WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የኢትዮጵያ አንድ ብር ላይ ያለው "ልጅ " በአድማስ ሬዲዮ ...
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 16, 17, 18  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6806
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 12:50 pm    Post subject: Reply with quote

እህምም እንደገመገምኩዋት

*ይሄንን ራያና አዘቦ ሰዋሰዉ የተበዳዳ እንግሊዘኛ ዋርካ ላይ ለማነጀብ ስለጻፍሽ ያወቅሽ የሚመስልሽ ግን ባዶ

*እዚህ በባዶ መሞጋገስ ስለነበረ በባዶ ክበው ክበው እንዲሁም ህጻን ልጅ አድርገው እናትች ማህጸን ውስጥ ከተው ገና እንዳልተወለድሽ አድርገው ስለቆጠሩሽ ያንን ተገን አድርገሽ ከፍተኛ ጥፋት እያጠፋሽ ተገኘሽ

*አንዴ ፋናቲክ ሙስሊም ነኝ ብለሽ የሙስሊምን አንዳችንም ነገር የማታውቂ ምን እያመንሽ እንደሆነ የማታውቂ እምነት አልባ ሆነች ሳለ ይሄ ያልታወቀሽ

*በራስሽና ተዘርተሽ በበቀልሽበት አፍረሽ የሌላውን ቋንቁዋና ባህል አግኖ ለማሳየት የምትማስኚ ግን አመጣጥሽና አካሄድሽ የተምታታብሽ ....እዚህ ላይ ምን ታደርጊ አለቅላቂዎች ልክ ናት መብት አላት ቋንቋ ስለማትችል ነው ምናምን ብለው ስላራገቡልሽ አጥፍተውሻል ..

*ሊበራል መሆን እየሞከርሽ ግን ምኑንም ስለሊበራል የማታውቂ ነገሮችን ከስር መሰረታቸው ሳታገናዝቢ የሊበራልነት ጅማሬሽን እረስተሽው ሰተት ብለሽ ከጥፋቱ አለም ጋር ወግነሽ እራስሽን የምታስገምቺ

*በአለም ላይ ምን እንደተደረገና እየተደረገ እንዳለ እንኩዋን የማታውቂና ላንቺ ኢንፎርሜሽን ዋርካና ጉግል ብቻ መሆኑን የመሰከርሽ ...

*ሁልጊዜ እውነትን የምትሸሺና እውነት ሲነገርሽ በውሸት አለም ያሉ ሰዎች ስለሚደግፉሽ ብቻ እውነተኛ ሰዎች የደገፉሽ መስሎሽ በጨለማ አለም አብረሻቸው የምትደነባበሪ

*ብዙ ሆነ ትንሽ ያላነበብሽ ..

*በእድሜ ሳይሆን በአስተሳሰብና ግንዛቤነት ትንሽ ለዛውም ኢምንት የሆንሽ

*በባዶነትና ማናለብኝነት ባልሸነፍም ድንጋይነት እራስሽን ስላሳወርሽ መገመትሽንና በመጥፎ መንገድ መሄድሽን እንኩዋን ያላወቅሽ ..

*ሙድ ሊይዙብሽ ስላጨበጨቡ ብቻ ደጋፊ አገኘሁ ብለሽ የሙድ ምስ መሙያ መሆንሽን ያላወቅሽ ...

*ክርክርሽና ፉክክርሽ መሰረትና ምንጭ አልባ የሆነብሽ ....

ወዘተ እያለ ይቀጥላል ....ከተሳሳትኩ ከጸጉሬ ጸጉር ይነጭ ..

እስቲ ስለቴዲ ብዙ ብለሻል ....ፍርድና ብይኑ በአለም አንደኛ ነው ብለሽ ስለወያኔ ሰብከሽልናል ...እስቲ ሻይ ቦይ የጻፈውን ቻሌንጅ አድርጊው ...ጥያቄዎቹን መልሽለት ..

ሌላው ለምን የዶክተር ጁኒየር ማርቲን ሉተርን የሙት ቀን እናከብራለን ?ለምን የእውቁን ዘፋኝ የጆን ሌሎንን የሙትና የትውልድ አመት እናከብራለን ?ለምን የነማልኮሜክስን የሙት አመት አስበን እንውላለን ?ለምን እነ ሳልማን ረሺድን እንደግፋለን ?
ጆን ሌነንም እኮ እንደ ቴዲ ዘፋኝ ነበር ::ግን ባለፈው 25ተኛ የሙት አመቱን መላው አለም አከበረለት ::አንድ ተራ ዘፋኝ ነበር .....ኢማጂንን መርጬልሻለሁና
አዳምጪው http://www.youtube.com/watch?v=BPROGyJ2FNA

የገረመኝ ደግሞ ቴዲ ወያኔን ተቃውሞ አልዘፈነም አልሽ ...አማርኛ አልችልም ካልሽ እንዴት የአማርኛ ቅኔ አወቅሽና ለትችት ግምገማ በቃሽ ?ትልቅ እድገት ነው ::እንደዚህ ለመከራከር መጀመርያ በአማርኛ ጽሁፍሽን አድርጊው ...አማርኛ በደንብ መቻልሽን ወይም በአማርኛ መኩራትሽን ፕሩቭ አድርጊና ከዛ ሰው የምትይውን ዝብርቅርቅነት ይቀበልሽ ...እሱ የጻፈው ወይም የዘፈነው በአማርኛ ነው ....
ስውር ንግግር ምን እንደሆነ ካወቅሽ ቴዲ እንደጉድ በስውር ንግግር ልክ ልካቸውን ነግሯቸዋል ::ያንን ደግሞ አጠገብሽ ላለ አበሻ ደደብ ካልሆነ አስተርጉሚና ይግባሽ ....ከላይ ወንድሞቼ ከጠቀሱት ከአላሙዲንና ከሚሌንየሙ ከተያያዘው ከወያኔ ካጣላው ነገሮች ሌላ .....

አንቺ እኮ የበቃሽኝ ሁሉንም ኢንፎርሜሽን ከጉግል ስለማገኝ አላነብም ብለሽ ዋርካ ላይ ተቸንክረሽ ስታነቢ መዋል ከጀመርሽ ወዲህ ነው ....ለተከራከረሽ መልስ መስጠት የማትችይ ::ቴዲ ዘፋኝ ነው በቃ ብለሻል ...እነ ቦብ ማርልይ ...አለምን ምን ያህል እንደቀየሩ አላወቅሽ ይሆን ?ለዚህ መሰለኝ በማንኛውም የነጮች ፓርቲ ሆነ ካምፓኝ እንዲሁም የተለያዩ የፖለቲካ ዝግጅቶች ላይ የነቦብ ማርልይ ዘፈን ሚከፈተው ....በሰላማዊ ሰልፉ የነሱ ዘፈን ነው ...የነ ጆን ሌነን ዘፈን ነው .....ግን ማገናዘብ ስለጎደለሽ እስከዚህ ትንሽ ነገር ዘልቀሽ አታስቢም ::አንድ ተራ የሬጌ አቀንቃኝ ቦብ ማርሌይ ነው በጥይት ተመቶ ቁስሉ ሳይድን መድረክ ላይ ሁለት የተጣሉትን ጥቁርና ነጮችን እጅ ያጨባበጠው ::አንቺ እንደምትይው ዘፋኝ ብቻ ሆኖ ከነበር ለምን ቦብ ማርልይ እስከዛ ድረስ ተሰሚነት አግኝቶ በመድረክ አጨባበጣቸው ?ቴዲ የነጻነት ታጋይ አርቲስት ለመባል የግድ ዩኒቨርሳል ካምፓኒ ጋር ወይም ሶንይ ሪኮርድ ወይም ዴዝ ሮው ካምፓኒ ጋር ውል መዋዋልና ዘፈኖቹን እዛ ማስቀረጽ አለበት ?
አንቺና መሰሎችሽ ጭንቅላታችሁ አይገባኝም .....እኔ ለቴዲ ደግፌ ሳይሆን ለእውነትና ለፍትህ ደግፌ ነው ::አሁንም ቴዲ ምስኪኑን ልጅ ከገጨ ይታሰር ...ይፈረድበት ...ግን የትኛው ህግ ላይ ነው ሰው የገጨ ፖለቲካ እስረኞች የሚታሰሩበት እስር ቤት ውስጥ በጨለማ መታሰር አለበት ተብሎ የተጻፈው ወይስ ማነው እንደዛ የታሰረው ?

ወያኔዎች የሚያደርጉትን ያውቃሉ ....ህዝቡ ስላልመረጣቸውና ሌቦች ብሎ ብሎ ባደባባይ ስላዋረዳቸው እንደጉድ እየተበቀሉት ነው ::እዝባችን በርበሬን ስለሚያመልክ ልክ ሚሌኒየሙ ሲመጣ በርበሬውን ሁሉ ከገበሬው ተቀበሉና በርበሬ ተወዶዋልና በፈረሱላ 100 ብር ግዛ ብለው ህዝቡ ባልጫ አከበረ ::አሁን ደግሞ ጤፍ 1000 ሺህ ብር አገቡት ...ህዝቡ ጤፍ ስለሚያመልክ ....ኤሌክትሪክ እንደልብ አያገኝ ግን ለሱዳን እንደተረፈን ኤሌክትሪክ እንሸጣለን ....ህዝቡ ቅንጅት ቅንጅት ሲልና ቅንጅትን ሲያመልክ ስሙን ወስደው ቅንጅትን ለሚቃወመው የወያኔ ተለጣፊ ስሙን አሻሩለት ....ሰሞኑን ደግሞ አንድነት ለዲሞክራሲ ምናምን የሚል ድርጅት ልናቁዋቁም ነውና እውቅና ይሰጠን ሲሉ አንድነት የሰው ስም ነውና አይቻልም ብሎ አሳረራቸው ......ኤርትራን ሰጠብን ሲሉ ለኤርትራኖች ሳይጠይቁት አሰብን ጨምሮ ሰጣጨው ...ሰርፕራይዝድ እስኪሆኑ ድረስ ...አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ጎንደርስ ሸንሽኖ ሰጠ ::የቅንጅት መሪዎችን አስሮ የሞት ፍርድ ፈርዶባቸው በሚስጥር ውል አስፈርሞ ፈታቸው :.በቃ ህዝቡ የሚደግፈውንና የሚወደው ነገር ላይ ነው ህዝቡን ለመበቀል ብለው በፍላጎቱና ፍቅሩ ላይ መጥተው ቆሽቱን እያሳረሩት ያሉት ::የህጻን ልጅ የገገማ ብቀላ .....ታድያ እህቴ ምነው ይሄንን ሁሉ የሚያገናዝብ አይምሮ አጣሽ ?
ይሄንን ስል እኔ ማንንም ደግፌ ሳይሆን ከውጭ ሆኜ የማየው ነገር ነው ::

እና ማስተዋልን ይስጥሽ ....ወንድሜ እንዳለው የወረረሽ የወያኔ ቫይረስ መድሀኒት አግኝቶ በውስጥሽ ይሙት ወይም ተፈትልኮ ይውጣ ::

ወደድሽም ጠላሽም ታነቢኛለሽ ...እንደገና ላንቺ ብቻ ሳይሆን ይህእ ለሚመለከተው ሁሉ ስለሆነ ለጊዜው ጨርሻለሁ ...

መልካም ቀን

ሾተል ................ኢትዮዽያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሄር ትዘርጋና መጪውን እንይ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6806
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 12:54 pm    Post subject: Reply with quote

ኦፕሬተር

ኮትኳች

Joined: 16 May 2007
Posts: 254
Location: who cares?

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 3:24 pm    Post subject: Reply with quote

እህምም
አንቺ ደሞ አወቅሽ አወቅሽ ሲሉሽ አላስወራ ማለት አመጣሽ !!!
አሁን አፍሽን ሞልተሽ ቴዲ አፍሮ የፖለቲካ እስረኛ አይደለም ስትይ አላህን አትፈሪም ??? የእስልምና ሀይማኖትን በሚመለከት እውነቱ ሁሉ ውሽት ነው ብለሽ የምትከራከሪ ሴትዮ አሁን እውንታውን ልታጭበረብሪ ስትሞክሪ ሳይ አፈርኩልሽ !!!
እስኪ ጽሁፍሽን ደግመሽ አንብቢው ልክ እንደፋሲካ በግ ባአአ ባአአአ ነው የሚመስለው !!!
ቴዲ አፍሮ ለኔ ባይሞቀኝም ወይም ባይበርደኝም ትልቅ ተስጦ ያለው አርቲስት ነው በዛላይ ደግሞ ቴዲን በአይነቁራኛ ሲጠብቁት ሶስት አመት ሆነው ትዝ ይለኛል ለመጀመሪያ ቴዎድሮስ ካሳሁንን ያወቅኩት ሚስቴ ያስተስርያል የሚለውን ዘፈን እስኪያሳብደኝ ድረስ ነበር የምታዳምጠው እና ወያኔ ከዛ ጊዜ ጀምሮ አጥምዶ ለመያዝ እድሉን ሲጠብቅ ነበር እንደተመኙት አገኙት !!!
አንቺም ይሄ እውነት አይደለም የምትይ ከሆነ እንደጽሁፍሽ ጥሬ ነገር ነሽ ማለት ነው ::
ሾተል አቦ ዛሬ ምችት ብለሽኛል እስኪ ስዊድን ብቅ በይና ቢራ ልጋብዝሽ በዛው ስድብ እንድታስተምሪኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እህምም

አለቃ

Joined: 19 Dec 2005
Posts: 2392
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 4:03 pm    Post subject: Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
እህምም እንደገመገምኩዋት

*ይሄንን ራያና አዘቦ ሰዋሰዉ የተበዳዳ እንግሊዘኛ ዋርካ ላይ ለማነጀብ ስለጻፍሽ ያወቅሽ የሚመስልሽ ግን ባዶ

*እዚህ በባዶ መሞጋገስ ስለነበረ በባዶ ክበው ክበው እንዲሁም ህጻን ልጅ አድርገው እናትች ማህጸን ውስጥ ከተው ገና እንዳልተወለድሽ አድርገው ስለቆጠሩሽ ያንን ተገን አድርገሽ ከፍተኛ ጥፋት እያጠፋሽ ተገኘሽ

*አንዴ ፋናቲክ ሙስሊም ነኝ ብለሽ የሙስሊምን አንዳችንም ነገር የማታውቂ ምን እያመንሽ እንደሆነ የማታውቂ እምነት አልባ ሆነች ሳለ ይሄ ያልታወቀሽ

*በራስሽና ተዘርተሽ በበቀልሽበት አፍረሽ የሌላውን ቋንቁዋና ባህል አግኖ ለማሳየት የምትማስኚ ግን አመጣጥሽና አካሄድሽ የተምታታብሽ ....እዚህ ላይ ምን ታደርጊ አለቅላቂዎች ልክ ናት መብት አላት ቋንቋ ስለማትችል ነው ምናምን ብለው ስላራገቡልሽ አጥፍተውሻል ..

*ሊበራል መሆን እየሞከርሽ ግን ምኑንም ስለሊበራል የማታውቂ ነገሮችን ከስር መሰረታቸው ሳታገናዝቢ የሊበራልነት ጅማሬሽን እረስተሽው ሰተት ብለሽ ከጥፋቱ አለም ጋር ወግነሽ እራስሽን የምታስገምቺ

*በአለም ላይ ምን እንደተደረገና እየተደረገ እንዳለ እንኩዋን የማታውቂና ላንቺ ኢንፎርሜሽን ዋርካና ጉግል ብቻ መሆኑን የመሰከርሽ ...

*ሁልጊዜ እውነትን የምትሸሺና እውነት ሲነገርሽ በውሸት አለም ያሉ ሰዎች ስለሚደግፉሽ ብቻ እውነተኛ ሰዎች የደገፉሽ መስሎሽ በጨለማ አለም አብረሻቸው የምትደነባበሪ

*ብዙ ሆነ ትንሽ ያላነበብሽ ..

*በእድሜ ሳይሆን በአስተሳሰብና ግንዛቤነት ትንሽ ለዛውም ኢምንት የሆንሽ

*በባዶነትና ማናለብኝነት ባልሸነፍም ድንጋይነት እራስሽን ስላሳወርሽ መገመትሽንና በመጥፎ መንገድ መሄድሽን እንኩዋን ያላወቅሽ ..

*ሙድ ሊይዙብሽ ስላጨበጨቡ ብቻ ደጋፊ አገኘሁ ብለሽ የሙድ ምስ መሙያ መሆንሽን ያላወቅሽ ...

*ክርክርሽና ፉክክርሽ መሰረትና ምንጭ አልባ የሆነብሽ ....

ወዘተ እያለ ይቀጥላል ....ከተሳሳትኩ ከጸጉሬ ጸጉር ይነጭ ..

Laughing I'm glad somebody finally gets me.
Quote:
.ፍርድና ብይኑ በአለም አንደኛ ነው ብለሽ ስለወያኔ ሰብከሽልናል ...

መቼ ይሆን ያልኩት ? Laughing አሳየኝ እውነት ....ሂሂ ....አንዳንዴ ለቀቅ ታረጋለህ እኮ (ስድብ አይደለም ......ኦብዘርቬሽን ነው Smile

Quote:
ሌላው ለምን የዶክተር ጁኒየር ማርቲን ሉተርን የሙት ቀን እናከብራለን ?ለምን የእውቁን ዘፋኝ የጆን ሌሎንን የሙትና የትውልድ አመት እናከብራለን ?ለምን የነማልኮሜክስን የሙት አመት አስበን እንውላለን ?ለምን እነ ሳልማን ረሺድን እንደግፋለን ?
ጆን ሌነንም እኮ እንደ ቴዲ ዘፋኝ ነበር ::ግን ባለፈው 25ተኛ የሙት አመቱን መላው አለም አከበረለት ::አንድ ተራ ዘፋኝ ነበር .....

are you freaking kidding me? it's actually an insult for those men to be compared to teddy! abo አታካብድ !

Quote:
የገረመኝ ደግሞ ቴዲ ወያኔን ተቃውሞ አልዘፈነም አልሽ ...አማርኛ አልችልም ካልሽ እንዴት የአማርኛ ቅኔ አወቅሽና ለትችት ግምገማ በቃሽ ?ትልቅ እድገት ነው ::

abo አንብብ ........ደሞ I am እጅግ offended.......መቼ ነው አማርኛ አልችልም ያልኩት Laughing *ሙትት *

Quote:
እንደዚህ ለመከራከር መጀመርያ በአማርኛ ጽሁፍሽን አድርጊው ...አማርኛ በደንብ መቻልሽን ወይም በአማርኛ መኩራትሽን ፕሩቭ አድርጊና

የኔ ወንድም unlike somepeople I don't feel the need to prove myself Wink

Quote:
ስውር ንግግር ምን እንደሆነ ካወቅሽ ቴዲ እንደጉድ በስውር ንግግር ልክ ልካቸውን ነግሯቸዋል ::

እዚጋ አልስማማም ........that's why i said the fans ማካበድ 'ed. and about ስውር ግግር .........ጎንደሬ እንኮ ነኝ ምን ሆነሀል .....as far as አማርኛ ቁዋንቁዋ goes, you can find an insult in a ምርቃት if you look hard enough!

Quote:
ቴዲ ዘፋኝ ነው በቃ ብለሻል ...እነ ቦብ ማርልይ ...

This should lie right the next to the definition of ማካበድ ! ቴዲን ምን ብለህ ነው ከማርሊ ምታወዳድረው .......አቦ give me a break Laughing

Quote:
አንቺና መሰሎችሽ ጭንቅላታችሁ አይገባኝም

we don't charge for questions......እኔና መሰሎቼ ያልገባዎትን ነገር ለማስረዳት በተጠንቀቅ ተዘጋችተን እንጠብቁዎታለን ! Very Happy

Quote:
ፖለቲካ እስረኞች የሚታሰሩበት እስር ቤት ውስጥ በጨለማ መታሰር አለበት ተብሎ የተጻፈው ወይስ ማነው እንደዛ የታሰረው ?

ቃሊቲ የፖለቲከኛ እስረኛ ብቻ ነው እንዴ ሚታሰረው ? (ጥያቄ ነው ........I have no idea how that works....)
oh and about being መታሰርድ ጨለማ ቤት I'm sure other ethiopian prisoners have been there. Ena if we say let him pass through the system as any other ethiopian in his place.............then suck it up!

Quote:
ወያኔዎች የሚያደርጉትን ያውቃሉ ....ህዝቡ ስላልመረጣቸውና ሌቦች ብሎ ብሎ ባደባባይ ስላዋረዳቸው እንደጉድ እየተበቀሉት ነው ::እዝባችን በርበሬን ስለሚያመልክ ልክ ሚሌኒየሙ ሲመጣ በርበሬውን ሁሉ ከገበሬው ተቀበሉና በርበሬ ተወዶዋልና በፈረሱላ 100 ብር ግዛ ብለው ህዝቡ ባልጫ አከበረ ::አሁን ደግሞ ጤፍ 1000 ሺህ ብር አገቡት ...ህዝቡ ጤፍ ስለሚያመልክ

Laughing this is really funny IMO. why would the gvmt hike up food prices while it is trying to supliment low income families with wheat distribution? ምንም ስሜት አይሰጥም ......በዛ ላይ , ሀይ ኢንፍሌሽን ለመንግስቱስ ጥሩ ነው እንዴ ? it's like shooting your own feet.....it just doesn't make sense!

Quote:
....ኤሌክትሪክ እንደልብ አያገኝ ግን ለሱዳን እንደተረፈን ኤሌክትሪክ እንሸጣለን ....

Interesting!......I wonder what the reason behind it is.

Quote:
.አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ጎንደርስ ሸንሽኖ ሰጠ ::

Laughing አይ የኔ ተቆርቁዋሪ .......የኦሮሞ , የቤንሻንጉል , የጋምቤላና የትግራይስ መሬት .....አይቆጠርም ? አንድ ኢትዮ ገለመሌ ግን አማራ ካልሆነ አይነሳም ? Laughing ሂፖክራት መሆን ጥሩ አይደለም ወንድም .......የሆነው ሆኖ ኦፊሻል የሆነ ነገር አይደለም .......
Quote:
የቅንጅት መሪዎችን አስሮ የሞት ፍርድ ፈርዶባቸው በሚስጥር ውል አስፈርሞ ፈታቸው :.

I thought pardoning them was the best thing that happened in Ethio's political history (no matter what the motive was....it's politics and there ain't no such thing as free lunch Wink ) የሚስጥር ውል ያልከው ነገር አልገባኝም ......ከመንግስት ጋር የተፈራረሙት ውል ዜና ላይ ነበር .....(I was in ethio at the time)

Quote:
ይሄንን ስል እኔ ማንንም ደግፌ ሳይሆን ከውጭ ሆኜ የማየው ነገር ነው ::

Laughing ከውጭ የማየት ጥቅሙ እኮ የሁለቱንም ወገን ትራክ ማየት መቻልህ ነው ...........

Quote:
ወንድሜ እንዳለው የወረረሽ የወያኔ ቫይረስ መድሀኒት አግኝቶ በውስጥሽ ይሙት ወይም ተፈትልኮ ይውጣ ::

ወንድምህ ያለውን ገና አላነበብኩትም ......ግን የወያኔ ቫይረስ አልወረረኝም ....ሂሂ .....I don't hate CUD but i don't think they are fit to lead a country yet. They have some brilliant minds but they are hella unorganized!!! I'm glad they didn't "win"! They didn't know how to manage thier party let alone manage a country that is a bit on the edge right now. I hope they get better and may be next time we'll see better results.
This doesn't mean I like everything EPDRF does.....a lot of things need to be changed but the change has to be for the better! If a better party comes along, I don't have a problem with supporting them!

ሰላም ሁኑ ............
_________________
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09/homage-to-darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እህምም

አለቃ

Joined: 19 Dec 2005
Posts: 2392
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 4:37 pm    Post subject: Re: ቴዲ አፍሮ ...... Reply with quote

ሰላም ሻይ ቦይ
ShyBoy እንደጻፈ(ች)ው:
ባንጻሩ አንችም "ጥፋተኛ ሊሆን ይችላል " ብለሽ ያቀረብሽው አንድም ምክንያት የለም ::

እኔ እኮ ጥፋተኛ ነው አይደለም ያልኩት ......ጥፋተኝነቱማ በፍርድቤቱ ውሳኔ ነው ሚታወቀው . ስለዚህ let the legal system take care of it ምለው .

Quote:
ለኔ የሚታየኝ ነገር ቴዲ አፍሮ እንደማነኛውም ሰው መኪና ሲያሽከረክር ጉዳት አድርሶ ሊሆን ይችላል :: ግን ታዲያ አዲስ አበባ ውስጥ 100,000 ተሽከርካሪዎች ቢኖሩ ይሄንን 'ስፔስፊክ ' አደጋ እሱ የማድረሱ እድል 1/100,000 ወይም ደሞ 0.00001 ነው :: ከዛ ውጪ ግን ቴዲን ሰው ገጨ ብለው ነው ያሰሩት የሚለው በጭራሽ አያስሄድም :: ግልጽ የሆነ ፖለቲካዊ ነገር ነው እየተሰራ ያለው ::

ይሄ ሪዝኒንግ አልገባኝም ! ለማንኛውም አንድ ሰው እኮ ኦዱ ሴም ነው ......assuming I lived in addis, you'll come up with the same odds. It doesn't mean I'm innocent though.

Quote:
ለዚህም አጠቃላይ ሂደቱን ማየት ያስፈልጋል :: እዚህ 'ትሪድ ' ውስጥ አንደኛው ገጽ ላይ ሾተል ግማሹን ፓርት ኮፒ አድርጎ ያመጣውን ይሄንን አርቲክል ብታነቢው ሂደቱን 'ሰመራይዝ ' አድርገው አቅርበውታል :: http://www.ethiopiazare.com/the-news/1-latest-news/345-teddy-afro

አምብቤዋለሁ ግን እዚህ ምን ችግር እንዳለው አልገባኝም .....

Quote:
ወያኔ ካሁን በፊት ተቃዋሚዎቹን እንዴት እንደሚያጠቃ ለተገነዘበ እና የቴዲን የፍርድ ሂደት ለተመለከተ ሁሉም ነገር የበቀል መሆኑን መረዳት አያዳግትም :: እውነት ሰው ገጭቶ በማምለጥ ወንጀል ከሆነ ቴዲ የተከሰሰው ለምን እንደሌላው ወንጀለኛ ትሪት አይደረግም ? ጨለማ ቤት ውስጥ ማሰርን ምን አመጣው ? ፍርድ ቤት የሄዱትን ሰዎች ሰበብ እየፈጠሩ ማሰር ምን አመጣው ? እስር ቤት ሂዶ ሰው እንዳይጠይቀው ለምን ይደረጋል ?

I don't know how the prison system in Ethio works so I can't say much on how his arrest should be conducted. If you do know the details, lemme know....I'm interested.

Quote:

ሌላው ሁሉ ይቅርና የዶክተር ማስረጃው ድራማው ከምን የመጣ ነው ?

ይሄ ለኔም ግራ ገብቶኛል .....

Quote:
ሰበብ አስባብ እየፈጠሩ ለምን ፍርዱን ያጓትቱታል ?

but isn't this how every case goes in Ethio? what makes his special?

Quote:
አንድነትን የሰበከ ሁሉ ለወያኔ ጠላት ነው ::

ይሄ አባባል አይገባኝም /አልስማማበትምም ..........ፕሩቭ እሚደረግ ፖይንትም ስላልሆነ እንለፈው ::

Quote:
ሌላው ደግሞ ካንድ አመት በፊት አካባቢ ትዝ ይለኛል አዲስ አድማስ ላይ የሆነ ኢንተርቪው ነበርው (እኔ ራሴ እዚህ ዋርካ ላይ ለጥፌው ነበር ..........አሁን ላመጣው ፈልጌ የአዲስ አድማስ ዌብሳይት ራሱ ለጊዜው አይሰራም ):: እዛ ኢንተርቪው ላይ ቴዲ በግልጽ መንግስትን ወቅሷል :: "ባሁኑ ሰዓት ምንም የሰላም አየር አይነፍስም : ዕርቅ ያስፈልጋል : መንግስት ነገሮችን መለወጥ አለበት " አይነት ነገር ነው የተናገረው ::

የምትለውን አርቲክል እንዳነበብኩት ትዝ ይለኛል .......ነገር ግን ኮት ያረከው ከኮንቴክስት ውጪ ይመስለኛል :: He was very humble and sincer and overall he preached for peace and love.....plus by that point no one was talking about how awsome EPDRF is.....so why only him? even for a famous person.

ሲመስለኝ , በፖለቲካ ካሰሩት ያኔውኑ መጀመሪያ ሲያስሩት እዛው ይዘው ያማቅቁት ነበር ....ሀላስ ......ለምን ይፈቱታል ......as far as his ችሎት goes, I don't know how the ethio legal sytem works so I can't say it's fair or not. But if you're living on the land, you have to abide by its rules. I am sure the legal system has a lot of kinks but it has those kinks for every other prisoner!

መልካም ቀን !
_________________
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09/homage-to-darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እህምም

አለቃ

Joined: 19 Dec 2005
Posts: 2392
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 4:49 pm    Post subject: Reply with quote

ኦፕሬተር እንደጻፈ(ች)ው:
እህምም
አንቺ ደሞ አወቅሽ አወቅሽ ሲሉሽ አላስወራ ማለት አመጣሽ !!!
አሁን አፍሽን ሞልተሽ ቴዲ አፍሮ የፖለቲካ እስረኛ አይደለም ስትይ አላህን አትፈሪም ??? የእስልምና ሀይማኖትን በሚመለከት እውነቱ ሁሉ ውሽት ነው ብለሽ የምትከራከሪ ሴትዮ አሁን እውንታውን ልታጭበረብሪ ስትሞክሪ ሳይ አፈርኩልሽ !!!
እስኪ ጽሁፍሽን ደግመሽ አንብቢው ልክ እንደፋሲካ በግ ባአአ ባአአአ ነው የሚመስለው !!!
ቴዲ አፍሮ ለኔ ባይሞቀኝም ወይም ባይበርደኝም ትልቅ ተስጦ ያለው አርቲስት ነው በዛላይ ደግሞ ቴዲን በአይነቁራኛ ሲጠብቁት ሶስት አመት ሆነው ትዝ ይለኛል ለመጀመሪያ ቴዎድሮስ ካሳሁንን ያወቅኩት ሚስቴ ያስተስርያል የሚለውን ዘፈን እስኪያሳብደኝ ድረስ ነበር የምታዳምጠው እና ወያኔ ከዛ ጊዜ ጀምሮ አጥምዶ ለመያዝ እድሉን ሲጠብቅ ነበር እንደተመኙት አገኙት !!!
አንቺም ይሄ እውነት አይደለም የምትይ ከሆነ እንደጽሁፍሽ ጥሬ ነገር ነሽ ማለት ነው ::
ሾተል አቦ ዛሬ ምችት ብለሽኛል እስኪ ስዊድን ብቅ በይና ቢራ ልጋብዝሽ በዛው ስድብ እንድታስተምሪኝ

Laughing ሰላም ኦፕሬተር .......
ይሄ እኮ ኦፒኒየን ነው .......ካልተስማማህበት አልተስማማህበትም .....ጥሬ ነሽ ገለመሌ .....ሂሂ ....

ስለእስልምና ምናምን ምታወራውን አንተ እውነት ነው ብለህ እምታምንበትን ነገር እኔ ልቀይረው አልችልም :: እምነት ነውና ! faith isn't something you prove. to be honest I don't even know what your religion is......and really I could care less. But I think it's common courtesy to let me believe in whatever I choose. ያልበላህን ማከክህ ብስል ያረግሀል እንዴ ? Rolling Eyes
_________________
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09/homage-to-darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዶማው 2005

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Jun 2005
Posts: 1631
Location: United States

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 5:02 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም
ቴዲ እዚም ሀት ነው ?
እህምም ....የሆነ ቦታ ላይ Teddy aint a threat to EPRDF ብላናለች ...እኔ ግን ገብሬልን እልሻለው ወያኔን ሚያሳስበው ቴዲ ብቻ ነው ....እንዴ ሰው ቴዲን በታም በታም ይወዳል ...ከምሬ ነው ...እኛ ቤት ሰው ይመጣና ወሬው ሁሉ ስለ ጤፍ መወደድ ይሆናል ...ቴዲ ሚባል ነገር መሀል ላይ ከመጣ ግን ሁሉም ጤፍን ይረሳል ...ቴዲ በሬዲዮ ዛሬ ሁልሽም ኮንዶም አጥልቀሽ እእ በይ ቢል ሰው እእ ያረጋል ....ቴዲ ወያኔ ይውደም ቢል , ሰው ይከተላል ....

ጋይስ እህምም ግን አትጨቃጨቁ , ድብን ያለች ወያኔ ነች ....ባለፈው እኔ ጊወርጊስ ስጠጣ , እሱዋ ዳሽን ነው የጠጣችው ....

ግን እኔ ቴዲ ጥፋተኛ አይመስለኝም ....ባለፈው ፍርድ ቤት ባላጠፋውት ጥፋት ቅማል እየበላኝ ነው ሲል ....አሳዘነኝ ...

ሰላም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
እህምም

አለቃ

Joined: 19 Dec 2005
Posts: 2392
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 5:07 pm    Post subject: Reply with quote

Laughing አንተ , አሁን የኔን መጠጣት ዋርካ ላይ ማውጣት ደግ ነው ? ጨዋ የተባልኩበት መንደር ?

Quote:
ባለፈው ፍርድ ቤት ባላጠፋውት ጥፋት ቅማል እየበላኝ ነው ሲል

ቅማል እየበላኝ አባባል አስቆኛል ..........ይቅርታ ግን !
_________________
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09/homage-to-darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ግድንግድ ላጀ

መንገደኛ

Joined: 20 Jul 2008
Posts: 8

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 6:11 pm    Post subject: Reply with quote

ቴዲ ለወያኔ ትሬት ነው ? dont think so. they just incarcrated him, coz them woyanes cant simply forgive and/or forget. thier only threat so far is the enemy with in. not even the kinjits. remeber how thier world stood still when those sub-woyane groups( siye and abay whatever) let thier diffrences known? so if we really wanna root out woyane, got to hit em right there in the group's neuclues. not with arms fight, but with real intellegence. well, i can only tell u what to do, but how to do it? --i leave it to the politicians and the so called "librators"
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ndave

ኮትኳች

Joined: 22 Sep 2003
Posts: 436

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 7:15 pm    Post subject: Reply with quote

አይይይይ ይገርማል እንዴት የሰው ልጅ አማረኛ እየተነጋገረ መግባባት ያቅተዋል ?

አንድ ሰው አንድን ነገር በተመለከተ የራሱን ሀሳብ ማቅረብ አይችልም ? ወይስ የዛ ሀሳብ ደጋፊዎች ብዙ ከሆኑ ጭንቅላቱ ሳይቀበለው ብዙሀኑ ይቀበለው ዘንድ ሳያምንበት መደገፍ ይኖርበታልን ?

ወይም ነገሩን በተመለከተ የብዙሀኑን ሀሳብ አይቶ ከነርሱ የተለየ ሀሳብ ስላቀረበ መዘለፍና መነቀፍ አለበት ?

እስቲ መጀመሪያ ግለሰቡን በመዝለፍና አልያም አቃቂር ሳናወጣለት ሀሳቡን አጢነን ወይ አምነን ወይም አሳምነን በእህትነትና በወንድምነት ብንለያይስ ?

1-አሁን ከዛ ወጥቼ ስለቴዲ አጭር ሀሳቤ : ቴዲ ካጠፋ ማንኛውም ዜጋ በመቂጣበት ህግ ሊቀጣ ይገባዋል ::

2- ምን አይነት ኢንፎርሜሽን አግኝታቹ አላጠፋም ችግሩ የፖለቲካ ነው ሊያሰኛቹ የቻለውን እኔም እንደማንኛውም የኢትዮጲያ ዜጋ ባውቀው ደስታዬ ከፍ ያለነው :: ግን ይህንን ስል ግምታችሁን አይደለም የጠየኩት ማረጋገጫ ቢኖረው ሁላችንንም ሊያረካን ይችላል ብዬ እገምታለሁኝ ::

በተረፈ አቦ በናታቹ በእውነት በናታቹ በሀሳብ አለመግባባት ያለ ነው :: ብዙ እምነት እንዳለ እና የሰውልጅ ያዋጣኛል እሚለውን መያዝ መብቱ እንደሆነው ሁሉ በፖለቲካው አለምም የመሰለውን መደገፍና መቃወሙ መብቱ ቢጠበቅለት የሁላችንም ደስታ እንደሆነ እገምታለሁኝ :: ( በሀገር ቤትም ሆነ በተለያዩ ቦታ ባይጠበቅለትም እዚህ እንኳን ቨርችዋል በሆነው ግንኙነታችን ሁላችንም ኢትዮጲያዊ እንደመሆናችን ተከባብረን ቢሆን እሚበጅ ይመስለኛል ::

መልካም ውይይት !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6806
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 8:07 pm    Post subject: Reply with quote

ndave እንደጻፈ(ች)ው:
አይይይይ ይገርማል እንዴት የሰው ልጅ አማረኛ እየተነጋገረ መግባባት ያቅተዋል ?

አንድ ሰው አንድን ነገር በተመለከተ የራሱን ሀሳብ ማቅረብ አይችልም ? ወይስ የዛ ሀሳብ ደጋፊዎች ብዙ ከሆኑ ጭንቅላቱ ሳይቀበለው ብዙሀኑ ይቀበለው ዘንድ ሳያምንበት መደገፍ ይኖርበታልን ?

ወይም ነገሩን በተመለከተ የብዙሀኑን ሀሳብ አይቶ ከነርሱ የተለየ ሀሳብ ስላቀረበ መዘለፍና መነቀፍ አለበት ?

እስቲ መጀመሪያ ግለሰቡን በመዝለፍና አልያም አቃቂር ሳናወጣለት ሀሳቡን አጢነን ወይ አምነን ወይም አሳምነን በእህትነትና በወንድምነት ብንለያይስ ?

1-አሁን ከዛ ወጥቼ ስለቴዲ አጭር ሀሳቤ : ቴዲ ካጠፋ ማንኛውም ዜጋ በመቂጣበት ህግ ሊቀጣ ይገባዋል ::

2- ምን አይነት ኢንፎርሜሽን አግኝታቹ አላጠፋም ችግሩ የፖለቲካ ነው ሊያሰኛቹ የቻለውን እኔም እንደማንኛውም የኢትዮጲያ ዜጋ ባውቀው ደስታዬ ከፍ ያለነው :: ግን ይህንን ስል ግምታችሁን አይደለም የጠየኩት ማረጋገጫ ቢኖረው ሁላችንንም ሊያረካን ይችላል ብዬ እገምታለሁኝ ::

በተረፈ አቦ በናታቹ በእውነት በናታቹ በሀሳብ አለመግባባት ያለ ነው :: ብዙ እምነት እንዳለ እና የሰውልጅ ያዋጣኛል እሚለውን መያዝ መብቱ እንደሆነው ሁሉ በፖለቲካው አለምም የመሰለውን መደገፍና መቃወሙ መብቱ ቢጠበቅለት የሁላችንም ደስታ እንደሆነ እገምታለሁኝ :: ( በሀገር ቤትም ሆነ በተለያዩ ቦታ ባይጠበቅለትም እዚህ እንኳን ቨርችዋል በሆነው ግንኙነታችን ሁላችንም ኢትዮጲያዊ እንደመሆናችን ተከባብረን ቢሆን እሚበጅ ይመስለኛል ::

መልካም ውይይት !

ንዴቭ ላንተ ጥያቄ ከታች ያለው መልስ ሳይሆን አይቀርም .....

http://www.ethiopiazare.com/the-news/1-latest-news/303-teddy

3:03

የተጭበረበረ ሰነድ እንዲጣራ ለሣምንት ተቀጥሯል

ሁለት ጋዜጠኞች ታሰሩ

Teddy AfroEthiopia Zare (ዓርብ ሰኔ 27 ቀን 2000 .. July 4, 2008) ዛሬ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን እንደሚፈታ በአዲስ አበባ ውስጥ ወሬ ሲናፈስ የሰነበተ ቢሆንም ብይኑ ለሣምንት ተቀጥሯል። በዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል / የተፈረመበት የሟች ደጉ ይበልጣል የሞት የምስክር ወረቀት ቴዲ ከተከሰሰበት ቀን ጋር ልዩነት በመፍጠሩ ዳኛው ዛሬ ብይን መስጠት ሲገባቸው እስኪጣራ ለሣምንት ቀጠሮ በመስጠት ችሎቱን መበተናቸውን የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች ገለጹ።

በዶክተር የተፈረመበትና ኦሪጅናሉ ሰነድ ሟች ደጉ ይበልጣል 22/2/9 .. ሞቶ 23/2/99 .. አስከሬኑ ተመርምሯል የሚል ሲሆን፣ ቴዎድሮስ የተከሰሰው 23/2/99 ከሌሊቱ 8 ሰዓት ሟቹን ገሎ አምልጧል የሚል ነው። ማስተካከያ ተብሎ የቀረበውና በሆስፒታሉ አስተዳደር በኩል የተላከው አዲሱ ማስረጃ ደግሞ / በስህተት ነው የላከው፤ ሟች የሞተው 23/2/99 ሲሆን፣ የተመረመረው 24/2/99 ነው የሚል መሆኑ የታወቀ ሲሆን የሕግ ባለሞያዎች የዶ /ሩን ማስረጃ ማንም ሊያስተካክለውም ሆነ ሊያሻሽለው አይገባም ስህተት ቢሆን እንኳ ከላይ ያለው ቀን እንጂ በሰነዱ ላይ የተጻፉት ቀናቶች በሙሉ አንድ አይነት ሊሆኑ አይችሉም ነበር የሚል አስተያየት ሰጥተዋል።

የቴዲ ጠበቃም ደንበኛው የተከሰሰበት ቀንና ሟች የሞተበት ቀን ተመሳሳይ ባለመሆኑ ክሱ ውድቅ እንዲደረግና ደንበኛው እንዲለቀቅለት ቢጠይቅም፤ ዳኛው "መመርመር አለበት " በማለት ለሣምንት ቀጠሮ ሰጥተው ችሎቱን መበተናቸውን ለማወቅ ችለናል።

ችሎቱ ዛሬም እንደወትሮው ብዛት ያለው ህዝብ ቢታይበትም የደህንነቱ ብዛትም የዛኑ ያህል እንደነበር እና ሁለት ጋዜጠኖች መታሰራቸውን ምንጮቻችን ገልጸዋል። የታሰሩት ሁለት ጋዜጠኞች አንዱ የአዲስ ነገር አዘጋጅ አብርሃም በጊዜው እና የቀድሞ አስኳል ጋዜጣ አዘጋጅ የነበረችው ጽጌረዳ ኃይሉ የችሎቱን ሂደት ቀርጻችኋል በሚል ሰበብ ነው የታሰሩ። ጋዜጠኛ ጽጌረዳ ኃይሉ በህዝብ ፊት በፌደራል ፖሊስ እንደተደበደበች የዓይን ምስክሮች ገልጸውልናል። በአሁኑ ሰዓት ጽጌረዳ የተለቀቀች ሲሆን፣ አብርሃም በጊዜው ግን በልደታ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ታስሮ እንደሚገኝ ለመረዳት ችለናል።
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ንጉሥ ጦና

ኮትኳች

Joined: 10 Jun 2007
Posts: 116
Location: europe

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 9:56 pm    Post subject: Reply with quote

አንዳንድ አስተያየቶችን በሰከነ የውይይት ሥርዓት ማድመጥ ምንኛ ደስ ይላል ::
አንዳንዴ የውይይትን ደርዝ አለመረዳት ይመስለኛል በሀሳብ መለዋወጥ መሀል ወዲያው አለመግባባት ሲፈጠር ስህተት አለመሆኑን ማመን ይኖርብናል ::
አልበለዚያማ ምኑን ውይይት ሆነ ?
በሀሳብ መፋጨት በተቃርኖ አስተያየትን ማደስ በግልጽ ሀሳብን በመሰንዘር ወዘተ መፍትሄ ማግኘት ወይንም መስማማት ይቻላል :: ስለዚህ ባጭሩ ውይይት ለሚለው ቃል ይህንን ካልኩ ጉዳዩን በግሌ እንዴት እንደምመለከተው የራሴ አስተያየት አለኝ ::
ማንም ሰው በየትም ሀገር ትልቅም ትንሽም አዋቂም ታዋቂም ወንጀለኛ ሆኖ እስከተገኘ ድረስ ከህግ በላይ ሆኖ ማየት የሚሻ ዜጋ የለም ::
አንዳንዴ በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ላይ መታሰሩን ለመቃወም ወይንም ወንጀሉን ስለአለመፈጸሙ ምን መረጃ አላችሁ የሚል ሀሳብ ይደመጣል :: በአንጻሩ መልካም መልሶችንም አድምጠናል ::
በመሰረቱ በአሁን ግዜ ቴዎድሮስ የህዝብ ልጅ እንጂ የአቶ ካሳሁን ልጅ አይደለም :: ይህንን ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋል ::
ስለ ጉዳዩ ለማወቅ ከዜና ማሰራጫዎች በስተቀር በቦታው እየተገኘን ለማየትም አንገደድም ::
ጓደኛህን ንገረኝ ማንነትህን እነግርሀለሁ ! እንዲሉ ነገሩ የፖለቲካ ክስረት ያመጣው የፖለቲካ ጉዳይ እንጂ አንዳችም የወንጀል ጉዳይ የለበትም ::
ይህ ልጅ የህዝብ ልጅ ነው ስንል የህዝብ አፍ ነው የህዝብ ትንፋሽ ነው የህዝብ ድምጽ ነው የህዝብ አገልጋይ ወዘተ ነው :: ህዝብን ማገልገል ደሞ እውነትን መዘከር : ፍትህን መናፈቅ : መለያየትን ማስወገድ : በደልን ማቆም : የበላይነትን መዋጋት ወዘተ ነው : እንግዲህ ይህም በመሆኑ ነው በየሄደበት ሁሉ የሚደርስበትን በደል ህዝብ ሲቃወም የሚስተዋለው ::
ይሁን እንጂ ወንጀል ሊሰራ አይችልም የሚል እምነት ያለው ሰው የሚኖር አይመስለኝም :: ነገር ግን የወንጀል ሂደቱን በሚገባ እንደተከታተልነው ጉዳዩን በቀጥታ ስለመፈጸሙ አንዳችም ጭብጥ መረጃ አልታየም ::
በመሰረቱ ይህንን የክስ ውጤት በቴክኒክና በጭብጥ መረጃ ማቅረብ ያለበት የፖሊስ ወንጀል ክፍል ነው ::
ይህ ክፍል አቀረብኩ ያለው መረጃ ደሞ ከትራፊክ ጽቤቱ በተጻፈ ደብዳቤ ሟቹ መቼና በመኪና ተገጭቶ ስለመሞቱ የሚናገር እንጂ ቴዲ ስለመሆኑ እስካሁን ምንም ጭብጥ ነገር አልተገኘም ::
ሊበሏት ያሰቧትን ቆቅ ..... ነውና ነገሩ ጉዳዩ ማናችንንም አስቆጥቷል ::
በሌላ በኩል ደሞ የፍርድ ሂደቱን የሚያካሂዱት ባለሞያዎች በዚህ ህዝብና ታሪክ መሀል ምንም ግዜ እውነትን በግብር ሲያውሉ ታይተው አያውቁም :: ይሄ ስራቸው ስለሆነ እውነትን ያዘለ የፍርድ ሂደት መጠበቅ አያስችለንም ::
ቴዲን ፍርድ ቤት የወሰዱበትን ምክንያት ማወቅ ከባድ አይደለም ከላይ እንዳልኩት እርሱ የህዝብ ልጅ ስለሆነ ነው ይህ የተለመደና አስራሰባት አመት የምናውቀው አሰራር ነው ::
ሜዲያ የማያውቃቸው ሺህ ቴዲዎች ደሞ እያየንም ሳናይም ተጨፍልቀዋል ::
ይሄ ነው እንጂ ትክክለኛ ወንጀለኛ ከሆነማ በትክክለኛ ፍርድ ቅጣቱን ሊያገኝ አይገባውም የሚል ያለ አይመስለኝም ::

ንጉሥ ጦና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ShyBoy

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Apr 2006
Posts: 904
Location: Gojjam

PostPosted: Wed Jul 23, 2008 10:39 pm    Post subject: Re: ቴዲ አፍሮ ...... Reply with quote

ሀይ እህምም : እንዴት ነሽ ? እስቲ እንግዲህ አንችም ነጥብ በነጥብ ነው እና መልስ የሰጠሽኝ እኔም እንዳንችው ልሞክር :: በመጀመሪያ ግን አንችም እኔም የምናነሳቸው የመከራከሪያ ሀሳቦች የታዩትን እና እየታዩ ያሉትን ሁኔታዎች በመገንዘብ እንጂ በአይናችን ባየነው ክስተት ስላልሆነ ያለመስማማት መብታችን የተጠበቀ ነው :: ፎቶ ወይም ቪዲዮ ካላሳየኸኝ አላምንም ካልሽ ችግር ነው ... Laughing Laughing Laughing

እህምም እንደጻፈ(ች)ው:
እኔ እኮ ጥፋተኛ ነው አይደለም ያልኩት ......ጥፋተኝነቱማ በፍርድቤቱ ውሳኔ ነው ሚታወቀው . ስለዚህ let the legal system take care of it ምለው .

ትልቁ /ዋናው ችግር እኮ ያለው እዚህ ነው !!! ቴዲ ለምን ተጠረጠረ የሚል ነገር አልወጣኝም :: ፍርድ ቤቱ ነጻ አይደለም :: ወያኔ ያለውን ብቻ ያስፈጽማል !!! የወያኔ ስልት ደግሞ ሊጎዳ ያሰባቸውን ሰዎች እስር ቤት አስገብቶ "ይሄ የፍርድ ቤት ስራ ነው : እኛ የምናውቀው ነገር የለም " እያሉ ውስጥ ውስጡን ግን ፍርድ ቤቱን በራሳቸው ፍላጎት ያሾሩታል :: ፍርድ ቤቱም በነጻነት ከመስራት እና ህጉን በትክክል ከመተርጎም ይልቅ የታሰረውን ሰው ሰበብ አስባብ እየፈጠረ ያንገላታል ..........ሲፈልግም ከእድሜ ልክ እስራት እንከ ሞት ይፈርዳል :: ይሄ ብቻም አይደለም :: እስረኛውም ሰባዊ መብቱ አይጠበቅም :: እስርቤት ውስጥ እንዲንገላታ ይደረጋል : ጨለማ ቤት ውስጥ ይከተታል : ለበሽታ እንዲጋለጥ ያደርጉታል !!! እና እንዴት ተደርጎ ነው ፍርድ ቤቱ 'take care' ያድርገው ተብሎ የሚታለፈው ? ፍርድ ቤቱማ ነጻ ቢሆን ኑሮ ሌላው ቢቀር በዋስ ተለቆ : ከእስር ቤት ውጭ ሁኖ እንዲከራከር ይወስን ነበር .........ኧረ እንዲያውም ድሮውኑ ምስክሮች ሲያምታቱ : ማስረጃ ወረቀቶች እርስ በርስ ሲምታቱ ክሱ መዘጋት ነበረበት !!!

Quote:
Quote:
ለኔ የሚታየኝ ነገር ቴዲ አፍሮ እንደማነኛውም ሰው መኪና ሲያሽከረክር ጉዳት አድርሶ ሊሆን ይችላል :: ግን ታዲያ አዲስ አበባ ውስጥ 100,000 ተሽከርካሪዎች ቢኖሩ ይሄንን 'ስፔስፊክ ' አደጋ እሱ የማድረሱ እድል 1/100,000 ወይም ደሞ 0.00001 ነው :: ከዛ ውጪ ግን ቴዲን ሰው ገጨ ብለው ነው ያሰሩት የሚለው በጭራሽ አያስሄድም :: ግልጽ የሆነ ፖለቲካዊ ነገር ነው እየተሰራ ያለው ::

ይሄ ሪዝኒንግ አልገባኝም ! ለማንኛውም አንድ ሰው እኮ ኦዱ ሴም ነው ......assuming I lived in addis, you'll come up with the same odds. It doesn't mean I'm innocent though.

እዚህ ላይ ልልሽ የፈለግሁት እንደማነኛውም አሽከርካሪ አደጋ ሊያደርስ ይችላል :: ደጉ ይበልጣልን የገጨው እሱ ለመሆኑ ያለው እድል እንደሌላው አሽከርካሪ ነው :: ለምን እሱን ብቻ ጠረጠሩት ? (ለፖሊስ ሪፖርት አደራረጉን አንብበሽ ከሆነ የተምታታ ነው እና በትክክል ያየ ሰው ስለመኖሩ ማንም አያውቅም ):: ለማሰር ምክንያት ሲፈልጉለት ነበር : ነገሮችን አጠንጥነው አጠንጥነው ደጉ ይበልጣልን እንደምክንያት ተጠቀሙበት :: (በነገራችን ላይ ለምስኪኑ ጉዳተኛ በጣም አዝናለሁ .......እውነተኛ አደጋ አድራሹ ትክክለኛውን ፍርድ እንዲያገኝ ምኞቴ ነው )::

Quote:
አምብቤዋለሁ ግን እዚህ ምን ችግር እንዳለው አልገባኝም .....

አርቲክሉን ካነበብሽው ቴዲ በትክክል ትሪት እየተደረገ መሆኑን ያስረዳል ? መጀመሪያ ነገር 18 ወር ሙሉ ለምን ቆዩ ? እንዲያውም እኮ ፊሉ ኦልሬዲ እንደተዘጋ ተነግሮ ነበር :: ቴዲም ሰውም ነገር አለሙን ረስቶ ባለበት ሰዓት አውቀው አረሳስተው ቆይተው እንደ ዱብ እዳ ለምን አሰሩት ? ሁሌም የሰውን አቴንሽን ካንዱ ወደ አንዱ ማስቀየስ ይፈልጋሉ :: ሌላው ደግሞ ለምን ቅንጅቶችን ሲዳኝ የነበረ ዳኛ ተሰየመ ? ፍርድ ቤት ሲቀርብ ለም ሺህ ፌደራል ፖሊስ ይመደባል ? ለምን ጨለማ ቤት ውስጥ ታሰረ ? አንዴ የገባ የፍርድ ክስ ለምን በየጊዜው ተለዋወጠ ......አንዳንዴ ከአቃቢ ህጉ ጥያቄ ውጭ ? አቃቢ ህጉ ያለኝ መረጃ ይሄ ብቻ ነው እያለ ሌላ ማስረጃ ተፈልጎ ይምጣ ማለት ምን ማለት ነው ? ለምን መጀመሪያ በቀረበው ማስረጃ ውሳኔ አልተሰጠም ? በኋላስ የቀረበው ማስረጃ ዕርስ በርሱ ሲጋጭ ለምን ክሱ ውድቅ አልተደረገም ?

Quote:
I don't know how the prison system in Ethio works so I can't say much on how his arrest should be conducted. If you do know the details, lemme know....I'm interested.

ህጉን እኔም ብዙ አላውቀውም :: ነገር ግን አንድ ክስ ከተመሰረተ በኋላ እና ማስረጃዎች ተጠቃለው ከገቡ በህዋላ ባለው ማስረጃ መሰረት ውሳኔ መስጠት እንጅ ወደ ኋላ ተሂዶ ሰነድ መቀየር እንደማይችል የሆነ ቦታ መማሬ ትዝ ይለኛል :: እዚህ ላይ የህግ ሰዎች ሊያስረዱን ይችላሉ :: ነገር ግን እንደ ህግ ባለሙያ ሳይሆን : እንደ አንድ ሎጂካል ሰው የወያኔን የእስከዛሬ ጸባይ እና ቴዲ ላይ እየተደረጋ ያለውን ለተገነዘበ ሰው ግልጽ የሆነ ኢፍትሀዊነት ይታያል !!! አንች በምትኖሪበት ሀገር የትራፊክ አደጋ ያደረሰ ስው ብቻውን ጨለማ ውስጥ ይታሰራል ? ሰው እንዳይጠይቀው ይታገዳል ? የዋስትና መብት ይከለከላል ? ትናንትም ጠይቄሽ ነበር .......እስቲ የቴዲ የፍርድ ሂደት ፍትሀዊ ነው የምትይበትን አስረጂኝ ?

Quote:
Quote:
ሌላው ሁሉ ይቅርና የዶክተር ማስረጃው ድራማው ከምን የመጣ ነው ?

ይሄ ለኔም ግራ ገብቶኛል .....

በነገርሽ ላይ : በእንደዚህ አይነት ሴንሲቲቭ ኢሹ ላይ እንኳን ይሄን ያህል ፋላሲ እያለበት አንዲት ነገር እንኳን ኮንሲስተንሲ ካጣች ሁሉም ነገር ውድቅ መሆን ነበረበት :: የትም ሀገር የሚሰራ ፕሪንሲፕል መሰለኝ :: ማነኛውም ዳኛ መስቀለኛ ጥያቄ የሚጠይቀው ኢንኮንሲስተንሲ ለመፈለግ እና አንድ እንኳን ቢገኝ ነገሩን እዛው ላይ ለመቋጨት ነው :: ምክንያቱም ሰው አንዴ ሲዋሽ ከተያዘ ሌላውን ሁሉ እውነት ስለመሆኑ ጥርጣሬ ስለሚያሳድር ነው ::

Quote:
Quote:
ሰበብ አስባብ እየፈጠሩ ለምን ፍርዱን ያጓትቱታል ?

but isn't this how every case goes in Ethio? what makes his special?

ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲያው ምንም ሰው በታሰረበት እለት በዋስ ተለቆ ሰምተሽ አታውቂም ? ኢትዮጵያ UN አባል እንደመሆኗ UN የሚያዘውን ሰባዊ መብት ማክበር አለባት :: የራሷንም ህግ ማክበር አለባት :: ብዙው የኢትዮጵያ ህግ ያን ያህል ችግር ያለበት አይመስለኝም : የአተገባበር እንጅ :: ቴዲ በዋስትና የመፈታት መብት የሀገሪቱ ህግ ሰጦታል ነገር ግን ወያኔዎች ነገሮችን አጣመው አጣመው ዋስትና እንዲከለከል አድርገውታል :: ማነኛውም ሰው የተቀላጠፈ ፍርድ ማግኘት አለበት :: እናም ኢትዮጵያ ውስጥ ፍርዶች በብዛት የሚጓተቱ (የቴዲን ጨምሮ ) አሰራሩ ሁኖ ሳይሆን እስረናውን ለማንገላታት ነው ::

Quote:
Quote:
አንድነትን የሰበከ ሁሉ ለወያኔ ጠላት ነው ::

ይሄ አባባል አይገባኝም /አልስማማበትምም ..........ፕሩቭ እሚደረግ ፖይንትም ስላልሆነ እንለፈው ::

ዌል እዚህ ላይ ፕሩቭ ለማድረግ ሌላ አናሊስስ ይጠይቃል :: በነ ሀቅም ለማስረዳት ስለሚከብድ እኔም አልፈዋለሁ :: ግን ከክልሎች አመሰራረት ጀምሮ ከታየ እና ኢትዮጵያ ውስጥ በየጊዜው የሚነሱትን የጎሳ ግጭቶች (በተለይ ደም ግጭቶችን ምንም እንዳልተፈጠረ አድገው ማልፉ ) እንደማስረጃ ሊቀርቡ ይችላሉ ::

Quote:
Quote:
ሌላው ደግሞ ካንድ አመት በፊት አካባቢ ትዝ ይለኛል አዲስ አድማስ ላይ የሆነ ኢንተርቪው ነበርው (እኔ ራሴ እዚህ ዋርካ ላይ ለጥፌው ነበር ..........አሁን ላመጣው ፈልጌ የአዲስ አድማስ ዌብሳይት ራሱ ለጊዜው አይሰራም ):: እዛ ኢንተርቪው ላይ ቴዲ በግልጽ መንግስትን ወቅሷል :: "ባሁኑ ሰዓት ምንም የሰላም አየር አይነፍስም : ዕርቅ ያስፈልጋል : መንግስት ነገሮችን መለወጥ አለበት " አይነት ነገር ነው የተናገረው ::

የምትለውን አርቲክል እንዳነበብኩት ትዝ ይለኛል .......ነገር ግን ኮት ያረከው ከኮንቴክስት ውጪ ይመስለኛል :: He was very humble and sincer and overall he preached for peace and love.....plus by that point no one was talking about how awsome EPDRF is.....so why only him? even for a famous person.

ከአርቲክሉ ኮንቴክስት የወጣሁ አይመስለኝም :: ሰላም እና ፍቅር ሰብኳል :: በተጨማሪ ግን "ምንም ጥሩ አየር አይነፍስም : መኮራረፍ አለ " ብሏል :: ወደፊት አርቲክሉን እንደገና እናየው ይሆናል :: እሱ የተናገረው ነገር ለአንች ኖርማል ነው :: በትክክለኛው ከተሄደ ደግሞ መብቱ ነው !! ለወያኔ ግን አይዋጥለትም ::

[quote]ሲመስለኝ , በፖለቲካ ካሰሩት ያኔውኑ መጀመሪያ ሲያስሩት እዛው ይዘው ያማቅቁት ነበር ....ሀላስ ......ለምን ይፈቱታል ....[quote]

ወያኔ እኮ እንደደርግ በቀጥታ አያጠቃም :: በተዘዋዋሪ እንጅ :: በዛ ላይ ደሞ አረሳስተው : የሰውን አተንሽን ዳይቨርት አድርገው ነው :: They try to pretend as if they are implementing the law.

Quote:
..as far as his ችሎት goes, I don't know how the ethio legal sytem works so I can't say it's fair or not. But if you're living on the land, you have to abide by its rules. I am sure the legal system has a lot of kinks but it has those kinks for every other prisoner!

ኦፍኮርስ ማንም ሰው ህጉን አክብሮ መኖር አለበት !!! ህጉን ያላከበረም በህጉ መሰረት ይቀጣ :: የተቸገርነው እኮ ህጉን በትክክል ባለመተርጎማቸው ነው :: አልፎ ተርፎም በህግ ሰበብ ሰውን መበቀላቸው ::

ሶሪ ! ብዙ ለፈለፍሁ .........አሁን በጣም ደክሞኛል :: ተመልሼ ኤዲት ማድረግ አልችልም :: የጽሁፍ ግድፈት : የነገር አካሄድ ጉድለት ካለ በጣም ይቅርታ !!

ሾተል እና ተድላ ሀይሉ ለአስተያየታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ !!!

መንፌው : ዶማው : አንበርብር እና ሌሎች እዚህ ቤት አስተያየት የሰጣችሁ ....እንዲሁም ዋርካዊያን በጠቅላላ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ShyBoy

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Apr 2006
Posts: 904
Location: Gojjam

PostPosted: Thu Jul 24, 2008 3:16 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሰዎች : እንደምን አመሻችሁ (ዋላችሁ /አደራችሁ )?

ዛሬ እዚህ ቤት ትንሽ ንዝንዝ አበዛሁ :: ቅድም በጣም ደክሞኝ ስለነበር እና ከስራ ልወጣ በዝግጅት ላይ ስለነበርሁ የጻፍሁትን እንኳን ሳላስተካክል ፖስት አደረግሁት :: በዛ ላይ ደሞ በጣም ሰነፍ እና ስልቹ ነገር ነኝ :: ለግድፈቶቹ አሁንም ይቅርታ እጠይቃለሁ !!!

እህምም : ጨቀጨቅኸኝ አትበይኝና አሁን ኢንተርኔት ገብቸ ዜናዎች ሳይ አዲስ አድማስንም ስከፍተው ስለሰራ ስንፍናየን ታግየ ድሮ ፖስት ያደረግሁትን አርቲክል ቆፍሬ አገኘሁት እና እንደገና እዚህ ልለጥፈው ወደድሁ :: ያኔም ምስጥ አድርጎኝ (በጣም ወድጀው ) ለራሱ ቤት ከፍቸ ነበር ዋርካ ላይ የለጠፍሁት :: ቴዲን በጣም እንዳከብረው ያደረገኝ ኢንተርቪው ነው :: እዚህ ግቢና ቃለምልልሱ ለወያኔ ጣፋጭ ወይም መራራ መሆኑን እንደገና ገምግሚው ... http://www.addisadmass.com/Yesemonun/news_item.asp?NewsID=97

ያኔ የከፈትሁትን ቤት ለማየት ደግሞ ይሄውልሽ ... http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?p=222733&highlight=#222733

የሚገርመው ያንጊዜም አንች እና ሾተል አስተያየታችሁን ሰጣችሁ ነበር ::

ዛሬ እዛ ዋርካ ፖለቲካ መንደር ንዋይ ደበበም ሊታሰር ነገሮች እየተጎነጎኑለት ነው የሚል ነገር አንብቤ በጣም አዝኛለሁ !!! ንዋይ ወደ ኢትዮጵያ ሲሄድ ብዙ ሰዎች ከወያኔ ጋር ተሞዳሙዶ ነው ብለው ነበር :: እውነታው ግን አይደለም :: እኔ እስከማውቀው ንዋይ ሀገር እና ወገኑ ናፍቆት እንጂ በወያኔ ተደልሎ አልሄደም :: እንግዲህ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቀው እንጅ ሌላ ምን እላለሁ !!!

ሰላም እደሩ ! (እኔ መተኛ ሰዓት ስለደረሰ ነው እንዳላችሁበት ሰዓት ተርጉሙት )::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ጩሉሌ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2004
Posts: 55
Location: united states

PostPosted: Thu Jul 24, 2008 4:49 am    Post subject: Reply with quote

ዶማው 2005

ተባረክ በጣም ነው ያሳቅከኝ :: ሳቅ የሚሉት ነገር ከራቀኝ ሳምንት ሊሆነኝ ነው :: ቅቅቅቅቅም ኦህ

ጋይስ እህምም ግን አትጨቃጨቁ , ድብን ያለች ወያኔ ነች ....ባለፈው እኔ ጊወርጊስ ስጠጣ , እሱዋ ዳሽን ነው የጠጣችው ....
-------
ዳሽንን መጠጣት የፖለቲካ አቅዋምህን ማሳወቅ ሆነ ማለት ነው ::

ወይ ዋርካ ! ለዘላለም ኑሪ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 16, 17, 18  Next
Page 3 of 18

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia