WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
:)
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 28, 29, 30 ... 114, 115, 116  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Mon Jul 23, 2012 4:22 pm    Post subject: Reply with quote

አሪፍ ውይይት ግን ከጭንቅላቴ በላይ .. ደግሞ አረዘማቹት .. ይሄንን ሁሉ አነባለሁ ብዬ ከስራ ልባረርላቹ ?

ሾተል .. ጥሩ ትንተና ነው ...
Quote:
እና ሪቾ ምከር ካልሽኝ ወንጀል ፈጻሚ ወጣቶችን ሳይሆን ልጅ ያላቸው ወላጆችን ብመክር እመርጣለሁ ::
ትክክል ! ምንም የምጨምረው የለም ...

በሌላ ዜና .. የማይክል ጃክሰን እናት ጠፍተው ነበር አሉ .. አይ እነዚህ ሰዎች .. ጅሎች ናቸው እኮ ከምር .. የማይክል ጃክሰን ልጆች አያታቸው ጋር ስልክ ሲደውሉ አላነሳ አሉ ... ምክኒያት ትንሽ አመም አርጎዋቸዋል እና እያረፉ ነው .. (ሲክሊቭ ላይ ናቸው Laughing ) ታዲያ ልጅቱ የአያትዋን መጥፋት ተከትላ ትዊተር ላይ አያቴ ኢዝ ሚሲንግ አለች .. ዌል ኤን ኤን አራገበው .. እና ካገሬ 14 አመት ልጆች ጋር አስተያየሁዋት እና አሳቀኝ .. አያቴ ስልክ ስደውል አላነሳ ብትለኝ ምንድነው መጀመሪያ ጭንቅላቴ ላይ የሚመጣው ብላቹ አስቡማ .. ሞታ ቢሆን መቸም ክፉ ዜና አይደበቅም .. ስለዚህ በአበሻ ጭንቅላት 911 አንደውልም በርግጠኝነት .. አያቴ አኩርፋኝ ነው .. ብላ ብላ ብላ .. እነሱ ምን ችግር አለባቸው .. ኤን ኤን አለላቸው ... ሞራል ኦፍ ስቶሪ .. የአበሻ ኤን ኤን እና ትዊተር ያስፈልገናል .. ወሬ የምንቀባበልና የምናጋንንበት ... የክብዬ ብሎግ ይሁንም ካላቹ ምን ይደረጋል Laughing ! Smile

መልካም ሳምንት ይሁንልን ..
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3361
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Mon Jul 23, 2012 5:22 pm    Post subject: Reply with quote

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
በነገራችን ላይ ጌታ ... ገልብጤ ነሽ የሚልሽ እውነቱን ነው .... ወይስ

ሓየት 11 ሓወይ ከመይ አሎ ? ደሀንዶ ? ፅቡቕ

ድረስበት አትድረስበት አላውቅም እንጂ ዋርካ ከስሮ የተዘጋ ሥጋ ቤትና መጠጥ ቤት ነበሯት :: የሥጋ ቤቱ ባለቤት ቬጂቴሪያን ስለሆነ ቢዘጋም የባልቻ ግሮሰሪ ግን ባለቤቱና ደንበኞቹ አቧራውን እየጠራረጉ ብቅ ይሉበታል :: ሪቾን መጀመሪያ የማውቃት እዚያ አስተናጋጅ እያለች ነበር :: አንተን መጋበዝ ይድከምህ እንጅ እሷስ መገልበጥ አይደክማትም ነበር :: አዎ ሪቾ ገልብጤ ናት !! Very Happy Very Happy
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1335

PostPosted: Mon Jul 23, 2012 6:13 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
በነገራችን ላይ ጌታ ... ገልብጤ ነሽ የሚልሽ እውነቱን ነው .... ወይስ

ሓየት 11 ሓወይ ከመይ አሎ ? ደሀንዶ ? ፅቡቕ

ድረስበት አትድረስበት አላውቅም እንጂ ዋርካ ከስሮ የተዘጋ ሥጋ ቤትና መጠጥ ቤት ነበሯት :: የሥጋ ቤቱ ባለቤት ቬጂቴሪያን ስለሆነ ቢዘጋም የባልቻ ግሮሰሪ ግን ባለቤቱና ደንበኞቹ አቧራውን እየጠራረጉ ብቅ ይሉበታል :: ሪቾን መጀመሪያ የማውቃት እዚያ አስተናጋጅ እያለች ነበር :: አንተን መጋበዝ ይድከምህ እንጅ እሷስ መገልበጥ አይደክማትም ነበር :: አዎ ሪቾ ገልብጤ ናት !! Very Happy Very Happy

Quote:
ሪቾን መጀመሪያ የማውቃት እዚያ አስተናጋጅ እያለች ነበር

በጀ ተዛስ Rolling Eyes Rolling Eyes
Quote:
አንተን መጋበዝ ይድከምህ እንጅ

የገበዘ የጠድቃል ነበር የሚባለው እኮ ባልቻ ቤት

Quote:
እሷስ መገልበጥ አይደክማትም ነበር

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ....ትገለበጥ ነበር እንዴ .. Rolling Eyes አይ ወርቃማ ጊዜ ..እውነት ያን ጊዜ ታችበሌዬ አልደረሰችልኝም ነበር እንጂ ...ዋው የግልብጥ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Mon Jul 23, 2012 6:26 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
በነገራችን ላይ ጌታ ... ገልብጤ ነሽ የሚልሽ እውነቱን ነው .... ወይስ

ሓየት 11 ሓወይ ከመይ አሎ ? ደሀንዶ ? ፅቡቕ

ድረስበት አትድረስበት አላውቅም እንጂ ዋርካ ከስሮ የተዘጋ ሥጋ ቤትና መጠጥ ቤት ነበሯት :: የሥጋ ቤቱ ባለቤት ቬጂቴሪያን ስለሆነ ቢዘጋም የባልቻ ግሮሰሪ ግን ባለቤቱና ደንበኞቹ አቧራውን እየጠራረጉ ብቅ ይሉበታል :: ሪቾን መጀመሪያ የማውቃት እዚያ አስተናጋጅ እያለች ነበር :: አንተን መጋበዝ ይድከምህ እንጅ እሷስ መገልበጥ አይደክማትም ነበር :: አዎ ሪቾ ገልብጤ ናት !! Very Happy Very Happy
ጌታቸው እግዜር ይስጥህ ሓየትን ጥያቄ ስላስታወስከኝ ..
ሓየት .. ሪቾ ሌላ ኒክኔም የላትም .. ሁለት ኒክ የመጠቀም ችሎታውም ሆነ ብቃቱ የላትም .. አየህ ሁለት ኒክኔም ለመጠቀም ጥሩ ውሸታም መሆን ይጠይቃል .. ጌታን ሆኜ መጥቼ ቢሆን ወዲያው ነው የምትነቃብኝ ... ምክኒያት .. ሪቾ ከሰው ሁሉ አላኑዋኑር ያላት አንድ ባህሪ አላት .. ማስመሰል አልችልበትም ..ተመለሰ ? Laughing ጌታ ግን ሪቾ ነህ ሲሉት ደስ ይለዋል Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጉዱ ካሳ

ኮትኳች

Joined: 22 Oct 2003
Posts: 431

PostPosted: Mon Jul 23, 2012 6:26 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ ():
Quote:
የሥጋ ቤቱ ባለቤት ቬጂቴሪያን ስለሆነ
የሆንክ ቬጂ ነገር ! Smile እንዴ ያች ቀጭንዋ አስተናጋጅ ነች እንዴ እንዲህ ያማረባት ?!
_________________
ጉዱሻ
____________________________________
የምንወደውን ብንጠላ የምንጠላውን ብንወድ በራሳችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የባህሪ ለውጥ አመጣን ማለት ነው!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Mon Jul 23, 2012 6:35 pm    Post subject: Reply with quote

ጉዱ ካሳ እንደጻፈ(ች)ው:
ጌታ እንደጻፈ ():
Quote:
የሥጋ ቤቱ ባለቤት ቬጂቴሪያን ስለሆነ
የሆንክ ቬጂ ነገር ! Smile እንዴ ያች ቀጭንዋ አስተናጋጅ ነች እንዴ እንዲህ ያማረባት ?!
Laughing Laughing Laughing Laughing ደህና ነህ ግን ? Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3361
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Mon Jul 23, 2012 6:36 pm    Post subject: Reply with quote

ጉዱ ካሳ እንደጻፈ(ች)ው:
ጌታ እንደጻፈ ():
Quote:
የሥጋ ቤቱ ባለቤት ቬጂቴሪያን ስለሆነ
የሆንክ ቬጂ ነገር ! Smile እንዴ ያች ቀጭንዋ አስተናጋጅ ነች እንዴ እንዲህ ያማረባት ?!

አንተ ሸፋፋ ሁለት ግራ እግር ሲያሙህ ቶሎ ከች ትላለህ :: ባለፈው ምን ቃል ገብተህ ነው የጠፋኸው ? ያንተን ነገር በኔትፍሊክስ ያሳየኝ Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ጉዱ ካሳ

ኮትኳች

Joined: 22 Oct 2003
Posts: 431

PostPosted: Mon Jul 23, 2012 9:19 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሪቾዬ እንዴት ነሽ ? አለሁልሽ ! አንዳንዴ እየመጣሁ እኮ አጮልቄ እሄዳለሁ :: በጋው እንዴት ነው ? መቸም ጥሩ ግዜ እያሳለፍሽ እንደሆነ ነው የምገምተው !

አንተ ጌትሽ እረ ተው ውቅሽ እንዳይሰማህ ሁለት የግራ እግር እያልክ አትናገር ! ሼም ኦፍ ማን ! Smile
መቸም ከኮርንፍሌክስና ከኔትፍሌክስ ጋር የሙጥኝ ብለሀል Smile
_________________
ጉዱሻ
____________________________________
የምንወደውን ብንጠላ የምንጠላውን ብንወድ በራሳችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የባህሪ ለውጥ አመጣን ማለት ነው!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Konjit

ኮትኳች

Joined: 07 Sep 2003
Posts: 434

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 1:29 am    Post subject: Reply with quote

ሪች you know what....ጨዋታዎችሽ በጣም ነው ሚያስቁኝ ለዛም ሳምንቱን ሙሉ የሚያስገለፍጠኝ ነገር ስለጻፍሽ እግዜር ይስጥሽ :: እራሴን ጠየቅኩት አያቴ ስልክ አላነሳ ስትል ጭንቅላቴ ውስጥ ሚመጣውን ሀሳብ ሚገርመው ብዙ አሰብኩ "ጠፋች " ግን አንዱም አይደልም Smile የትም አይሄዱም ብለን ስለምናስብ ይሆን ወይ ልዩነት Very Happy
recho እንደጻፈ(ች)ው:

አያቴ ስልክ ስደውል አላነሳ ብትለኝ ምንድነው መጀመሪያ ጭንቅላቴ ላይ የሚመጣው ብላቹ አስቡማ .. ሞታ ቢሆን መቸም ክፉ ዜና አይደበቅም .. ስለዚህ በአበሻ ጭንቅላት 911 አንደውልም በርግጠኝነት .. አያቴ አኩርፋኝ ነው .. ብላ ብላ ብላ ..

መልካም ሳምንት ላንቺም ቆንጆ !
_________________
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C. Carroll

www.abeshanetwork.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 2:18 am    Post subject: Reply with quote

Konjit እንደጻፈ(ች)ው:
ሪች you know what....ጨዋታዎችሽ በጣም ነው ሚያስቁኝ ለዛም ሳምንቱን ሙሉ የሚያስገለፍጠኝ ነገር ስለጻፍሽ እግዜር ይስጥሽ :: እራሴን ጠየቅኩት አያቴ ስልክ አላነሳ ስትል ጭንቅላቴ ውስጥ ሚመጣውን ሀሳብ ሚገርመው ብዙ አሰብኩ "ጠፋች " ግን አንዱም አይደልም Smile የትም አይሄዱም ብለን ስለምናስብ ይሆን ወይ ልዩነት Very Happy

ሰላም ቆንጂት Smile

ታዲያ ልክ አይደለሁ ? እነዚህ ሰዎች እኮ ተጨማልቀዋል ከምር .... ሲያኮርፉ የሚደበቁት አንዱ ስቴት ለመዝናኛ የሰሩት ቤት ነው ... አይ ቲንክ አሪዞና ነው መሰል አሮጊትዋ የነበሩት ... እና ልጆቹ ወይኔ አያቴ ጠፋች ... ተሰወረች ምናምን Laughing አይ ልዩነት ... የነሱ መጃጃል ሳይሆን ደግሞ ሌላው እነ ምን አውርቼ ልብላ አብረው ማዳነቃቸው .. ሰቲየዋስ ቢሆኑ እንደው አንድ እንኩዋን ዜና አይቶ አንቱ ሰቲዩ ተሰወሩ እየተባለ ነው በሉ አረጉ ሳይባል እነዛን ማቲዎች ይደውሉላቸው የሚል ጠፍቶ ነው አውቀው እንጂ .. የራሳቸው ጉዳይ ባክሽ .. ዋናው እኛ እየታዘብን ሙድ የምንይዝበት አንጣ .. ጦምኔው እንዴት እንደዘለለችው ይቺ ዜና እንጃ ቅቅቅ አትጥፊ .. የሚያስቅ የሚያስገለፍጥ ወይ የሚያደብን ዜና ካገኘሽ አደራ ለጽድቅ እንሆንሻለን ጣል ጣል አርጊልን ቅቅቅ አገራቹ ካለዛ እንዴት ይገፋል ? Laughing Laughing

ጉዱ ካሳ ቅቅቅቅቅቅ ሼም ኦፍ ... የሆንክ ቤቢ ፌስ ቅቅቅቅቅቅቅ Laughing Laughing Laughing Laughing አይ ዋርክዬ
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገላጋይ -1

ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2006
Posts: 493

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 2:50 am    Post subject: Reply with quote

ሪቾ , ጥያቄ አቅርቤልሽ ነበር .... አልመለስሽልኝም .... Mad
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 2:56 am    Post subject: Reply with quote

ገላጋይ -1 እንደጻፈ(ች)ው:
ሪቾ , ጥያቄ አቅርቤልሽ ነበር .... አልመለስሽልኝም .... Mad
የጻፍኩት ስላላስደሰተህ አዝናለሁ ... ፖስቴን ኤዲት አላደርግም .. የጻፍኩትን ጽፊያለሁ .. በድጋሚ ይሄ ካስቀየመህ አዝናለሁ

ከማክበር ጋር
ሪቾ
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገላጋይ -1

ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2006
Posts: 493

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 4:08 am    Post subject: Reply with quote

CYBER SLUT (recho) እንደጻፈ(ች)ው:
ገላጋይ -1 እንደጻፈ(ች)ው:
ሪቾ , ጥያቄ አቅርቤልሽ ነበር .... አልመለስሽልኝም .... Mad
የጻፍኩት ስላላስደሰተህ አዝናለሁ ... ፖስቴን ኤዲት አላደርግም .. የጻፍኩትን ጽፊያለሁ .. በድጋሚ ይሄ ካስቀየመህ አዝናለሁ

ከማክበር ጋር
ሪቾ

ጥሩ አመላለስ አይደለም .... be polite, slut ....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 5:07 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

ሠላም ሓየት 11........ከይቅርታ ጋር አሁንም ቢሆንም የጠቀስካቸው ምክንያቶች እንዴት ሊያስቀዥቡ እንደሚችል አልገባኝም .......እኔ እንደውም ከለመድኩት በጣም ተቃራኒ ወይም ወጣ ያለ ሀሳብ እንኳን ሊያስቀዥበኝ ያስደስተኛል .....ደፍሬ ገባኝ ባልልም በሀሳቤ ውስጥ አስቀምጬ አሰላስለዋለሁ Wink እጅግ በአብዛኛው ደግሞ የሚያጋጥሙኝ አዲስ ሀሳቦች የሚታሰቡ እንጂ ፕራክቲስ የሚደረጉ አይደሉም .....ምናልባት ለዛ ይሆናል ያልቀዠብኩት Very Happy ወይም ለመቀዠብ የኒውሮ ፊዚዮሎጂካል ዲስፖዚሽን የለኝም ማለት ነው Laughing ያም ሆነ ይህ እንለፈው

ማይ ባድ ... ይላሉ የኛ ቺኮች ... እንዲህ ሲገጥማቸው :: ... ዎዝ ማይ ባድ ... ልበልና እኔም ... አንድ ፎርግራንትድ የወሰድኩት ነገር ግን ያልጠቀስኩት ... ቅድመሁኔታ ነበር :: ተራ ቁጥር ዜሮ እንብለውና ... እንዲህ ይነበባል ... "0. ሰውዬው አስቀድሞ ያልቀዠበ ከነበረ " Wink Laughing

Quote:
የለጠፍከውን ሊንክ የተወሰነ ያህል አዳምጬዋለሁ ...ሙሉውን ስላላዳመጥኩኝ ልታርመኝ ትችላለህ

እንደገባኝ ከሆነ አንድ ወንጀለኛ በሚያደርገው ነገር ላይ ፍሪዊል የለውም ነው .....ስለዚህ አሁን በሞራል ህጎች ላይ ተመስርተው ማህበረሰቡን ከወንጀለኞች ለመጠበቅ ተብለው ሰውየው ወንጀሉን የፈፀመው በፍሪዊል ነው የሚለው ትክክል አይደለም ...ምክንያቱም ሰውየው ወንጀሉን የፈፀመው ከራሱ ፈቃድ ውጪ በሆኑ የአእምሮ ውሳኔዎች ነው የሚል ነው .....ሰውየው ጥናቶች እንዳደረጋገጡት ብሎ እንደጠቀሰው ለምሳሌ "አንድ አይነት በተኖች በግራ እና በቀኝ ቢቀመጡ አንተ በግራ ወይም በቀኝ ያለውን በተን ለመጫን ኮንሸስሊ ከመወሰንህ ጥቂት ሞመንቶች በፊት አእምሮህ አስቀድሞ የትኛውን እንደምትጫን ይወስናል "

በትክክል ተረድተህዋል :: መጽሀፉ ላይ ደሞ የሚለው ለበሽተኛ ሰው ብቻ ሳይሆን "የጤነኛው " ሰው አእምሮም በተመሳሳይ መንገድ ነው የሚሰራው :: እንበልና ሁለት ምርጫ ተስጥቷሀል ... እና ... ''ንም ''ንም እኩል የመምረጥ ዕድል ተሰጥቶሀል ... ማንኛውንም ብትመርጥ ኮንሼይስሊ የመረጥክ ቢመስልህም ... ኮንሺየስሊ አይደለም የመረጥከው ... ነው የሳም ሀሳብ :: ... ለምን ሀን መረጥክ ... ለን ለምን አልመረጥክም ... ልትመልሰው የምትችል ጥያቄ አይደለም ... ይልሀል :: ... እኔን ያቀዣበረኝ ይኼው ነው :: ... ሀን መምረጥ በፈቃዴ ካልሆነ ... ለንም ማድረግ እችላለሁ እኮ ? አልችልም እንዴ ?? ... እንበልና ፍቅር ቢሆን ጥላቻ ቢሆን ... ማፍቀርን የምመርጥበት ብዙ ምክንያት አለኝ :: ... ጥላቻን ለማስወገድ የምሞክረበት ምክንያትም አለኝ :: ... በጥላቻ ፋንታ ማፍቀርን ኮንሼዬስሊና በፈቃዴ የመረጥኩት ካልሆነ ... መኖራቸውን በማያውቁ ግዑዛን ኒውሮኖች የተወሰነ ውሳኔ ነው ማለት ነው ? ... የሱን ቲዮሪ ኢንቫሊድ ለማድረግ ... አንድ ሙከራ ብጠቀም ለምሳሌ ... ራሱን ሳም ሀሪስን መንገድ ላይ ባገኘውና ለሰላምታ እጄን ብዘረጋለት ... እሱም ይዘረጋል ብዬ በመጠበቅ ሲሆን ... እንደጠበቅኩት ደግሞ እጁን ቢዘረጋልኝ ... በቅጽበት እጄን በጎን ወደ ሻጥኳት ኮልት ሪቮልቨር ልኬ Laughing ... ግንባሩን ብለው ... ኮንሼዬስሊ ያደርግኩት አይደለም ሊባል ነው ?? ... ነገርዬው ባስብከበት ቁጥር ... ያቀዣብራል ... ዝም ብዬ ልለፈው ::

Quote:
የእኔ ተቃውሞ ግን

አንተም ተቃውሞ ላይ ደርሰሀል Laughing ጥሩ ነው :: በበለጠ ደግሞ አፈላልገህ አንብባት ::

Quote:
1. ዓለም ያለ ሰው ሁሉ ወንጀለኛ ወይም ወንጀል ፈፃሚ አይደለም ....ሰውየው እንደጠቀሰው "አንዳንዶች እድለኛ ያልሆኑ ሳይኮፓት ሆነው ይፈጠራሉ "....ትክክል .....በተመሳሳይ ሁኔታም ሁሉም ሰው በትምህርት በጣም ጎበዝ ሊሆን አይችልም ; ጥቂቶች ጎበዝ ሰዓሊዎች ይሆናሉ ወዘተ ...ስለዚህ ዞሮ ዞሮ ጥቂት ከማህበረሰቡ ህግጋት የወጡትን ሰዎች መቅጣት የአብዛኛውን ህብረተሰብ ደህንነት መጠበቅ የህግ ዓላማ ነው .....እድለ -ቢሶቹ ወንጀለኞች ቢያሳዝኑም በአእምሯቸው ከማዘን ውጪ ምንም ማድረግ የሚቻል አይመስለኝም

ይሄ ያንተ ግንዛቤ ነው :: የቆየ አስተሳሰብም ነው :: ... የሳም ደግሞ ትንሽ ወጣ ይላል :: ... ጤነኛውም በሽተኛውም ዛሬ ላለበት ደረጃ ተጠያቂው (ሲምፕሊ ስፒኪንግ ) " ሆል ዩኒቨርስ " ነው ... ነው የሚለው እሱ :: ... አንተ ዛሬ ለደረስከበት ነገር ... ክሬዲት ከወሰድክ ... ይሳልቅብሀል :: ... በርግጥ ማንም ሰው ዛሬ ለደረሰበት ደረጃ ሙሉ በሙሉ ክሬዲቱን አይወስድም :: ... አብዛኛው በከፊል ሌሎችን ሲያመሰግን ትሰማለህ - እግዛብሄርን , ዕድሉን , ቤተሰቡን , መልካም ወዳጁን , አጋጣሚን , ወዘተ ...:: ... ያም ሆኖ ግን እንደ እኔ አስተሳሰብ ... ሰዎች የተፈጠረላቸውን አጋጣሚ በአግባቡ ለመጠቀም ... ራሳቸውን መቆጣጠር ሲችሉና ሳይችሉ ሲቀሩ ... መድረሻቸው ይለያያል :: ... እኔና አንተ ሲጋራ አጫሾች ብንሆን ለምሳሌ ... እናም አንድ በቅርብ የምናውቀው ወዳጃችንም እንዲሁ የረዥም ጊዜ አጫሻ የነበረ ሆኖ ድንገት በካንሰር መጠቃቱን ብንሰማ /ብናይ ... እኔና አንተ ምን ለማድረግ ነው የምንሞክረው Question ... ሞስት ላይክሊ ማጫሰን ለማቆም አይደለም :: ... ሴም ስታተስ ላይ ሆነን ... ሴም ኢንፎርሜሽን ኖሮን ... ህይወታችንን ልናጣ እንደምንችል ... እያወቅን ... ለቤተሰቦቻችንም እኩል ህላፊነት ያለብን ሰዎች ነን እንብለና ... አንተ ይህን ሁሉ ተረድተህና ግምት ውስጥ አስገብተህ ... ከማጨስ ለመቆጠብ ቁርጠኛ ውሳኔ ወስነህና ... ተከትሎ የሚመጣውን ማንኛውም "ፔይን " ተቋቁመህ ... ተግባራዊ ብታደርገውና ... እኔ ደግሞ በቸልተኝነት በማጨሱ ብገፋበት .... አንተ ልትል የምትችለው (ከላይ የተናገርከውን በመጥቀስ ) ቸልተኛ መሆኔና እንዳንተ መረዳቱን ያላገኘሁ በመሆኔ "በእድለ ቢስነቴ " ማዘን ሲሆን ... ሳም ሀሪስ የሚለው ግን ... አንተም ከቁጥጥርህ ውጪ በሆነና በማታውቀው ነገር እንጂ ... ልትቆጣጠረው በምትችልና ባንተ ጥንካሬ አይደለም ከማጨሱ ሱስ ልትላቀቅ የቻልከው ነው :: ... አሁንም አያቀዣብርም Question Laughing

Quote:
2. ሳይኮፓት የሆኑትን ሰዎች በለጋ እድሜያቸው ጣልቃ ከገባን ከወንጀለኝነት እና ጸረ -ማህበረሰባዊ ድርጊታቸው ልንታደጋቸው እንችላለን ያለ መሰለኝ ...ስለዚህ "ፍሪዊል " ከሌለ እንዴት ኢንተርቬንሽኑ ሊሰራ ይችላል Question

የጋራ ጥያቄ ይሆናል ይሄ ::

Quote:
3. "ፍሪዊል እና "ፕሪዴስትኔሽን " በጣም የሚመቸኝ ሀሳብ ነው .......እስከዛሬ የትኛውንም ሀይማኖተኛ ጠይቄ ቁርጥ ያለ መልስ የመለሰልኝ የለም Laughing Laughing ጥያቄው ይሄ ነው ........."ገነት ወይም "ገሀነም " እንደምንገባ አምላክ አስቀድሞ ያውቃል ወይ Question " Wink

ስለ ገንትና ገሀነም ... እናመሰግንሃለን ወይም ስብሐት ወይም የንጋት ጮራ ወይም ተድላ ሀይሉ ወይም ናፖሊዮን ወይም ዲጎኔ ወይም ክቡራን ወይም ከሙስሊሞቹ አንዱ ወይም ከፕሮቴስታንቶቹ አንዱ ወይም ከተሀድሶዎቹ አንዱ ወዘተ መልስ ይሰጡሀል ብዬ እገምታለሁ ::

Quote:
ከላይ በጠቀስከው ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ወይም ሀሪኬን በተመለከተ ....አንደኛ ውጤት ናቸው እንጂ አድራጊ አይደሉም .......ለምሳሌ የመሬት መቀጥቀጥን ብንመለከት በመሬት ስንትቆች (ፎልትስ ) ምክንያት የአለቶች ፍትጊያ እና ጫና የሚፈጥሩት ስትሬን ድንገት መለቀቅ ነው ...ይህ ማለት መሬቱ ተንቀጠቀጠ እንጂ ልንቀጥቀጥ ብሎ ኮንሸስ ውሳኔ ወስኖ አይደለም .......አንድን ገመድ እስኪበጠስ ብትጎትተው የመለጠጥ መጠኑ ሲያልፍ ይበጠሳል እንጂ አሁን ልበጠስ ብሎ ወስኖ አይበጠስም ......የሰው ልጅ ግን ከአንተ ኮንሸስ ውሳኔ አስቀድሞ አእምሮህ ወሰነም አልወሰነም ....ቀጥሎ አንተ ኮንሸስሊ ወስነህ የፈፀምከው ድርጊት ነው .......በወንጀለኛ መቅጫ ህግ ራሱም ፕረሜዲቴትድ ክራይም ከሁሉም በላይ ከፍተኛ ቅጣት ያስቀጣል ...ይህም ማለት ድርጊቱን የፈፀምከው በሞመንቶች ልዩነት ሳይሆን አስቀድመህ አሰላስለህበት ነው .......በደምፍላት ራሱም ቢሆን በቅፅበት አስበህ የፈፀምከው ድርጊት ነው ........ድርጊቱ ወንጀሉ ሲሆን ፈፃሚው ግን አንተ ነህ ....ተግባባን Question

ይኸውልህ ሰውዬው የኳንተም ኮንሰፕት ነው የሚጠቅሰው ስልህ አልተረዳህኝም ማለት ነው :: ... በኳንተም እሳቤ ... አንተነትህ የተመሰረተው በኳንተም ህግ ገቨርንድ በሆኑና መኖራቸውን በማያውቁ (አንኮንሼዬስ ) ፓርቲክሎች ስብስብና ቅንጅት ነው :: ... በተጨማሪም at quantum level... "everything is connected to everything else" ... የሚለውን ፈሊጥ ተከትሎ ... solely independent የሆነ ክስተት (ለምሳሌ ኮንሼዬስ ዲሲሽን ) ሊኖር አይችልም በማለት ... ማንኛውም ክስተት የሁሉም ( ሆል ዩኒቨርስ ) አስተዋጾ አለውና ነው ... ሰውን እንደ ተፈጥሯዊ ክስተት ("ናቹራል ፌኖሜና ") ማየቱ .... እንዲህውም ... የሰውን ልጅ "የወንጀል ድርጊት " ከተፈጥሯዊ ክስተቶች (መሬት መንቀጥቀጥ , እሳተ ገሞራ ወዘተ ) ጋር ለማያያዝ መሞከሩ ::

Quote:
ስለዚህ በኣጠቃላይ "ፍሪዊል " የሚባል ነገር የለም የሚለው የሳም ሀሳብ ከሀይማኖተኞች ጋር ለመሟገት ያስችላል እንጂ የሴኪዩላር የፍትህ ህግን ለመቃረን የሚያስችል ተጨባጭ ሀሳብ አይመስለኝም

Laughing Laughing የጋዜጠኞች ነገር ሲነሳብህ ነው ይህን የምትለው Question Laughing

Quote:
Quote:
ኤቲዪስት መሆኑን ሳይሆን የጠቀስኩት ቶፕ ኤቲስት መሆኑን ነው :: በጣም influential person ነው ለማለት ነበር :: ሰኩላሪዝምን ከሚያስፋፉት መካከል ግንባር ቀደሙ ከሆነ ይህን ፕሮፖዛሉንም ሊያስፈጽም ይችላል ለማለት ነው :: ገባህ ?

ሴኪዩላሪዝምን ለማስፋፋት ኤቲዪስት ወይም ቶፕ ኤቲዪስት መሆን የሚያስፈልግ አይመስለኝም

የመቃወም አባዜ ካልተጠናወተህ በስተቀር ... እኔም አልወጣኝም ነበር ... ምን ለማለት እንደፈለግክም ግራ ገቢቶኛል ::

Quote:
ጥሩ ሀሳብ ስላመጣህ ይመችህ Exclamation

አብሮ ይመቸን Wink
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 5:34 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
በነገራችን ላይ ጌታ ... ገልብጤ ነሽ የሚልሽ እውነቱን ነው .... ወይስ

ሓየት 11 ሓወይ ከመይ አሎ ? ደሀንዶ ? ፅቡቕ

ድረስበት አትድረስበት አላውቅም እንጂ ዋርካ ከስሮ የተዘጋ ሥጋ ቤትና መጠጥ ቤት ነበሯት :: የሥጋ ቤቱ ባለቤት ቬጂቴሪያን ስለሆነ ቢዘጋም የባልቻ ግሮሰሪ ግን ባለቤቱና ደንበኞቹ አቧራውን እየጠራረጉ ብቅ ይሉበታል :: ሪቾን መጀመሪያ የማውቃት እዚያ አስተናጋጅ እያለች ነበር :: አንተን መጋበዝ ይድከምህ እንጅ እሷስ መገልበጥ አይደክማትም ነበር :: አዎ ሪቾ ገልብጤ ናት !! Very Happy Very Happy

ሓዊ ጌታ (የነ ካልድ ትግርኛ ነው ) (ወንድም ለማለት እሳት ይላሉ ቅቅቅ ) እናም እሳቱ ጌታ ልበልህ እኔም ...

የጠቀስካቸውን ሉካንዳ ቤትና መጠጥ ቤት አልደረስኩባቸውም ... ወይም ደግሞ ... ፖለቲካ ቤት ተስይሜ ነበር ... ቅኔህ ግን ተመቸችኝ ::

ትንሽ ግራ የገባኝ ግን ... ሪቾ ገልብጤ ናት ወይ ? ... የሚለው ጥያቄዬ ... ሪቾ ጌታ አይደለችም ... የሚል መልስ እንዴት ከሪቾ ሊያገኝ ቻለ ? Wink Very Happy
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 28, 29, 30 ... 114, 115, 116  Next
Page 29 of 116

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia