WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ትህትና 2 "አደገኛ " አካሄድ
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 13, 14, 15
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
SUAVE

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Sep 2005
Posts: 640
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Nov 03, 2006 8:35 am    Post subject: Reply with quote

"የሰው አይምሮ ማዳመጥ የምወደው ስራዬ ነው " ትህትና 2

ይህ እውነት ሊሆን የሚችልበት አጋጣሚ የለም :: አእምሯቸው በነገር የተጠቀጠቀ በያጋጣሚው መፈናፈኛ ፈላጊ ሰዎች የሌላ ሰው አእምሮ ለማዳመጥ የሚያስችል አእምሯዊ መሰረተ ልማት (mental infrastructure) የላቸውም :: እነዚህ ሰዎች እረፍት ፍለጋ እንደባዘኑ ነው :: ረፍታቸው ደግሞ ፊዚካል ታይምና ስፔስ ሳይሆን አይዲያል (ፊሎዞፊካል ) ኢንቲቲ ነው ::

እናም ትህትና ሰው ልታዳምጥ አይቻላትም :: ለዚህ የሚሆን ጊዜና ቦታ የላትም :: ሁለንታዊ ነብስ (Universal soul) የሚሉት ነገር አለ :: የየሰው ነብስ ደግሞ አለ :: ይህ የያንዳችን ነብስ የሁለንታዊው ነብስ አካል ነው :: ከጅረት ላይ እንደተቀዳ ውሀ , የያንዳንዳችን ነብስም እንደዛው ነው :: በእድገታችን ወቅት የሚያጋጥሙን ክስተቶች ግን ግላዊ ነብሳችን ከሁለንታዊው ነብስ ነጥለው ሌላ ቅርጽ እንዲይዝ ያደርጉታል :: ሆኖም ግን , ትናንሽ ጀረቶች ታላላቅ ወንዞችን ለመቀላቀል እንዲናፍቁ , ግላዊ ነብሳችንም እንዲሁ ከእናት ኢንቲቲው , ከዋናው ሁለንታዊ ነብስ ለመገናኘት እንደናፈቀ ነው :: ጊዜ በተገኘ ቁጥር ወደዚያው ወሰድ መለስ የሚያረገንም ለዚሁ ነው :: ለዚህም ነው አብዛኛውን ጊዜዋን ሁለንታዊው ነብስ ላይ የምታጠፋው ትህትና 2 የየሰውን ነብስ የማዳመጥ እድልዋ የመነመነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ትህትና 2

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Jan 2005
Posts: 1696
Location: ethiopia

PostPosted: Sun Nov 05, 2006 4:38 pm    Post subject: Reply with quote

SUAVE እንደጻፈ(ች)ው:
"የሰው አይምሮ ማዳመጥ የምወደው ስራዬ ነው " ትህትና 2
ይህ እውነት ሊሆን የሚችልበት አጋጣሚ የለም :: አእምሯቸው በነገር የተጠቀጠቀ በያጋጣሚው መፈናፈኛ ፈላጊ ሰዎች የሌላ ሰው አእምሮ ለማዳመጥ የሚያስችል አእምሯዊ መሰረተ ልማት (mental infrastructure) የላቸውም :: እነዚህ ሰዎች እረፍት ፍለጋ እንደባዘኑ ነው :: ረፍታቸው ደግሞ ፊዚካል ታይምና ስፔስ ሳይሆን አይዲያል (ፊሎዞፊካል ) ኢንቲቲ ነው ::

እናም ትህትና ሰው ልታዳምጥ አይቻላትም :: ለዚህ የሚሆን ጊዜና ቦታ የላትም :: ሁለንታዊ ነብስ (Universal soul) የሚሉት ነገር አለ :: የየሰው ነብስ ደግሞ አለ :: ይህ የያንዳችን ነብስ የሁለንታዊው ነብስ አካል ነው :: ከጅረት ላይ እንደተቀዳ ውሀ , የያንዳንዳችን ነብስም እንደዛው ነው :: በእድገታችን ወቅት የሚያጋጥሙን ክስተቶች ግን ግላዊ ነብሳችን ከሁለንታዊው ነብስ ነጥለው ሌላ ቅርጽ እንዲይዝ ያደርጉታል :: ሆኖም ግን , ትናንሽ ጀረቶች ታላላቅ ወንዞችን ለመቀላቀል እንዲናፍቁ , ግላዊ ነብሳችንም እንዲሁ ከእናት ኢንቲቲው , ከዋናው ሁለንታዊ ነብስ ለመገናኘት እንደናፈቀ ነው :: ጊዜ በተገኘ ቁጥር ወደዚያው ወሰድ መለስ የሚያረገንም ለዚሁ ነው :: ለዚህም ነው አብዛኛውን ጊዜዋን ሁለንታዊው ነብስ ላይ የምታጠፋው ትህትና 2 የየሰውን ነብስ የማዳመጥ እድልዋ የመነመነው ::

የተጠቀጠቀ አይምሮ
ሁለንተናዊ /ግላዊ ነብስ
አይምሯዊ መሰረተ ልማት
ማዳመጥ .......አዝ ኦፖዝድ 'መስማት '
እናት ኤንቲቲ ,
ዴም ! ach,
How poetic. Exquisite ጅረት . እስካሁን ካነበኩት ጽሁፍህ በጣም ኡልትራ ውበተኛው . እያረጀህ ነው .I will give u that. ማንበቤን ብቻ ለመግለጽ . የትም አልሄድም .

መቼም ከኔ ጋር በሳይበር እንደማውራት ያሉ ሲንግል ኢንሲደንቶች , ያንተን ሁለተናዊ ነብስ አልከኝ (ዪኒቨርሳል ሶል ) ከግሉ ነብስ ለመለየት ኮንትሪቢውት እንዳረገ እና እንዳላረገ መፍረጃ ሜንታል ኢንፍራ ስትራክቸሩ እንዳለህ ታቃለህ ወይ ? አይ ቲንክ የዚህ መልስ will shed some light on 'የተጠቀጠቀ አይምሮ ' ለሚለውን ፍሬዝ .
1)How የተጠቀጠቀ ?
በመጠቅጠቅ ውስጥ ስትራክቸር ይታያል . በመሀል በመሀል ያሉት ክፍት ቦታዎችስ ? እነሱ ማዳመጥ -አያስችሉኝም ቲንክ ? በነጥብ (አንዷ ነጥብ ያልከውን -ግላዊ ክስተት - ከወከለ ? ) ያልተሞሉት ስፔሶች ? አይምሮ በስብርባሪ ቲናኒሽ ዶቶች ተጠቀጠቀ ብንል .
2) 'ማዳመጥ ' ያልኩትን 'መስማት ' ብንተካው , ለውጥ ይኖረው ይሆን ?

አንድ ባኮ ውስጥ ያሉ ክብሪት እንጨቶች ኦኩፓይ የማያረጉት ስፔስ ሊኖር ይችላል ከቅርጻቸው የተነሳ . በዛም ስናጠናቸው -መስማት - የሚለውን ፓራሜትር ብንለካ ያዋጣል . መስማት -ጀነራል የሆኑ ነገሮችን , ካለ uncertainity ስሌቶች - ኦዘርቭ /አሴስ ብለን እዚህ ውስጥ ብንተረጉም .
ፓኮው ውስጥ ያሉት የክሪት እንጨቶችን 'እናዳምጥ ' ሲባል , የላይ ኦብዘርቬሽን ብቻ አይሆንም . እንጨቶቹ የተሰሩበትን ማቴሪያል ፊዚካልና ኬሚካል ጸባይ እናጥና -ማለት ነው በሌላ አነጋገር .
2 ጥያቄ ፊድባክ ,
እና -የማዳመጥ - እና -የመስማት - ትርጉም በዚህ መልኩ መለያየቱን ብንስማማ , ይህ አንተ ያልከው የኔ ከሁለንተናዊ ነብስ ጋር ፕሪኦኪፓይድ መሆንን , በዛም የውጭ ኦብዘርቨር መሆን አለመቻሌን , ብሎም ሁለንተናዊውን ከግላዊው ነብስ የመለየት አቅሜ ማነሱን ....እንዴት ይታያል ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sat Mar 24, 2012 4:04 am    Post subject: Reply with quote

ለረዥም ጊዜ በሁለት የቁልምጫ ሥሞች በመጠቀም ከተደረጉት የኃሣብ ምልልሶች አንዱ ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 13, 14, 15
Page 15 of 15

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia