|
|
|
| View previous topic :: View next topic |
| Author |
Message |
ሚሚ _ካናዳ

Joined: 15 Dec 2004 Posts: 109 Location: canada
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 2:47 pm Post subject: ኢትዮጵያ እያደገች ነው |
|
|
| ባአሁኑ ጊዜ አገራችን ዕድገቷ ብከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ንው :: ብታምንም አታምንም በዐለም 5ኛ ተብሎላታል ብዚነስ ግሏል ኮንስትራክሺን ብዝቷል መንገዶች መብ ራትና ስልክ ሁሉንም የገጠርና የከተማ መንደሮች እያገንኝ ንው :: የመንግሥት ሠራታኝች ሰዐት ቆጥረው አይደለም ከብ ሮ የሚወጡት ሠራችንን ጨርሰን ወይ ብለው ቢመሽም ራሳቸውን ጠይቀው ንው :: ብራ V0 |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ማካሮቭ

Joined: 07 Dec 2004 Posts: 441 Location: united states
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 3:02 pm Post subject: |
|
|
ጥሩን ብለሻል ሚሚዬ ልንኮራ ይገባል
Ethiopia predicted as world’ s 5th fastest growing economy in 2010
Tuesday 1 December 2009
Nov 30, 2009 (ADDIS ABABA) - A new global economic forecast released by the economist magazine has placed Ethiopia as the 5th fastest economy growing country for the year 2010.
The UK-based magazine predicts Qatar as the top fastest growing economies in the world, followed by china, Congo, Turkmenistan and Ethiopia.
The magazine argued that, with IMF rewarding the government’ s economic management with financial support, and a strong performance in agriculture, will make Ethiopia among the top five economy booming countries.
It further said that Ethiopia’ s GDP is expected to reach 35 Billion USD in 2010.
If the forecast went accordingly, Ethiopia could soon become an economic power in the horn of Africa’ s region, surpassing Kenya.
Ethiopia expects double-digit growth in 2010 for a seventh year running
While addressing to parliament, Ethiopian president Girma Woldegiorgis Last month said that country will register a growth rate of more than 10 percent for the seventh consecutive year and keep inflation at less than 10 percent.
Ethiopia’ s gross domestic product (GDP) is expected to grow 10.1 percent during 2009.Ethiopian opposition parties routinely say the government’ s economic statistics are unreliable. The government denies that.
The current leadership led by Prime Minister Meles Zenawi has a mission to join the country in to the middle income countries category over the coming two decades. _________________ Wisdom is better than weapons of war: but one sinner destroyeth much good. |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ባርናባስ _23

Joined: 31 May 2009 Posts: 235
|
Posted: Fri Feb 05, 2010 5:04 pm Post subject: Re: ኢትዮጵያ እያደገች ነው |
|
|
| ሚሚ _ካናዳ እንደጻፈ(ች)ው: | | ባአሁኑ ጊዜ አገራችን ዕድገቷ ብከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ንው :: ብታምንም አታምንም በዐለም 5ኛ ተብሎላታል ብዚነስ ግሏል ኮንስትራክሺን ብዝቷል መንገዶች መብ ራትና ስልክ ሁሉንም የገጠርና የከተማ መንደሮች እያገንኝ ንው :: የመንግሥት ሠራታኝች ሰዐት ቆጥረው አይደለም ከብ ሮ የሚወጡት ሠራችንን ጨርሰን ወይ ብለው ቢመሽም ራሳቸውን ጠይቀው ንው :: ብራ V0 |
የጋለሞታ ቁጥር እንዴት ነው ጨመረ ወይንስ ቀነሰ እስኪ እሱንም አጣርተሽ ንገሪን |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
የአውራጃው _ሌባ

Joined: 19 Feb 2005 Posts: 387 Location: united states
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 5:12 pm Post subject: |
|
|
| በጣም አድጋለች እንደ ሮኬት መጥቃለች እንጂ ለመሆንኡ ወያነዎች ብር ያትማሉ እንዴ ? ብሩ ዋጋ አጣ ቢባልም ብዛቱ አስገረመኝ ሰው ሁሉ ብሊየነር ነው |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
MIMI77

Joined: 31 Jan 2010 Posts: 554
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 7:59 pm Post subject: |
|
|
በሶማሊ በሻቢያና በወያኔ ጦርነት የጦቢያ እኮኖሚ አይወድቁ ወድቆ ነበር .እና ይህን እኮኖሚ በብድር በ 5% ቢያድግ ሚያስገርም ነገር የለውም 1 ብር ያለው ሰው 2 ብር ቢያገኝ ኢኮኖሚው በ 100% ተሻሻለ -- ያገኘው ገንዘብ ግን 1 ብር ነው ... . 100ብር ያለው 150 ቢያገኝ ኢኮኖሚው በ 50% ተሻሻለ ..... ያገኘው ገንዘብ ግን 50 ብር ነው  |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 8:08 pm Post subject: Re: ኢትዮጵያ እያደገች ነው |
|
|
ሰላም ሚሚት
አንድ የሆነ ወቅት የሆነ የሶሻል ግምገማ አድርገሽ ነበር
ማነው ኖውን (ጥሩ ) መሪ የሚል ነገር
በዛ መሰረት ያሸነፈው (ባንቺ ቤት ) መለስ ነበር
አሁንም እያሸነፈ ነው ታዲያ
ኤኮኖሚ አስገስግሷል : እንደተቅማጥ አሩጧል
እውን ሴት ነሽ ብዙ ጊዜ ሴቶች ሃቅ ይወዳሉ
| ሚሚ _ካናዳ እንደጻፈ(ች)ው: | | ባአሁኑ ጊዜ አገራችን ዕድገቷ ብከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ንው :: ብታምንም አታምንም በዐለም 5ኛ ተብሎላታል ብዚነስ ግሏል ኮንስትራክሺን ብዝቷል መንገዶች መብ ራትና ስልክ ሁሉንም የገጠርና የከተማ መንደሮች እያገንኝ ንው :: የመንግሥት ሠራታኝች ሰዐት ቆጥረው አይደለም ከብ ሮ የሚወጡት ሠራችንን ጨርሰን ወይ ብለው ቢመሽም ራሳቸውን ጠይቀው ንው :: ብራ V0 |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4802 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 9:37 pm Post subject: |
|
|
ሚሚዬ እኔና አንቺ መቼ ነው ተጋብተን የምንጨቃጨቀው ?እነን ትተሽ ባል ፍለጋ አገር ቤት ሂደሽልኝ ነበር ለካ ?
ኢትዮዽያ አገራችን ካደገች እሰየው ነው የሚባለው ....የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ነው .....የእሱዋ እድገት የሚያማቸው የቁርጥ ቀን ጅሎች ኢትዮዽያ አገራችን ካደገች ምን ሊውጣቸው ይሆን ?ሱናሚ ሲመኙላት እያደገች ካለች እሰየው ነው ::እኛ ስልጣኑን እስክንይዝ ምንም እንቅስቃሴ አይኑር እርዳታ የሚረዱን አገሮች አይርዱ ህዝቡ በራብ ይለቅ ብለው ሰላማዊ ሰልፍ የሚወጡ እኮ ናቸው ::ምን ያድርግ ....በዚህም በዚያም ብሎ ለቤተሰቡ ገንዘብ ስለሚልክ ሌላው ቢራብ ለላው በተወለጋገደ መንገድ ላይ እሄዳለሁ ብሎ በመኪና ተገልብጦ ቢያልቅ በጨለማ ቢኖር ውሀ ባይኖረው ምናቸው ነውና ነው ?እነሱ ስልጣን ሲይዙ የእግዚአብሄርን ቦታ ይዘው ውሀ በተፈለገው ጊዜ ያዘንባሉ ....ኤሌክትሪክ በዛን ሰአት አያስፈልግም ....ጸሀይን ጎትተው አገራችን አምጥተው ጨለማ የሚባል ነገር እንዳይኖር ያደርጋሉ .......መንገዱም እነሱ ስልጣን ሲይዙ ለህዝቡ ክንፍ ሰርተውለት ባየር እንደመልእክ ይበራል ......
በዚህ አጋጣሚ ሚሚ ካናዳ ባይንሽ በብረቱ አይተሽ ምስክር ሆነች ስለነገርሽን እናመሰግንሻለን ::
በቃ ወያኔ 500 ካሬ ሜትር የሰጠኝን መሬት ግራውንድ ማይነስ ወይም ፕላስ ወይም ግራውንድ መልቲፕል ወይም ሳብስትራክት እሰራበትና ሀብት ላይ ሀብት አድርገ ካላሙዲን ጋር ተወዳድረ ሚሚ ካናዳን ለምናኝ አግብቼ ልጅ ላይ ልጅ ወልደን በራሳችን ልጆች መዋእለ ህጻናት ከፍተን ሀ ሁ እናስተምራለን ::
በቃ ኢትዮዽያ ልመለስ የምጠብቀው የሚሚ ካናዳን ስልክ ብቻ ነው ::ቲኬት ሬዲ ነው
ሾተል ነን ......እምዬ ኢትዮዽያ ይመርልሽ ሰብሉ ....አውድማው ጎተራው ይሁንልሽ ሙሉ ....በቸር ውሎ ይደር ጋራሽ ሸንተረርሽ ...ወንዛወንዝሽ ሁሉ _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ጅብገደል

Joined: 14 Jan 2009 Posts: 924 Location: BULGA ENBUR GEBYAW GA
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 9:51 pm Post subject: |
|
|
አገራችን ቁልቁልም ቢሆን እያደገች ነው እንደ ሽንበቆ
አዎ አሜሪካን ሀገር ቕጫ እየበላሁ ያጠራቀምኩትን $500,000 ሺህ ዶላር አገሬ ላይ አፍስሽዋለው እኔ በ 6 አመት ያጠራቀምኩዋትን ከወረወርኩ እንግዲህ 20 እና 30 አመት የቆያችሁትማ ከዚያም በላይ እንደሚኖራችሁ እርግጠኛ ነኝ አገራችሁ ገብታችሁ አንድ 3 የሚሆን ባጃጅ እንኩዋን ብትገዙ ላገር ሰራችሁ ማለት ነው አሁን ግን ማምሻየም ማደርያየም ዋርካ እና ፓልቶክ ላይ ሆኖ አሁን ከረጂነት ወደ ተረጅነት ልቀየር ትንሽ ነው የቀረኝ አሁን በቅርቡ ከዋርካ ላመልጥ አንድ ሳምንት ነው የቀረኝ ሥለዚህ በጊዜ ላምልጥ ::::
አበሻ ሲሚንቶ እና አበሻ ቢራ ማክሲመሙን አክስዬን ገዝቻለሁ የሬሳ መሬትና ሳጥን መግዣ ካለ ወደ ሀገር መሰበብ ነው
NB ያንድ ባጃጅ ዋጋ ብር 60,000 ሺህ ነው |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 10:19 pm Post subject: |
|
|
| ሾተል እንደጻፈ(ች)ው: | ሚሚዬ እኔና አንቺ መቼ ነው ተጋብተን የምንጨቃጨቀው ?እነን ትተሽ ባል ፍለጋ አገር ቤት ሂደሽልኝ ነበር ለካ ?
|
እንደሴት ያደርግሃል
| Quote: | ኢትዮዽያ አገራችን ካደገች እሰየው ነው የሚባለው ....የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ነው .....የእሱዋ እድገት የሚያማቸው የቁርጥ ቀን ጅሎች ኢትዮዽያ አገራችን ካደገች ምን ሊውጣቸው ይሆን ?ሱናሚ ሲመኙላት እያደገች ካለች እሰየው ነው ::እኛ ስልጣኑን እስክንይዝ ምንም እንቅስቃሴ አይኑር እርዳታ የሚረዱን አገሮች አይርዱ ህዝቡ በራብ ይለቅ ብለው ሰላማዊ ሰልፍ የሚወጡ እኮ ናቸው ::ምን ያድርግ ....በዚህም በዚያም ብሎ ለቤተሰቡ ገንዘብ ስለሚልክ ሌላው ቢራብ ለላው በተወለጋገደ መንገድ ላይ እሄዳለሁ ብሎ በመኪና ተገልብጦ ቢያልቅ በጨለማ ቢኖር ውሀ ባይኖረው ምናቸው ነውና ነው ?እነሱ ስልጣን ሲይዙ የእግዚአብሄርን ቦታ ይዘው ውሀ በተፈለገው ጊዜ ያዘንባሉ ....ኤሌክትሪክ በዛን ሰአት አያስፈልግም ....ጸሀይን ጎትተው አገራችን አምጥተው ጨለማ የሚባል ነገር እንዳይኖር ያደርጋሉ .......መንገዱም እነሱ ስልጣን ሲይዙ ለህዝቡ ክንፍ ሰርተውለት ባየር እንደመልእክ ይበራል ......
|
ያው ምንም ቢጮሁ የምናሸንፈው እኛው ነን ለማለት ነው ይሄ የተባለው ቅርንት ባለ አማርኛ : ግን ሰዉን በሚገባው ---- ኢህአዴግን አልደገፈም እንዲባል : የተለሳለሰ : ውስጥ ሰባሪ : የመዥገር ስራ
| Quote: | በዚህ አጋጣሚ ሚሚ ካናዳ ባይንሽ በብረቱ አይተሽ ምስክር ሆነች ስለነገርሽን እናመሰግንሻለን ::
|
አሃ !!! ለካ ሃገር ቤት ሄዳም ነበር አንተም ረስተኸው ነው እንጂ ያለፈው አመት ባንተ ምክንያት ትልቅ ጭቅጭቅ የተነሳ ሰሞንና ቃርካዋ ላይ ስዕል መለጠፍ ሲከለከል ወደሀገር ቤት አቀጣጥነህ ከነመሌ ጋር ሻፓኝ ስትራጭ ከርመህ ነው የመጣኸው ያኔ ለውጡ አልታየህም ማለት ነው ወይስ ብረት አልባ ባዶ አይን ነህ
| Quote: | በቃ ወያኔ 500 ካሬ ሜትር የሰጠኝን መሬት ግራውንድ ማይነስ ወይም ፕላስ ወይም ግራውንድ መልቲፕል ወይም ሳብስትራክት እሰራበትና ሀብት ላይ ሀብት አድርገ ካላሙዲን ጋር ተወዳድረ ሚሚ ካናዳን ለምናኝ አግብቼ ልጅ ላይ ልጅ ወልደን በራሳችን ልጆች መዋእለ ህጻናት ከፍተን ሀ ሁ እናስተምራለን ::
|
ማሾፍህ ነው እንዲህ ተባጥሰህ ይህቺ ብቻ ነች ያለችህ ? የምትፀዳዳው ራሱ ከ 500 ካሬ በላይ ይሆናል
| Quote: | በቃ ኢትዮዽያ ልመለስ የምጠብቀው የሚሚ ካናዳን ስልክ ብቻ ነው ::ቲኬት ሬዲ ነው
|
መብረርህ ነው ቅምቡርስ አምሮብኛል ብለህ ልፍድድ ስትል ስታስጠላ
[quote]ሾተል ነን ......እምዬ ኢትዮዽያ ይመርልሽ ሰብሉ ....አውድማው ጎተራው ይሁንልሽ ሙሉ ....በቸር ውሎ ይደር ጋራሽ ሸንተረርሽ ...ወንዛወንዝሽ ሁሉ [/quote
ባፋንኩሎ የሆንክ አስመሳይ ] |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4802 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 10:29 pm Post subject: |
|
|
ከብተ ሀዳስ እንደጻፈው
| Quote: | | አሃ !!! ለካ ሃገር ቤት ሄዳም ነበር አንተም ረስተኸው ነው እንጂ ያለፈው አመት ባንተ ምክንያት ትልቅ ጭቅጭቅ የተነሳ ሰሞንና ቃርካዋ ላይ ስዕል መለጠፍ ሲከለከል ወደሀገር ቤት አቀጣጥነህ ከነመሌ ጋር ሻፓኝ ስትራጭ ከርመህ ነው የመጣኸው ያኔ ለውጡ አልታየህም ማለት ነው ወይስ ብረት አልባ ባዶ አይን ነህ |
አይ የዛኔ ከኤርፖርት ቀጥታ ቤተመንግስት ስለነበር የኼድኩት ውጩን አላየሁም ነበር ::ቀጥታ ከመሌ ጋር እኔና የአውሮፓ ልኡካኖች ስንነጋገር ከርመን ስለነበር ልክ ልንመጣ 3 ቀን ሲቀረን ጊዜ ነበረኝ ታድያ ይኼንን ሻምፓኝ ስልግ ቆይቼ አንጎቨር ይዞኝ ስለነበር ከቤተመንግስቱ አልወጣሁም ነበር ::ሁለም የማልረሳው የመለስ ሚስት ወይዘሮ አዜብ በዛ በምወድላት የትግሬ ሹሩባና አበሻ ቀሚስ ተጋጊጣ ምን የመሰለ ጥኡም ቡን አፍልታ ያጠጣችኝ ነው ::አአቤት ሞያ ::አይ ቡና ....የድመት አይን የመሰለ ቡና ::ቡናቁርሱ ደግሞ አንባሻ ነበር ::አሁንም ስሄድ እርግጠኛ ነኝ ያንን ቡና አፍልታ ልጄ ተቀመጥ ብላ አፍልታ ስታጠጣኝ ::ከመለ ጋርም ስኩዋሽና የጠረዼዛ ቴኒስ ተጫውተን ነበር ::ሁለት ለሶስት ቀጣኝ ::በመሸነፌ እንዴት ደስ አለኝ መሰለኽ ....ከዛ ወዲህ ቴኒስ ሀይለኛ ሆኛለሁ ::ጠቅላይ ሚኒስቴርን ከሚያህል ሰው ጋር ሶስት ለሁለት መሸነፍ መታደል አይደል ?
ቤተመንግስቱ መዝናኛ መናፈሻ ውስጥ ፓስፖርቴን ጥዬው ስንፈልግ የሀይለስላሴን 5 ሳንቲም አገኘሁ ::አሁን አንገቴ ላይ አሰርቼው እንዴት ያምራል ?ዋው ነው ::
እና ጥሩ ጊዘ ነበር ያሳለፍኩት ::ከቤተመንግስቱ ስላልወጣሁ ነው የውጩን እድገት ሳላይ የመጣሁት ::
ሾተል ነን ........ከቢሆንስ አለም አለም አለም ፕሮግራም _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ባሻ ብሩ

Joined: 12 Feb 2005 Posts: 1368 Location: ዋርካ ቦተሊካ
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 10:29 pm Post subject: |
|
|
ሚሚ
የኢትዮጵያ እድገት ለነኝህ የሻቢያ ውርንጭሎች መች ይዋጥላቸዋል ብለሽ ነው :: እድገትዋና ለውጥዋን ከነሱ በቀር እኮ መላው አለም አምኖ እየተቀበለው ነው ::
ያርግልን ጎሽ ! ገና እናድጋለን እንመነደጋለን ::  _________________ May God have mercy up on my enemies because I won't.
General George S. Patton |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
MIMI77

Joined: 31 Jan 2010 Posts: 554
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 10:35 pm Post subject: |
|
|
ሌላው መታለፍ የለለበት
ብዙው የጦቢያ ንዋይ በ EFFORT እና TDA (ትግራይ ልማት ማህበር ) ስር የሚንቀሳቀስ ነው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አደገ ሲባል የነኝህ ሁለት ድርጅቶች ባንክ አካውንት አደገ ተመነደገ እንደማለት ነው
ምነው እቴ !!! አሁንስ አልበዛ ቱፍ ቱፍ ...
Last edited by MIMI77 on Sat Feb 06, 2010 10:39 pm; edited 1 time in total |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4802 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 10:38 pm Post subject: |
|
|
ውይ እረስቼ .....አንድ ሚስጥር ዛሬ ላውጣ ::የዛሬ አመት ዋርካ ፎቶ መለጠፍ አይቻልም በተባለ ጊዜ እኔ ኢትዮዽያ ቤተመንግስት በነበርኩ ጊዜ ከመሌ ጋር ያለማቁዋረጥ ለ 16 ሰአት የሆድ የሆዳችንን ተጫውተን ነበር : የስሙኒ ለባ 16ተኛው ወያኔ አድርጎን የለ )...ታድያ የሆድ የሆዳችንን ስንጫወት እኔና መሌ ለሁለት 16መጽሀፎችን ተባብረን እንድንጽፍና ለዋርካ ከብቶቼ ቸብችበን እኔ ባለሀብት ሆኜ በዛ ገንዘብ ከቦቶቼን በደንብ መኖ እያበላሁ ላደልብ ተስማምተን ነበር ::በርግጥ መጽሀፉን መጻፍ ልንጀምር ነበር መሌ እረፍቱ እሁድ እሁድ ብቻ ስለሆነና ስራ ስለሚበዛበት እነ ደግሞ እሁድ እድመ ለግብጥ በእሁድ ምንም አትስሩ ብለው ስላስተማሩን እሁድ እሁድ ከብቶቼን እንኩዋን መኖ ስለማላበላ ትንሽ የጊዜ ማጣት ነው እንጂ 16ስቱን መጽሀፍ ተባብረን ለመጻፍ እቅድ አለን ::
ሀዳስ ከብትዬ የኔ ድንጋይ እራስ አንድ ቀን እንደግንብ አጥር የማጥርሽ መጽሀፉ ሲያልቅ ጸሀይ ላይ እየተንቃቃኽ ታሻሽጥልኛለኽ .....16 መጽሀፍ በሸጥክ ቁጥር ከመኖኽ ጋር አተላ ይጨመርልኻል ::
ሾተል ነን .....ሆኖስ ቢሆን ? _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ኮኮቴ

Joined: 04 Nov 2009 Posts: 335
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 10:44 pm Post subject: |
|
|
የኢትዮጵያ ሀገራችን ማደግ ደስ ከሚያሰኛቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ ነኝ :: እኔ ደስ የማይለኝ ሳታድግ አደገች ብለው እያወሩ ሲያደነቁሩን መሰማት ነው :: እውነታው ግን ወያኔዎች ኢትዮጵያን ቁልቁል እንደ ካሮት አሳደገዋታል :: እሱን እኛም እናምናለን እነሱም በሆዳቸው ያምናሉ :: እርግጥ ነው ጥቂት ወያኔዎች በ 18 አመት ውሥጥ የሚያስደንቅ ሂሊኮፕተራዊ እድገት አሳይተዋል :: ገንዘባቸው ከኢትዮጵያ ባንኮች አልፎ የውጪ ባንኮችን አካውንት እያስጭነቀ ነው :: 80ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርባት ሀገር እድገት በጥቂት ወያኔዎች የንብረትና የገንዘብ እድገት መለካት የለበትም ነው የምንለው ወገኔ :: እናንተ የምታወሩት እድገት ግን "እራቴን ምን እበላ ይሆን ልጆቼንስ ምን አበላቸው ይሆን ' በሎ ለሚያስበው በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ግን ለዛ የሌለው ቀልድ ስለሆነ ተወት አርጉት ::
| ባሻ ብሩ እንደጻፈ(ች)ው: | ሚሚ
የኢትዮጵያ እድገት ለነኝህ የሻቢያ ውርንጭሎች መች ይዋጥላቸዋል ብለሽ ነው :: እድገትዋና ለውጥዋን ከነሱ በቀር እኮ መላው አለም አምኖ እየተቀበለው ነው ::
ያርግልን ጎሽ ! ገና እናድጋለን እንመነደጋለን ::  |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Sun Feb 07, 2010 6:25 pm Post subject: |
|
|
ወንዳታ
እንዲህ ያለ ሃቅ ደስ ያሰኘናል
ከሆድ የራቀ ጥሩ ሃሳብ : አስተያየት ነውና በርታ
| ኮኮቴ እንደጻፈ(ች)ው: | የኢትዮጵያ ሀገራችን ማደግ ደስ ከሚያሰኛቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ ነኝ :: እኔ ደስ የማይለኝ ሳታድግ አደገች ብለው እያወሩ ሲያደነቁሩን መሰማት ነው :: እውነታው ግን ወያኔዎች ኢትዮጵያን ቁልቁል እንደ ካሮት አሳደገዋታል :: እሱን እኛም እናምናለን እነሱም በሆዳቸው ያምናሉ :: እርግጥ ነው ጥቂት ወያኔዎች በ 18 አመት ውሥጥ የሚያስደንቅ ሂሊኮፕተራዊ እድገት አሳይተዋል :: ገንዘባቸው ከኢትዮጵያ ባንኮች አልፎ የውጪ ባንኮችን አካውንት እያስጭነቀ ነው :: 80ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርባት ሀገር እድገት በጥቂት ወያኔዎች የንብረትና የገንዘብ እድገት መለካት የለበትም ነው የምንለው ወገኔ :: እናንተ የምታወሩት እድገት ግን "እራቴን ምን እበላ ይሆን ልጆቼንስ ምን አበላቸው ይሆን ' በሎ ለሚያስበው በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ግን ለዛ የሌለው ቀልድ ስለሆነ ተወት አርጉት ::