WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home | About us | Advertise with us | Contact us
የዱራሰንበትና ያንዳንድ ግለሰቦች ምርጥ አባባሎች
Goto page 1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ልምጩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 501

PostPosted: Tue Mar 06, 2007 7:05 pm    Post subject: የዱራሰንበትና ያንዳንድ ግለሰቦች ምርጥ አባባሎች Reply with quote

በዚህ አምድ ስር የዱራሰንበትና ያንዳንድ እውነት መስካሪዎች መርጥ አባባሎች ይሰበሰባሉ ::

በዱራሰንበት
Quote:
ሰው :በዚች :ምድር :ሲኖር :ከሚሰራቸው :ሁሉ :ወንጀሎች :
ከፍተኛው :ለህሌናው :ዳኝነት :መገዛት :ሳይችል :ሲቀር :ነው

በዱራሰንበት
Quote:
ዛሬ : እያንዳንዱ : የኢትዮጵያ : የፖለቲካ : ድርጅት : ከሌሎቹ : መሰል : የፖለቲካ : ድርጅቶች : : ለመሥራት : ካልቻለ : አገርን : በማዳን : ወገንን : በመታደግ : ላይ : ጊዜውንና : ገንዘቡንም : ሆነ : ዕውቀቱን : ካላጠፋ : ምንድን : ነው ? የምን : የግል :ትግል ? የምን : የግል :ድርጅት ? የምን : ማሳበቅ !

በዱራሰንበት
Quote:
የሀዘን : እሮሮ : በዓይናችን : እንባ : እየከነበለ : ለማዬት : ካልተሳነን : አፍጫችን : ከርሳችንን : የሞላውን : እህል : ውሀ : የግሳት :ሽታ :እያነፈለንፈ : የማሽተት : ብቃታችንን : ካልተፈታተነው : በቀር : ህሌናችን : በጎሳ : ልክፍት : ወይም : በስንፍና : ቁዘማ : ሞራ : ተሸፍኖ : ማመዛዘን : ካልጎደለው : በቀር : ይህ : ምርጫ : ተብሎ : የተከናወነው : የግንቦቱ : ምርጫ : እጅግ : ብዙ : ድሎችን : የጨበጥንበት : ነው :: የእናንተን : አላቅም : ለኔ :ግን : ኢትዮጵያውያንን : ድል : በድል : ያደረገ : ነበር ::
ከባዶ : ዲሞክራሲ : ወደ : ፍጹማዊ :የአምባግገነንነት : ሥርዓት : አሸጋግሮናል ::ያም : የወያኔን : የዲሞክራሲ : የሸፍጥ : ካባ : ገልቧል ::
የአንግሎ -አሜሪካን : የሸፍጥ : ዲሞክራሲ : ውትወታ : በገሀድ : አጋልጧል ::

የእውነተኛ :ዲሞክራሲን :ትርጉም : ኢትዮጵያውያን :እንዲለዩበት : አስችሏል ::

በእጅ : አዙር : ቅኝ : ግዛት : ሥር : መሆናችንን : ይፋ : አድርጓል ::

ከእስከዛሬው : የተለዬ : የረቀቀ : ትግል : ዘዴ :እንድንመለከት : ዕድል : ሰጥቷል ::

የአንድነት : ፈላጊ : የኌህ : ዜጎችን : ለትግል : አነሳስቷል ::

ከሁሉም : በላይ : ለኢትዮጵያ : ውድቀት : የሚመኙ : ኃይሎችን : አሳይቶናል :
አላሞዲን : የዘረፋ : ቀንዲል : እንጂ : የልማት : ቃፊር : እንዳልሆነ : አሳይቷል :;

አስመሳይ :ከሀዲዎችን :አጋልጧል ::
_________________

በሞላማ
Quote:
ልማትኮ የህዝብን ብሄራዊ ስሜት መነሳሳት የአገሪ ምሁራንን ፈጠራና አስተዋጾ ይፈልጋል : ህዝቡ ድምጹን ተነጥቆ ምሁራን በገፍ አገር እየለቀቁ ከመኮብለል ባሻገር ባሉበት እየተገደሉና እየታሰሩ በሚማቅቁበት ሁኔታ ህዝብን አነሳስቶ አገር ለማሳደግና ህዝብን አጥግቦ ለማሳደር የሚያስችል ግንባታ ለመጀመር አይቻልም : ገንዘቡስ ከዬት ይመጣል ?ወያኔ ከንግዲህ አገር ለመገንባት የሚያስችል አይደለም የሚያውቅበትን ወታደራዊ ሀይሎቹን በቅጡ ለመምራት የሚያስችል ብቃቱ አንሶታል : ወያኔኮ የቆመበት ምድር እየከዳው ያለ ሀይል ነው : ወያኔና ልማት ወያኔና እድገት አይተዋወቁም : እድገት በህዝብ አዎንታ ላይ የሚመጣ እንጂ አምባገነን መሪዎችና ጀሌዎቻቸው ስለተመኙት የሚገኝ አይደለም : ወያኔ ደግሞ 16 አመት ሙሉ ተቀምጦ የህዝብን አእምሮ ሊማርክ የሚችል ቤሳ ቢስቲን ነገር አልሰራም : ወደ እድገት ለማምራት ለእድገት የሚያመች ፖለቲካዊ መንገድ መከተል አለብን : ያም መንገድ የእድገትም የልማትም መሰረት ነው ያም ዲሞክራሲያዊ አካሄድን ማለቴ ነው : ወያኔና ዲሞክራሲ ደግሞ እሳትና ጭድ ናቸው : ሌላው ቢቀር ወያኔ ባለፈባቸው የአገዛዝ ዘመኖቹ የፈጸማቸው ወንጀሎቹ ስለሚያባንነው እረፍት ሰጥተውን በልማት ላይ እንዲያተኩር አያደርጉትም : ወያኔ እጁ በንጹሀን ደም የተጨማለቀ በመሆኑ ከቅዠት ወጥቶ ስለ ሰላምና እድገት እንዲያስብ አይስችለውም : ስለዚህ ሁሌም ስልጣኑን ለማቆየት ኮራፕትድ የሆነ ሲይስተሙ መቀጠል አለበት ህልውናው ነውና ! ኮራፕተድ የሆነ ስራት ይዞ ደግሞ አገር መገንባት አይቻልም : ብዙም ብዙም ነገር ማለት ዪቻላል :

በአለታ
Quote:
ኢትዮጵያዊ ስሜት እንደአየሩ ሁኔታ የሚለዋወጥ አይደለም :: የአንድን ግለሰብ አገራዊ ስሜት , ብሄራዊ ጥማት የገዢው ስርዐት በደልና ግፍ በፍጹም አይፈትነውም :: ይህማ ቢሆን ትላንት ደርግ ያንን ሁሉ ደም በከንቱ በጠራራ ሜዳ ላይ ሲያፈስ , ወያኔ ፍጹም ዘግናኝ በሆነ መልኩ የቤተሰብ ህይወት ሲያፈርስ , ተማረን ከኢትዮጵያ "ነጻ " ለመውጣት እኛም የመንደር ሽፍታ ቡድን ባቋቋምን ነበር ::
የትግራይ ነጻ አውጪ ድርጅት ማለት እንግዲህ ይህ ነው :: አኩርፎ ኢትዮጵያን የካደና የወጋ :: ከኢትዮጵያም ራሱን ነጥሎ ለማውጣት ንብረት ያወደመ , ድልድይ ያፈረሰ , የብዙዎች ህይወት ያጠፋና ምክንያትም የሆነ :: ትላንት በችግሯ የካዳትን አገር ዛሬ አሳቢዋ እኔ ነኝ ብሎ "እየመራኋት " ነው የሚል ይሉኝታ ቢስነት ፈጽሞ አይዋጥልንም ::

ይህ ዘረኛ ቡድንና ጥቂት ደጋፊዎቹ ለኢትዮጵያ ህዝብ በጥቅሉ ያላቸው ንቀት ሞልቶ ተትረፍርፎ አፍንጫቸው ደርሷል :: ለዚህም ንቀታቸው ምክንያቱ ከኛ የሚታየው የቁርጠኝነት ማነስና እያንዳንችን ልናደርግ የምንችለውን ትንሽም አስተዋጽዖ ሀያልነት ባለማጤን እጃችን አጣጥፈን መቀመጣችን ነው ::

ዛሬ የወያኔን ትግል የምናካሂደው ጠንካራም ተቃውሞ እንዳይገጥመው ምናደርገው እራሳችን ነን :: በስሜት ብቻ በመነዳት ተቃውሟችንን እናሰማለን , ጥንቃቄ ያልታከለበት ስሜታዊ ተቃውሟችን ሊፈጥር የሚችለው ኢምንት ስህተትም ሊኖረው ይችላልና , ይህንንም ስህተት ለህሊናችን የተገዛን ሰዎች ነንና ካለማለፋችንም በላይ ትልቁን ጊዜያችንን ይህንን ስህተት በማውራት እናሳልፋለን :: ይህም እራሳቸውን በግልጽ ባላስቀመጡ "ንጹህ ሰዎች " በአጉሊ መነጽር ቀርቦ እንዲታይ ይደረጋል ::
እናም የወያኔ ጭፍጨፋና አፈና "ነገ ይሻሻላል " ተብሎ ምህረት ሲደረግለት የኛ ስህተት ግን እንዴት ተብሎ ይፎከርበታል

በዱራሰንበ
Quote:
በአሁኑ :ጊዜ :የማይታወቅ :የተደበቀ :ነገር :አለ ? የለም :: ሁሉንም :ተገንዝበናል :: አንብበናል :: ተረድተናል :: ሰላማዊ :በሆነ :መንገድ :እንታገል :እያሉ :የኢትዮጵያን :ህዝብ :ለመከራና :
ስቃይ :የዳረጉ :ሰዎች :ሊመሰገኑ :ይገባል ::ስህተት :ነበር ? እንደአንዳንዶቻችን :አዎ :ነው :: እንደሌሎቻችን :እኔ :እንጃ ! ብቻ :በአሁኑ :ሰዓት :ያልታዬ :ነገር :ያልተሞከረ :ድርጊት :የለም :: ሁሉንም :አዬን :: ከታዩት :በጥቂቱ :የሚከተሉት :ይገኙበታል ::

የአሜሪካና :የአውሮፓ :መንግስታት :ዲሞክራሲ :በኢትዮጵያ :እንዲሰፍን :ሊረዱ :
ይችላሉ :እየተባለ :ሲደሰኮር :የነበረውና :አብዛኛውን :የዋህ :ህዝብ :ያታለለው :ሰበካ :ይሄው :
በህይወት :ቆይተን :አዬነው :ውሸት :ነበር ::

የትግራይ :ተወላጆች :ኢትዮጵያዊነትን :በማስቀደም :ከሌላው :
የኢትዮጵያ :ህዝብ : :ቆመው :የሰላማዊ :ትግል :በማድረግ :ወደ :ዲሞክራሲያዊት :
ኢትዮጵያና :ለህዝብ :ድምጽ :የሚገዛ :መንግስት :ለማቋቋም :አብረው :ይታገላሉ :
የሚለው :ግምትም :ፉርሽ :ሆነ !

የነፃ :ጋዜጦች :የመሰብሰብና :የመደራጀት :መብት :ስላለ :በሰላማዊ :ትግል :
ለውጥ :ማምጣት :ይቻላል :የሚባለው :ተረት :ተረትም :አከተመ ::

የትግሬዎች :የአፓርታይድ :መንግስት :ኢትዮጵያዊ :መሆን :ጀመረ :እየተባለ :
የተነዛው :ወሬም :ባዶ :ቀረ ::እንዴውም :ኦሮሞ :ጉራጌና :አማራ :ላይ :ሲዝቱ :ኢትዮጵያዊነት :ላይ :
ለመዝመት :በአዲስ :እንደተደራጁ :ታወቀ :: ወጣቶችን :አሁንም :አሁንም :በማረድና :ደማቸውን :ጨልፎ :በመላስ :
የእየዕለት :ሥራቸው :ሆነ ::

የኢትዮጵያን :ህዝብ :ሀብት :በሀቅ :ለመከፋፈል :ይዘጋጃሉ :ሲባሉ :
አጠናክረው :መዝረፍ :ጀመሩ :: ህዝብ :የመረጣቸውን :ወገኖችም :አሥረው :በመደብደብ :
በመራጩ :ህዝብ :ላይ :ተሳለቁ :: አፌዙ ! ገዥዎቻችሁ :ትግሬዎች :ብቻ :ነን :አሉ ::
በግልጽ :ፎከሩ ! እስኪ :ሞክሩን :አሉ ::

የኛ :ሰው :የኌሁም :በቀን :በቀን :የትግሬዎች :አፓርታይድ :መንግስት :የሚፈፅመውን :
በደል :ለፈረንጅ :በመንገር :ጥቅም :የሚገኝ :መስሎት :ቢዳክርም :አንግሎ -አሜሪካ :ግን :
ይህንን :የትግሬዎችን :መንግስት :ወንጀል :ዘረኞችን :እንደባሪያ :ለማሽከርከር :የበለጠ :መሳሪያ :
እያገኙ :በመሆኑ :ጥቅማቸውን :ለማስጠበቅ :የፈለጉትን :አገር :የሚያስወርሩበት :
ትግሬዎችን :በጭንብልነት :የሚጠቀሙበት :አጋጣሚ :ሆኖ :አገኙት ::

ነፃ :ምርጫ :ከእንግዲህ :በኢትዮጵያ :እንደማይደረግም :ከአሁን :በላይ :
ግልጽ :የሚሆንበት :ጊዜ :አይኖርም :: ህዝቡም :ሞኝ :አይደለም :መምረጥ :መብትህ :ነው :እየተባለ :ተነግሮት :
ከትግሬ :ውጪ :የሌላ :አካባቢ :ሰው :መርጦ :ሲገባ :ለመጨፍጭፍ :አይፈልግም ::
ከአሁን :በኌላ :የትግሬዎች :መንግስት :ተቃዋሚ :ነኝና :ወጣችሁ :ምረጡኝ :
የሚል :ቢኖር :ካለፈው :እንዳዬነው :የትግሬ :ገንዘብ :የሚገዛው :የነልደቱ :ዓይነት :
ቅርጫታም :ነው ::

_________________

Last edited by ዱራሰንበት on Fri Feb 16, 2007 12:55 am; edited 4 times in total

Back to top

በዱራሰንበት
Quote:
አብዛኛው :የኢትዮጵያ :ህዝብ :አባቶቻችን :ተጋድለው :በነፃነት :ባቆዩን :አገር :የሚገኘውን :የተፈጥሮ :ሀብት :
በሁሉም :ህዝብ :ስም :የሚገኘውን :ብድርም :ሆነ :እርዳታ :በእኩልነት :በፍትህ :እንከፋፈል :
ድምጻችን :ተከብሮ :የተሸነፈው :የትግራይ :ነፃ :አውጪ :ግንባር :ሥልጣኑን :
ለመረጥናቸውና :ያለምንም :ምክንያት :ለታሰሩ :አባቶች :ይፈቱና :ተሰጥቶ :እነሱ :ይምሩን :በሚለውና :
ወያኔ :ሥልጣን :ከለቀቀ :እንዲህ :ያለ :በገፍ :የኢትዮጵያን :ህዝብ :መዝረፍ :ይቀራል :የምቾት :ኑሮም :
ይሄድብናል :በሚሉ :ስግብግብ :ጎጠኞች :መካከል :የሚካሄድ :ትግል :ነው ::
ይህ :በገፍ :ከኢትዮጵያ :ህዝብ :ጉሮሮ :እየተነጠቀ :በመብላት :የደለበው :የዘረኞች :መንጋ :በጠመንጃ :አንጋች :አጋዚ :
ሚሊሺያ :እየታገዘ :በዘረኛ :የወሬ :ተቋማት :እያምታታ :በጠባብ :የዋርካ :ተሳታፊዎች :እያደናቆረ :ዕድሜውን :
ለማራዘምና :ከኢትዮጵያውያን :በላይ :በምቾት :ለመኖር :
በሚቃዡት :እንስሳዎች :ስንተራመስ :ይታያል ::

_________________
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ልምጩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 501

PostPosted: Wed Mar 07, 2007 6:07 pm    Post subject: Reply with quote

በአስታውስ
Quote:
እንግሊዞቹ የጠለፉት "የአፋር ሽምቅ ተዋጊዎች ሳይሆኑ አይቀሩም " እያሉ ናቸዉ . የወያኔ አጨብጫቢዎች ግን እስከዛሬ "ጠላፊዎቹ የኤርትራ ወታደሮች ናቸዉ " እያሉ ጥሩምባ ይነፋሉ . ለነገሩማ የወያኔዎች ዋይታ "ዶሮን ሲያታልሉዋት በመጫኛ ጣሉዋት " አይነት መሆኑን እንግሊዞቹ ቀርቶ እኛም ጠርጥረናል . መቸም ቱሪስቶቹ ኢትዮጲያ ክልል ዉስጥ ከተገኙ የወያኔ ማለቂያ የለሽ political prostitution በከፊልም ቢሆን ይፋ መዉጣቱን ነዉ . ሌላዉ ደግሞ የሀገሪትዋ ቱሪዝም ላይ ያለዉ ተጸእኖ ነዉ . "አተርፍ ባይ አጉዳይ " ማለት ነዉ የወያኔን ነገር . ግራም ነፈሰ ቀኝ , ትግራይ ላይ ዝናብ ላለመዝነቡም "ምክንያቱ የኤርትራ መንግስት ጣልቃ ገብነት ነዉ " ተብሎ ሳይነገረን ይቀራል ብላችሁ ነዉ ?
_________________
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እኔውነኝኝ

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Jan 2007
Posts: 526

PostPosted: Wed Mar 07, 2007 6:32 pm    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ምነው እውቋን ዋርካ ፖለቲከኛ ወይዘሮ ሀዳሳ አብርሀዬ (ወርቅሰው 1) ድንቅ አባባል እስካሁን አላማቅረብህ ? አኻ ተነቃቃና የሚለውን ተጋብዘሀል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ልምጩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 501

PostPosted: Wed Mar 07, 2007 7:03 pm    Post subject: Reply with quote

ቢሌ አንድ ወቅት የኔ አየር ህይል በሚል ርዕስ ከጻፈው ሰፊ የትዚታ ጽሁፍ ተቀንጭቦ የተወሰደ
Quote:
ቤቱ ሃላፊነት በሚሰማቸው እና በሙያቸው ጥሩ ልምድ ባካበቱ አዛዦች የሚመራ ነበር እኔ አንድ ወቅት እንደማንኛውም ወታደር የአየር ሃይል ተማሪ ነበርኩ እና ጀኔራል አምሃ ደስታ የአየር ሃይል ማኔጅመንት ያስተምሩናል …አንድ ቀን ሁል ጊዜ የሚከነክነኝን ጥያቄ ጠየቅሁ እንደዚህ ነበር ያልኩት .በዛ ወቅት ጀግናውን የአየር ሃይል ፓይለት ጀነራል ለገሰ ተፈራን ጨምሮ በርካታ ወታደሮች እና ሲቢሎች በሱማሌ እስር ቤት ይማቅቁ ነበር

ጌታየ ለምን አይፈቅዱልንም እኛ እዚህ ያለነው እንበቃ የለም እንዴ ? አልኩ የኔ የኮርስ ጓዶቼን በመተማመን ለምንድን ነው በሄሊኮፕተር ሄደን ተዋግተን ሰዎቻችንን የማናመጣው አልኩ …ደግሞ ለሱማሌ የሚል ፉከራ ነገር ሳልጨምር አልቀረሁም…አብረውኝ ያሉት በሙሉ የድጋፍ ጭብጨባ ሰጡኝ… ..ያን ጊዜ ልጅነትም አለ መሞት ሲባል ሌላ ሰፈር የመሄድ ያህል ቀላል ነበር… ..እና ዘራፍ አልን .

ጀነራሉ ፈገግ ብለው …ልክ ነህ ሄዳችሁ እንደምታመጡ አምናለሁ ግና አየህ አካባቢው ሌሎች ኢትዮጵያውያን አሉ እነዚህን ስናመጣ እነዛ ላይ የሚወስዱት እርምጃ የከፋ ይሆናል ይህን ማየትም አለብን አሉና ለማንኛውም የዚህ ኮርስ አባላት ይህን ግዳጅ እንዳስመዘገቡ ማስታወሻ እይዛለሁ አሉን።

ይህ ለኔ በራሱ ትልቅ የማኔጅመንት ሃሳብ ነበር .በሌላ ጊዜ ስለ አገር ፍቅር ሲያስረዱን …አገራችሁን መውደድ ያለባችሁ እናት ልጇን እንደምትወደው መሆን አለበት…እናት ልጇን ይዛ በመንገድ ስትሄድ የደነበረ በሬ ቢመጣ ካለምንም ጥርጥር ወደ ሁዋላ ታደርገዋለች የዚህ አይነት ፍቅር የኮንፊደንስ ፍቅር ይባላል አገራችሁንም በዚህ አይነት ነው መውደድ ያለባችሁ .ይህን ሲሉ የነበርው ሁኔታ በቃላት ሊገለጽ ባይችልም ምናልባት 50 የምንሆን የአንድ ኮርስ አባላት በዝምታ እናያቸው ነበር ..እናት ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ሰዎች ነበሯት ..አየር ሃይል እንደዚህ አይነት መኮንኖች ነበሩት፡

እኔ በግሌ በፕሮፌሽን ደረጃ ፖለቲከኛ አይደለሁም ቀድሜ እንደገለፅኩት ወታደር ነኝ ሌላ ምንም ልሆን አልችልም እና ይህች ትንሽ መጣጥፌ ያልሆነችውን ፓለቲካ ፓለቲካ እንድትሸት አልፈልግም ሆኖም አንድ ወቅት የሰሜን አሜሪካን
የስፖርት ፌስቲቫል ተካፍዬ ስመለስ አንድ አረጋዊ ሰው ዋሽንግተን አውሮፕላን ማረፊያ አገኘሁና በአውሮፕላኑ መዘግየት ይህንንም ያንንም እያነሳን ስንጫወት የአየር ሃይል ባልደረባ መሆኔን ገለፅኩላቸው የአጋጣሚው ጉዳይ እሳቸውም በምድር ጦር ውስጥ በጊዜው ባለከፍተኛ ማእረግ እንደነበራቸው ነገሩኝ እና ይህን ጠየቁኝ… .

አየር ሃይል ውስጥ ማን ማንን ታውቃለህ አሉኝ…

እኔም ይህን መልሼላቸዋለሁ
1. ኦሮሞውን ሻለቃ ከበደ ጫኬ
2. ኤርትራዊውን መቶ አለቃ አማኑኤልን
3. የጅማውን ሻምበል ሰለሞን ክፍሌን
4. የትግራዩን ኮለኔል ሃብተዮሃንስን
5. የጎንደሩን ሻምበል በላይ (ጠቃሹን )
6. የጅጅጋውን መቶ አለቃ ወጋየሁ ይማምን
7. የሓረሩን መቶ አለቃ ጥላሁን ሀይሉን
8. የሸዋውን መቶ አለቃ መርድ ዳጨውን
9. የሾኔውን ሻለቃ በዛብህ ጴጥሮስን
10. የጉራጌውን በድሩ ተማምን።

የኔ አየር ሃይል እንደዚህ

የአሁኑ የአየር ሀይላችን ባልደረቦች የብሄር ብሔረሰብ ስብጥርስ ምን ይመስላል ? የሚያውቅ ካለ ቢገልጽልን Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ልምጩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 501

PostPosted: Thu Mar 08, 2007 7:48 pm    Post subject: Reply with quote

ከዱራሰንበት ጽሁፍ የተቀነጨበ :-
Quote:
--የአውሮፓውያን :ጠለፋ : ድራማ :እንደቀጠለ :ነው :: አይታወቅም ! ነገ : አጋቾቹ :በሻቢያ :የሚሰለጥኑ :አርበኞች :ብለው :እራሳቸውን :የሚጠሩ :አሸባሪዎች : ናቸው :ሊባል :ይችላል :: እንዴውም :አዎ :በሻቢያ :የሰለጠንን :አርበኞች :ነን :የሚሉ :የአጋዚ :ሚሊሺያ :አባላት : ቃለ -ምልልስ :ሊያደርጉ :ሁሉ :ይችላሉ ::ዕድሜ :ይስጠን :ብቻ

ድራማው ከላይ በተገለጸው መልክ እንደሚጠናቀቅ የኔም እምነት ነው :: ተከታተሉት ብቻ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ልምጩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 501

PostPosted: Thu Mar 08, 2007 9:34 pm    Post subject: Reply with quote

በራስ ንጉስ ስለዱራሰንበት የተገለጸው ቁምነገር :-
Quote:
ዝርዝሩ

ወያኔ መች ከትግራይ ድጋፍ ተነስቶት ያውቅና ነው ምንስ እንዳይቀር ነው ይህ ሰው ድብቅ አላማ ይኑረው አይኑረው ራሱ ወያኔ ይሁን አይሁን አንድ ሀቅ ግን አለ የጽሁፎቹ ይዘት ባብዛኛው እውነት ነው ውሽት የሆነ ካለ እያጣቀስክ ሞግተው እኛም እንማር ከዛ በተረፈ እንደው ዝም ብሎ ሾላ በድፍን ከሆነ ፍሬ ቢስ ያላፊ አግዳሚ ተራ ዘለፋ ሆኖ ነው የሚቀረው ምክንያታዊነትና መረጃ ወሳኝ ነው ቢያንስ ከራሳችን ጋር ድብብቆሽ ባንጫወትም ጥሩ ነው ::
_________________
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ልምጩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 501

PostPosted: Mon Mar 12, 2007 4:14 pm    Post subject: Reply with quote

በእንድሪያስ የተጻፈ ምርጥ አስተያየት
------------------------------
Quote:
Fesame እንደጻፈ ():
Quote:
2) እውነት ዱራስንብት የዲሞክራሲ ትርጉም ይገባዋል ?
------------------------------------------------------

ፈሳም ...... አንተ ብዙ ጊዜ በሰዎች ሀሳብና አስተያየት ትተህ በሰዎች ማንነት ላይ ስለምታነጣጥር እዚህ ላይም ስለአንድ ግለሰብ አጀንዳ መክፈትህ ለእኔ አዲስና አስገራሚም አይደለም :: አንድ ሰው በመሰረታዊ ጉዳይ ላይ የተለዬ አስተሳሰብ ከአለው ልክ እንደ አገር ጠላት መቁጠርህንም አስተውላለሁ :: በነገራችን ላይ ለዱራሰንበትም ቢሆን ብዙም "sympathy" የለኝምና ለምን ተነካ ብየም እሱን ለመከላከል አልሻም :: እንደገና ዱራስንበትን እንደፈጣሪ ከሚያመልኩት ታዳሚዎች መካከል አንተ አንዱና ተቀዳሚው እንደነበርክ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው ::
በተረፈ ዱራሰንበት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለትግሬዎች ማንነት የሚጽፈው አስተያየትም ሆነ የግል አቋም የሚደገፍና ምክንያታዊም ነው ማለት እችላለሁ :: ዱራሰንበት ሀቅን መሸፋፈን ሳይሆን ገሀድ ማውጣትና በግልጽ መነጋገር ብሎም መፍትሔያዊ ሀሳብ ማቅረቡ አስፈላጊ ነው ማለቱ ምን ነውር አለው ?
ዴሚክራሲ ማለት እውነትን ሽምጥጥ አድርጎ መካድ ነውን ?
የአገርን መሰረታዊ ጥቅም ለባዕድና ለባላንጣ አሳልፎ የሚሰጥን ኃይል ማወደስ ነው ዴሞክራሲ ማለት ?
አገራዊ ሉአላዊነትን ብሎም አንድነትንና ቁልፍ የህልውና ጉዳዮችን የሚፈታተን ተግባር የሚፈጽምን ኃይል ማመስገን ነው ዴሞክራሲ ?
ዴሞክራሲ ማለት በአንድ አገር ወይም ደግሞ 77 ሚሊዮንና 80 በላይ ብሔር ብሔረሰብ በሚኖርባት አገር የፍትህ አካላቱ ...... የመከላከያ ኃይሉ .....የውጭ ጉዳይና ሌሎችም ቁልፍና ወሳኝ የሆኑ ተቋማቶች በአንድ አናሳ ብሔረሰብ እጅ ሆነው የዛ ብሔርሰብ ተወላጆች ብቻ ተጠቃሚ የሚሆኑበት ...... መስሪያ ቤቱን ሁሉ የግል ንብረታቸው አድርገው የሚቆጥሩበትና በመልዕክት ጉዳይ የሚያስፈጽሙበት በአንጻሩ ደግሞ ሌላውና ብዙሀኑ ህዝብ ለወራትና ለአመታት ደጅ ጠንቶና ተጉላልቶ እንኳን በቅጡ የማይስተናገድበት እንዳውም ስድብና ውርደትን ተቀብሎ ወደቤቱ የሚሄድበት .... ነው ዴሚክራሲ ?
የዴሞክራሲ ግንባታ ማለት የህግ የበላይነትን ለአንድ አናሳ ብሔረሰብ ብቻ ማረጋገጥና በአንድ አናሳ ብሔረሰብ ብቻ ማንቀሳቀስ ነውን ? ዴሞክራሲ ማለት የድሀን ንብረት እየዘረፉ በውጭ ያለ የባንክ አካውንትን ማድለብና የራስን አካባቢ ማልማት ነውን ?
ወገኔ እውነትን መካድ ጊዜያዊ ካልሆነ በስተቀር ዘለቄታዊ መፍትሔ አያመጣምና እውነትን ....ስለእውነት መነጋገርን እንደኃጢያት አትቁጠረው ::
ሰላም ለሁላችን ::

Back to topThis message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እኔውነኝኝ

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Jan 2007
Posts: 526

PostPosted: Mon Mar 12, 2007 5:13 pm    Post subject: Reply with quote

በዚህ አምድ ስር የዱራሰንበትና ያንዳንድ እውነት መስካሪዎች መርጥ አባባሎች ይሰበሰባሉ ::

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ዱራሰንበት ሰው ነው እንዴ ለካ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሙጨ

ኮትኳች

Joined: 01 Oct 2006
Posts: 139

PostPosted: Tue Mar 13, 2007 7:59 am    Post subject: Re: የዱራሰንበትና ያንዳንድ ግለሰቦች ምርጥ አባባሎች Reply with quote

ልምጩ እንደጻፈ(ች)ው:
በዚህ አምድ ስር የዱራሰንበትና ያንዳንድ እውነት መስካሪዎች መርጥ አባባሎች ይሰበሰባሉ ::

በዱራሰንበት
Quote:
ሰው :በዚች :ምድር :ሲኖር :ከሚሰራቸው :ሁሉ :ወንጀሎች :
ከፍተኛው :ለህሌናው :ዳኝነት :መገዛት :ሳይችል :ሲቀር :ነው

በእዉነት ታዝበሀል የሚናገራቸዉ ነገሮች ከመሪት ላይ ጠብ አሉም ድንቀ የፖለቲካ ጠበብት ነዉ ዋይድ ቪዥን አለዉ

በዱራሰንበት
Quote:
ዛሬ : እያንዳንዱ : የኢትዮጵያ : የፖለቲካ : ድርጅት : ከሌሎቹ : መሰል : የፖለቲካ : ድርጅቶች : : ለመሥራት : ካልቻለ : አገርን : በማዳን : ወገንን : በመታደግ : ላይ : ጊዜውንና : ገንዘቡንም : ሆነ : ዕውቀቱን : ካላጠፋ : ምንድን : ነው ? የምን : የግል :ትግል ? የምን : የግል :ድርጅት ? የምን : ማሳበቅ !

በዱራሰንበት
Quote:
የሀዘን : እሮሮ : በዓይናችን : እንባ : እየከነበለ : ለማዬት : ካልተሳነን : አፍጫችን : ከርሳችንን : የሞላውን : እህል : ውሀ : የግሳት :ሽታ :እያነፈለንፈ : የማሽተት : ብቃታችንን : ካልተፈታተነው : በቀር : ህሌናችን : በጎሳ : ልክፍት : ወይም : በስንፍና : ቁዘማ : ሞራ : ተሸፍኖ : ማመዛዘን : ካልጎደለው : በቀር : ይህ : ምርጫ : ተብሎ : የተከናወነው : የግንቦቱ : ምርጫ : እጅግ : ብዙ : ድሎችን : የጨበጥንበት : ነው :: የእናንተን : አላቅም : ለኔ :ግን : ኢትዮጵያውያንን : ድል : በድል : ያደረገ : ነበር ::
ከባዶ : ዲሞክራሲ : ወደ : ፍጹማዊ :የአምባግገነንነት : ሥርዓት : አሸጋግሮናል ::ያም : የወያኔን : የዲሞክራሲ : የሸፍጥ : ካባ : ገልቧል ::
የአንግሎ -አሜሪካን : የሸፍጥ : ዲሞክራሲ : ውትወታ : በገሀድ : አጋልጧል ::

የእውነተኛ :ዲሞክራሲን :ትርጉም : ኢትዮጵያውያን :እንዲለዩበት : አስችሏል ::

በእጅ : አዙር : ቅኝ : ግዛት : ሥር : መሆናችንን : ይፋ : አድርጓል ::

ከእስከዛሬው : የተለዬ : የረቀቀ : ትግል : ዘዴ :እንድንመለከት : ዕድል : ሰጥቷል ::

የአንድነት : ፈላጊ : የኌህ : ዜጎችን : ለትግል : አነሳስቷል ::

ከሁሉም : በላይ : ለኢትዮጵያ : ውድቀት : የሚመኙ : ኃይሎችን : አሳይቶናል :
አላሞዲን : የዘረፋ : ቀንዲል : እንጂ : የልማት : ቃፊር : እንዳልሆነ : አሳይቷል :;

አስመሳይ :ከሀዲዎችን :አጋልጧል ::
_________________

በሞላማ
Quote:
ልማትኮ የህዝብን ብሄራዊ ስሜት መነሳሳት የአገሪ ምሁራንን ፈጠራና አስተዋጾ ይፈልጋል : ህዝቡ ድምጹን ተነጥቆ ምሁራን በገፍ አገር እየለቀቁ ከመኮብለል ባሻገር ባሉበት እየተገደሉና እየታሰሩ በሚማቅቁበት ሁኔታ ህዝብን አነሳስቶ አገር ለማሳደግና ህዝብን አጥግቦ ለማሳደር የሚያስችል ግንባታ ለመጀመር አይቻልም : ገንዘቡስ ከዬት ይመጣል ?ወያኔ ከንግዲህ አገር ለመገንባት የሚያስችል አይደለም የሚያውቅበትን ወታደራዊ ሀይሎቹን በቅጡ ለመምራት የሚያስችል ብቃቱ አንሶታል : ወያኔኮ የቆመበት ምድር እየከዳው ያለ ሀይል ነው : ወያኔና ልማት ወያኔና እድገት አይተዋወቁም : እድገት በህዝብ አዎንታ ላይ የሚመጣ እንጂ አምባገነን መሪዎችና ጀሌዎቻቸው ስለተመኙት የሚገኝ አይደለም : ወያኔ ደግሞ 16 አመት ሙሉ ተቀምጦ የህዝብን አእምሮ ሊማርክ የሚችል ቤሳ ቢስቲን ነገር አልሰራም : ወደ እድገት ለማምራት ለእድገት የሚያመች ፖለቲካዊ መንገድ መከተል አለብን : ያም መንገድ የእድገትም የልማትም መሰረት ነው ያም ዲሞክራሲያዊ አካሄድን ማለቴ ነው : ወያኔና ዲሞክራሲ ደግሞ እሳትና ጭድ ናቸው : ሌላው ቢቀር ወያኔ ባለፈባቸው የአገዛዝ ዘመኖቹ የፈጸማቸው ወንጀሎቹ ስለሚያባንነው እረፍት ሰጥተውን በልማት ላይ እንዲያተኩር አያደርጉትም : ወያኔ እጁ በንጹሀን ደም የተጨማለቀ በመሆኑ ከቅዠት ወጥቶ ስለ ሰላምና እድገት እንዲያስብ አይስችለውም : ስለዚህ ሁሌም ስልጣኑን ለማቆየት ኮራፕትድ የሆነ ሲይስተሙ መቀጠል አለበት ህልውናው ነውና ! ኮራፕተድ የሆነ ስራት ይዞ ደግሞ አገር መገንባት አይቻልም : ብዙም ብዙም ነገር ማለት ዪቻላል :

በአለታ
Quote:
ኢትዮጵያዊ ስሜት እንደአየሩ ሁኔታ የሚለዋወጥ አይደለም :: የአንድን ግለሰብ አገራዊ ስሜት , ብሄራዊ ጥማት የገዢው ስርዐት በደልና ግፍ በፍጹም አይፈትነውም :: ይህማ ቢሆን ትላንት ደርግ ያንን ሁሉ ደም በከንቱ በጠራራ ሜዳ ላይ ሲያፈስ , ወያኔ ፍጹም ዘግናኝ በሆነ መልኩ የቤተሰብ ህይወት ሲያፈርስ , ተማረን ከኢትዮጵያ "ነጻ " ለመውጣት እኛም የመንደር ሽፍታ ቡድን ባቋቋምን ነበር ::
የትግራይ ነጻ አውጪ ድርጅት ማለት እንግዲህ ይህ ነው :: አኩርፎ ኢትዮጵያን የካደና የወጋ :: ከኢትዮጵያም ራሱን ነጥሎ ለማውጣት ንብረት ያወደመ , ድልድይ ያፈረሰ , የብዙዎች ህይወት ያጠፋና ምክንያትም የሆነ :: ትላንት በችግሯ የካዳትን አገር ዛሬ አሳቢዋ እኔ ነኝ ብሎ "እየመራኋት " ነው የሚል ይሉኝታ ቢስነት ፈጽሞ አይዋጥልንም ::

ይህ ዘረኛ ቡድንና ጥቂት ደጋፊዎቹ ለኢትዮጵያ ህዝብ በጥቅሉ ያላቸው ንቀት ሞልቶ ተትረፍርፎ አፍንጫቸው ደርሷል :: ለዚህም ንቀታቸው ምክንያቱ ከኛ የሚታየው የቁርጠኝነት ማነስና እያንዳንችን ልናደርግ የምንችለውን ትንሽም አስተዋጽዖ ሀያልነት ባለማጤን እጃችን አጣጥፈን መቀመጣችን ነው ::

ዛሬ የወያኔን ትግል የምናካሂደው ጠንካራም ተቃውሞ እንዳይገጥመው ምናደርገው እራሳችን ነን :: በስሜት ብቻ በመነዳት ተቃውሟችንን እናሰማለን , ጥንቃቄ ያልታከለበት ስሜታዊ ተቃውሟችን ሊፈጥር የሚችለው ኢምንት ስህተትም ሊኖረው ይችላልና , ይህንንም ስህተት ለህሊናችን የተገዛን ሰዎች ነንና ካለማለፋችንም በላይ ትልቁን ጊዜያችንን ይህንን ስህተት በማውራት እናሳልፋለን :: ይህም እራሳቸውን በግልጽ ባላስቀመጡ "ንጹህ ሰዎች " በአጉሊ መነጽር ቀርቦ እንዲታይ ይደረጋል ::
እናም የወያኔ ጭፍጨፋና አፈና "ነገ ይሻሻላል " ተብሎ ምህረት ሲደረግለት የኛ ስህተት ግን እንዴት ተብሎ ይፎከርበታል

በዱራሰንበ
Quote:
በአሁኑ :ጊዜ :የማይታወቅ :የተደበቀ :ነገር :አለ ? የለም :: ሁሉንም :ተገንዝበናል :: አንብበናል :: ተረድተናል :: ሰላማዊ :በሆነ :መንገድ :እንታገል :እያሉ :የኢትዮጵያን :ህዝብ :ለመከራና :
ስቃይ :የዳረጉ :ሰዎች :ሊመሰገኑ :ይገባል ::ስህተት :ነበር ? እንደአንዳንዶቻችን :አዎ :ነው :: እንደሌሎቻችን :እኔ :እንጃ ! ብቻ :በአሁኑ :ሰዓት :ያልታዬ :ነገር :ያልተሞከረ :ድርጊት :የለም :: ሁሉንም :አዬን :: ከታዩት :በጥቂቱ :የሚከተሉት :ይገኙበታል ::

የአሜሪካና :የአውሮፓ :መንግስታት :ዲሞክራሲ :በኢትዮጵያ :እንዲሰፍን :ሊረዱ :
ይችላሉ :እየተባለ :ሲደሰኮር :የነበረውና :አብዛኛውን :የዋህ :ህዝብ :ያታለለው :ሰበካ :ይሄው :
በህይወት :ቆይተን :አዬነው :ውሸት :ነበር ::

የትግራይ :ተወላጆች :ኢትዮጵያዊነትን :በማስቀደም :ከሌላው :
የኢትዮጵያ :ህዝብ : :ቆመው :የሰላማዊ :ትግል :በማድረግ :ወደ :ዲሞክራሲያዊት :
ኢትዮጵያና :ለህዝብ :ድምጽ :የሚገዛ :መንግስት :ለማቋቋም :አብረው :ይታገላሉ :
የሚለው :ግምትም :ፉርሽ :ሆነ !

የነፃ :ጋዜጦች :የመሰብሰብና :የመደራጀት :መብት :ስላለ :በሰላማዊ :ትግል :
ለውጥ :ማምጣት :ይቻላል :የሚባለው :ተረት :ተረትም :አከተመ ::

የትግሬዎች :የአፓርታይድ :መንግስት :ኢትዮጵያዊ :መሆን :ጀመረ :እየተባለ :
የተነዛው :ወሬም :ባዶ :ቀረ ::እንዴውም :ኦሮሞ :ጉራጌና :አማራ :ላይ :ሲዝቱ :ኢትዮጵያዊነት :ላይ :
ለመዝመት :በአዲስ :እንደተደራጁ :ታወቀ :: ወጣቶችን :አሁንም :አሁንም :በማረድና :ደማቸውን :ጨልፎ :በመላስ :
የእየዕለት :ሥራቸው :ሆነ ::

የኢትዮጵያን :ህዝብ :ሀብት :በሀቅ :ለመከፋፈል :ይዘጋጃሉ :ሲባሉ :
አጠናክረው :መዝረፍ :ጀመሩ :: ህዝብ :የመረጣቸውን :ወገኖችም :አሥረው :በመደብደብ :
በመራጩ :ህዝብ :ላይ :ተሳለቁ :: አፌዙ ! ገዥዎቻችሁ :ትግሬዎች :ብቻ :ነን :አሉ ::
በግልጽ :ፎከሩ ! እስኪ :ሞክሩን :አሉ ::

የኛ :ሰው :የኌሁም :በቀን :በቀን :የትግሬዎች :አፓርታይድ :መንግስት :የሚፈፅመውን :
በደል :ለፈረንጅ :በመንገር :ጥቅም :የሚገኝ :መስሎት :ቢዳክርም :አንግሎ -አሜሪካ :ግን :
ይህንን :የትግሬዎችን :መንግስት :ወንጀል :ዘረኞችን :እንደባሪያ :ለማሽከርከር :የበለጠ :መሳሪያ :
እያገኙ :በመሆኑ :ጥቅማቸውን :ለማስጠበቅ :የፈለጉትን :አገር :የሚያስወርሩበት :
ትግሬዎችን :በጭንብልነት :የሚጠቀሙበት :አጋጣሚ :ሆኖ :አገኙት ::

ነፃ :ምርጫ :ከእንግዲህ :በኢትዮጵያ :እንደማይደረግም :ከአሁን :በላይ :
ግልጽ :የሚሆንበት :ጊዜ :አይኖርም :: ህዝቡም :ሞኝ :አይደለም :መምረጥ :መብትህ :ነው :እየተባለ :ተነግሮት :
ከትግሬ :ውጪ :የሌላ :አካባቢ :ሰው :መርጦ :ሲገባ :ለመጨፍጭፍ :አይፈልግም ::
ከአሁን :በኌላ :የትግሬዎች :መንግስት :ተቃዋሚ :ነኝና :ወጣችሁ :ምረጡኝ :
የሚል :ቢኖር :ካለፈው :እንዳዬነው :የትግሬ :ገንዘብ :የሚገዛው :የነልደቱ :ዓይነት :
ቅርጫታም :ነው ::

_________________

Last edited by ዱራሰንበት on Fri Feb 16, 2007 12:55 am; edited 4 times in total

Back to top

በዱራሰንበት
Quote:
አብዛኛው :የኢትዮጵያ :ህዝብ :አባቶቻችን :ተጋድለው :በነፃነት :ባቆዩን :አገር :የሚገኘውን :የተፈጥሮ :ሀብት :
በሁሉም :ህዝብ :ስም :የሚገኘውን :ብድርም :ሆነ :እርዳታ :በእኩልነት :በፍትህ :እንከፋፈል :
ድምጻችን :ተከብሮ :የተሸነፈው :የትግራይ :ነፃ :አውጪ :ግንባር :ሥልጣኑን :
ለመረጥናቸውና :ያለምንም :ምክንያት :ለታሰሩ :አባቶች :ይፈቱና :ተሰጥቶ :እነሱ :ይምሩን :በሚለውና :
ወያኔ :ሥልጣን :ከለቀቀ :እንዲህ :ያለ :በገፍ :የኢትዮጵያን :ህዝብ :መዝረፍ :ይቀራል :የምቾት :ኑሮም :
ይሄድብናል :በሚሉ :ስግብግብ :ጎጠኞች :መካከል :የሚካሄድ :ትግል :ነው ::
ይህ :በገፍ :ከኢትዮጵያ :ህዝብ :ጉሮሮ :እየተነጠቀ :በመብላት :የደለበው :የዘረኞች :መንጋ :በጠመንጃ :አንጋች :አጋዚ :
ሚሊሺያ :እየታገዘ :በዘረኛ :የወሬ :ተቋማት :እያምታታ :በጠባብ :የዋርካ :ተሳታፊዎች :እያደናቆረ :ዕድሜውን :
ለማራዘምና :ከኢትዮጵያውያን :በላይ :በምቾት :ለመኖር :
በሚቃዡት :እንስሳዎች :ስንተራመስ :ይታያል ::

_________________
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሙጨ

ኮትኳች

Joined: 01 Oct 2006
Posts: 139

PostPosted: Tue Mar 13, 2007 8:03 am    Post subject: Re: የዱራሰንበትና ያንዳንድ ግለሰቦች ምርጥ አባባሎች Reply with quote

ልምጩ እንደጻፈ(ች)ው:
በዚህ አምድ ስር የዱራሰንበትና ያንዳንድ እውነት መስካሪዎች መርጥ አባባሎች ይሰበሰባሉ ::

በዱራሰንበት
Quote:
ሰው :በዚች :ምድር :ሲኖር :ከሚሰራቸው :ሁሉ :ወንጀሎች :
ከፍተኛው :ለህሌናው :ዳኝነት :መገዛት :ሳይችል :ሲቀር :ነው

ጥሩ ታዝበሀል በእዉነት ሰዉየዉ የሚናገራቸዉ ነገሮ ቁም ነገር አዝል ናቸዉ ድንቅ የፖለቲካ ጠበብት ነዉ ዋይድ ቪዥን አለዉ በርታ ዱራስንብት

PostPosted: Tue Mar 13, 2007 8:07 am    Post subject: Re: የዱራሰንበትና ያንዳንድ ግለሰቦች ምርጥ አባባሎች Reply with quote

በዱራሰንበት
Quote:
ሰው :በዚች :ምድር :ሲኖር :ከሚሰራቸው :ሁሉ :ወንጀሎች :
ከፍተኛው :ለህሌናው :ዳኝነት :መገዛት :ሳይችል :ሲቀር :ነው

ጥሩ ታዝበሀል ሰዉየዉ የሚናገራቸዉ ነገሮች ምንም መሪት ላይ ጠብ አይሉም ቁም ነገር አዘል ነቸዉ በእዉነት ድንቅ የፖለቲካ ጠበብት ነዉ ዋይድ ቪዥን አለዉ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ራስ ንጉስ

ኮትኳች

Joined: 08 Dec 2003
Posts: 457
Location: Jupiter

PostPosted: Tue Mar 13, 2007 9:15 am    Post subject: Reply with quote

ድንቅ አባባል
በዱራስንበት

ሰው :በዚች :ምድር :ሲኖር :ከሚሰራቸው :ሁሉ :ወንጀሎች :
ከፍተኛው :ለህሌናው :ዳኝነት :መገዛት :ሳይችል :ሲቀር :ነው
_________________
Etiopia Tikdem!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ልምጩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 501

PostPosted: Tue Mar 13, 2007 5:07 pm    Post subject: Reply with quote

ቢሌ የተባለው ወንድማችን የጓደኛውን ማስታወሻ በማጣቀስ ካቀረበልን ሰፊ መረጃ ውስጥ ጥቂቱን እንመልከተው !
ቢሌ እንዳለው :-
Code:
Tue Sep 12, 2006 8:37 am    Post subject: የነበረው እንዳልነበረ    

--------------------------------------------------------------------------------
 
ከተወሰነ ጊዜ በህዋላ ግን "" የዲሞክራቲክ ፓይለት ቀጥር አንድ "" የሚል ስያሜ የተሰጣቸው ከገበሬው ህዝብ የተመለመሉ ተብሎ ሰባት የበረራ ተማሪዎች መጡ ::

እነዚህ የአየርሀይልን ስታንዳርድ በቀለም ትምህርትም ሆነ በጤና ደረጃ የማይመጥኑ ተማሪዎች ግቢው ውስጥ እንደደረሱ ብዙ ሰዎች ከሙያ አንጻር ቅዋሜአቸውን ውስጥ ውስጡን ቢያሰሙም ደፍሮ ግን በገሀድ የሚናገር አልተገኘም :: ከሁሉ በላይ ግን የአንድ ብሔር ትግራይ አባላት መሆናቸው ላማንም ተመልካች ጤና ሊሰጥ አልቻለም :: እነዚህ ከገበሬው አብራክ የተገኙ ተብሎ ሽፋን የተደረገላቸው የወያኔ አባላት ግን የበረራ ትምህርታቸውን ጀመሩ ::

ስልጠና ላይ አስተማሪ ሆኜ ስራየን ቀጠልኩ :: እነዚህ አንድን ብሔር ብቻ የሚወክሉ ተማሪዎች ስማቸውና የመጡበት ቦታ እንደዚህ ነበር ::

1) ሃይለ ኪዳነ ማርያም ---------------ትግራይ
2) ኩራባቸው ህሉፍ --------------------ትግራይ
3) ሙሉጌታ ወልደሩፋየል ---------------ትግራይ
4) ሙሉ ገብሬ ------------------------ትግራይ
5) ጌታቸው ነጋሽ ----------------------ትግራይ
6) አረጋዊ ኪሮስ ----------------------ትግራይ
7) ይስሀቅ ተወልደ ---------------------ትግራይ

ወዲያው ስልጠናው እንደተጀመረ ግን በአየርሀይል የበረራ ስልጠና ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም በማይታወቅ ሁኔታ ሕይወትን የሚያጠፋ አደጋ መከሰት ጀመረ :: ወያኔ ላሀገር እና ለሕዝብ ያለው ንቀት ልክ ባማጣቱ ካለፈው ስህተት ስይማር እንደገና ለሁለተኛ ግዜ ""ዲሞክራቲክ ፓይለት ቁጥር ሁለት "" በማለት ከዚህ በታች ያሉትን ሰዎች መልምሎ አመጣ ::

ይቀጥላል  
 
Back to top   
 
Code:
[color=darkblue]) ሲሳይ በላይ ...............ትግራይ ( የደቡብ ሕዝቦች ገዢ የነበረው ቢተው በላይ ወንድም : የትምህርት ደረጃው ከስድስተኛ የማይበልጥና በድሜው የገፋ )

2) ታደሰ ካህሳይ ------------------ትግራይ
3) ሀይለ ለምለም ------------------ትግራይ
4) ቴዎድሮስ ተወልደ ---------------ትግራይ
5) ሀጂ ጨዌቻ --------------------ባሌ
6) ስማቸው አማረ -----------------ጎጃም
7) አባይ ቀኑብህ -------------------ትግራይ (ትግራይ ወደ ግዛቱ ከጠቀለለው የጎንደር ግዛት )

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ሶስት ትግሬ ያልሆኑ ሰላጣኞች ቀድሞውኑ ለማደናገሪያ የገቡ ሲሆን ስልጠናው ከተጀመረ በህዋላ በአጭር ጊዜ በአደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል ::

በሶስተኛ ደረጃ "" ዲሞክራቲክ ፓይለት "" ተብለው ደግሞ የመጡት ወያኔ ዛሬ ደመኛ ጠላቴ ነው እያለ ከሚያላዝነው ስፍራ ሁሉ ተቀላቅለው ሲሆን ስማቸውም :

1) ሰለሞን ገብረስላሴ --------------ትግራይ
2) ፍትሀነገስት ግርማይ -------------ትግራይ
3) ዮሐንስ ገብረእግዚአቢሔር --------ትግራይ
4) ዮናታን አብራሀ ------------------ትግራይ
5) ኢሳያስ አብራሀ -------------------ትግራይ
6) ሀብቶም ተወልደ ------------------ትግራይ
7) ሰናይት ኪዳኔ ----------------------ትግራይ
 ተስፋየ ለገሰ -------------------------ኦሮሞ

ይቀጥላል [/color]

Code:
[color=darkred]ወያኔ የዘረኝነት ምልመላውን በመቀጠል የወደፊቱን አየርሀይል ይመሩልኛል በማለት ከፍተኛውን የስልጣን ቦታ እንዲይዙለት የመረጠው የበረሀ ባላሙሉ ኮሎኔል ማእረግተኛ መኮንኖች ሲሆን እነሱም :-

1) ኮሎኔል ማሀሪ ዘውዴ ---------------ትግራይ
2) ኮሎኔል ሞላ ሀይለማሪያም -----------ትግራይ
3) ኮሎኔል መአሾ ----------------------ትግራይ
4) ሻለቃ በሪሁ ኪዳኔ -------------------ትግራይ
5) . ኮሎኔል ኤፍሬም (አደም )--------ወሎ
6) ጸጋየ አረፈ -------------------------ትግራይ

እነዚህ ሰዎች በበረራ እንዲሰለጥኑ ቢደረግም አንዳንዶቹ ካየርሀይል ስልጠና ስታንዳርድ በታች በመሆናቸው ካለምንም መግባባት የፓይለት ስም ይዘው ዝም ብለው ተቀምጠዋል ::

ይህ ከላይ የተገለጸው ሁኔታ በዚህ አይነት ወያኔ የኢትዮጵያ አየርሀይል እያለ በሚጠራው አንድ የመንግስት ተቅዋም ውስጥ የወሰደው እርምጃ ሲሆን አገሪቱ የኢትዮጵያውያን እንዳልሆነች ሁሉ ይህን ተቅዋም በአንድ ዘር ብቻ ለማደራጀት እየወሰደ ያለው ስራ የሚገልጽ ይመስለኛል :: ወያኔ አገሪቱን እንደ አንድ አስተዳዳሪ ሳይሆን እንደ ቅኝ ግዛት ያገኘሁትን ዘርፌ እሄዳለሁ በሚል አየርሀይሉን ሙሉ በሙሉ ያፈረሰው ሲሆን የአስተዳደር መዋቅሩ በሙሉ በአንድ ዘር እና በአንድ ፓርቲ አባላት ተይዞ እነሱ በሚመቻቸው መንገድ እንደፈለጉ እያደረጉ አፈራርሰውታል ::

በወያኔ አየርሀይል አመራር ውስጥ ከአዛዡ ጀምሮ የአንድ ዘር አባላት ሲሆኑ ከነዚህም ውስጥ :-

1) አበበ ተክለሀይማኖት ---ትግራይ , ዋና አዛዥ የነበረ
2) ሞላ ሀይለማሪያም ------ትግራይ , ምክትል አዛዥ
3) መሀሪ ዘውዴ -----------ትግራይ , አስተዳደር
4) በሪሁ ኪዳኔ ------------ትግራይ , የደህንነት ተወካይ
5) ሲሳይ አመዴ ------------ትግራይ , ዛመቻ አዛዥ
6) አብራሀ መንጁስ ---------ትግራይ , ደህንነት
7) መአሾ ------------------የአየር ምድብ አዛዝ
 ሀይለስላሴ ገብሩ -----------የትምህርት ምድብ አዛዥ

ይቀጥላል  
 
Back to top     
 
[/color]

Code:
እነዚህ ሰዎች የአስተዳደር ብቃት የሌላቸው ሲሆን የሚመሩት አየርሀይል በአንድ ወቅት ያደረገው አሳፋሪ ድርጊት ላማሳየት እሞክራለሁ ::

እኔና ሌሎች የበረራ ሙያተኞት ድሬዳዋ ሆነን እንሰራለን :: አንድ ቀን አስቸክዋይ ስራ ተብሎ ወደ አስመራ እንድንሄድ እንታዘዛለን አስመራ የሄድነው የተገነጠለችበትን በአል ለማክበር ነበር :: እንግዲህ ልብ መባል ያለበት ኤርትራ ነጻ ሆና የተለየችው ከቅኝ ገዢዋ ኢትዮጵያ ሆኖ እንኩዋን አሸነፋችሁን በማለት የደስታ መግለጫ እኛ በኢትዮጵያ አየርሀይል ንብረት በአየር ላይ እየበረርን የዚያች ሀገር ዳር ድንበር ለማስከበር ሕይወታቸውን በሰውት ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አጽም ላይ እንድንቀልድ ተደርጉዋል ::

የወያኔ መንግስት ሀገራችንን ከማዋረዱና ከመናቁ የተነሳ እንደዚህ አይነት ጥፋት በአለም ታሪክ ተደርጎ ያልታወቀ ድርጊት ፈጽሟል ::

እኔ አንድ በአርባ አመት የእድሜ ክልል ውስጥ የምገኝ ጎልማሳ ነኝ በእኔ እድሜ እንደዚህ አይነት ነገር መሰራቱ አሁንም በርቀት በጣም ርቄ በሰው ሀገር ክብሬን ማዕረጌን እና ፕሮፌሽናል ስራየን አጥቼ እየተንገላታሁ በምኖርበት ቦታ ይህን ባሰብኩ ቁጥር አዝናለሁ :: አንዳንዴ በጀግንነት በሞቱት ግዋዶቼ እቀናለሁ ...........እኔም አንድ ቀን ከዚህ በሰፋ ሁኔታ እኔንም ሀገሬንም ምን አንዳደረግዋት በደንብ አስረዳለሁ .....አጽፋለሁ የሚል እምነት አለኝ .....እንደማንኝውም ሰባዊ ፍጡር አንዳንዴ በሆነና በተደረገው ሁኔታ ባዝንም በውስጤ ግን ሁል ጊዜ ተስፋ አል ........አንድ ቀን ....በደብረዘይት አየር ላይ እንደገና ሚግ ...ይጮሀል :: እንደዚህ በየሀገሩ ያልሆነ ስራ እየሰሩ ያሉት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ :: አየርሀይል እንደገና ወደ የኢትዮጵያ አየርሀይልነቱ ተመልሶ ይዋቀራል ..... ይሆናል :: ይህ እኔ በሕይወት ኖርኩም አልኖርኩም የሚሆን ነገር ነው ....ይህን የምለው በእምነት ደረጃ ነው ::

ይህች አነስተኛ ጽሁፍ ለኢትዮጵያ ግዛት አንድነት መከበር ሕይወታቸውን ለሰውና ደማቸውን ላፈሰሱ ድንቅ የኢትዮጵያ ጀግኖች መታሰብያ ትሁንልኝ ::

ተፈጽመ ::

ወዳጄ ብዙ ግፍ እና መንገላታት ደርሶበታል በወያነው የግፍ አገዛዝ :: በእግዚአብሔር ፋቃድ ከሞት ተርፎ በጣም ጥቂትዋን ያየውን እና የለፈበትን የመከራ ጊዜ አስነብቦናል :: ወደፊትም የወያኔውን ስርዐት የሚያጋልጥ መረጃዎች እንደሚያቃምሰን ቃል ገብቶልኛል ::

ቢሌ

ወገን ልብ አድርጉ ! ወደ 80 የሚሆን ብሔረሰብ ካላት ሀገር ውስጥ የአንድ ብሔረሰብ አባላት ብቻ ተመርጠው ለዚህና ለእንደዚህ አይነቱ ቁልፍ ቦታዎች መመደባቸውን እያየን ወያኔን የኢ / መንግስት ነው ብለን ለማመን እንዴት ይቻለናል ? እነዚህ ሰዎች የተማሩትን ትምህርት የተማረ ወጣት ከሌላ ብሔረሰብ ውስጥ ስላልተገኘ ነው ? ይህ በፍጹም ሊሆን እንደማይችል ወያኔ እራሱ ደፍሮ መናገር እንደማይችል ግልጽ ነው : እንደዚህ ዐይነት ዐይን ያወጣ አድሎ ብቻም ሳይሆን በነጭና በጥቁር ዘሮች መካከል ይታይ ከነበረው የዘር ልዩነት መድልዎ ተለይቶ የሚታይ ሊሆን አይችልም :: ስለዚ እስቲ የወያኔ ካድሬዎች /ደጋፊዎች /በዚህ ነጥብ ላይ አስተያየት በመስጠት ወያኔን ለኢ / ህዝብ ስለመቆሙ ብታስረዱን በጣም ደስ ይለኛልና ተሳተፉበት ::

ሰላም ለሁሉም !

Last edited by ልምጩ on Mon Apr 23, 2007 5:00 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ልምጩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 501

PostPosted: Tue Mar 13, 2007 5:37 pm    Post subject: Reply with quote

በቢሌ
http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=18898&start=0&postdays=0&postorder=asc&highlight=
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ማይክል ሙር

ኮትኳች

Joined: 09 Nov 2004
Posts: 174
Location: azerbaijan

PostPosted: Wed Mar 14, 2007 1:56 am    Post subject: Reply with quote

ዝርዝሩ
Quote:
ሆድ እንደሆን ካልገታነው ሲነጋም አዲስ ነው ::በሆዳችን አንደለል ::
ልምጩ እቺስ በቤትህ ብትሰፍር አትቆጣም በርከት ያሉም ሆድ አደሮች አይጠፉምና !
_________________
Patriotism means to stand by the country. It does not mean to stand by the president or any other public official...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8  Next
Page 1 of 8

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia