|
|
|
| View previous topic :: View next topic |
| Author |
Message |
እንሰት

Joined: 30 Jan 2005 Posts: 803 Location: united states
|
Posted: Wed May 21, 2008 8:58 am Post subject: |
|
|
| ብራንጎናትርን� እንደጻፈ(ች)ው: | | እውነቱ _ይነገር እንደጻፈ(ች)ው: | ብራንጎ
if u are using mozilla firefox...you can`t read addis admass news .Rather you have to use enternet explorer to read the amahric fonts in addis admass.
with regards |
Why can't they make it all users friendly just like all the other sites? Wouldn't that make sense?
I use niether mozilla nor explorer. I use Safari.
Thanks for responding, though. I appreciate it. |
ሰላም ለሁላችሁ
እኔ የምጠቀመው Explorer ነው ግን የአማርኛ ዩኒኮድ ፎንት ስላለኝ ይሆናል የሚነበብልኝ ::
አማርኛ ዩኒኮድ ፎንትን ብትጭን ችግርህ የሚቃለል ይመስለኛል ::
አንዳንዴ ደስ ሲለው ግን garbage ያደርገዋል ምን ታደርገዋለህ ?
እንደታዘብከው addis admas ብዙም user friendly አይደለም :: |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ብራንጎናትርን

Joined: 29 Dec 2006 Posts: 608
|
Posted: Wed May 21, 2008 11:46 am Post subject: |
|
|
| እንሰት እንደጻፈ(ች)ው: | | ብራንጎናትርን� እንደጻፈ(ች)ው: | | እውነቱ _ይነገር እንደጻፈ(ች)ው: | ብራንጎ
if u are using mozilla firefox...you can`t read addis admass news .Rather you have to use enternet explorer to read the amahric fonts in addis admass.
with regards |
Why can't they make it all users friendly just like all the other sites? Wouldn't that make sense?
I use niether mozilla nor explorer. I use Safari.
Thanks for responding, though. I appreciate it. |
ሰላም ለሁላችሁ
እኔ የምጠቀመው Explorer ነው ግን የአማርኛ ዩኒኮድ ፎንት ስላለኝ ይሆናል የሚነበብልኝ ::
አማርኛ ዩኒኮድ ፎንትን ብትጭን ችግርህ የሚቃለል ይመስለኛል ::
አንዳንዴ ደስ ሲለው ግን garbage ያደርገዋል ምን ታደርገዋለህ ?
እንደታዘብከው addis admas ብዙም user friendly አይደለም :: |
ወንድም እንሰት የዩኒኮድ ፎንት ተጠቃሚ ነኝ :: የገረመኝም ያ ነው :: ድረገጹን ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይሆን ዘንድ ቢያስተካክሉት ጥሩ መሰለኝ :: ያን ያህል የሚከብድ ሥራም አይመስለኝም :: አለበለዚያ የሚጽፉትን ለማንበብ እንደ ጓጓሁ መቅረቴ ነው ::
መልካም ውሎ ለሁላችን
ብራንጎ _________________ "The purpose of education is not to fill buckets, but to light fires." – Yeats |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እንሰት

Joined: 30 Jan 2005 Posts: 803 Location: united states
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እንሰት

Joined: 30 Jan 2005 Posts: 803 Location: united states
|
Posted: Sun Jun 01, 2008 4:29 pm Post subject: ውለጂኝ - ከባቲ |
|
|
Posted on May 27th, 2008 in poetry by bati
ዉለጂኝ
መኖር ተመኝቼ
ፍስሃ የሞላበት
ገነትን መረጥኩ
የፃድቃኖቹን ቤት
ልብሽ ግን ሰረቀኝ
ሀሳቤ ደልዞ
ወዳንቺ ጎተተኝ
ቀርቶ የሩቅ ጉዞ
አልሞትም ለከንቱ
በፍቅር ኖራለሁ
እያልኩኝ ስፎክር
ተሸንፌ መጣሁ
ተቅበጠበጥኩልሽ
ጨነቀኝ ጠበበኝ
ልደግ ዕደግ በይኝ
ልብሽ ይመግበኝ
ከማህፀንሽ ልዝለቅ
ውድዬ አርግዢኝ
ትወልጂኝ ዘንድ ወደድኩ
ልረገዝ አርግዢኝ
አካልሽን ለብሼ
ጡቶችሽን ጠብቼ
ፍርግጥግ ይበሉ
እግርና እጆቼ
ትስቂልኝ ናፈኩ
እኔም ላሣስቅሽ
በሙሉ ፍቅር ስታይኝ
እኔም እያየሁሽ
የኔ ንፅህት ገነት
ጥርት ያልሽ ማኛዬ
ዉለጂኝ በናትሽ
ጢም ይበል ደስታዬ ::
<http://metatef.org/wpmu/amargna/2008/05/27/99/> |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ocean12

Joined: 08 Jul 2004 Posts: 352
|
Posted: Sun Jun 22, 2008 10:04 pm Post subject: |
|
|
ለምን ሞተ ቢሉ ...
ለምን ሞተ ቢሉ ...
ንገሩ ለሁሉ ...
ከእንጀራ ተኩዋርፎ :
ሆዱን ተጠይፎ :
ቀልዱን ማዝናናቱን በየትም ተሳትፎ ::
በልጅ ዘመድ ባዳ :
አንዳንዴ ሲጠቀም አንዳንዴ ሲጎዳ :
እውነቱ ውሸቱን ታዝቦና አዳምጦ
የራሱን ሳይበላ የኖረ ቀላውጦ ::
ለምን ሞተ ቢሉ ...
ንገሩ ለሁሉ ...
ግዴለሽ ተፈጥሮው :
ልዩ አድርጎት ከሰው ::
በሳቅ እንደኖረ
ሳይማር እንደተማረ :
እህሎቹን ማሽተቱ :
ሆኖበት ጠላቱ :
ንገሩ ለሁሉ ...
ለምን ሞተ ቢሉ ...
የካቲት 25/2000
መስፍን ሀብተማሪያም
አዲስ አበባ
ከባውዛ ጋዜጣ የተገኘ _________________ EthiopiaForums.com: Daily Ethiopian News , ቻት ሩም: ፕራይቬት ቻት
ምስሎችን, ቪዲዮዎችን ፖስት ማድረግ ይችላሉ
http://ethiopiaforums.com/ |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እንሰት

Joined: 30 Jan 2005 Posts: 803 Location: united states
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እሪኩም

Joined: 01 Apr 2005 Posts: 977 Location: ወሎ
|
Posted: Sun Aug 17, 2008 7:23 am Post subject: ዬት ጠፋህ ? |
|
|
ሠላም እንሰት !
ቤትህን ጥለህ ዬት ጠፋህ ? ብቅ እያልክ የኢትዮጵያን ስነ ጹሁፎች አስተዋውቀን :: አስነብበን :: ያሉበትንም ጠቋቁመን ::
መልካም ሰንበት
እሪኩም ከቦሩ ሜዳ _________________
መሸፈት ያለ ነው ይጠየቅ ልብሽ :
ሥንድድ እና ድንብል አሸን ክታብሽ ::
http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=23129 |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ብራንጎናትርን

Joined: 29 Dec 2006 Posts: 608
|
Posted: Fri Aug 22, 2008 11:33 pm Post subject: |
|
|
Amazing photos by Ethiopian photographer:
http://www.lightstalkers.org/michael_tsegaye _________________ "The purpose of education is not to fill buckets, but to light fires." – Yeats |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እንሰት

Joined: 30 Jan 2005 Posts: 803 Location: united states
|
Posted: Sat Aug 30, 2008 1:58 am Post subject: Re: ዬት ጠፋህ ? |
|
|
| እሪኩም እንደጻፈ(ች)ው: | ሠላም እንሰት !
ቤትህን ጥለህ ዬት ጠፋህ ? ብቅ እያልክ የኢትዮጵያን ስነ ጹሁፎች አስተዋውቀን :: አስነብበን :: ያሉበትንም ጠቋቁመን ::
መልካም ሰንበት
እሪኩም ከቦሩ ሜዳ |
ጠያቂዬ አስታዋሼ እንደምን አለህልኝ ::
ጠፋፋሁ አይደል ::
እስኪ ይቺን የአትላንታ መጽሄት ኮምኩሙአት
www.dinqmagazine.com
http://www.dinqmagazine.com/DownloadDinq.html
መልካም ሰንበት |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እንሰት

Joined: 30 Jan 2005 Posts: 803 Location: united states
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እሪኩም

Joined: 01 Apr 2005 Posts: 977 Location: ወሎ
|
Posted: Mon Sep 08, 2008 3:13 pm Post subject: መልካም አዲስ ዓመት |
|
|
ሠላም እንሰት እና ታዳሚዎች !
እንኳን ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት (ሓሙስ መስከረም 1 ቀን 2001) በሠላም እና በደስታ አደረሳችሁ :: ወቅቱ የፍቅር ይሁንልን :: በመሰቃዬት ላይ ያሉት ወንድም እና እህቶቻችን ፣ አባት እና እናቶቻችን ፣ አያት ቅድመ አያቶቻችን እና ታዳጊ ህፃናት በሙሉ የተሻለ ሕይወት እንዲያገኙ የበኩላችንን አስተዋፅኦ ከማበርከት አንቦዝን :: ውጭ እየኖርን ቢደላንም ሃገር ውስጥ ያሉትን እናስታውሳቸው :: እንርዳቸው :: ከጐናቸው እንቁም :: ከመናገር ተግባር ስለሚቀድም አሁንም ነገም አብረን በህብረት እንነሳ :: ለአሉባልታ እና ለሓሜት ቦታ አንስጠው :: ሰው ራሱን ሳያስተካክል እና በጣራ ጐዳና ሳይጓዝ የሌላውን ለማኮላሸት ሰለሚጥር ፤ እኛ ያሰብነውን ከግብ ለማድረስ ብልሹ የሆኑ ግለሰቦችን አለመመልከቱ ይመረጣል :: ከትውልድ ትውልድ ለሚተላለፍ ቅን ሥራ በአንድነት ቅን ሥራ እንሥራ ::
መልካም አዲስ ዓመት
እሪኩም ከቦሩ ሜዳ _________________
መሸፈት ያለ ነው ይጠየቅ ልብሽ :
ሥንድድ እና ድንብል አሸን ክታብሽ ::
http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=23129 |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እንሰት

Joined: 30 Jan 2005 Posts: 803 Location: united states
|
Posted: Mon Sep 15, 2008 4:02 am Post subject: ብራንጎ እንደገና |
|
|
እንኩዋን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ !
ይቺን የብራንጎን ድረ ገጽ ሳላያት ከርሜ ድንገት ባያት ላሳስባችሁ አመጣሁዋት
http://ajaaiba.wordpress.com/
መልካም ንባብ |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እንሰት

Joined: 30 Jan 2005 Posts: 803 Location: united states
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እንሰት

Joined: 30 Jan 2005 Posts: 803 Location: united states
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እንሰት

Joined: 30 Jan 2005 Posts: 803 Location: united states
|
Posted: Tue Sep 23, 2008 6:49 am Post subject: ተስፋ |
|
|
http://www.abeshacare.org/Tellyourstory1.html
ተስፋ
ይቀጥላል
ይቀጥላል
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ብዬ ወደዋናው ሃሳቤ ልግባ
ዕድሜዬ ሰላሳ አምስት አመት ሲሆን ዛሬ ሓሳቤን ልጽፍ ያነሳሳኝ የዛሬ አስር አመት አካባቢ ይህን አይነት አድል
አለመኖሩ ልበለው ወይስ ሰዎች ለቫይረሱ ያለችው አስተሳሰብ አላደገም ነበር ልበል ብቻ በዚህ አንገብጋቢ ጉዳይ
ላይ ሳንነጋገር አንድ ምዕተ አመት በማለፉ፤ በዚህ አጋጣሚ ይህንን መድረክ የከፈቱልንን ሰዎች ሳላመሰግን ማለፍ
አልፈልግም፤ በቀጠልም የኔ የራሴ እውነተኛ ታሪክ ሌላውን ያስተምራል ብሎም ተርፎም ለሌላው ሞራል ይሰጣል
ብዬ ስላመንኩ ታሪኬን ለመናገር ተገድጃለሁ። ኤችአይቪ እንዳለብኝ ያወኩት ወደ ውጭው አለም ለትምህርት
ከመጣሁ በሃላ ባደረኩት የደም ምርመራ ነው። ምርመራውን ያደረኩት ታምሜ ወይም ደሞ እራሴን ተጠራጥሬ
አልነበረም እንግዲህ ልብ በሉ ይህን ስል በምንም አይነት ይሄ ቫይረስ ይይዘኛል ብዬ እራሴን ተጠራጥሬ አላቅም
ነበር እንግዲ ስንቶቻቹሁ ናችሁ ተጠራጥራቹ የያዛችሁ ? ወይ ደሞ ስንቶቻችሁ ናችሁ ተጠራጥራችሁ ያልያዛችሁ ?
ይህንን ምላሽ ለናተ ልተወውና ወደ ታሪኬ ላዝግም ትምህርቴን በምጨርስበት አካባቢ አንድ ሰው ተዋውኩ ይህ ማለት
የዛሬ አስር አመት አካባቢ ይሆናል። ያው የአገሬ ልጅ በጣም ጥሩ ሰው ነበር እና ስደት ላይ ያላችሁ ሰዎች
ታቁታላችሁ አንድ ሰው ስትተዋውቁ ከዛም ብሎም ተርፎም ያሰው በጣም ጥሩ ሲሆኑላችሁ መዋደዱ ይመጣል ፍቅሩ
ይጠነክራል። በኔና በእሱ መሃከልም እንግዲ ፍቕሩ መቀጣጠል ጀመረ። የፍቅሩ ነበልባል ለካ እኔን ብቻ አልነበረም
የለበለበኝ እሱም ኖርዋል ለካ። አብረን በፍቅር ቀለጥን ተዋሃድን ግን ግን አሁን እዚህ ጋር ሁላችሁም የምትጠይቁት
ጥያቄ አለ መቸም አይደል እንዴ ? |