WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ይድረስ ለክብረመንግስትና አካባቢው ልጆች !!!
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 361, 362, 363 ... 381, 382, 383  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ባለሱቅ

ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Sep 2004
Posts: 1053
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 3:06 am    Post subject: Reply with quote

እንኳን ለኢትዮጵያዊው ፋሲካ አደረሰን

ዘንድሮ ምን ይሆን ሚበላው .... በጉ ውድ ... ዶሮው ውድ ...
ሽንኩርቱ ውድ ...
የጉልባን ባቄላው ውድ
ጤፉ ውድ

ምኑን አደረሰን እንላለን ... ደረሰብን እንጂ

ለማንኛውም እንኳን አደረሳቹ ብያለሁ

አንተ ጎሳ ግን ልክ አይደለህም

ፋሲካን በፀሎት ለመቀበል የተውከውን ቅስና ጀምረህ ነው እንዴ የሴቶቹን ጉዳይ ጣል ጣል ያደረክብን
ልክ አይደለህም
የፅጌ የተከፋ -ልብ ቡጭርጭር አድርጎ እንዳያስቀርህ በህልምህ መጥቶ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

በል ቶሎ
የሆነ ቀሽም ጣፋጭ ጉጂ
ቅቅቅቅቅቅቅቅ
_________________
http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=11833&start=4680
THANK YOU CYBERETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 9:16 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችንም !!!

" Praise be to the God and Father of our Lord Jesus Christ! In his great mercy he has given us new birth into a living hope through the resurrection of Jesus Christ from the dead. and into an inheritance that can never perish, spoil or fade. This inheritance is kept in heaven for you"
1Peter 1:3_4

እንኳን አደረሳችሁ ::

ባለሱቅ !!
""ፋሲካን በፀሎት ለመቀበል የተውከውን ቅስና ጀምረህ ነው እንዴ የሴቶቹን ጉዳይ ጣል ጣል ያደረክብን
ልክ አይደለህም
የፅጌ የተከፋ -ልብ ቡጭርጭር አድርጎ እንዳያስቀርህ በህልምህ መጥቶ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ""

ከምር ሰሞኑን ስለ ቅስናዬ እያሰብኩኝ ነበር በቁምነገር :: ስንቱን ሀጢአቶቼኝ ተናዝዤ ነው ጸሎት የምጀምረው ? አንድ ካህን ብቻውን ችሎ ይፈታልኛል ብለህ ነው : በግሩፕ ሰብሰብ ብለው ካልሞከሩልኝ በስተቀር ቅቅቅ :: የጽግዬን ጉዳይማ አታንሳብኝ :: ሆዴ ጭራሽ አይችልም :: ለማንኛውም ነገ በቁምነገር እቀጥላለሁ : ፕሮሚስ ::

ሞፊቲ !!! እኔ የምልህ ...ምነው ማበድህን ቀደም ብለህ አልነገርከኝም ...በቃ ሚስጢር የሚባል ነገር ባንተ ዘንድ የለም አይደል ? ኧረ እንኳኑ ስልኩ ተቋረጠ እንጂ አንተ ...:: ደግሞም እኔ ምንም አላወራሁልህም :: መካድ መብቴ ነው ...አይደል እንዴ ? ግርም እያልከኝ ነው :: ከምር !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሞፊቲ

ዋና ኮትኳች

Joined: 15 Dec 2005
Posts: 695

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 7:27 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ::

Quote:
ሞፊቲ !!! እኔ የምልህ ...ምነው ማበድህን ቀደም ብለህ አልነገርከኝም ...በቃ ሚስጢር የሚባል ነገር ባንተ ዘንድ የለም አይደል ? ኧረ እንኳኑ ስልኩ ተቋረጠ እንጂ አንተ ...:: ደግሞም እኔ ምንም አላወራሁልህም :: መካድ መብቴ ነው ...አይደል እንዴ ? ግርም እያልከኝ ነው :: ከምር !

አና ቢራ ረኮን ኢንጂሩ ! ናንቤክታ ሞቲ ? ሂንዱባዱ ጄቹ ከቲ ? አኑ ሲታፊጣ ! ሂያዲኒ !

ጎሲቲ አፍንጫሽ የተነቃነቀ መሰለኝ ! ለማንኛውም ስልኩም ቢቋረጥም ከዛ በኌላ የሆነውን ነገር ባንተ ውስጥ ሆኜ
በምናብ ጨርሰዋለሁ ! አይዞን አታስብ እኔው እቀጥለዋለሁ !!!!ቂቂቂቂቂቂቂ

ለማንኛውም እንኳን አደረሰህ !!
ይቺን ቀን ከወንድምህ ልዩ ትዝታ የነበረን ቀን ናት !

ቸር እንሰንብት !!
_________________
http://www.cyberethiopia.com/warka3/viewtopic.php?t=19378
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 4:00 pm    Post subject: Reply with quote

ማሻሻያ ተደርጎበታል !!

Last edited by Gosa on Thu May 17, 2012 4:21 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንሰት

ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Jan 2005
Posts: 1210
Location: united states

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 7:28 pm    Post subject: Reply with quote

ወንድም ጎሳ
ድብቅ አንባቢ ነኝ :: በዛሬው ጽሁፍህ ስለ ሀገሬ ብዙ የማላውቀውን ነገር አወቅሁበት :: እግዜር ይስጥልኝ ::

ለፈገግታ ይቺን ቀንጭቤ ላኩልህ

Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
እዘልዬ ካልጋዬ ወርጄ ሉክ እና ወረቀት ይዤ ቁጭ አልኩኝ ::
ይቀጥላል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ራስብሩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2005
Posts: 607

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 8:29 pm    Post subject: Reply with quote

ጤና ይስጥልኝ
አመት በአሉን ተሰባስበን እያሳለፍን ቆይተን እንግዶቼን እንደተሰናበትኩ እዚህ ቤት ጎራ ብዬ የጎሳን ጽሁፍ ማንበብ ጀመርኩ ቀሪዎቹ ደሞ በአሁን ሰዐት የኢቢኤስ ቲቪን የቀጥታ ስርጭት እየተከታተሉ ነበር በድንገት ጩኸታቸው አስደነገጠኝና ወደቲቪው ዞር ስል
ታመነ ካሡ እጁን ኪሱ ከቶ ኢንተርቪው ሲያደርግ አየሁት ::
በውነት ያየሁትም ከረዥም ጊዜ በኍላ ስለነበረ ደስ አለኝ ::
ታመነ የነበረበት ቦታ በግ የሚሸጥበት ሲሆን በግ ሊገዛ ሄዶ ጋዜጠኛዋ አግኝታው ነው ::
አንድ በግ እስከ 250 ዶላር ይሸጣል ::
ሁሉም በግ እያሳረዱ ስጋ እንደቅርጫ እየተሸከሙ ሲሄዱ በጣም ነው ደስ የሚለው ::
የሀበሻ ገበሬ ማየታችንም አስደሳች ነገር ነው ::
ታመነ የመልካም መልክት መግለጫ እድል ተሰጥቶት ብዙም አልተጠቀመበትም ማለት እችላለሁ :: ቤተሰቦቹን ጓደኞቹን ቦሬን ክብረመንግሥትን እንኳን አደረሳችሁ በሚል መልክት ያንበሸብሸናል ብለን ስንጠብቅ በአንዲት ቃል ነው የተሰናበተው : ለሁሉም እሱን ማየታችን አስደስቶናል ::
የታመነ ነገር ሎግ ኢን እንዳደርግ አደረገኝ እንጂ ዋናው ጉዳይ እያነበብኩ ያለሁት የጎሳ መልክት ነው ::
የሥነ ጽሁፉ ውበት የቃላቱ አሰካክ የታሪኩ አወራረድ እያንዳንዱ ሁኔታ ማንበብን የሚጋብዝ ድንቅና አስተማሪም ታሪክ ነው :: ምስጋናዬ ይድረስህ ወንድሜ ጎሳ

ራስብሩ
_________________
This is Ras Biru Woldegebriel.......................!!

http://www.oyla22.de/userdaten/406/65542/bilder/Ras_Biru.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Apr 16, 2012 5:36 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን !!!

ሞፊቱካ !!! የመልካም ምኞት መግለጫህን አንብቤ በጣም ነበር የተቃጠልኩኝ :: አንተማ ያጠፋኽውን ጥፋት ልታካክስ ብለህ እንጅ መች ጥሩ ተመኝተህልኝ ታውቃለህና ነው ቅቅቅ :: ተረጋግቼ ሳስበው ግን አንተ ለምንም በል "አሜን " ማለቱ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም ብዬ ተቀብዬ እኔም በበኩሌ በንጹህ ልቤ መልካ ፋሲካ እንድሆንልህ ተመኝቼልሀለሁ : ላንተ ሳይሆን ለቤተሰብህ ብዬ :: ደግሞ ከወንድሜ ጋር የሰራችሁትን ወንጀል አንድ ቀን እመለስበታለሁ :: በለኝ ::

እንሰት !!!

[quote]
ወንድም ጎሳ
ድብቅ አንባቢ ነኝ :: በዛሬው ጽሁፍህ ስለ ሀገሬ ብዙ የማላውቀውን ነገር አወቅሁበት :: እግዜር ይስጥልኝ ::

ለፈገግታ ይቺን ቀንጭቤ ላኩልህ

Gosa ተፃፈ :
እዘልዬ ካልጋዬ ወርጄ ሉክ እና ወረቀት ይዤ ቁጭ አልኩኝ ::
ይቀጥላል
Quote:እንደተደበቀ የሚቀር ምንም ነገር እንደማይኖር ያወቅኩት : አጠቃላይ ታሪኬን ዘክዝኬ መናገር ከጀመርኩ ወዲህ ነው :: እርሶም እንክዋን ብቅ አሉ ልልዎት እወዳለሁ :: ስለሰጡኝ አስተያዬት ብቻ ሳይሆን " ለፈገግታ " ብለው ቀንጭበው ከጠቀሱልኝም ጭምር ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው :: በጣምም አስቆኛል :: እግረመንገዴን አንባቢዎቼ እንዲያርሙኝ መልክቴን በርስዎ በኩል ሳስተላልፍ : ደስ እያለኝ ነው ::

ራስብሩ !!!

ምን እንደምልህ አላውቅም :: የማይረባ ታሪኬን በቁምነገር አንብበህ በጣም የምበዛብኝን አስተያዬትህን ስለለገስከኝ : የማይገባኝ መሆኑን ባውቅም : ለሰጠኽኝ ሞራላዊ ድጋፊ ግን እጅግ ለመሰግንህ እወዳለሁ ወንድሜ ሆይ :: / ይስጥልኝ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Apr 16, 2012 5:48 am    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅቅ :: ከላይ ያለው የተጠቀሰ የሚመስል የራሴ ሀሳብ መሆኑን እወቁልኝ :: ሳላስብ መነካካት የማይገባኝን ነካክቼ ከተባላሸ በኌላ ግን ማስተካከሉ ከበደኝ :: ይቅርታ ይደረግልኝ ቅቅቅቅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Apr 16, 2012 8:39 pm    Post subject: Reply with quote

Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን !!!

ሞፊቱካ !!! የመልካም ምኞት መግለጫህን አንብቤ በጣም ነበር የተቃጠልኩኝ :: አንተማ ያጠፋኽውን ጥፋት ልታካክስ ብለህ እንጅ መች ጥሩ ተመኝተህልኝ ታውቃለህና ነው ቅቅቅ :: ተረጋግቼ ሳስበው ግን አንተ ለምንም በል "አሜን " ማለቱ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም ብዬ ተቀብዬ እኔም በበኩሌ በንጹህ ልቤ መልካ ፋሲካ እንድሆንልህ ተመኝቼልሀለሁ : ላንተ ሳይሆን ለቤተሰብህ ብዬ :: ደግሞ ከወንድሜ ጋር የሰራችሁትን ወንጀል አንድ ቀን እመለስበታለሁ :: በለኝ ::

እንሰት !!!

Quote:

ወንድም ጎሳ
ድብቅ አንባቢ ነኝ :: በዛሬው ጽሁፍህ ስለ ሀገሬ ብዙ የማላውቀውን ነገር አወቅሁበት :: እግዜር ይስጥልኝ ::

ለፈገግታ ይቺን ቀንጭቤ ላኩልህ

Gosa ተፃፈ :
እዘልዬ ካልጋዬ ወርጄ ሉክ እና ወረቀት ይዤ ቁጭ አልኩኝ ::
ይቀጥላል
Quote:እንደተደበቀ የሚቀር ምንም ነገር እንደማይኖር ያወቅኩት : አጠቃላይ ታሪኬን ዘክዝኬ መናገር ከጀመርኩ ወዲህ ነው :: እርሶም እንክዋን ብቅ አሉ ልልዎት እወዳለሁ :: ስለሰጡኝ አስተያዬት ብቻ ሳይሆን " ለፈገግታ " ብለው ቀንጭበው ከጠቀሱልኝም ጭምር ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው :: በጣምም አስቆኛል :: እግረመንገዴን አንባቢዎቼ እንዲያርሙኝ መልክቴን በርስዎ በኩል ሳስተላልፍ : ደስ እያለኝ ነው ::

ራስብሩ !!!

ምን እንደምልህ አላውቅም :: የማይረባ ታሪኬን በቁምነገር አንብበህ በጣም የምበዛብኝን አስተያዬትህን ስለለገስከኝ : የማይገባኝ መሆኑን ባውቅም : ለሰጠኽኝ ሞራላዊ ድጋፊ ግን እጅግ ለመሰግንህ እወዳለሁ ወንድሜ ሆይ :: / ይስጥልኝ ::

ሰላም Gosa :-
ቀላል የቴክኒክ ችግር ነው :: ከላይ አንተ የለጠፍከውን እንዴት አድርጎ ለማስተካከል እንደሚቻል ማሣዬት የሮኬት ሣይንቲስት መሆን አይጠይቅም :: ነገሩ እንዲህ ነው :-

ሁልጊዜም የአንድን ሰው ጽሑፍ በሙሉ ወይም በከፊል በጥቅስ ውስጥ ለማስቀመጥ
Code:
[quote]
በሚለው ትጀምራለህ :: ስትጨርስ ደግሞ
Code:
[/quote]
ብለህ ትዘጋዋለህ ::

የጻፈውን ሰው ሥም ለማስገባት ከፈለግህ
Code:
[quote="የጻፈው ሰው ሥም "]
ታደርግና ጥቅሱን ለመዝጋት ያው እንደተለመደው
Code:
[/quote]
አድርጎ መገላገል ነው ::

ካስቸገረህ ጠይቀኝ ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሞፊቲ

ዋና ኮትኳች

Joined: 15 Dec 2005
Posts: 695

PostPosted: Mon Apr 16, 2012 11:42 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:

ይህ ብቻ ሳይሆን ጎሳ .. ፖስት ያደረከው ጽሁፍ ላይ ስህተት ካየህና እንደገና ማስተካከል ከፈለክ ሳይን ኢን ታደርግና እዛው
ፖስት ያረከው ቦክስ ኮርነር ላይ 'አስተካክል ' የሚለውን ስትጫን ጽህፍን ወደ ማዘጋጃው ይወስድልህና በምትፈልገው
መልኩ በመሰረዝ ወይም በመቸህእመር አስተካክለህ እንደገና ፖስት ልታደርገው ትችላለህ ::ከላይ የገጠመህንም ችግር በዚህ መልኩ ማስተካከል ትችላለህ ::

ወዳጄ እንሰት እኔ እንኳ የዚህ ቤት ደንበኛ እንደሆንክ ሙሉ ምስክር ለመሆኔ ቀደም ባሉት ግኑኝነታችን አረጋግጫለሁ ::
ባለፈው ኢሜይል ባጫወትከኝ ጉዳይ የኛ ልጆች ከዚህ ከካልጋሪ እናንተ መተው አደዋ በአል የምትወደውን
ሰው ቲያትር እንደተጫወቱ አውቃለሁ ::እኛም አብረን ለመምጣት እቅድ ነበረን ::ይሁንና የነ ታማኝ ፕሮግራም
በዛው ሳምንት አንድ ቀን ቀደም ብሎ ስለነበር በፍጹም አልቻልንም ::
ኤድመንተኖች በትያትሩ እንደተደሰታችሁና እናንተም ግሩም የሆነ መስተንግዶ እንዳደረጋችሁ ሰምቻለሁ ::

በቅርቡ አንድ በሆነ የሀገራችን ጉዳይ ወደዛ ብቅ ማለታችን አይቀርም ::በኢ ሜይል ለምምጣት ስናስብ አሳውቅሀለው ::

ውድ ራስ ብሩ የሰውየውን ጉዳይ በግልጽ መስኮት መልስ ልሰጥህ አስቤ አንተው ትቀየመኛለህ ብዬ ፈራሁ ::
በፕራይቬት ብቅ እላለሁ ::ደስ ካለህ ፖስት አርገው ::ቂሜን በዚህ እንኳ ልወጣ እንጂ !!!!!

ጎሳ ጎሳ ጎሳ .......ጋሽ አያልቅበት ......አቤት አቤት ስንት ጉድ ከተሸከመ ሰው ነበር የኖርኩት ???????????
ምንም የማወራው የለም ::ብቻ ""ዱቢን ሀቡልቱ "" ብያለሁ ::
ጎንዶሮ !!!!!!!!!

ቸር እንሰንብት !!!!!
_________________
http://www.cyberethiopia.com/warka3/viewtopic.php?t=19378
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Apr 18, 2012 3:24 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችንም !!!

ተድላ እና ሞፊቲ ለሰጣችሁኝ የቴክኒክ ድጋፍ ከልቤ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ :: በጣም የከበደኝ ፖስት ከተደረገ በኌላ አንዴ በስህተት "quote" የተደረገውን "አስተካክል " የምለውን ቁልፍ በመጫን መልሶ እንዴት unquote እንደሚደረግ ነበር :: / ይስጥልኝ ::
ሞፊቲ ይህንን ሁሉ ታሪኬን እኮ አጫውቼህ ነበር :: በመርሳትህ ግን ትንሽ አሳሰብከኝ :: ምን ይሆን ችግሩ ? ቅቅቅ :: ሰላም ነህ አይደል ወንድሜ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 7:29 am    Post subject: Reply with quote

ማሻሻያ ተደርጎበታል !!

Last edited by Gosa on Thu May 17, 2012 4:24 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 6:41 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም 'Gosa' :-

ከቦሬ : አዲስ አበባ : እንደገና ዝዋይና አዲስ አበባ : ከዚያ ወደ ቦሬ : ሮቤ : እና ሱኪ ላፍቶ .... ስንቱን አሣዬኸን ጃል Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes ለመሆኑ የየዕለት ውሎህን ትመዘግብ ነበር ? ያለበለዚያማ እንዲህ ትዝታህን እንደ ነሐሴ የጠራ የምንጭ ውኃ ኮለል አድርገህ ለማቅረብ ማስታወሱስ እንዴት ይቻልህ ኖሯል Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

ስለ ሣድስ እና ሣልስ ማቀያየርህ ብዙ አትጨነቅ :: አንተ እንዲዚህ ያሉ ታሪኮችን 'ታሪካዊ ልብ ወለድ ' መልክ ለማሣተም ዕቅዱ ካለህ የአንተን ረቂቅ አንብበው የቋንቋውን አጠቃቀም ሊያቃኑልህ የሚችሉ አርታኢዎች አይጠፉም ::

ተባረክ ብያለሁ ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 8:32 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ተድላ :

ለጠቆምከኝ ሣድስ እና ሣልስ ስህተቶች ብዙም አልተጨናነቅኩም ነበር : ከመጀመሪያውም የአፍ መፍቻ ቋንቋዬ አለመሆኑን ተናግሬ አስተካክላችሁ እንድታነቡ አደራ ብያችሁ ነበርና :: ደግሞም ቤቱ ትንሽ ቀዝቀዝ ሲል ባዶውን ከሚሆን ብዬ የቻልኩትን እያሟሟቅኩ ስለመሰለኝ ዝርዝሩን ሁኔታ ከተብኩ እንጂ ልብ -ወለድ በናንተ ላይ መለማመዴ አልነበረም :: ከመሰላችሁና ካዘናችሁብኝ ግን ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃችኌለሁ ::

Last edited by Gosa on Fri Apr 20, 2012 9:05 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሞፊቲ

ዋና ኮትኳች

Joined: 15 Dec 2005
Posts: 695

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 9:04 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን !!

Quote:
አንተ እንዲዚህ ያሉ ታሪኮችን 'ታሪካዊ ልብ ወለድ ' መልክ ለማሣተም ዕቅዱ ካለህ የአንተን ረቂቅ አንብበው የቋንቋውን አጠቃቀም ሊያቃኑልህ የሚችሉ አርታኢዎች አይጠፉም ::

! አንታይ ጎሳ ? ተድላ ያለህን ከላይ በደንብ አንብበው እንጂ ? ለነገሩ ጋሽ ብርሀኑ ላቀው አማርኛ የተማራችሁ
ልጆች ችግር ያለባችሁ ይመስለኛል ?

የማስታወስ ችሎታህን በማድነቅ የዚህ አይነት አቅም ካለህ ታሪካዊ ልቦለድ (እውነተኛ ታሪክ ) ብለህ መጣፍ ትችላለህ ማለት አይገቢቶ ነው ? እንደኛ
ያቺን የገተሜ ጠጅ እስከፉንት ስላልጠጣህ የደም ግፊተህ ቶሎ ብሎ እራስህ ላይ ነው የሚወጣው ::
ደግሞ ስለምትጽፈው ታሪክ 70% በላይ የኔም ተሳትፎ ስላለበት እንዲሁ ታሪኩን ለማሳመር ከምትቀባባቸው ቀለሞች
ውጪ ስለ እውነተኝነታችው ምን ምስክር ያስፈልጋልና ነው !!!
ደግነቱ እኔንም መከራዬን ያበላኧኝን ታሪክ መናዘዝህ ቢያስደስተኝም አንዳንዴ ይሄ ልጅ እንዲህ የሚናዘዘው "ሊጭር " ይሆን እንዴ !? ብዬ "ያዳ " ይገባኛል ::

ውድ ራስ ብሩ = ፕራይቬት የላኩለህን እስካሁን እንዳላየሁ ተረድቻለሁ ::ለነገሩ የጥንት አራዳ ስለሆንክ ምን እንደምጽፍ
ስለገባህ ይሆናል ሳጥንህን ያልከፈትከው ::

ቸር እንሰንብት !!!
_________________
http://www.cyberethiopia.com/warka3/viewtopic.php?t=19378
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 361, 362, 363 ... 381, 382, 383  Next
Page 362 of 383

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia