WARKA Forum Index
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 
Become a supporting member
CyberEthiopia Home | About us | Contact us
ይሁን እስቲ እያለ አንገቱን የደፋ ነጻነቱን ሊያገኝ አይኖረውም ተስፋ
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ግንቦት 7

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 08 Jan 2010
Posts: 79

PostPosted: Fri Feb 05, 2010 7:26 am    Post subject: ይሁን እስቲ እያለ አንገቱን የደፋ ነጻነቱን ሊያገኝ አይኖረውም ተስፋ Reply with quote

http://www.ginbot7.com/Audio/jan_apr2010/tdp1-100204-1700.ram

እኔ ግንቦት ሰባት ፍትህ የናፈቀኝ

አንድ ሰው አይደለሁ ብዙ ሚሊዮን ነኝ

ግንቦት 7 እኔ ነኝ

እኔም ህዝብ ነኝ !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ጨምጫሚ

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Sep 2009
Posts: 950

PostPosted: Fri Feb 05, 2010 8:25 am    Post subject: Reply with quote

የትኛው ህዝብ ነህ ? አሜሪካና ዩሮፕ ያለው ርዝራዥ ጎንደሬ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ዳዊት 1

ዋና ኮትኳች

Joined: 27 Nov 2004
Posts: 524
Location: israel

PostPosted: Fri Feb 05, 2010 9:33 am    Post subject: Reply with quote

አይ ጎንደሬ ...በስንቱ አፍ ተነስተህ ትዘልቀው ?

ዳዊት 1...ከሾባዳቢንግ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post

ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 4792
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Sun Feb 07, 2010 1:42 pm    Post subject: Reply with quote

ሰሞኑን ከታዘትኩትና ከገረሙኝ ነገሮች አንዱን ጀባ ልበላችሁ ::የሆኑ ግሩፖች ማለት ከረንት አፌርስ ውስጥ የተሰበሰቡ አሮጌ አንጎሎች ከእምዬ ኢትዮዽያ አንዱ አካል የሆነውን የትግራይን ህብረተሰብ ሲሰድቡ ሲያጥላሉ ጦርነት እንደሚዘምቱበትና ከምድረገጽ ሊያጠፉት እንደሚፎክሩ የራሳቸውን ቃል ቀርጸን ስናሰማና አይን ውስጥ ገብተን ክብርነታችንን ቶፒክ አድርገውት ሲውሉ እንደነበርና አሁንም ድረስ የእግር እሳት ሆነንባቸው አላስበላ አላሳራ ብለን የመንፈስ አካለ ስንኩላን እንዳደረግናቸው ማንም ያዳም ዘር ሁላ የሚያውቀው ነው ::ያንን ለጊዜው ላቆየውና አንድ የታዘብኩት ነገር ምን መሰላችሁ ሰሞኑን የዛቀጠ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ መንዣ የመወያያ የፓልቶክ ሩማቸው ውስጥና በሬድዮ ጣብያቸው ትላንት የትግራይ ሙዚቃን በሩማቸው ውስጥ ባን አድርገውና ትግርኛ ቢት ያለውን ዘፈን ላለማዘፈን ተማምለውና ተዋውለው ቦይኮት አድርገው እንደነበር ሁላችንም የምናውቀውና ካፋቸው የተቀዳ የአኡዲዮ ማቴርያል እንዳለን ማስረጃነቱ ካስፈለገ ብሎጋችን ላይ ለጥፈን ልናሰማ እንችላለን ::

ታድያ ከትግራይ ህዝብና የትግራይን ባህል ከመጥላታቸው የተነሳ የትግራይን ህዝብ ከሚሰድቡ ኢትዮዽያን ለማጥፋት ሌት ተቀን ከሚተጉና የህጻናት መዋእለ ህጻናት ሳይቀር እስከህጻናቶች ቦንብ ወርውረው የገደሉብን ጋር ተወዳጅተውና ጦርነቱን ከዚህ በኛ ረዳትነት ትጀምሩና ወያኔን ታጠፉና ስልጣን ትይዛላችሁ ተብለው አሽከር ስለሆኑ ገና ለገና ሻእቢያ ቢሮ ሰጠን ብለው ዛሬ የሻእቢያን ፕሮፓጋንዳ የሚነዛ የትግርኛ ዘፈን በግጥማቸው ባክግራውንድና ለመዝናኛም ጭምር እንዲሁም የሬድዮዋቸው መግቢያ ሙዚቃም ሊያደርጉት ሲሞክሩ ይስተዋላል ::እንግዲህ ኢትዮዽያን ወዳጅ የሆናችሁ እዩልኝ ....በአሁኑ ሰአት የኤርትራ ዘፈን ነው ሩማቸው ውስት የሚዘፈነነው ::ግጥሙ በጠቅላላ በኤርትራ ትግርኛ የተዘፈነ ዘፈን ነው ::እኔ ከኤርትራውያኖች ጋር ምንም ጥል የለኝም ::ዘፈናቸውንም በፍቅር ነው የምወደውና ሳዳምጠው የምውለው ::እንደጠላት ስለማላያቸውና አሁንም ድረስ ኤርትራዊያኖች ወንድም እህቶቻችን ናቸው እንደሆኑም ይኖራሉ ብየ ስለማምን :: እቢያን ግን እድሜ ልክ አልደግፍም ::የምደግፍበት አንጀትና ልብ እንዲሁም ህሊናም የለኝም ::አገራችንን ካጠፉና እያጠፉ ካሉት ውስት አንዱ ስለሆነ ::

ታድያ ለቁርጥ ቀን ጅሎች ያለኝ አንድ ጥያቄ ምን የሚሉት ነው ዛሬ ሩማችሁ ውስጥ የሻእቢያን ሙዚቃ ስታዳምጡ የምትውሉት ::ለእነ ሶሊዳሪቲና ኢከጎረቤት አገሮች ጋር የባህል ልውውጥ ሳይሆን ትልቅ የፖለቲካ ጀርባ ያለውና ለትግራይ ህዝብ ምን ያኽል ጥላቻ እንዳላችሁ የሚያመለክት ነው ::ሻእቢያ እንዳለቀሰ ኢትዮዽያን እንደተመኘ ሲኖር የትግራይ ህዝብ ኢትዮዽያ እንደሆነና ኢትዮዽያን እንደጠበቀ እንዳበለጸገ ይኖራል ::

እናንተም ያሳካላችሁም .....ኢሳያስ አንድ ቀን እዛ ታንከር ውስጥ እስኪያጉራችሁ ድረስ ነው ...እንደሚያደርገውም አልጠራጠርም ::እንዲያደርግም አዝዤዋለሁ ::እናት ሀገሩን የከዳ ለሱም አይሆንምና እዛ ካንተ ጋር ወደል ቂጣቸውን እያማቱ ሲመጡ እሰርና ሳዋ እራስን መሆንና አለማሽቃበጥን ለጥቅም አለማፈንደድን እየገረፍክ አስተምርልኝ ::

ሾተል ነን .....ኢትዮዽያ ከትግራይ ህዝብ ጋር ሆና ወደፊት
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 4792
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Sun Feb 07, 2010 1:47 pm    Post subject: Reply with quote

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Sun Feb 07, 2010 6:07 pm    Post subject: Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
ሰሞኑን ከታዘትኩትና ከገረሙኝ ነገሮች አንዱን ጀባ ልበላችሁ ::የሆኑ ግሩፖች ማለት ከረንት አፌርስ ውስጥ የተሰበሰቡ አሮጌ አንጎሎች ከእምዬ ኢትዮዽያ አንዱ አካል የሆነውን የትግራይን ህብረተሰብ ሲሰድቡ ሲያጥላሉ ጦርነት እንደሚዘምቱበትና ከምድረገጽ ሊያጠፉት እንደሚፎክሩ የራሳቸውን ቃል ቀርጸን ስናሰማና አይን ውስጥ ገብተን ክብርነታችንን ቶፒክ አድርገውት ሲውሉ እንደነበርና አሁንም ድረስ የእግር እሳት ሆነንባቸው አላስበላ አላሳራ ብለን የመንፈስ አካለ ስንኩላን እንዳደረግናቸው ማንም ያዳም ዘር ሁላ የሚያውቀው ነው ::ያንን ለጊዜው ላቆየውና አንድ የታዘብኩት ነገር ምን መሰላችሁ ሰሞኑን የዛቀጠ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ መንዣ የመወያያ የፓልቶክ ሩማቸው ውስጥና በሬድዮ ጣብያቸው ትላንት የትግራይ ሙዚቃን በሩማቸው ውስጥ ባን አድርገውና ትግርኛ ቢት ያለውን ዘፈን ላለማዘፈን ተማምለውና ተዋውለው ቦይኮት አድርገው እንደነበር ሁላችንም የምናውቀውና ካፋቸው የተቀዳ የአኡዲዮ ማቴርያል እንዳለን ማስረጃነቱ ካስፈለገ ብሎጋችን ላይ ለጥፈን ልናሰማ እንችላለን ::

Quote:
ታድያ ከትግራይ ህዝብና የትግራይን ባህል ከመጥላታቸው የተነሳ የትግራይን ህዝብ ከሚሰድቡ ኢትዮዽያን ለማጥፋት ሌት ተቀን ከሚተጉና የህጻናት መዋእለ ህጻናት ሳይቀር እስከህጻናቶች ቦንብ ወርውረው የገደሉብን ጋር ተወዳጅተውና ጦርነቱን ከዚህ በኛ ረዳትነት ትጀምሩና ወያኔን ታጠፉና ስልጣን ትይዛላችሁ ተብለው አሽከር ስለሆኑ ገና ለገና ሻእቢያ ቢሮ ሰጠን ብለው ዛሬ

Quote:
የሻእቢያን ፕሮፓጋንዳ የሚነዛ የትግርኛ ዘፈን በግጥማቸው ባክግራውንድና ለመዝናኛም ጭምር እንዲሁም የሬድዮዋቸው መግቢያ ሙዚቃም ሊያደርጉት ሲሞክሩ ይስተዋላል ::

ከዚህ ቀደም የአዋሳ ሰው ነኝ ስትል የሰማሁ መሰለኝ Exclamation የትግራይና የኤርትራ ሙዚቃም መለየት ትችላለህ ማለት ነው :

Quote:
እንግዲህ ኢትዮዽያን ወዳጅ የሆናችሁ እዩልኝ ....በአሁኑ ሰአት የኤርትራ ዘፈን ነው ሩማቸው ውስት የሚዘፈነነው ::ግጥሙ በጠቅላላ በኤርትራ ትግርኛ የተዘፈነ ዘፈን ነው ::እኔ ከኤርትራውያኖች ጋር ምንም ጥል የለኝም ::ዘፈናቸውንም በፍቅር ነው የምወደውና ሳዳምጠው የምውለው ::እንደጠላት ስለማላያቸውና አሁንም ድረስ ኤርትራዊያኖች ወንድም እህቶቻችን ናቸው እንደሆኑም ይኖራሉ ብየ ስለማምን ::

እኮ በምን አወክ Question ዘፈኑ የኤርትራ ስለመሆኑ Question የትግርኛ ቋንቋ ችሎታ አለህ Question ግጥምም ሁላ እየሸነሸንክ ይገባሃል ማለት ነው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ግን ምን አለበት የኤርትራ ዘፈን ቢዘፈን Question Question Question ኤርትራውያንን እንደእህትና ወንድም የምታያቸው ከሆነ ይሄ ምንም አይነት ችግር ውስጥ ሊያስገባህ ባልቻለ ነበረ Exclamation እንደውም የትግርኛ ዘፈን በማስዘፈናቸው ምን ያህል በዘር : በጎሳ ፖሎቲካ ያልተበከሉ : ያልተጨማለቁ መሆናቸውን ነው የሚያሳየው -- እንዳንተ ብርግድ እራስ እንዳልሆኑ ነው ቁልጭ አድርጎ ይሄ የሚያሳየን Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

Quote:
ሻእቢያን ግን እድሜ ልክ አልደግፍም ::የምደግፍበት አንጀትና ልብ እንዲሁም ህሊናም የለኝም ::አገራችንን ካጠፉና እያጠፉ ካሉት ውስት አንዱ ስለሆነ ::

ውሻ ነህ Exclamation ሻቢያ 100 ኡሮ ቢወረውርልህ በእንብርክክህ እየዳኸ ነው ፈጣሪዬ ጌታዬ እያልክ የምትለማመጠው Exclamation ፈሳም መላጣ ቢሊጮ ራስታ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ስለሃገር መጥፋት ምን የምታውቀው ነገር አለ Question ለመሆኑ ሃገራችን እየጠፋች ነው ብለህ ታስባለህ እንዴ Question ወይስ አፍህ ሳያስበው አንዛረጠብህ Question ሳታስበው ተዝረጠረጥክ ማለት ይሄ እኮ ነው ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 1:17 am    Post subject: Reply with quote

እርግጠኛ ነን የሰሞኑ ትዝብታችን እንደተነበበ ::

ሾተል ነን ....
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

መቅደላዊ

ኮትኳች

Joined: 01 Dec 2009
Posts: 266
Location: Ethiopia

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 2:00 am    Post subject: Reply with quote

ግንቦት 7 "ኤርትራ " ከኢትዮጲያ መገንጠል መቃወም አለበት :; እንደዚሁም ከሻእብያ ጋር ያለውን ግንኙነት ማቆረጥ አለበት :; አለዚያ ግንቦት 7 እንደ ከሀዲና አወናባጅ ድርጅት ሆኖ ይታያል :: በምጀርያ ግንቦት 7 መቆሚያውን ያስተካከል :; አለዚያ የውያኔ መሳርያ የሻእብያ ጉዳይ አስፈፃሚ ከመሆን አያልፍም ::
_________________
United we stand, divided we fall!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ወያነኮማንዶ

አዲስ

Joined: 02 Jan 2010
Posts: 35

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 10:47 am    Post subject: Reply with quote

አይ የህዝብ ቁጥር ብዛት ሀይል መሆኑ ድሮ ድሮ ቀረ
እንደዛማ ቢሆን ቻይና ያለማችን አንደኛ ሀያል አገር ትሆንና ቀጥሎ ህንድ ትሆን ነበር ማለት ነው ::
አማራ ወይም ኦሮሞ ብዙ ህዝብ ስለሆነ ትግራይን ሊያጠፉ ቂቂቂቂቂ አይ አለማወቅ ስለጦር ሜዳ እና ጦርነት ምንነት ጠንቅቆ ሚያቅ ሰው እንደዚህ አያስብም ነበር ::
ስንት አገር ጨራሽ መሳሪያ በተሰራበት ዘመን ....ቂቂቂቂ
በርግጥ ድሮ በጎራዴና በጦር በምንዋጋበት ዘመን ልክ ሊሆን ይችል ይሆናል Laughing Laughing Laughing
_________________
ወያነ ኮማንዶ Ethiopian SPARTAAAAAA!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ቢተወደድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 21 Jul 2009
Posts: 633
Location: Dabra Za`Yet

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 2:53 pm    Post subject: Reply with quote

ይሄ ሁሉ አተካራ ለምን ታወቀብኝ ነው ?

የርኩስ ሽንት

ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው:
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
ሰሞኑን ከታዘትኩትና ከገረሙኝ ነገሮች አንዱን ጀባ ልበላችሁ ::የሆኑ ግሩፖች ማለት ከረንት አፌርስ ውስጥ የተሰበሰቡ አሮጌ አንጎሎች ከእምዬ ኢትዮዽያ አንዱ አካል የሆነውን የትግራይን ህብረተሰብ ሲሰድቡ ሲያጥላሉ ጦርነት እንደሚዘምቱበትና ከምድረገጽ ሊያጠፉት እንደሚፎክሩ የራሳቸውን ቃል ቀርጸን ስናሰማና አይን ውስጥ ገብተን ክብርነታችንን ቶፒክ አድርገውት ሲውሉ እንደነበርና አሁንም ድረስ የእግር እሳት ሆነንባቸው አላስበላ አላሳራ ብለን የመንፈስ አካለ ስንኩላን እንዳደረግናቸው ማንም ያዳም ዘር ሁላ የሚያውቀው ነው ::ያንን ለጊዜው ላቆየውና አንድ የታዘብኩት ነገር ምን መሰላችሁ ሰሞኑን የዛቀጠ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ መንዣ የመወያያ የፓልቶክ ሩማቸው ውስጥና በሬድዮ ጣብያቸው ትላንት የትግራይ ሙዚቃን በሩማቸው ውስጥ ባን አድርገውና ትግርኛ ቢት ያለውን ዘፈን ላለማዘፈን ተማምለውና ተዋውለው ቦይኮት አድርገው እንደነበር ሁላችንም የምናውቀውና ካፋቸው የተቀዳ የአኡዲዮ ማቴርያል እንዳለን ማስረጃነቱ ካስፈለገ ብሎጋችን ላይ ለጥፈን ልናሰማ እንችላለን ::

Quote:
ታድያ ከትግራይ ህዝብና የትግራይን ባህል ከመጥላታቸው የተነሳ የትግራይን ህዝብ ከሚሰድቡ ኢትዮዽያን ለማጥፋት ሌት ተቀን ከሚተጉና የህጻናት መዋእለ ህጻናት ሳይቀር እስከህጻናቶች ቦንብ ወርውረው የገደሉብን ጋር ተወዳጅተውና ጦርነቱን ከዚህ በኛ ረዳትነት ትጀምሩና ወያኔን ታጠፉና ስልጣን ትይዛላችሁ ተብለው አሽከር ስለሆኑ ገና ለገና ሻእቢያ ቢሮ ሰጠን ብለው ዛሬ

Quote:
የሻእቢያን ፕሮፓጋንዳ የሚነዛ የትግርኛ ዘፈን በግጥማቸው ባክግራውንድና ለመዝናኛም ጭምር እንዲሁም የሬድዮዋቸው መግቢያ ሙዚቃም ሊያደርጉት ሲሞክሩ ይስተዋላል ::

ከዚህ ቀደም የአዋሳ ሰው ነኝ ስትል የሰማሁ መሰለኝ Exclamation የትግራይና የኤርትራ ሙዚቃም መለየት ትችላለህ ማለት ነው :

Quote:
እንግዲህ ኢትዮዽያን ወዳጅ የሆናችሁ እዩልኝ ....በአሁኑ ሰአት የኤርትራ ዘፈን ነው ሩማቸው ውስት የሚዘፈነነው ::ግጥሙ በጠቅላላ በኤርትራ ትግርኛ የተዘፈነ ዘፈን ነው ::እኔ ከኤርትራውያኖች ጋር ምንም ጥል የለኝም ::ዘፈናቸውንም በፍቅር ነው የምወደውና ሳዳምጠው የምውለው ::እንደጠላት ስለማላያቸውና አሁንም ድረስ ኤርትራዊያኖች ወንድም እህቶቻችን ናቸው እንደሆኑም ይኖራሉ ብየ ስለማምን ::

እኮ በምን አወክ Question ዘፈኑ የኤርትራ ስለመሆኑ Question የትግርኛ ቋንቋ ችሎታ አለህ Question ግጥምም ሁላ እየሸነሸንክ ይገባሃል ማለት ነው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ግን ምን አለበት የኤርትራ ዘፈን ቢዘፈን Question Question Question ኤርትራውያንን እንደእህትና ወንድም የምታያቸው ከሆነ ይሄ ምንም አይነት ችግር ውስጥ ሊያስገባህ ባልቻለ ነበረ Exclamation እንደውም የትግርኛ ዘፈን በማስዘፈናቸው ምን ያህል በዘር : በጎሳ ፖሎቲካ ያልተበከሉ : ያልተጨማለቁ መሆናቸውን ነው የሚያሳየው -- እንዳንተ ብርግድ እራስ እንዳልሆኑ ነው ቁልጭ አድርጎ ይሄ የሚያሳየን Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

Quote:
ሻእቢያን ግን እድሜ ልክ አልደግፍም ::የምደግፍበት አንጀትና ልብ እንዲሁም ህሊናም የለኝም ::አገራችንን ካጠፉና እያጠፉ ካሉት ውስት አንዱ ስለሆነ ::

ውሻ ነህ Exclamation ሻቢያ 100 ኡሮ ቢወረውርልህ በእንብርክክህ እየዳኸ ነው ፈጣሪዬ ጌታዬ እያልክ የምትለማመጠው Exclamation ፈሳም መላጣ ቢሊጮ ራስታ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ስለሃገር መጥፋት ምን የምታውቀው ነገር አለ Question ለመሆኑ ሃገራችን እየጠፋች ነው ብለህ ታስባለህ እንዴ Question ወይስ አፍህ ሳያስበው አንዛረጠብህ Question ሳታስበው ተዝረጠረጥክ ማለት ይሄ እኮ ነው ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

Quote:
ታድያ ለቁርጥ ቀን ጅሎች ያለኝ አንድ ጥያቄ ምን የሚሉት ነው ዛሬ ሩማችሁ ውስጥ የሻእቢያን ሙዚቃ ስታዳምጡ የምትውሉት ::ለእነ ሶሊዳሪቲና ኢከጎረቤት አገሮች ጋር የባህል ልውውጥ ሳይሆን ትልቅ የፖለቲካ ጀርባ ያለውና ለትግራይ ህዝብ ምን ያኽል ጥላቻ እንዳላችሁ የሚያመለክት ነው ::ሻእቢያ እንዳለቀሰ ኢትዮዽያን እንደተመኘ ሲኖር የትግራይ ህዝብ ኢትዮዽያ እንደሆነና ኢትዮዽያን እንደጠበቀ እንዳበለጸገ ይኖራል ::

Quote:
እናንተም ያሳካላችሁም .....ኢሳያስ አንድ ቀን እዛ ታንከር ውስጥ እስኪያጉራችሁ ድረስ ነው ...እንደሚያደርገውም አልጠራጠርም ::እንዲያደርግም አዝዤዋለሁ ::እናት ሀገሩን የከዳ ለሱም አይሆንምና እዛ ካንተ ጋር ወደል ቂጣቸውን እያማቱ ሲመጡ እሰርና ሳዋ እራስን መሆንና አለማሽቃበጥን ለጥቅም አለማፈንደድን እየገረፍክ አስተምርልኝ ::

ሾተል ነን .....ኢትዮዽያ ከትግራይ ህዝብ ጋር ሆና ወደፊት

_________________
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 4792
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 3:12 pm    Post subject: Reply with quote

እንዴው የገረመን ነገር ቢኖር የራስህ የሚያኮራን አገር ወለድ የሆነውን ቋንቋ ባህልና ብሄር ወግድልኝ ብሎ ንቆ ሰድቦና አትላልቶ ሳለ የሌላውን ባህል ቋንቋ ብሄር ማዳነቅ ማወደስ በዛ ኮርቶ እየኮተኮቱ ፕሮሞት ማድረግ ይኼ ሶልዳሪቲነት ነው ወይስ አሽቃባጭና ልክስክስነት ?ገና ለገና በተግባር ለማይተገበረው በልፍለፋ ብቻ እንደደርግ የካድሬዎች ስብሰባ በስብሰባና በኢንተርቪው ብቻ ባለቀው ጥላቻና ብቀላ ለሚፎከርበት ትግል የሚሉት ነገር ቢሮ ተሰጠን ብሎ ለለላ አገር አሽከር ሆኖ ውርደታም ሆኖ ህዝብን በህዝብ ለማጫረስ ለሚያንቋልጡበት ቢሮ ተብሎ እንዴት እራስና የራስ ነገር ይብጠለጠላል ይረሳል ?

በርግጥ ከኤልያስ በጉ ክፍሌ ጋር ከዋለ የቁርጥ ቀን ጅል ጋር ምን ይጠበቃል ?

"ኤርትራ ውስጥ ሰላም ዲሞክራሲ ካለባቸው አገሮች በቀደምትነት ያላት አገር ነች ::ያንንም ለማረጋገጥ ከፈለጋችሁ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአሮጌ መኪና ነው አስመራ ውስት የሚመላለሱት " ከሚል ኤልያስ ክፍሌ ጋር ዲሞክራሲን በአሮጌ መኪና መሄድ ከሚያመሳስል ሰው ጋር ከዋለ ምን ይጠበቃል ?...እንዴው ያስተዛዝበናል ::

እስከዛ ሰሞኑን ከረንት አፌርሶች እንደጀመራችሁት የተቀሰቀሰን አክሳሚ በሆነው የበሬ ወለደ ግጥሞቻችሁ ዜናዎቻችሁና ትረካችሁ ጋር እናት አገራችን ኢትዮዽያን በከበሮ እየደለቀ በሚሰድብ ዘፈን እያጀባችሁ ለሆዳችሁ በጭን ገረድነት ፎክሩ ::ያስተዛዝበናል ::ያሰባችሁት መሳካቱ በኖ ሲቀር ህሊናችሁም የሚያስገባችሁ አይመስለኝም ::ገንዘብ የሚያዋጡላችሁም ማንነታችሁን አውቀው ሲያቆሙባችሁ የስብሰባ አዳራሻችሁን አንደር ግራውንድ ሽንት ቤት ውስጥ ሶስት ሆናችሁ ታደርጋላችሁ .....ለዛሬው እድሜ ለድሀውና ዲያስፖራ .....ወያኔን ስለጠላ ብቻ ዲሞክራሲ በማንኪያ የምታድሉት መስሎት እየተታለለ ይደግፋችሁ .....እንደደገፋችሁ ሲያውቃችሁ ይዞርባችሁና መግቢያ ያሳጣችሁዋል ::

ሾተል ነን ......የሶልዳሪቲ ነገር ያልገባን
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 4792
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 3:27 pm    Post subject: Reply with quote

ለላው የገረመግን ደግሞ እግና እንደፈለግን ብሄሮችን እንሳደብ ሰላማዊ ታጋዮችን እንሳደብ ብንችል ልንገላቸው ሲመካከር ዝም እንባል ሰውን ያልሆነውን ነው ብለን ስም ስንለጥፍ ዝም እንባል ነገር ግን እኛን የሚቃወመን የማርያም ተላት ነው እኛ እድሜ ትርጉሙ ላልታወቀው ዲሞክራሲ የፈለግነውን የስም ማጥፋት ዘመቻ ስናካሂድ ዝም እንባል ነገር ግን እኛ ሰውን ሆነ ፓርቲ የምንቃወመውን ያኽል ሰው ከተቃወመን ድንበር የዘለለ ስለሆነ የእንግደለው የእንስደበው የእናዋርደው ያልዋለበት ማሳ ውስጥ ዋለ ብለን በውሸት እንክሰሰው የሚባለው የተራዎች ነገር ነው ::

እውነት እነዚህ ሰዎች ህሊና አላቸው ?ፖለቲካ ኢኮኖሚክስ ወዘተ ተረፈ አጥንተናል ተምረናል ከመጠርያ ስማችን በፊት የትምኽርት ማእረግ አለን የሚሉ ናቸው ....ታድያ የተማሩት የፖለቲካ ትምህርት እንዲሁም የሚጠሩበት የማእረግ ስም ያላበሰላቸው ለምን ይሆን ?እንዴው እድሜና ልምድ ሰውን አያስተምር ይሆን ?ለምን ቁልቁል ያስባሉ ?ለምንስ እራሳቸውን ቀድመው መምራት አይሞክሩም ሰውን ለመምራት ከመጀመራቸው በፊት ?ሲያስቡት እውነት በአሁኑ ጊዜ 3 አመት ልጅ እንደኮምፒውተር የሚያስብበት ዘመን ደርሰን ሳለ የሚታለል አጎዛ የሚኖር ይመስላቸው ይሆን ?

ሲያስቡት እነሱ ብቻ ይሆኑ ወንዶቹ ?እንዴው የፎከረ ሁሉ ያደረገ ይመስላቸው ይሆን ?ለምንስ ተስፋ በመቁረጥ ሊዋረዱ እራሳቸውን እያስገመቱ ይውላሉ ?ህሊና የሚሉት የጭንቅላታቸው እጢን ኬሞ ቴራፒ ነው የግደለባቸው ?

ያሳዝናል ::ምናለ መንጌ ኖሮ ሰብስቦ ባጎራችሁ ?

ሾተል ነን ....የታዘብነውን ነው እንጂ ለሌላም አይደለ ......ስልክ መጣብን
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

MIMI77

ዋና ኮትኳች

Joined: 31 Jan 2010
Posts: 553

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 3:22 am    Post subject: Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
ለላው የገረመግን ደግሞ እግና እንደፈለግን ብሄሮችን እንሳደብ ሰላማዊ ታጋዮችን እንሳደብ ብንችል ልንገላቸው ሲመካከር ዝም እንባል ሰውን ያልሆነውን ነው ብለን ስም ስንለጥፍ ዝም እንባል ነገር ግን እኛን የሚቃወመን የማርያም ተላት ነው እኛ እድሜ ትርጉሙ ላልታወቀው ዲሞክራሲ የፈለግነውን የስም ማጥፋት ዘመቻ ስናካሂድ ዝም እንባል ነገር ግን እኛ ሰውን ሆነ ፓርቲ የምንቃወመውን ያኽል ሰው ከተቃወመን ድንበር የዘለለ ስለሆነ የእንግደለው የእንስደበው የእናዋርደው ያልዋለበት ማሳ ውስጥ ዋለ ብለን በውሸት እንክሰሰው የሚባለው የተራዎች ነገር ነው ::

እውነት እነዚህ ሰዎች ህሊና አላቸው ?ፖለቲካ ኢኮኖሚክስ ወዘተ ተረፈ አጥንተናል ተምረናል ከመጠርያ ስማችን በፊት የትምኽርት ማእረግ አለን የሚሉ ናቸው ....ታድያ የተማሩት የፖለቲካ ትምህርት እንዲሁም የሚጠሩበት የማእረግ ስም ያላበሰላቸው ለምን ይሆን ?እንዴው እድሜና ልምድ ሰውን አያስተምር ይሆን ?ለምን ቁልቁል ያስባሉ ?ለምንስ እራሳቸውን ቀድመው መምራት አይሞክሩም ሰውን ለመምራት ከመጀመራቸው በፊት ?ሲያስቡት እውነት በአሁኑ ጊዜ 3 አመት ልጅ እንደኮምፒውተር የሚያስብበት ዘመን ደርሰን ሳለ የሚታለል አጎዛ የሚኖር ይመስላቸው ይሆን ? ሲያስቡት እነሱ ብቻ ይሆኑ ወንዶቹ ?እንዴው የፎከረ ሁሉ ያደረገ ይመስላቸው ይሆን ?ለምንስ ተስፋ በመቁረጥ ሊዋረዱ እራሳቸውን እያስገመቱ ይውላሉ ?ህሊና የሚሉት የጭንቅላታቸው እጢን ኬሞ ቴራፒ ነው የግደለባቸው ? ያሳዝናል ::ምናለ መንጌ ኖሮ ሰብስቦ ባጎራችሁ ?
ሾተል ነን ....የታዘብነውን ነው እንጂ ለሌላም አይደለ ......ስልክ መጣብን

ጅል Exclamation አሁን ባንተ ቤት እኮ ፖለቲካ ታዝበኻል ...አይ መከ Exclamation ስማ ጅሎ አንተ የጠቀስካቸውን ሁሉ የሚሰሩት ያንተ ጌቶች እራሳቸው ሊሆኑ እንደሚችሉ አስበህ ታውቃለህ Question ቆሮቆንዳ ራስ Exclamation

ዝም ብለህ ሀሜትና ወሬ ከማናፈስ አንተ ራስህ የምታውቀውንና ያመንክበትን ተናገር .. ፋንድያ Laughing Laughing ባንቺ ቤት እኮ በጌቶችሽ እየተታተለሽ የመታለልሽን ውድቀት እንደ አዋቂነትና እንደ አራድነት አድርገሽ ታቀርቢያለሽ .... የሆንክ ጅል Evil or Very Mad Evil or Very Mad
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 3:36 am    Post subject: Reply with quote

እሱኮ ጥንት ድሮ ገምቷል ተብኳክቷል
ድሮስ ከውሻ የሚያድር (ውሻ አቅፎ ) ምንስ ቢነፃ መግማማቱ እኮ አይቀርም Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

MIMI77 እንደጻፈ(ች)ው:
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
ለላው የገረመግን ደግሞ እግና እንደፈለግን ብሄሮችን እንሳደብ ሰላማዊ ታጋዮችን እንሳደብ ብንችል ልንገላቸው ሲመካከር ዝም እንባል ሰውን ያልሆነውን ነው ብለን ስም ስንለጥፍ ዝም እንባል ነገር ግን እኛን የሚቃወመን የማርያም ተላት ነው እኛ እድሜ ትርጉሙ ላልታወቀው ዲሞክራሲ የፈለግነውን የስም ማጥፋት ዘመቻ ስናካሂድ ዝም እንባል ነገር ግን እኛ ሰውን ሆነ ፓርቲ የምንቃወመውን ያኽል ሰው ከተቃወመን ድንበር የዘለለ ስለሆነ የእንግደለው የእንስደበው የእናዋርደው ያልዋለበት ማሳ ውስጥ ዋለ ብለን በውሸት እንክሰሰው የሚባለው የተራዎች ነገር ነው ::

እውነት እነዚህ ሰዎች ህሊና አላቸው ?ፖለቲካ ኢኮኖሚክስ ወዘተ ተረፈ አጥንተናል ተምረናል ከመጠርያ ስማችን በፊት የትምኽርት ማእረግ አለን የሚሉ ናቸው ....ታድያ የተማሩት የፖለቲካ ትምህርት እንዲሁም የሚጠሩበት የማእረግ ስም ያላበሰላቸው ለምን ይሆን ?እንዴው እድሜና ልምድ ሰውን አያስተምር ይሆን ?ለምን ቁልቁል ያስባሉ ?ለምንስ እራሳቸውን ቀድመው መምራት አይሞክሩም ሰውን ለመምራት ከመጀመራቸው በፊት ?ሲያስቡት እውነት በአሁኑ ጊዜ 3 አመት ልጅ እንደኮምፒውተር የሚያስብበት ዘመን ደርሰን ሳለ የሚታለል አጎዛ የሚኖር ይመስላቸው ይሆን ? ሲያስቡት እነሱ ብቻ ይሆኑ ወንዶቹ ?እንዴው የፎከረ ሁሉ ያደረገ ይመስላቸው ይሆን ?ለምንስ ተስፋ በመቁረጥ ሊዋረዱ እራሳቸውን እያስገመቱ ይውላሉ ?ህሊና የሚሉት የጭንቅላታቸው እጢን ኬሞ ቴራፒ ነው የግደለባቸው ? ያሳዝናል ::ምናለ መንጌ ኖሮ ሰብስቦ ባጎራችሁ ?
ሾተል ነን ....የታዘብነውን ነው እንጂ ለሌላም አይደለ ......ስልክ መጣብን

ጅል Exclamation አሁን ባንተ ቤት እኮ ፖለቲካ ታዝበኻል ...አይ መከ Exclamation ስማ ጅሎ አንተ የጠቀስካቸውን ሁሉ የሚሰሩት ያንተ ጌቶች እራሳቸው ሊሆኑ እንደሚችሉ አስበህ ታውቃለህ Question ቆሮቆንዳ ራስ Exclamation

ዝም ብለህ ሀሜትና ወሬ ከማናፈስ አንተ ራስህ የምታውቀውንና ያመንክበትን ተናገር .. ፋንድያ Laughing Laughing ባንቺ ቤት እኮ በጌቶችሽ እየተታተለሽ የመታለልሽን ውድቀት እንደ አዋቂነትና እንደ አራድነት አድርገሽ ታቀርቢያለሽ .... የሆንክ ጅል Evil or Very Mad Evil or Very Mad
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

MIMI77

ዋና ኮትኳች

Joined: 31 Jan 2010
Posts: 553

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 3:43 am    Post subject: Reply with quote

አሀሀሀሀህ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy

እሱ ራሱ ጅል ሆኖ ሌላውን ጅል ይላል ይሄ ቦሀቃ አፍ Exclamation Exclamation ምን ይመስላል እኮ ሀዳስየ Laughing ምነው እቴ Arrow Arrow Arrow Arrow
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia