WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ !!

 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General


 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዶር ዛክር

አዲስ


Joined: 08 Jan 2012
Posts: 17

PostPosted: Fri May 17, 2013 6:43 pm    Post subject: እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ !! Reply with quote

እየሱስ ክርስቶስ የከንፈር ወዳጅ እንደነበረችው ያውቃሉ ?
የሜሪ መቅደላ ከንፈር በተደጋጋሚ ጊዜ እየሱስ ተስምዋል ::

እየሱስ በጣም የሚወዳት እና የምያፈቅራት እጮኛው ሜሪ መቅደላ

የሜሪ መቅደላ ከንፈር በተደጋጋሚ ጊዜ እየሱስ ተስምዋል ::
http://minilik-salsawi.blogspot.com/2012/10/blog-post_3838.html
ሜሪ ማቅደላ እየሱስ በጣም የሚወዳት እና የምያፈቅራት እጮኛው እንደነበረች የሚጠቁሙ መረጃዎች በብዛት እየተገኙ ነው :: በተለይ በግብጽ የተገኙ አዳዲሶቹ ቅድመ ክርስትያናት መረጃዎች እና ታሪኮች ሜሪ ማቅደላ በእየሱስ እጅግ የምትወደድ ሴት እና እየሱስ የምያፈቅራት እንዲሁም ከንፈርዋን ሁሌ ደግሞ ደጋግሞ እንደሚስማት የሚጠቁሙ ታሪካዊ መረጃዎች በብዛት ተገኝተዋል ::

ከእነዚህም መረጃዎች ባሻገር የእየሱስን የፍቅር ታሪክ በመያዙ ምክንያት አገልግሎት ላይ እንዳይውል ቤተ ክርስትያን ካገደችው ውስጥ ፊሊጵ ወንጌል ይገኝበታል :: ይህ ወንጌል እየሱስ ሜሪን በተደጋጋሚ ጊዜ ከንፈርዋን በሀዋርያት መሀል ሁሉ ሳይቀር ይስማት እንደነበር በግልጽ የሚናገር ወንጌል ነው :: በዚህም የተነሳ አንዳንድ ሀዋርያቶች የእየሱስን ድርጊት የተቹበትም አጋጣሚ ተስተውሏል :: ለዚህም ደግሞ ፊሊጵ 63 - 64 እንደ መረጃ ማየት ይቻላል ::

And the companion of [the Savior is] Mary Magdalene. The [Savior] loved her more than all his disciples, and frequently kissed her on the [mouth]. The rest of [the disciples] [got close to her to ask]. They told him: "Why do you love her more than all of us?" The Savior responded and said: "Why do I not love you as I love her?" (Gospel of Philip 63-64).

የባርናባስ ወንጌል የነብዩ ሙሀመድን ስም በመያዙ አገልግሎት ላይ እንዳይውል ያገደችው ቤተ ክርስትያን የእየሱስንም የፍቅር ታሪክ የያዘውን የፊሊጵ ወንጌል በተመሳሳይ መልኩ አግዳለች :: እንዲሁም አንዳንዶችን አቃጥላለች :: ሆኖም ግን የጠፉት መረጃዎች አሁን አሁን እንደገና በመገኘት ላይ በመሆናቸው የቤተ ክርስትያንን ተንኮል በማጋለጥ ላይ ናቸው :: በአሁኑ ሰአት ማኛውም ሰው የፊሊጵን ወንጌል በግል ገዝቶ ማንበብ እና መረዳት ይቻላል :: እድሜ ለግብጽ .....

ሌላው አሁን ያሉት ወንጌሎች ስንመለከት ስለ ሜሪ እና እየሱስ የፍቅር ታሪክ ትንፍሽ አይሉም :: ለምሳሌ ሉቃስ እየሱስ አጋንንት ሜሪ አውጦላት እንደነበር ብቻ ነው የሚገልጸው ::

2 አሥራ ሁለቱም ከእርሱ ጋር ነበሩ፥ ከክፉዎች መናፍስትና ከደዌም ተፈውሰው የነበሩ አንዳንድ ሴቶች፤ እነርሱም ሰባት አጋንንት የወጡላት መግደላዊት የምትባል ማርያም፥ ( ሉቃስ 8:2)

ከዚህ በተጨማሪም ሌሎች መረጃዎችን ስናይ

ዊኪፔድያ በተዛባ መልኩ እንዲህ ሲል ጽፍዋል ::

Mary MagdaleneFrom Wikipedia,
the free encyclopedia

that Lord loved her more than all the disciples, and used to kiss her often (63.34-36).

http://en.wikipedia.org/wiki/Mary_Magdalene

ቢቢሲም የፊሊፕ ወንጌልን ጠቅሶ እንዲህ የሚል አስነብቦናል ::

And the companion of the [...] Mary Magdalene. [...] loved her more than all the disciples, and used to kiss her often on her [...]. The rest of the disciples [...]. They said to him "Why do you love her more than all of us?" The Savior answered and said to them, "Why do I not love you like her? When a blind man and one who sees are both together in darkness, they are no different from one another. When the light comes, then he who sees will see the light, and he who is blind will remain in darkness."

Gospel of Philip


http://www.bbc.co.uk/religion/religions/christianity/history/marymagdalene.shtml

እንግዲህ እነዚህን እጅግ በጣም ታዋቂነት ያላቸውን ድረ ገጾች ጨምሮ በመጥቀስ ሜሪ መቅደላ እየሱስ አሁንም አሁንም ተደጋግማ ትሣም እንደነበር የማይካድ ሀቅ እንደሆነ ነው የሚገልጹት :: ሆኖም ግን ቤተ ክርስትያን እየሱስን የፍቅር ታሪክ ለመደበቅ በማሰብ ተመሳሳይ መረጃዎችን ሁሉ እንዲጠፉ አድርጋለች :: ይህም እውነተኛውን እየሱስ ማወቅ እንዳይቻል እንቅፋት እንደፈጠረ ምሁራን ይገልጻሉ ::

ያም ሆነ ይህ ግን እየሱስ የሜሪ መቅደላን ከንፈር አሁንም አሁንም ደግሞ ደጋግሞ ይስመው እንደነበር መረጃዎች ሁሉ የጠቆሙት ሲሆን አንዳንዶቹ ደግሞ እስከ ግብረ ስጋ ግንኙነት ድረስ ዘልቆ እንደሄደ እና ለክርስትና እምነት ደህንነት ሲባል ቤተ ክርስትያን እንደደበቅችው በእርግጠኝነት የሚናገሩ ሰዎች እንዳሉም ጭምር እየገለጽኩኝ በሚቀጥለው እስክንገናኝ ድረስ ቻው .........................


ለተጨማሪ ማብራርያ ይህን ይጎብኙ ::

http://minilik-salsawi.blogspot.com/2012/10/blog-post_3838.html

ቻው ...............
_________________
WATCH PEACE TV ..................
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መርፊው

ኮትኳች


Joined: 15 Oct 2011
Posts: 194

PostPosted: Fri May 17, 2013 8:54 pm    Post subject: Reply with quote

ለመረጃው እናመሰግናለን Exclamation

ዱሮም ብለናል እኮ የክርስቲያኖች አምላክ እንኳን እጮኛውን ይቅርና ለእናቱ የማይመለስ አመንዝራና ዝሙተኛ ነበረ ::

ክርስትና ጨለማ ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

 
Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum


Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia