WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የኤርትራው ባለሥልጣን በምሥጢር አዲስ አበባ ገቡ

This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ENH

መንገደኛ

Joined: 03 Oct 2003
Posts: 0
Location: Addis Abeba, Ethiopia

PostPosted: Thu Oct 27, 2005 4:57 pm    Post subject: የኤርትራው ባለሥልጣን በምሥጢር አዲስ አበባ ገቡ Reply with quote

ኢትኦጵ - 26-10-2005

አንድ ከፍተኛ የኤርትራ ባለሥልጣን ትናንት አዲስ አበባ ገቡ። የኤርትራ ከፍተኛና ባለሥልጣን የሆኑት አቶ ጣዕመ ጌታሁን ከአስመራ የመን፣ ከየመን አዲስ አበባ ከበረሩ በኋላ፣ ትናንት ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ አቀባበል ያደረጉላቸው የቀድሞው ማስታወቂያ ሚኒስትር በረከት ስምኦን መሆናቸውን «ኢትዮ ሚድያ» ድረ ገጽ ትናንት ምሽት ዘግቧል።

ይቀጥላል...

News provided by Ethiopian News Headlines
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Report post
ኩርኩፋ

ኮትኳች

Joined: 19 Oct 2005
Posts: 369
Location: united states

PostPosted: Thu Oct 27, 2005 11:32 pm    Post subject: ...እንዴት ነው ጃል ! Reply with quote

ምን ፈልገው መጡ ? አይይይ .....ገብቶኛል ጦርነት መች እንደሚጀምሩ በድብቅ ሊደራደሩ ነው ወይስ ........ Rolling Eyes Rolling Eyes አይይ ኤርትራ ምስኪን .......ዙሪያዋ ገደል ሆነባት አይደል ? ነዶ ወጣ ወጣና ..........ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
mrmuluwork

ኮትኳች

Joined: 20 May 2005
Posts: 210
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Oct 27, 2005 11:57 pm    Post subject: Re: ...እንዴት ነው ጃል ! Reply with quote

ኩርኩፋ እንደጻፈ(ች)ው:
ምን ፈልገው መጡ ? አይይይ .....ገብቶኛል ጦርነት መች እንደሚጀምሩ በድብቅ ሊደራደሩ ነው ወይስ ........ Rolling Eyes Rolling Eyes አይይ ኤርትራ ምስኪን .......ዙሪያዋ ገደል ሆነባት አይደል ? ነዶ ወጣ ወጣና ..........ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Report post
mrmuluwork

ኮትኳች

Joined: 20 May 2005
Posts: 210
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Oct 28, 2005 12:13 am    Post subject: ውድ ትሁቱ የኢትዮጲያ ሕዝብ ዳግም አንሞኝ !! Reply with quote

ጎበዝ በመጀመሪያ ያልገባን ነገር አለ !!!!!!!!!!!!!!!!!

Question Question Question Question Question Question Question Question Question Question

እነዚህ ሁለት ጭራቆች አምባ ገንን ናዚዎች ::የያዙት በቦርደር ሰበብ የነቡሽን እና የቶኒብሌር በምርጫው ላይ ያላቸውን ጥያቄዎች ላማደናገርና የሕዝባችንን የነጻነት ትግልን በለመዱት ጭምብል ሊሸውዱ ካልሆነ በቀር ሌላ መልስ የለውም ::

Idea Idea Idea Idea Idea Idea

ጎበዝ ማንም መጣ ቀረ ወይም ሄደ ከነጻነት ትግላችን መዘናጋትና ለጭራቆቹ እራት መሆን የለብንም ::
Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil

ነጻነት ወይም የጀግና ሞት ነው ትግላችን !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Report post
ኩርኩፋ

ኮትኳች

Joined: 19 Oct 2005
Posts: 369
Location: united states

PostPosted: Fri Oct 28, 2005 5:33 pm    Post subject: -mrmuluwork Reply with quote

ነፍሴ በግዜ ነቃን ታዲያ ምን ያደርጋል አዳሜ ተኝቷል Laughing Laughing Laughing Laughing not funny Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad

Arrow በግዜ ንቃ ብንል ሰሚ የለ የዞረበት ነገር ዞሮበታል Wink Twisted Evil Confused
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ወያኒት

መንገደኛ

Joined: 25 Oct 2005
Posts: 2
Location: norway

PostPosted: Fri Oct 28, 2005 9:10 pm    Post subject: እና ምን ይጠበስ ??? Reply with quote

:roll Rolling Eyes Rolling Eyes ምን ልሁን ነው የምትንጫጩት ወያኔ እና ሻእቢያ ከተታረቁ ዘመን የለንም ብሎም መለሰና ኢሳያስ እንዲያውም በኔ አስተያየት ተቀያይረው ሁሉ ኢሳያስ ኢትዮጵያን ቢመራት ጥሩ ነበር :ይሄን ሁሉ አህያ ደህና አድርጎ ይገርፍልኝ ነበር ::
ወያኒት Cool
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓልም

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 10 Nov 2003
Posts: 59
Location: götenberg.

PostPosted: Sat Oct 29, 2005 1:12 pm    Post subject: ለአፄ ዬሐንስ Reply with quote

ስማ ጥሪ ከሆነ የአፄ ዬሐንስ ስለ ኢትዬ ..አደራ
ያሻው ሳለ እንዳሻው ነበርን እኛ በጋራ
ጥሪ ከሆነ አደራውን ይጠጣ አፈራ ዛሬ ደሜን
ልበለው የዬሐንሴን ጠላት እዲህ እንዳለኝ ትን
ምነው በየመን ሳለ ጅቡጢ
እንስቅብህ የለ ስትል ልበላችሁ በቡጢ

Shocked Mad Sad Embarassed Crying or Very sad [/u][/url]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወርቅሰው 1

ዋና አለቃ

Joined: 05 Nov 2003
Posts: 3350
Location: Sehalin

PostPosted: Sat Oct 29, 2005 5:23 pm    Post subject: Re: እና ምን ይጠበስ ??? Reply with quote

አባባልሽ /:ለማን እንደሚጠቅም ይስተዋላል :: ያዲያ አገራቺን ኢትዮጵያ በዚህ በሚያልቅ ገንዝብና በሚጠፋ ህይወት ገምተኸው ከሆነ ከፍተኛ ስህተት እያደረግሽ (: ነው ::
ኢትዮጵያ በምንም ዓይነት ልትጠፋ ልትደመሰስ በነመሰና በነ ወዲ አፎወርቂም ይሁን የሱ ደጋፊዎች በየመን ገቡ በባቲ በኩል ቢሆን ልዩ አማካሪ ገለመሌ የሚባልላቸውን ማለቴ ነው የማይሆን ጉዳይ ነው :: እኛ ከኤርትራ ጋራ ጥያቄአቺን "ደብረ ቢዘንና እንዲሁም አፋርን ነው " ያም አፋርን ታነሳን ደግሞ ቀይ ባህርን ከዳህላክ ጀምሮ መርሳፋጢማንና እስከ ራስ ደሚራ የሚገኘውን የኢትዮጵያን የባህር ክልል አጠቃሉ መባሉን መዘንጋት አይኖርብንም ::

ሻቢያዊያን የረሱት ነገር ቢኖር :: ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምና ብልጽግና ብሎም አንድነትና እኩልነት እስካልኖረ ድረስ እነሱ በሠላም ይኖራሉ ማለት ዘበት ነው :: ተሳስተዋል ህዝባቺን በሰባዎቹ የሻቢያ ጀበኅና ወያኔ ህወኃት ሰበካ ማስፈራራት ጊዜ የሆነ መንፈስ ያለው ተመሰላቸው ወደ ጥፋት እያመሩ ነው :: ያም ሲባል የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ሰዓት ማንኛውንም ሪዝክ በመውሰድ ላይ ነው :: የገዛ ህይወቱን ጨምሮም ::

ለምን ብሎ የሚጠይቅ ታለ እንዲህ ነበር በብራስልስ በአውሮጳው ማህበር /ቤት 7000 ሺህ የሚበልጡ የምድሪ ሃማሴን ልጆች ሰልፍ አድርገው ከአውሮጳውም ማህበር ብዙ የፓርላማውና የኮሚሺኑ ሰዎች ወጥተው ከነሱ ጋር በመሆን ንግግሮቺም አድርገዋል :: ያም በኢትዮጵያ ላይ ከኤኮኖሚ ጀምሮ እስከ ወታደራዊ መዓቀብና ዲፕሎማሲያዊ ማግለል እንዲደረግባት ተነጋግረናል በሚል ::

ያታዲያ ክፍተኛ ስህተት ነው :: መገለል የሚኖርበት የሻቢያ አመራር ነው :: አንድ ከጥቁር የምድሪ ሃማሴን ሰው ሲናገሩ :: ኢትዮጵያ አልቆላታል :: እንኳንስ ኃገሪቱ ጦሮቿ የመከላከያ ኃይሏም ከፍተኛ መናጥና ችግር ላይ ነው ባጠቃላይ (ነርቨስ ) ነው ሲሉ አውርተዋል :: በበኩሌ አይደለም ኌላ ጉድ ይፈላል :: ያም ለኢትዮጵያ ያላቸው እጅግ መልኩን የቀየረ ጥላቻና የመቃብር አፈር ዘጋኝ የሚያስመስለው ንግግራቸው በራሳቸው ላይ እንዳይሆን ሊጠነቀቁበት ይገባል ነው ::

የኢትዮጵያ ህዝብ የውስጥ ችግሮቹን በራሳቸው ኢትዮጵያዊያን ተነጋግረው ሁሉንም በሚያስደንቅ ሁኔታ ይፈታሉ ይስማማሉም ኤርትራ ወይም ከመረብ ምላሽ በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ሁኔታ እፈጽማለሁ የምትል ተሆነ በኌላ አበሳ ውስጥ እንደምትገባና እነኝህም ከኃዲዎቹ በለቅሶና በእንባ እንደሚረጩ ምናልባት ያጭር ጊዜ ትዝታቸው ይሆናል :: ለምን የዛሬውን ሳቃቸውን የኢትዮጵያን ውድቀት በመመኘታቸው ::

በመቀጠልም በአለው ጊዚያዊ ችግር ያሉት የቅንጅት መሪዎች ላለመስማማት መስማማት መቻል ይኖርባቸዋል :: አዲስ አበባም የቅንጅቱ ተመራጭ ከተማ በመሆኗ ወደ ከንቲባና የካቢኔ ሚኒስትሮቻቸውም ባስቸኳይ ሥልጣኑን ከጊዚያዊ አስተዳደሩ ተቀብለው ከተማዋን በትጋት ሊመሩ ይገባል ?

ላለው ባለ 8 ነጥብ ጉዳይም የኢሕ ሐዴግ ሊቀመንበርና ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ባስቸኳይ ያለማንም የውጪ ዲፕሎማሲ ጣልቃ ገብ አስታራቂነት የተቃውሞን ፍላጎት በራሳቸው እንዲቀበሉት እሱም ሁሉንም :: ከዚያም ፓርላሜንቱ ያወጣው አዲሱን ህግ ከምንም በፊት ሊሰርዙላቸው ይገባል ::

ያንና ሌሎቹን የርስ በርስ መቀራረብ እንዲደረግ ከዚያም ባገሪቱ ላይ የሚመጥውን ማንኛውንም ችግር ከነኝህ በተቃውሞ ጎራ ተመርጠው ታሉት ጋር አብሮ ለመፍታት የአንድነት ጥምር መንግሥት ባስቸኳይት በማቋቋም ከማንኛውም ሁኔታ ኢትዮጵያ ማዳን ማሻር ይኖራል :: ከዚያም አብረው ለረጅሙ 5 ዓመት ከሰሩ ልምምድና መቀራረብ ፍላጎታቸውን በሁለቱም በኩል መተዋወቅ ይሆናል :: 2011 ለሚደረገው ምርጫም በሁለቱም ወገን ያልተቆጠበ ዴሞክራሲ ተንጸባርቆ በህዝቡ ልብ ይሰፍንና ህዝቡም ሚዛናዊ የሆነውን ፍርድ የሚሰጠው መንግስት ኢትዮጵያ በብቸኝነት ወይም በጥምረት እንደገናም አብረው ሊመሩ ይቺላሉ ::

ያም የሚሆነው ካሁን ጀምሮ የትብብር መንህሥት ከሠሩና የህዝቡን ያገሪቱን ችግር አብረው ከቀረፉ በመሠረቱ በምሥራቅ አፍሪቃ እነሱን የሚመስል መንግሥት የለም ለማለት ይቻላል ::

የኢትዮጵያ ልጆች ማሰብ የሚገባቸው ይኸንንና ያን የመሰለ ተግባር እንጂ ዝም ብሎ የምናምንቴዎች ዲሲኩር መደስኮሩ ለአገራችን ህልውናና መለመኖሯም አይጠቅማትም :: እንዲያውም ኢሕ አዴግ ባሁኑ ወቅት አብሮ ለመስራት ቢቺል ብዙ የኤኮኖሚ እድገት ብዙ ግንባታና የተረሱ ቦታዎችና የተረሳንም የማዕድናት ፍለጋ የከሰል መዓድን ማግኘት ለኢትዮጵያ ወሳኟ ነው :: እሱም አገሪቱን ወደ አረንጓዴነት ለመመልስ ከሰል የግድ ይላታል ወይም ጋዝ :: ከባላገር እስከ ከተማ :: ብሎም የአካባቢ ጥበቃና ቺግኝ ለኢትዮጵያ የመኖሯም መፍትሄዊ ኃሣብ ይሆናታል በሚል አምናለሁ የአፈር መሸርሸር ጭምር ::

ያንና ሌላውን ልናስብላት ይገባል :: በኢትዮጵያ አሁን በቅንጅቱ መኃከል ያለውን ትንሽ ያለመግባባት ዛሬውኑ ታርሞ ነገ ወይም ሰኞ ሁላቺንም በደስታ ዜናውን ልንመለከተው ይገባል :: ከዚያም ብሄራዊ ያገራቺን ጉዳይ ተጓቶ እስከ ዛሬ ሰንብቷል :: ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ ታላቅ ከተማዎች አውራጃዎችና ምክር ቤቱ ጭምር እስከዚህ ምንም ሥራ አልሰሩም ቢባል አልተሳሳትሁም ::

ለማንኛውም ለማስጠንቀቅ ነው 2ቱም አቅጣጫ ::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው *

*ደብረ ቢዘንም እንዲሁ * የአድዋ ስምምነት ላይ የደብረ ቢዘን ውለታዎችን ይመልከቱ ::

"አቢሲኒያ ፊኒቶ " ያለው የጣሊያን ጦር መሪ የነበረው አዲስ አበባን ሲይዝ ነው ::

ዛሬ ደግሞ 70 ዓመት በኌላ የቀድሞ ፋሽስት ኢጣሊያ ቦንጦሎኒ ገራፊና ገዳይ መንገድን አመልካቺና ተዋጊ አስተርጓሚ የነበሩት ሰዎች በተለይ በሰውዬው እድሜ ! "ኢትዮጵያ አልቆላታል " ለመውደቅ ሲሉ ምን ያክል ሚስጢር ከየመን የመጣው ሰውዬ የሻቢያ መልክተኛው ሚስጢር አግኝቶ ይሆን እንዲህ ሁሉንም ያፈነደቃቸው ወጣት ሽማግሌ ሳይሉ ያሳዝናል ::

ወርቅሰው 1
(ሰሐሊን )

ወያኒት እንደጻፈ(ች)ው:
:roll Rolling Eyes Rolling Eyes ምን ልሁን ነው የምትንጫጩት ወያኔ እና ሻእቢያ ከተታረቁ ዘመን የለንም ብሎም መለሰና ኢሳያስ እንዲያውም በኔ አስተያየት ተቀያይረው ሁሉ ኢሳያስ ኢትዮጵያን ቢመራት ጥሩ ነበር :ይሄን ሁሉ አህያ ደህና አድርጎ ይገርፍልኝ ነበር ::
ወያኒት Cool
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia