WARKA Forum Index
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 
Become a supporting member
CyberEthiopia Home | About us | Contact us
/ ብርሀኑ ነጋ በወታደራዊ ዩኒፎርማቸው እነሆ !
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
መረዋ

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Jan 2007
Posts: 683

PostPosted: Mon May 05, 2008 11:11 pm    Post subject: / ብርሀኑ ነጋ በወታደራዊ ዩኒፎርማቸው እነሆ ! Reply with quote

እጹብ ድንቅ ነው ! እንዲህ ነው እንጂ የትጥቅ ትግል መሪ ! ታየኝ በረሀውን ሲያቛርጥ ተራራ ሲወጣ ! ቅቅቅቅቅቅቅቅ የዳማ ክትፎን እየዋጠ ! ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

በል ስያትሎች ለምዝገባ ተዘጋጁ :: ስንቃችሁን ሰንቁ ...ትጥቃችሁን ታጠቁ እንደ /ርዬ አድርጋችሁ !

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

dama978

ኮትኳች

Joined: 02 Oct 2005
Posts: 352
Location: ethiopia

PostPosted: Mon May 05, 2008 11:36 pm    Post subject: Reply with quote

እንደገና ተወለዱ : የመለስን ጉዋደኝነት ሸመቱ :: መለስ እስቲ ጠባያችሁን አሳምሩ ብሏቸዋል ተባለ :: ለነዻነታቸው ዝም ለማለት ፈርመው ደካማ ጠላትን ትግል በፈገግታ ይሸነፋል ብለው በእድመት አመኑ ::
ከጥቂት ወራት ጀምሮ / ያኮብና ፕሮፍ .መስፍን ከአትላቲክ ወዲያ : / ብርሀኑ ከአትላንቲክ ወዲህ የመገናኛ ልሳናቸው ምነው ይህ ፈገግታ ሆነ ? ፈገታ ነው ካላችሁት :: እኒስ ባይኒ ላይ የሚያፊዙ የጥፋት ምስል ይመስሉኛል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ቀንዱ

ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 115

PostPosted: Tue May 06, 2008 4:47 pm    Post subject: Reply with quote

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 3815
Location: united states

PostPosted: Tue May 06, 2008 7:24 pm    Post subject: Reply with quote

መልካም አስተሳሰብ እና መልካም ፎቶ ነው

ዶክተር ታየ እና ኢንጂነር ሐይሉስ እንዴት ይሆን ፎቶግራፋቸው ?

ፈላስፋው ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ጉግል

ውሃ አጠጪ

Joined: 20 Jul 2006
Posts: 1171

PostPosted: Tue May 06, 2008 8:02 pm    Post subject: Reply with quote

የመጀመሪያውን ጥሪ አይቸው ነበር : ያላየሁት ሁለተኛውን ነው :: Laughing Laughing Laughing Laughing የስብሰባው አዘጋጆች በሪሞት እንዴት ሆኖ ጦርነት መምራት እንደሚቻል ትንሽ ፍንጭ ቢጤ ቢሰጡን ጥሩ ነበር :: እኔ በበኩሌ ግን እሳቸውም ሆነ የለነደኑ ጓደኛቸው ሚሳቶቻቸውንና ልጆቻቸውን አስከትለው ጦርነቱ ምድር እንደሚገኙ ጥርጥር የለኝም :: ድል ባይገኝ እንኳ በጠላት እጅ ከመወደቅ እንደጀግናው ኮሎኔል መንግስቱ ወንበራቸው ላይ እንደቋንጣ ደርቀው ወይም አንደ ቴዎድሮስ ጥይት ጠጥተው እንደሚሞቱ የተርጋገጠ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

አለታ

ኮትኳች

Joined: 16 Sep 2003
Posts: 281
Location: vatican city

PostPosted: Tue May 06, 2008 9:14 pm    Post subject: Reply with quote

የቅንጅት በተለያየ ቦታ መከፋፈል የውስጥ ስሜታችንን በእጅጉ መጉዳቱና እስከአሁን የተከፈለውን የትግል መስዋዕትነት መና ማስቀረቱ የማይካድ ቢሆንም , ከገባንበት የመከፋፈልና የመወቃቀስ ማጥ ውስጥ ወተን ዋናውን ጠላታችንን የትግራይ ገዢ መደብና ስርዐቱን ለመታገል ፊታችንን የምናዞርበት ቀን አሁን መሆን አለበት ::

ምንም እንኳን ከዶክተር ብርሀኑ ጋር የትግል አቅጣጫችን የተለያየ መስሎ ቢታይም , ከእነዚህ ጠባቦች ጋር ሆኖ እሳቸውንና የመረጡትን የትግል ስልት ማንቋሸሽና ማላገጥ ጠቃሚነቱ ለማን እንደሆነ ልናስብበት ያስፈልጋል ::

ቅንጅት ትላንት የነበረው መልኩ አብቅቶለት እራሱን በተለያዩ ቡድኖች ብቅ አድርጓልና ድጋፋችን ለምንወደው መስመር , ተቃውሟችንም በትግራይ ገዢ መደብ ላይ መሆን አለበት :: ኢነፍ ኢዝ ኢነፍ :: ከሰው በላው ስርዐት ደጋፊዎች ጎን ተሰልፈን የራሳችን የሆኑ ወይም ሊሆኑ የሚችሉ ሰዎችን መውቀሱ ዓላማው ግልጽ ያልሆነና ውጤት አልባ ነው :: ትኩረታችን የትግራይ ነጻ አውጪ ድርጅት ከአገራችን ጫንቃ ላይ ስለሚወገድበት መንገድ እንዲሆን በራሳችን ላይ ቁጥጥር ማድረግ እንችል ይሆን ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

TOKICHO

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 02 Feb 2005
Posts: 73
Location: kenya

PostPosted: Tue May 06, 2008 9:18 pm    Post subject: Reply with quote

እወነትም / ብርሀኑ ነጋ ጀግና ነውና ...ለምን እንደዚህ አልክ ብላችሁ አትጠይቁኝም ?....መልሱ ግልጽና ቀላል ነው ::እያወቁም ሆነ ባለማወቅ የሰውን የትግል ሰሜት እያንቁዋሸሹ በወሬ ብቻ አዋራ የሚያጨሱ የሳይበር ላይ ጀግኖቹና በአሜሪካ የሬዲዮ ማፍያዎች እነ -ኢትዮጵያዊነት ሬዲዮ (መረዋ ) የዶ / ታዬ /ሰማያት አገልግል ተሸካሚዎች (ጉግልን ያጤንዋል ) የሚያራግቡትን ማስተዋሉ ብቻ ይበቃል ::እንዴት ነው የዶ / ብርሀኑ ምስልና ዜና እንደዚህ ቅዘን በቅዘን የሚያደርጋቸው ? !ድሮ ዱሮ የሰፈራችን ቄስ ያበደ እና ወፈፌ ሲያጋጥማቸው መስቀል ወጣ አድርገው ሲያሳዩዋቸው እንደሚያስበረግጋቸው ሁሉ እነ መረዋ ቁጩዎቹን ደግሞ የብርዬ ፎቶና ፖስተር እንደ ዛር ያስጉዋራቸዋል !!!አቦ / ብርሀኑ አንተ ኑርበት እባክህ .........እነዚህን ተራ የጠላ ቤት ፖለቲከኞችን ወጥ በወጥ አድርግልን ::ብዙ እጅግ ብዙ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ግዜም ከጎንህ ናቸውና ::
ኢትዮጵያን ኬኛ ሀዱርሲቱ

ቶኪቾ
ወረ [/u]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ቀንዱ

ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 115

PostPosted: Wed May 07, 2008 8:25 am    Post subject: Reply with quote

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ቀንዱ

ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 115

PostPosted: Wed May 07, 2008 8:27 am    Post subject: Reply with quote

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

Betefikir

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2006
Posts: 74

PostPosted: Wed May 07, 2008 11:44 am    Post subject: Reply with quote

አለታ ትክክል ብለሀል !
ሁልጊዜ በተቻለ መጠን አይናችንን ከወያኔ ላይ ማንሳት የለብንም :: ፍላጎታቸውም እኛ ስንወዛገብና ትርኪ ምርኪ ወሬ ስናወራ እነሱ እድሜያቸውን ማራዘም ነው :: ዋነኛው ጠላታቻን : ለዚህ ሁሉ ስቃይ የዳረገን : ያለድንበርና የባህር በር ያስቀረን : በዘር ከፋፍሎ እርስ በርሳችን እንኩአን እንዳንነጋርና እንዳንስማማ ያረገን : የኢትዮጵያና የህዝብ ጠላት ወያኔ ነው ::
አይናችንን ሁሌ ከዚህ ኳስ ላይ ማንሳት የለብንም ::

በዛ ላይ እኔ የብርሀኑ ጥፋት ምኑ ላይ እንደሆነ አልገባኝም :: የሰላማዊ ትግል ነጻ ያወጣናል ብሎ ሞከረ : በዛም ስቃዩን አየ : አሁን ደሞ ሌላ እንሞክር እያለ ነው :: ስለዚህ አዲሱን ሀሳቡን ካዳመጥን በሁላ የሚያዋጣ ከመሰለን ማገዝ ነው ካልሆነ ከአጋሮቹ ጋር ሆኖ ይሞክረው :: ዋናው ነገር ከትግል አለመራቁ ነው እንጂ (ያም መብቱ ነው ) ስልት ቀይሮ መታገሉና ህዝብን ማታገሉ ለምን እንደሚያበሳጭ አልገባኝም :: ይሄ ሰውዬ እኮ እንደ ሆዳም ልደቱ ፓርላማ ገብቶ (ከንቲባም ሆኖ ) ለወያኔ እንደዉሻ እየተገዛ መኖር ይችል ነበር ግን አላረገውም :: እንዳቶ ሀይሉም አመመኝ ብሎ 9 ወር አልተኛም :: አሁን ደሞ በየቦታው እየሄደ ሀሳቡን እያስረዳ ነው : በጣም ጥሩ ነው :: Keep on Man!

እኔም እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ብርሀኑ ከትግል እንዲርቅ አልፈልግም :: በነሱ መሪነት እነሱም እኛም ብዙ መስዋእትነት ከፍለናል :: 193 ንጹሀን ባደባባይ ተገድለዋል : በአስር ሺዎች ታስረዋል : ብዙዎች ከኑሯቸው ተፈናቅለዋል : ከአገርም ተሰደዋል ........Thanks to Woyane.

አቦ ብሬ ህዝብ አሁንም አብሮህ ነው :: ማንኛውንም ስልት ተቀብሎ ለመስራት ዝግጁ የሆነ እጅግ በጣም ከፍተኛ ህዝብ ከጎንህ ነው ! እኔንም ጨምሮ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 3815
Location: united states

PostPosted: Wed May 07, 2008 9:34 pm    Post subject: Reply with quote

ቀንዱ ምነው ደጋግመከው
የበሸቅህ ትመስላለህ

ስማ አንተም ጎግልም ብርሀኑን ብርቱካንን እንዲሁም ታየን እና ሐይሉን አንጋጣችሁ ከመጠበቅ

ወይም ብርሀኑ ምን ለበሰ : ብርቱካን ምን በላች : ከማለት

እስቲ የእናንተ መላ ምት ምንድነው ?

እስከ መቼ ድረስስ ነው ሰንካላ ሆናችሁ የምትቀሩት Question

ለምንስ እንደ ዓይነ ስውር መሪ ትፈልጋላችሁ ለምን ራሳችሁ መሪ ለመሆን አትፈልጉም Question

ስማ ቀንዱ እያረርክ ነው ወይስ እየከሰልክ

ብርሀኑም ሆነ ሐይሉም የፈለጋቸውን መልበስና የፈለጋቸውን ማሰብ ነጻነታቸው ነው

የአንተ እንደ አህያ መከተል አንዱን ተከትሎ ሌላውን እየፈሱ መርገጥ ምን ይባላል

ስማ ከአህያነት የሚሻል ነገር አይታብህም ይልሀል ፈላስፋው ቆቁ

በነገራችን ላይ ፈላስፋው የብርሀኑ ደጋፊ ነው ብለህ 90 ጊዜ ይህንን ፎቶ ባትለጥፈው ይመረጣል

ከፈለግህም 1000 ጊዜ መለጠፍ ትችላለህ ካልሆነም ገንዘብ መያዣ ቦርሳህ ውስጥ ለጥፈኸው መዞር ደግሞ መብትህ ነው

ጀዝባ ጀዝበህ በፈረንጅ ሐገር መቅረትህ ነው ፈላስፋው የሚያሳዝነው

ፈላስፋው ቆቁ

ፈላስፋው ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዲዱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 13 Jul 2007
Posts: 593
Location: Here

PostPosted: Wed May 07, 2008 9:54 pm    Post subject: Reply with quote

ወንዳታ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

ልክ ልካቸውን ነው የነገርካቸው :: እንዴት ነገሩ ሁሉ እንደመጣልህ ያስገርማል :: በተለይ ይሄ ጉግል የሚሉት ወጥ ቤት ድሮ ኤርትራዊ ነው ሲሉ እጠራጠር ነበር ...................... እውነትም ................ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ -- ኢሳያስ አፈወርቂ Idea Idea Idea Idea Idea Idea Idea

የሌላ የፖሊቲካ ጎራ ታዳሚ ቢሆን ኖሮ እንዲህ ያለ ፕሮፖጋንዳ --- ትግሉን ከነጭራሹ የሚያከሳና የሚያጠፋ ባልነፋ ነበር Exclamation የሀገሪቱንም ፊውቸሪቲ ለማነቅ ባልተቻኮለና ባላቀደ ነበር Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

እንድርያስ እንዳይሰማኝ እንጂ ድሮ ድሮ አደንቀው ነበር (ጉግልን ):: አሁን አሁን ነው ቶፋ ራስ መሆኑ የገባኝ :: [/quote]

ዶማ ራስ ነው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

TOKICHO እንደጻፈ(ች)ው:
እወነትም / ብርሀኑ ነጋ ጀግና ነውና ...ለምን እንደዚህ አልክ ብላችሁ አትጠይቁኝም ?....መልሱ ግልጽና ቀላል ነው ::እያወቁም ሆነ ባለማወቅ የሰውን የትግል ሰሜት እያንቁዋሸሹ በወሬ ብቻ አዋራ የሚያጨሱ የሳይበር ላይ ጀግኖቹና በአሜሪካ የሬዲዮ ማፍያዎች እነ -ኢትዮጵያዊነት ሬዲዮ (መረዋ ) የዶ / ታዬ /ሰማያት አገልግል ተሸካሚዎች (ጉግልን ያጤንዋል ) የሚያራግቡትን ማስተዋሉ ብቻ ይበቃል ::እንዴት ነው የዶ / ብርሀኑ ምስልና ዜና እንደዚህ ቅዘን በቅዘን የሚያደርጋቸው ? !ድሮ ዱሮ የሰፈራችን ቄስ ያበደ እና ወፈፌ ሲያጋጥማቸው መስቀል ወጣ አድርገው ሲያሳዩዋቸው እንደሚያስበረግጋቸው ሁሉ እነ መረዋ ቁጩዎቹን ደግሞ የብርዬ ፎቶና ፖስተር እንደ ዛር ያስጉዋራቸዋል !!!አቦ / ብርሀኑ አንተ ኑርበት እባክህ .........እነዚህን ተራ የጠላ ቤት ፖለቲከኞችን ወጥ በወጥ አድርግልን ::ብዙ እጅግ ብዙ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ግዜም ከጎንህ ናቸውና ::
ኢትዮጵያን ኬኛ ሀዱርሲቱ

ቶኪቾ
ወረ [/u]

_________________
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዲዱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 13 Jul 2007
Posts: 593
Location: Here

PostPosted: Wed May 07, 2008 10:12 pm    Post subject: Reply with quote

አንተንም አለታንም እግዚአብሄር ይባርካችሁ Exclamation Exclamation Exclamation ወቅታዊ የሆነ አቋም ወቅታዊ የሆነ ምላሽ ነው ::

ሰውየው ባየበት የሚደፋ ቢሆን ኖሮ ስንት እንዲህ ያሉ አጋጣሚዎች ተፈጥረውለት ነበር Question Question Question Question Question Question Question ግን አላደረገውም Exclamation

ከኢህአፓነቱ ጊዜ ጀምሮ ጠንካራ የሰላማዊ ትግል ደጋፊና በዲሞክራሲያዊ ጉዞ የሚያምን ነበር Exclamation Exclamation Exclamation ከምርጫው በኃላ ግን የገባው ነገር ገብቶታል :: ................ ለጥፋት የመጣን አተላ እንዴት በሰላምስ እናስወግደዋለን ይባላል Question Question Question

ለማንኛውም ዕቅዱን እግዚአብሄር ያሳካለት

Betefikir እንደጻፈ(ች)ው:
አለታ ትክክል ብለሀል !
ሁልጊዜ በተቻለ መጠን አይናችንን ከወያኔ ላይ ማንሳት የለብንም :: ፍላጎታቸውም እኛ ስንወዛገብና ትርኪ ምርኪ ወሬ ስናወራ እነሱ እድሜያቸውን ማራዘም ነው :: ዋነኛው ጠላታቻን : ለዚህ ሁሉ ስቃይ የዳረገን : ያለድንበርና የባህር በር ያስቀረን : በዘር ከፋፍሎ እርስ በርሳችን እንኩአን እንዳንነጋርና እንዳንስማማ ያረገን : የኢትዮጵያና የህዝብ ጠላት ወያኔ ነው ::
አይናችንን ሁሌ ከዚህ ኳስ ላይ ማንሳት የለብንም ::

በዛ ላይ እኔ የብርሀኑ ጥፋት ምኑ ላይ እንደሆነ አልገባኝም :: የሰላማዊ ትግል ነጻ ያወጣናል ብሎ ሞከረ : በዛም ስቃዩን አየ : አሁን ደሞ ሌላ እንሞክር እያለ ነው :: ስለዚህ አዲሱን ሀሳቡን ካዳመጥን በሁላ የሚያዋጣ ከመሰለን ማገዝ ነው ካልሆነ ከአጋሮቹ ጋር ሆኖ ይሞክረው :: ዋናው ነገር ከትግል አለመራቁ ነው እንጂ (ያም መብቱ ነው ) ስልት ቀይሮ መታገሉና ህዝብን ማታገሉ ለምን እንደሚያበሳጭ አልገባኝም :: ይሄ ሰውዬ እኮ እንደ ሆዳም ልደቱ ፓርላማ ገብቶ (ከንቲባም ሆኖ ) ለወያኔ እንደዉሻ እየተገዛ መኖር ይችል ነበር ግን አላረገውም :: እንዳቶ ሀይሉም አመመኝ ብሎ 9 ወር አልተኛም :: አሁን ደሞ በየቦታው እየሄደ ሀሳቡን እያስረዳ ነው : በጣም ጥሩ ነው :: Keep on Man!

እኔም እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ብርሀኑ ከትግል እንዲርቅ አልፈልግም :: በነሱ መሪነት እነሱም እኛም ብዙ መስዋእትነት ከፍለናል :: 193 ንጹሀን ባደባባይ ተገድለዋል : በአስር ሺዎች ታስረዋል : ብዙዎች ከኑሯቸው ተፈናቅለዋል : ከአገርም ተሰደዋል ........Thanks to Woyane.

አቦ ብሬ ህዝብ አሁንም አብሮህ ነው :: ማንኛውንም ስልት ተቀብሎ ለመስራት ዝግጁ የሆነ እጅግ በጣም ከፍተኛ ህዝብ ከጎንህ ነው ! እኔንም ጨምሮ ::[/quote]
_________________
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዲዱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 13 Jul 2007
Posts: 593
Location: Here

PostPosted: Wed May 07, 2008 10:16 pm    Post subject: Re: / ብርሀኑ ነጋ በወታደራዊ ዩኒፎርማቸው እነሆ ! Reply with quote

አቦ እንዴት ያምርበታል በናታችሁ Idea Idea Idea Idea Idea Idea Idea

ቅና ያለው በእናቱ .............. ይቀናል ይባላል :: ክፉ ታናግራላችሁ Exclamation Exclamation Exclamation ሆዳም ሁላ ::
[/quote]

መረዋ እንደጻፈ(ች)ው:
እጹብ ድንቅ ነው ! እንዲህ ነው እንጂ የትጥቅ ትግል መሪ ! ታየኝ በረሀውን ሲያቛርጥ ተራራ ሲወጣ ! ቅቅቅቅቅቅቅቅ የዳማ ክትፎን እየዋጠ ! ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

በል ስያትሎች ለምዝገባ ተዘጋጁ :: ስንቃችሁን ሰንቁ ...ትጥቃችሁን ታጠቁ እንደ /ርዬ አድርጋችሁ !

_________________
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ቀንዱ

ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 115

PostPosted: Thu May 08, 2008 9:06 am    Post subject: Reply with quote

ጋንታ መሪ ቆቁ :

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia