WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
Mo's coffee house!!!
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 294, 295, 296, 297  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Sat Apr 23, 2011 1:50 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዲጎኔ ወገኔ ,

አሁንም ዳግም ሰላምታዮ ይድረሰህ ::

አባ ፈርዳ ምንም አልነካውም :: አንዳንዴ ግን አለበት , በተለይ ያቺን ቢራ ፉት ካደረገ እዚህ ቤት መጥቶ ቡና እስኪቀምሰ ድረሰ ተንገዳግዶ ሰለሚደርሰ ትንሸ ጎተት እያለ ነው :: እኔሰ የገረመኝ የሻቬዝ መጥፋት ነው :: ግን ሞረቴ ማለት የተቆረጠ ወይም የተገረዘ መሆኑን ዛሬ ገና ነው የማውቀው ? ለመሆኑ ሞኒካ የት እንደጠፋች የሚያውቅ አለ ?

ሰላም

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን
ውድ ሁሜዲ ሰላምታውን በአክብሮት ተቀብያለሁ ::
አባ ፈርዳ ምን ነካው ጎተት እያለ ነው የሚመጣው አረጀ እንዴ ?አባፈርዳ ዘሩን ሞረቴዎቹ የምንመርቃቸው ከማንም በላይ ፈልሰን ስንመጣ የተቀበሉን በባህላችን ስርአታችንን አባቶቻችን ሲፈጽሙ ሲገርዙ ሙረቴዎች /የተቆረጡ የሚል ስም ያወጡልን የሰላሌና አካባቢው ኦሮሞዎች ትውልድ ነው ::ለእኔማ ከወረገኑ አርሲ ኦሮሞው ክላን ለተወለድኩ አንድ ኦሮሚያ መርህ ስጋዬ ነው ::ጀባዱ ኦበሌሳ አባፈርዳ !
ዲጎኔ ሞረቴው ከጥንቱ ዳርጌ ከአሁኑ ቢፍቱ አጠቃላይ አሰላ

humaidi እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም አባ ፈርዳ ,

ትዝ ይልህ እንደሆን ድሮ ለችግር ዘመን ትጠቅመናለች ብለን ቋጥረን የደብቅናትን ሳንቲም አውጥቼ 50 የሀበሻውን ጀብዱ መጽሀፍ ገዝቻለሁ :: መቼም ያችን ሳንቲም በማባከኔ እንደማትቀየመኝ ተሰፋ እያደረኩኝ ፊርማህን ባንዱ ኮፒ ላይ እንድታሰፈር አንድ መጽሀፍ ለመላክ ከጅያለሁና አደራሀን ::

እኔ ጉሬው ትንሹ ወንድምህ ዲጎኔን በጣም የማከብረው ወገኔ መሆኑን እውቅ :: ሰለዚህ ከወዲሁ ሆኜ ወፍራም ሰላምታ ይድረሰው ብያለሁ ::

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ሁሜዲ ከበኒን ሰፈር ኑር መሰጊድ

ፓን ሪዚኮ እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን /አሰላማሊኩም /ሻሎምኤሎኩም
ውድ ወገኖች ይሁዲ ክርስቲያን ሙስሊሙ ኮምኒስቱ አባ ፈርዳ ሳይቀር የሚገናኝበት መልካም መናህሪያ እንዲህ ተጎድቶ ውዲቱ እህታችን መጥፋቷ በጣም ያሳዝናል ::እኒህ በሳይበር እንዲህ የሚሳደቡና የሚባሉ በነባሩ አለም በአካል ምን እንዲሉ መገመት ይቻላል ::እርም /ሀራም በዝቶ እነሆ በሁሉ ክፋት 1 በሁሉ በጎነገር ውራ የሆነው ::ሁሉን ቻይ ሁሉን የፈጠረ ጌታ ይታረቀን ይማረን ::
ዲጎኔ ሞረቴው ተሀድሶ ጸሎት ቤት ሻሎም ምኩራብ በላይ ከበኒን መስጂድ ማዶ
ዲጎኔ ሞረቴው ...ሶሻሊስቱ አባ ፈርዳ ተብሎ ይስተካከልልኝ ...በተፈ ደሞ :የሀበሻውን ጀብዱ ..አነባብና ....ከጉራገው ትንሹ ወንድሜ ጋር እንካ ሰላምታ ግጠም ....
ፓኑ አባ ፈርዳ ..የሀበሻ ጀብዱ ተርጓሚ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Sat Apr 23, 2011 2:07 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም አባፈርዳ ,

እኔና ዲጎኔ ወገናሞች ሰለሆን አይዞህ ትንሹ ወንድምህን ጉሬውን እንደማይነካው አረጋግጣለሁ :: እኔ 50 መጽሀፍ ነው የገዛሁት አንዱን ላንተ ልኬ ፊርማህን ልክክ አርግህ እንድትልክለኝ ነብር የፈለኩት :: ያቺ የምታውቃትን አጠራቅመን የቋጠርናት 50 ብር አሁንም አለች :: መንግሥት ለመገልበጥ ትውላላች ብዮ አሁንም ጭብጥ አርጌ ይዣታለሁ ::

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ሞኒካ የት ገባች ብሎ ይጠይቀሀልፓን ሪዚኮ እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን
ውድ ሁሜዲ ሰላምታውን በአክብሮት ተቀብያለሁ ::
አባ ፈርዳ ምን ነካው ጎተት እያለ ነው የሚመጣው አረጀ እንዴ ?አባፈርዳ ዘሩን ሞረቴዎቹ የምንመርቃቸው ከማንም በላይ ፈልሰን ስንመጣ የተቀበሉን በባህላችን ስርአታችንን አባቶቻችን ሲፈጽሙ ሲገርዙ ሙረቴዎች /የተቆረጡ የሚል ስም ያወጡልን የሰላሌና አካባቢው ኦሮሞዎች ትውልድ ነው ::ለእኔማ ከወረገኑ አርሲ ኦሮሞው ክላን ለተወለድኩ አንድ ኦሮሚያ መርህ ስጋዬ ነው ::ጀባዱ ኦበሌሳ አባፈርዳ !
ዲጎኔ ሞረቴው ከጥንቱ ዳርጌ ከአሁኑ ቢፍቱ አጠቃላይ አሰላ

humaidi እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም አባ ፈርዳ ,

ትዝ ይልህ እንደሆን ድሮ ለችግር ዘመን ትጠቅመናለች ብለን ቋጥረን የደብቅናትን ሳንቲም አውጥቼ 50 የሀበሻውን ጀብዱ መጽሀፍ ገዝቻለሁ :: መቼም ያችን ሳንቲም በማባከኔ እንደማትቀየመኝ ተሰፋ እያደረኩኝ ፊርማህን ባንዱ ኮፒ ላይ እንድታሰፈር አንድ መጽሀፍ ለመላክ ከጅያለሁና አደራሀን ::

እኔ ጉሬው ትንሹ ወንድምህ ዲጎኔን በጣም የማከብረው ወገኔ መሆኑን እውቅ :: ሰለዚህ ከወዲሁ ሆኜ ወፍራም ሰላምታ ይድረሰው ብያለሁ ::

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ሁሜዲ ከበኒን ሰፈር ኑር መሰጊድ

ፓን ሪዚኮ እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን /አሰላማሊኩም /ሻሎምኤሎኩም
ውድ ወገኖች ይሁዲ ክርስቲያን ሙስሊሙ ኮምኒስቱ አባ ፈርዳ ሳይቀር የሚገናኝበት መልካም መናህሪያ እንዲህ ተጎድቶ ውዲቱ እህታችን መጥፋቷ በጣም ያሳዝናል ::እኒህ በሳይበር እንዲህ የሚሳደቡና የሚባሉ በነባሩ አለም በአካል ምን እንዲሉ መገመት ይቻላል ::እርም /ሀራም በዝቶ እነሆ በሁሉ ክፋት 1 በሁሉ በጎነገር ውራ የሆነው ::ሁሉን ቻይ ሁሉን የፈጠረ ጌታ ይታረቀን ይማረን ::
ዲጎኔ ሞረቴው ተሀድሶ ጸሎት ቤት ሻሎም ምኩራብ በላይ ከበኒን መስጂድ ማዶ
ዲጎኔ ሞረቴው ...ሶሻሊስቱ አባ ፈርዳ ተብሎ ይስተካከልልኝ ...በተፈ ደሞ :የሀበሻውን ጀብዱ ..አነባብና ....ከጉራገው ትንሹ ወንድሜ ጋር እንካ ሰላምታ ግጠም ....
ፓኑ አባ ፈርዳ ..የሀበሻ ጀብዱ ተርጓሚ
ሰላም ጎበዝ ...ሞረቴው ..ጉሬውን ታናሹን ወንድሜን አትንካብኝ ......ኤንደምታውቀው እኛ እጆሌ ሰላሌዎች ለአቢዮቱ ለአቢዮቱ ካሳደግናቸው ሞረቴዎች እየመረጥን ከታላቅ ፍቅርና ከሶስቱ ስላሰዎች መልካም ፍቃድ ጋር ነው ......እንግዲህ ጉሬው ትንሹ ወንድሜ በዛ ገንዘብ ቆጣቢነቱ 50 ብር አውጥቶ መጽሀፌን ገዝቶት ከሆነ እውነትም መንግስት ሊወድቅ ነው ማለት ነው ...በሉ ..ከቻላቹህና ከገባቹህ እንደነገሩ አንብቡት ...ብዙ የተደከመበት ስራ ነው
ፓኑ አባ ፈርዳ
ወንድም ለሁለቱም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Sun Apr 24, 2011 12:48 pm    Post subject: Reply with quote

ለሞኒካና ለዚህ ቤት ታዳሚዎች እንኳን ለፋሲካ በሰላም አደረሳችሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሻቬዝ -x

ኮትኳች

Joined: 17 Nov 2009
Posts: 164

PostPosted: Sun May 01, 2011 9:14 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሁሜዲ

እንዴት ከረምክ

እኛ በአመት አንዴ አገር ቤት መሄድ ብርቅ ሆኖብናል አንተ በአመት 40 ጊዜ ትመላለሳለህ ? የአየር ሾፌር ነህን ? ወይንስ ተመላላሽ ነጋዴ ? ለማንኛውም ይሄን አቦ ሚስማር በወቅቱ ትደርስለትለህ ማለት ነው Laughing Laughing

ሞኒካ በቃ አምርራለች ማለት ነው ?

ሞኒካ ይህ ሁሉ ሰው ሲፈልግሽ ምነው መጨከንሽ ?

እንደው የወርቅነሽና የደጉን ነገር ለጊዜው ገታ እናርገውና እስቲ ያንን የአበሻ ጀብዱ መጥሀፍ ገዝቻለው ያልክ መስሎኛልና አርእስቱ ስለማረከኝ ላነበው ፈልግያለውና ከአገር ቤት በሚመጣ ሰው ይልኩልኝ ዘንድ የት እንደሚሸጥ ንገረኝና ልንገራቸው ወይንም ሌላ የሚገኝበት መንገድ ካለ ጠቁመኝ

ሰላም ሁን

humaidi እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
ይቅርታ አንድ እረኛ በጫዋታችን መሀል ገብቶ ነው Laughing ::

ሻቬዝ ምንም ችግር የለውም ,ይህ እረኛ የእርጎ ዝንብ ሆኖ የደጉን ጸባይ ነው የሚያንጸባርቀው Laughing

Quote:
አንተ እንግዲህ ወርቅነሽ ሴት ነች ካልክ ከኔ የተሻለ ታውቃታለሀና በሴትነት እንውሰዳት ሆኑም አጥብቀህ ብትመክራት አንተን ትሰማሀለች የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ብዙ የጋራ ነገር አላቹህ ለምሳሌ አንተ ደጉን በጣም ትጠላዋለህ እሷም እንዳንተው አንተ ፈላሻ ትጠላለህ እሷም እንዳንተ ከፈላሻ ጋር ግብግብ ትወዳለች አንተ ሞኒካን እንደምትወደው እስዋም ሞኒካን ትወዳለች በመሆኑም ያንተን ምክር በደንብ ልትሰማ ትችላለች አይደል ?ለዋርካ መበላሸት ዋነኛ ምክንያት ወርቅነሽ ነች የሚል እምነት አለኝ እኔ

እምነትህን አከብራለሁ :: ሰለ ወርቅነሸ ግን የተጠቀምከው ሚዛን አጠራጣሪ ነው :: ምክኒያቱም እነደ ወርቅነሽ ሞኒካን የሚወድ , ደጉን የሚጠላ ከፈላሾች ጋር ግብግብ የተያያዘ ሁሉ ወርቅነሸ ናት ማለት ይችላል ? ለዋርካ መበላሸት ግን የዋርካ አሰተዳዳሪዎች የኢትዮጽያዊነት አመለካከታቸው ንቃታቸው በጣም ዝቅተኛ ደካማ ሰለሆነ መሰለኝ ::

Quote:
ፈላሽ ያው ጎንደርም የተናቁ ነበሩ እና እስራኤል ሄደው መናቁ ቢጨምርም የተሻለ ህይወት ስለሚመሩ መሄዳቸውን ብደግፍላቸውም የማናውቃቸው ይመስል እዚህ እየመጡ የጎንደር አራዳ ሲሆኑብን ነው ቅር የሚለኝ ሁሉንም ማለቴ አይደለም ጥሩ እና ስርአት ያላቸው ፈላሻዎችም ይኖራሉ

ሻፌዝ እባክህን አታሰቀኝ :: ጎንደርም ሆነ ሌላ ቦታ የሚናቁት እኮ በሰራቸው በአመላቸው ነው Laughing ባለፈው ሁለት ሳምንት እስራኤል ውስጥ የወጣው የዜግነት መንጠቅ ህግ እነሱን በቀጥታ ይመለከታል :: ይህ የተሻለ ሂወት ነው ካልክ መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ Wink
Quote:
አንተ ግን ደጉ ምን ቢያደርግህ ነው እንዲህ ያንገፈገፈህና ዛፍ እንዲሆን የተመኘኽለት እስቲ ፈቃደኛ ከሆንክ ንገረኝ Laughing Laughing Laughing

ከዚህ በፊት አጫውቼሀለሁ ዘረኛ ነው ብዮ :: ከዚህ በፊት ሦስት ጊዜ በግንባር አይቼው አልተዋጠልኝም :: እንደ ገልብጤ በማያገባው ሁሉ ጥልቅ ማለትም ይወዳል :: እዚህ ዋርካ ላይ የማውቃቸው ብዙ አሉ ግን ሞኒካን ፓን አባፈርዳን በግንባር አይቻቸውም አላውቅም :: እንደነሱ የማውቃቸውም አሉ አንዱም ዲጎኔ ወገኔ ነው :: ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዲጎኔ ጋር በደንብ ብንተዋወቅም እሰከዛሬ ድረስ ሊያውቀኝ አልቻለም :: እስካሁን ድረሰ ዲጎኔ የሚያውቀው ያስተማርዮ ጎደኛ መሆኑን ብቻ ነው Laughing ያወቀ ለት እንግዲህ ጉዴ ፈላ ማለት ነው Laughing

ሌሎችም አሉ እንደነ ሚሚ Love እንደነ ቁም ነገር 2 ያካትታል :: ሚሚ ዲግሪዋን ለማግኘት ሶሰት ወር ሰለሚቀራት አሁን ኢትዮጽያ ውስጥ ብዙ አንገኛንም ግን ትምህርቷን ሰትጨርሰ እንደ ድሮ ብዙ ጊዜ እየተገናኘን እንጫወታለን :: ከሷ ጋር ቁጭ ብሎ ቡና መጠጣት እወዳለሁ :: እሷ ግን ቡና አትጠጣም ::

ቁም ነገር 2 በጣም የማከብራት ትሁት ታታሪ ልጅ ናት :: ገና 24 ዓመት በነበርችበት ጊዜ ነው ማስተሯን ያጠናቀቀችው :: ባሁኑ ጊዜ ዘላን ሆናለች Laughing የፊልድ ስራ ሰለሚበዛባት ብዙ ጊዜ ከኢትዮጽያ ውጭ ይልኳታል :: ብዙውም ያፍሪካ አህጉር መሄድ ሰለ ሰለቻት አፍሪካ መሄድን ትታ ዮሮፕ ተመድባለች :: ድሮ ኢትዮጽያ ባመት 20 ጊዜ በላይ ሰመላለስ ከቁም ነገር 2 ጋር ሁሌ እንገናኛለን :: በተለይ ካባትዋ ጋር ቁጭ ብዮ መጫወት እወዳለሁ :: አሁን ግን ኢትዮጽያ ባመት 40 ጊዜ እየተመላለሰኩ አንዴ ወይም ሁልቴ እደለኛ ሆኜ ኢትዮጽያ ካለች ላጭር ጊዜ እንገናኛለን ::

Quote:
ሞኒካ እንድትመለስ ምን ማድረግ አለብን ላልከው ሞኒካ የራስዋ ፕሪንሲፕል ያላት ሰው ስለሆነች ለምን እንደጠፋች እና ምን ቢሆን ልትመልስ እንደምትችል የምታውቀው እሷ ብቻ ናት ያው የኔ ግምት በደደብ ፈላሻዎችና በለዛ ቢሷ ወርቅነሽ ምክንያት ይመስለኛል መፍሄውም ምናልባት የነሱ መወገድ ወይንም ስርአት መያዝ ሊሆን ይችላል እላለው አንተስ ምን ትላለህ

በርግጥ ሞኒካ ኢትዮጽያዊነቷ ሰለተነካ ነው የጠፋችው እንጂ በፈላሻዎችና በወረቅነሽ አይመሰለኝም :: ሞንካ ከማንም ጋር መኖር የምትችል መሆኗን አረጋግጣለች :: ግን ከኢትዮጽያዊነትዋ ውጪ ወይም ኢትዮጽያዊነትዋን የሚደፍር ጋር መኖር የምትችል አይመሰለኝም ! ወርቅነሸ መታገዷን ወርቅነች ተናግራለች ! ለፈላሻዎቹ ሉጋም መፍለግ አለበት ::

Quote:
ለዋርካ ህይወት ከሚሰጡት ጥቂት ሰዎች አንዷ ሞኒካ ስለነበርች የአሷ መሰናበት ዋርካን እንዳፈዘዘውና እንዲያስጠላ እንዳደረገው በቀላሉ ማየት ተችሏል !

ትክክል ብለሀል :: ሰለዚህም ገልብጤንም ቢሆን አሰተባብረን እንድትመለሰ ማድረግ አለብን :: እንዲሁም ዋርካዊያንን የምናውቃቸውን ሁሉ አሰተባብረን መፍትሄ መፈለግ አለብን ! ምን ይመሰለሀል ?

Quote:
ሰላም ሁንማ

ካንድ ሰዓት በህዋላ ወደ ኢትዮጽያ የምትጎዝ አውሮፕላን መያዝ አለብኝ :: ጊዜውም እኩለ ለሊት ብህዋል ሆኗል :: እሁድ አፕሪል 10 እምለሳለሁ :: እስከዚያው አንትም ሰላም ሁን :: ሰለ ሞንካም የምትመለሰበትን መንገድ ፈለጋ እየተመካከርን እንቀጥላለን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Mon May 02, 2011 1:59 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሻቬዝ , ሰትጠፋ ተሰፋ የቆረጥክ መሰሎኝ ነበር ::

እንዴት ሀገር ቤት ለመሳፈር ብርቅ ይሆንበሀል ? ልፋትህ ሁሉ የት ነው የሚውለው ? መሰሪያ ቤትህ በአመት አንዴ እንኳ እረፍት አይሰጥህም ?

የአየር ሾፌር ነህ ሰትለኝ ብሶቴን ቀሰቀስከው , ባለፈው ዓመት ኢትዮጽያ ውሰጥ የአየር ፓይለት አንዲት ቦይንግ በግል እንዲፈቀድለኝ ጠይቄ እስካሁን ድረሰ መልሳቸውን እየጠብኩኝ ነው :: ለብዙዎቹ ተፈቅዶ እኔን ለምን እምቢ እንዳሉኝ በጭራሽ ሊገባኝ አልቻለም :: እኔም አንድ ቀን ያልፍልኝ ይሆናል ::

ነጋደ ያልከው ግን ትክክል ብለሀል , ነጋዴ ነኝ ግን እንደምታሰበው የሻንጣ ነጋዴ አይደለሁም :: አቦ ሳይሆን አቡ ሚሰማር ምናልባት በአመት አንድ ቀን ያውም በዒድ እሞክረዋለሁ , አሁን በጣም ውድ ሆኗል , አንዱ ሩብጣ እሰከ አንድ ሺህ ብር ይፈጃል :: አንድ የሆነ ደንበኛ የጫት ነጋዴ አለኝ :: በአመት አንዴ ደውዮ ለማዘው ጫት ያንድ ዓመት ገቢውን ነው የሚጠይቀኝ :: ግን ደንበኛውን አቡ ሚሰማር ነው የሚያመጣለኝ ::

ልክ ነህ የነዚያ የእርጉሞቹን የወርቅንሸ የደጉን ነገር ትተን ሰለሞኒካ ብናቶክር መልካም ነው :: ምን ይመሰለሀል በግል ጽፈህላት የምትለውን ሰምተህ ብንወያይበት ?

በተረፈ አባ ፈርዳ የተሮገመው መጽሀፍ አንድ ሰሞን እዚሁ ዋርካ ላይ ቤት ከፍቶ ሲፎክርብን ነበር :: እኔ ሀምሳ ኮፒ በትእዛ ጠይቄ ገዝቻለሁ :: የገዛሁትም የቀድሞ ባንኮ ዲሮማ ያሁን የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አለፍ ብለህ ከማህታማ ጋንዲ ጎዳና ጎን ያለ መጽሀፍት መሸጫ ነው በትእዛዝ ጠይቄ ነው የገዛሁት :: በጣም የገረመኝ የመጽሀፍት ቤቱን ሰም አላውቀውም :: ሁሌ ግን ከዚያ ነው የምገዛው :: ጊዜ ካለኝ ሰሞኑን ላንበው እሞክራለሁ Laughing

አዲሰ አበባ ያሉት ዘመዶችህን እዚያ ብትልካቸው ገዝተው ሊልኩልህ ይችላሉ :: እዚያ ካጡት ግን የት እንድሚገኝ አባ ፈርዳ ሊንግርህ ይችላል Laughing ካልሆነ ግን በሚቀጥለው ሳምንት ኢትዮጽያ ሰለምሄድ ዘመዶችህ የሚመቻቸው ቦታ ነግረህኝ አንድ መጽሀፍ እዚያው መተው እችላላሁ Cool

በል ዋናው የሞኒካ ጉዳይ ነውና በግል ጽፈህላት የምትለውን እንሰማ ::

ሻቬዝ -x እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሁሜዲ

እንዴት ከረምክ

እኛ በአመት አንዴ አገር ቤት መሄድ ብርቅ ሆኖብናል አንተ በአመት 40 ጊዜ ትመላለሳለህ ? የአየር ሾፌር ነህን ? ወይንስ ተመላላሽ ነጋዴ ? ለማንኛውም ይሄን አቦ ሚስማር በወቅቱ ትደርስለትለህ ማለት ነው Laughing Laughing

ሞኒካ በቃ አምርራለች ማለት ነው ?

ሞኒካ ይህ ሁሉ ሰው ሲፈልግሽ ምነው መጨከንሽ ?

እንደው የወርቅነሽና የደጉን ነገር ለጊዜው ገታ እናርገውና እስቲ ያንን የአበሻ ጀብዱ መጥሀፍ ገዝቻለው ያልክ መስሎኛልና አርእስቱ ስለማረከኝ ላነበው ፈልግያለውና ከአገር ቤት በሚመጣ ሰው ይልኩልኝ ዘንድ የት እንደሚሸጥ ንገረኝና ልንገራቸው ወይንም ሌላ የሚገኝበት መንገድ ካለ ጠቁመኝ

ሰላም ሁን

humaidi እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
ይቅርታ አንድ እረኛ በጫዋታችን መሀል ገብቶ ነው Laughing ::

ሻቬዝ ምንም ችግር የለውም ,ይህ እረኛ የእርጎ ዝንብ ሆኖ የደጉን ጸባይ ነው የሚያንጸባርቀው Laughing

Quote:
አንተ እንግዲህ ወርቅነሽ ሴት ነች ካልክ ከኔ የተሻለ ታውቃታለሀና በሴትነት እንውሰዳት ሆኑም አጥብቀህ ብትመክራት አንተን ትሰማሀለች የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ብዙ የጋራ ነገር አላቹህ ለምሳሌ አንተ ደጉን በጣም ትጠላዋለህ እሷም እንዳንተው አንተ ፈላሻ ትጠላለህ እሷም እንዳንተ ከፈላሻ ጋር ግብግብ ትወዳለች አንተ ሞኒካን እንደምትወደው እስዋም ሞኒካን ትወዳለች በመሆኑም ያንተን ምክር በደንብ ልትሰማ ትችላለች አይደል ?ለዋርካ መበላሸት ዋነኛ ምክንያት ወርቅነሽ ነች የሚል እምነት አለኝ እኔ

እምነትህን አከብራለሁ :: ሰለ ወርቅነሸ ግን የተጠቀምከው ሚዛን አጠራጣሪ ነው :: ምክኒያቱም እነደ ወርቅነሽ ሞኒካን የሚወድ , ደጉን የሚጠላ ከፈላሾች ጋር ግብግብ የተያያዘ ሁሉ ወርቅነሸ ናት ማለት ይችላል ? ለዋርካ መበላሸት ግን የዋርካ አሰተዳዳሪዎች የኢትዮጽያዊነት አመለካከታቸው ንቃታቸው በጣም ዝቅተኛ ደካማ ሰለሆነ መሰለኝ ::

Quote:
ፈላሽ ያው ጎንደርም የተናቁ ነበሩ እና እስራኤል ሄደው መናቁ ቢጨምርም የተሻለ ህይወት ስለሚመሩ መሄዳቸውን ብደግፍላቸውም የማናውቃቸው ይመስል እዚህ እየመጡ የጎንደር አራዳ ሲሆኑብን ነው ቅር የሚለኝ ሁሉንም ማለቴ አይደለም ጥሩ እና ስርአት ያላቸው ፈላሻዎችም ይኖራሉ

ሻፌዝ እባክህን አታሰቀኝ :: ጎንደርም ሆነ ሌላ ቦታ የሚናቁት እኮ በሰራቸው በአመላቸው ነው Laughing ባለፈው ሁለት ሳምንት እስራኤል ውስጥ የወጣው የዜግነት መንጠቅ ህግ እነሱን በቀጥታ ይመለከታል :: ይህ የተሻለ ሂወት ነው ካልክ መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ Wink
Quote:
አንተ ግን ደጉ ምን ቢያደርግህ ነው እንዲህ ያንገፈገፈህና ዛፍ እንዲሆን የተመኘኽለት እስቲ ፈቃደኛ ከሆንክ ንገረኝ Laughing Laughing Laughing

ከዚህ በፊት አጫውቼሀለሁ ዘረኛ ነው ብዮ :: ከዚህ በፊት ሦስት ጊዜ በግንባር አይቼው አልተዋጠልኝም :: እንደ ገልብጤ በማያገባው ሁሉ ጥልቅ ማለትም ይወዳል :: እዚህ ዋርካ ላይ የማውቃቸው ብዙ አሉ ግን ሞኒካን ፓን አባፈርዳን በግንባር አይቻቸውም አላውቅም :: እንደነሱ የማውቃቸውም አሉ አንዱም ዲጎኔ ወገኔ ነው :: ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዲጎኔ ጋር በደንብ ብንተዋወቅም እሰከዛሬ ድረስ ሊያውቀኝ አልቻለም :: እስካሁን ድረሰ ዲጎኔ የሚያውቀው ያስተማርዮ ጎደኛ መሆኑን ብቻ ነው Laughing ያወቀ ለት እንግዲህ ጉዴ ፈላ ማለት ነው Laughing

ሌሎችም አሉ እንደነ ሚሚ Love እንደነ ቁም ነገር 2 ያካትታል :: ሚሚ ዲግሪዋን ለማግኘት ሶሰት ወር ሰለሚቀራት አሁን ኢትዮጽያ ውስጥ ብዙ አንገኛንም ግን ትምህርቷን ሰትጨርሰ እንደ ድሮ ብዙ ጊዜ እየተገናኘን እንጫወታለን :: ከሷ ጋር ቁጭ ብሎ ቡና መጠጣት እወዳለሁ :: እሷ ግን ቡና አትጠጣም ::

ቁም ነገር 2 በጣም የማከብራት ትሁት ታታሪ ልጅ ናት :: ገና 24 ዓመት በነበርችበት ጊዜ ነው ማስተሯን ያጠናቀቀችው :: ባሁኑ ጊዜ ዘላን ሆናለች Laughing የፊልድ ስራ ሰለሚበዛባት ብዙ ጊዜ ከኢትዮጽያ ውጭ ይልኳታል :: ብዙውም ያፍሪካ አህጉር መሄድ ሰለ ሰለቻት አፍሪካ መሄድን ትታ ዮሮፕ ተመድባለች :: ድሮ ኢትዮጽያ ባመት 20 ጊዜ በላይ ሰመላለስ ከቁም ነገር 2 ጋር ሁሌ እንገናኛለን :: በተለይ ካባትዋ ጋር ቁጭ ብዮ መጫወት እወዳለሁ :: አሁን ግን ኢትዮጽያ ባመት 40 ጊዜ እየተመላለሰኩ አንዴ ወይም ሁልቴ እደለኛ ሆኜ ኢትዮጽያ ካለች ላጭር ጊዜ እንገናኛለን ::

Quote:
ሞኒካ እንድትመለስ ምን ማድረግ አለብን ላልከው ሞኒካ የራስዋ ፕሪንሲፕል ያላት ሰው ስለሆነች ለምን እንደጠፋች እና ምን ቢሆን ልትመልስ እንደምትችል የምታውቀው እሷ ብቻ ናት ያው የኔ ግምት በደደብ ፈላሻዎችና በለዛ ቢሷ ወርቅነሽ ምክንያት ይመስለኛል መፍሄውም ምናልባት የነሱ መወገድ ወይንም ስርአት መያዝ ሊሆን ይችላል እላለው አንተስ ምን ትላለህ

በርግጥ ሞኒካ ኢትዮጽያዊነቷ ሰለተነካ ነው የጠፋችው እንጂ በፈላሻዎችና በወረቅነሽ አይመሰለኝም :: ሞንካ ከማንም ጋር መኖር የምትችል መሆኗን አረጋግጣለች :: ግን ከኢትዮጽያዊነትዋ ውጪ ወይም ኢትዮጽያዊነትዋን የሚደፍር ጋር መኖር የምትችል አይመሰለኝም ! ወርቅነሸ መታገዷን ወርቅነች ተናግራለች ! ለፈላሻዎቹ ሉጋም መፍለግ አለበት ::

Quote:
ለዋርካ ህይወት ከሚሰጡት ጥቂት ሰዎች አንዷ ሞኒካ ስለነበርች የአሷ መሰናበት ዋርካን እንዳፈዘዘውና እንዲያስጠላ እንዳደረገው በቀላሉ ማየት ተችሏል !

ትክክል ብለሀል :: ሰለዚህም ገልብጤንም ቢሆን አሰተባብረን እንድትመለሰ ማድረግ አለብን :: እንዲሁም ዋርካዊያንን የምናውቃቸውን ሁሉ አሰተባብረን መፍትሄ መፈለግ አለብን ! ምን ይመሰለሀል ?

Quote:
ሰላም ሁንማ

ካንድ ሰዓት በህዋላ ወደ ኢትዮጽያ የምትጎዝ አውሮፕላን መያዝ አለብኝ :: ጊዜውም እኩለ ለሊት ብህዋል ሆኗል :: እሁድ አፕሪል 10 እምለሳለሁ :: እስከዚያው አንትም ሰላም ሁን :: ሰለ ሞንካም የምትመለሰበትን መንገድ ፈለጋ እየተመካከርን እንቀጥላለን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሻቬዝ -x

ኮትኳች

Joined: 17 Nov 2009
Posts: 164

PostPosted: Tue May 03, 2011 6:10 am    Post subject: Reply with quote

ሁሜይዲ

አገር ቤት በአመት አንዴማ ለአንድ ወር ተኩል አካባቢ እሄዳለው ያው አንዴ ስለሆነች ብርቅ ትሆንብኛለች እንጂ Laughing ያንተን አስበው በአመት 40 ጊዜ በየስምንት ቀኑ አንዴ ደረስ ብለህ ትመለሳለህ ማለት እኮ ነው እኔ ደግሞ እንኳን የግል ቦይንግ ልመኝ ምንም እንኳን እንደ የኢትዮጵያ አይነት ጥሩ አየር መንገድ ብመርጥም ፈርስት ክላስ እንኳን ገብቼ አላውቅም ሁሌ በኢኮኖሚ ክላስ ነው የምሄደው ግን በዛም ደስተኛ ነኝ

ያልከኝ መጽሀፍት ቤት ኩራዝ መጽሀፍት መደብር ይባል የነበረው ይሆን ? እኔ የካቴድራል ልደታ ወንዶች ትምህርት ቤት ተማሪ ነበርኩና ያን አካባቢ በደንብ አውቀዋለው ኤንሪኮ የተባለ ጥሩ ኬክ ቤት ፊት ለፊቱ እንደነበር ትዝ ይለኛል እንግዲህ መጽሀፉ እዛ ካለ አስገዛለው ካልተገኘ እንግዲህ አንተን አስቸግራለው እንጂ ምን አደርጋለው 50 ኮፒ ገዝተህ አንዱን ለኔ አትጨክንብኝም አይደል ? Laughing

የሞኒካ ነገርማ ተወኝ የዋርካ ጭቅጭቅ ምር ------------- ብሏት ወደ ፌስ ቡክ ሺፍት አደረገች መሰለኝ :: ቢሆንም እንዳልከኝ እስቲ በግልም "ሞኒክዬ ምነው ምነው ምነው ምን አጠፋን ..." የሚል አይነት መልእክት እልክላትና መልስ ከሰጠችኝ የጠፋችበትን ምክንያት አሳውቅሀለው Smile

ደሀና ሁን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Ahmed-1

ኮትኳች

Joined: 19 Mar 2007
Posts: 151

PostPosted: Tue May 03, 2011 9:48 am    Post subject: Reply with quote

ሻቬዝ -x እንደጻፈ(ች)ው:
ሁሜይዲ

አገር ቤት በአመት አንዴማ ለአንድ ወር ተኩል አካባቢ እሄዳለው ያው አንዴ ስለሆነች ብርቅ ትሆንብኛለች እንጂ Laughing ያንተን አስበው በአመት 40 ጊዜ በየስምንት ቀኑ አንዴ ደረስ ብለህ ትመለሳለህ ማለት እኮ ነው እኔ ደግሞ እንኳን የግል ቦይንግ ልመኝ ምንም እንኳን እንደ የኢትዮጵያ አይነት ጥሩ አየር መንገድ ብመርጥም ፈርስት ክላስ እንኳን ገብቼ አላውቅም ሁሌ በኢኮኖሚ ክላስ ነው የምሄደው ግን በዛም ደስተኛ ነኝ

ያልከኝ መጽሀፍት ቤት ኩራዝ መጽሀፍት መደብር ይባል የነበረው ይሆን ? እኔ የካቴድራል ልደታ ወንዶች ትምህርት ቤት ተማሪ ነበርኩና ያን አካባቢ በደንብ አውቀዋለው ኤንሪኮ የተባለ ጥሩ ኬክ ቤት ፊት ለፊቱ እንደነበር ትዝ ይለኛል እንግዲህ መጽሀፉ እዛ ካለ አስገዛለው ካልተገኘ እንግዲህ አንተን አስቸግራለው እንጂ ምን አደርጋለው 50 ኮፒ ገዝተህ አንዱን ለኔ አትጨክንብኝም አይደል ? Laughing

የሞኒካ ነገርማ ተወኝ የዋርካ ጭቅጭቅ ምር ------------- ብሏት ወደ ፌስ ቡክ ሺፍት አደረገች መሰለኝ :: ቢሆንም እንዳልከኝ እስቲ በግልም "ሞኒክዬ ምነው ምነው ምነው ምን አጠፋን ..." የሚል አይነት መልእክት እልክላትና መልስ ከሰጠችኝ የጠፋችበትን ምክንያት አሳውቅሀለው Smile

ደሀና ሁንሞኒክ ትላንት ደውየ ነበር - ለንደን :: ድምጿ በስልክ ለዘብ ብሎ ቁርጥ ቁርጥ ይላል :: በዚያ ላይ ከውሥጥ የሙዚቃ ድምጽ ጎላ ብሎ ይሰማ ስለ ነበር ምን እንደምትል በጥራት መስማት አልቻልኩም :: ይልቁን ለምን ይህን እንጉርጎሮ እንደመረጠችው ጠይቋት - ካገኛችኌት ::
ወዶ የጠላ ሰው
የቆረጠ ሃሞቱን
ጠምዝዞት ይሄዳል
አያሳይም ፊቱን .....
Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Wed May 04, 2011 2:25 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሻቬዝ , በቃ አንተም የሰፈሬ ልጅ ልትሆን ትንሸ ነው የቀረህ ማለት ነው .....ካቴድራል /ቤት እግር ኳስ መጫወት የጀመርኩበት ነው በተለይ ታችኛው ሜዳ ..በሩ ከተዘጋብን በዚያው በወንዙ በኩል አርገን እንኳትን ነበር :: በጣም ቆንጆ የሆኑ ገርል ተማርዎች ነበሩ ካቴድራል የሚማሩት Wink

እንሬኮ ኬክ ቤት አሁንም አለ ..ልክ ነህ መጽሀፍ ቤቱ ፊት ለፊቱ ነው ያለው :: የሞኒካ ቤት ቡና አይነት ባይሆንም ጥሩ ቡና አላቸው :: ለመጽሀፉ ምንም ችግር የለም አንተ ንገርኝና አንዱን እዚያው መጽሀፍት ቤትም ቢሆን እተውለሀለሁ ::

በል እንግዲህ ይኸው Ahemd-1 ተሰፋ የቆረጠ ይመሰላል :: እንደሱ እንዳንሆን :: ጽፍህላት የምትለውን እንሰማ ::

አህመድ አንድ , ተስፋ አትቁረጥ :: ሞኒካ እንደሆን ጨዋና ቆጆ ናት ሰለዚህ እሷን መልሰን ማግኘት አለብን :-

ቆንጆ ቆንጆ ናት ከንቅልፏ ሰትነቃም
ሰነፍ ሰነፍ ነው መቶ ቀን ቢለፋም

ምን ትላላህ ?

ሻቬዝ -x እንደጻፈ(ች)ው:
ሁሜይዲ

አገር ቤት በአመት አንዴማ ለአንድ ወር ተኩል አካባቢ እሄዳለው ያው አንዴ ስለሆነች ብርቅ ትሆንብኛለች እንጂ Laughing ያንተን አስበው በአመት 40 ጊዜ በየስምንት ቀኑ አንዴ ደረስ ብለህ ትመለሳለህ ማለት እኮ ነው እኔ ደግሞ እንኳን የግል ቦይንግ ልመኝ ምንም እንኳን እንደ የኢትዮጵያ አይነት ጥሩ አየር መንገድ ብመርጥም ፈርስት ክላስ እንኳን ገብቼ አላውቅም ሁሌ በኢኮኖሚ ክላስ ነው የምሄደው ግን በዛም ደስተኛ ነኝ

ያልከኝ መጽሀፍት ቤት ኩራዝ መጽሀፍት መደብር ይባል የነበረው ይሆን ? እኔ የካቴድራል ልደታ ወንዶች ትምህርት ቤት ተማሪ ነበርኩና ያን አካባቢ በደንብ አውቀዋለው ኤንሪኮ የተባለ ጥሩ ኬክ ቤት ፊት ለፊቱ እንደነበር ትዝ ይለኛል እንግዲህ መጽሀፉ እዛ ካለ አስገዛለው ካልተገኘ እንግዲህ አንተን አስቸግራለው እንጂ ምን አደርጋለው 50 ኮፒ ገዝተህ አንዱን ለኔ አትጨክንብኝም አይደል ? Laughing

የሞኒካ ነገርማ ተወኝ የዋርካ ጭቅጭቅ ምር ------------- ብሏት ወደ ፌስ ቡክ ሺፍት አደረገች መሰለኝ :: ቢሆንም እንዳልከኝ እስቲ በግልም "ሞኒክዬ ምነው ምነው ምነው ምን አጠፋን ..." የሚል አይነት መልእክት እልክላትና መልስ ከሰጠችኝ የጠፋችበትን ምክንያት አሳውቅሀለው Smile

ደሀና ሁን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሻቬዝ -x

ኮትኳች

Joined: 17 Nov 2009
Posts: 164

PostPosted: Wed May 04, 2011 4:06 pm    Post subject: Reply with quote

ሀይ ሁሜዲ

ካተድራልና አካባቢውማ የህይወቴ አንዱ አካል ነው KG በፊት አቧራ ሜዳ ይባል ከነበረው አንስቶ እስከ ስምንተኛ የተማርኩት እዛ ነው አባ /ማርያም የተባሉ ጥሩ አባት ጥሩ መክረው ነው ያሳደጉን Cool ይገርምሀል እዛ አካባቢ ያሉ ሻይ ቤቶች ምግብ ቤቶች ዳቦ ቤቶች ....አካባቢው በሙሉ ትዝ ይለኛል እኛን በልጅነታችን መኪና ያሻግረን የነበረ ፔቲ የሚባል የትምርትቤቱ ትራፊክ አሁንም እዛው ብዙም ሳይለወጥ አይቸው ገርሞኛል :: አንተም እዛ ታዘወትር ከነበረ እርግጠኛ ነኝ ባይህ አውቅሀለው Smile

ለመጽሀፉ አመስግኛለው ካጡት ካንተ እንዲወስዱልኝ እነግራቸዋለው

ለሞኒካ እንዳልከኝ በግል መልእክቱን አድርሻለው አንድ መመር ብትሆንም አንጀት የምትበላ ነች Laughing ካነበበችውና ከመለሰችልኝ እነግርሀለው

አህመድ 1 ሞኒካ ስትሰማ ሰማሁት ያለውን ሙዚቃ ግን መስማት የለባትም ቡዙ ማኩረፍ ጥሩ አይደለም የሞኒካን ምርጫ እኔ አውቀዋለው የድሮ ሆነው ለስለስ ብለው ልብ የሚነኩት ናቸው ምርጫዎችዋ ! ሪሀና እና ሌዲ ጋጋን ብዙም የምትመርጣቸው አይመስለኝም

ስለዚህ እኔ ለሞኒካ በሀሳብ ፈረስ ትንሽ ወደህዋላ እንድትሄድ ወደዋርካም ጎራ እንድትል የዶሊ ፓርተንን ለትዝታ መርጬላታለው

when you think about love....humaidi እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሻቬዝ , በቃ አንተም የሰፈሬ ልጅ ልትሆን ትንሸ ነው የቀረህ ማለት ነው .....ካቴድራል /ቤት እግር ኳስ መጫወት የጀመርኩበት ነው በተለይ ታችኛው ሜዳ ..በሩ ከተዘጋብን በዚያው በወንዙ በኩል አርገን እንኳትን ነበር :: በጣም ቆንጆ የሆኑ ገርል ተማርዎች ነበሩ ካቴድራል የሚማሩት Wink

እንሬኮ ኬክ ቤት አሁንም አለ ..ልክ ነህ መጽሀፍ ቤቱ ፊት ለፊቱ ነው ያለው :: የሞኒካ ቤት ቡና አይነት ባይሆንም ጥሩ ቡና አላቸው :: ለመጽሀፉ ምንም ችግር የለም አንተ ንገርኝና አንዱን እዚያው መጽሀፍት ቤትም ቢሆን እተውለሀለሁ ::

በል እንግዲህ ይኸው Ahemd-1 ተሰፋ የቆረጠ ይመሰላል :: እንደሱ እንዳንሆን :: ጽፍህላት የምትለውን እንሰማ ::

አህመድ አንድ , ተስፋ አትቁረጥ :: ሞኒካ እንደሆን ጨዋና ቆጆ ናት ሰለዚህ እሷን መልሰን ማግኘት አለብን :-

ቆንጆ ቆንጆ ናት ከንቅልፏ ሰትነቃም
ሰነፍ ሰነፍ ነው መቶ ቀን ቢለፋም

ምን ትላላህ ?

ሻቬዝ -x እንደጻፈ(ች)ው:
ሁሜይዲ

አገር ቤት በአመት አንዴማ ለአንድ ወር ተኩል አካባቢ እሄዳለው ያው አንዴ ስለሆነች ብርቅ ትሆንብኛለች እንጂ Laughing ያንተን አስበው በአመት 40 ጊዜ በየስምንት ቀኑ አንዴ ደረስ ብለህ ትመለሳለህ ማለት እኮ ነው እኔ ደግሞ እንኳን የግል ቦይንግ ልመኝ ምንም እንኳን እንደ የኢትዮጵያ አይነት ጥሩ አየር መንገድ ብመርጥም ፈርስት ክላስ እንኳን ገብቼ አላውቅም ሁሌ በኢኮኖሚ ክላስ ነው የምሄደው ግን በዛም ደስተኛ ነኝ

ያልከኝ መጽሀፍት ቤት ኩራዝ መጽሀፍት መደብር ይባል የነበረው ይሆን ? እኔ የካቴድራል ልደታ ወንዶች ትምህርት ቤት ተማሪ ነበርኩና ያን አካባቢ በደንብ አውቀዋለው ኤንሪኮ የተባለ ጥሩ ኬክ ቤት ፊት ለፊቱ እንደነበር ትዝ ይለኛል እንግዲህ መጽሀፉ እዛ ካለ አስገዛለው ካልተገኘ እንግዲህ አንተን አስቸግራለው እንጂ ምን አደርጋለው 50 ኮፒ ገዝተህ አንዱን ለኔ አትጨክንብኝም አይደል ? Laughing

የሞኒካ ነገርማ ተወኝ የዋርካ ጭቅጭቅ ምር ------------- ብሏት ወደ ፌስ ቡክ ሺፍት አደረገች መሰለኝ :: ቢሆንም እንዳልከኝ እስቲ በግልም "ሞኒክዬ ምነው ምነው ምነው ምን አጠፋን ..." የሚል አይነት መልእክት እልክላትና መልስ ከሰጠችኝ የጠፋችበትን ምክንያት አሳውቅሀለው Smile

ደሀና ሁን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ይሁኔ

ኮትኳች

Joined: 17 Sep 2005
Posts: 133
Location: india

PostPosted: Fri May 06, 2011 2:54 pm    Post subject: Reply with quote

በዐለም አቀፍ ታዋቂነትን ሊያተርፍ ስታዳርቱን ያሻሻል የነበረው የሞኒካ ቡናቤት ተዘግቶ በቦታው የሀሜተኞች የነገረኞች የዘረኞች ኩልኪ መቃጫ በመሆኑ በጣም እናዝናለን / ሞኒካን እኛም እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለንም 'እኛ ክብር አንፈልግም ሰውን የሚያስከብረው ስራው ስለሆነ ለክብር ብለን የምናደርገው ነገር የለም እዚህ የምንገባው አማርኛ እንዳይጠፋን ለመለማመድ ነው ከናንተ የምንጠብቀው ምንም ነገር እንደሌለ ይግባችሁ ያውም ኢትዮ የማትኖሩት ቅቅቅቅቅቅቅ ግን ግን እዚህ እየሩሳሌም ምግብ ቤት የሚሰሩ የአዲስ ልጆች እንዲቀየሙኝ አልፈልግም እንደኢትዮፒያው ቸብ ስናደርጋቸው መቀመጫቸው ላይ ይስቁልናል የኞችማ በፖሊስም አይደል የሚያስቀፈድዱን ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ባሸረኝ ብለው 2 ዐመት ሸቤ የሚያስወረውሩን
በሉ ሞኒካን አስመጡልን ይቅር እንባባልና ሰፋጣ እንጀምር ደግሞ ይሄንን አለ ብላችሁ እንዳትጨሱ ስደት ላይ ያለ ሰው ነርቩ ስለማይችል የደም ስራችሁ ቱቡ እንዳይዘጋና ባንድ ጎናችሁ እንዳትቀሩ
ይሁኔ ነኝ የሸክላ ሰሪዋ ቤተእስራኤልዋ ልጅ
ከእየሩሳሌም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ቬኑስ

ኮትኳች

Joined: 04 Oct 2009
Posts: 180

PostPosted: Sat May 07, 2011 8:38 am    Post subject: Reply with quote

ሻሎም ይሁኔ ትክክል ብለሀል ሞኒካን የሚጠላ አልነበረም ግን ቤቱ እንደቡናቤትነቱ ቡና ተጠቶ ተሳስቆ ማደሪያ ቢሆን ኖሮ ክመዘጋት አይደርስም ነበር ግን እስዋም ወደድናትም የሚሉ በዘረኝነት ልባቸው የተቃጠል ቦዘኔዎች የሀይማኖት ጦርሲጭሩ ያኔ ከስሩ መቅጨት ትችል ነበር ግን የናንተ የቤተ እራኤሎች ደም ከበትዋ በከንቱ ሲፈስ አብራ አዳማቀች እልል እያልቸ ጦሩን አፋፋመች እኔም ሲያልቅ አይምር የሚል መጽህእፍ ከማውጣት ደረስኩ አሁንም ትመለስ የሚሉት ቦዘኔ የቤቱ ህመተኞች ከዘር ከሀይማኖት ነጻ የሆነ አላማ ይዘው ወሮይቱን ቢመልሱዋት የሁልችን ደስታ ነው አልዚያ ግን ዞሮ ጦርነቱም አይቀር ሞኒካ ቡናቤት ሳይሆን ፋጢማ ጫት ቤት ሆኖ መቅረቱ ነው በል ይሁኔ ሻባት ሻሎም ምልካም ዮም አጻማኡት
ወንድምህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1333

PostPosted: Sat May 07, 2011 5:23 pm    Post subject: Reply with quote

ይሁኔ ( እንግዳ 1967 ) + ቬኑስ ( ቆንጂት 08 ) ሰው እክ እንትፍ ያላችሁ ቀጥቃጭ ቡዳወች አሁን በናንተ ቤት ሰው ሆናችሁ ተቆጠራችሁ ..የተረገማችሁ እስኪ የናንተ መንግስት ፈለሻ እንዳይባዛ (እንዳትወልዱ ) ህግ አውጥቷል ለናንት ምንን ይገልጻል ?በየሄዳችሁበት እኮ እንደተጥላችሁ ናችሁ ::
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Sun May 08, 2011 1:06 pm    Post subject: Reply with quote

ስላምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ለሁላችሁም ያገር ልጆች , የውጭ አገር ዜጎች ( ኤክስ ኢትዮጵያውያኖችም Laughing) ጭምር !!!!
አሁንም ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው ማለት ነው ??? ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም Laughing
በችኮላ ስለገባሁ ስም እየጠራሁ ሁላችሁንም ስላም ለማለት አልቻልኩኝም !!!
አይ ሚስድ ጋይስ !!!
ዋርካ ምን አዲስ ነገር አለ ???
በግል ለጻፋችሁልኝ ሁሉ አሁን ገና ከእንቅልፌ መነሳቴ ነውና በስፊው እስክጽፍላችሁ ድረስ ስላምና ፍቅር ጤና ከሁላችሁም ጋር እንዲሆን ምኞቴ ነው !!!
ከብዙ መወደድ ጋር
ሞኒካ ነኝ
_________________
Yesterday is history, tomorrow is mystery, but today is a gift and that is why they call it the present!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ENGEDA1967

ዋና ኮትኳች

Joined: 27 Aug 2004
Posts: 509
Location: united states

PostPosted: Sun May 08, 2011 5:58 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጤ ሰይጣን ይገልብጥህና እዚህ ብቻ ሰይሆን ኢትዮም እየሄድን እህቶችህንና እናቶቻችህን እየገለበጥን እያዘለዘልናቸው ነው የናተወጩማ ብዱን ውለዱብን ብቻ ይሉናል ገንዘብ እየከፈሉን ነው የምንበዳቸው
የሆንክ ቅሌታም ደደብ የተጠላህስ አንተ
የኛ ጦረተኞች ነው እየሄዱ የዩንቨርስቲ ተማሪ ወጣቶች ላይ የሚደቅሉት የሆንክ ዲቃላ ነገር
እንግዳ ነን ከእስራኤል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ENGEDA1967

ዋና ኮትኳች

Joined: 27 Aug 2004
Posts: 509
Location: united states

PostPosted: Sun May 08, 2011 6:04 pm    Post subject: Reply with quote

ሀይ ሞኒኩሽ ደህና ነሽ እንዴ ቅቅቅቅቅ ይሄውልሽ ሊቀራመቱን ነው ስደተኞቹ አልዋጥ አልናቸው እንጂ ያኝኩናል
እንግዳ ከእስራኤል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 294, 295, 296, 297  Next
Page 295 of 297

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia