WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኢትዮጵያ - በወያኔዎች ለሽያጭ የቀረበች አገር
Goto page 1, 2, 3 ... 13, 14, 15  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue May 20, 2008 9:40 pm    Post subject: ኢትዮጵያ - በወያኔዎች ለሽያጭ የቀረበች አገር Reply with quote

ሠላም ወገኖቼ :

ስልኪ የተባለ የዚህ መድረክ ተሣታፊ ወያኔ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት ለሱዳን እስላማዊ ሪፑብሊክ አገዛዝ አሣልፎ አልሠጠም : እየተደራደረ ነው : እያለ ሲያደርቀን ነበር ::
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ነውጠኞች ምን ይዋጣችሁ ? ለነገሩ መልሱ የታወቀ ነው - ውሸት ነው የሚውጣችሁ :: ስልጣን ያለው አካል እስካሁን የሚደረግ ጥናት -የሚካሄድ ሰርቬይ እንጂ የተካለለና የተሰጠ መሬት አለመኖሩን አረጋግጠውልናል :: የራሳችሁን መደምደምያ ለመድረስ ሁሉንም አዳምጡት -ላለማመንም ጭምር ሁሉንም ማዳመጥ ያስፈልጋል ::
http://www.ethiocivility.org/Ato_wahid.mp3

አሁን ሀቁ አፍጥጦ ሲወጣ እና መፈናፈኛ ሲያጡ ሌላው ወያኔ ሰልማ 1 አዲስ ነጠላ ዜማ ይዞ ብቅ ብሏል ::
ሰልማ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
አይ መረዋ ምነው ምን ነካህ ? በጉዳዩ ላይ እኮ የወያኔ ፓርላማ እንደሚወያይበት ምንም የታወቀ ነገር የለም የተወስኑ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ጉዳዩ ለውይይት እንዲቀርብ ሀሳብ ያቀረቡት ...
ለአምሯቸው ሳይሆን ለሆዳቸው ያደሩ የወያኔ ፓርላማ አባላት ደግሞ ጉዳዩ ለመወያያ ለአጀንዳንት እንዲቀርብ ይደግፋሉ ተብሎ አይታሰብም ትእዛዝ ከመለስ ዜናዊ እስካልደርሳቸው ድረስ

የወያነ ፓራላማ አባላትን ትተነው የወያኔን ድርጊቶች ለመደገፍ ማንም የማይቀድመው ልደቱ አያሌው በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም አይነት አስተያየት አለመስጠቱ ያስተዛዝባል

በተረፈ ደንቆሮ ፓለቲከኞች እባካችሁ 1,600 ኪሎ ሜትር መሬት ተቆርሶ ተሰጠ እያላችሁ ለወያኔወች መሳቂያ አታድርጉን

መሬታችን ያለ አግባብ ለሱዳን ተሰጥቷል ወገኖቻን መሬታቸውን ተነጥቀው ታስረዋል ግን ደግሞ let's be specific even about the places annexed by the sudanese army ዝም ብሎ ከመሬት ተነስቶ ቌራ ለሱዳን ተሰጠ ብሎ አፍን መክፈት ለወያኔወች የማሪያም መንገድ መስጠት ነው የሚሆነው

ለመሆኑ ወያኔዎች የተሠሩበት ድርና ማግ እንዲያው እንደማንኛውም ሰብዓዊ ፍጡር ናቸው ወይ ? በቅጥፈት : በማስመሰል : በክህደት :..... አሁንማ ሰው ሆነው መፈጠራቸውም አጠራጠረኝ እኮ !

ተድላ

Last edited by ተድላ ሀይሉ on Mon Mar 28, 2011 7:45 pm; edited 8 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Tue May 20, 2008 10:08 pm    Post subject: Reply with quote

አሁንም አንድ ኢንች የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን አልተሰጠም -አይሰጥምም :: ለሱዳን የተሰጠው ቦታ ከተድላ ጭንቅላት ውስጥ አንድ ንፍጥ መሳይ አካል ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሰልማ 1

ውሃ አጠጪ

Joined: 05 Aug 2007
Posts: 1097

PostPosted: Tue May 20, 2008 10:24 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ
Quote:
አሁን ሀቁ አፍጥጦ ሲወጣ እና መፈናፈኛ ሲያጡ ሌላው ወያኔ ሰልማ 1 አዲስ ነጠላ ዜማ ይዞ ብቅ ብሏል ::

ቅቅቅ እኔን እኮ ወያኔ ብላችሁ የምትሉኝ እናንተ ኤርትራዊያን ናችሁ ቅቅቅ ኢትዮጵያዊያን ወያኔ ብለውኝ አያውቁም
ለመሆኑ እኔ ወያኔ ከሆንኩ ለምን ይህን መጻፍ አስፈለገኝ ? ለምን ዋርካ ላይ ማስመሰል አሰፈለገኝ ? በማህበራዊ ሂወቴ ችግር እንዳይገጥመኝ ? ስወች እንዳይሰድቡኝ ወይስ ምን እንዳይቀርብኝ

በርግጥ እኔ እንዳንተ በድንቁርና አለም ስለማልኖር በጭፍን ወያኔን አልቃወምም በተቻለኝ እና በገባኝ መጠን በፓሊሲ ደረጃ እደግፋለሁ እቃውማለሁ

እኔ እኮ ዋርካን እንደ እውነተኛ አለም አድርጋችሁ የምትወስዱ mentally retarded እንደምታሳዝኑኝ Laughing Laughing

እኔ እኮ አንተ እንዳልከው ወያኔ መባሉ ከጨነቀኝ እና ካሳፈረኝ እና የማደርገው ጭንቅ ጥብብ ካለኝ Laughing Laughing ሰልማ በሚለው ስሜ መጻፍ ማቆም ብቻ እኮ ነው ከዛ አዲስ ኒክ ማውጣት ካላስ ግን ንፍጥ የሞላው ጭንቅላትክ ይህንን እንኴን ማሰብ አይችልም Laughing Laughing Laughing

አሁንም አንተን ለማስደስተ ሳይሆን ወያኔ ለሱዳን አላግባብ የሰጠው መሬት እንደ ኢትዮጵያዊነቴ ከአንተ ያላነሰ ያሳስበኛል ልዩነቱ ግን አንተ እዚህ ዋርካ ላይ ቂጥህን ፓርክ አድርገህ ስታወራ እና አሉባልታ ስትጽፍ እኔ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር ሆኜ ስምምነቱን በመቃወም ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሬ ነው
_________________
senisebiyorom
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
astute

ኮትኳች

Joined: 03 May 2008
Posts: 126

PostPosted: Tue May 20, 2008 10:40 pm    Post subject: Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
አሁንም አንድ ኢንች የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን አልተሰጠም -አይሰጥምም :: ለሱዳን የተሰጠው ቦታ ከተድላ ጭንቅላት ውስጥ አንድ ንፍጥ መሳይ አካል ነው ::

Patriotism is when love of your own people comes first; nationalism, when hate for people other than your own comes first. I think u are a damn brainwashed idiot nationalist. Loving your country does not mean accepting mistakes done by your clique. If you love ur country, u have to be supportive for good things and critical if things go wrong. You are a blind supporter with no reason and logic. I hate people like u. You people like to generalize things. To generalize is to be an idiot. To particularize is the alone distinction of merit. How can someone discuss with people like u if you argue by saying even if it flies, it is a goat. You people had not and would not grow. This type of character will bring you nowhere. You are not open minded who wants to learn from others (other than your clique). Remember, you can learn even from your enemy but you do not understand this because you hardly own a brain.
_________________
“A wise man makes his own decisions; an ignorant man follows public opinion”
Chinese Proverb
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue May 20, 2008 10:41 pm    Post subject: Reply with quote

ሰልማ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ለመሆኑ እኔ ወያኔ ከሆንኩ ለምን ይህን መጻፍ አስፈለገኝ ?

'ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው ::' ይባላል በአማርኛ : እንደዚያ ነው :: ወያኔ መሆንህን ተግባርህ ምሥክር ነው :: ይልቅ ወያኔ መሆንህን አትፈርበት :: እንደእነ "ጎማ እግሩ " : "ስልኪ " አዎ ወያኔ ነኝ ብለህ ተሟገት ::
Quote:
በጭፍን ወያኔን አልቃወምም በተቻለኝ እና በገባኝ መጠን በፓሊሲ ደረጃ እደግፋለሁ እቃውማለሁ

እንደዚህ ነው እንጂ አርቆ አሳቢ : አስተዋይ ወያኔ መሆን Laughing Laughing Laughing
Quote:
እኔ እኮ አንተ እንዳልከው ወያኔ መባሉ ከጨነቀኝ እና ካሳፈረኝ እና የማደርገው ጭንቅ ጥብብ ካለኝ Laughing Laughing ሰልማ በሚለው ስሜ መጻፍ ማቆም ብቻ እኮ ነው ከዛ አዲስ ኒክ ማውጣት ካላስ ...

ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ ማለት ይኼ ነው :: እንደ ጌቶችህ እንደነ ለገሠ (መለስ ) ዜናዊ በአንድ የበረሃ ስም ብቻ ታሥረህ ከመኖር ሀሪከን : - - : ሰልማ 1 : ወዘተረፈ እያልክ ከማያልቀው 'ኒክ ' ሥም ውቅያኖስ የሰው ሥም እያስመሰልክም እየሠረቅህም ቢሆን መገለባበጥ ትችላለህ :: ማንነትህ ግን አይቀየርም :: እሥሥት ታውቃለህ ?

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሰልማ 1

ውሃ አጠጪ

Joined: 05 Aug 2007
Posts: 1097

PostPosted: Tue May 20, 2008 11:00 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ
Quote:
ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ ማለት ይኼ ነው :: እንደ ጌቶችህ እንደነ ለገሠ (መለስ ) ዜናዊ በአንድ የበረሃ ስም ብቻ ታሥረህ ከመኖር ሀሪከን : - - : ሰልማ 1 :

እናንተ የአርተራ ስወች ከጌቶቻችሁ ከወሰዳችሁት ደስ የሚለኝ እንጉልፋቶ የሚለው ስድባችሁ ነው Laughing Laughing ይህ እንጉልፋቶ የሆነው ጭንቅላትህ የተጻፈ በደምብ አያነብም እና እይገነዘብም እንጅ እስቲ ሀሪከን በሚለው ስሜ የጻፍኩትን ተመልሰክ አንብበው ዶማው

በተረፈ ሀሪከን የሚለው ስሜ የታገደው ከአንድ ወያኔ ጋር ስከራከር እንደሆነ ለዚህ ዘገምተኛ አምሮክ ላስታውሰው እወዳለሁ ሀሪከን ሰልማ መሆኑን ደግሞ እኔው ነኝ የተናገርኩት Laughing

በተረፈ እኔን አንተ አታቀኝም ማለት ነው ዋርካ ላይ የመስለኝን ከመጻፍ እኮ አንድም ቀን ተመልሼ አላቅም ልክ ልኩ ሊነገረው ለሚገባው እንደ አንተ አይነት ወደል አህያ ደግሞ ልክ ልኩን እየነገርኩ ነው እዚህ ዋርካ ላይ ያለሁት Laughing
_________________
senisebiyorom
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

አዲስ

Joined: 01 Apr 2008
Posts: 49

PostPosted: Wed May 21, 2008 1:26 am    Post subject: Reply with quote

ክብርነታችን ስማችንን በከነተኡ የሚጠሩትን እንደተድላ ያለወን ስማችሁን ቄስ ይጥራው ይላል

ክብርነታችን እንክዋን እንደነተድላ ፓራላይዝ ሆነው ወንበረቻው ላይልቀሩት በቁማቸው ለሚሸኑት ያሮጌው ስራት ቅሪቶች ይቅርና ሌላም ለመታገል እንደማያንስ ያረጋጥታል

ክበረናትችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው የተድላን ሚስት ከነልጃ ሲያስጠባ የተነሳውን ፎቶ እዚህ አምጥቶ ከመለጠፈ ወደሀላ እንደማይል ያረጋጥላል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

አዲስ

Joined: 01 Apr 2008
Posts: 49

PostPosted: Wed May 21, 2008 1:36 am    Post subject: Reply with quote

ክብርነታችን የወረካ ሞድረአተር የተበለው ጌታ ይህንን ተድላ አስፋው የተባለን ስንኩለ አካል ስማችንን ከመጠራት እንዲያስቆምልን እንሳስባለን
ክብረናትችን ይህ ጌታ የተባለው ተድላ አስፋው ራሱ ክሆነም ባስችኳይ ሰፋጣውን እንዲያቆም እንመክራለን
የክብርነታችን ማሳሰብያ ተቀባይነት ካላገኘ ጦርነት ለመከፈት የምንገደድ መሆኑን ሁሉም እንዲያውቅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 7083
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed May 21, 2008 1:58 am    Post subject: Reply with quote

እንደጻፈ(ች)ው:
ክብርነታችን ስማችንን በከነተኡ የሚጠሩትን እንደተድላ ያለወን ስማችሁን ቄስ ይጥራው ይላል

ክብርነታችን እንክዋን እንደነተድላ ፓራላይዝ ሆነው ወንበረቻው ላይልቀሩት በቁማቸው ለሚሸኑት ያሮጌው ስራት ቅሪቶች ይቅርና ሌላም ለመታገል እንደማያንስ ያረጋጥታል

ክበረናትችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው የተድላን ሚስት ከነልጃ ሲያስጠባ የተነሳውን ፎቶ እዚህ አምጥቶ ከመለጠፈ ወደሀላ እንደማይል ያረጋጥላል

አይ ሰልማ 1...ምናለ እራስህን ብትሆን ?እኔ ፖለቲካም አልወድ ...ተድላ የሚሉትን አላውቀውም ...ግን ማነው ?በራስህ ተማመን ....ሰውን አታለህ ሞተሀል ...ምስኪን የወያኔ አሽከር ...አፈር ብላ :.በስምህ ብትጽፈው ምኑ ሊጎልብህ ነው ...ግዘናም ::ፖለቲካችሁ ችክ ይለኛል ::

እኔ ስነጽሁፍ ክፍል ነኝ ...እዛው ተደባደቡ ..

ሾተል ነን ...ስንሆን ወያኔንና ባንዳውን ስለምንጠላና የስማችንን ስፔሊንግ ተከትለው ስማችንን ሊያስጠፉ የተነሱብንን የባንዳ ልጆች በማጋለጥ ጭምር ነው
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed May 21, 2008 3:09 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሾተል :-

አይዞህ በቆምከበት ግምባር በርታ : ግንባርህ አይታጠፍ ::

ይህንን ራሱን በተለያዩ ሥሞች በመጥራት ራሱን ለመሆን ያቃተውን እሥሥት ( ከስሞቹ አንዱ ሰልማ 1 ) በሚገባው ቋንቋ አነገግረዋለሁ :: እዚህ አትቸገር ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጎማ እግሩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Jun 2007
Posts: 717

PostPosted: Wed May 21, 2008 3:46 am    Post subject: Reply with quote

ስምህን ሰይጣን ይጥራውና !

ወያኔ አይደለሁም የኢህአደግ ደጋፊ ነኝ :: ሕወሓትን ግን እንደ የኢህአደግ አባለ ድርጅት የትግል አጋሬ ብየ አደንቀዋለሁ :: የህወሓት አባላት ሲበዛ ጀግኖች ሃቀኞች እና ለተሰለፉለት አላማ ቆራጦች እንደሆኑም በዓይኔ አይቼዋለሁ :: እነ የሃምበርገር ታጋዮች ግን ካፖርታቸውን ደርበው አስመራ ከተማ ካብሬቶ ሲሰልቅጡ ከርመው ከሻዕብያ የሚሰጣቸውን ፎቶግራፍ ይዘው አውሮፓና አሜሪካ እንደሚቀለውጡ አውቃለሁ :: አንዱ በአገሩ ከህዝቡ ሆኖ እየሰራ አንዱ ባህር ማዶ ሆኖ እያናፋ ትግል ይታገላሉ ! ማፈሪያዎች
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰልማ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ለመሆኑ እኔ ወያኔ ከሆንኩ ለምን ይህን መጻፍ አስፈለገኝ ?

'ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው ::' ይባላል በአማርኛ : እንደዚያ ነው :: ወያኔ መሆንህን ተግባርህ ምሥክር ነው :: ይልቅ ወያኔ መሆንህን አትፈርበት :: እንደእነ "ጎማ እግሩ " : "ስልኪ " አዎ ወያኔ ነኝ ብለህ ተሟገት ::
Quote:
በጭፍን ወያኔን አልቃወምም በተቻለኝ እና በገባኝ መጠን በፓሊሲ ደረጃ እደግፋለሁ እቃውማለሁ

እንደዚህ ነው እንጂ አርቆ አሳቢ : አስተዋይ ወያኔ መሆን Laughing Laughing Laughing
Quote:
እኔ እኮ አንተ እንዳልከው ወያኔ መባሉ ከጨነቀኝ እና ካሳፈረኝ እና የማደርገው ጭንቅ ጥብብ ካለኝ Laughing Laughing ሰልማ በሚለው ስሜ መጻፍ ማቆም ብቻ እኮ ነው ከዛ አዲስ ኒክ ማውጣት ካላስ ...

ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ ማለት ይኼ ነው :: እንደ ጌቶችህ እንደነ ለገሠ (መለስ ) ዜናዊ በአንድ የበረሃ ስም ብቻ ታሥረህ ከመኖር ሀሪከን : - - : ሰልማ 1 : ወዘተረፈ እያልክ ከማያልቀው 'ኒክ ' ሥም ውቅያኖስ የሰው ሥም እያስመሰልክም እየሠረቅህም ቢሆን መገለባበጥ ትችላለህ :: ማንነትህ ግን አይቀየርም :: እሥሥት ታውቃለህ ?

ተድላ

_________________
Rights go hand in hand with responsibility, with dignity, with respect for oneself and for the other.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሰልማ 1

ውሃ አጠጪ

Joined: 05 Aug 2007
Posts: 1097

PostPosted: Wed May 21, 2008 4:36 am    Post subject: Reply with quote

ተድላ የምትባል ዝተት ሽማግሌ አንተ ነህ እኔን አፌን የምታስይዘኝ ? አጋሰስ እዚህ ተዘፍዝፈህ አሉባልታህን ፈትፍት ግም

ሾትል ስንት ጊዜ ልንገርክ እኔ ይህንን ሾትለ ነው ሾትል ብሎ የሚጽፈውን እናቱን የበዳ ሰውየ አላቀውም በሱ ቤት እኔኝ ያስፎገረ መስሎት ነው እዚህ ላይ እየመጣ የሚለቀለቀው

ሾትል አንተ እኔን ከመናም በላይ የምታቀኝ ይመስለኛል እኔ ዋርካ ላይ መቸ ነው ሰው ስፈራ አይተህኝ የምታቀው ? ሰውና ስድብ የምፈራ ቢሆን ኖሮ እኮ መፍራት የነበረብኝ አንተን ነው ካላስ

ሁልተኛው ሾትል ግን ፕሊስ አንተ ዋርካ ውስጥ የኖርክ ሰው እንደሆንክ ታስታውቃለህ ለምን በእውነተኛው ስምህ አትጽፍም
ለምን ሁልጊዜ እኔን መስለክ ትጽፋለክ ደደብ እና በራስክ የማትተማመን እና ፈሪ መሆንክ ይታወቃል ለሌላ ጊዜ ግን እራስክን መስለክ ለመጻፍ ሞክር ከሁሉ የሚገርመኝ ሾተል በተደጋጋሚ ሰልማ ነህ እያለ እኔ ላይ ሲወርድብኝ እያየክ እኔን ወይም ሰልማ አለመሆንክን ስትናገር አንድም ቀን አለመስማቴ ቆሻሻ እና ስቱፒድ እንደሆንክ እንድገምት አድርጎኛል ደደብ
_________________
senisebiyorom
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
1111

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 10 Nov 2007
Posts: 50

PostPosted: Wed May 21, 2008 6:09 am    Post subject: Reply with quote

ሰልማ 1 የማነህ ቆዳ ራስ አዋቂ ሰወችን አክብር ፈሳም ትግሬ አንተን ብሎ አዋቂ ትላም ሆድህን ሞልተህ ማደር አነሰህና አዋቂወች ጋር እኩል ማውራት መቸም ዘንድሮ እማንሰማው ነገር የለ ከቢቢወች ጋር እኩል እንሁን Laughing Laughing Laughing ከአሁን በኍላ እዚህ እንዳላይህ ትግሬወች ሂድና በዚህ በሸተተ አፍህ አውራ የሰው ጎደሎ የሸርሙጣ ልጅ Laughing Laughing [/b]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስቫቲ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 28 Aug 2007
Posts: 56
Location: sokolov

PostPosted: Wed May 21, 2008 10:44 am    Post subject: Reply with quote

ለወያኔ መዋሽት መሰረታዊ ባህሪው ነው :: ይህን ቢተው
ቅዘን ይይዘዋ :: Laughing
_________________
pařez zůstane pařezem a vůl volem
Mikuláš Dačický
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Thu May 22, 2008 1:50 am    Post subject: Reply with quote

ጎማ እግሩ እንደጻፈ(ች)ው:
ስምህን ሰይጣን ይጥራውና !

ለመሆኑ ከወያኔ እና ከሰይጣን የቱ ይሻላል ?

Quote:
ወያኔ አይደለሁም የኢህአደግ ደጋፊ ነኝ ::

አልሸሹም ዞር አሉ Laughing Laughing Laughing
ወያኔ ካልሆንክ እና ራስህን ኢህአዴግ ብለህ የምትጠራ ከሆነ ከሚከተሉት አንዱን ትሆናለህ :-
1. ኢህአፓን የከዳህ የበለሣ ሬጂመንት : የወያኔ የአማርኛ ዲፓርትሜንት አባል :- ማለትም ኢህዴን / ብአዴን :
2. የወያኔ ምርኮኛ ወታደር
3. ለብዙ ዘመናት ሥደት አስመርሮህ ወያኔ እንጀራ ያወጣልህ ቦዘኔ :
4. የድል አጥቢያ አርበኛ ሆነህ ወያኔ መሐል አገርን ሲቆጣጠር የተቀላቀልክ :
ከእነዚህ ውጪ አትሆንም ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3 ... 13, 14, 15  Next
Page 1 of 15

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia