WARKA Forum Index
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 
Become a supporting member
CyberEthiopia Home | About us | Contact us
FIGHT!! FIGHT!! LOL! መድረኮች በቡጢ ተቡዋቀሱ ...
Goto page 1, 2, 3, 4  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ባሻ ብሩ

ውሃ አጠጪ

Joined: 12 Feb 2005
Posts: 1368
Location: ዋርካ ቦተሊካ

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 6:41 pm    Post subject: FIGHT!! FIGHT!! LOL! መድረኮች በቡጢ ተቡዋቀሱ ... Reply with quote

በኦሮሚያ ክልል የመድረክ አባላት ተወዳዳሪዎች ... ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት የምወዳደረው እኔ ነኝ .. አንተ አይደለህም ... በሚል ከተሰዳደቡ ቦሀላ ላይቭ ኢቲቪ ላይ ተደባደቡ :: Laughing Laughing

አንደኛው አባል በድብድቡ መሀል ኡኡኡኡ ሲሉ ሰምቶ ልቡ ያልተነካ ተመልካች አልነበረም :: Laughing Laughing Laughing ቪድዮው የሆነ ቦታ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ :: ወስጄ www.psfights.com ላይ ፖስት አደርገዋለሁ :: Laughing

ባሻ ብሩ ድብድቡን በአይኑ በብረቱ ካየበት ቴሌቭዥኑ አጠገብ ::
_________________
May God have mercy up on my enemies because I won't.
General George S. Patton
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post

ግስላው .

ኮትኳች

Joined: 16 Oct 2009
Posts: 202
Location: ደደቢት

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 7:33 pm    Post subject: Reply with quote

ምንጭ ወዲ በለንና እኛም እንሳቅ Laughing Laughing Laughing ጥሉ ግን ከባድ ሚዛን ነው ወይስ ቀላል ? ለነገሩ ከባድ ሳይሆን አይቀርም ምድረ ሆዳም ነው የበዛው
_________________
" መሄድ ቢሉህ መሄድ ነው ወይ አር እየረገጡ "
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ግስላው .

ኮትኳች

Joined: 16 Oct 2009
Posts: 202
Location: ደደቢት

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 7:45 pm    Post subject: Reply with quote

ዮሪካ ዮሪካ ዮሪካ .......አገኘሁት አገኘሁት እያለ ነበር አርኪሜዲስ በግሪክኛ እየጮህ የሮጠው ........እኔም ባማርኛ ....ቂቂቂቂ
ተመልከቱ ድብድብ .....መነሻዋ ያው የፓርላማ ደሞዝ ሞቅ ስለምትል እና ቤትም ስላለ ነው Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes :roll
በተለይ ጥቁር ቆዳ ያረገው ሰውየ ለፓርላማ ሳይሆን ለብሄራዊ ቦክስ ክለብ ቢመረጥ እኔም ደግፋለሁ Laughing Laughing Laughing

http://www.ethiotube.net/video/7717/ETV-says-MEDREK-representatives-get-physical-over-a-seat-in-Oromia-region
_________________
" መሄድ ቢሉህ መሄድ ነው ወይ አር እየረገጡ "

Last edited by ግስላው. on Wed Feb 03, 2010 7:50 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ባሻ ብሩ

ውሃ አጠጪ

Joined: 12 Feb 2005
Posts: 1368
Location: ዋርካ ቦተሊካ

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 7:49 pm    Post subject: Reply with quote

ግስላው እኔንጃ ከባድ ሚዛን ይሁን አይሁን አላወኩም :: Laughing ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ተመልከት ! እርግጠኛ ነኝ አሁን ዜና ላይ ይደግሙታል :: Laughing "እሱ ጫካ እያደረ የኔን ስም ሰረዘብኝ ...." እያለ አንዱ ሲያማርርም አስቆኛል :: ከምሬ ነው ኢቲቪ ኦንላይን ላይ ወይ ያለህበት ቦታ ካለ ተመልከት ሀይለኛ ኡኡታና የገላጋይ ብዛትም አለው :: Laughing Laughing አሪፍ ፋይት ነው እንዳያመልጥህ :: ቅቅቅ Laughing

የሳሚና የሆሊፊልድ ግጥሚያ ለምኔ :
መድረክ እያለልኝ ከጎኔ :: Smile
_________________
May God have mercy up on my enemies because I won't.
General George S. Patton
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post

ባሻ ብሩ

ውሃ አጠጪ

Joined: 12 Feb 2005
Posts: 1368
Location: ዋርካ ቦተሊካ

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 7:53 pm    Post subject: Reply with quote

ዋው ለኢትዮ ቲዩብ ! እውነትም በጣም ለኢንፎርሜሽን ቅርብ ቦታ ነው :: ከመቼው ቀለቡት ? Cool Cool
_________________
May God have mercy up on my enemies because I won't.
General George S. Patton
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 7:57 pm    Post subject: Re: FIGHT!! FIGHT!! LOL! መድረኮች በቡጢ ተቡዋቀሱ ... Reply with quote

ደግ አደረጉ Exclamation እሰይ እንኳን ተቀጣቀጡ Exclamation
ይሄንንና እንዲህ ያለ ዜና መስማት እንዴት አንጀትህን እንደሚያርሰው ሁላችንም እናውቀዋለን Exclamation
ጥምብ ባንዳ Exclamation
አንድነት ውስጥ አንጃ ተፈጠረ : ግምቦት ሰባት ተፈነከተ : ዲአስፖራው ተልከሰከሰ : ስዬ እንዲህ ሆነ .......... ገለመሌ የሚሉት የወገንን መበጣበጥ ዜና ላንተና አንተ ለምትፈድልለት የባንዳ ቡድን አንጀት ቅቤ እንደመጠጣት ያህል እንደሆነ እናውቀዋለንና ምንም አይደንቀንም Exclamation
ይልቁኑ አርፈህ ቁጭ በልና ውሾችህን ጡት አጥባ Exclamation Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ዛሬ አሳንቴ የራዲዮ ኢንተርቪው አለባት ሲሉ ሰምቼ ነበር ለመሆኑ ..... በምን ርዕስ ላይ ነው የተነጋገረችው Question አልስማሁህም Exclamation የሾርባናዳቦ አባል ለመሆን ማመልከቻ አስገባች Question በለው Exclamation ይሄ ነው ገና የቀራችሁ Exclamation ለፓርላማ አባልነት ትወዳደራላችሁ ማለት ነዋ Question ምን ምን Question ርቦሃል መሰለኝ የምትለው አይሰማም Exclamation ሆዳም ሂድና ጠቅጥቅ Exclamation

አንድ ቦታ ላይ ምንድነው ያልከው Question ሁላችንም (ማናችንም ) ድህነትን ለመሸሽ እንጂ በፖሎቲካ የተሰደድን የለንም ነው ያልከው Question በምን አወክ Question እንደፈጣሪ መለኮታዊም እያደረገህ ነው ማለት ነው Question ጥምባታም Exclamation ስለራስህ አውራ Exclamation አውቅሽ ሲሏት ...... እንደሚባለው ያንጠራራሃል Exclamation ድፋታም ግም Exclamation

ባሻ ብሩ እንደጻፈ(ች)ው:
በኦሮሚያ ክልል የመድረክ አባላት ተወዳዳሪዎች ... ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት የምወዳደረው እኔ ነኝ .. አንተ አይደለህም ... በሚል ከተሰዳደቡ ቦሀላ ላይቭ ኢቲቪ ላይ ተደባደቡ :: Laughing Laughing

አንደኛው አባል በድብድቡ መሀል ኡኡኡኡ ሲሉ ሰምቶ ልቡ ያልተነካ ተመልካች አልነበረም :: Laughing Laughing Laughing ቪድዮው የሆነ ቦታ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ :: ወስጄ www.psfights.com ላይ ፖስት አደርገዋለሁ :: Laughing

ባሻ ብሩ ድብድቡን በአይኑ በብረቱ ካየበት ቴሌቭዥኑ አጠገብ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ጅብገደል

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2009
Posts: 924
Location: BULGA ENBUR GEBYAW GA

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 7:57 pm    Post subject: Reply with quote

እኛ ሀገር ሴት ነች እኡ እኡ እኡ እኡ እኡ የምትለው ምንድነው ማየው እነ ስሙ ይናገር ሀገር ???/
አኒ በዴ አኒ በዴ ጉዲ ሰዲ ጉዲ ሰዲ

ገና ይጋደላሉ
የፖለቲካ ትርፍ አተረፈ በሉኛ ኪፍት አፍ መራራ እንዴት ሆኖ ይሆን ???
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website MSN Messenger Report post

መገንሀያት

አዲስ

Joined: 05 Nov 2009
Posts: 19

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 8:09 pm    Post subject: Reply with quote

አይ ኦሮሞ ኡታውን ለቀቀው እኮ : Laughing ልክ እንደ ኦነግ .

ለመለስ ዚናዊ መገንሀያት ከነበተሰቡ አስር ጣቱ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ተድላ ሀይሉ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 1716

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 8:11 pm    Post subject: Re: FIGHT!! FIGHT!! LOL! መድረኮች በቡጢ ተቡዋቀሱ ... Reply with quote

ባሻ ብሩ እንደጻፈ(ች)ው:
በኦሮሚያ ክልል የመድረክ አባላት ተወዳዳሪዎች ... ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት የምወዳደረው እኔ ነኝ .. አንተ አይደለህም ... በሚል ከተሰዳደቡ ቦሀላ ላይቭ ኢቲቪ ላይ ተደባደቡ :: Laughing Laughing

አንደኛው አባል በድብድቡ መሀል ኡኡኡኡ ሲሉ ሰምቶ ልቡ ያልተነካ ተመልካች አልነበረም :: Laughing Laughing Laughing ቪድዮው የሆነ ቦታ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ :: ወስጄ www.psfights.com ላይ ፖስት አደርገዋለሁ :: Laughing

ባሻ ብሩ ድብድቡን በአይኑ በብረቱ ካየበት ቴሌቭዥኑ አጠገብ ::

የድብድቡን ድራማ የመብራቱ ገብረሕይወት (በረከት ስምዖን ) የትያትር ቡድን ሲመራ በእርሱው አርጩሜ እየተሸነቆጠ ጭራውን የሚቆላው የወያኔ ቴሌቪዥን ደግሞ ይህንን ትርኢት በሥፍራው ተገኝቶ ለመቅረጽ ከፈጣሪ የማያንስ የቅድሚያ ዕውቀቱን ተጠቅሞ ይጠብቅ ነበር Razz Razz Razz Razz Razz Razz

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 8:22 pm    Post subject: Re: FIGHT!! FIGHT!! LOL! መድረኮች በቡጢ ተቡዋቀሱ ... Reply with quote

እኛ ጥንት ገብቶናል --- የእናንተ ትሪክ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
እኛ ነን መሳቅ ያለብን እኮ Question Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ሆዳም ሁላ Exclamation Exclamation Exclamation ተነቃቅተናል እምይ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation
እዳሪያም ሁላ Exclamation
ለእናንተ ሳንቲም ሰጥቶ እዳሪያችሁን ብሉ ብትባሉ ጥርግ አድርጋችሁ ነው የምትጠቀጥቁት Exclamation

ይልቁኑ ይህቺን ተጭነሃት ተዝናና : አእምሮህን ቀይር ሾጠል

ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው:
ደግ አደረጉ Exclamation እሰይ እንኳን ተቀጣቀጡ Exclamation
ይሄንንና እንዲህ ያለ ዜና መስማት እንዴት አንጀትህን እንደሚያርሰው ሁላችንም እናውቀዋለን Exclamation
ጥምብ ባንዳ Exclamation
አንድነት ውስጥ አንጃ ተፈጠረ : ግምቦት ሰባት ተፈነከተ : ዲአስፖራው ተልከሰከሰ : ስዬ እንዲህ ሆነ .......... ገለመሌ የሚሉት የወገንን መበጣበጥ ዜና ላንተና አንተ ለምትፈድልለት የባንዳ ቡድን አንጀት ቅቤ እንደመጠጣት ያህል እንደሆነ እናውቀዋለንና ምንም አይደንቀንም Exclamation
ይልቁኑ አርፈህ ቁጭ በልና ውሾችህን ጡት አጥባ Exclamation Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ዛሬ አሳንቴ የራዲዮ ኢንተርቪው አለባት ሲሉ ሰምቼ ነበር ለመሆኑ ..... በምን ርዕስ ላይ ነው የተነጋገረችው Question አልስማሁህም Exclamation የሾርባናዳቦ አባል ለመሆን ማመልከቻ አስገባች Question በለው Exclamation ይሄ ነው ገና የቀራችሁ Exclamation ለፓርላማ አባልነት ትወዳደራላችሁ ማለት ነዋ Question ምን ምን Question ርቦሃል መሰለኝ የምትለው አይሰማም Exclamation ሆዳም ሂድና ጠቅጥቅ Exclamation

አንድ ቦታ ላይ ምንድነው ያልከው Question ሁላችንም (ማናችንም ) ድህነትን ለመሸሽ እንጂ በፖሎቲካ የተሰደድን የለንም ነው ያልከው Question በምን አወክ Question እንደፈጣሪ መለኮታዊም እያደረገህ ነው ማለት ነው Question ጥምባታም Exclamation ስለራስህ አውራ Exclamation አውቅሽ ሲሏት ...... እንደሚባለው ያንጠራራሃል Exclamation ድፋታም ግም Exclamation

ባሻ ብሩ እንደጻፈ(ች)ው:
በኦሮሚያ ክልል የመድረክ አባላት ተወዳዳሪዎች ... ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት የምወዳደረው እኔ ነኝ .. አንተ አይደለህም ... በሚል ከተሰዳደቡ ቦሀላ ላይቭ ኢቲቪ ላይ ተደባደቡ :: Laughing Laughing

አንደኛው አባል በድብድቡ መሀል ኡኡኡኡ ሲሉ ሰምቶ ልቡ ያልተነካ ተመልካች አልነበረም :: Laughing Laughing Laughing ቪድዮው የሆነ ቦታ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ :: ወስጄ www.psfights.com ላይ ፖስት አደርገዋለሁ :: Laughing

ባሻ ብሩ ድብድቡን በአይኑ በብረቱ ካየበት ቴሌቭዥኑ አጠገብ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

መገንሀያት

አዲስ

Joined: 05 Nov 2009
Posts: 19

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 8:39 pm    Post subject: Reply with quote

እንዲት ያስቃል አንተው :: መገን አንዲህ አርጎ ጥል ምን ይሉታል ? መገን ሀያት አለ የዎሎ ሰው : Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing እንዲት ያስቃል ? Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 8:45 pm    Post subject: Reply with quote

መገንሀያት እንደጻፈ(ች)ው:
አይ ኦሮሞ ኡታውን ለቀቀው እኮ : Laughing ልክ እንደ ኦነግ .

ጥምቦ Exclamation ዘረኛነትም እንደሁኔታው ይነካካናልሳ Question Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

Quote:
ለመለስ ዚናዊ መገንሀያት ከነበተሰቡ አስር ጣቱ

ውሾችህንም እንዳትረሳ ታዲያ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ቂቅቂኢቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂኢ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ስልኪ

ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1089

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 9:13 pm    Post subject: Reply with quote

ባሻ ብሩ ወንድሜ ,

ይቅርታ -ያንተን ሳላይ ነበር እኔ በርእስ መልክ የለጠፍኩት :: ነገሩ በጣም ያሳዝናል እቺ ሀገር በቃ ፓርቲ ላይወጣላት ነው ? ገዢው ፓርቲ ባይኖር እሚተኩ እነኝህ ነበሩ ማለት ነው ::

ስልኪ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ስሙ ይናገር

ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 379

PostPosted: Wed Feb 03, 2010 9:32 pm    Post subject: Reply with quote

እኔ -ve ነገር አላይም በዚህ ጥል ላይ ይልቁንስ ሰዎች በቃኝ ተቀምጬ ለወያኔ አልገዛም ነው እያሉት ያሉት እንግዲህ በመድረክ ውስጥ የዲሞክራሲ ግንባታ እየታየ እንደሆነ ይህ ምስክር ነው በማደግ ላይ ያሉ ሀገሮች በፓርላማ ወንበር አንስቶ ይደባደቡ የለም ወያኔ ጉዳችሁ ፍልቷል ማለት ነው ሰው እዚህ መደባደብ ከጀመረ ፓርላማ ውስጥ ይቀጥላል ከዛም ዲሞክራሲን መለማመድ ይጀምራሉ ማለት ነው :: እናንተ በፊት ለፊት ስትጠብቁ በኃላ በር እየመጣንባችሁ ነን Laughing Laughing Laughing Laughing እኛ ስል የዲሞክራሲ ፈላጊዎችን ነው ግን አንድ ነገር ሳልል አላልፍም 18 አመት የዲሞክራሲ ጉዞ በኃላ ይህንን ዲሞክራሲን እየገነባው ነኝ በሚል መንግስት ውስጥ መታየቱ አሳፋሪ ነው ይህንን እራሱ ወያኔ ለራሱ ስም ሲል መደበቅ ነበረበት Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ወያኔ 18 የግንባታ ዘመን በኃላ አሁንም ዲሞክራሲ ላይ ነው ግን ችግር የለውም መምጣቱ አይቀርም ደግሞም የኤምባሲ ዘበኛው ስሜን ያነሳህ መስሎኝ ነበር ታዲያኮ እናሰልጥናችሁ ስንል እምቢ ያላችሁት አናንተ ናችሁ ኦኔግ ከትግል መጥቶ ያሰልጥንልህ እንዴ ? ወያኔ የሚጨማለቅበትን ፖለቲካ የኦነግ ሰዎች ቢያገኙት የት በተደረሰ ነበር የምሬን ነው ፖለቲካውን የሰሩት ነበር ::::
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

እዮባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Jun 2009
Posts: 671
Location: In the state of peace

PostPosted: Thu Feb 04, 2010 1:30 am    Post subject: Reply with quote

በለው Laughing Laughing Laughing Laughing
ከዚህ በኋላ መድረኮች ሲሰበሰቡ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን
በቀጥታ ላይቭ ነው የሚያስተላልፈው በሉኛ Laughing Laughing
ከስቴድየም Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
A+T ርኛ

MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post

Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4  Next
Page 1 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia