WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የዲማ ግጥሞች
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ምረቱ

ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 285

PostPosted: Fri Sep 09, 2011 4:17 pm    Post subject: Reply with quote

በእግዚያብሄር እና በኢትዮጵያ ለታመኑ ኢትዮጵያውያን መጪው ዘመን የሰላም እና የአንድነት እንዲሆንልን ከልብ እመኛለሁ !

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
_________________
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/294762583969356?ref=hl
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምረቱ

ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 285

PostPosted: Fri Mar 02, 2012 4:50 am    Post subject: Reply with quote

የዓድዋ ድል በዓላችን እንደመሆኑ የዛሬ ሁለት ዓመት ለዓድዋ የቋጠርኳትን ግጥም እንደገና ላካፍል :-

ዝክረ አድዋ !

ነገረ አድዋ ...ጥልቅ ; ምጥቅ
ጸአዳ ዝንት -ዓለም የሚያንጸባርቅ

የወራሪ የታሪክ ለምጥ
የአበሽ የታሪክ ጌጥ
የአበሽ ተድላ ሀሴት
የወራሪ የመንፈስ ; የአካል ስብራት

አድዋ የቀን አውራ
የድል አባወራ
የድል ብስራት
የድል ጥሪት
የመንፈስ ስንቅ ያበሻ አንጡራ ሀብት

አድዋ !
የወንድነት ድካ ያበሽነት ልክ ስፍር
የአበሽ የድል ገድል ! የድል ስንክሳር
የማይበገር ጀግና ትውልድ
የደም ; ያጥንት ውልድ
ሲያስቡት መንፈስ እንደ ችቦ የሚያቀጣጥል የሚያነድ
የኛነታችን ማህተም የኛነታችን አሻራ
የመንፈስ መጽናኛ በሌሎች ጥቁር ሕዝቦችም ጎራ

አድዋ !

የአበሻነት እና ""የነጻነት "' የቃል ኪዳን ውል
የእምቢ ለሀገሬ እምቢ ለነጻነቴ ብሂል
'ሚንቀለቀል ያገር ፍቅር ምስል
" ኢትዮጵያ ! እኔ ላንቺ ልሙት እረ ልከንበል "
ይሄው ነው ያድዋ ትርጉሙ
ሃበሻ የጻፈው የሳለው በደሙ !

ሰው ሲደመም ጡብ ;ሲሚንቶ ;ፌሮ ተስማምቶ ሰማይ ሊነካ ሲንጠራራ
አበሽ በዛቱ ; በልቡ የማይፈርስ ሰማይ ጠቀስ የድል ክምር ሲሰራ
የሚታይ ከየትኛውም ስፍራ ...
እኛማ ለምን አንኮራ !!

አድዋ ትዕይንትም ነው
በአንድ በኩል ቀልበ ጡሊ የሰው አገር ሊወር የወበራ
በሌላ በኩል ገራገር አበሽ ግን ለነጻነቱ የማይመለስ ሞት የማይፈራ
ስንት የሴት ወንድ ; ስንት የወንድ አውራ
ጎራዴ የያዙ እጆች የተፋለሙበት ከባለመትረየስ ጋራ
የስጋና የመንፈስ ስምምነት "ልሙት ለሀገሬ ፍካሬ '
የጽኑ ነብስ ; ጽኑ ስጋ የመንፈስ ዝማሬ ; የተጋድሎ ፍሬ
ያገር ፍቅር እና አልሸነፍ ባይነት
ወራሪን እንደ ሰንጋ የመተሩበት
ያበሻ ማንነት የታየበት
ዝንታለም የሚታወስ ትዕይንት

አደዋ !

የአድዋስ ቅዱስነት !!!
እንደ ክርስቶስ ስቅለት
ለሰው ልጂ ፍቅሩን እንደገለጠበት
አበሻ "ለነጻነት ' ያለውን ቀናዒነት ያሳየበት
የደም ; ያጥንት አስራት በኩራት ያስገባበት
ህቅታውን ከነዛቱ የሰጠበት
የድል ጥሪት ;
የአበሽ መንፈሳዊ ሀብት !!
የሀበሻ ኩራት !!

አድዋ የድል አውራ
የጀግኖች ኢትዮጵያውያን
የልብ ምት የልብ ስራ !!

አድዋ !
_________________
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/294762583969356?ref=hl
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምረቱ

ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 285

PostPosted: Tue May 29, 2012 2:49 pm    Post subject: ""ሀገር አቅኚ " Reply with quote

ሀገር አቅኚ ::

ሸፍጥ በመልኩ ሸፍኖ
አሻሮ እምነት አሻሮ ባህል ከሌላ ዘግኖ
ወደ እናቱ ቆሎ የሚጠጋ
ከባዕድ አብሮ 'ሚዶልት
ሀገር ""በምክንያታዊነት "" የሚያባልት
"ሀገር 'ሚያቀና "የልጂ ጠፍ :: የልጂ ሙት :: አለ ::

ምረቱ
_________________
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/294762583969356?ref=hl
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምረቱ

ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 285

PostPosted: Fri Jul 27, 2012 5:57 pm    Post subject: Reply with quote

ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ስለማይረባ ብየ ነው ያሰናዳሁት ::

ሀገር የበለቱ ጭፍራ ጦር የመሩ
ለካስ ወጥ ሆነው ነው በፍሪጂ ያደሩ።

ፍሪጂ ለወጥ ነበር ክሽን ላለ ዶሮ
ጠቅላይም ሰተረ ምነው ያለወትሮ ?

እገሌ አባበሉ
ሊቀ ሊቃውንቱ
መጽሀፉን ጠምደው
"ታንክ ላይ የዋሉ "
እንዲህ በሶስት ሰባት ራሳቸው አልቆ
ጠፉ የት እንዳሉ ::ምረቱ ::
_________________
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/294762583969356?ref=hl
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ባልዋ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 12 Jul 2012
Posts: 60

PostPosted: Sat Jul 28, 2012 2:17 am    Post subject: Reply with quote

ዝናቡ መጣ ተንጠባጠበ
መለስ ዘናዊ አበበ በለው ተንጠባጠበ
መለስ ዘናዊ ለካ አቡዋራ ነው
አበበ ገላው አንድ ተንፋሽ ደራሹን አጠፋው
አበበ ገላው እንዴት ጀግና ነክ
ፈርሪዎችን አለቃ 3 ደቂቃ ጩሕት መቃብር ከተትክ
መለስ ዘናዊ አንጀቲን በሉት
በየ ፓርላማው ሰዉን ሁሉ ከኒ በላይ ማነም የለ እያሉት
ለካ ተቃራኒወን ነው ለሰዉ የነገሩት
3 ደቂቃ ጩሕት መቃብራቸው እንደሚገቡ እያወቁት
በሉት በታም በሉት አቶ መለስ አንጀቲን በሉት
ለካ አቡዋራ ያነሱ ተነሽ አቡዋራ ነዎት
አበበ ገላው ጩሕት ህይወትዎ መትፋት መክንያት ሆኖት .
መታስብያነቱ ራሱን የአትዮጵያ መሪ አርጎ ሲቆጥር ለነበረውና አሁን በህይወት ለሌለው መለስ ዘናዊ ነው .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምረቱ

ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 285

PostPosted: Mon Jul 30, 2012 9:12 pm    Post subject: Reply with quote

ሀገር የበለቱ ጭፍራ ጦር የመሩ
ለካስ ወጥ ሆነው ነው በፍሪጂ ያደሩ።

ፍሪጂ ለወጥ ነበር ክሽን ላለ ዶሮ
ጠቅላይም ሰተረ ምነው ያለወትሮ ?

እገሌ አባበሉ
ሊቀ ሊቃውንቱ
መጽሀፉን ጠምደው
"ታንክ ላይ የዋሉ "
እንዲህ በሶስት ሰባት ራሳቸው አልቆ
ጠፉ የት እንዳሉ ::ምረቱ ::
_________________
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/294762583969356?ref=hl
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምረቱ

ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 285

PostPosted: Thu Oct 25, 2012 6:21 pm    Post subject: Reply with quote

http://www.borkena.blogspot.ca/
_________________
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/294762583969356?ref=hl
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6
Page 6 of 6

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia