WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና ፓርቲዎች ውይይት እንዲጀምሩ ጳጳሳት ጠየቁ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5  Next
 
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3833
Location: united states

PostPosted: Sat Mar 25, 2006 6:28 am    Post subject: Re: ወዳጄ ልቤ ግብረ -ሀዋርያ አስተያየቱን ተቀብያለሁ Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን

ውዲቷ ውበት

ውበትሽ እንዴት ያስገርማል ጃል ? አሁንም በኩዳዴው ይህንን ነው የሚሞሏችሁ ...መጽሀፍ እንደሚለው ከሆድሽ ሞልቶ የተረፈውን አስነበብሽን ! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ !

በነገራችን ላይ እውነተኛዋ ውቢት የመጀመሪያዋ የፓርላማ ሴት ተወዳዳሪ / ራሄልን የፈቱት ንብረኡድ ኤርሚያስ ብቸኛ ናቸውና ወደእርሳቸው ጎራ በይ እኔ የአንቺን ውበት "ስለስለት " በምባልበት ዘመን ስለተውኩኝ እርሽኝ !
ይልቁንስ የተከፈተውን ርእስ ሳታቆረፍጅ በአቡነ ይስሀቅ ቀብር ላይ እንደታየው በጎሳና በቡድን መጎናተሉን ትተው እንደካቶሊኮቹ ጳጳሳት ቢያንስ ሀገራዊ አጀንዳ እንዲቀርጹ ለነፍስ አባትሽ ለአባ አውግዘውና ለአባ ለያየው ንገሪልኝ !

ዲጎኔ ሞረቴው ከዸክ ሀራራ (የእርቅስፍራ ) የአሁኑ ሸራተን አዲስ

ውበት አድናቂ እንደጻፈ(ች)ው:

ደግነቱ እንደነ "ግብረ ሀዋርያት " ያሉ "ሼህ " የሚል ሥልጣን ቢሰጥህ ጫማውን ልሰህ የምትቀበል በኢትዮጵያዊ ስም ለመራቀቅ የሚሞክሩትን አላዋቂ ቅሌታሞች ውቢት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ውበት አድናቂ

አዲስ

Joined: 22 Sep 2005
Posts: 41
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Mar 27, 2006 3:35 pm    Post subject: Re: ወዳጄ ልቤ ግብረ -ሀዋርያ አስተያየቱን ተቀብያለሁ Reply with quote

ዲጎኔ :

ላንተ አፈርኩልህ :: በድብቅ የምትልክልኝ መልእክቶች አንተ ኢትዮጵያዊ እንዳልሆንክ አረጋግጠውልኛል :: እነ ግብረ ሐዋርያት ልክ ልክህን ሲያስታጥቁህ የምትይዘውና የምትጨብጠው አጥተህ በራስህ ክህደትና ድንቁርና ስትንፈራፈር ማየቴ ሲያስቀኝ አሁን ደግሞ በድብቅ በውስጥ መስመር የምትጽፍልኝ አጸያፊ መልእክቶች ምን ያህል ከኢትዮጵያዊ ሥነ ምግባር ውጪ ያለህ ወራዳ ሰው መሆንክን በይፋ እያሳዩኝ ነው :: በል ዲጎኔ ክብር እና ኢትዮጵያዊ መሆን ምን እንደሆነ እስክታውቅ ድረስ ከውይይት ራስህን ብታገል ጥሩ ይመስለኛል :: ከዛ በኋላ ነው ካንተ ጋር ስለ ሀይማኖትም ሆነ ስለሌላ ክብር ያለው ጉዳይ መነጋገር የምንችለው :: እስቲ በክህደት ያደፈውን ልብህንም አፍህንም ለማጽዳት ሞክር :: እርዳታ ከፈለክ ንገረኝ ::

ውቢት ነኝ እንደ ዲጎኔ ያሉትን ከሀዲ ባለጌዎች አጥብቃ የምትጸየፈዋ ጨዋዪቱ ኢትዮጵያዊት

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ውዲቷ ውበት

ውበትሽ እንዴት ያስገርማል ጃል ? የአንቺን ውበት "ስለስለት " እያልኩ ብለምን እንደማላገኘው ስለማውቅ እንደለመድኩት ቁጭራ ሰፈር ከሚገኙት ሴትኛ አዳሪዎች አንዷን በዱቤ እሺ ለማስባል እሞክራለሁ ; መቼም ጨብጥና ቂጢኝ እንዳለብኝ ሸሌዎቹ በሙሉ ስለሚያውቁ እንደማይሆንልኝ አውቃለሁ ; ለማንኛውም እምቢ ካሉኝም እንደለመድኩት ስለማርቲን ሉተር እነግራቸውና ጸረ ኦርቶዶክስ እንዲሆኑ ጥረቴን እቀጥላለሁ ; እስከዛሬ ምንም አልተሳካልኝም ግን እኔ ደሞ ከማርቲን ሉተር ጋር የያዘኝ ፍቅር ሊያሳብደኝ ትንሽ ነው የቀረኝ ;

ዲጎኔ ሞረቴው ከዸክ ሀራራ (የእርቅስፍራ ) የአሁኑ ሸራተን አዲስ

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3833
Location: united states

PostPosted: Mon Mar 27, 2006 4:52 pm    Post subject: እንኩዋን በግል መልክት ይህንንም እያንገፈገፈኝ ነው Reply with quote

ሰላም ለሁላችን

ውበት አድናቂ ነኝ ባይዋ እውነትን አድናቂ ሆነሽ ባማረብሽ !

እረ ለመሆኑ መቼ ነው ለአንቺ በግል መልክት የጻፍኩት ? ለነገሩ ዋሾ የነፍስ አባትሽ በየእለቱ በፍካሬ ጥልቁ ወመስተፋቅሩ ስለሚሞላሽ አልፈርድብሽም እንኩዋን በግል መልክት ይህንንም የምጽፍልሽ ያልተገረዘው የከንፈርሽ ፍሬ እንዲቀረፍ ነበር አንቺ ግን አልሰማ ብለሽ ያልጻፍኩትን የቁጭራ ፈጠራ ሁሉ እየቀፈቀፍሽ ትዘበዝቢያለሽ ::እስኪ እውነት ከሆነ የግል መልክት ያልሽው አምጭውና እንየው ::

የመወያያ ርእሱን ለመጠበቅ የእነ አባ አውግዘውና አባ ለያየው የጎንደር አድባራትን እንዲያወግዙ ከወያኔ ጌታቸው የተቀበሉት የግዝት ደብዳቤ ምን እንደሚል አስነብቢን ::
በተጨማሪም ጳጳሶችሽ ሰሞኑን ለወያኔው ከሰጡት የበጀት ድጎማ ለአንችም ወሮታ ትንሽ ፈሰስ ያደርጋሉና ይልቁንስ በሚቀጥለው አድራሻ ለእነርሱ በግል መልክት ጻፊላቸው :_
http://64.191.55.199/amharic/2503064.htm

ዲጎኔ ሞረቴው የቀድሞ ቁጭራ -አባኮራን ደምበኛ ከአንጾኪያ
[quote="ውበት አድናቂ "]ዲጎኔ :
አሁን ደግሞ በድብቅ በውስጥ መስመር የምትጽፍልኝ መልእክቶች
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ETHIOPIAWIE

ኮትኳች

Joined: 10 Nov 2005
Posts: 101
Location: UNITED STATES OF AMERICA

PostPosted: Wed Mar 29, 2006 12:15 am    Post subject: Reply with quote

አይ ውበት አድናቂ Laughing መናፍቁን ዲጎኒን እንዲህ በሰው ሁሉ ፊት አዋረድሽው Laughing በጣም ያስቃል :: ውርደታም አሰዳቢ ባንዳነገር መሆኑን ድሮም አውቅ ነበር :: አንቺም በመረዳትሽ ጥሩ ነው Laughing ዲጎኒ ቅሌታሙ
_________________
RESPECT ALL FEAR GOD!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3833
Location: united states

PostPosted: Wed Mar 29, 2006 3:07 am    Post subject: ኢትዮጵያ ስም ይዞ ኢትዮጵያን አፍራሽ ጳጳሳቶች ማምለክ ጉድ ነው Reply with quote

ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ሁሉ

እነተጋዳላይ ጳውሎስ ከጭራቁ መለስ ጋር እጅና ጉዋንት ሆነው የፈጸሙትን በደል በሚያጋልጥ እውነተኛ መደረክና ዘጋቢ ላይ ስድብና ማዋረድ ቢፈጸም አይደንቀንም ምክንያቱን የእውነቱ ጌታም በከሀዲዎቹ ተዋርዷልና ::
አሁን ይልቅ ስም እየቀያየሩ የሚንፈራገጡትን ዲያቆነወይን ንቀን ወደ ርእሱ እናቅናና ታጋይ ጳውሎስ ለካቶሊኮቹና ለፕሮቴስታንቶቹ ያቀረቡት የወያኔ በጀት ድጋፍ ተማጽኖ እንዳይፈጸም ለአባጳውሎስም ፈሰሱ እንዲቆም እንምከር ::

ዲጎኔ ሞረቴው ከኢትዮጵያዊነት የመገናኛ ዘዴዎች ድምጽ
[quote="ETHIOPIAWIE"]አይ ውበት አድናቂ ዲጎኒን እንዲህ አዋረድሽው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ማመጫ 2

አዲስ

Joined: 27 Mar 2006
Posts: 36
Location: USA

PostPosted: Wed Mar 29, 2006 11:29 pm    Post subject: ወይ ጉድ Reply with quote

ጫወታው እስክትመታ ምስትከ አዝግም በገርድከ ነው Evil or Very Mad Question ማለት ወያነ እስኪወርድ .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3833
Location: united states

PostPosted: Thu Mar 30, 2006 5:50 am    Post subject: Re: ወይ ጉድ Reply with quote

ሰላም ውድ ማመጫ

ቅቅቅ በጣም አሳቅህኝ ወገኔ
እኔ እንኩዋን ከአንዲቷ የቃል ኪዳን አካሌ ውጭ መቆያም ማዝገሚያም የማያስፈልገኝ ብሆንም ብዙ ማዝገሚያ ላላቸው ለእነዚህ የወያኔ ምንደኞች ባህሪ ጥሩ ገላጭ ነው : ተባረክ ::

ዲጎኔ ሞረቴው ከነመምሩ የሰው ሚስት አይምሩ ማዶ

ማመጫ 2 እንደጻፈ(ች)ው:
ጫወታው እስክትመጣ ሚስትህ አዝግም በገርድህ - ወያኔ እስኪወርድ ከነአባ ነግድ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ETHIOPIAWIE

ኮትኳች

Joined: 10 Nov 2005
Posts: 101
Location: UNITED STATES OF AMERICA

PostPosted: Mon Apr 03, 2006 12:09 am    Post subject: Reply with quote

ፓስተሩ ሴትም ይሁን ወንድ አይምሩ Laughing
_________________
RESPECT ALL FEAR GOD!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3833
Location: united states

PostPosted: Mon May 01, 2006 11:16 pm    Post subject: መምሩ ወንዱንም አይምሩ Reply with quote

ETHIOPIAWIE እንደጻፈ(ች)ው:
መምሩ ሴት ይሁን ወንድ አይምሩ ! Laughing

ጌታ ኢየሱስ ይገስጸው ! ይህው የኢንተርኔት ድህረ ገጻቸው :-
http://www.eskimo.com/~nickz/axios.html
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ETHIOPIAWIE

ኮትኳች

Joined: 10 Nov 2005
Posts: 101
Location: UNITED STATES OF AMERICA

PostPosted: Wed May 03, 2006 9:23 pm    Post subject: ከኔ ኩረጃ ቂጡ ማንደጃ Reply with quote

Laughing አንተ ውሸት ወልዶ ውሸት ያሳደገህ !!!!! ዳጎን የተባልክ ነገር :: እኔ መምህሩ ብዬ አልጻፍኩም አንተው ነህ መጀመሪያ መምህሩ ሴት አይምሩ ስትል ::ምናለ ዳጎን ውሸት ሲያወራ እኔ ደግሞ እውነት መናገር አያቅተኝም በማለት :: ነጭ አምላኮችህን : ፓስተሩ ሴትም ይሁን ወንድ አይምሩ ብዬ የጻፍኩት :: ዛሬ ደግሞ የተለመደው ዝቃጭና የወጣልህ ቀጣፊ መሆንህን ለማሳየት : መምህሩ ሴት አይምሩ የምትለዋል ሰረዝክና : እኔ ደግሞ መምህሩ ብዬ እንደጻፍኩ ለማስመሰል :የራስህን ጽሁፍ ጨምረህ ዛሬም ነገሩ ሁሉ ግር ብሎህ የምትይዘው ስታጣ : እኔ እንዳደረኩት ለማስባል መጣህ :: እኔ የጻፍኩት ከድሮም ጀምሮ ከላይ እንደጻፍኩት (April 03,2006) ከላይ እንደጻፍኩት አሁንም ቁልጭ ብሏል :: አንተ ግን በራስህ አትተማመንምና ያንተን ሰረዝካት :: መጀመሪያም እኮ ቢሆን መምህሩ ብለህ አፍህን ባትከፍት ኖሮ ከእኔ ጋር ምንም አያገናኝህም ነበር :: ነገር ግን የሀገሬን ሰዎች ስትሳደብና ነጭ ካላመለክን እያልክ ስትዘላብድ ሳይህ ዝም ላለማለት ቃል እገባለሁ :: አሰዳቢ መናፍቅ ድራሽህን ያጥፋው ::

እኔ በምለው ነገር ሁል ጊዜ ስለምተማመን : ያን ጊዜ ያልኩትን ነገር ዛሬም በኩራት ልድገምልህ !!!!!!

ፓስተሩ ሴትም ይሁን ወንድ አይምሩ Laughing
_________________
RESPECT ALL FEAR GOD!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3833
Location: united states

PostPosted: Thu May 04, 2006 5:10 am    Post subject: Re: እንኮራረጃለን እየተሸፈጠብን ለምን ዝም እንላለን Reply with quote

[quote="ETHIOPIAWIE"]: አንተ እውነቱ ኢየሱስ ዳግም ወልዶህ በእውነት ያሳደገህ መሆንክህን ከተረዳሁ ከረመ እኔ ግን ፓስተሩ ብዬ ስም ለማጥፋት የምጽፈው የተጠናወተኝ ጋኔን እጄንም ልቤንም ስለተቆጣጠረው ነው አንተ በክርስቶስ መፈታትህን ባውቅም ያሰረኝ ውቃቢና ይሉኝታ ይዞኝ ፓስተሩ ሴትም ይሁን ወንድ አይምር እያልኩኝ እንድለፍፍ አድርጎኛል ::ምናለ ጾም ጸሎት ወስደህ ይህን ክፉ ውሸት ያወራ አንደቤቴን ከጋኔኑ ብታስፈታ ! እኔኮ ብፈወሰ እውነት መናገር አያቅተኝም :: መላእክትንና ጻድቃንን አምላኮቼ ያደረግሁትም ወድጄ አይደለም ተከድኖብኝ የዚህ አለም ገዥ አሳውሮኝ እንጂ መምሩ ሴት ይሁን ወንድአይምሩ ብዬ የጻፍኩትም በዚያው በምታውቀው በማርያም በገብሬል ቀናት እጣኑን እያጫጫስን ከደብተራ የነፍስ አባቴ ጋር ግምባረ ቦቃ ገብስማ እያረድን የምንለማመነው ውቃቢዬ በጸሎታችሁ የኢየሱስን ሀያል ስም ስትጠሩ ለቅቆኝ ነው ዛሬ የተለመደውን ቀጣፊነቴን ማሳየት ያልቻልኩት ልቤ ግን መምሩ ወንድ ሴት አይምሩ የምትለዋን በሚገባ ያምንበታል : እኔ የምጽፈው ከድሮም ጀምሮ በክፉው የስድብ አጋንንት ተሞልቼ መሆኑን ተረድተህ እባክህ ከዚህ ክፉ መንፈስ ቀንበር እንድላቀቅ ጸልይልኝ አንተ በጌታህ በክርስቶስ እንደምትተማመን ልቤ መች አጣው :: መጀመሪያም እኮ ቢሆን የመምህሩን ቅሌት ስትጽፍ ከእኔ ተቆጣጣሪና ከመምሩ አለቃ ከጋኔኑ ጋር ፍልሚያ ገባህ :: ነገር ግን የሀገሬንም ሆነ የነጭ አማኞችን እየሰደብኩኝ ስዘላብድ እንዳልገኝ ዛሬ ቃል ልግባና መናፍቅ እያልኩኝ አንተንና መሰሎችህን የረገመ አፌ እንደባላቅ መርገም ጌታ ድራሹን ያጥፋው እንደበለአም በጎ ያናግረኝ :አሜን ::
ልቤ የሚለውን እንደበለአም አህያ ቀይሮ የሚመርቅህን ዛሬም ልድገምልህ !!!!!!
መምሩ ሴት ይሁን ወንድ አይምሩ

ETHIOPIAWIE
እንግዲህ ምን እላለሁ እንደባላቅ መርገም ክፉ አንደበትህ እንዲወገድ የበለአም አህያ አድርጎ እኔን የላከብህ ጌታ ይርዳህ !(ዘሀልቆ 22)
ዲጎኔ ሞረቴው እርግማኑ እንደበለአም ወደ ምርቃት የተቀየረለት ከተሀድሶ ደብር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አክሱምማርያም

ኮትኳች

Joined: 13 Sep 2005
Posts: 357
Location: ethiopia

PostPosted: Thu May 04, 2006 3:24 pm    Post subject: እንዲያ ነው Reply with quote

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ::

ሰላም ETHIOPIAWIE እንደምን ሰንብተሀል :: ቂቂቂቂቂቂቂቅ በጣም ነው ያሳቅከኝ :: ፓስተሩ ወንድም ይሁን ሴት አይምሩ የምትለዋ አባባል ታስቃለች : Laughing አንዱን ዲያብሎስ እያዋረድከው እንደሆነ እያየን ነውና ቀጥልበት :: አቤት ውሸት የማያልቅበት መናፍቅ :: እኔ ለእሱና ለመሰሎቹ አፈርኩኝ ::

ኦርቶዶክስ ለሁሉም Wink
_________________
ልዩ ልዩ አይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ፡ልባችሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው፡እንጂ በመብል አይደለም፡።እብራዉያን 13፡8-9
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3833
Location: united states

PostPosted: Thu May 04, 2006 3:57 pm    Post subject: Re: እንዲያ ነው ደብተራዎች ሲጋለጡ ማየት Reply with quote

አክሱምማርያም እንደጻፈ(ች)ው:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ::

ሰላም ETHIOPIAWIE እንደምን ሰንብተሀል :: ቂቂቂቂቂቂቂቅ በጣም ነው ያሳቅከኝ በቃ እጅ ሰጠህና መምሩ ወንድም ይሁን ሴት አይምሩ በምትለዋ አባባልህ አሳቅህኝ Laughing የሚነዳንን ዲያብሎስን እያዋረድከው እንደሆነ እያየን ነውና ቀጥልበት :: አቤት ውሸት የማያልቅበት የደብተራዎች መንፈስ አለቃ አለቀን ብሎ በሄድንበት ይከተለናል :: እኔ በእሱና በጭፍሮቹ አፈርኩኝ ::
ኢየሱስ ለሁሉም Wink

ሰላም ወገን አክሱም ማርያም
ተመስገን እንኩዋን ወደበለአም ርግማን ለዋጭ ክበብ መጣህ
አክባሪህ
ዲጎኔ ሞረቴው ከባላቅ የርግማን ደብር ማዶ ተሀድሶ አምባ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢኖ .

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2005
Posts: 498
Location: ethiopia

PostPosted: Thu May 04, 2006 4:04 pm    Post subject: Reply with quote

እኔ በበኩሌ የኢትዮጵያዊን አጉል ንትርክ አልደግፍም በቃለ እግዚአብሔር መሀል ዝቃጭ የአለም ተራ ቃላቶች እያጣቀሱ መጻፍም ሆነ ማስተማር ከማን የተገኝ ትምህርት ነው ልናስተውል ይገባል መንፈሳዊ ነን ካልን መንፈሳዊነታችን እንያዝ ውይይቱም አስፈላጊ ከሆነ በተገቢው መንገድ እንጅ ከስርአት
የወጣ መሆን የለበትም ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት እንዲህ ሲል ይመክረናል ለሀይማኖታችን ለወገናችን ለሀገራችን ቀንተንና ተቆርቁረን የምንቆጣውን ቁጣ ተቆጡ ነግር ግን ኃጥያትን አታድርጉ መዝ 4ነው የሚለን ስለዚህ ቁጣው አስፈላጊ ቢሆንም ወደኃጥያት የሚያመራ መሆን የለበትም ::

ቢኖ ከኦርቶዶክስ ሰፈር
_________________
As for me. however, I will boast only about the cross of our Lord Jesus christ. Gela 6:14
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፎንቃው

ኮትኳች

Joined: 20 Oct 2005
Posts: 220
Location: jamaica

PostPosted: Thu May 04, 2006 7:35 pm    Post subject: Reply with quote

ለዲጎኒ ....

Quote:
...""መላእክትንና ጻድቃንን አምላኮቼ ያደረግሁትም ወድጄ አይደለም ተከድኖብኝ የዚህ አለም ገዥ አሳውሮኝ እንጂ ........ በዚያው በምታውቀው በማርያም በገብሬል ቀናት እጣኑን እያጫጫስን ከደብተራ የነፍስ አባቴ ጋር ግምባረ ቦቃ ገብስማ እያረድን የምንለማመነው .....''

አንዳንዴ ጽሁፍህን ሳነብ የምትከራከረው ስለኦርቶዶክስ እየመሰለኝ ግራ ይገባኝ ነበር :: ይህን ስልህ 'ኦርቶዶክስ ' መስለህኝ እንዳላልኩህ ገብቶሀል ... አንተ ፕሮቴስታንት መሆንህን አላጣሁትም ከፈለክም 'ጴንጤ '!
አንተ እምነትህን ይዘህ የሌላውን ልታንቁዋሽሽ የተሰጠህን ስልጣንና እውቀት ባላውቅም (ባልጠይቅም ) ከላይ ያልከውን ሳይ ግን አንዳችም ስለኦርቶዶክስ የሚገልጽ ነገር ስለሌለው 'ማንን የፈረደበትን ' አግኝተህ ይሆን ብዬህ አልፋለሁ ::
ኦርቶዶክስ አንዴም መላእክትና ጻድቃንን አምላክ ብሎ አስተምሮ አያውቅምና ....
የማርያም የገብርኤል ... ነው ያልከው ለነገሩ 'አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ምን ዋጋ አለው ሆኖ እንጂ ..
የዶሮና የእጣን ነገር ካነሳህ ላንተ ባህልና እምነት እያልኩ ባወራ ዋጋ ያለው አይመስለኝም ... ይልቁንም አንዳንዶች 'የናንተን ' ምን ይሉታል መሰለህ 'የጥሪው ወረቀት እንዳይለይዎ '... ካልገባህ ተወው ..........
በበኩሌ በቅቶኛል ![/b]
_________________
Don't let yesterday use up too much of today.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5  Next
Page 4 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia