WARKA Forum Index
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 
Become a supporting member
CyberEthiopia Home | About us | Contact us
BIRTUKAN FIRST / ብርቱካን ትቅደም !!!
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 11, 12, 13, 14, 15, 16  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 306

PostPosted: Mon Dec 28, 2009 8:34 pm    Post subject: Reply with quote

[/b]Quote:
እኔ በመንፈስም በራዕይም ጽኑ ነኝ : እናንተስ ? (ብርቱካን ሚደቅሳ )

http://www.abugidainfo.com/?p=12642&print=1

ካለፈው የቀጠለ :-

የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/6/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/7/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/8/09

የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/9/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 112/10/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/11/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/12/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/13/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/14/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/15/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/17/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/18/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 112/19/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/20/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/21/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/22/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/23/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/24/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/25/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/26/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!
የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !!! 12/27/09
Birtukan s imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!!!

[/b]የብርቱካን እስራት ህጋዊ ስላልሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬውኑ ትፈታ !! 12/28/09
Birtukan's imprisonment is unconstitutional. Free Birtukan now!![b]

ውድ ወገኖቼ ! ብርቱካን ቃሊቲ ከተወረወረች ዛሬ ድፍን አንድ አመት መሆኑን ተገንዝባችሁ ይሆን ?
እርሷ ለህሊናዋ ነጻነት ስትል በለጋ እድሜዋ የመከራ ገፈት እየተጎነጨች መሆንዋን ስናስብ : እኛስ የህሊናችንን ነጻ ዳኝነት እያከበርን ነን ወይ እያልን ሁል ጊዜ እራሳችንን ልንጠይቅ ይገባናል :: የሂሊናን ፍርድ የማክበርና የያለማክበር ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ተፈጥሮ ለሁላችንም ክቡር የሆነ ህሊና በእኩል እንዳደለን ግልጽ ነው :: ስለዚህ እኛም እንደ ብርቱካን ለህሊናችን ፍርድ ልንገዛ ይገባናል :: ሁሉም ያልፋል : የታደልነውም እድሜ እጅግ አጭር ነው :: ስለዚህ ይህን አድርግ ይህን አታደርግ እያለ የሚያስገድደን ማንም ሰው ያለመኖሩ ከእንስሶች ጎራ እንዳይመድበን ለህሊናችን እንታዘዝ ! ለህሊና እስረኛዋ በጋራ እንጩህላት :: በአለም ዙሪያ እያስተጋባ ያለውን "ብርቱካን ትፈታ !" ጥያቄ እናጉላው !! ባለጉዳዮቹ እኛ ስለሆንን ከሌሎች ብዙ ከመጠበቅ ይልቅ እኛው እንጠናከር ! ለዚህም አምላክ ይርዳን !! አሜን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

መኃለይ

ኮትኳች

Joined: 29 Nov 2006
Posts: 407

PostPosted: Wed Dec 30, 2009 5:17 pm    Post subject: ብትፈታ Reply with quote

ብርቱካን ብትፈታ ለአንድነት ፓርቲ ምን ትሆናለች Question Question ቦታው ሞልቷላ :: Shocked Shocked
ምስሉን ለማየት warka4 የሚለውን warka5 ያድርጉት ::
http://www.cyberethiopia.com/warka5/

http://www.birtukale.org/document/picture/botamoltual.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 306

PostPosted: Fri Jan 01, 2010 7:26 am    Post subject: Reply with quote

የኛ ትግል የነጻነት ትግል ነው !
ሰው ያለ ነጻነቱ ምንድነው ? (ብርቱካን ሚደቅሳ )

http://www.freebirtukan.org/index.php?option=com_content&view=article&id=272:video-marking-one-year-in-prison&catid=45:pictures-and-videos&Itemid=63
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ባክቡክ

ኮትኳች

Joined: 20 Nov 2009
Posts: 326

PostPosted: Sun Jan 03, 2010 8:35 pm    Post subject: Reply with quote

ስለ ብርቱካን መታሰር ብዙ ተወርቱአል ሁላችንም ተጨንቀናል በተለይ ስታስዳድራቸው የነበሩ ቤተሰቦችዋ በከፍተኛ ችግር ላይ እንደሚገኙ መገመት ይቻላል ::

በዋርካ እያንዳዳችን ስለእህታችን መታሰር እና መፈታት ጉዳይ ያለንን ቀና ሀሳብ አስተላልፈናል ነገር ግን እስካሁን ያመጣነው ምንም አይነት ለውጥ የለም ምክንያቱም ብርቱካን አሁንም በእስር ቤት አልተፈታችም ::
በበኩሌ እንደማስበው ይሄንን ፍላጎታችንን ለማሙአላት ሌላ ዘዴወችን መፈለግ የሚገባ ይመስለኛል ለምሳሌ :
1/በየምንኖርበት ሀገር ያሉ የፓርላማ አባላትን ማነጋገር
2/አምባሰደሮችን በየሀገሮቻቸው ተጽእኖ እንዲያደርጉ ሁኔታውን ማሳወቅ ::
3/አለም አቀፍ ድርጅቶችን ማነጋገር ::
በተጨማሪ ከዚህ ውጭ ሌላ መንገዶችም ካሉ እነዚህን ዘዴወች ሞክረን ምናልባት የምንፈልገውን ውጤት ልናገኝ እንችል ይሆናል እንጂ እንዲያው ዝም ብለን በዋርካችን ብንፎክር የምናመጣው ለውጥ አይኖርም ስለዚህ የእህታችንን መፈታት ለማፋጠን ሌላ አማራጭ ዘዴወችን ብንቀይስ መልካም ነው ::
_________________
why html is off ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Sun Jan 10, 2010 11:25 pm    Post subject: Reply with quote

ወንድም ባክቡክ ልክ ተናግረሃል :
ዋርካዋ ላይ ብዙ ከምንፅፍ የተለያዩ ፒቲሺኖች በየጊዜው እየተዘጋጁ በየቦታው ቢበተኑ
ሰላማዊው ሰልፍ ፔሪይዲካል በሆነ ቴምፖ ቢቀጥል
ቤተሰቦችዋ የሚረዱበት ዘዴ ቢፈለግ
እንዲሁም ሌሎች መፍትሄዎች በተከታታይ : ሳያቅዋርጥ ቢሞከር ጥሩ ነው እላለሁ : ያለዛ ወደፊት ማንም በትግሉ ጎዳና ላይሳተፍ ነው -- እንዲሁ የምንረሳሳ ከሆነ :

ባክቡክ እንደጻፈ(ች)ው:
ስለ ብርቱካን መታሰር ብዙ ተወርቱአል ሁላችንም ተጨንቀናል በተለይ ስታስዳድራቸው የነበሩ ቤተሰቦችዋ በከፍተኛ ችግር ላይ እንደሚገኙ መገመት ይቻላል ::

በዋርካ እያንዳዳችን ስለእህታችን መታሰር እና መፈታት ጉዳይ ያለንን ቀና ሀሳብ አስተላልፈናል ነገር ግን እስካሁን ያመጣነው ምንም አይነት ለውጥ የለም ምክንያቱም ብርቱካን አሁንም በእስር ቤት አልተፈታችም ::
በበኩሌ እንደማስበው ይሄንን ፍላጎታችንን ለማሙአላት ሌላ ዘዴወችን መፈለግ የሚገባ ይመስለኛል ለምሳሌ :
1/በየምንኖርበት ሀገር ያሉ የፓርላማ አባላትን ማነጋገር
2/አምባሰደሮችን በየሀገሮቻቸው ተጽእኖ እንዲያደርጉ ሁኔታውን ማሳወቅ ::
3/አለም አቀፍ ድርጅቶችን ማነጋገር ::
በተጨማሪ ከዚህ ውጭ ሌላ መንገዶችም ካሉ እነዚህን ዘዴወች ሞክረን ምናልባት የምንፈልገውን ውጤት ልናገኝ እንችል ይሆናል እንጂ እንዲያው ዝም ብለን በዋርካችን ብንፎክር የምናመጣው ለውጥ አይኖርም ስለዚህ የእህታችንን መፈታት ለማፋጠን ሌላ አማራጭ ዘዴወችን ብንቀይስ መልካም ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Mon Jan 18, 2010 11:09 pm    Post subject: Reply with quote

«እኔ የሰራሁት ግፍ ምንድን ነዉ ? ይሄ ሁሉ የሚደርስብኝ» የብርቱካን ሚደቅሳ እናት / አልማዝ ገብረ እግዚአብሄር

ወያኔ /ኢሕአዴግ በአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ላይ እያደረሰ ያለዉ ግፍ አልበቃ ብሎት የሰባ አራት አመት እናቷን እያንገላታ እንደሆነ ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል።

/ አልማዝ ገብረ እግዚአብሄርን ያነጋገሩት አዲስ አበባ ያሉ ዘጋቢዎቻችን እንደገለጹት፣ ወያኔ /ኢሕአዴግ ከዚህ በፊት መግባት ትችል የነበረችዉን የብርቱካንን እህት፣ ምንም አይነት ምክንያት ሳይሰጣት፣ ብርቱካንን እንዳትጠይቅ የከለከለ ሲሆን፣ / አልማዝ ከእስር ቤቱ በር እስከ ብርቱካን የታሰረችበት ቦታ ድረስ፣ አሥራ አምስት ደቂቃ የሚያህል መንገድ በእግራቸዉ፣ በአንድ እጃቸዉ ህጻን ሃሌን፣ በሌላዉ እጃቸዉ ደግሞ ምግብና ዉሃ ይዘዉ፣ በአሮጊት ጉልበታቸዉ በከባድ ሁኔታ እንደጠየቁ ለማወቅ ችለናል።

በዚህም ምክንያት እግራቸዉ እንደታመመ የገለጹት / አልምዝ በጣም ከማዘናቸዉ የተነሳ «እኔ አሮጊት ነኝ። ይዤ የመጣሁት ምግብና መጠጥ ነዉ። የምታግዘኝ ሌላዋን ልጄ፣ እህቷን ገብታ እንዳታይ ከልክለዉ እኔን ብቻዬን እያንገላቱኝም ነዉ። ይሄን ሁሉ ግፍ በኔ ላይ የሚያደርሱት ምን ወንጀል ስለሰራሁኝ ነዉ ? » ሲሉም አምርረዉ ብሶታቸዉን ገልጸዋል።

ቅዳሜ ጥር 8 ቀን እና እሑድ ጥር 9 ቀን ለሰላሳ ደቂቃ ብቻ እቃዎች ተሸክመዉ፣ አሥራ አምስት ደቂቃ በመጓዝ፣ ልጃቸዉ / ብርቱካን ሚደቅሳን የጠየቁት / አልማዝ፣ በዚህ ሁኔታ ያለ አጋዥ፣ ልጃቸዉን ለማየት አቅም ስለማይፈቅድላቸዉ፣ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ፣ ወደ እሥር ቤት ሲሄዱ፣ የብርቱካን እህት ብርቱካንን ማየት እንድትችል ለማመልከት፣ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን ቃሊቲ ማረሚያ ቤቱ ድረስ ዛሬ ሰኞ ጥር 10 ቀን ሄደዉ፣ «የማረሚያ ቤቱ ሃላፊ የለም» የሚል ምላሽ እንደሰጧቸዉ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል።

እስረኞች የሚጠየቁበት ጊዜ፣ ቅዳሜና እሑድ እንደ ኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከሰዓት በኋላ፣ ከሰባት እስከ ስምንት ሰዓት እንደሆነ ያስረዱት አዲስ አበባ ያሉ ዘጋቢዎቻችን፣ ብርቱካን ሚደቅሳን ለመጠየቅ ግን የተፈቀደዉ ሰላሳ ደቂቃ ብቻ ሲሆን ጊዜዉ ጠዋት ከሶስት እስከ ሶስት ተኩል ድረስ እንደሆነ ገልጸዉልናል።

ሌሎች ነፍስ የገደሉ እሥረኞችን ጨምር ለመጠየቅ የመጡ፣ ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን፣ ወዳጅ፣ ዘመድ፣ ጓደኛ ሁሉም ያለ አንዳች ገደብ የሚጠይቁ ሲሆን፣ / ብርቱካን ሚደቅሳን ለመጠየቅ ግን እህቷን ጨምሮ ጠበቃዋ፣ የሥራ ባልደረቦቿ ሁሉ ሳይቀር ፍቃድ መከልከላቸዉ፣ ገዢዉ ፓርቲ ምን ያህል / ብርቱካን ሚደቅሳ በኢትዮጵያዉያን ላይ ያላትን ከፍተኛ ተሰሚነት እንደሚፈራዉ የሚያሳይ እንደሆነ የሚናገሩ ብዙዎች ናቸዉ።

/ ብርትካን ሚደቅሳን ለማየት የሚገቡት እናቷ / አልማዝ ሳይቀሩ ለብቻቸዉ ልጃቸዉን ማነጋገር የማይችሉ ሲሆን ሁልጊዜ የወያኔ /ካድሬዎች የሚነጋገሩትን እንደሚያዳምጡም ለማወቅ ችለናል።

/ ብርቱካን ሚደቅሳ ልጇን ሃሌ ሚደቅሳን ከማየት በስተቀር የመሳምና የማቀፍ እድል የማታገኝ ሲሆን፣ ሌሎች እሥረኞችን ለመጠየቅ ሰዎች የሚገቡበት በር፣ / ብርቱካን ሚደቅሳን ለመጠየቅ / አልማዝ ከሚገቡበት በር የተለየ እንደሆኑም ለማረጋገጥ ችለናል።

ብርቱካን ሚደቅሳ በምትመራዉ የአንድነት ፓርቲ አመራር ላይ የተለያዩ አፍራሽ መግለጫዎች የሚያወጡ፣ ድርጊቶቻቸዉ በሰፊው ወያኔ /ኢሕአዴግ በሚቆጣጠረዉ የኢትዮጵያ ተሌቭዥን የሚዘገብላቸዉና በአንድነት ቢሮ በተለያዩ ጊዚያት ረብሻ የሚፈጠሩ፣ የዝም አንልም ቡድን ዉስጥ የሚገኙ ጥቂት ግለሰቦች፣ ያለ አንዳች ችግር፣ እሥረኞችን ከመጠየቂያ ጊዜ ዉጭ ሁሉ ሳይቀር፣ ብርቱካን ሚደቅሳን እንዲያዩ እንደሚፈቀድላቸዉም ለማወቅ ችለናል።

ፍርድ ቤት ከአንዴም ሁለት ጊዜ / ብርቱካን ሚደቅሳ በቤተሰብ፣ በመንፈሳዊ አባት፣ በወዳጆች፣ በሃኪም የመጎብኘት ሙሉ መብት እንዳላት መወሰኑ ይታወቃል።

ነገር ግን ወያኔ /ኢሕዴግ የፍርድ ቤቱን ዉሳኔ በመናቅ ፍርድ ቤቱ የወሰነዉን ዉሳኔ ተግባራዊ እስከአሁን ለማድረግ ፈቃደኛ አልሆነም።

የፍርድ ቤት ዉሳኔ ተጠሶ እሥረኛ በዘመድ እንዳይጠየቅ የመከልከልና ኢፍትሃዊና ሕግ መንግስቱን የናደ ሂደት የታየዉ በብርቱካን ሚደቅሳ ብቻ እንደሆነ የገለጹልን ያነጋገርናቸዉ አንድ የፖለቲካ ተንታኝ «የታሰሩ የደርግ አባላት አሉ። ከሶስት አመትም በፊት / ብርትካን ሚደቅሳና በርካታ የቅንጅት እሥረኞች ታስረዋል። አሁን በብርቱካን ሁለተኛ እሥር እየተደረገ ያለዉ አይነት የተደረገበት እሥረኛ የለም። ሁሉም ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘምድ ጓደኛ ያለ አንዳች ተጽእኖ ማነጋገር ይችል ነበር።» ብለዉናል።

እኝሁ ተንታኝ ሲያክሉም «ገዢዉ ፓርቲ ይህንን ግፍ በብርቱካን ላይ የሚፈጽመዉ፣ በሕዝብ ያላት ተሰሚነት ትልቅ ስለሆነና መልእክቶችዋን ካስተላለፈች በቀላሉ ንቅናቄን መፍጠር ትችላለች ብሎ ሰለሚፈራ ነዉ። ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ፊት ለፊት ብርቱካንን ማየት ባንችልም በመንፈስ የምታስተላልፈዉን መልእክቶች ማዳመጥ አለብን። እርሷን ለማስፈታት ከንፈር ከመምጠጥ ባሻገር የተጨበጡ ሥራዎችን መሥራት ይኖርብናል» በማለት የብርቱካን መታሰር በዉስጣችን እንደ እሣት ሆኖ ከዝምታችን ሊያስነሳም እንደሚገባ አሳስበዋል።

በምን መልኩ ኢትዮጵያዊዉ መንቀሳቀስ እንደሚችል ለጠየቅናቸዉ እኝሁ ተንታኝ ሲመልሱ «ትንሿንም ድርሻ መናቅ የለብንም። ከጸሎት ጀምሮ ብዙ የሚሰሩ ሥራዎች አሉ። በአገር ቤት በየክልሉ የእንቢተኝነት ዘመቻ ደረጃዉን በጠበቀ መልኩ መጧጧፍ አለበት። በአዲስ አበባ የብርቱካን ኬኔትራን መሸጥ አንድ ምሳሌ ነዉ። በዉጭ አገር ያለዉ ኢትዮጵያዊ ሊሰራ የሚችለዉ ቁልፍ ሥራ አለ። ይህ አገዛዝ የሚኖረዉ በዉጭ እርዳታ ነዉ። የአለም አቀፉ ማሕበረሰብ ተጽእኖ እንዲያደርግ በተቀናጀ መልኩ በያለበት ከተንቀሳቀሰ በቀላሉ ብርቱካን ሚደቅሳን ማስፈታት ብቻ ሳይሆን የአገዛዙን መቃበር ማፋጠን ይቻላል» በማለት የኢትዮጵያዊያን የተባበረ ጉልበት ከተነሳ የሚፈለገዉን ዉጤት ማምጣት እንደሚቻል አስረድተዋል።

አቶ መለስ ዜናዊ በቅርቡ በብርቱካን ሚደቅሳ ላይ ምንም አይነት ሰብዓዊ ያልሆነ እርምጃ እንዳልተወሰደ፣ ደርጅታቸዉ ሕግ አክብሮ የፍርድ ቤት ዉሳቤ ተቀብሎ የሚሰራ እንደሆነ መናገራቸዉን ያስታወሱት እኝሁ ተንታኝ «የአቶ መለስ አስተያየት የሚያሳየዉ ሰዉዬዉ በአለም ካሉ የተረጋገጠላቸዉ ዉሸታሞችና አታላዮች መካከል የሚመደብ እንደሆነ ነዉ» ሲሉ አስተያየታቸዉን አጠቃለዋል። http://www.abugidainfo.com/amharic/?p=2997

Last edited by ሀዳስ on Thu Feb 04, 2010 5:21 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 306

PostPosted: Tue Jan 19, 2010 4:54 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
እኔ በመንፈስም በራዕይም ጽኑ ነኝ : እናንተስ ?
ብርቱካን ሚደቅሳ :: (በተግባር የተተረጎመ የጀግናዋ ቃል !)

ሀዳስ ወገኔ ! ስለ መረጃው አግዚአብሔር ይባርክህ !

በብርቱካንና በቤተሰቦችዋ ላይ እየደረሰ ያለው ሰቆቃ በምድርም ሆነ በሰማይ ቤት ማስጠየቁ አይቀሬ ቢሆንም የሰቆቃው ጊዜ እየረዘመ መሄዱ እጅግ አሳዛኝ ብቻም ሳይሆን ማንነታችንን እንደአዲስ እንድናጠና የሚያደርገን ጉዳይም ጭምር ነው ::የሰቆቃውን ጊዜ ማሳጠሩም ሆነ የማስረዘሙ ጉዳይ በኢትዮጵያዊያኖች እጅ ላይ ነው ያለው ::
ብርቱካን ሰው አልገደለችም ..ብርቱካን ጉቦ አልተቀበለችም .. ብርቱካን አልሰረቀችም ....ብርቱካን ወንጀለኛ አይደለችም ::
ብርቱካን የአንድ ፓርቲን መሪህ ብቻ አንግባ የተነሳች ሳትሆን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የፍትህን ምንነት ለማስተማር ታጥቃ የተነሳች የዘመናችን ቆራጥ ጀግና ነች :: ብርቱካን አዲስ የፖለቲካ ባህል ልታስተምረን ታጥቃ የተነሳች ሰፊና በቂ እውቀት ያላት የህግ ሰው ናት :: ስለዚህ ብርቱካን ለአንድ ፓርቲ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ህዝብ ፍላጎት ወሳኝ የሆኑ ጉዳዮችን ማለትም በኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህን የማስከበር :እንዲሁም በመቻቻልና በመደማመጥ የኢትዮጵያን ህዝብ አንድነት የማስጠበቅ ጉዳይን ዋንኛ አጀንዳዋ አድርጋ የተነሳች በመሆኑ : የፓርቲ .. የሀይማኖት ...የክልል ልዩነቶችን አስወግደን በህብረት ብርቱካንና ቤተሰቦችዋን ነጻ ልናወጣ ይገባናል ::ስለ እውነት :ለኢትዮጵያ መልካም ነገር የምንመኝ ሰዎች ከሆንን በማንኛውም ፓርቲ ውስጥ ሆነን ብርቱካንን ነጻ ለማውጣ ብንታገል ከታሪክ ተወቃሽነት ነጻ እንደምንሆን ተረድተን ሁላችንም በጋራ እንነሳ :: አስተዋይንነትን ቆራጥነትንና ጀግንነትን ከብርቱካን መማር ግዴታችን ሊሆን ይገባል :: ለዚህ ሁሉ አምላክ ይርዳን ! አሜን

Quote:
«እኔ የሰራሁት ግፍ ምንድን ነዉ ? ይሄ ሁሉ የሚደርስብኝ» የብርቱካን ሚደቅሳ እናት / አልማዝ ገብረ እግዚአብሄር

ወያኔ /ኢሕአዴግ በአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ላይ እያደረሰ ያለዉ ግፍ አልበቃ ብሎት የሰባ አራት አመት እናቷን እያንገላታ እንደሆነ ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል።

/ አልማዝ ገብረ እግዚአብሄርን ያነጋገሩት አዲስ አበባ ያሉ ዘጋቢዎቻችን እንደገለጹት፣ ወያኔ /ኢሕአዴግ ከዚህ በፊት መግባት ትችል የነበረችዉን የብርቱካንን እህት፣ ምንም አይነት ምክንያት ሳይሰጣት፣ ብርቱካንን እንዳትጠይቅ የከለከለ ሲሆን፣ / አልማዝ ከእስር ቤቱ በር እስከ ብርቱካን የታሰረችበት ቦታ ድረስ፣ አሥራ አምስት ደቂቃ የሚያህል መንገድ በእግራቸዉ፣ በአንድ እጃቸዉ ህጻን ሃሌን፣ በሌላዉ እጃቸዉ ደግሞ ምግብና ዉሃ ይዘዉ፣ በአሮጊት ጉልበታቸዉ በከባድ ሁኔታ እንደጠየቁ ለማወቅ ችለናል።

በዚህም ምክንያት እግራቸዉ እንደታመመ የገለጹት / አልምዝ በጣም ከማዘናቸዉ የተነሳ «እኔ አሮጊት ነኝ። ይዤ የመጣሁት ምግብና መጠጥ ነዉ። የምታግዘኝ ሌላዋን ልጄ፣ እህቷን ገብታ እንዳታይ ከልክለዉ እኔን ብቻዬን እያንገላቱኝም ነዉ። ይሄን ሁሉ ግፍ በኔ ላይ የሚያደርሱት ምን ወንጀል ስለሰራሁኝ ነዉ ? » ሲሉም አምርረዉ ብሶታቸዉን ገልጸዋል።

ቅዳሜ ጥር 8 ቀን እና እሑድ ጥር 9 ቀን ለሰላሳ ደቂቃ ብቻ እቃዎች ተሸክመዉ፣ አሥራ አምስት ደቂቃ በመጓዝ፣ ልጃቸዉ / ብርቱካን ሚደቅሳን የጠየቁት / አልማዝ፣ በዚህ ሁኔታ ያለ አጋዥ፣ ልጃቸዉን ለማየት አቅም ስለማይፈቅድላቸዉ፣ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ፣ ወደ እሥር ቤት ሲሄዱ፣ የብርቱካን እህት ብርቱካንን ማየት እንድትችል ለማመልከት፣ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን ቃሊቲ ማረሚያ ቤቱ ድረስ ዛሬ ሰኞ ጥር 10 ቀን ሄደዉ፣ «የማረሚያ ቤቱ ሃላፊ የለም» የሚል ምላሽ እንደሰጧቸዉ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል።

እስረኞች የሚጠየቁበት ጊዜ፣ ቅዳሜና እሑድ እንደ ኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከሰዓት በኋላ፣ ከሰባት እስከ ስምንት ሰዓት እንደሆነ ያስረዱት አዲስ አበባ ያሉ ዘጋቢዎቻችን፣ ብርቱካን ሚደቅሳን ለመጠየቅ ግን የተፈቀደዉ ሰላሳ ደቂቃ ብቻ ሲሆን ጊዜዉ ጠዋት ከሶስት እስከ ሶስት ተኩል ድረስ እንደሆነ ገልጸዉልናል።

ሌሎች ነፍስ የገደሉ እሥረኞችን ጨምር ለመጠየቅ የመጡ፣ ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን፣ ወዳጅ፣ ዘመድ፣ ጓደኛ ሁሉም ያለ አንዳች ገደብ የሚጠይቁ ሲሆን፣ / ብርቱካን ሚደቅሳን ለመጠየቅ ግን እህቷን ጨምሮ ጠበቃዋ፣ የሥራ ባልደረቦቿ ሁሉ ሳይቀር ፍቃድ መከልከላቸዉ፣ ገዢዉ ፓርቲ ምን ያህል / ብርቱካን ሚደቅሳ በኢትዮጵያዉያን ላይ ያላትን ከፍተኛ ተሰሚነት እንደሚፈራዉ የሚያሳይ እንደሆነ የሚናገሩ ብዙዎች ናቸዉ።

/ ብርትካን ሚደቅሳን ለማየት የሚገቡት እናቷ / አልማዝ ሳይቀሩ ለብቻቸዉ ልጃቸዉን ማነጋገር የማይችሉ ሲሆን ሁልጊዜ የወያኔ /ካድሬዎች የሚነጋገሩትን እንደሚያዳምጡም ለማወቅ ችለናል።

/ ብርቱካን ሚደቅሳ ልጇን ሃሌ ሚደቅሳን ከማየት በስተቀር የመሳምና የማቀፍ እድል የማታገኝ ሲሆን፣ ሌሎች እሥረኞችን ለመጠየቅ ሰዎች የሚገቡበት በር፣ / ብርቱካን ሚደቅሳን ለመጠየቅ / አልማዝ ከሚገቡበት በር የተለየ እንደሆኑም ለማረጋገጥ ችለናል።

ብርቱካን ሚደቅሳ በምትመራዉ የአንድነት ፓርቲ አመራር ላይ የተለያዩ አፍራሽ መግለጫዎች የሚያወጡ፣ ድርጊቶቻቸዉ በሰፊው ወያኔ /ኢሕአዴግ በሚቆጣጠረዉ የኢትዮጵያ ተሌቭዥን የሚዘገብላቸዉና በአንድነት ቢሮ በተለያዩ ጊዚያት ረብሻ የሚፈጠሩ፣ የዝም አንልም ቡድን ዉስጥ የሚገኙ ጥቂት ግለሰቦች፣ ያለ አንዳች ችግር፣ እሥረኞችን ከመጠየቂያ ጊዜ ዉጭ ሁሉ ሳይቀር፣ ብርቱካን ሚደቅሳን እንዲያዩ እንደሚፈቀድላቸዉም ለማወቅ ችለናል።

ፍርድ ቤት ከአንዴም ሁለት ጊዜ / ብርቱካን ሚደቅሳ በቤተሰብ፣ በመንፈሳዊ አባት፣ በወዳጆች፣ በሃኪም የመጎብኘት ሙሉ መብት እንዳላት መወሰኑ ይታወቃል።

ነገር ግን ወያኔ /ኢሕዴግ የፍርድ ቤቱን ዉሳኔ በመናቅ ፍርድ ቤቱ የወሰነዉን ዉሳኔ ተግባራዊ እስከአሁን ለማድረግ ፈቃደኛ አልሆነም።

የፍርድ ቤት ዉሳኔ ተጠሶ እሥረኛ በዘመድ እንዳይጠየቅ የመከልከልና ኢፍትሃዊና ሕግ መንግስቱን የናደ ሂደት የታየዉ በብርቱካን ሚደቅሳ ብቻ እንደሆነ የገለጹልን ያነጋገርናቸዉ አንድ የፖለቲካ ተንታኝ «የታሰሩ የደርግ አባላት አሉ። ከሶስት አመትም በፊት / ብርትካን ሚደቅሳና በርካታ የቅንጅት እሥረኞች ታስረዋል። አሁን በብርቱካን ሁለተኛ እሥር እየተደረገ ያለዉ አይነት የተደረገበት እሥረኛ የለም። ሁሉም ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘምድ ጓደኛ ያለ አንዳች ተጽእኖ ማነጋገር ይችል ነበር።» ብለዉናል።

እኝሁ ተንታኝ ሲያክሉም «ገዢዉ ፓርቲ ይህንን ግፍ በብርቱካን ላይ የሚፈጽመዉ፣ በሕዝብ ያላት ተሰሚነት ትልቅ ስለሆነና መልእክቶችዋን ካስተላለፈች በቀላሉ ንቅናቄን መፍጠር ትችላለች ብሎ ሰለሚፈራ ነዉ። ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ፊት ለፊት ብርቱካንን ማየት ባንችልም በመንፈስ የምታስተላልፈዉን መልእክቶች ማዳመጥ አለብን። እርሷን ለማስፈታት ከንፈር ከመምጠጥ ባሻገር የተጨበጡ ሥራዎችን መሥራት ይኖርብናል» በማለት የብርቱካን መታሰር በዉስጣችን እንደ እሣት ሆኖ ከዝምታችን ሊያስነሳም እንደሚገባ አሳስበዋል።

በምን መልኩ ኢትዮጵያዊዉ መንቀሳቀስ እንደሚችል ለጠየቅናቸዉ እኝሁ ተንታኝ ሲመልሱ «ትንሿንም ድርሻ መናቅ የለብንም። ከጸሎት ጀምሮ ብዙ የሚሰሩ ሥራዎች አሉ። በአገር ቤት በየክልሉ የእንቢተኝነት ዘመቻ ደረጃዉን በጠበቀ መልኩ መጧጧፍ አለበት። በአዲስ አበባ የብርቱካን ኬኔትራን መሸጥ አንድ ምሳሌ ነዉ። በዉጭ አገር ያለዉ ኢትዮጵያዊ ሊሰራ የሚችለዉ ቁልፍ ሥራ አለ። ይህ አገዛዝ የሚኖረዉ በዉጭ እርዳታ ነዉ። የአለም አቀፉ ማሕበረሰብ ተጽእኖ እንዲያደርግ በተቀናጀ መልኩ በያለበት ከተንቀሳቀሰ በቀላሉ ብርቱካን ሚደቅሳን ማስፈታት ብቻ ሳይሆን የአገዛዙን መቃበር ማፋጠን ይቻላል» በማለት የኢትዮጵያዊያን የተባበረ ጉልበት ከተነሳ የሚፈለገዉን ዉጤት ማምጣት እንደሚቻል አስረድተዋል።

አቶ መለስ ዜናዊ በቅርቡ በብርቱካን ሚደቅሳ ላይ ምንም አይነት ሰብዓዊ ያልሆነ እርምጃ እንዳልተወሰደ፣ ደርጅታቸዉ ሕግ አክብሮ የፍርድ ቤት ዉሳቤ ተቀብሎ የሚሰራ እንደሆነ መናገራቸዉን ያስታወሱት እኝሁ ተንታኝ «የአቶ መለስ አስተያየት የሚያሳየዉ ሰዉዬዉ በአለም ካሉ የተረጋገጠላቸዉ ዉሸታሞችና አታላዮች መካከል የሚመደብ እንደሆነ ነዉ» ሲሉ አስተያየታቸዉን አጠቃለዋል። http://www.abugidainfo.com/amharic/?p=2997
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Thu Jan 21, 2010 11:12 am    Post subject: Reply with quote

Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation ብርቱካን እልፍ ነሽ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation
Exclamation ከንጉሴ ጋማ -- ለንደን Exclamation

ሕይወት ተስፋ ብርሃን ቀድሞም ቃል ነበረ
በፈጣሪ ጸጋ በጽናት ለቆመ ለእምነቱ ላደረ
ግብስብስ ሆዳሙ አገር ወገን ሲክድ
ለጊዜያዊ ጥቅም አኩሪ ታሪክ ሲንድ
ሉዓላዊት አገር ግዛት አንድነቷ ለባዕዳን ሲቸር
ዜጋ ተፈነቅሎ በራሱ ውድማ ጉልበቱን ሲገብር
የሕዝቦቿ ክብር ነጻነት ሲዋረድ ቅርሷ ሲመዘበር

ባሰት ወንጀል ችሎት ህግና ዳኝነት ደብዛቸው ሲጠፋ
ወጣት አዛውንቱ ደጃፍ ጎዳናው ላይ በጥይት ሲደፋ
የለት ሕይወት ሲሆን ረሀብና ስቃይ ግፍና መከራ
ሞት ባጠላዉ ምድር ጭንቀትና ለቅሶ እዬዬው ሲደራ

በጣሩ መካከል ይወለዳል ጀግና
ወገን የሚታደግ ለአገር ልዕልና ለዕድገት ብልጽግና

አበዉ እንዳሉቱ
እስከነተረቱ

እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር
መጪውን መቀበል ችግሩን መቸገር
የጀግና መለያ ብቸኛ ባህሪ ነው
ጽናት መገለጫው ጾታ የማይለየው

በሕግ አደባባይ በሀቅ ለመቆም የገባሽዉ ምህላ
የእምነት ዕዳ ሁኖሽ የወገን ነጻነት የወገን አደራ
ለእዉነት ለቃልሽ ጽናቱን ያደለሽ
ብርቱ ጠንካራ ነሽ

ጠመንጃ ሳትይዢ ጫካ ዱር ሳትወጪ
በሰላሙ መድረክ አምባገነኑን "ወንድ " ሱሪ ስታስፈቺ
እርቃን አስቀርተሽ ይይዝ ይጨብጠዉ መላ ስታሳጪ

አወይ ደደብነት
አርቆ አለማየት

ስልጣኑን ተጠቅሞ በሱ ቤት አሰረሽ
ወህኒ ወረወረሽ ተመጻደቀብሽ

አልገባዉም ዳሩ
እሱዉ መታሰሩ !

ለህሊናሽ የቆምሽ አንቺ ነጻ ሰው ነሽ
የአገር የወገን ንጹህ ፍቅር ያለሽ
በደም ያልጨቀየሽ በዘር ማጥፋት ወንጀል
ያልጎደፈ ስምሽ በአገር ክህደት በደል

አንቺ ነጻ ሰዉ ነሽ
የነገዋ ኢትዮጵያ ባለአደራ የሆንሽ
ቃልሽን ሰንቆ ዓላማሽን ታጥቆ ሠራዊት ያጀበሽ
ብርቱኳን እልፍ ነሽ

Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation ለዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳ 1 ዓመት እስራት መታሰቢያ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ባክቡክ

ኮትኳች

Joined: 20 Nov 2009
Posts: 326

PostPosted: Thu Jan 21, 2010 9:08 pm    Post subject: Reply with quote

መልእክት ያለው ግጥም ሀዳስ ስትሞክር
እኔም ያለችኝን በዚህ መልክ ልጨምር ::

መሰላቸው እንዴ ትግሉ የሚዳፈን
ነጻነትን አስረው ድምጹአንም በማፈን
ተፈጥሯል በሀገሬ ሚሊዮን ብርቱካን ::
_________________
why html is off ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 306

PostPosted: Fri Jan 22, 2010 3:14 pm    Post subject: Reply with quote

አንዳንዶቹ የዘመናችንን ሀቆች እንደሚከተለው ይገልጹታል !!

Quote:
Blair and the dictators
arthur_ide wrote:

Tuesday, 3 February 2009 at 11:14 am (UTC)
Tony Blair has been a disaster in world history, like his mentor and savior George W. Bush. They create law that help themselves to world recognition, and forget the people struggling beneath them. Both Blair working with Dick Armey (Republican, Denton Texas) and the former Governor of Texas and twice promoted to president of the USA under the most suspicious circumstances W Bush have committed numerous crimes against humanity and should be tried by the World Court, and if found guilty both Blair and W should be executed. Birtukan Mideksa is only one example of the ineptitude and insanity of Blair--his Abu Gharib prison that W Bush and Rumsfeld delighted in as a torture cample. Until these two vile and evil miscreants are no longer able to harm real people, the nefarious puppet governments of Ethiopia and Iraq will continue. All aid, all trade from the west must be stopped until Birtukan Mideksa is returned to public life. Put Blair and his Ethiopian counterpart behind bars
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 306

PostPosted: Fri Jan 29, 2010 4:00 pm    Post subject: Reply with quote

Ethiopia opposition says jailed leader ignored by West 29 Jan 2010 11:57:59 GMT
Source: Reuters

* Birtukan Mideksa in prison for more than a year

* National elections to be held in May

* Opposition says West scared of instability

By Barry Malone

ADDIS ABABA, Jan 29 (Reuters) - The West is ignoring a jailed Ethiopian opposition leader to keep the Horn of Africa stable despite her being this week named on a United Nations list of arbitrary detainees, her party said on Friday.

Birtukan Mideksa, leader of the Unity for Democracy and Justice party (UDJ), was first jailed with other opposition leaders when the 2005 election turned violent. She was pardoned in 2007 but re-arrested last year accused of violating that pardon.

"This matter is being more or less hushed," Seye Abraha, a senior UDJ official, told reporters in Addis Ababa.

"They talk of security and stability in the absence of democracy and respect for human rights. We are cursed by geography."

Analysts say Ethiopia has been a key U.S. ally in its fight against terrorism.

Seye warned that repression in Ethiopia could eventually destabilise the region.

"A country with a lot of internal problems, a country that is also in a region that is rampant with a lot of security problems, could take down the region (if) the political problems in this country are not corrected on time," he said.

Birtukan had been seen by regional analysts as the country's foremost opposition politician and critics of the government say she has been jailed because of the threat she could pose at this year's parliamentary elections.

Prime Minister Meles Zenawi has repeatedly ruled out releasing Birtukan ahead of the May 23 polling date.

The elections will be the first since the disputed 2005 election that ended in bloodshed when about 200 opposition protesters were killed on the streets by police and soldiers. Seven policemen were also killed.

Meles said they were marching on state buildings to topple him.

Experts expect the Meles government to win in May and the opposition say that is because they are harassed and jailed. The government says the opposition are trying to discredit the poll because they have no chance of winning.

A Human Rights Watch report last week also accused Western countries of being silent on Ethiopia and singled out the United States and Britain for criticism. (Editing by Giles Elgood)
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ከስደተኛው

ኮትኳች

Joined: 25 Sep 2006
Posts: 157
Location: zxcvb

PostPosted: Sat Jan 30, 2010 2:01 pm    Post subject: Reply with quote

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ጉባዔ Aንድነት ለዴሞክራሲና
ለፍትሕ ፓርቲ ሊቀመንበር / ብርቱካን ሚደቅሣ በዓለም በዘፈቀደ ከታሠሩ
ሰዎች ውስጥ Aንዷ መሆናቸውን ይፋ Aደረገ !

Iትዮጵያ መንግሥት የወ / ብርቱካንን Eስር በህግ መሠረት የተከናወነ ነው ቢልም
በይቅርታ ህጉ መሠረት Eንኳን Eንዳልታሠረች ይታወቃል፡፡ IAዴግ / ብርቱካንን ያሰርኩት
በህግ Aግባብ ነው ብሎ ለማሳመን ጥረት ቢያደርግም ሌላውን Iትዮጵያ ሕዝብ ይቅርና የገዛ
Aባላቱንም ማሳመን ፈጽሞ Aልቻለም፡፡ ጥር 7 ቀን የወጣው የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት
ሪፖርት በዓለም ላይ በዘፈቀደ Eስር ከሚማቅቁ ሰዎች ውስጥ / ብርቱካን ሚደቅሣ Aንዷ
መሆናቸው ይፋ Aድርጓል፡፡
የወ / ብርቱካን Eስር ህገ -ወጥ ብቻ ሣይሆን በዘፈቀደ የተደረገ መሆኑን በተባበሩት
መንግሥታት ደረጃ Aጽን O መታወቁ ትልቅ ቁም ነገር ነው፡፡ ይህ Eውቅና መንግሥት ብርቱካንን
ያሠርኩት ህግና ሥርዓትን ተከትዬ ነው በማለት የዓለም Aቀፍ ማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማሳሳት
የሚያደርገው ሙከራ ከንቱ መቅረቱን ያሳያል፡፡ ነገር ግን ይህ የተባበሩት መንግሥታት Eውቅና
በራሱ ብቻውን በቂ Aይሆንም፡፡ ስለዚህ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ Iትዮጵያ
መንግሥት / ብርቱካን ሚደቅሣን Aስቸኳይ Eንዲፈታ Aበክሮ Eንዲያሳስብ በዚህ Aጋጣሚ
Eንጠይቃለን፡፡ በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚፈፀም ይህን መሠል ግፍና የዘፈቀደ Eስር ለዓለም
ሁሉ ሠላም ጠንቅ መሆኑን ሁሉም ሊገነዘበው ይገባል፡፡ ሌሎች ዓለማቀፍ ተቋማትና መንግሥታትም
/ ብርቱካንን ጨምሮ በሀገራችን በተለያዩ Eስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የህሊና Eስረኞች Eንዲፈቱ
ግፊታቸውን Iትዮጵያ መንገሥት ላይ Aጠናክረው Eንዲቀጥሉ Eናሳስባለን፡፡
የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ጉባኤ በዓለም የሰብዓዊ፣ የፖለቲካ፣ የሲቪል፣
Iኮኖሚ፣ የባህል የልማት መብቶች ጥበቃ ያገኙ ዘንድ የሚታገልና ለዚህ E ይህን ለመሠሉ
ጉዳዮች የተቋቋመ Aካል ነው፡፡ IAዴግ መንግሥት Eነዚህ Eሴቶች ተገዥ ይሆን ዘንድ
የመከታተል ኃላፊነትም በዚሁ Aካል ላይ ወድቋል፡፡
IAዴግ ሥልጣን ከያዘ ድፍን Aስራ ስምንት ዓመት ሞልቶታል፡፡ በዚህ ረጅም የሥልጣን
ዘመኑ ስለ ህግ የበላይነትና የሰብዓዊ መብት Aያያዝ መቼም ከመለፈፍ ተቆጥቦ Aያውቅም፡፡ ነገር ግን
ተግባሩና ዲስኩሩ ፈጽሞ ሊጣጣሙ Aልቻሉም፡፡ ይልቅስ ሀገራችን ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት
2
የሚፈፀምባት ግንባር ቀደም ሀገር በመሆን ትታወቃለች፡፡ ብዙ ማሳያዎችን መጥቀስ ቢቻልም የወ /
ብርቱካን Eሥር ጉዳይ ብቻ Eናንሳ፡፡ ሊቀመንበሯ የታሰሩት ከህግና ሥርዓት ውጭ ነው፡፡
ሊቀመንበሯን ለማሰብ ፓርቲያችን በተለያየ ጊዜ Aዲስ Aበባ መስተዳድር በመስቀል Aደባባይ የሻማ
ማብራት ሥነ -ሥርዓት ለማድረግ ተደጋጋሚ ጥያቄ ማቅረቡ ይታወቃል፡፡ መስተዳድሩ ግን ቀና ምላሽ
ለመስጠት ፈጽሞ ፈቃደኛ ሊሆን Aልቻለም፡፡ በህገ መንግሥቱ Aንቀጽ 3A መሠረት የተደነገውን
የዜጎች የመሰብሰብና ሃሳባቸውን የመግለጽ መብት በተደጋጋሚ በማን Aለብኝነት Eየተጣሰ ይገኛል፡፡ ይህ
የሚያሳየው IAዴግ በህገመንግሥቱ ላይ ያለማቋረጥ Eያፌዘ መሆኑን ነው፡፡ Aዲስ Aበባ
መስተዳድርም በህገ መንግሥቱ ላይ ማመፁን በገሀድ Eያሳየ ነው፡፡
ይህ ብቻ Aይደለም፡፡ በተለይ በምርጫ ዋዜማ በምንገኝበት በዚህ ወቅት የሰብዓዊ መብት
ጥሰት በገዢው ፓርቲ በከፍተኛ ደረጃ Eየተካሄደ ይገኛል፡፡ ሰሞኑን ህዩማን ራይትስ ዋች የተባለው
ዓለማቀፍ የሰብ A መብቶች ጥበቃ ድርጅት ይፋ ያደረገው ዘገባ ይህንን Eውነታ ያረጋግጣል፡፡
Eውነታው ይህ ቢሆንም ዓለማቀፍ ማህበረሰቡ ጥሰቱን በዝምታ E በግዴለሽነት Eያለፈው መሆኑ
ደግሞ ችግሩን Eጅግ የከፋ ያደርገዋል፡፡ Eጅግም ያሳስበናል፡፡ ለምርጫ Aራት ወር በቀረበት Aሁኑ
ወቅት Aዲስ Aበባ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠርተን ራሳችንን የማስተዋወቅ መብታችንን Eንኳን ተነፍገናል፡፡
በዚህ Aገር Aቤቱታ Aቅርቦ መልስ የሚገኝበት ቦታ ጠፍቷል፡፡
2AA2 ምርጫ E ተወዳዳሪዎቻችን ለማቅረብ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ ባለንበት በዚህ
ወቅት ለተወዳዳሪነት የታሰቡ Aባሎቻችንን Eንደተለመደው በዘፈቀደ Eለት Eለት Eየታሠሩ ይገኛሉ፡፡
ከዚያም በላይ በቅርቡ የፀደቀው የፀረ -ሽብር Aዋጅ Eየተጠቀሰባቸው በፍጥነት ተፈርዶባቸው ከምርጫ
ጨዋታ ውጭ Eንዲሆኑ Eየተደረገ ነው፡፡ መድረክ E Aባል ፓርቲዎቹ በሀገሪቱ ህግ Eውቅና ያገኙ
የምርጫ ፓርቲዎች ናቸው፡፡ የማይስማሙባቸው ህጎች ቢኖሩም ህግን Aክብረው ለመሥራት E
ለመወዳደር ዝግጁነታቸውን ካሣወቁ ቆይተዋል፡፡ ይህም ሆኖ የሥነ -ምግባር ደንብ ፈራሚዎች
Aይደላችሁም በሚል ሰበብ Aንድነትን ከጨዋታ ውጭ ለማድረግ Eንቅሰቃሴዎች Eየተደረጉ ይገኛሉ፡፡
Aንድነት የሀገሪቱን ህጎች Aክብሮ Eየሠራ የሚገኝ ፓርቲ ነው፡፡ ይህንን ተግባሩን ይቀጥልበታል፡፡
ከዚህ ውጭ IAዴግ በፈጠረው ክለብ Aልገባህም ተብሎ ህገ -መንግሥቱ ካጎናፀፈው መብቶችና
ጥቅሞች Eንዲገለል የሚደረገውን ዘመቻ Aጥብቆ ያወግዛል፡፡ ህግን መሠረት Aድርጎ ይህን ሀገወጥ
ተግባርም ይታገላል፡፡
Iትዮጵያ ህዝብ ምርጫው የፍላጎቱ E የነፃነት ጥማቱ መግለጫ ይሆን ዘንድ በዚህ ምርጫ
በነቂስ ወጥቶ Eንዲመዘገብ E Eራሱን ለምርጫ Eንዲያዘጋጅ Eንጠይቃለን፡፡ ይህንን ሲያደርግ ለነፃነቱ
የሚያደርገውን ትግል ዳር ለማድረስ Aንድ Eርምጃ ወደፊት ለመጓዝ ይችላል፡፡ በምርጫው በመሣተፍ
3
/ ብርቱካንን ጨምሮ በፖለቲካ Aስተሳሰባቸው ብቻ የታሠሩ Iትዮጵያውንን Eንዲያስብና ያለምንም
ቅድመ ሁኔታ Eንዲፈቱ በምርጫ ወቅት IAዴግን Aጥብቆ Eንዲወተውት Eንጠይቃለን፡፡
የተራበ፣ የተጠማ፣ E በጭቆና ቀንበር ሥር Eየማቀቀ የሚገኝ ሕዝብ መቸውንም ቢሆን
ከፖለቲካው ሜደ Eራሱን ለማራቅ በቂ ምክንያት ሊኖረው Aይችልም፡፡ በሊቀመንበራችን በወ /
ብርቱካን ሚደቅሣ ላይ Eየተፈፀመ የሚገኘው I-ሰብዓዊ Eስር Aጠቃላይ Iትዮጵያ ሕዝብ Eስር
ተምሳሌት Eንጂ የሊቀመንበሯ ብቻ Aይደለም፡፡ የወ / ብርቱካን ሚደቅሣ Eስር Iትጵያ ፍትሕ፣
የነፃነትና የዴሞክራሲ መታፈን ገሃድነት ነው፡፡ Eስከ Aሁን ዓለማቀፍ ማህበረሰቡ በወ / ብርቱካን ላይ
Eየተፈፀመ ያለውን Eስርም ሆነ Aጠቃላይ የዴሞክራሲና የፍትሕ መታፈን Eያየ Eንዳላየ ማለፉ
ለዴሞክራሲ E ለሰብዓዊ መብት መከበር ያለውን ቁርጠኝነት ጉልህ የሆነ ጥያቄ ውስጥ ከቶታል፡፡
Aንድነት የሠላማዊ ትግሉን Aጠናክሮ በመቀጠል ሊቀመንበሯ Eንዲፈቱ Eንዲሁም Iትዮጵያ
የዴሞክራሲ ፀሐይ Eንድትወጣ ያለማሰለስ ይታገላል፡፡ ለዚህም Iትዮጵያን ሕዝብ Eንዲሁም
የዓለማቀፍ ማህበረሰቡን ቁርጠኛ Aጋርነት Aጥብቆ ይጠይቃል፡፡
በዚህ Aጋጣሚ Aንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (Aንድነት ) Aየር መንገዳችን ንብረት
በሆነው ቦይንግ 737-8AA በበረራ ቁጥር 4A9 ከበይሩት ወደ Aዲስ Aበባ ሲበሩ በነበሩ Iትጵያውያን
Aየር መንገዱ ሠራተኞችና ተሳፋሪዎች Eንዲሁም በበረራው ውስጥ የነበሩ የውጭ ሀገራት ዜጎች ላይ
የደረሰውን AEምሮ Eጅግ የከበደ የሰቆቃ ዜና የሰማው Eጅግ ከፍ ባለ ሀዘንና ድንጋጤ ነው፡፡
ለተጎጅዎቹ ቤተሠቦች E ለመለው Iትዮጵያ ሕዝብ ልባዊ መጽናናት ይመኛል፡፡
Aንድነት ፓርቲ በዚህ ድንገተኛ መሪር ሃዘን ውስጥ ለሚገኙ የሠለባዎቹ ቤተሠቦችና የቅርብ
ወዳጆች Aየር መንገዱ ሠራተኞች Eንዲሁም ለመላው Iትዮጵያ ሕዝብ ልባዊ መጽናናትን ይመኛል፡፡
Eንዲሁም Aየር መንገዳችን ያጋጠመውን Eጅግ Aሳዛኝ Aደጋና ሃዘን ተቆቁሞ ከዚህ በፊት የነበረውን
ስመ ጥር Aየር መንገድነቱንና Aገራችን Aርማነቱን ከመቸውም ጊዜ በላቀ ሁኔታ Aጠናክሮ Eንዲቀጥል
Aንድነት ፓርቲ ከልብ ይመኛል፡፡ Aየር መንገዳችን ተጠናክሮ Eንደሚወጣም Eምነታችን ከፍ ያለ ነው፡፡
Iትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
Aንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ Aንድነት
ጥር 2A ቀን 2AA2 ዓም
Aዲስ Aበባ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ጅብገደል

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2009
Posts: 924
Location: BULGA ENBUR GEBYAW GA

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 7:50 pm    Post subject: Reply with quote

ወርዘሪት ብርትኩዋን ሚደቅሳን አንዱ የፌደራል ፖሊስ ሬፕ አድርጎ ድጋሚ አስረገዛት ::: ጥፋተኛው ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሎ ሽዋ ሮቢት የሚገኘው እስር ቤት ይገኛል :::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website MSN Messenger Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Thu Feb 04, 2010 5:31 pm    Post subject: Reply with quote

የእናንተን ተባይና አውሬነት ለማሳወቅ ይሄንን እዚህ አምጥቶ ምለጠፍ አያስፈልግም ነበር እኮ Exclamation
እንዲሁ ነበራችሁ : አሁንም አላችሁ : ወደፊትም እንዲሁ እንደሆናችሁ እንደተበያችሁ ጊዜያችሁ ያልቃል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ዛሬ ስንት ጥህሎ በላህ Question

ከብርቱካን ጋር ወደፊት Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

ጅብገደል እንደጻፈ(ች)ው:
ወርዘሪት ብርትኩዋን ሚደቅሳን አንዱ የፌደራል ፖሊስ ሬፕ አድርጎ ድጋሚ አስረገዛት ::: ጥፋተኛው ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሎ ሽዋ ሮቢት የሚገኘው እስር ቤት ይገኛል :::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 306

PostPosted: Thu Feb 04, 2010 6:48 pm    Post subject: Reply with quote

ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው:
የእናንተን ተባይና አውሬነት ለማሳወቅ ይሄንን እዚህ አምጥቶ ምለጠፍ አያስፈልግም ነበር እኮ Exclamation
እንዲሁ ነበራችሁ : አሁንም አላችሁ : ወደፊትም እንዲሁ እንደሆናችሁ እንደተበያችሁ ጊዜያችሁ ያልቃል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ዛሬ ስንት ጥህሎ በላህ Question

ከብርቱካን ጋር ወደፊት Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

ጅብገደል እንደጻፈ(ች)ው:
ወርዘሪት ብርትኩዋን ሚደቅሳን አንዱ የፌደራል ፖሊስ ሬፕ አድርጎ ድጋሚ አስረገዛት ::: ጥፋተኛው ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሎ ሽዋ ሮቢት የሚገኘው እስር ቤት ይገኛል :::

ሰላም ሀዳስ ወገኔ !

ለእንደነዚህ አይነት <<ሰዎች >> መልስ መስጠት ስለማልወድ መልዕክቱን አይቼወ ነው ያለፍኩት ::

ዛሬ : ህሊና ያልታደለ እንስሳ እንኳ ሰልጥኖ :የትና የት በደረሰበት ወቅት ህሊና ከታደለ ፍጡር አእምሮ ይህን የመሰለ ወሬ ከመስማት የበለጠ የሚያሳዝን ምን ነገር ሊኖር ይችላል :: ማዘን ያለብንም ከአውሬ ጋር አድገው ከአውሬ አስተሳሰብ መላቀቅ ላልቻሉ <<ሰዎች >> እንጂ ለሚረጩት ጭቃ መሆን የለበትም ::

ለማንኛውም እንደዚህ አይነት አባባሎች ሊያናድዱህ እንደማይባ መረዳት እንደሚኖርብህ ነው ወንድሜ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 11, 12, 13, 14, 15, 16  Next
Page 12 of 16

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia