WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የካፔሎ ጁቬንቱስ ልዩ ቡድን አይመስላቹም ?

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

View previous topic :: View next topic  
Author Message
አፍሪክ

ኮትኳች

Joined: 18 Feb 2005
Posts: 450
Location: united states

PostPosted: Tue Feb 14, 2006 6:24 am    Post subject: የካፔሎ ጁቬንቱስ ልዩ ቡድን አይመስላቹም ? Reply with quote

ዛሬ ትንታኔ ወይም የተለመደው ዘገባዬን ላቀርብ አልነበረም አመጣጤ የታላቁ ጁቬንቱስ አስተማማኝ ብቃት አስደምሞኝ እናንተም እንደኔው እያደነቃቹ ይሆናል በሚል እሳቤ እንጂ ::
ቼልሲም የምትሉ እንደኔ ያላቹ ባርሴሎና አድናቂዎችም ካላቹ እንመን የወቅቱ ቁጥር አንድ የማይዋዥቅ ቡድን የቱሪኑ አንበሳ ዩቬንቱስ ነው :: ትናንት ከኢንተርሚላን ጋር በሳንሲሮ ያረጉት "የኢጣሊያ ደርቢ " ላይ እንደተመለከትነው ከባለሜዳው ቡድን በተሻለ የተናበበ ፈጣን እንቅስቃሴን እየተጫወቱ ደጋግመው አደጋ ሲፈጥሩ የታዩት እንግዳው ቡድን ጁቬ ነበር :: ከግብጠባቂው ቡፎን አንስቶ እንክፊት አጥቂው ዳቪድ ትሬዚጌ ድረስ ስራቸውን በብቃትና በፍላጎት ሲከውኑ ከመታየታቸውም በላይ ምን ያህል የውጤት ቡድን መሆኑን አጉልቶ አስቀምጦልናል ::በእለቱም 2-1 በማሸነፍ 3 ነጥቡን ሸምቶ ተመልሷል :: ይገባቸዋል :: ብዙዎች ጁቬንቱስ አጨዋወቱ አያምርም በታክቲካል ዲስፕሊን የታነጸ ጥብቅ አጨዋወትን በመከተሉ ነው ውጤት ይዞ የሚወጣው በማለት ለማጣጣል ቢሞክሩም ዳሩ ግን የዘመኑን ፉትቦል ምንነት ጠንቅቆ የተረዳ ሰው ለጁቬንቱስ እና ለአሰልጣኙ ፋቢኦ ካፔሎ ያለው አክብሮት ይጨምራል ::በነገራችን ላይ ጁቬንቱስ ከሲዝኑ መጀመሪያ ቀን አንስቶ የደርጃ ሰንጠረዡን አንድም ቀን ሳይለቅ በመምራት ላይ ይገኛል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አክየ

ዋና አለቃ

Joined: 28 Jul 2005
Posts: 2591

PostPosted: Tue Feb 14, 2006 11:18 am    Post subject: Reply with quote

አፍሪክ እኔ ጆቬንቶስ ልዩ ቡድን ነው መባል የጀመረው ብየ የምገምተው የአርሴናሉ ተከላካይ ፓትሪክ ቪየራ ከገባ በሗላ ነው በርግጠኝነት ብየ እገምታለሁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምሶን 13

ኮትኳች

Joined: 15 Sep 2004
Posts: 267
Location: sudan

PostPosted: Tue Feb 14, 2006 6:15 pm    Post subject: Reply with quote

አሁን እስቲ የዚህ አገጫም ቡድን አሪፍ ነው ልትሎ ነው አገጩ እራሱ ካስ ያጫውታል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
manche

ኮትኳች

Joined: 04 Nov 2003
Posts: 103

PostPosted: Tue Feb 14, 2006 6:38 pm    Post subject: Reply with quote

ይገርምሀል አፍሪክ ኢትዮጵያ በነበርክኝ ጊዜ ቤስት ፍሬንዴ ቀንደኛ ጁቬ ደጋፊ ነበር እኔ ደግሞ የማንችስተር እና ሁል ጊዜ ስንበሻሸቅ ስለነበር እና እሱ ማንችስተር ጠላት ስለነበር ምንም እንኳን ጁቬ ምርጥ ቡድን መሆኑን ባውቅም እጀጉን እጠላቸው ነበር :: እናም አንተ እንዳልከው አሮጊትዋ አክየ እንዳለው ዛሬ ሳይሆን የገዘፉት ገና ገና በነ ፕላቲኒ እና ዲኖ ዞፍ ዘመን ጀምሮ እስከ ቪያሊና ራቫኔሊ አሁን ደግሞ ደልፒየሮ ጣሊያን ምርጥ ቡድን በመሆን ቆይተዋል :: በተለይ በተለይ የሚጥሙኝ የተጫዋች አገዛዝ ችሎታቸው (በሉቺያኖ ሞጊ አማካኝነት ) accurate እና effective ነው :: እናም በኔ አስተሳሰብ የዘንድሮውሻምፒይንስ ሊግ አሸናፊ ቢሆኑ ሲያንሳቸው እንጂ አይበዛባቸውም ሴሪአው እንኳን የተበላ እቁብ ነው ::

ሰላም

ምነው አፍሪክ ያንን አለም ዋንጫ አምድ ከፍተህ ለኔ ተውክልኝ ጎራ በል እንጂ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia