WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ይድረስ ለክብረመንግስትና አካባቢው ልጆች !!!
Goto page 1, 2, 3 ... 381, 382, 383  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ራስብሩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2005
Posts: 607

PostPosted: Wed Aug 31, 2005 10:58 am    Post subject: ይድረስ ለክብረመንግስትና አካባቢው ልጆች !!! Reply with quote

አያልቅበት ሌሊት ሌሊት መኪና ተራ የወጪ ከመጠየቅ በቀር በየቤቱ ልመና አያውቅም ነበር !!የሸዋን መኩዋንንት ስላስቸገረ በእኔ ትዕዛዝ የአዶላን አካፋ እንዲያነሳ ተገደደ ::በሁዋላም አቅሙ እየደከመ ሲመጣ ወደ /መንግስት መጣና የሌሊት ገጣሚ ሆነ ::የሚገርመው በረንዳ አዳሪም ሆኖ አገዛዙን በጣም ይዋጋ ነበር ::
ሰላምታዬ ከያላችሁበት ይድረሳችሁ !!!
This is Ras Biru Woldegabriel.
ውድ የአዶላ ልጆች ይህቺን ጥሪ ሳቀርብ የክብረመንግሥት ልጆቸ እንድንሰባሰብ በማሰብ ነው ::
ያቺ እኛን ያስተማረች /ቤት አሁን አርጅታ ፈራርሳለች :: ዲፕሎማት ሚኒስትርና ሳይንቲስት ለመሆን የበቁ ታላላቅ ሰዎችን ያፈራች ያቺ ትንሽዋ ራስ ብሩ /ገብርኤል /ቤት ዛሬ በአጥንትዋ ቀርታለች ::የዋርካን አምድ ላዘጋጁልን ምስጋናዬን እያቀረብኩ ለቦሬ ለሻኪሶና ለክ /መንግስት ልጆች ሁሉ ጥሪዬን አቀርባለሁ :: /ቤታችንን እናድሳት !!
በመጀመርያ ግን መገናኘቱ አስፈላጊ ነውና : የካምቦ የፈረንጅ ውሀ ,የአራዳ ,የሜጫ ,የኩሚና ;የገበያ ክፍል ኩቾና ሌሎችም ተሰባሰቡ :ተገናኘተን እንኩዋን ትዝታችንን እናውጋ ::
.በሉ በቸር ይግጠመን :: ወዳጃችሁ ራስ ብሩ ነኝ ::
_________________
This is Ras Biru Woldegebriel.......................!!

http://www.oyla22.de/userdaten/406/65542/bilder/Ras_Biru.jpg

Last edited by ራስብሩ on Sun Aug 31, 2008 4:18 pm; edited 11 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አደቆርሳ

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Aug 2005
Posts: 754
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Aug 31, 2005 11:38 am    Post subject: መንግስቱ ሀይለማርያም ከሸዋ ሲነሳ ያዶላ መኩዋንንት ኩንታል ኩንታል ፈሳ !!! Reply with quote

ወንድሜ // ራስብሩ ሰላምታዬ ይድረስህ !ጽሁፍህን ሳነብ ምን እንደተሰማኝ ወዩ ታውቃለች !!ታዲያልህ እዛ 02 ቀበሌ አሰጋኸኝ ወፍጮ ከመድረስህ በፊት ካለችው ድልድይ ወይም እነ ግርማ ጥንቅሹና እነ ቡጡ እሽቴ ሰፈር የነበሩ አንድ አባት ጦር ሁሌ ክራር ከጃቸው የማይለይ አስታወስካቸው ? እሳቸው በአንድ ወቅት የገጠሙትን ነው ርዕስ ያረኩት .አያልቅበትን አስታውሰዋለሁ ግን ምንም ለማለት አልችልም በጣም ትንሽ ነበርኩ ::ከሀሳብህ ስረዳ The US ወይም Europe ነው ያለኸው : ጅማሬህ እጅግ የሚደነቅ ነው አምላክ ይርዳህ !!ሁላችንም እንድንገናኝ እና እንደችሎታችን ራስ ብሩን ለመርዳት እኔ ቃል እገባለሁ ::አሜሪካን እና አውሮፓ ቢያንስ በስልክ ቅርብ ናቸውና ከሌሎቹም ለመገናኘት ሞክር ::
_________________

kibremengist
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቀልቤለጌ

አዲስ

Joined: 31 Aug 2005
Posts: 35
Location: UAE

PostPosted: Wed Aug 31, 2005 2:03 pm    Post subject: መጣና ባመቱ ............ሰነበቱ . Reply with quote

የአባባ እልፍነህ ጉደታን ማሳ የሚያውቅ ቀልቤን ያውቃል !እንዴት ከረማችሁ /መዎች ::የካምቦው ቀልቤ ለጌ ነኝ :ጽሁፎቹን ሳይ በቃ መቼስ ምን ልበላችሁ :አንዴየግራዋ አንዴየወደሬ አንዴ ደሞ የተዋበች መስቀላ ጠጅ በቃ ተጭበረበረብኝ :: አደቆርሳ እኒያ ገጣሚው ሰውዬ 10 አለቃ ጸጋዬ ይባላሉ :: ለሁሉም በመገናኘታችን ደስታዬ ብዙ ነው :
ሰሞኑን በሙሉ ትዝታ እስክንገናኝ ቸር ያቆየን ::
_________________
Kelbe lege shegie ney ney .........................................................................................!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5233
Location: afghanistan

PostPosted: Wed Aug 31, 2005 11:05 pm    Post subject: Re: አዶላ ወርቅ ናት በየወንዛወንዙ : እንደድመት ግልገል ሹሞቹ ባይበዙ !! Reply with quote

ራስብሩ እንደጻፈ(ች)ው:
.... ኢሉ ባነታን ...???

...ኢሉ ??? ኢሉ ማለት አስተዳዳሪ ነበር ልበል የቦረና ...?? እሱ ይሆን ጦር ይዞ አገር ሰላም ላይ ወያኔን ለመውጋት መጥቶ የነበረው ...?? ያብቱ ስም ግን ትዝ አይለኝም ....Sad
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ቅሩንፉድ

ኮትኳች

Joined: 15 Apr 2005
Posts: 454
Location: germany

PostPosted: Wed Aug 31, 2005 11:15 pm    Post subject: ቅዱስ ሀሳብ Reply with quote

ወንድሜ ራስ ብሩ ስላምታዬ በአለህበት ይድረስህ ::
አያልቅበትን እኔም ትንሽ ትንሽ አስታውስዋለሁ በደንብ የማስታወስው ወፉን ነው :: ራስ ብሩ ስንቱን አስተምራ እንዲህ መዳከሟ ከልቤ አሳዘነኝ ::እናማ ያስብከው ጥሩ ነው :: ያስተማረችንን ትምህርት ቤት ከወደቀችበት በምንችለው አቅም እናንሳት :: አደቆርሳ መልክት ደርሶኛል አመሰግናለሁ ከጠራአችው ልጆች የማውቀቸው : አልማዝ በርሄን ካናዳ ነው ያለችው :: ጸጋአዛብ ሲዊድን ነው : ተስፉ ለንደን ነው ያለው :: ሰይድ ናጂ የት እንዳለ አላውቅም :: እንዲያውም እህቱ ጓደኛዬ ናት :: በሉ ቸር ይግጠመን የአገር ልጆች Exclamation
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ባለሱቅ

ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Sep 2004
Posts: 1053
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Sep 01, 2005 6:35 am    Post subject: ያዶላ ወዩ ልጆችችችችችችችች Reply with quote

እንዴት ከረማቹ ወገኖቼ !
እናንተን በማግኘቴ መቸም ምን ብዬ እንደምናገር አላቅምምምምም ... ራስ -ብሩን ቢሎ አዶላ አደቆርሳ .. እነዚያ የሚያማምሩ / ቤቶች .... ደርቀዋልልልልልል
ማርያም መዳህኒያለም ሚካኤል እና ስላሴ ... ጫካቸው ተራቁቶ ከአጂፕ ሆነው ሲያዩት ግርማ ሞገስ የነበረው የማርያም ዳገት አሁን የኔን መላጣ መስሏል ... እረ ጎበዝዝዝዝዝዝዝዝ ... ያንን ሁሉ ዛፍ ጨርሰው ሲያበቁ ራቁቷን አስቀርተው አሁን ወደ ባሌ ተሻግረዋል እነ ጆቫኒ -ጊቢ ዘምባባ አባሎ ሀጂ -ኢብራሂም .. የእንጨት መሰንጠቂያዎች .... አሁን ዝግባ ለስም እንጂ አይታይምምምም
ዶቅማ እንጆሪ አውጥ የሾላ ፍሬ ,, እንደድሮ ወጣ ብሎ መልቀም የለም ...
አሬራ ዳቦሸዌ ወተት ገፉማ ... ስሙ እንጂ የለም አሉኝ ዘመዶቼ ...
የሚያምረው የጉጂ ከንፈር .. በቅቤ እብድድድድድ ያለው አሞጥሙጤ .. ድርቅ መታው አሉኝ .. እረ መቼ ነው ሄጄ የማየውውውው ...
የጋሽ እርሶም ወፍጮ ያሰጋኸኝ የሀጂ -ከድር እና ሌሎቹም ወፍጮ ቤቶች ጦማቸውን ነው የሚያድሩት አሉ .. የሚፈጭ ጠፍቶ ...
መቸም ወፍጮ ቤት ለጠበሳም ቢሆን ... ማስፈጨቱ ቢቀር ለጠበሳም ቢሆን ሳይሄድ የቀረ ያለ አይመስለኝም ... እስኪ ተሰባስበን ስለዛች የወርቅ ሀገር .. ስለዛች የመንግስት ክብር ስለሆነች አገር እናውራ ...
ይሄ ማርያም ዳገት .. ሚካኤል ስለሰራነው ነገር መጠየቅ የተከለከለ ነው ... አፍራልከሁና
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እወዳቹዋለሁ ያገሬ ልጆች ...
ለአዶላ / ቤት የሚሆን መፃፍ ለማሰባሰብ እቅዱ አለኝ ... እስኪ እንመካከር ...
ሸንኮራ እየበላን
የዶሌን ጫት ይዘን
ወደ ኩቾ በር ወይም አደቆርሳ መንገድ ወጣ ብለን ዛፎቹ ስር ተቀምጠን እንጨዋወት ...
01 ቀበሌ እፈራለሁ ፖሊስ ጣቢያውንና ወህኒ ቤት ድሮ ድሮ ብዙ ብዙ ስለተመላለስኩ .... በኢሀፓ ጊዜ ዘመዶቼ ታስረውብኝ ....
እኔ ግን ወረቀት አልበተንኩም ... ሻለቃ ደስታ መሸሻን ስለምፈራ .... እረ የት ገቡ !
አራጁ ከንቲባ አዋሳ አየሁት ... ተገለማምጠን ተላለፍን ...ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሰላም እንሰንብት .. ምስጥሬን አውርቼ እንዳልጨርስ

እምምጷ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
የግልነስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2005
Posts: 787
Location: united states

PostPosted: Thu Sep 01, 2005 7:27 am    Post subject: Reply with quote

ስላም ለናተ ይሁን የወዩ ልጆቸ መቺም እኒ ስለ /መንገስት በተነሳ ቁጥርር እንባዩ ነው የሚቀድመውው ከየት አንስቺ እንደማወራ ባላቅምም እስኪ ከማክስኞና ቅዳሚ ገበያ ልጀምርር የወተት , የቅቢው , የጢፍ , የቦቆሎው , በገናሊ ጉጂ እየተጫነ / የሚመጣውው ትልቁ ገበያቸንን በነሱ ተሞልታ እረ ምን ጠፈቶ / ጉጁ ወተት ሲያጠጣን በአቡጀዲ ከልሎ አረ ስንቱ ቀይ አፈርር ውይይይ በጣምም ነው ደስስ ያለኝኝ በዋርካ ስር መስባስባቸንን የራስብሩ ( ያዶላ /ቢት ) በዛቸ በቀዳዳ አጥር ሽቦ እየሾለክንን የምንገባባት በመጨረሻውው ደወል ደክማለቸ ራስ ብሩ መርዳት አለብንን እኒ በበኩሊ ልረዳ ዝግጅ ነኝ ራስ ብሩ /ቢቲንን አስተምራ አሳድጋ ለዚህ ያደረስቸኝ ናትና በሉ ሁላቸንምም በሉ እንበርታ እንግዲህ ከግዚር እርዳታ ጋርር የናተው የወዩ ልጅጅጅጅ ነኝኝኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ራስብሩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2005
Posts: 607

PostPosted: Thu Sep 01, 2005 12:59 pm    Post subject: Reply with quote

ወንድሜ ደጉ ስለ ኢሉ ባነታ ያስታወስከው ትክክል ነው ::
እንግዲህ ጥሪዬን ሰምታችሁ ከያላችሁበት መልስ ለሰጣችሁኝ የወዩ ልጆች እጅግ የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳሁ !!!!!!አደቆርሳ የቅርብ ጉዋደኛዬ እንደነበርክ እገምታለሁ :ወንድሜ ባለሱቅ ጨዋታህ በትዝታ ጠያራ እዚያው ያልክበት ከድር ዶሌ ማሳ ወስዶ ጣለኝ :የግልነሽ ባጥር ሾልከህ ሾላ ስትበላ ጋሽ ክብረት አይተው በዚያች አሳምሚት ..................! አሁን ያቺን የቀደድካትን አጥር መልሰህ አሳጥራት ::እንግዲህ እየተሰባሰብን ነው በርቱ ሌሎቹንም እየጋበዝን እንጨዋወት :ወንድማችሁ ራስ ብሩ ነኝ ::
_________________
This is Ras Biru Woldegebriel.......................!!

http://www.oyla22.de/userdaten/406/65542/bilder/Ras_Biru.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዝምታ !

መንገደኛ

Joined: 01 Sep 2005
Posts: 6
Location: sweden

PostPosted: Thu Sep 01, 2005 6:56 pm    Post subject: በስህተት ነው ......እርማት !!. Reply with quote

Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed ለእናንተ የጻፍኩት እንደ አዲስ ርእስ ሌላ ቦታ በመሄዱ .. "እንዲይ እንዲያ ነው ወጣ ውጣ በሉ እንጂ " የሚለውን ርእስ ላይ አንብቡ ::
አመሰግናለሁ
_________________
Peace!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቀልቤለጌ

አዲስ

Joined: 31 Aug 2005
Posts: 35
Location: UAE

PostPosted: Thu Sep 01, 2005 7:09 pm    Post subject: የራስ ብሩ ትዝታ Reply with quote

ባለሱቅ ያንተን ጽሁፍ አንብቤ ሥራ መስራት አልቻልኩም :ይገርማል የኢሀአፓን ግዜ በመጥቀስህ ስንቱን አስታወስኩ መሰለህ :እስሩ ሲጀመር ባላስታውስም በመሀሉ የነበረውን አልረሳም . አራጅ ያልከው ሆዳም ከንቲባ አሁን ከስቶ አዋሳ ጨንጌ ይቅማል :የዚያን ጊዜ የወዩ ጠላቶች ሁሉ አሁን ፈስቶባቸዋል .......... አሁን አሜሪካ ያለ አንድ ጉዋደኛዬ ለአንዱዋ የአራዳ ልጅ የፍቅር ደብዳቤ ለመጻፍ ፈልጎ የሱ ጽሁፍ እንዳይታወቅ ብሎ እኔን እንድጽፍለት ይጠይቀኛል (ደብዳቤው ልብ ይነካል ) ከዚያም እኔው እንድሰጥለት ይለምነኝና በዚህ ተስማምተን ልሰጣት ሄጄ በደንብ ሳያት ......ሳልሰጣት ተመለስኩልህእና በሱፋንታ የራሴን ስም ጽፌ በማግስቱ መስጠት .......አዬ ከዝያማ ቢሮ አስጠራቺኛ ......የራስ በሩ ትዝታዬ ብዙ ነው ::
ከአማርኛ አስተማሪዎች .ገረመው ነጋሸና ትቸር እሸቱ ይመር : አስተምረውኛል :ሞላ የሚባል ገራፊ ሳይንስ አስተምሮኛል : እስቲ አንዳንድ በሉ ቸር ይግጠመን ::
_________________
Kelbe lege shegie ney ney .........................................................................................!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የግልነስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2005
Posts: 787
Location: united states

PostPosted: Fri Sep 02, 2005 2:36 am    Post subject: ስላም ለናተ ይሁን ራስ ብሩና የወዩዎቸ Reply with quote

አረ እንደው በናትህ ቀልቢለጊ ምን አይነት ትዝታ ወስጥጥ እንደከተትከኝኝ ብታወቅቅ ዛሪ በተለይም ስለ ገረመውነጋሽና እሽቱ ይመር የጻፈከውው ይገርምሀል ገረመው ነጋሽ ማለትት የአባቲ በጣምም ጋደኛውው ነውው አሁንን ግንን የትት እንዳለ አላውቅምም አረ ሊሎቸ አስተማሪዎቺምም አክሊሎ አንጀሎ , ተስፋዪ ቃጩር , ለማ ካሳዩ , ሽዋሎል ባውሎጂ ትቸርር በአሁኑ ስአት የት ናቸውው የሚያውቅቅ ካለ ይንገረኝኝ እስቲ አረ ሊሎቸምም የሲትት ጋደኞቺ የሆናቸውው እስቲ ብቅቅ ብቅ በሉ ራስ ብሩ እያስባስበንን ነውው እንገናኝኝ ቅድስት , አስፋ ጸሀይ አስፋ , ሶሎሚ /ትንሳኢ , አስቲር አባተ ,
ሊሎቸም ወንዶቸም ብቅ በሎ እስቲ እንጫወት ቦቸራ ገላን , እነ ኪዳኒ ገዳሙ እስቲ ብቅቅ በሎ እንገናኝኝ እንጫወትት እናዋራውው ትዝታቸንን በተረፈ እንግዲህ በቸርር ይግጠመንን እወዳቸዋለውው የወዩ ልጆቸ .........................

የወዩዋ የግል ነኝኝኝ [/b]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አፈ -ጉባኤ

ዋና ኮትኳች

Joined: 15 Mar 2005
Posts: 566
Location: united states

PostPosted: Fri Sep 02, 2005 4:30 pm    Post subject: ትዝታው ተቀሰቀሰብኝ ! Reply with quote

"የቋጥኙ ላይ እሬሳ
የዚያ አምበሳ የካሳ
በመቶ አመቱ ቢያገሳ
ስንቱን ስንቱን ቀሰቀሰውሳ " ሰይፉ መታፈሪያ

ወዩ ራስ ብሩ እንደመይሳው በመቶ አመታቸው ቢያገሱ ስንቶቻችን ተቀሰቀስን ? ክብረ መንግስት ካመታት በፊት በስራ ሳቢያ ተቀምጬባት ስለነበር ማለፊያ ጽሁፎቻችሁ ባሳብ ይዘውኝ ነጎዱ ::

ቀድሞ ኢሰፓ /ቤት ከነበረው ወይም ጤና ጣቢያው ፊት ለፊት ካለው (ምናልባት ከነበረው ሆኖ ይሆናል ) ትልቅ የወዩ ዋርካ ስር ጉጂዎች አብዛኛው በእግሩ ከፊሉ በፈረስ ጦር ይዘው የክት ለብሰው አድባሯን በድምቀት ሲዘክሩ ትዝ ይለኛል ::

በቆራዝማ የታጠነ ወተት ቤተልሄም እነ ትእግስት ፍሬ ሆቴል ውስጥ እንጠጣ የነበረው ጣእሙ ዛሬም ይታወሰኛል :: ዙሪያውን የከበበው ደን ካመት አመት ልምላሜ እሚታይበት መልካ ምድር ዛሬም ይደቀንብኛል :: ማራኪ ደን ተመንጥሯል አላችሁ ? አለመታደል ነው :: ከሩቅ እሚሸተው ጉጂዎች እሚለቀለቁት ቅቤም ድሮ ቀረ ? እኒያ የከተሜ ጠረን ሲሸታቸው ሊተናኮሉ እሚቃጡ ከብቶችም ተመናመኑ ?

ኸረ ጎበዝ ጉች ጉች ያለ ጡት ተረሳ ነው እምትሉት ? እንዲያውም በወቅቱ በልጃገረዶቹ ጡት ማራኪነትና ጥጣሬ በጣም በመደመሜ ለጓደኛዬ በጻፍኩት ደብዳቤ ላይ
"አሁን የኔ አሟሟት አሟሟት ነወይ (2)
ጉች ጉች ያለ ጡት አንድ ቀን ሳላይ
እድሜዬን በከንቱ ላጠፋ ነወይ ?" ብሎ ለሚማረረው ድምጻዊ ውብሸት ፍስሀ እድሜው በከንቱ እንዳይባክን ካሰበ ክብረ . ብቅ እንዲል ንገረው ብዬው ነበር :: ድምጻዊው ባለበት ወይም . . ሄዶ አይኑን ሳያጠግብ ከሆነ ከዚህ አለም የተለየው ያሳዝናል :: ስንቱ ይወሳል ?

የፈረንጅ ውሀን ከቀመሱት አንዱ
አፈ -ጉባኤ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አደቆርሳ

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Aug 2005
Posts: 754
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Sep 02, 2005 6:08 pm    Post subject: ዋርካ (ወዩ ) Reply with quote

ወንድሜ አፈጉባኤ በመጀመሪያ እንኩዋን ደህና መጣህ ! ::የወዩን ዋርካ ስታነሳ እኔም ትዝታው ገባኝ :ያቺ ትልቋ ዋርካ የነበረችው በቤተመንግስቱ ግቢ ውስጥ ነበር :የትኛው ቤተ መንግስት ? እንዳትለኝ አሁን እነ ገረዝጌር ጦር ሜዳ ያስመሰሉት :: ቀድሞ ትልቅ ቤተ መንግስት ነበር :: ከፊት ለፊት በግራ በኩል :ጥልያን ከገነባው (በፊት የአገረገዢው /ቤት Smileከቀኝ ደሞ ግምጃ ቤት (አሁን ገንዘብ .)ጥግለጥግ ሲያዋስኑት : ከሁዋላ እስከ ኮሎኔል ደስታ አጥር ድረስ ይዋሰናል ::ታዲያልህ ዋርካዋ እዚያ ቤተ ..ግቢ ውስጥ
ነበረች : እንዳልከው አሁን ያላቸው ርቀትና ይዞታ ለማወቅ አስቸጋሪ ሆኗል :አውራ መንገዱ እንኳን የሚጀምረው ከዚሁ ቤተ መንግስት ነበር ::እነ ደጃዝማች ከበደ ብዙነሽ : እነ ፊታውራሪ ማሞ ስዩም : እነ ፊታውራሪ ወልደሀዋርያት ኢዮብ :ሌላው ይቅር ሻለቃ ደስታ መሸሻ በነበሩ ግዜ እንኩዋን የቤተ መንግስቱ ዉበት የከተማዋ ግርማ ነበር ::ቸር ያቆየን ::
_________________

kibremengist
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቅሩንፉድ

ኮትኳች

Joined: 15 Apr 2005
Posts: 454
Location: germany

PostPosted: Sat Sep 03, 2005 3:55 pm    Post subject: አዶላ መሬት ላይ ወድቄ ብነሳ አካላቴ ሁሉ ወርቅ ይዞ ተነሳ Reply with quote

የወዩ ልጆች እንዴት ናችሁ Question ትዝታቹሁን ካነበብኩት ወዲህ በጣም ተረብሻለሁ :: እባካችሁ አትጥፉ አድባርዋ አስባስባ እንዳስደገችን አሁንም እንደገና ታሰባስበን ይሆናል :: ወይ ምን ይታወቃል ከላንጋኖ ጀምሮ እያቀለጥነው ተስባስበን እንሄድ ይሆናል :: ወደ ክብረ መንግስት ስትሄዱ ዝዋይ ላይ አሳ : አዳር ሻሽመኔ ክብረ መንግስት ሆቴል : ቁርስ አለታ ወንዶ አናናስ ገምጬ : የቦሬዋን ቆሎ ዘግኜ ገባሁ ወደ ቤቴ :: ሌላም ሌላም ስንቱ ተዘርዝሮ ::

ባለሱቅም በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው የጻፍከው :: የግልነስ አንቺ እንዲያውም ጓደኛዬ ሳትሆኚ አትቀሪም :: ለማንኛውም በግል ጽፌልሻለሁና መልሱን እጠብቃለሁ ::

አክባሪያችሁ ቅሩንፉድ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቅሩንፉድ

ኮትኳች

Joined: 15 Apr 2005
Posts: 454
Location: germany

PostPosted: Sun Sep 04, 2005 9:22 am    Post subject: Reply with quote

የግል ነስ መልክትሽ ደርሶኛል Exclamation በጣም ነው የተደሰትኩት :: በይ ላስታወስሽ ጀርመን የመጣሽ ጊዜ የልዃንዳ ስፈር ልጅ አላገኝሽም ወይ Question
እነቅድስት አስፋን ስትጠሪ ወዲያው ነው ያወቁሽ ቅሩንፉድ የሚለው ስም ብዙ ሰው የወንድ ይመስለዋል ::እነ ሶሎሜ እነስናይት እዛው አንቺ ያልሽበት ነው ያሉት ለምን አትፈላለጉም Question
በይ ከአርስት እንዳልወጣ በግል ጽፈልሻለሁ ሰለሁሉም ነገር Exclamation
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3 ... 381, 382, 383  Next
Page 1 of 383

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia