WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
መንፈስ ቅዱስ በመስኮት ሲወጣ ሰይጣን በበር ይገባል ::

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4278

PostPosted: Thu Feb 28, 2013 4:18 am    Post subject: መንፈስ ቅዱስ በመስኮት ሲወጣ ሰይጣን በበር ይገባል :: Reply with quote

ኅይ የሚልና የሚገዝት መንፈሳዊ አባት ሲጠፋ ሁሉም በኅጢያት አለባ ሲዘፈቁ የእምነት ሰዎች ፖሎቲካ ውስጥ ገብተው ሲዳክሩና ሲያዳክሩ የተከበረው የእጊዚአብሄር ቤት የቁጭራ ተራና የጌሾ ተራ እንዲሁም የሰባተኛ ባለሟሎች መፈንጫ ይሆናል ::: ክርስቶስ በምድር በነበረበት ዘመን በየሩሳሌም የነበረችው የእግዚአብሄር ቤተ መቅደስ እንደዚህ ቪዲዮ ላይ እንደምታዩት በክታ ነበር :: ክርስቶስ ያንን ለማስተካከል ጊዜ አልፈጀበትም :: "የቤትህ ቅናት በላኝ !" ተብሎ እንደተጻፈው ጅራፍ ገምዶ ጀረፋቸው :: አለተጻፈም እንጂ በቴስታና በጂዶም ሳይደፋቸው አልቀረም :: አባቶች መንፈሳዊ ሀይላቸው ሲወሰድ የእምነት ሰዎች ተባረው ማጅራት መቺዎች በቦርድ ስም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሲገቡ ውጤቱ ይሄን ይመስላል :: እቺን ጠቅ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3838
Location: united states

PostPosted: Thu Feb 28, 2013 6:23 am    Post subject: Re: መንፈስ ቅዱስ በመስኮት ሲወጣ ሰይጣን በበር ይገባል :: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ክቡ እንዴት ነው ወደነጻው ፕሬስ ጠጋ ጠጋ ያልከው ?ጾም ጸሎቱ ሰራ ተመስገን ጌታ !
ለንደንን 1993 ቆይቸባታለሁ ::የታላቁ የተሀድሶ አስተማሪ የአለቃ መሰረት ስብሀት ለአብን ትውፊትዊ ሀሳበዘመን ከንዋየቅድሳት አገልግሎቴ በጊዜው ለነበሩት አቡነ ገብርኤል ላበረክት ስልክ ደውየ ዲያቆኑ ቢዚ ነኝ እያለ ሲያስቸግረኝ መጽሀፉን ለሌሎች ሰጥቻለሁ ::እስኪ ሰሞኑን በለንደን ላሉ ወገኖች ኢሜይል አድርጌ ዝርዝር እጠይቃለሁ :: ይህንን በቤተክርስቶስ በስደት ሀገር ማየት እጅግ በጣም ያስዝናል ::የኢትዮጲያ ቤተክርስቲያን ወዳጅ ጌራል ጎትዘን ምን ብሎ ይሆን ? ይህን ዜና ቀድሞ ያቀረበውና ክቡ የቀዳበት በወያኔ በግፍ የታሰሩትን የፕሬስና የዲሞክራሲ ጀግኖች የሚያሳየው ድህረ ገጽ እነሆ :-
http://www.ethiofreedom.com/
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ኅይ የሚልና የሚገዝት መንፈሳዊ አባት ሲጠፋ ሁሉም በኅጢያት አለባ ሲዘፈቁ የእምነት ሰዎች ፖሎቲካ ውስጥ ገብተው ሲዳክሩና ሲያዳክሩ የተከበረው የእጊዚአብሄር ቤት የቁጭራ ተራና የጌሾ ተራ እንዲሁም የሰባተኛ ባለሟሎች መፈንጫ ይሆናል ::: ክርስቶስ በምድር በነበረበት ዘመን በየሩሳሌም የነበረችው የእግዚአብሄር ቤተ መቅደስ እንደዚህ ቪዲዮ ላይ እንደምታዩት በክታ ነበር :: ክርስቶስ ያንን ለማስተካከል ጊዜ አልፈጀበትም :: "የቤትህ ቅናት በላኝ !" ተብሎ እንደተጻፈው ጅራፍ ገምዶ ጀረፋቸው :: አለተጻፈም እንጂ በቴስታና በጂዶም ሳይደፋቸው አልቀረም :: አባቶች መንፈሳዊ ሀይላቸው ሲወሰድ የእምነት ሰዎች ተባረው ማጅራት መቺዎች በቦርድ ስም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሲገቡ ውጤቱ ይሄን ይመስላል :: እቺን ጠቅ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4278

PostPosted: Sat Mar 09, 2013 1:52 am    Post subject: Reply with quote

ወንድሜ ዶጎኔ እባክህ ለነፍስከ ስትል እንኴን አንዳንዴም ቢሆን እውነትን ድፈራት እንጂ .... መቼና እንዴት ነው እኔ አንተ የጠቀስከው ድህረ ገጽ ላይ ይሄን ቪዲዮ የቀዳሁት ?? ለመሆኑ ይሄ ቪዲዮ እዚህ በዋቢነት ያስቀመጥከው ድህረ ገጽ ላይ አለ ወይ ..?? እንዲህ አፋጠው ሲይዙህ የነጻው ፕሬስ ስድተኛ እያልክ ተራራን በጆችህ ልትወጣ ትሞክራለህ :: ዝም ሲሉህ ደሞ በኒ ሰፈርና ሱማሌ ተራ ሼክ አብደላ ቁራን አስቀርትውኝ ለቁም ነገር በቃሁ እያልክ ሙስሊም ወንድሞቻችንን ( የኔንም ያንተንም ) ትሸውዳቸዋለህ :: መጥኔ ላንተስ :: አንተ ያለውን አባዜ በመስቀል ሳይሆን በቡሄ ጅራፍ ልቡ እስኪጠፋ ነበር ገርፎ ማስወጣት :: ደሞ እኔን እንዲህ አለኝ ብለህ እንዳትቆጣኝ ...ውስጥህ ያለውን መንፈስ ለማስወጣት ነው የቡሄ ጅራፍ ያልኩት .. Very Happy እልተገናኝቶም ሆኖ እንጂ .... Very Happy
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia