|
|
|
| View previous topic :: View next topic |
| Author |
Message |
ወቸውጉድ

Joined: 11 Mar 2006 Posts: 1766
|
Posted: Mon Dec 28, 2009 2:22 am Post subject: |
|
|
"His achievements of pulling together several kingdoms, which often violently opposed each other, earned him a place as one of the great statesmen of African history"
"His further deeds in bringing Ethiopia into the twentieth century, coupled with his stunning victory over Italy in the 1896 Battle of Adwa, in their attempt to invade his country, put him among the great leaders of world history and maintained his country's independence"
ይቀጥላል  _________________ "REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw- |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
የስሙኒሎሚ

Joined: 01 Jul 2008 Posts: 1215
|
Posted: Mon Dec 28, 2009 12:50 pm Post subject: |
|
|
ችግሩ ,
እነ አፄ ቴዎድሮስ ,ምኒልክ እና ሀይለ ስላሴ ለኢትዮጵያ ያስገኙትን ጥሩ ስም እና ክብር ድንኩ አጋሜው መለስ ባለፉት አስራ ዘጠኝ አመታት እያስጠፋ እና እያበላሸ ነው ያለው !
በነገራችን ላይ አንተ ሻብያ ሆነህ ምኒልክን መውደድህ ትንሽ ያስገርማል !
| ወቸውጉድ እንደጻፈ(ች)ው: | At the news of the victory at Adowa black people all over the world rejoiced. Ethiopia became a symbol of the struggle for freedom and black intellectuals and religious leaders made pilgrimages to the country. The battle of Adowa not only saved Ethiopia from colonization by Rome but raised the status of an African country to an equal partner in the world community.
When the Italians under Mussolini again invaded the country 40 years later, black people worldwide supported Haile Selassie's efforts to regain freedom for Ethiopia and celebrated on May 5th 1941 when the Emperor returned in triumph to Addis Abeba. |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ጨምጫሚ

Joined: 20 Sep 2009 Posts: 950
|
Posted: Mon Dec 28, 2009 1:05 pm Post subject: |
|
|
ምስኪን እንግዲህ የ illusion የአእምሮ እብደት ሚባለው ሲጀማምር የሚናገረው ስው ሁሉ ጠላት incase of ስሙኒ ( ሻቢያ ወይም ወያኔ ) እየመሰለ ይታያል ለታማሚው ሰው .... ይህ ችግር እንግዲህ በስሙኒሎሚ ላይ እየተከሰተ ነው :: የስሙኒ አይዞህ በርታ ቅቅቅ
| የስሙኒሎሚ እንደጻፈ(ች)ው: | ችግሩ ,
እነ አፄ ቴዎድሮስ ,ምኒልክ እና ሀይለ ስላሴ ለኢትዮጵያ ያስገኙትን ጥሩ ስም እና ክብር ድንኩ አጋሜው መለስ ባለፉት አስራ ዘጠኝ አመታት እያስጠፋ እና እያበላሸ ነው ያለው !
በነገራችን ላይ አንተ ሻብያ ሆነህ ምኒልክን መውደድህ ትንሽ ያስገርማል !
| ወቸውጉድ እንደጻፈ(ች)ው: | At the news of the victory at Adowa black people all over the world rejoiced. Ethiopia became a symbol of the struggle for freedom and black intellectuals and religious leaders made pilgrimages to the country. The battle of Adowa not only saved Ethiopia from colonization by Rome but raised the status of an African country to an equal partner in the world community.
When the Italians under Mussolini again invaded the country 40 years later, black people worldwide supported Haile Selassie's efforts to regain freedom for Ethiopia and celebrated on May 5th 1941 when the Emperor returned in triumph to Addis Abeba. |
|
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ፍልሚያ

Joined: 28 Dec 2009 Posts: 84
|
Posted: Mon Dec 28, 2009 5:59 pm Post subject: Re: እምዬ ምኒልክ |
|
|
የታላቁን ምኒልክ ስም በትክክል ፅፈኸዋል ጃል
ብዙዎቹ አሳስተው ነው የሚፅፉት
| ወቸውጉድ እንደጻፈ(ች)ው: | በዚህ አምድ የጥቁር ህዝቦች ባለውለታና የኢትዩጵያ አባት የእምዬ ምኒልክ ታሪክ ይዘከራል :: የሚከፋው ይክፋው : ደስ የሚለውም ደስ ይበለው : የሚያስነፀውም ያስነጥሰው (ቀድመን ግን ይማርዎት ብለናል )::
"ወደ ጋላ አገር ከመሄድና ወደ አጼ ቴዎድሮስ ከመግባት ማናቸውን ይመርጣሉ " ብለው ሲጠይቁዋቸው ወደ ጋላ አገር ይዛችሁኝ ብትሸሹ ይሻለኛል ብለው ተናገሩ "
ከመቅደላ ማምለጥ
ምኒልክ ከመቅደላ የወጡበትን ዘመን አንዳንዶች 1858 አ .ም . ሲያደርጉት ብላቴን ጌታ ኅሩይ ግን 1857 አ .ም . ነው ይላሉ ::
ሰኔ 24 ቀን መቅደላ ላይ ከባድ ዝናብ ጥሎ ነበር :: የመቅደላን በር የሚጠብቁ ዘበኞች ከዝናቡ ለመሸሽ ወደየጎጇቸው ገቡ :: ዘቦቹ በየጎጇቸው ውስጥ ተጠልለው ሳለ አንድ አንበሳ ከዱር ውስጥ መጣባቸው :: ወታደሮቹም አንበሳውን አይተው ሲጫጫሁና ሲተራመሱ አንበሳው ወደዱር ሄደ :: ወታደሮቹም በፈረስ እየሆኑ አንበሳውን ተከትለው ሄዱ :: ወታደሮቹ አንበሳውን ተከታትለው ፈልገው አጥተው ወደሰፈራቸው ሲመለሱ ቆቂት በር ክፍት ሆኖ አገኙት ::
በዚያ አንበሳ ግርግር መሀል ቆቂት በርን ማን እንደከፈተው አልታወቀም :: ቆቂት በር የተከፈተው ምኒልክ ከሀያ ተከታዩቻቸው ጋር ሲያመልጡ ነበር :: ምኒልክን ያስመለጡ የሸዋ ሰዎች ባቀዱት ፕላን መሰረት አብዛኛው ምኒልክን ይዞ ሲሄድ : ጥቂት ሰዎች ወደ ሌላ አቅጣጫ ተልከው በዚያም ምኒልክ ባልሄዱበት በሌላ አቅጣጫ በኩል ብዙ ጥይት ተኩሰው ተመልሰው ከምኒልክ ጋር ተገናኝተው ጉዟቸውን ቀጠሉ ::
ይሄም ታሪክ ይቀጥላል  |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ወቸውጉድ

Joined: 11 Mar 2006 Posts: 1766
|
Posted: Mon Dec 28, 2009 6:43 pm Post subject: |
|
|
ሻቢያ በአንድ አፍ ሁለት ምላስ እንዳለው ያውቁ ኖሯል ? አንባቢዎችም ሆኑ ሻቢያው ይህንን ይረዱታል ብዬ አስባለሁ ::
ባቡር :- ካለፈቀ የቀጠለ
"በአጥኒዎች በኩል በተደረገው ጥናት ሀዲዱ ያኔ ዱር ከነበረችው ከጅቡቲ እንጂ : ከተማ ከነበረው ከአቦክ ቢነሳ ስራው አስቸጋሪ እንደሚሆን ታወቀ :: አቦክ በዚያን ጊዜ የፈረንሳይ ቅኝ ግዛት የነበረችው የጅቡቲ ዋና ከተማ ይሁን እንጂ ወደብነቱ የማይወደድ ነበር :: ከዚህም ሌላ ሀዲዱን ከአቦክ ለመጀመር መንገዱ መልካም ባለመሆኑ ከጅቡቲ እንዲጀመር የመሀንዲሶቹ ጥናት ወሰነ ::
ምኒልክ ከፈረንሳይ መንግስት የሚጠብቁት መልስ እየዘገየ በመሄዱ የቴክኒክ አማካሪያቸው የነበረው ሙሴ አልፍሬድ ኢልግ ከማንኛውም ኩባንያ ጋር ተዋውሎ ሀዲዱን ለማሰራት የሚችልበትን ፈቃድና የሚዋዋልበትን የውል አይነት መጋቢት 1 ቀን 1886 አ . ም . የተጻፈውን በማኅተማቸው አትመው ሰጡት ::
ይህን ፈቃድና የሚዋዋልበትን የመንደርደሪያ አሳብ ሙሴ ኢልግ ካገኘ በኅላ ከሸፍኔ ጋር በመሆን ፓሪስ ከተማ ውስጥ ቢሮ ከፈቱ :: ከዚያም ከፈረንሳይ መንግስትና ከሀብታሞች ጋር ንግግር ጀመሩ :: ብዙ ሰዎች እንደሚሉት የባቡሩን ሀዲድ ስራ በውል የተቀበለ ኢልግ ነው ይላሉ :: ኢልግ ከሌሎች ኩባንያዎች ጋር የሚዋዋልበትን የውል አይነት ተቀብሎ የምኒልክ ወኪል የሆነ ሰው እንጂ ራሱ እሰራለሁ ብሎ በስራ ተቋራጭነት ከምኒልክ ጋር አልተዋዋለም ::.........የአድዋ ጦርነት ከመነሳቱ በፊት የኢጣሊያ መንግስት የውጫሌውን ውል ምክንያት በማድረግ በማያገባው ገብቶ የፈረንሳይ መንግስት ለባቡሩ መንገድ መዘርጋት ፈቃድ እንዳይሰጥ አስጠንቅቆ ነበር :: ምኒልክም ደጋግመው የፈረንሳይን መንግስት ቢጠይቁ : ፈረንሳይና ኢጣሊያ የምኒልክን ጥያቄ ንቀው እርስ በእርሳቸው ስለሚያዋጣቸው ጥቅም ብቻ እንግሊዝን ጨምረው ኢትዩጵያን ተከፋፈለው ለመያዝ በኢትዩጵያ ላይ ይዶልቱ ጀመር :: ይህ ነገር ተደጋግሞ ከምኒልክ ዘንድ ስለደረሰ ጦር አውጀው የኢጣሊያን ድንፋታ አድዋ ላይ አበረዱለት :: በአድዋው ድል እንግሊዝና ፈረንሳይም ተደናገጡ ::"
"ከአድዋው ድል በኅላ ምኒልክ ለፈረንሳይ መንግስት "......"ታዲያስ ? የባቡሩ መስመር ስራ ጉዳይ እንዴት ነው ?" የሚል ጥያቄ እንደገና አቀረቡ :: የኢጣሊያን ውርደት ትምህርት የሆነው የፈረንሳይ መንግስት ለኩባንያው ፈቃድ ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጠ :: ወዲያውም እ .ኤ .አ ሚያዝያ 27 በተጻፈ ደብዳቤ የፈረንሳይ የቅኝ አገሮች ሚኒስትር ለአቦኩ አገረ ገዥ ለባቡሩ መንገድ ስራ ከጅቡቲ ኢትዩጵያ ድረስ ቢዘረጋ የሚስማማ መሆኑን ገለጡለት ::"
ይቀጥላል  _________________ "REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw- |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ወቸውጉድ

Joined: 11 Mar 2006 Posts: 1766
|
Posted: Thu Dec 31, 2009 7:15 am Post subject: |
|
|
'March 1st, 1991 was the 95th Anniversary of the Battle of Adowa. In the short space available, it is impossible to do justice to Menelik II and his times. Many books and monograms have been written (mostly by foreigners and some by Ethiopians) dealing with various aspects of his rule, but none giving a balanced and a full picture of that glorious era. The aim and purpose of this short article, therefore, is simply to focus attention on some of the lesser known facts and present a slightly different perspective so as to nudge the curiosity of the younger generation, who might be spurred on to do some independent research on their own.
When one thinks of Menelik II what immediately comes to mind is Ethiopia’ s great victory over Italy at Adowa in 1896. But, as all those who are familiar with Ethiopian history know very well, military prowess in Ethiopia does not date from the days of Adowa, but has been a characteristic feature since ancient times. Abraha Atsbeha (Ezana), Kaleb, Gabre Maskal, Amde Tseyon, Dawit, Yishak, Zara Yakob, Lebna Dengel, Sertse Dengel, etc. were all past Emperors renowned for their heroic military exploits.
But Menelik’ s name conjures not only military victory, but other very important thoughts and ideas as well, which had far reaching effects and consequences on the succeeding generations. Ethiopia’ s reunification and its real introduction into the modern age are regarded as the greatest achievements of his reign. Adowa was just the culmination and the crowning piece, which was made possible by his other equally superhuman achievements.
Menelik, who reigned as king of Shoa from 1865 to 1889, and as Emperor of Ethiopia from 1889 to 1913, was perhaps the greatest of Ethiopia’ s Emperors in modern times. This is mostly because his long reign saw not only the resurgence of a true and genuine national spirit which touched every aspect of national life in a strong and reunited Ethiopia, but also on account of the great increase witnessed in Ethiopia’ s position in world affairs during his time.
'
ይቀጥላል  _________________ "REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw- |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
TrueObserver

Joined: 26 Sep 2006 Posts: 751
|
Posted: Thu Dec 31, 2009 8:13 am Post subject: |
|
|
እምዬ ኢትዬጵያ .....ሞኝ ነሽ ተላላ ....
.....................የሞተልሽ ቀርቶ ..... የቀበረሽ በላ .... ...የደባርቅ አህያ !! ጂብ ከኍላው ታፋውን ኪሎ ሲቀንስለት :: ኖት እንስሳው ጂብ ... የምኒሊኩ ጂብ እንጂ .::
ቺርስስ _________________ Wise |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ወቸውጉድ

Joined: 11 Mar 2006 Posts: 1766
|
Posted: Fri Jan 01, 2010 8:08 am Post subject: |
|
|
ይቀጥላል  _________________ "REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw- |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
የስሙኒሎሚ

Joined: 01 Jul 2008 Posts: 1215
|
Posted: Sat Jan 02, 2010 4:54 pm Post subject: |
|
|
ስንት አመትህ ነው ጃል ,
እኔ እኮ እኩያዬ መስለኸኝ ነበር , ግና የታናሼ ታናሽ ታናሽ ታናሽ ታናሽ ከአንተ በላይ የበሰለ ነው ,በቅርቡ 12 ይሆነዋል !
| ጨምጫሚ እንደጻፈ(ች)ው: | ምስኪን እንግዲህ የ illusion የአእምሮ እብደት ሚባለው ሲጀማምር የሚናገረው ስው ሁሉ ጠላት incase of ስሙኒ ( ሻቢያ ወይም ወያኔ ) እየመሰለ ይታያል ለታማሚው ሰው .... ይህ ችግር እንግዲህ በስሙኒሎሚ ላይ እየተከሰተ ነው :: የስሙኒ አይዞህ በርታ ቅቅቅ
| የስሙኒሎሚ እንደጻፈ(ች)ው: | ችግሩ ,
እነ አፄ ቴዎድሮስ ,ምኒልክ እና ሀይለ ስላሴ ለኢትዮጵያ ያስገኙትን ጥሩ ስም እና ክብር ድንኩ አጋሜው መለስ ባለፉት አስራ ዘጠኝ አመታት እያስጠፋ እና እያበላሸ ነው ያለው !
በነገራችን ላይ አንተ ሻብያ ሆነህ ምኒልክን መውደድህ ትንሽ ያስገርማል !
| ወቸውጉድ እንደጻፈ(ች)ው: | At the news of the victory at Adowa black people all over the world rejoiced. Ethiopia became a symbol of the struggle for freedom and black intellectuals and religious leaders made pilgrimages to the country. The battle of Adowa not only saved Ethiopia from colonization by Rome but raised the status of an African country to an equal partner in the world community.
When the Italians under Mussolini again invaded the country 40 years later, black people worldwide supported Haile Selassie's efforts to regain freedom for Ethiopia and celebrated on May 5th 1941 when the Emperor returned in triumph to Addis Abeba. |
|
|
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ወቸውጉድ

Joined: 11 Mar 2006 Posts: 1766
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቻላቸው

Joined: 23 Nov 2009 Posts: 151 Location: politics
|
Posted: Sun Jan 03, 2010 7:45 am Post subject: |
|
|
[quote="ወቸውጉድ "] | ባክቡክ እንደጻፈ(ች)ው: | ወቸጉድ - በዚህ ባቀረብከው አስተያየት ላይ እንደምረዳው ምን ያክል የወያኔወቹን የፖለቲካ ስርአት አራማጅ እና አቀንቃኝ መሆንህን ነው :  | ሰላም ባክቡክ ! እስቲ ንገረኝ የወያኔ ፓለቲካ አቀንቃኝ መሆኔን የሚያሳየው የቱ ነው ? ወይስ የታሪክ ጸሀፊዎች የጻፉትን መጻፌ ነውር ነው ? እኔ :: ስለእነርሱ የታሪክ ባለሙያዎች የጻፉትን መጻፌ ደግሞ ምንም ከዘረኝነት ጋርም ሆነ ከወያኔነት ጋር አይገናኝም ::
| እዩባ እንደጻፈ(ች)ው: | | ያንተ አንዱ ትልቁ ችግርህ ሚኒሊክን የወደድካቸው ዘረኛ ስለሆንክ ነው | እረ በእናትህ የማይሆን ነገር አትናገር :: አጼ ምኒልክን መውደድ ከዘረኝነት ጋር ምን ያገናኘዋል ? ንጉሱ የሰሩትን ታሪክ አንብቤ : ለሀገራቸው ያደረጉትን ታላላቅ ስራዎች በአይኔ አይቼ ነው የወደድኳቸው :: እሳቸው የሰሩት ታላቅ ድልና ለሀገራቸው ያደረጉት ስራዎች እኮ ዛሬም በኢትዩጵያ ምድርና በአለም ታሪክ ህያው ናቸው :: ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ የምናያቸው ብዙዎቹ ነገሮች እኮ የእምዬ ምኒልክ ውጤቶች ናቸው :: ዘረኝነቴን በትክክል ንገረኝና መታረም ካለብኝ ልታረም :: ምናልባት ሳላውቀው ዘረኛ ሆኜ ከሆነ ማለት ነው :: ዘረኝነትን ግን አልደግፍም ::
| Quote: | | የትግራይ ወይም የኤርትራ እንዲሁም የደቡብ ተወላጅ ብትሆን ኖሮ አትወዳቸውም ነበር | የትግራይ ተወላጅ ስትል ተኩላ ሀጎስን ማለትህ ነው ? ወይስ ገብረኪዳን ደስታን ? እውር እውርን ቢመራው ተያይዞ ገደል ይባላል :: ኢትዩጵያዊነቱን የሚወድና ከሀዲ ያልሆነ የትግራይ ተወላጅ ግን እምዬ ምኒልክን አይጠላም :: እንዲያውም ይወዳቸዋል :: የኤርትራ ተወላጅ ላልከው እንኳ ነው መልሴ :: በመጀመሪያ ኤርትራውያን ማንን ይወዳሉ ብለህ ነው ? ሙሉ ትግራይንና ብዙውን ኢትዩጵያዊ ይጠላሉ :: በፊትም ለጣሊያኖች ተቀጥረው ኢትዩጵያን የወጉ ነበሩ :: ባንድስታሮች ናቸው የደቡቡን ግን ተወው :: ያይጥ ምስክር ድንቢጥ ይባላልና ::
| Quote: | | ሚኒሊክ በአድዋ ጦርነት ጊዜ ከትግራይ ቦርደር ተመልሷል ይህንንም ያደረገው ኤርትራን እንደአገሩ ስላልቆጠራት ነበር | የዚህን ምክንያት ከዚህ በፊት የታሪክ ጸሀፊዎች የጻፉትን ጠቅሼ ተናግሬአለሁ :: የሚገርመው ግን ኤርትራውያን አሁንም ኢትዩጵያዊ አይደለንም ብለው ማመናቸው ነው :: አሁን በዘመናችን የካዱንን ላለፈው ግዜ ልንከራከርላቸው ስንጥር ማየት ራሱ ያሳፍራል :: እነርሱ ለጣሊያን ተቀጥረው ሳይቀር ወግተውናል ::
| Quote: | | ወደ አገራችን ፖለቲካ ስንመጣ ሚኒሊክ ለሸዋ ህዝብ ጥሩ አድርጎ ለትግራይና ለጎንደር መጥፎ ሰርቶ አልፎ ሊሆን ይችላል :: | ምኒልክ ለትግራይና ለጎንደር ምንም መጥፎ ነገር አልሰራም :: በጣሊያን ከመገዛት እነርሱንም ይሁን ሌላውን ኢትዩጵያዊ ያዳነ የጥቁር ህዝቦች ባለውለታቸው ነው ::
FYI እኔ ሰው አላመልክም :: የማመልከው አንድና አንድ ነው እሱም የሰማይና የምድሩን ፈጣሪ :: ሰውን እወዳለሁ : የማደንቀውን አደንቃለሁ ::[/quote በታሪክ እንደምንረዳው ምኒሊክን የሚያህክ ፖለቲከኛና ስራተ መስተዳድር አዋቂ እና ለሀገር እድገትና ደህንነት አርቆ አሳቢ የተግባር ሰው መሪ በሀገራቸን አልነበረም ለዚህ ስራ ምስክራቸ ለአብነት መጥቀስ ቢያስፈልግ ባሁኑ ሰአት ለህዝብ አገልግሎት ሰጭ መገናኛ አውታሮች መሰረት ጣዩ ምኒሊክ ነበሩ :: አጼ ሀይለስላሴ በዲፐሎማሲው ግንኙነትና በነጻነት ትግል መስክ ካልሆነ በቀር ለቤተሰባቸው እድገት እንጂ ለሀገር እድገት እምብዛም አልጠቀሙም :: በዘመናቸው የተረጋጋ የፖለቲካ መስተዳደር እያለ ኢትዮጵያ በአለም በጣም ተቀባይነት ሳላት ይህእንን ሳይጠቀሙበት አልፈዋል ;: ] |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቻላቸው

Joined: 23 Nov 2009 Posts: 151 Location: politics
|
Posted: Sun Jan 03, 2010 9:07 am Post subject: |
|
|
[quote="ቻላቸው "] | ወቸውጉድ እንደጻፈ(ች)ው: | | ባክቡክ እንደጻፈ(ች)ው: | ወቸጉድ - በዚህ ባቀረብከው አስተያየት ላይ እንደምረዳው ምን ያክል የወያኔወቹን የፖለቲካ ስርአት አራማጅ እና አቀንቃኝ መሆንህን ነው :  | ሰላም ባክቡክ ! እስቲ ንገረኝ የወያኔ ፓለቲካ አቀንቃኝ መሆኔን የሚያሳየው የቱ ነው ? ወይስ የታሪክ ጸሀፊዎች የጻፉትን መጻፌ ነውር ነው ? እኔ :: ስለእነርሱ የታሪክ ባለሙያዎች የጻፉትን መጻፌ ደግሞ ምንም ከዘረኝነት ጋርም ሆነ ከወያኔነት ጋር አይገናኝም ::
| እዩባ እንደጻፈ(ች)ው: | | ያንተ አንዱ ትልቁ ችግርህ ሚኒሊክን የወደድካቸው ዘረኛ ስለሆንክ ነው | እረ በእናትህ የማይሆን ነገር አትናገር :: አጼ ምኒልክን መውደድ ከዘረኝነት ጋር ምን ያገናኘዋል ? ንጉሱ የሰሩትን ታሪክ አንብቤ : ለሀገራቸው ያደረጉትን ታላላቅ ስራዎች በአይኔ አይቼ ነው የወደድኳቸው :: እሳቸው የሰሩት ታላቅ ድልና ለሀገራቸው ያደረጉት ስራዎች እኮ ዛሬም በኢትዩጵያ ምድርና በአለም ታሪክ ህያው ናቸው :: ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ የምናያቸው ብዙዎቹ ነገሮች እኮ የእምዬ ምኒልክ ውጤቶች ናቸው :: ዘረኝነቴን በትክክል ንገረኝና መታረም ካለብኝ ልታረም :: ምናልባት ሳላውቀው ዘረኛ ሆኜ ከሆነ ማለት ነው :: ዘረኝነትን ግን አልደግፍም ::
| Quote: | | የትግራይ ወይም የኤርትራ እንዲሁም የደቡብ ተወላጅ ብትሆን ኖሮ አትወዳቸውም ነበር | የትግራይ ተወላጅ ስትል ተኩላ ሀጎስን ማለትህ ነው ? ወይስ ገብረኪዳን ደስታን ? እውር እውርን ቢመራው ተያይዞ ገደል ይባላል :: ኢትዩጵያዊነቱን የሚወድና ከሀዲ ያልሆነ የትግራይ ተወላጅ ግን እምዬ ምኒልክን አይጠላም :: እንዲያውም ይወዳቸዋል :: የኤርትራ ተወላጅ ላልከው እንኳ ነው መልሴ :: በመጀመሪያ ኤርትራውያን ማንን ይወዳሉ ብለህ ነው ? ሙሉ ትግራይንና ብዙውን ኢትዩጵያዊ ይጠላሉ :: በፊትም ለጣሊያኖች ተቀጥረው ኢትዩጵያን የወጉ ነበሩ :: ባንድስታሮች ናቸው የደቡቡን ግን ተወው :: ያይጥ ምስክር ድንቢጥ ይባላልና ::
| Quote: | | ሚኒሊክ በአድዋ ጦርነት ጊዜ ከትግራይ ቦርደር ተመልሷል ይህንንም ያደረገው ኤርትራን እንደአገሩ ስላልቆጠራት ነበር | የዚህን ምክንያት ከዚህ በፊት የታሪክ ጸሀፊዎች የጻፉትን ጠቅሼ ተናግሬአለሁ :: የሚገርመው ግን ኤርትራውያን አሁንም ኢትዩጵያዊ አይደለንም ብለው ማመናቸው ነው :: አሁን በዘመናችን የካዱንን ላለፈው ግዜ ልንከራከርላቸው ስንጥር ማየት ራሱ ያሳፍራል :: እነርሱ ለጣሊያን ተቀጥረው ሳይቀር ወግተውናል ::
| Quote: | | ወደ አገራችን ፖለቲካ ስንመጣ ሚኒሊክ ለሸዋ ህዝብ ጥሩ አድርጎ ለትግራይና ለጎንደር መጥፎ ሰርቶ አልፎ ሊሆን ይችላል :: | ምኒልክ ለትግራይና ለጎንደር ምንም መጥፎ ነገር አልሰራም :: [color=blueምኒሊክ እውቅ የፖሊቲካ ጠበብት ብቻ ሳሆኑ ፖሲሲ አዋቂ ነበሩ ለመባል የሚያስችላቸው ማንኝውም ለዘመናዊ የመገናኛ ብዙሀን መሰረት ጣዩ በመሆናቸው ሊደነቁ ይገባል ስለ አጼ ሀይለስላሴ ግን በእርግጥ ሊደነቁበት የሚገባ አንድ ጉዳይ ቢኖር የነጻነት ተጋድሏቸው ቢሆንም በእድገት ብልጽግና ጉዳይ ግን ከነበራቸው አጋጣሚ ጋር ሲመዛዘን በጣም አሳዛኙ ነገር ያን ያህል ኢትዮጰያ በዘመናቸው በአለም ደረጃ እጀግ ከፍተኛ ዲፐሎማሲያዊ ተቀባይነት የነበራትና 40 አመት የተረጋጋ ፖሊቲካ መስተዳደር እያለ ያንን አጋጣሚ ተጠቅሞ በዙ ህገር ጠቃሚ ማዋል ሲቻል ሀይሌ ግን ከሀገር ይልቅ ለቤተሰቦቻቸውና ካጠገባቸው ሊሚገኙት ጥቅም ብቻ አድርገውት ቀሩ :: ይህ ነበር የህይሊስላሴ ትልቅ ጠፋት በኔ አመለካከት :: ][/color]በጣሊያን ከመገዛት እነርሱንም ይሁን ሌላውን ኢትዩጵያዊ ያዳነ የጥቁር ህዝቦች ባለውለታቸው ነው ::
FYI እኔ ሰው አላመልክም :: የማመልከው አንድና አንድ ነው እሱም የሰማይና የምድሩን ፈጣሪ :: ሰውን እወዳለሁ : የማደንቀውን አደንቃለሁ ::[/quote በታሪክ እንደምንረዳው ምኒሊክን የሚያህክ ፖለቲከኛና ስራተ መስተዳድር አዋቂ እና ለሀገር እድገትና ደህንነት አርቆ አሳቢ የተግባር ሰው መሪ በሀገራቸን አልነበረም ለዚህ ስራ ምስክራቸ ለአብነት መጥቀስ ቢያስፈልግ ባሁኑ ሰአት ለህዝብ አገልግሎት ሰጭ መገናኛ አውታሮች መሰረት ጣዩ ምኒሊክ ነበሩ :: አጼ ሀይለስላሴ በዲፐሎማሲው ግንኙነትና በነጻነት ትግል መስክ ካልሆነ በቀር ለቤተሰባቸው እድገት እንጂ ለሀገር እድገት እምብዛም አልጠቀሙም :: በዘመናቸው የተረጋጋ የፖለቲካ መስተዳደር እያለ ኢትዮጵያ በአለም በጣም ተቀባይነት ሳላት ይህእንን ሳይጠቀሙበት አልፈዋል ;: ] |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቻላቸው

Joined: 23 Nov 2009 Posts: 151 Location: politics
|
Posted: Sun Jan 03, 2010 9:29 am Post subject: |
|
|
| [quote="ቻላቸው "[color=blue][/colorአጼ ምኒሊክ ፖኢሲ አዋቂ የወደፊቱን ተንባይ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነበሩ በፖለቲካ በኢኮኖሚ ና በዘመናዊ የመገናኛ መሰረት የጣሉ ሲሆሉ ሀይለስላሴም ለነጻነት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው ጥቁር አፍሪካውያን አርአያነትን ቢያተርፉም : በአ ለም የነበራቸውን ተቀባይነት ግን ሙሉ ለሙሉ ለኢትዮጵያ ህዝብ አላዋሉትም ምክንያቱም በዘመናቸው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፍጹም የተረጋጋ ሆኖ እያለ ባብዛኛው ሀይላቸውን ለቤተሰቦቻቸውና በዙርያቸው ለሚገኙት ብቻ አዋሉት :: ] |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ወቸውጉድ

Joined: 11 Mar 2006 Posts: 1766
|
Posted: Sun Jan 03, 2010 1:32 pm Post subject: |
|
|
http://www.youtube.com/watch?v=id_3pzPjTd0
ይቀጥላል  _________________ "REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw- |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
gorgora

Joined: 10 Aug 2004 Posts: 132 Location: Europe
|
Posted: Sun Jan 03, 2010 9:03 pm Post subject: |
|
|
| ወቸውጉድ እንደጻፈ(ች)ው: | http://www.youtube.com/watch?v=id_3pzPjTd0
ይቀጥላል  |
ወቼ ደብተራው :- የዶ /ር ጌታቸው መካሻን ታሪካዊ ልብ ወለድ ለራስህ የሚስማማህን ብቻ ቀንጭበህ ለጠፍክና ሌላውን ዘለልከው ቅቅቅቅቅቅቅቅ |