|
|
|
| View previous topic :: View next topic |
| Author |
Message |
መስፍን ካሡ

Joined: 28 Jul 2009 Posts: 33
|
Posted: Thu Feb 04, 2010 5:29 am Post subject: |
|
|
| Quote: | ወቸውጉድ እንደጻፈ (ች )ው :
| Quote: | | ትንሹ ወቸውጉድ እንደ እምዬ ምኒልክ አይነት ንጉስ ለኢትዩጵያ እንዲመጣ የሚጸልየው :: |
|
አዎ !!! ይሻልሀል !
ጸልዩ ! ጸልዩ ሳትታክቱ !
ሑዳዴም ደርስዋል !ጾሙንም አትርሱ
ካሀዲ ሁሉ ..ንስሀ ግቡ !
http://www.youtube.com/watch?v=-A8n6BP0RSY
Last edited by መስፍን ካሡ on Thu Feb 04, 2010 6:07 am; edited 1 time in total |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
መስፍን ካሡ

Joined: 28 Jul 2009 Posts: 33
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቢተወደድ

Joined: 21 Jul 2009 Posts: 633 Location: Dabra Za`Yet
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 2:28 am Post subject: |
|
|
ማሞ
እዚህ ሁሉ ሰፋጣ ወስጥ ከመግባት ምን አለ
የአገሬን ሰው መግደል በህግ ያስቀጣል ቢሉ ? እውነታውን መቀበል ያልፈለክ ነው የሚምውስለው :: ንጉሱም ኦሮሞ ላይ ጥላቻ ነበረባቸው :: አምነህ ተቀበል ቱልቱልህን አትንፋ ::
ለምንስ ነበር እነ ዶክተር ላጲሶ እምዬ የምትላቸውን ንጉስ ሀውልት ካልፈረሰ ብለው ሲከራከሩ የነበረው ?
| ወቸውጉድ እንደጻፈ(ች)ው: | | ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው: | [ማሞ
እንዳንተ አገላለጽ ንጉሱም ንቀት እንደነበረባቸው ነው የሚያሳየው በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ::
ለተግሳጽ ከመሮጥህ በፊት ደጋግመህ አንብበው የጽፍከውን :: |
ንጉሱማ ህዝብን ስለሚያከብሩ ነው ማንንም መግደል አይቻልም ያሉት :: የኦሮሞውን ህዝብ ጋላ ማለታቸው ከሆነ : አሁንም ቢሆን የኦሮሞው ህዝብ የድሮ መጠሪያው ጋላ ነበር :: ይሄ ደግሞ ስድብ አይደለም :: ስድብ ሊያደርጉት የሚሯሯጡት ህዝብን ከህዝብ ማጋጨት ስራቸው የሆነ ደም የጠማቸው ስራ ፈቶች ናቸው ::
ትንሹ ወቸውጉድ እንደ እምዬ ምኒልክ አይነት ንጉስ ለኢትዩጵያ እንዲመጣ የሚጸልየው :: |
_________________ When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets. |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ወቸውጉድ

Joined: 11 Mar 2006 Posts: 1766
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 3:52 am Post subject: |
|
|
| Quote: | | የአገሬን ሰው መግደል በህግ ያስቀጣል ቢሉ ? | የህዝቡን ንቀት የተረዱት እምዬ ምኒልክ ያንን ቢሉ : በኦሮሞው ህዝብ ላይ በደሉ እንደሚቀጥል ስለተረዱ : በዘመናቸው ቋንቋ ትክክለኛውን ነገር ተናግረዋል ::
| Quote: | | እውነታውን መቀበል ያልፈለክ ነው የሚምውስለው :: | መምሰልና መሆን አንድ ላይሆን ይችላል
| Quote: | | ንጉሱም ኦሮሞ ላይ ጥላቻ ነበረባቸው | ንጉሱ ለኦሮሞ ህዝብ ትልቅ ፍቅር ነበራቸው :: ብዙ የኦሮሞ ባለስልጣናትም ነበሩዋቸው :: ቢረሳ ቢረሳ ጀግናው ራስ ጎበናን ማን ይረሳል ::
ምኒልክ ተወልዶ ህልም ባያልም
ጎበና ፎክሮ ያን ባይተገብር
ኢትዩጵያ የምትባል የሰው ልጅ እናት
በዛሬው አለም ውስጥ ቦታም ባልኖራት ::
ትንሹ ወቸውጉድ : ጀግናው ራስ ጎበናን የመሳሰሉ ጀግኖችና : እምዬ ምኒልክን የመሰለ ጥበበኛ መሪ ለኢትዩጵያ የሚመኘው :: _________________ "REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw- |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
belew70

Joined: 18 Dec 2009 Posts: 37
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 4:31 am Post subject: |
|
|
We have great Emperores and Empreses in the past. They all played a majore role in preserving and shaping our country called Ethiopia.
Even though I'm not a big fan of Dr. Lapiso's character, here he gives a good testmony about Atse Menielk II
http://www.youtube.com/watch?v=cNdv5gD0SCg _________________ http://korokonch-sefer.blogspot.com/
Old forgotten articles, excerpts, interviews comes to life |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ወቸውጉድ

Joined: 11 Mar 2006 Posts: 1766
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቢተወደድ

Joined: 21 Jul 2009 Posts: 633 Location: Dabra Za`Yet
|
Posted: Mon Feb 08, 2010 3:28 pm Post subject: |
|
|
ነገር አለሙ የተብዳዳብህ ነው የሚመስለው ::
| ወቸውጉድ እንደጻፈ(ች)ው: | | Quote: | | የአገሬን ሰው መግደል በህግ ያስቀጣል ቢሉ ? | የህዝቡን ንቀት የተረዱት እምዬ ምኒልክ ያንን ቢሉ : በኦሮሞው ህዝብ ላይ በደሉ እንደሚቀጥል ስለተረዱ : በዘመናቸው ቋንቋ ትክክለኛውን ነገር ተናግረዋል ::
| Quote: | | እውነታውን መቀበል ያልፈለክ ነው የሚምውስለው :: | መምሰልና መሆን አንድ ላይሆን ይችላል
| Quote: | | ንጉሱም ኦሮሞ ላይ ጥላቻ ነበረባቸው | ንጉሱ ለኦሮሞ ህዝብ ትልቅ ፍቅር ነበራቸው :: ብዙ የኦሮሞ ባለስልጣናትም ነበሩዋቸው :: ቢረሳ ቢረሳ ጀግናው ራስ ጎበናን ማን ይረሳል ::
ምኒልክ ተወልዶ ህልም ባያልም
ጎበና ፎክሮ ያን ባይተገብር
ኢትዩጵያ የምትባል የሰው ልጅ እናት
በዛሬው አለም ውስጥ ቦታም ባልኖራት ::
ትንሹ ወቸውጉድ : ጀግናው ራስ ጎበናን የመሳሰሉ ጀግኖችና : እምዬ ምኒልክን የመሰለ ጥበበኛ መሪ ለኢትዩጵያ የሚመኘው :: |
_________________ When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets. |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ዳዊት 1

Joined: 27 Nov 2004 Posts: 524 Location: israel
|
Posted: Mon Feb 08, 2010 8:06 pm Post subject: |
|
|
ለወቸውጉድ ...
ለአንድ ጥያቄ ብቻ አጭር መልስ ትሰጠኝ ዘንድ ላስቸግርህ ::
ሁሌ ቴዎድሮስ ህጻን ልጆችን በእሳት አቃጥሏል ስትል እመለከታለሁ ....::
እባክህ ይህን (ህጻን በእሳት ማቃጠላቸውን ) ብቻ የሚጠቁመውን ገጽና የመጽሀፉን ስም ንገረኝ ::
ዳዊት 1....ከሾባዳቢንግ |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ወቸውጉድ

Joined: 11 Mar 2006 Posts: 1766
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 6:32 am Post subject: |
|
|
| ዳዊት 1 እንደጻፈ(ች)ው: | ለወቸውጉድ ...
ለአንድ ጥያቄ ብቻ አጭር መልስ ትሰጠኝ ዘንድ ላስቸግርህ ::
ሁሌ ቴዎድሮስ ህጻን ልጆችን በእሳት አቃጥሏል ስትል እመለከታለሁ ....::
እባክህ ይህን (ህጻን በእሳት ማቃጠላቸውን ) ብቻ የሚጠቁመውን ገጽና የመጽሀፉን ስም ንገረኝ ::
ዳዊት 1....ከሾባዳቢንግ | ለዳዊት 1! እባክህ ራስህ ፈልገህ ታገኘው ዘንድ እለምንሀለሁ :: ትህትናህን ግን አደንቃለሁ ::
ወቸውጉድ ....ከኖሾባዳቢንግ _________________ "REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw- |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ዳዊት 1

Joined: 27 Nov 2004 Posts: 524 Location: israel
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 5:25 pm Post subject: |
|
|
ይገርምሀል ...ይህን መልስ እንደምትመልስልኝ እርግጠኛ ነበርኩ ::
የሚደነቅ እውቀትና ጥሩ ሞራል ነው ያለህ ::
አመሰግናለሁ
ዳዊት 1....ከሾባዳቢንግ |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ወቸውጉድ

Joined: 11 Mar 2006 Posts: 1766
|
Posted: Wed Feb 10, 2010 5:29 am Post subject: |
|
|
| ዳዊት 1 እንደጻፈ(ች)ው: | ይገርምሀል ...ይህን መልስ እንደምትመልስልኝ እርግጠኛ ነበርኩ ::
የሚደነቅ እውቀትና ጥሩ ሞራል ነው ያለህ ::
አመሰግናለሁ
ዳዊት 1....ከሾባዳቢንግ | እርግጠኛ እንኳን መሆን አይቻልም :: እኔም አመሰግናለሁ ::
ወቸውጉድ ከኖሾባዳቢንግ _________________ "REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw- |