤ ->ወደ አድርባይ ጴንጤ Reply with quote

ዱራሰንበት

Quote:
የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አሳሳቢነትም ሆነ የፍጅት ፍንጭ ተቃዋሚ ነኝ በሚለው በየፈረንጁ አገር ተጎልቶ በሚያወራው
ጥርቅምም ይሁን በአገር ቤት በተሰባሰበው ዕቁብተኛና አድርባይ ተስፈኛ ---በውል ግንዛቤ ያገኘ አይመስልም ::

ተቃዋሚ ነበር እንዴ ?አለ እንዴ ?እኔ አይቼም ሰምቼም አላውቅም በኢትዮዽያ ዙርያ ተቃዋሚ ....በርግጥ ልደቱ አያሌው ነበር ::
Quote:
በዝቅተኝነት ስሜት ተነሳስቶ ; በባንዳነት ተሰልፎ ; በኢትዮጵያዊነት ጥላቻ ተነሳስቶ የኢትዮጵያን አገርነት ለማጥፋት ሲሯሯጥ ኖሮ ዛሬ በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ የሚጣጣረው ባንዳ ምድርን ቢለይ ብሩህ ተስፋ ቢያስመኘንም :---አዲስ ችግር ---አዲስ ፈተና ተጋርጦብናል ::

መለስና ግሩፖቹ ታላቋን ትግራይ ሊመሰርቱ ነው ...ሊገነጥሏት ነው ....የኢትዮዽያ በጀት ወደ ትግራይ ብቻ ነው ?.....ኢትዮዽያን በጣፆ ሊገዛት ነው .....ኢትዮዽያን ሊያጠፋ ነው ....ምናምን ስትሉ ኤርትራ አልባ ኢትዮዽያ ያው አንድ ሆና ትግራይም ከእናት አገሯ ኢትዮዽያ ጋር አንድ እንደሆነች የመንግስት በጀትም ለትግራይም ለደቡቡም ,ለምስራቁም ,ለሰሜኑም ለመራቡም ሆኖ ኢትዮዽያ ሄዶ ላየ ሁሉም ቦታ ጥሩ የሆነ ልማትና ግንባታ እየተጧጧፈ እንደሆነ ያያልና እና መቼም መአት ስታወሩ ተቃራኒ ሆኖ ያው ያላችሁት የተመኛችሁት ሳይሳካ እድሜ ለመለስ እስከ አባይ ፖለቲካና የመሰረት ግንባታ ድረስ ደርሰናል ::እናንተ የማይታየውን ስታወሩ እኛ ደግሞ ባይን በብረቱ የምናየውን እናወራለን ::

ስለዚህ መለስ አያድርግበት እንጂ ሰው ነውና ከዚች አለም በሞት ቢለይ ስራው ኢትዮዽያ ውስጥ ከገዙት መሪዎች በአንደኝነት ደረጃ ለኢትዮዽያ ያደረገው ስራ ለዘላለም እንደተከበረና ስሙ እንደተነሳ ይይኖራል ::በኢትዮዽያ ልማትና የእድገት ግንባታ የሚደሰቱ ሁላ የመለስ ስራ በልባቸው ውስጥ ዘላለማዊ ሀውልት ሆኖ ይኖራል ::

Quote:
የባንዳዎች ቁንጮ በማንና በምን ምክንያት ለዚህ ደረጃ እንደደረሰ በውል ባይታወቅም ---መላመቶች ግን ለጊዜው በሶስት አቅጣጫ ተገምተዋል ::

አንተ ከምርጫ ዘጠና ሰባት ጀምሮ መላምት እንደመታህና መላምትህ አንድም ቀን ሳይከሰት እንዴው መላ ምት እንደመታህ ይኼው አንተም ነፍሶብህ አለኽ ...እኛም የምንታዘብህ አለን ::

እና መላምቱን ትተኽ የተግባር ሰው ብትሆንና ባላየኸው ጮቤ ከምትረግጥ በምታየው ላይ ብትጽፍ እንዴት ጥሩ ነበር ?ለምሳሌ የነስክንድር ነጋን መታሰር በበሰለ አንደበት ሊያሳምን የሚችልን ሚዛናዊ የሆነ ትንተና ብትጽፍ የበሰለ የተጨበጠ መልስና ሰላማዊ ክርክር ለመወያያ ትከፍት ነበር ::ግን አንተ በህልምና በመላ ምት ስለምትኖር ዛሬን ሳትኖር ነገን እየኖርክ ያለህ ዛሬ የጠፋህ መላምትና ግምት ነኽ ::

ለጊዜው ይብቃኝ .....

ሾተል ነን .....ዛሬን እራሳችንን ሆነን የምንኖረው ....የህልም አለም ለህልመኞች ብለናል ...ማለት ለነዱራሰንበት ...ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 2:47 pm    Post subject: Reply with quote

መቸስ ኢትዮጵያ በጣም ፈታኝ የሆነ ወቅት እንዳለች እንድና ሁለት የለውም :: የሰሞኑ የመለስ ዜናዊ ጣዕር የፈጠረው ሁኔታ ነው ማለት ግን የተሳሳተ ግንዛቤ ይመስለኛል :: ህወሀቶች ስልጣናቸው በተንገጫገጨ ቁጥር እኛ በስልጣን ላይ ከሌለን ኢትዮጵያ ትጠፋለች ሲሉን ቆይተዋል ::በዚህ ሁሉ ዛቻ ውስጥ እንዳልከው የነገሩን ክብደት ተረድቶ ለመደራጀት የሞከረ ኃይል የለም ::

ተምረዋል የሚባሉ ወጣት ኢትዮጵያውያን የተደራጁት በውጪ ሀይሎች ጥላ ስር ነው :: ይሄ ማለት ገና ትግሉን ሳይጀምሩት ተሸንፈው በዲፕሎማሲ እና በትብብር ስም ራሳቸውን ለውጪ ሀይሎች በባርነት (እይመስልም እንጂ እዎ በባርነት ) አሳልፈው ሰጥተዋል :: ትስስርራቸው ከውጪ ሀይሎች ጋር ነው ::

በሌላ በኩል ግን ህወሀት ታሪካዊ ተልኮውን ተውጥቷል :: ኢትዮጵያን የማፍረስ ህልሙ እውን ሊሆንለት የተቃረበ ይመስላል :: ፕሮፌሰር መስፍንም ሰሞኑን ያቀረቡት ጽሁፍ የሚሰጠው ፍንጪ ይሄኑ ነበር ::

አሁን እንተ ከላይ የሰጠኽውም ፍንጪ ትላንት በሌላ መልኩ ከኤርትራ ተፀፎ ከተለቀቀው ጋር በመሰረታዊ ደረጃ ይመሳሰላል መረጃው ::

እርግጥ ነው የህወህትን ክፍፍል ( እንደሚባለው የሚነሳ ከሆነ አና ከታች ያሉት ጁኒየር መኮንኖች የሚቆጡ ከሆነ ) በእሸናፊነት የመውጣት እድል ያለው እፍቃሬ ኤርትራ የሆነው የነስብሀት ብድን ነው (እንደተባለው በሁለት ተከፍለው የተለያየ ሀሳብ ያላቸው መስለው ብቅ ሊሉ ይችላሉ ):: ማለት ደሞ እንተ እንደምትለው ኤርትራ አፍቃሪ ኤርትራ የሆነ ሀይል በኢትዮጵያ እንዲቀመጥ የማድረግ እጋጣሚ ሊኖራት ይችላል ::

የእሜሪካኖቹን የስለላ መዋቅር በተመለከት እስከ ቤተ -ክርስቲያን ድረስ የዘለቀ ስለሆነ እና የአፍቃሪ ኢትዮጵያው ሀይል የሚያስንሰራራበት አጋጣሚ ከተፈጠረ ነገሮች ቀላል ስለማይሆኑ እንደተባለው ኢትዮጵያ እንድትበታተን እንደሚያደርጉ ግልፅ ነው :: ለዚህ እኩይ አላማ ታዲያ እብሮ (በማወቅም ባለማወቅም ) የተሰለፈው ኤሊት (በተለይ ከከተማ የወጣው ) የሚባለው ሀይል ነው :: እነዚህ የከተማ ሀይሎች በውጪ መንግስታት ተደጋግፈው አራት ኪሎ ከገቡ ለህዝቡ ከባርነት ሌላ የሚጠብቀው ነገር የለም ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 7076
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 3:33 pm    Post subject: Reply with quote

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
መቸስ ኢትዮጵያ በጣም ፈታኝ የሆነ ወቅት እንዳለች እንድና ሁለት የለውም :: የሰሞኑ የመለስ ዜናዊ ጣዕር የፈጠረው ሁኔታ ነው ማለት ግን የተሳሳተ ግንዛቤ ይመስለኛል :: ህወሀቶች ስልጣናቸው በተንገጫገጨ ቁጥር እኛ በስልጣን ላይ ከሌለን ኢትዮጵያ ትጠፋለች ሲሉን ቆይተዋል ::በዚህ ሁሉ ዛቻ ውስጥ እንዳልከው የነገሩን ክብደት ተረድቶ ለመደራጀት የሞከረ ኃይል የለም ::

ተምረዋል የሚባሉ ወጣት ኢትዮጵያውያን የተደራጁት በውጪ ሀይሎች ጥላ ስር ነው :: ይሄ ማለት ገና ትግሉን ሳይጀምሩት ተሸንፈው በዲፕሎማሲ እና በትብብር ስም ራሳቸውን ለውጪ ሀይሎች በባርነት (እይመስልም እንጂ እዎ በባርነት ) አሳልፈው ሰጥተዋል :: ትስስርራቸው ከውጪ ሀይሎች ጋር ነው ::

በሌላ በኩል ግን ህወሀት ታሪካዊ ተልኮውን ተውጥቷል :: ኢትዮጵያን የማፍረስ ህልሙ እውን ሊሆንለት የተቃረበ ይመስላል :: ፕሮፌሰር መስፍንም ሰሞኑን ያቀረቡት ጽሁፍ የሚሰጠው ፍንጪ ይሄኑ ነበር ::

አሁን እንተ ከላይ የሰጠኽውም ፍንጪ ትላንት በሌላ መልኩ ከኤርትራ ተፀፎ ከተለቀቀው ጋር በመሰረታዊ ደረጃ ይመሳሰላል መረጃው ::

እርግጥ ነው የህወህትን ክፍፍል ( እንደሚባለው የሚነሳ ከሆነ አና ከታች ያሉት ጁኒየር መኮንኖች የሚቆጡ ከሆነ ) በእሸናፊነት የመውጣት እድል ያለው እፍቃሬ ኤርትራ የሆነው የነስብሀት ብድን ነው (እንደተባለው በሁለት ተከፍለው የተለያየ ሀሳብ ያላቸው መስለው ብቅ ሊሉ ይችላሉ ):: ማለት ደሞ እንተ እንደምትለው ኤርትራ አፍቃሪ ኤርትራ የሆነ ሀይል በኢትዮጵያ እንዲቀመጥ የማድረግ እጋጣሚ ሊኖራት ይችላል ::

የእሜሪካኖቹን የስለላ መዋቅር በተመለከት እስከ ቤተ -ክርስቲያን ድረስ የዘለቀ ስለሆነ እና የአፍቃሪ ኢትዮጵያው ሀይል የሚያስንሰራራበት አጋጣሚ ከተፈጠረ ነገሮች ቀላል ስለማይሆኑ እንደተባለው ኢትዮጵያ እንድትበታተን እንደሚያደርጉ ግልፅ ነው :: ለዚህ እኩይ አላማ ታዲያ እብሮ (በማወቅም ባለማወቅም ) የተሰለፈው ኤሊት (በተለይ ከከተማ የወጣው ) የሚባለው ሀይል ነው :: እነዚህ የከተማ ሀይሎች በውጪ መንግስታት ተደጋግፈው አራት ኪሎ ከገቡ ለህዝቡ ከባርነት ሌላ የሚጠብቀው ነገር የለም ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ጌይ ፖልዮን ......እንዴ አንተ ከብቱ ነህ እንደዚህ ተንታኝ የሆንከው ?በለው ....ዘንድሮ ስንት ያስነብበናል ......ሲያደርጉ አይተህ አንተም ከከብት እኩል ለመሆን መላላጥህ ነው ?ምስኪን .....ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ አሉ .....ቅቅቅቅቅ ....አንተም ከድሮ ጀምሮ ነፍሶብሀል .....እንዴው ሰሞኑን ከጀርመኑ የኢትዮዽያ ዘጋቢ ከወንድሙ ጋር በመኪና ከሞተው ወጣት ጋዤጠኛ ቀጥሎ እሱ በሞተ ለት አንድ የደቡብ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ውጤት ሳይመጣለት ሳይመረቅ ቀርቶ እራሱን በገመድ እዛው ዩኒቨርስቲ ውስጥ አንቆ ገድሏል ....ለምን ልክ እሱ እንዳደረገው እሱን አትከተለውም ?የተማረ ይጭራል ....ከብቶች ግን ይኸው ዋርካ ላይና በመላው አለም በተቃዋሚ ስም ጊዜያቸውን እያጠፉ በህይወት ኖረው ይዘባርቃሉ .....እኔ እናንተን ብሆን እንደ ልጁ በገመድ ነበር ሲጥ የምለው ....እሱ ያሰበው ስላልተሳካለት ነው ...ነፍሱን ይማረውና ....እናንተም አልሳካ ብሏችሁዋል ውሸታችሁ ....ታድያ የናንተም እጣ በራሳችሁ እጅ እንደ ተማሪው ልጅ ቢሆን ምንኛ ጥሩ ነበር ....የሰው አገር ከሰው ከብቶች ይድኑ ነበር ::

ሾተል ነን .......እውነት እውነቱን ዱብ ዱቅ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስድስቶ

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Jul 2004
Posts: 694
Location: Meshualekia, Addis Ababa

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 4:53 pm    Post subject: Re: ከባንዳ ጫት ቀንብጤ ->ወደ አድርባይ ጵንጤ Reply with quote

You =Ambachew Dejene, are seriously sick, man. You just don't seem to understand what is going on. Sure you "Qat" budy, Meles is gone for ever! You better be wise and stay away from behaving like a moron. You are about Meles the traitor, others are about Ethiopia!

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
ዱራሰንበት እንደጻፈ(ች)ው:
Code:
ይነጋል ሲባል ድፍን ጨለማ --->ነፃነት ስንፈል ባርነት ክብብ

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አሳሳቢነትም ሆነ የፍጅት ፍንጭ ተቃዋሚ ነኝ በሚለው በየፈረንጁ አገር ተጎልቶ በሚያወራው
ጥርቅምም ይሁን በአገር ቤት በተሰባሰበው ዕቁብተኛና አድርባይ ተስፈኛ ---በውል ግንዛቤ ያገኘ አይመስልም ::

በዝቅተኝነት ስሜት ተነሳስቶ ; በባንዳነት ተሰልፎ ; በኢትዮጵያዊነት ጥላቻ ተነሳስቶ የኢትዮጵያን አገርነት ለማጥፋት ሲሯሯጥ ኖሮ ዛሬ በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ የሚጣጣረው ባንዳ ምድርን ቢለይ ብሩህ ተስፋ ቢያስመኘንም :---አዲስ ችግር ---አዲስ ፈተና ተጋርጦብናል ::

የባንዳዎች ቁንጮ በማንና በምን ምክንያት ለዚህ ደረጃ እንደደረሰ በውል ባይታወቅም ---መላመቶች ግን ለጊዜው በሶስት አቅጣጫ ተገምተዋል ::
   1. በማዕቀብ የተወጠረው ሻቢያ ካለበት የኢኮኖሚ ችግር ለመውጣት የኤርትራ አካባቢ የደም ሀረግ ባላቸው የመለስ የቅርብ አማካሪዎችና የቤተ መንግስት ባለመዋዕሎች አማካኝነት እንደተመረዘና ሥልጣኑን ወደነዚህ ኃይሎች አዙሮ እንደበፊቱ ኢትዮጵያን የጋራ ኤርትራን ለግል በማድረግ ኑሮ ለመቀጠል
   2. ሲአይኤ የባንዳው መለስ አገልግሎት ማብቃቱንና በአዲስ የእምነት ተጋሪው (የሙሉ ወንጌል ) አጎብዳጅና የፖለቲካ ድጋፍ መሰረት በሌለው የባንዳ ካሬ (ትሬይተር ስኬር ) ለመተካትና ኢትዮጵያን ጠቅልሎ በመዳፉ በማድረግ አዲስ የተጀመረውን አፍሪካን በቅኝ የመያዝ ዕቅድ ለማፋጠን ሊሆን ይችላል ::
   3. ሶስተኛው የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ከምዕራባውያን የስለላ ድርጅቶች ጋር በመሆን የኢትዮጵያን አገርነት በእርስ በእርስ ግጭት የማፈራረስ አፋጣኝ ዕርምጃ በመውሰዳቸው የባዳው ዕጣ ፋንታም በነዚሁ ኃይሎች እንደተወሰነ ይገመታል ::

እርግጠኛ መሆን ግን አይቻልም :: ዋናው ነገር ግን በሶስቱም መላመት የምንወዳት ኢትዮጵያ በአሸናፊነት የምትወጣ አይመስልም ::
ለምን ?
ዛሬ የነቃና የተደራጀ ዜጋ የላትም ::

ዱራሰንበት ......

መላ ምት ስትመታ ,ህልም ስታልም ,የማይሳካ ራእይ ስትተነብይ ,የማይገጣጠም ትንተና እንደ ብርሀኑ ነጋ ስትተነትን ቆይተህ ስታበቃ ያልከው ሁሉ አንድም ቀን እንደማይሰራ አውቀኽ እራስህን በዚህ ስም ከዋርካ አግለኽ ነበር .....አሁን ደግሞ የህልም አለም ብላ ብላኽ ተነስቶበት ዋርካን በመላ ምት ልታጥለቀልቃት እየተንደረደርክ ነው ::

ለእኛ ለክብርነታችን አንተ ስለነፈሰብህ ምናለ ፖለቲካውን ትውት አድርገኽ የከብቶቼን ያላጋተ ጡት ብታልብልኝ ?ወረታውን እከፍልሀለሁ ::

ወይም አንተኑ ከነሱ ጋር ቀላቅዬ ያው አብሬ በባለሀብትነት የባለቤትነት ሰርተፊኬት ከክብርነታችን እቀበልና እንደፈለኩ ጠምጄ አርስሀለሁ ::

ደህና ነኽ ግን ?

ሾተል ነን ....መቼም የማይነፍስብን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ይገርማል 96

አዲስ

Joined: 07 Apr 2012
Posts: 26

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 5:19 pm    Post subject: Re: ከባንዳ ጫት ቀንብጤ ->ወደ አድርባይ ጴንጤ Reply with quote

ሰላም ዱራ

ይቺ ድሀ ህእገራችን ወደየት እያመራች እንደሆነ አንተ ካልከው በልይ የምጭምረው የለኝም :
ይሁን እንጂ ሁሉም ማወቅ ያለበት ቢኖር በዛሬው እለት በስደት የሚኖረው ህዝባችን ብዛት ቀላል ነው ማለት አይቻልም :
በመሆኑም ከውጪ በተለያዬ መንገድ የሚገባው የተሳሳተ ኢንፎርሜችንም ሆነ የማይሆኑ ፕሮፓጋንዳወች ከፍተኛ ቀውስ ሊፈጥሩ እብደሚችሉ አውቀን የመሰልንን ከመናገር መቆጠብ ያለብን ይመስለኛል :

በመቀጠልም ወያኔ ህዝቡን ሳያጫርስ ስልጣን ይሰጣል የሚል ግምት የለኝም ምክንያቱም ሁሉም የዘረፈውን ሀብት እንዲያጣ አይፈልግምና ነው :
ይሁን እንጂ ወያኔወች ተስማምተው ይቀመጣሉ የሚል ግምትም የለኝም :በዚህም መሰረት ስልጣኑን ፈላጊዎች ብዙዎቹ እንደሚሆኑ መገመት አያዳግትም .
እን ሳሞራ የኑስ ወታደሩ በእኛ ስር ነው ብለው በማመን ጡንቻችን ወፈራም ነው ስለዚህ እኛ ለስልጣኑ መቅረብ አለብን የሚሉ ሲሆን አንተ እንዳልከውባቶ ስብሀት ነጋ የሚመራው ግሩፕ ደግሞ ተመልሰን ወደ አስመራ ስር እንግባ የሚል ሲኖር እዚህ ላይ ሙሉ ድጋፍ ክሻቢያ አለን ብለው ያምናሉ አስፈላጊም ከሆነ በአስመራ እርዳታ ሀገሪቱን በኛ ስር እና በሻቢያ ስር እናውላለን የሚሉ ሲኖሩ ሻቢያም ለነዚህ ክፍሎች የበለጠ ድጋፍ ከመስጠቱም በትጨማሪ አገሪቱን በቁጥጥሩ ሊአውል ሳያስብ አይቀርም የሚል እምነት አለኝ ይህ ካልሆነለት ሻቢያ የተወሰነውን ያገሪቱን ክፍል ልውርር ሳይል አይቀርም ቢአንስ ድንበሬን በራሴ ፍላጎት እወስናለሁ ማለቱ አይቀሬ ነው ለዚህም ይመስለኛል እነ ሳሞራ ወታደር ወደ አስመራ ድንበር እያስጠጉ የሚግኙት :
#ከዚያ በተርፈ ደግሞ በውጪ የሚገኘው ክፍል ይህን ሀላፊነት ይወስዳል ለማለት ያዳግተኛል :
ሁሉም የኢሀፓ ጉብል ስለሆነ በቀጥታም ህነ በተዘዋዋሪ ሀሳባቸው አንድ አይነት ነው የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ .

መፍትህእ ሊሆን የሚችለው ብዬ የማምነው ግን
ስልጣኑን ወድ ሀገር ሽማግለወች በመውሰድ ለጊዜው ሀገሪቱን ማረጋጋት ነው የሚያስፈልገው ብዬ አምናለሁ ሀገሪቱ እኛ ከምንገምተው በላይ ዝብርቅርቅ ያለችበት ሁኔታ ያለ ነው የሚመስለኝ :

ሰላሙን ላገራችንና ለድሀ ህዝባችን እመኛለሁ !
ዱራሰንበት እንደጻፈ(ች)ው:
Code:
ይነጋል ሲባል ድፍን ጨለማ --->ነፃነት ስንፈልግ ባርነት ክብብ

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አሳሳቢነትም ሆነ የፍጅት ፍንጭ ተቃዋሚ ነኝ በሚለው በየፈረንጁ አገር ተጎልቶ በሚያወራው
ጥርቅምም ይሁን በአገር ቤት በተሰባሰበው ዕቁብተኛና አድርባይ ተስፈኛ ---በውል ግንዛቤ ያገኘ አይመስልም ::

በዝቅተኝነት ስሜት ተነሳስቶ ; በባንዳነት ተሰልፎ ; በኢትዮጵያዊነት ጥላቻ ተነሳስቶ የኢትዮጵያን አገርነት ለማጥፋት ሲሯሯጥ ኖሮ ዛሬ በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ የሚጣጣረው ባንዳ ምድርን ቢለይ ብሩህ ተስፋ ቢያስመኘንም :---አዲስ ችግር ---አዲስ ፈተና ተጋርጦብናል ::

የባንዳዎች ቁንጮ በማንና በምን ምክንያት ለዚህ ደረጃ እንደደረሰ በውል ባይታወቅም ---መላመቶች ግን ለጊዜው በሶስት አቅጣጫ ተገምተዋል ::
   1. በማዕቀብ የተወጠረው ሻቢያ ካለበት የኢኮኖሚ ችግር ለመውጣት የኤርትራ አካባቢ የደም ሀረግ ባላቸው የመለስ የቅርብ አማካሪዎችና የቤተ መንግስት ባለመዋዕሎች አማካኝነት እንደተመረዘና ሥልጣኑን ወደነዚህ ኃይሎች አዙሮ እንደበፊቱ ኢትዮጵያን የጋራ ኤርትራን ለግል በማድረግ ኑሮ ለመቀጠል
   2. ሲአይኤ የባንዳው መለስ አገልግሎት ማብቃቱንና በአዲስ የእምነት ተጋሪው (የሙሉ ወንጌል ) አጎብዳጅና የፖለቲካ ድጋፍ መሰረት በሌለው የባንዳ ካሬ (ትሬይተር ስኬር ) ለመተካትና ኢትዮጵያን ጠቅልሎ በመዳፉ በማድረግ አዲስ የተጀመረውን አፍሪካን በቅኝ የመያዝ ዕቅድ ለማፋጠን ሊሆን ይችላል የሚለው ::
   3. የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ከምዕራባውያን የስለላ ድርጅቶች ጋር በመሆን የኢትዮጵያን አገርነት በእርስ በእርስ ግጭት የማፈራረስ አፋጣኝ ዕርምጃ በመውሰዳቸው የባዳው ዕጣ ፋንታም በነዚሁ ኃይሎች እንደተወሰነ ይገመታል ::

እርግጠኛ መሆን ግን አይቻልም :: ዋናው ነገር ግን በሶስቱም መላመት የምንወዳት ኢትዮጵያ በአሸናፊነት የምትወጣ አይመስልም ::
ለምን ?
ዛሬ የነቃና የተደራጀ ዜጋ የላትም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስድስቶ

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Jul 2004
Posts: 694
Location: Meshualekia, Addis Ababa

PostPosted: Tue Aug 21, 2012 12:05 pm    Post subject: Reply with quote

Where is this man called Durasenbet? How did he know this would happen before anybodyelse
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia