WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
BIRTUKAN FIRST / ብርቱካን ትቅደም !!!
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 18, 19, 20  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
E=mc2

ኮትኳች

Joined: 16 May 2009
Posts: 158

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 9:48 pm    Post subject: Reply with quote

አባዊርቱ እንደጻፈ(ች)ው:
የእውነት አምላክ ይቺን እህታችንን ይፍታልን ! በግል አናግሬያታለሁ ውጭ የመጣች ጊዜ ....አጥንቴ ውስጥ ሰርስራ ነው የገባችው ....ላገሩዋና ለወገኑዋ ያላት ፍቅር በቃላት ተገልጾ የሚያልቅ አይደለም ! እንደው በሱዋ ቦታ ለአንዲትም ቀን ብትሆን ታሰርላትና ሄዳ ልጁዋን ላውዳመቱ ትዋል ቢባል , ወንድሜ ይሙት , ሄጄ እታሰርላት ነበር !

This time around, even Birtukan herself wouldn't take it anymore - all this hypocricy and all these crocodile tears! She would run and run and run away from people like አባዊርቱ and his marionette ብርቄነህ who drove her right into the sharp jaws a cruel machine. Please give her and give us a break, will you!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 10:07 pm    Post subject: Reply with quote

ማነህ , ከላይ ? በክፉ ልመልስልህ ብዬ ሁለት ነገር አይቼ ተውኩት : 1)እውነትህን ነው ...አዎ , ከኔው ጨምሮ ብዙ ግብዞች ይበዙናል , በተለይ ዳያስፖራ ተብዬዎች 2) ይህን አርስት ወደ አንደኛው ማእረግ ስላመጣህ ባለህበት ሰላም ሁንልኝ ...ለሁለተኛው ግን , ኤታማዦሩን ስለሚከፋው , ሀገር በቀል በሆነው ባማርኛ , በኦሮሚፋ , በትግሪኛ ወይም በፈለከው ባገር ቁዋንቁዋ ይሁንልኝ ብዬ እማጸንሀለሁ ...ደርሶ ንገሩኝ ባይ ፈላስፋ ባትሆንብኝ ደስ ይለኛል ...የቁዋንቁዋው ችግር ኖሮብኝ ሳይሆን እንደው ያገር በቀሉን ማየት ላይንም ቢሆን ደስ ስለሚለኝ ነው ! እስቲ ይሁና ! ግን , ሰው ልብ ውስጥ ገብተህ የምታይ ፈላስፋ ትመስለኛለህ .....ስንት ውዳቂ አለ እባካቹ !SmileSmile

መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ () ወገኔ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 10:08 pm    Post subject: Reply with quote

E=mc2 እንደጻፈ(ች)ው:
... This time around, even Birtukan herself wouldn't take it anymore - all this hypocricy and all these crocodile tears! She would run and run and run away from people like አባዊርቱ and his marionette ብርቄነህ who drove her right into the sharp jaws a cruel machine. Please give her and give us a break, will you!

የአዛኝ ቅቤ አንጓች Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad

አሁንም ብርቱካን ሚዴቅሣ ያለምንም ቅድመ -ሁኔታ ከእሥር ትፈታ Exclamation

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 10:13 pm    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
አባዊርቱ ቃልህን ለማክበር ስለፈለኩ ሁለተኛ ላይ ሆኖ ሳየው እኔስ ትፈታ ብዬ ወደ ቀደመው ስፍራው ልመልሰው ብዬ ነው ነገር ግን በወያኔ እስር ቤት ውስጥ በግፍ መከራቸውን የሚያዩ ሁሉ ይፈቱ ኦኔግን ትደግፋላችሁ ተብለው በግፍ የታጎሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖቼንም አስቧቸው ለነገሩ ብርሀኑ ነጋ እንዳለው ""የስፍራው መጥበብና መስፋት ካልሆነ ሀገሩ እራሱ እስር ቤት ነው "" ብሎ የለም ለዘለቄታው መፈታት ሁላችንም እንታገል
አክባሪያችሁ ስሙ ይናገር ነኝ

==============

መች አጣሁት ወንድሜ ስሙይናገር ! ስንቱ የኦሮሞ ልጅማ የት እንዳለ እናውቃለን ....ካንድ መንደር እኔ እንኩዋ ወላጆቻቸውን የማውቃቸው ልጆች አስር ያህል በስመ ኦሮሞ ብቻ ለስር የታደርጉትን አውቃለሁ ....የኦነግ ፍልስፍና ባይጥመኝም , ስንቱ የኦሮሞ ልጅ በስቃይ እንዳለ ቤቱ ብቻ ይቁጥረው ...ምን እንደምፈራ ታውቃለህ ? አቶ ቡልቻን እራሳቸው አንድ ቀን ምክንያት ፈጥረው እንደሚያስሩዋቸው እረዳለሁ ...እግዜር ብቻ ይጠብቃቸው እንጂ ! እባክህ ብዙ አታናግረኝ ባውዳመቱ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Thu Sep 10, 2009 11:29 pm    Post subject: Reply with quote

የእውነት አምላክ , የኢትዮጵያ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን !

ውድ የዋርካ አስተዳዳሪዎች , የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች !

ሉል እግዚአብሄር , የኢትዮጵያ አምላክ ብድራቹን ይክፈላቹ !

ጩህታችንን ሰምታቹ ይህንን ስቲክ በማድረጋቹ እስክሞት ድረስ አልረሳቹም !

እዚህ የምታስተነፍሱን ከእንቁ የሚበልጥ ስለሆነ , ለውጥ አመጣም , አላመጣም ምን ነገር አይደለም ! ምን እንደምል እራሱ አላውቀውም !

አቤት የኢትዮጵያ አምላክ ! ለካንስ ታዳምጡናላቹ !Smile ኮራሁባቹ ወገኖቼ !

ድርብ አውዳመት ይሉታል ይህ ነው !!!!!!Smile

የተደሰተው ኤታማዦር !

አባቦን ደራሬ ማለት አሁን ነው ! ይቅርታ Smile
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Fri Sep 11, 2009 12:15 am    Post subject: Reply with quote

ብርቄነህ ወንድሜ , ሌሎችም ወገኖች ! እንኩዋን ደስ አለን ! ምን እንደሆነ ባላውቀውም የተፈታች ያህል ነው ደስ ያለኝ ! ታዲያ እነዚህ የዋርካ አስተዳዳሪዎች ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች አይደሉም ?? እስቲ ካሁን በሁዋላ ወያኔዎችም ብትሆኑ ለምት ጽፉት ቃላት ጠንቀቅ በሉና ሀሳብቹን አካፍሉን ! ማን ያውቃል , በመረዳዳት አገራችንን ከገባችበት ማጥ እናወጣ ይሆናል ...ናይቭ አይደለሁም , ግን , በመነጋገርና መፈቃቀድ ነው ሁሉ ነገር የሚገነባው ! ወገኖች እስቲ ይብቃን ! እስከመቼ እየተበላላን እንዘልቀዋለን ?

አይ ዋርካዎች , እንዴት እንደኮራሁባቹ ብታውቁ ምነኛ ከልባቹ በሳቃቹና በተደስታቹ !Smile

ዛሬ ውሎና አዳር አይሆንም !

ኤታማዦሩ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቤንዚን

ዋና ኮትኳች

Joined: 30 Jun 2008
Posts: 835

PostPosted: Fri Sep 11, 2009 4:06 am    Post subject: Reply with quote

ስለ ወይዘሪት ብርትኩዋን ከኢትዮሚዲያ የተገኘ

http://www.ethiomedia.com/adroit/birtu_natt.pdf

በዚሁ አጋጣሚ ስሙይናገር ከላይ እንዳስቀመጠው ማንም ወገን በፖለቲካ አመለካከቱ ብቻ መታሰር አይገባውም :: ወያኔ መወገዝ አለበት ::

በእስር የሚማቅቁ የፖለቲካ እስረኞች በሙሉ ይፈቱ !!!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Fri Sep 11, 2009 6:26 am    Post subject: Reply with quote

እርማት , አላስፈላጊ ሀሳብ በመሆኑ ሰርዤዋለሁ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6808
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Fri Sep 11, 2009 12:57 pm    Post subject: Reply with quote

ብርቱዬ እንኩዋን በሰላምና በጤና 2002 አመተ ምህረት አደረሰሽ ::መጪው አመት ከእስርሽ የምትፈቺበት ህልምሽ ራእይሽ እውን የሚሆንበት አመት ይሁንልሽ ::ቤተሰቦችሽንም ጤና እድሜ ሰላም ይስጣቸው ::

አንቺ አንበሲት ነሽ ...ለህሊናሽ የምትኖሪ ...እራስሽን የሆንሽ ....የአለም ችግር ስቃይ መከራ እስራት መገፋት ምንም የማይመስልሽ ለእውነት ቆመች ለእውነት እየተሰቃየሽ ያለሽ እራስንና እውነትን የመሆን ምሳሌ የሆንሽ ታላቅ ሴት ነሽ ::

አይዞሽ እህቴ .....ጠንክሪ ....ለእውነት ስለሆነ ይመምሽ ተጎሳቆይ ተንከራተች ....ግን ዘላለማዊ አይደለም ::እውነት በተገለጠች ሰአት ከዛ ህመም የምትፈወሽበት አሁንም ጀግና ነሽ እንደጀግና ታይተሽ ስምሽ የሚናኝበት አንቺነትች ለትውልድ ምሳሌ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው ::

አይዞሽ ::

ይድረስ ለኢሀዴጎች ......እባካችሁ እልክ ቂም ምንም አይሰራምና ይቺን ጀግና ፍቱልን ...እንዲሁም በፖለቲካ አማካኝነት የታሰሩትን ወንድም እህቶቻችንን ፍቱልን ::ለዚች አጭር ህይወት ለምን አንዳችን አንዳችንን እንበድላለን ?ለምን ስንሞት መጥፎ ስም ይዘን እንሄዳለን ?ሀብት ብናካብት ህዝብን ብንበድል ምን ይጠቅመናል ?ለምን ያንዱ ስቃይ እኛን ያስደስተናል ?ምንም አለማዊዎች ብንሆንም አንዳንደ እስቲ የእግዚአብሄርን ስራ እንስራ ::እንደአምላካችን ሰዎችን እንውደድ ....ርሁሩህ ይቅር ባይ እንሁን ::መቼም ይቺ መልክቴ ለመሌ ሳትደርስ አትቀርም ::

ለመላው የዋርካ ታዳሚና ለኢትዮዽያ ህዝብ ሁላ መልካም አዲስ አመት በክብርነታችን ሆነን ተመኝተንላችሁዋል ::ይህ አዲስ አመት የፍቅር የአንድነት የጠና የሰላም ይቅር የመበያያ የጥጋብ አመት ይሁንልን ::
አሜን

ሾተል ነን .....በለተ ቀኑ ....አበባየሆሽ ለምለም
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 686

PostPosted: Fri Sep 11, 2009 1:38 pm    Post subject: Reply with quote

ወዳጄ አባዊርቱ እንኳን ደስ አለን አድሚኖቹ ጥያቄህን አይተውት ተግባራዊ አድርገውታልና አድሚኖችም ልትመሰገኑ ይገባል ይህ ነው ያገር ልጅ ትብብሩ በድጋሚ እንኳን ደስ አለን እውነት ለመናገር መፈታቷ እርሱ እንደዚህ ያስደስተኛል ብዬ አላስብም አባዊርቱም በጣም መደሰትህን አውቃለሁ በርታ ወንድማችን
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢተወደድ

ውሃ አጠጪ

Joined: 21 Jul 2009
Posts: 1499
Location: Dabra Za`Yet

PostPosted: Fri Sep 11, 2009 1:53 pm    Post subject: Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:

ለዚች አጭር ህይወት ለምን አንዳችን አንዳችንን እንበድላለን ?ለምን ስንሞት መጥፎ ስም ይዘን እንሄዳለን ?ሀብት ብናካብት ህዝብን ብንበድል ምን ይጠቅመናል ?ለምን ያንዱ ስቃይ እኛን ያስደስተናል ?ምንም አለማዊዎች ብንሆንም አንዳንደ እስቲ የእግዚአብሄርን ስራ እንስራ ::እንደአምላካችን ሰዎችን እንውደድ ....ርሁሩህ ይቅር ባይ እንሁን ::መቼም ይቺ መልክቴ ለመሌ ሳትደርስ አትቀርም ::

ለመላው የዋርካ ታዳሚና ለኢትዮዽያ ህዝብ ሁላ መልካም አዲስ አመት በክብርነታችን ሆነን ተመኝተንላችሁዋል ::ይህ አዲስ አመት የፍቅር የአንድነት የጠና የሰላም ይቅር የመበያያ የጥጋብ አመት ይሁንልን ::
አሜን

ሾተል ነን .....በለተ ቀኑ ....አበባየሆሽ ለምለም

ሰላም ሾተል

እጹብ ድንቕ አባባል ::

መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ግዛቸው

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Jul 2004
Posts: 1386

PostPosted: Fri Sep 11, 2009 2:35 pm    Post subject: Reply with quote

ለዋርካ አስተዳዳሪዎች ምስጋና ::

ይህንን በወ /ሪት ብርቱካን ስም የተከፈተውን አርስት sticky በማደረጋችሁ ልትመሰገኑ ይገባል ::

እስኪ ሁላችንም ላንድ አፍታ እራሳችንን እንመልካት :: ብርቱካን ከማኝኛችንም የማታንስ ጀግና እህታችን ናት :: እየከፈረለችው ያለው መስዋትነት ለራሱዋ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንንም ነው :: ከሌሎቻችን የተለየ ጥቅም ለብቸዋ አግኝታ ወይም ልታገኝ አይደለም :: እናም በምሆኑም የሴት እንቁ ጀግናችን ከማንም በበለጠ ልናከብራትና ልናስባት ይገባል ::
_________________
Visit My Blog
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
“Freedom is not free.”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 429

PostPosted: Fri Sep 11, 2009 4:51 pm    Post subject: Reply with quote

እጅግ ውብ የሆኑ አባባሎች በሾተል አዎን ብርቱዬ አዲስ የፖለቲካ ባህል እያስተማረችን ነው :: የተለያየ አመለካከት ያላቸው ሰዎች በሚስማሙበት ሀሳብ ላይ በጋራ መስራት ሲጀምሩ : በማይስማሙበት ሀሳብ ላይ ተቀራርበውና ተማምነው የመወያየት እና የመተማመን እድሉ ሰፊ ስለሚሆ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት እያገኘንበት ነው :: በአብዛኛው በብርቱካን ጉዳይ ላይ የሚሰነዘሩ አስተያየቶች ብዙውቻችንን የሚያቀራርቡ በመሆናቸው : ስለ እርሷ በጋራ በጮህን ቁጥር አንድ እርምጃ እየተቀራረብን መሄዳችንን ልናረጋግጥ ይገባል :: ስለዚህ እስከመጨረሻው ድረስ ሁላችንም ድምጻችንን ከፍ አድርገ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ብርቱካን ትፈታልን !/Free Birtukan With out any Pre Condition !!! እያልን እንጩህ ::

--------------------------------------------------------------------------------

ብርቱዬ እንኩዋን በሰላምና በጤና 2002 አመተ ምህረት አደረሰሽ ::መጪው አመት ከእስርሽ የምትፈቺበት ህልምሽ ራእይሽ እውን የሚሆንበት አመት ይሁንልሽ ::ቤተሰቦችሽንም ጤና እድሜ ሰላም ይስጣቸው ::

አንቺ አንበሲት ነሽ ...ለህሊናሽ የምትኖሪ ...እራስሽን የሆንሽ ....የአለም ችግር ስቃይ መከራ እስራት መገፋት ምንም የማይመስልሽ ለእውነት ቆመች ለእውነት እየተሰቃየሽ ያለሽ እራስንና እውነትን የመሆን ምሳሌ የሆንሽ ታላቅ ሴት ነሽ ::

አይዞሽ እህቴ .....ጠንክሪ ....ለእውነት ስለሆነ ይመምሽ ተጎሳቆይ ተንከራተች ....ግን ዘላለማዊ አይደለም ::እውነት በተገለጠች ሰአት ከዛ ህመም የምትፈወሽበት አሁንም ጀግና ነሽ እንደጀግና ታይተሽ ስምሽ የሚናኝበት አንቺነትች ለትውልድ ምሳሌ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው ::

አይዞሽ ::

ይድረስ ለኢሀዴጎች ......እባካችሁ እልክ ቂም ምንም አይሰራምና ይቺን ጀግና ፍቱልን ...እንዲሁም በፖለቲካ አማካኝነት የታሰሩትን ወንድም እህቶቻችንን ፍቱልን ::ለዚች አጭር ህይወት ለምን አንዳችን አንዳችንን እንበድላለን ?ለምን ስንሞት መጥፎ ስም ይዘን እንሄዳለን ?ሀብት ብናካብት ህዝብን ብንበድል ምን ይጠቅመናል ?ለምን ያንዱ ስቃይ እኛን ያስደስተናል ?ምንም አለማዊዎች ብንሆንም አንዳንደ እስቲ የእግዚአብሄርን ስራ እንስራ ::እንደአምላካችን ሰዎችን እንውደድ ....ርሁሩህ ይቅር ባይ እንሁን ::መቼም ይቺ መልክቴ ለመሌ ሳትደርስ አትቀርም ::

ለመላው የዋርካ ታዳሚና ለኢትዮዽያ ህዝብ ሁላ መልካም አዲስ አመት በክብርነታችን ሆነን ተመኝተንላችሁዋል ::ይህ አዲስ አመት የፍቅር የአንድነት የጠና የሰላም ይቅር የመበያያ የጥጋብ አመት ይሁንልን ::
አሜን

ሾተል ነን .....በለተ ቀኑ ....አበባየሆሽ ለምለም

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
FRM

ኮትኳች

Joined: 19 Jun 2009
Posts: 170
Location: sheger

PostPosted: Fri Sep 11, 2009 4:53 pm    Post subject: Reply with quote

ለእውነት ብላ በቆመች
ህዝቤን ባለች መብት በተናገርች
ንጹህ ስው ነች ምን አጠፋች
እስኪ እናስባት በጸሎታችን
እንዲፈታት አምላካችን

እንኩዋን ያደረስሽ ብርቱካኔ
እውነትኛ ጀግና ነሽ ለኔ
_________________
ለመኖር ስትል አውነትን ዘ ንግተሀ የሉንታ ዐታብዛ.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 429

PostPosted: Fri Sep 11, 2009 5:14 pm    Post subject: Reply with quote

የተለየ ምስጋናና አክብሮት ለዲሞክራሲ መለማመጃ መድርክ አዘጋጆች / "ዋርካ " ባለበቶች ህዝባችን የዲሞክራሲን ..... የምንለማመድበት መድረክ በማዘጋጀት ላበረካታችሁትና እያበረከታችሁ ላላችሁት ከልብ የመነጨ ምስጋናዬንና አክብሮቴን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ :: እግዚአብሄር ስራች ሁን ይባርክልን ::

በአባዊርቱ
Quote:
ብርቄነህ ወንድሜ , ሌሎችም ወገኖች ! እንኩዋን ደስ አለን ! ምን እንደሆነ ባላውቀውም የተፈታች ያህል ነው ደስ ያለኝ ! ታዲያ እነዚህ የዋርካ አስተዳዳሪዎች ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች አይደሉም

አባዊርቱ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ! ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቆማ ያቀረብክልን አንተንም ሆነ ጥቆማህን ተቀብለው የብዙሀኑን ፍላጎት ያሟሉትን ብርቅዬዎቹን በድጋሜ ከልብ አመሰግናች ኍለሁ ::

መልካም አዲስ አመት !

Last edited by ብርቄነህ on Sat Jul 23, 2011 8:37 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 18, 19, 20  Next
Page 3 of 20

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia