WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
BIRTUKAN FIRST / ብርቱካን ትቅደም !!!
Goto page Previous  1, 2, 3, ... 18, 19, 20  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Wed Sep 09, 2009 7:58 pm    Post subject: Reply with quote

ወዴት , ወዴት ??
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደሊል

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 22 Dec 2003
Posts: 87

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 12:10 pm    Post subject: Reply with quote

አባዊርቱ ብቻውን የሚጮህ አይሰማም ነው ወይስ አብረው የፈሱት አይገማም ነው ሚባለው ....... እላይ ያልከውን እያልክ አብሮህ የሚጓዝ አይኖርም ........
ከአንተ እልህ ተጋብቶ ቁምነገሩን መሳት ግን አንተን መሆን ነውና ላልካቸው ነገሮች መልስ መስጥቱን ዘልየዋለሁ ------ ብርትኳን እንድትፈታ ግን የሚቻለውን ከማድረግ ሁላችንም መቆጠብ አይኖርብንም

www.ipetitions.com/petition/BirtukanHappyNewYear/index.html

በሞራልም አብረናት እንሁን :: እንኳን ለአዲሱ ዐመትም አደረሰሽ እንበላት ::

Dear Ms Birtukan Mideksa:

Although you are sitting in a dark cell at this very moment, we hope you get comfort knowing that Ethiopians and friends of Ethiopia, young and old, are working hard and praying for your immediate release. In the meantime, We wish you a happy Ethiopian New Year. May the Peace of God be upon you and your family and may He give you strength in the face of injustice.

Ms Birtukan Mideksa is a judge, a civil rights activist, the only female leader of a major political party in Africa, and the hope of eighty (80) million Ethiopians who has been unjustly and illegally re-imprisoned by the Ethiopian government since December 2008.

This Happy New Year message will be sent to Birtukan Mideksa by September 11, 2009. Please add your signature and comforting words below.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌዴዎን

ኮትኳች

Joined: 26 Sep 2004
Posts: 133
Location: united states

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 1:17 pm    Post subject: Reply with quote

ደሊል :- ብርቱካንን በተመለከተ ከአባዊርቱ የተለየ አቋም የለህም .....ባልሳሳት :: ግን ተዘልፈዋለህ ......ለምን ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቤንዚን

ዋና ኮትኳች

Joined: 30 Jun 2008
Posts: 835

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 1:33 pm    Post subject: Reply with quote

ለደሊልና አባውርቱ ማስታወሻ

አቶ ሀይሉ ሻውል በቅርቡ ለወይዘሪት ብርትኩዋን አዲስ አበባ አንድነት ባደረገው የሻማ ማብራት ስነስርአት በመገኘት ድጋፋቸውን ለግሰዋል :: በዚሁ ይህን ጉዳይ እናስታግሰው ::
===============================

ብርትኩዋን ሚደቅሳ በደርግ ሀጢአት እጁዋ የለም :: የቀይና ነጭ ሽብር ተዋናይ አልነበረችም :: በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የጎጥና የዘር ዛር አላበደችም :: አልተለከፈችም ::

ፍጹም ኢትዮጵያዊት :: ቆራጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ናት :: የኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋ ::

ወያኔ የሚጠላት ለምን ? እጅግ ስለሚፈራት ነው :: እንዴት ? ሕዝብ ከበስተጀርባዋ እንዳለ ስለሚያውቅ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 429

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 2:17 pm    Post subject: Reply with quote

ደሊል እንደጻፈ(ች)ው:
አባዊርቱ ብቻውን የሚጮህ አይሰማም ነው ወይስ አብረው የፈሱት አይገማም ነው ሚባለው ....... እላይ ያልከውን እያልክ አብሮህ የሚጓዝ አይኖርም ........
ከአንተ እልህ ተጋብቶ ቁምነገሩን መሳት ግን አንተን መሆን ነውና ላልካቸው ነገሮች መልስ መስጥቱን ዘልየዋለሁ ------ ብርትኳን እንድትፈታ ግን የሚቻለውን ከማድረግ ሁላችንም መቆጠብ አይኖርብንም

www.ipetitions.com/petition/BirtukanHappyNewYear/index.html

በሞራልም አብረናት እንሁን :: እንኳን ለአዲሱ ዐመትም አደረሰሽ እንበላት ::

Dear Ms Birtukan Mideksa:

Although you are sitting in a dark cell at this very moment, we hope you get comfort knowing that Ethiopians and friends of Ethiopia, young and old, are working hard and praying for your immediate release. In the meantime, We wish you a happy Ethiopian New Year. May the Peace of God be upon you and your family and may He give you strength in the face of injustice.

Ms Birtukan Mideksa is a judge, a civil rights activist, the only female leader of a major political party in Africa, and the hope of eighty (80) million Ethiopians who has been unjustly and illegally re-imprisoned by the Ethiopian government since December 2008.

This Happy New Year message will be sent to Birtukan Mideksa by September 11, 2009. Please add your signature and comforting words below.

Quote:
ከአንተ እልህ ተጋብቶ ቁምነገሩን መሳት ግን አንተን መሆን ነውና ላልካቸው ነገሮች መልስ መስጥቱን ዘልየዋለሁ ------ ብርትኳን እንድትፈታ ግን የሚቻለውን ከማድረግ ሁላችንም መቆጠብ አይኖርብንም

ከልብ አመሰግናለሁ ደሊል ! እኔም ከመግቢያዬ ላይ ያልልኩት ይህንኑ ነው :: ባንዳንድ ጉዳዮች ላይ በሀሳብ ላንግባባ እንችላለን :: ነገር ግን ጠላቶች ሊንሆን አይገባንም :: እንዳልከው በጋራ መሰራት ያለባቸው ስራዎች ሲያጋጥሙን እልህ መጋባትን ትቶ በሚያስማሙ ነጥቦች ላይ አብሮ መስራት መለመድ እንዳለበት ነው የሚሰማኝ :: በብርቱካን ጉዳይ ላይ ብዙዎቻችን ቅንናመልካም አመለካከት ስላለን በጋራ ድምጻችንን ከፍ አድርገን <ብርቱካን ትፈታልን !!!> ብለን እንጩህ :: በድጋሜ አመሰግንሀለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 3:45 pm    Post subject: Reply with quote

አሜን ወገኖቼ , አዎ , እሱዋ ትፈታልን እንጂ , ሌላው እዳው ገብስ ነው ....ደሊል , እንደምታስበኝም አይደለሁም , ከልቤ ነው የምልህ ..እኔ ማንንም አልጠላም , ቂመኛም አይደለሁም ...እርርር ብዬ እራሴን ከመጉዳት በስተቀር ..ብቻ , የእውነት አምላክ ይቺን እህታችንን ይፍታልን ! በግል አናግሬያታለሁ ውጭ የመጣች ጊዜ ....አጥንቴ ውስጥ ሰርስራ ነው የገባችው ....ላገሩዋና ለወገኑዋ ያላት ፍቅር በቃላት ተገልጾ የሚያልቅ አይደለም ! እንደው በሱዋ ቦታ ለአንዲትም ቀን ብትሆን ታሰርላትና ሄዳ ልጁዋን ላውዳመቱ ትዋል ቢባል , ወንድሜ ይሙት , ሄጄ እታሰርላት ነበር ! ምን ያረጋል ! ልታምን አትችል ይሆናል !! ላቶ ሀይሉም ሆነ ለፕሮፌሰሩ እግዜር ጤናውን አይንሳቸው !

እስቲ አዲሱ አመት ለሁላችንም የፍቅር አመት ይሁንልን !
ወያኔ እሱዋን እዚያ የገማ ቦታ አፍኖ በመያዝ ምን እንደሚጠቀሙ ብቻ ነው የማይገባኝ - አሁን ማን ይሙት እሱዋን በማሰር የኢትዮጵያዊውን ልብ ማሸነፍ ይቻላል ?? ማን በሱዋ ጉዳይ ያልደማ ወገን አለ ?? አይይይይ

ኤታማዦሩ ነኝ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 429

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 3:46 pm    Post subject: Reply with quote

ቤንዚን እንደጻፈ(ች)ው:
ለደሊልና አባውርቱ ማስታወሻ

አቶ ሀይሉ ሻውል በቅርቡ ለወይዘሪት ብርትኩዋን አዲስ አበባ አንድነት ባደረገው የሻማ ማብራት ስነስርአት በመገኘት ድጋፋቸውን ለግሰዋል :: በዚሁ ይህን ጉዳይ እናስታግሰው ::
===============================

ብርትኩዋን ሚደቅሳ በደርግ ሀጢአት እጁዋ የለም :: የቀይና ነጭ ሽብር ተዋናይ አልነበረችም :: በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የጎጥና የዘር ዛር አላበደችም :: አልተለከፈችም ::

ፍጹም ኢትዮጵያዊት :: ቆራጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ናት :: የኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋ ::

ወያኔ የሚጠላት ለምን ? እጅግ ስለሚፈራት ነው :: እንዴት ? ሕዝብ ከበስተጀርባዋ እንዳለ ስለሚያውቅ ነው ::

Quote:
ፍጹም ኢትዮጵያዊት :: ቆራጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ናት :: የኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋ ::

ማንም ሊያስተባብለው የማይችለውን ሀቅ መስክረሀል ! ድምጻችንን ከፍ አድርገን ብርቱካን ትፈታ / Free Birtukan!! እያልን እናስተጋባ !!!!!!!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 429

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 4:19 pm    Post subject: Reply with quote

በአባዊርቱ
በጣም የማከብራቹና የምወዳቹ የዋርካ አስተዳዳሪዎች !

እባካቹ ይህንን አርስት sticky አድርጋቹ እስከምትፈታበት ቀን ድረስ የመጀመሪያው የዋርካ መወያያ አርስት እንድታደርጉልን በትህትና እለምናለሁ ..... / ብርቱካን እንደምትለው 'ውድ ያገሬ ልጆች ', ይህንን እንደምታደርጉልኝ ምንም ጥርጥር የለኝም ! ያገራቹ ሁኔታ እንደማናችንም ልባቹን እንደሚያቆስላቹ በማመን ይህን ብታደርጉልኝ እምቅድመአለም ከህሊናዬ እንደማትጠፉ ስነግራቹ ከትልቅ ኩራት ጋር ነው ! ይህንን እንደምታነቡ ተስፋ በማድረግ እሰናበታለሁ .

ኤታማዦሩ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 4:33 pm    Post subject: Reply with quote

ስራ በዝቶባቸው ይሆናል ብርቄ , ሆኖም , ላውዳመቱ አረፍ ማለታቸው አይቀርምና እስከዚያው እኛው ከወደቀበት እያነሳን እናምጣው ! በዚህ ቃል እገባለሁ ...አንተም አትድከም ወንድሜ !

ኤታማዦሩ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛህኑ

ኮትኳች

Joined: 06 Jun 2009
Posts: 230

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 4:49 pm    Post subject: Reply with quote

አባዊርቱ እንደጻፈ(ች)ው:

ወያኔ እሱዋን እዚያ የገማ ቦታ አፍኖ በመያዝ ምን እንደሚጠቀሙ ብቻ ነው የማይገባኝ - አሁን ማን ይሙት እሱዋን በማሰር የኢትዮጵያዊውን ልብ ማሸነፍ ይቻላል ?? ማን በሱዋ ጉዳይ ያልደማ ወገን አለ ?? አይይይይ

ኤታማዦሩ ነኝ !

ወያኔ ብርትኳንን እንደዚህ በማሰቃየቱ የሚያገኘው ምንም ፓለቲካዊ ጥቅም የለም :: ስለ "የኢትዮጵያ ሕዝብ ልብ ማሸነፍም " ደንታ የለውም ::
ነገር ግን እስከ ዛሬ የምንመለከተውን የወያኔውን ቁንጮ የአቶ የመለስ ባህሪን ጠለቅ ብለን ከተመለከትን ግን መልሱን የምናገኘው ይመስለኛል ::
መለስ ብርቱኳንን በማሰሩና ልጇንም ያለ እናት በማስቀረቱ የሚያገኘው የወስጥ ደስታ አለው .....he derives a certain degree of twisted pleasure by doing it..........
እግረ መንገዱንም ለምንም ሕግ እንደማይገዛ ; ማንንም በፈለገው ግዜ በፈቀደው ምክንያት የማገት ኃይል እንዳለው ለኢትዮጵያዊን ለማሳየት ነው ::
ነጥቡ ይኸው ነው !
ይሄ ደግሞ የሱ ብቻ ሳይሆን ማናቸውም የነበሩ አሁንም ያሉ ግለገል አምባገነን መሪዎች መሰረታዊ ባህሪ ነው ::
ያኔ ሰዎቹን ሰብስቦ እንዳሰረ "አና ጎሜዝ መጥታ ታስፈታቹህ እንደሆነ አያለሁ " ያለውን ያስተውሏል ::
_________________
ዛህኑ ይመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 5:09 pm    Post subject: Reply with quote

መንግስት ይመጣል , መንግስት ይሄዳል ! የንዲህ አይነት የሳጥናኤላዊ አመለካከት ግን በፈጣሪ እግዚአብሄር ዳኝነት ፍርዱን ያገኛል ! የንዲህ አይነት ሣጥናኤላዊ ስራ በግዚአብሄር ክንድ ዶጋመድ እንደሚሆን አትጠራጠር ወገኔ ! አቶ መለስ በዚህ ስራቸው ብቻ ከፈጣሪ እግዚአብሄር ፍርዱን እንዲያገኙ እማጸናለሁ ....በሳቸው የሚመጣው የእግዚአብሄር ቁጣ በልጆቻቸውና ቤተሰባቸው እንዳይደርስ ግን እመኛለሁ ! በህየወቴ ለሰው ልጅ ክፉ ተመኝቼ አላውቅም , አሁንም ፍርዱን ለግዚአብሄር እተዋለሁ ....በተለይ ያቺን የመሰለች ሴት ልጅ የወለደ ስው እንዲህ አይነት ጭካኔ ያደርጋል ብሎ ለማለት በጣም ይከብዳል , ሆኖም ይህው ባይናችን በብሌኑ እያየነው ነው ...በበኩሌ / ብርቱካን ዳግም ከታሰረች በሁዋላ ወያኔ የሚሰራውን በጎውን ነገር እንኩዋ ማየት ተስኖኛል ! መንገድ ቢሰራ , አገሪቱ መብራት በመብራት ብትሆን እንደው የኢትዮጵያን እጅ የፊጥኝ አስሮ በዜጎቹዋ ላይ እንዲህ ያለ ንቀት እየተሰራ እንዴት ተብሎ በጎ ጎናቸውን ማየት ይቻላል ?? ጎናቸውን ይስበረውና !

ልቡ የተሰበረው ኤታማዦር !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 5:28 pm    Post subject: Reply with quote

...የዚች እህት ጉዳይ እንዲህ ብክንክን የሚያረገኝ , አንዱ ወንድሜ ከላይ እንዳለው , በጁዋ ደም የለም ...ወጣት ነች , ሁሉን ነገር የምታረገው ካገርና ከወገን ፍቅር ነው ... 50 አመት በላይ ያሉትን ፖለቲከኞች እንኩዋ መልስው ቢያስሩ ላይምሮ መቀበልም ባይቻል በንክኪነት ብቻ 'ጀስቲፋይ ' ማድረግ ይቀል ይሆናል ! እንደው ግን , ይቺ እህት ከፍቀር ሌላ ምን ሀጢያት ሰርታ ነው ለንዲህ አይነት ሰቆቃ የበቃችው ?? የቤት እንስሳት እንኩዋ ተከብረው አልጋ ተነጥፎላቸው ባለንበት የውጭው አለም , ይቺ እህት ሶሊተሪ ውስጥ ገብታ በዚህ ለጋ እድሜዋ እንዲህ ጭቃ ውስጥ ስትዘፈቅ ለሚያይና ለሚያስተውል ወገን የልብ መሰበር ብቻ ሳይሆን ወደሌላ ይገፋፋል ! ለዚህም ነው 'ምን ጠቀሜታ ' አለው የምለው ! ለካንስ ንቀት መጥፎ በሽታ ነው ! አቶ መለስ በጣም ከባድ ወንጀል በህዝብም ፊት በግዚያቤርም ፊት ሰርተዋል ! እግዜር ለንስሀው ግን ያብቃዎ !

...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 429

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 6:57 pm    Post subject: Reply with quote

:!:mistake

Last edited by ብርቄነህ on Thu Sep 10, 2009 7:54 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 429

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 6:59 pm    Post subject: Reply with quote

--------------------------------------------------------------------------------

http://www.youtube.com/watch?v=EcqHs-Deau4

ውድ ወገኖቼ ! በአሁኑ ጊዜ ብዙዎቻችን በብዙ ጉዳዮች ላይ የሀሳብ ልዩነት እንዳለን ግልጽ ነው :: ነገር ግን በብርቱካን ጉዳይ ላይ አብዛኛዎቻችን የምንጋራው ሀቅ አለን ::ሌላው ቀርቶ ከአሳሪው ፓርቲ ውስጥ ሆነው እንኳ መታሰሯን የሚቃወሙ እንዳሉ ይታመናል :: ስለዚህ በታላቁ ህሊናችን ፍርድ የምንመራ ከሆነ : የህሊናን ዳኝነት በማክበሯ ብቻ ስቃይ እያየች ያለች እህታችን እንድትፈታ ድምጻችንን ከፍ አድርገን ልናሰማ ይገባናል :: ሌሎች ልዩነቶቻችንን በሌላ ርዕስ ላይ ለመወያየት ሰፊ እድል ስላለን ይህንን ርዕስ ለህሊናቸው ለተገዙት ብቻ እንድንተው አደራዬ የጠበቀ ነው ::

በተረፈ የተለመደውን አቤቱታዬን ሳልሰለች እንደሚከተለው አሰፍረዋለለሁ ::የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 9/4/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!

የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 9/5/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!

የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 9/6/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!

የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 9/7/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!

የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 9/8/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!

የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 9/9/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!

የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !! 9/10/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!ይቀጥላል============
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 7:20 pm    Post subject: Reply with quote

አባዊርቱ ቃልህን ለማክበር ስለፈለኩ ሁለተኛ ላይ ሆኖ ሳየው እኔስ ትፈታ ብዬ ወደ ቀደመው ስፍራው ልመልሰው ብዬ ነው ነገር ግን በወያኔ እስር ቤት ውስጥ በግፍ መከራቸውን የሚያዩ ሁሉ ይፈቱ ኦኔግን ትደግፋላችሁ ተብለው በግፍ የታጎሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖቼንም አስቧቸው ለነገሩ ብርሀኑ ነጋ እንዳለው ""የስፍራው መጥበብና መስፋት ካልሆነ ሀገሩ እራሱ እስር ቤት ነው "" ብሎ የለም ለዘለቄታው መፈታት ሁላችንም እንታገል
አክባሪያችሁ ስሙ ይናገር ነኝ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, ... 18, 19, 20  Next
Page 2 of 20

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia