WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
በባህረሰላጤው ሀገራት ከአስር በላይ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በወሲብ ንግድ ተሰማርተዋል

This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ENH

መንገደኛ

Joined: 03 Oct 2003
Posts: 0
Location: Addis Abeba, Ethiopia

PostPosted: Mon Oct 24, 2005 2:16 pm    Post subject: በባህረሰላጤው ሀገራት ከአስር በላይ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በወሲብ ንግድ ተሰማርተዋል Reply with quote

ሞኒተር - 21-10-2005

ከአስር ሺህ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በባህረ ሰላጤው አካባቢ በሚገኙ ሀገራት በወሲብ ንግድ ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ ተመድ አስታወቀ።

ይቀጥላል...

News provided by Ethiopian News Headlines
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Report post
በማእረጉስ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 29 May 2005
Posts: 61
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Oct 24, 2005 7:27 pm    Post subject: Reply with quote

የሚያስተዳድረውን ሕዝብ መብትና የሀገርን ብሂራዊና
አለም አቀፋዊ መብት ለመጠበቅ በመጀመርያ ራሱ በኢትዮጵያዊነቱ የሚያምን መሪና አስተዳደር ሲኖር ነው :: ሁለቱንም ለጊዚው የለንም :: ውርደታችን ከሀገር ወጥቶ በአለም ካሳወቀን ሰንብተናል :: ከዚህ ሁሉ ሊታደገን የሚችል እግዚአብሒር ብቻ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
በይሉል

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Sep 2004
Posts: 1115
Location: Beylul-60km North of Assab.

PostPosted: Mon Oct 24, 2005 11:22 pm    Post subject: Reply with quote

ሀሎሎሎሎ ........

በመስኩ የተሰማሩት የእኛ ሴቶች ብቻ ናቸው ለማለት ነው ይህ ሁሉ ዑዑታ .

ፊሊፒን
ህንዶች
ላቲኖች
ነጮች
ጥቁሮች
ወዘተርፈ

ሁሉም የተሰማራበት ስለሆነ በሜዳ አታስበርግገን .

በዚህ ምክንያት ወያኔን ያወገዝክ ከሆነ ፖለቲካ አታዉቅም . አንብብ ወንድሜ .

ለነገሩ ጤንነታቸዉን እስከጠበቁ ድረስ ተሰማርተው ቢዝነስ ቢሰሩበት ለራሳቸዉም ለአገራቸዉም ጠቃሚ ነው .

ከሌሎች ጋር ሳነጻጽራቸው እህቶቻችን ቆንጆዎች ብቻ ሳይሆኑ የተሰማሩትም በቁጥር በጣም አነስተኛ ናቸው . አጀማመራቸዉም ከሌሎች እጂግ ወደሁዋላ ቀርተው አሁን የዛሬ አስር አመት ገደማ ይሆንቸዋል .
ስለዚህ ባይጋነንባቸው መልካም ነው .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Tue Oct 25, 2005 2:58 am    Post subject: Reply with quote

በይሉል እንደጻፈ(ች)ው:
ሀሎሎሎሎ ........

ለነገሩ ጤንነታቸዉን እስከጠበቁ ድረስ ተሰማርተው ቢዝነስ ቢሰሩበት ለራሳቸዉም ለአገራቸዉም ጠቃሚ ነው .

.

=================================

ስልጣኔ ይሉሀል ይህ ነው SmileSmile!
አቤት ጆሮ አያሰማው የለ !

ጽናቱን ይስጣት ላገራችን ሁሉን በየፈርጁ ለወለደችዋ !

ኤታማዦሩ ,
ከትዝብት ጋር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የጨርቆሱ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 15 Mar 2005
Posts: 90
Location: united states

PostPosted: Tue Oct 25, 2005 6:06 am    Post subject: የስራ ባልደረባ ነህ ? Reply with quote

በይሉል እንደጻፈ(ች)ው:
ሀሎሎሎሎ ........

በመስኩ የተሰማሩት የእኛ ሴቶች ብቻ ናቸው ለማለት ነው ይህ ሁሉ ዑዑታ .
ፊሊፒን
ህንዶች
ላቲኖች
ነጮች
ጥቁሮች
ወዘተርፈ

ሁሉም የተሰማራበት ስለሆነ በሜዳ አታስበርግገን .

በዚህ ምክንያት ወያኔን ያወገዝክ ከሆነ ፖለቲካ አታዉቅም . አንብብ ወንድሜ .

ለነገሩ ጤንነታቸዉን እስከጠበቁ ድረስ ተሰማርተው ቢዝነስ ቢሰሩበት ለራሳቸዉም ለአገራቸዉም ጠቃሚ ነው .

ከሌሎች ጋር ሳነጻጽራቸው እህቶቻችን ቆንጆዎች ብቻ ሳይሆኑ የተሰማሩትም በቁጥር በጣም አነስተኛ ናቸው . አጀማመራቸዉም ከሌሎች እጂግ ወደሁዋላ ቀርተው አሁን የዛሬ አስር አመት ገደማ ይሆንቸዋል .
ስለዚህ ባይጋነንባቸው መልካም ነው .

-------
በቁጥር አነስተኛ ናቸው ያልካቸውን ቁጥር ለሙዋሙዋላትና ጥሩ ያልከውን ቢዝነስ አንተም ተሰማርተህበት እንደሆነ አባባልህ ያስታውቃል : ቡሽቲነት ለእናንተ አዲስ አይደለም : አደራ ቢዝነስ ስት ሰራ ኢትዮጵያዊ ነኝ እንዳትል : ገበያም ሊቀንስብህ ይችላል : በዚህ መልኩ ውሰደው :
ወራዳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ማንትሩ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 16 May 2005
Posts: 86
Location: united states

PostPosted: Tue Oct 25, 2005 3:38 pm    Post subject: Reply with quote

በማእረጉስ እንደጻፈ(ች)ው:
የሚያስተዳድረውን ሕዝብ መብትና የሀገርን ብሂራዊና
አለም አቀፋዊ መብት ለመጠበቅ በመጀመርያ ራሱ በኢትዮጵያዊነቱ የሚያምን መሪና አስተዳደር ሲኖር ነው :: ሁለቱንም ለጊዚው የለንም :: ውርደታችን ከሀገር ወጥቶ በአለም ካሳወቀን ሰንብተናል :: ከዚህ ሁሉ ሊታደገን የሚችል እግዚአብሒር ብቻ ነው ::

ጥሩ ብለሁል ለህዝብ እድገትም ሆነውድቀት ዋናው መንግስት ነው የግድ ፖለቲካ አዋቂ መሆን አይስፈልግም ይህን ለማለት ድሮ በጦረኝነት ነበር የምንታወቀው ትላንት በሰው ሰራሽ እራሀብ ዛሬ በዚህ ልዩነቱን አስተውሉት በሽታውም የዛኑ ያህል በስደት ያለን ምንያህል እንደሆነ በየጊዜው የምናየው ነው ኢትዮጵያ መንግስት ቢኖራት ብዙ በተደረገ ነበር

ቸር ያሳየን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
በማእረጉስ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 29 May 2005
Posts: 61
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Oct 25, 2005 8:39 pm    Post subject: Reply with quote

በይሉል ርግጠኛ ነኝ አንተ ኢትዮጵያዊ ልትሆን አትችልም ! ለምን ቢባል ሀሳብህ ሁሉ እንዳንተው የተቃወሰ ነው :: ህንድና ታይዋን ...ወዘተ ስለፈጸሙት እኛም አይቅርብን ማለትህ ነው ? አንተ ማንነትህንም ምንነትህንም የማታውቅ ብትሆን እንጂ በኛማ ለኛማ ትልቅ ውርደት ሆኖብናል :: የዘመኑ በሽተኛ ከሆንክ ደግሞ ባለህበት መታከም ነው :: ድለላህ ማንነትህን ያሳያልና ውዳቂ ሰው ነህ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሶሊያና

መንገደኛ

Joined: 24 Oct 2005
Posts: 1
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Oct 25, 2005 11:39 pm    Post subject: አስታወቀ እንዲ ?ቀልደኝኣ Reply with quote

አስታወቀ እንዲ ተመድ ?እውነት ቀልደኝአ ምነው መቶቪ የሚቆጥእሩ ኢትዮዽያውያን ስኤቶች በባህረሰላጤው በግርድና ተሰማርተው እንደሚሰቃዮ አላስታወቀ ?---በቪ የሚቆጥእሩት መኖሪያ ወረቀት ስለሊላቸው ብቻ በእስር እንደሚማቅቁ አላስታወቀ ?---ወይስ ከዚህ ስቃይ ለማመለጥ በምኤድኤትራኒያን ባህር እየሰመጥኡ እንደሚቀሩ ምነው አላስታወቀ ?---እምምምምምምምምምምም በየኪላው አስገደዶ ቪዛ ሳይመታ ስለማያሳልፋቸው ?ህእህእ !!!!!!!!!!!!!!!!!እንኤን የገረመኝ ወደ ሲት ያየ የተመኝኣትም ያን ግዚ በውስጥኡ አመነዘረ ተባለ እንጂ የታየችው የተመኝኡአት አመንዝራ ትባላለች እንዲ ?---አሀ አመንዝራውን ያገባችውም ለካ አመንዝራ ነው የምትባለው እናም ይህ ስም ተሰጥኣቸው ባለፉት 14 አመታት ውስጥ በመቶቪ የሚቆጥእሩ ሲት እትዮዽያውያን ወደ ባህረሰላጤው ተሰደዋል እናም ከሚያሳልፉት የስቃይ ህይወት ከግዚው ርዝመት ውብ ስለሆኑ ከሚገጥማቸው በሁሉ የመፈለግ ፈተና አኩአያ በይሉል እንዳለው ዘግይተዋል ከቁጥራቸው አንዛር 10 ቪዎች ብቻ በዚ ስራ መስማራታቸው ጥንካሪያቸው ያስደንቃቸዋል ----በዚ ስራ የተሰማሩትም ወደው የገቡበት ስላልሆነ ቢሰሩም ራሳቸውን ጥእብቀው ነው ለመሆኑ የጨርቆሱ እትዮ እውስጥ በኢድስ ስንቱ እንደሚረግፍ ታውቃለህ እትዮስ በዚ ሰራ የተስማሩ የሉም ???????????????????????????????????????????
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አዳማ

ኮትኳች

Joined: 16 May 2005
Posts: 142
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Oct 26, 2005 12:55 am    Post subject: Reply with quote

:

በይሉል እንደጻፈ(ች)ው:
ሀሎሎሎሎ ........

በመስኩ የተሰማሩት የእኛ ሴቶች ብቻ ናቸው ለማለት ነው ይህ ሁሉ ዑዑታ .

ፊሊፒን
ህንዶች
ላቲኖች
ነጮች
ጥቁሮች
ወዘተርፈ

ሁሉም የተሰማራበት ስለሆነ በሜዳ አታስበርግገን .

በዚህ ምክንያት ወያኔን ያወገዝክ ከሆነ ፖለቲካ አታዉቅም . አንብብ ወንድሜ .

ለነገሩ ጤንነታቸዉን እስከጠበቁ ድረስ ተሰማርተው ቢዝነስ ቢሰሩበት ለራሳቸዉም ለአገራቸዉም ጠቃሚ ነው .

ከሌሎች ጋር ሳነጻጽራቸው እህቶቻችን ቆንጆዎች ብቻ ሳይሆኑ የተሰማሩትም በቁጥር በጣም አነስተኛ ናቸው . አጀማመራቸዉም ከሌሎች እጂግ ወደሁዋላ ቀርተው አሁን የዛሬ አስር አመት ገደማ ይሆንቸዋል .
ስለዚህ ባይጋነንባቸው መልካም ነው .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia