|
|
|
| View previous topic :: View next topic |
| Author |
Message |
እኔውነኝኝ

Joined: 20 Jan 2007 Posts: 526
|
Posted: Thu Feb 04, 2010 8:58 am Post subject: |
|
|
እስቲ ኢትዮጽያዊነት በሚለው መንፈስ (ለደቂቃ መሆን ሞክሩ እና ) ተፈጸመ ብላችሁ የተደሰታችሁበትን ነገር ተመልከቱት እንደገና :: ያስቃል ? የድል ዜናስ ነው ? ለማን ? ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን ልትሳለቁበት የሞከራችሁት የ ኦሮሞ ህዝብን ነው :: የህዝብን ክብር ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ያልቻላችሁ መሀይማን መሆናችሁን ጠንቅቆ የሚረዳው የ ኢትዮጽያ ህዝብ ግን በናንተው ጅላንፎነት ይስቃል ::
ችግራችሁ ሰዎቹን እናንተው እራሳችሁ የመድረክ አባል አደረጋችሗቸው :: እናንተው አደባደባችሗቸው :: በናንተው ካሜራ ቀረጻችሗቸው :: በናንተው ቲቪ እናንተው አያችሗቸው :: እዚህ አምጥታችሁ ደግሞ እናንተው ትጃጃሉበታላችሁ :: አሁን ኡ ኡ ኡ ኡ የሚለው ጩኽት ቅጂው ላይ የተጨመረ አይደለም ? መቼ ይሆን ከዋጣችሁ የመሀይምነት ጭለማ ወደ ብርሀን የምትሸጋገሩት ? በወያኔ አይን ይሄ ማለት ድል ነው አይደል ? በቃ ዘመቻ ቴድሮስ በሉት ይህንንም ::  |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እኔውነኝኝ

Joined: 20 Jan 2007 Posts: 526
|
Posted: Thu Feb 04, 2010 11:51 am Post subject: |
|
|
የኢትዮጽያ ቴሌብዥን እና ሬዲዮ ድርጅት የሚመራው ማን በሚሉት ድልብ መሀይም እንደሆነ የሚነግረኝ አለ ? ያ በረከት የሚሉት ግድንግድ መሀይም ነው እንዴ ? እንደው ለማወቅ ያህል ነው ::  |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቢጥቅ

Joined: 12 Sep 2009 Posts: 294
|
Posted: Thu Feb 04, 2010 11:58 am Post subject: |
|
|
በጣም ያሳዘናል
ቢጥቆ አዝናለች አይዞን እኔውነኝ .....ሾባዳቢንግ ስልጣን ስይዝ ሀገርህ እንድትገባ እፈቅድልሀለሁ ..ይሄ ወያኔ የሚባል አባሮህ ነው አይደል ...ሰው ሁሉ ላንተ ወያኔ መስሎ የሚታይህ
ቢጥቆ ነኝ ....ከ ፓርቲያችን ሾባዳቢንግ |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Thu Feb 04, 2010 5:07 pm Post subject: |
|
|
ምነው ስምሽን ቀየርሽው
አሳንቴ ሲባል ነበር ድሮ የማውቀው
መጫወቻ ለማዳ ውሻ
ባለቤትየው ሾርባውን ጠጥቶ ስጋውን ለሷ የሚወረውርላት ትንሽዬ ውሻ
ሃይለኛ ባለቤት ነው ያለሽ እንዴት አድርጎ ነው ታይፒንግ ያስተማረሽ በናትሽ
ማታ ማታም ይወጣሻል ሲባል ይሰማል እውነት ነው
ደግሞ ፈቃድም እንድትሰጪ ማንዳቱ ተሰጥቶሻል ማለት ነው
ስንት ሰሃን ሾርባናዳቦ በላሽ ቅርናታም
| ቢጥቅ እንደጻፈ(ች)ው: | በጣም ያሳዘናል
ቢጥቆ አዝናለች አይዞን እኔውነኝ .....ሾባዳቢንግ ስልጣን ስይዝ ሀገርህ እንድትገባ እፈቅድልሀለሁ ..ይሄ ወያኔ የሚባል አባሮህ ነው አይደል ...ሰው ሁሉ ላንተ ወያኔ መስሎ የሚታይህ
ቢጥቆ ነኝ ....ከ ፓርቲያችን ሾባዳቢንግ |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እኔውነኝኝ

Joined: 20 Jan 2007 Posts: 526
|
Posted: Thu Feb 04, 2010 5:54 pm Post subject: |
|
|
ሀዳስ : እኔ እኮ ቢጥቆ የሚለውን ኒክ ኢግኖር የምገጨው ሾተል (ባሻብሩ ) የወር አበባው ላይ ሲሆን የሚጠቀምበት ኒክ ስለሆነ በጣም ይከረፋኛል ለዛ ነው :: ኒክ ኔም እንደ ጫጩት በየቀኑ እያስፈለፈልኩት ነው :: ሴት ሆኖ ሞክሯል : ሽማግሌም ሆኖ ተጫውቷል : ምንም ሆነ ምን ግን ሸታታነቱ ስለማይለቀው በቀላሉ ይያዛል :: ስለዚህ ቢጥቆ (አስራ ምናምነኛው የ ቺምፓዚው ሾተል ኒክ ኔም ነው ) |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Thu Feb 04, 2010 6:02 pm Post subject: |
|
|
ታየኝ ቁራው ሲያብድ
አሁን ማን ነኝ ብሎ ይመጣ ይሆን ሲያቆምለት
| እኔውነኝኝ እንደጻፈ(ች)ው: | ሀዳስ : እኔ እኮ ቢጥቆ የሚለውን ኒክ ኢግኖር የምገጨው ሾተል (ባሻብሩ ) የወር አበባው ላይ ሲሆን የሚጠቀምበት ኒክ ስለሆነ በጣም ይከረፋኛል ለዛ ነው :: ኒክ ኔም እንደ ጫጩት በየቀኑ እያስፈለፈልኩት ነው :: ሴት ሆኖ ሞክሯል : ሽማግሌም ሆኖ ተጫውቷል : ምንም ሆነ ምን ግን ሸታታነቱ ስለማይለቀው በቀላሉ ይያዛል :: ስለዚህ ቢጥቆ (አስራ ምናምነኛው የ ቺምፓዚው ሾተል ኒክ ኔም ነው ) |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቢጥቅ

Joined: 12 Sep 2009 Posts: 294
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 10:27 am Post subject: |
|
|
| ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው: | ምነው ስምሽን ቀየርሽው
አሳንቴ ሲባል ነበር ድሮ የማውቀው
መጫወቻ ለማዳ ውሻ
ባለቤትየው ሾርባውን ጠጥቶ ስጋውን ለሷ የሚወረውርላት ትንሽዬ ውሻ
ሃይለኛ ባለቤት ነው ያለሽ እንዴት አድርጎ ነው ታይፒንግ ያስተማረሽ በናትሽ
ማታ ማታም ይወጣሻል ሲባል ይሰማል እውነት ነው
ደግሞ ፈቃድም እንድትሰጪ ማንዳቱ ተሰጥቶሻል ማለት ነው
ስንት ሰሃን ሾርባናዳቦ በላሽ ቅርናታም
| ቢጥቅ እንደጻፈ(ች)ው: | በጣም ያሳዘናል
ቢጥቆ አዝናለች አይዞን እኔውነኝ .....ሾባዳቢንግ ስልጣን ስይዝ ሀገርህ እንድትገባ እፈቅድልሀለሁ ..ይሄ ወያኔ የሚባል አባሮህ ነው አይደል ...ሰው ሁሉ ላንተ ወያኔ መስሎ የሚታይህ
ቢጥቆ ነኝ ....ከ ፓርቲያችን ሾባዳቢንግ |
|
እኔኮ አንተ ለምን መስመርህን ትለቃልህ ? ማለት የምትፈልገውን በግልጽ ተናገር ...አሁን ንግግሩ ከእኔውነኝ የሚባል ...የዋርካ ላይ አረም ነው እሱ ወያኔ ከሀገር ስላባረረው ሰው ሁሉ ወያኔ ይመስለዋል ....ምን ይደረግ እንግዲህ አንቺስ እንዴት ነው ...? ከተባረርሽ ከሀገር ጸልይ ሾባዳቢንግ ስልጣን እንዲይዝ ...ከዛ በኃላ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ ::
መልካም ቀን ይሁንልህ /ሽ ...ግን ወንድ ነህ ሴት ....?
ቢጥቆ ነኝ ...ከሾባዳቢንግ ፓርቲ .....  |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቢጥቅ

Joined: 12 Sep 2009 Posts: 294
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 10:34 am Post subject: |
|
|
| እኔውነኝኝ እንደጻፈ(ች)ው: | ሀዳስ : እኔ እኮ ቢጥቆ የሚለውን ኒክ ኢግኖር የምገጨው ሾተል (ባሻብሩ ) የወር አበባው ላይ ሲሆን የሚጠቀምበት ኒክ ስለሆነ በጣም ይከረፋኛል ለዛ ነው :: ኒክ ኔም እንደ ጫጩት በየቀኑ እያስፈለፈልኩት ነው :: ሴት ሆኖ ሞክሯል : ሽማግሌም ሆኖ ተጫውቷል : ምንም ሆነ ምን ግን ሸታታነቱ ስለማይለቀው በቀላሉ ይያዛል :: ስለዚህ ቢጥቆ (አስራ ምናምነኛው የ ቺምፓዚው ሾተል ኒክ ኔም ነው ) |
የማይረባ ደድብ ...ሰው ዋርካ ላይ ቢኖር እኔውነኝ ነው ...ጥንቁልናህ በትክክል አልሰራም እኔ ቢጥቆ ..ነኝ ..
ቢጥቆ ከሾባዳቢንግ ፓርቲ |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እኔውነኝኝ

Joined: 20 Jan 2007 Posts: 526
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 11:58 am Post subject: |
|
|
ሴቷ ውሻዬ የምር አሳዘነችኝ
ሲዘጉሽ አታውቂም እንዴ : ሲጠሉሽ :
ሲንቁሽ አታውቂም እንዴ ሲጠየፉሽ :
እኔውነኝኝ <<<<<<<< ወንዳገረድን አጥብቆ የሚጠየፈው :: |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ስሙ ይናገር

Joined: 14 Mar 2008 Posts: 379
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 3:01 pm Post subject: |
|
|
የትላንቱን ሀሙስ voa አዳምጡ የዚህ የወያኔ መንግስት ውርደትና ቅሌት ይገርማል ይህንን መንግስት ነው ብለው ለምርጫ የሚቀመጡ ሰዎች ያሳዝናሉ ዜናው እውነት ለመሆኑ የምርጫ ቦርድ ለመቅረብ አለመፈለጉ ነው _________________ God is Great |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ዳዊት 1

Joined: 27 Nov 2004 Posts: 524 Location: israel
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 6:32 pm Post subject: |
|
|
ቅቅቅቅ ባሻ ብሮ ተቧቀሱ ..ትላለህ እንዴ ? ኡ ..ኡ .. እያሰኘ አስፎገላው እኮ ... ይሄኔ በዱላ ቢሆን ማንም አይተርፍም ነበር ... በዱላ እኮ የሚችላቸው የለም ምናልባት የደንቢያ ኮበሌ ካልሆነ በስተቀር ..::
ቢጥቆ ሸግዬ ...
ሾተል እነዚህን ጭፍን ከብቶቹን እሱን ከሌሎች መለየት እንዲችሉ በማሰልጠኛ በረቱ ብዙ ጥሯል ::
ግን ምን ታረጊዋለሽ ...ከብት ሁሌም ከብት ነው .. ሁሌ እምቧ ከማለት በቀር ሌላ ምን ያውቃል ..?
የከብት መንጋ ተጠራቅሞ ...የመራው ሁሉ ባለቤቱ ይመስለዋል ::
ዳዊት 1...ከሾባዳቢንግ |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ውልጮ

Joined: 04 Feb 2004 Posts: 98
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 7:33 pm Post subject: Re: FIGHT!! FIGHT!! LOL! መድረኮች በቡጢ ተቡዋቀሱ ... |
|
|
ሀዳስ
አየሁት ተጭኜ ህዝቡ እኮ የያዘው ጥራት ያለውን የኢትዮጵያ ስንደቅ
አላማ ነው ቀሪውን መልስ ራስሽ መልሺው :: ተግባባን ለዚህ ስል ነው
የገባሁት ወደ ማንበብ ብቻ ተመልሻለሁ ::
ደህና ዋይ
| ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው: | እኛ ጥንት ገብቶናል --- የእናንተ ትሪክ
እኛ ነን መሳቅ ያለብን እኮ
ሆዳም ሁላ ተነቃቅተናል እምይ
እዳሪያም ሁላ
ለእናንተ ሳንቲም ሰጥቶ እዳሪያችሁን ብሉ ብትባሉ ጥርግ አድርጋችሁ ነው የምትጠቀጥቁት
ይልቁኑ ይህቺን ተጭነሃት ተዝናና : አእምሮህን ቀይር ሾጠል
| ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው: | ደግ አደረጉ እሰይ እንኳን ተቀጣቀጡ
ይሄንንና እንዲህ ያለ ዜና መስማት እንዴት አንጀትህን እንደሚያርሰው ሁላችንም እናውቀዋለን
ጥምብ ባንዳ
አንድነት ውስጥ አንጃ ተፈጠረ : ግምቦት ሰባት ተፈነከተ : ዲአስፖራው ተልከሰከሰ : ስዬ እንዲህ ሆነ .......... ገለመሌ የሚሉት የወገንን መበጣበጥ ዜና ላንተና አንተ ለምትፈድልለት የባንዳ ቡድን አንጀት ቅቤ እንደመጠጣት ያህል እንደሆነ እናውቀዋለንና ምንም አይደንቀንም
ይልቁኑ አርፈህ ቁጭ በልና ውሾችህን ጡት አጥባ
ዛሬ አሳንቴ የራዲዮ ኢንተርቪው አለባት ሲሉ ሰምቼ ነበር ለመሆኑ ..... በምን ርዕስ ላይ ነው የተነጋገረችው እ እ እ እ እ አልስማሁህም የሾርባናዳቦ አባል ለመሆን ማመልከቻ አስገባች በለው ይሄ ነው ገና የቀራችሁ ለፓርላማ አባልነት ትወዳደራላችሁ ማለት ነዋ ምን ምን ርቦሃል መሰለኝ የምትለው አይሰማም ሆዳም ሂድና ጠቅጥቅ
አንድ ቦታ ላይ ምንድነው ያልከው ሁላችንም (ማናችንም ) ድህነትን ለመሸሽ እንጂ በፖሎቲካ የተሰደድን የለንም ነው ያልከው በምን አወክ እንደፈጣሪ መለኮታዊም እያደረገህ ነው ማለት ነው ጥምባታም ስለራስህ አውራ አውቅሽ ሲሏት ...... እንደሚባለው ያንጠራራሃል ድፋታም ግም
| ባሻ ብሩ እንደጻፈ(ች)ው: | በኦሮሚያ ክልል የመድረክ አባላት ተወዳዳሪዎች ... ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት የምወዳደረው እኔ ነኝ .. አንተ አይደለህም ... በሚል ከተሰዳደቡ ቦሀላ ላይቭ ኢቲቪ ላይ ተደባደቡ ::
አንደኛው አባል በድብድቡ መሀል ኡኡኡኡ ሲሉ ሰምቶ ልቡ ያልተነካ ተመልካች አልነበረም :: ቪድዮው የሆነ ቦታ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ :: ወስጄ www.psfights.com ላይ ፖስት አደርገዋለሁ ::
ባሻ ብሩ ድብድቡን በአይኑ በብረቱ ካየበት ቴሌቭዥኑ አጠገብ :: |
|
|
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 11:04 pm Post subject: Re: FIGHT!! FIGHT!! LOL! መድረኮች በቡጢ ተቡዋቀሱ ... |
|
|
ወንድሜ ውልጮ
በመጫንህ ጥሩ ሰርተሃል
ሰንደቃላማውማ ሁሌ ጥራት ያለው እኮ ነው በዚህማ መቼ ተጠራጠርን
ምኑን ነው ግን እንድመልስ የፈለከው
አልተግባባንም
| ውልጮ እንደጻፈ(ች)ው: | ሀዳስ
አየሁት ተጭኜ ህዝቡ እኮ የያዘው ጥራት ያለውን የኢትዮጵያ ስንደቅ
አላማ ነው ቀሪውን መልስ ራስሽ መልሺው :: ተግባባን ለዚህ ስል ነው
የገባሁት ወደ ማንበብ ብቻ ተመልሻለሁ ::
ደህና ዋይ
| ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው: | እኛ ጥንት ገብቶናል --- የእናንተ ትሪክ
እኛ ነን መሳቅ ያለብን እኮ
ሆዳም ሁላ ተነቃቅተናል እምይ
እዳሪያም ሁላ
ለእናንተ ሳንቲም ሰጥቶ እዳሪያችሁን ብሉ ብትባሉ ጥርግ አድርጋችሁ ነው የምትጠቀጥቁት
ይልቁኑ ይህቺን ተጭነሃት ተዝናና : አእምሮህን ቀይር ሾጠል
| ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው: | ደግ አደረጉ እሰይ እንኳን ተቀጣቀጡ
ይሄንንና እንዲህ ያለ ዜና መስማት እንዴት አንጀትህን እንደሚያርሰው ሁላችንም እናውቀዋለን
ጥምብ ባንዳ
አንድነት ውስጥ አንጃ ተፈጠረ : ግምቦት ሰባት ተፈነከተ : ዲአስፖራው ተልከሰከሰ : ስዬ እንዲህ ሆነ .......... ገለመሌ የሚሉት የወገንን መበጣበጥ ዜና ላንተና አንተ ለምትፈድልለት የባንዳ ቡድን አንጀት ቅቤ እንደመጠጣት ያህል እንደሆነ እናውቀዋለንና ምንም አይደንቀንም
ይልቁኑ አርፈህ ቁጭ በልና ውሾችህን ጡት አጥባ
ዛሬ አሳንቴ የራዲዮ ኢንተርቪው አለባት ሲሉ ሰምቼ ነበር ለመሆኑ ..... በምን ርዕስ ላይ ነው የተነጋገረችው እ እ እ እ እ አልስማሁህም የሾርባናዳቦ አባል ለመሆን ማመልከቻ አስገባች በለው ይሄ ነው ገና የቀራችሁ ለፓርላማ አባልነት ትወዳደራላችሁ ማለት ነዋ ምን ምን ርቦሃል መሰለኝ የምትለው አይሰማም ሆዳም ሂድና ጠቅጥቅ
አንድ ቦታ ላይ ምንድነው ያልከው ሁላችንም (ማናችንም ) ድህነትን ለመሸሽ እንጂ በፖሎቲካ የተሰደድን የለንም ነው ያልከው በምን አወክ እንደፈጣሪ መለኮታዊም እያደረገህ ነው ማለት ነው ጥምባታም ስለራስህ አውራ አውቅሽ ሲሏት ...... እንደሚባለው ያንጠራራሃል ድፋታም ግም
| ባሻ ብሩ እንደጻፈ(ች)ው: | በኦሮሚያ ክልል የመድረክ አባላት ተወዳዳሪዎች ... ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት የምወዳደረው እኔ ነኝ .. አንተ አይደለህም ... በሚል ከተሰዳደቡ ቦሀላ ላይቭ ኢቲቪ ላይ ተደባደቡ ::
አንደኛው አባል በድብድቡ መሀል ኡኡኡኡ ሲሉ ሰምቶ ልቡ ያልተነካ ተመልካች አልነበረም :: ቪድዮው የሆነ ቦታ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ :: ወስጄ www.psfights.com ላይ ፖስት አደርገዋለሁ ::
ባሻ ብሩ ድብድቡን በአይኑ በብረቱ ካየበት ቴሌቭዥኑ አጠገብ :: |
|
|
|
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 11:18 pm Post subject: |
|
|
| ቢጥቅ እንደጻፈ(ች)ው: | | ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው: | ምነው ስምሽን ቀየርሽው
አሳንቴ ሲባል ነበር ድሮ የማውቀው
መጫወቻ ለማዳ ውሻ
ባለቤትየው ሾርባውን ጠጥቶ ስጋውን ለሷ የሚወረውርላት ትንሽዬ ውሻ
ሃይለኛ ባለቤት ነው ያለሽ እንዴት አድርጎ ነው ታይፒንግ ያስተማረሽ በናትሽ
ማታ ማታም ይወጣሻል ሲባል ይሰማል እውነት ነው
ደግሞ ፈቃድም እንድትሰጪ ማንዳቱ ተሰጥቶሻል ማለት ነው
ስንት ሰሃን ሾርባናዳቦ በላሽ ቅርናታም
| ቢጥቅ እንደጻፈ(ች)ው: | በጣም ያሳዘናል
ቢጥቆ አዝናለች አይዞን እኔውነኝ .....ሾባዳቢንግ ስልጣን ስይዝ ሀገርህ እንድትገባ እፈቅድልሀለሁ ..ይሄ ወያኔ የሚባል አባሮህ ነው አይደል ...ሰው ሁሉ ላንተ ወያኔ መስሎ የሚታይህ
ቢጥቆ ነኝ ....ከ ፓርቲያችን ሾባዳቢንግ |
|
እኔኮ አንተ ለምን መስመርህን ትለቃልህ ? ማለት የምትፈልገውን በግልጽ ተናገር ...አሁን ንግግሩ ከእኔውነኝ የሚባል ...የዋርካ ላይ አረም ነው እሱ ወያኔ ከሀገር ስላባረረው ሰው ሁሉ ወያኔ ይመስለዋል ....ምን ይደረግ እንግዲህ አንቺስ እንዴት ነው ...? ከተባረርሽ ከሀገር ጸልይ ሾባዳቢንግ ስልጣን እንዲይዝ ...ከዛ በኃላ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ ::
መልካም ቀን ይሁንልህ /ሽ ...ግን ወንድ ነህ ሴት ....?
ቢጥቆ ነኝ ...ከሾባዳቢንግ ፓርቲ .....  |
ውይ በሞትኩት
መስመር ለቅቄያለሁኝ ለካ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ማለት የፈለኩትንማ እነውነኝኝ ከላይ ገልፆታል
ባናትህ የሾርባናዳቦ የገንዘብ ቤት አድርገኝ
ወደው አይስቁ አሉ አራሙቻ  |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ውልጮ

Joined: 04 Feb 2004 Posts: 98
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 4:15 pm Post subject: Re: FIGHT!! FIGHT!! LOL! መድረኮች በቡጢ ተቡዋቀሱ ... |
|
|
ሀዳስ
ጠቅ አድርጌ አየሁት የሚታየው ጥራት ያለው የኢትዮጵያ
ሰንደቅ ዓላማን አይቸበታለሁ አንችስ መልሱን ለራስሽ ::
ስሙ ይናገር
መድረክ ውስጥ የድሞክራሲ ግንባታ እንደታዬ እየሆነ ----
አልከው ይገርማል ::
እንዲያው ጠመንጃዋን ቢይዙ ምን እንደሚደራረጉ እኛንስ
ምን እንደሚያደርጉን አስበኸዋል :: ስለዚህ ጉዳይ ያሁኑ
ወዳጅህ በቂ መረጃ እንዳላቸው አልጠራጠርም ::
በቸር ያውለን ::