WARKA Forum Index
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 
Become a supporting member
CyberEthiopia Home | About us | Contact us
ኢትዮጵያ እያደገች ነው
Goto page Previous  1, 2, 3  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ስልኪ

ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1089

PostPosted: Sun Feb 07, 2010 7:36 pm    Post subject: Reply with quote

ሰልም ሚሚ ,

እነ ሀዳስ , ግዛቸው , ተድላ ሀይሉ , ቤይሉል , ይታየዋል , ሓየት .....ይቅርታ በጦር ወጋኋችሁ ...ሳላውቅ ነው Laughing Laughing
http://nazret.com/blog/index.php?title=ethiopia_surpasses_kenya_to_become_east_&more=1&c=1&tb=1&pb=1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Sun Feb 07, 2010 7:55 pm    Post subject: Reply with quote

የበላኸው ጦር ሆኖ ጅማት ፈርስህን ይውጋውና አንተ ሃገር አፍራሽ ወያኔ ገንጣይ Exclamation Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ሐገር በማደጉ ማን ይናደዳል መሰለህ Question ሰው ያሳክ መስሎህ ትንሽ ተንበዣበዥክ Exclamation
ዋናው ነገር የናንተ ስራ ሾው ብቻ ነው
ስራችሁ ክፋት : ውንብድና : ፋብሪኬሽን : ጥፋት : መርከስ : ነውና ምንም ብትዋሹ መያአዛችሁ አይቀርም

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰልም ሚሚ ,

እነ ሀዳስ , ግዛቸው , ተድላ ሀይሉ , ቤይሉል , ይታየዋል , ሓየት .....ይቅርታ በጦር ወጋኋችሁ ...ሳላውቅ ነው Laughing Laughing
http://nazret.com/blog/index.php?title=ethiopia_surpasses_kenya_to_become_east_&more=1&c=1&tb=1&pb=1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

የአውራጃው _ሌባ

ኮትኳች

Joined: 19 Feb 2005
Posts: 387
Location: united states

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 2:23 am    Post subject: Reply with quote

ኢትዮጵያ ማደጓን በቅርብ ካዩት አንዱ ነኝ :: ሚሚ እውነ ትሽን ነው :: ሶፋ ላይ ቁጭ ብዬ አፍራሽ ዜና እየቀያየርኩና እየፈለኩ ከሚያዩት እንዲሁም ወያኔ ዘረኛ ነው ከሚሉትን አንዱ ነበርኩ አሁን ግን ወያኔ ማረኝ ብያለሁ እስከሠራ ድረስ አገርን ኢኮኖሚዋን እስከቀየረ ደረስ ሕዝቡ እስከተስማማው ድረስ ወሬ ብቻ ምን ያረጋል ??? ከምባታው ወላይታው ሲዳማው ትግሬው በክልሉ ሀላፊና በሙያው አለቃ በመሆኑ ክልሉን በዕልህና በቅናት በፍጥነት ያሳድጋል :: ወያኔ ዘመን ይግዛ አንዳቸውም ዘመዶቼ ኮምፕሌን ሲያደርጉ አላየሁም ተመችቷቸዋል :: የአገራችንን ለውጥ ለማየት እስቲ ሄዳችሁ መስክሩ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ስልኪ

ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1089

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 12:01 pm    Post subject: Reply with quote

ንፁህ ህሊና ይሏል ይህ ነው :: ለተቃውሞም ለድጋፍም የእድሜ ልክ ብሎ ኮንትራት የለም :: ጥሩ ስናይ ጥሩ - ክፉ ስናይ ክፉ - ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያግባባል :: ጠላት አይደርስብን -አንድነታችን አይላላ ::

ሰላም ሁን ወንድማለም ::

የአውራጃው _ሌባ እንደጻፈ(ች)ው:
ኢትዮጵያ ማደጓን በቅርብ ካዩት አንዱ ነኝ :: ሚሚ እውነ ትሽን ነው :: ሶፋ ላይ ቁጭ ብዬ አፍራሽ ዜና እየቀያየርኩና እየፈለኩ ከሚያዩት እንዲሁም ወያኔ ዘረኛ ነው ከሚሉትን አንዱ ነበርኩ አሁን ግን ወያኔ ማረኝ ብያለሁ እስከሠራ ድረስ አገርን ኢኮኖሚዋን እስከቀየረ ደረስ ሕዝቡ እስከተስማማው ድረስ ወሬ ብቻ ምን ያረጋል ??? ከምባታው ወላይታው ሲዳማው ትግሬው በክልሉ ሀላፊና በሙያው አለቃ በመሆኑ ክልሉን በዕልህና በቅናት በፍጥነት ያሳድጋል :: ወያኔ ዘመን ይግዛ አንዳቸውም ዘመዶቼ ኮምፕሌን ሲያደርጉ አላየሁም ተመችቷቸዋል :: የአገራችንን ለውጥ ለማየት እስቲ ሄዳችሁ መስክሩ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሓየት 11

ውሃ አጠጪ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 1061

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 3:07 pm    Post subject: Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰልም ሚሚ ,

እነ ሀዳስ , ግዛቸው , ተድላ ሀይሉ , ቤይሉል , ይታየዋል , ሓየት .....ይቅርታ በጦር ወጋኋችሁ ...ሳላውቅ ነው Laughing Laughing
http://nazret.com/blog/index.php?title=ethiopia_surpasses_kenya_to_become_east_&more=1&c=1&tb=1&pb=1

አሮጋንቱ ስልኪ

አላስዋሽ ስላልኩህ ጸረ -ኢትዮጵያ አድርገህ ትፈርጀኝ ጀመር ? አገሬ በናንተ እጅ ላይ ሲጥላት ቀን ነው የፈረደባት እኮ Exclamation ካደገች እሰዬው ነው :: ሌላ እኛ ምን እንፈልጋለን :: ነገር ግን በውሸት በተገነባ አሃዝና ተወዳዳሪ በሌለበት ሜዳ ይህንን የደረጃ ሰንጠረዥ ብታገኝ ምን የሚያስፈነድቅ ነገር አለው ? ማሰቢያህ ስለ ከዳህ እንጂ ባለፉት ዓመታት ነበረን ከምትሉት ዕድገት እኮ ዘንድሮ በግማች ወርዷል :: ዓለም በደረሰበት ፋይናንሺያል ክራይስስ ሲንኮታኮት ከነ እርዳታችን ነው ይህንን ደረጃ አገኘን ብለን የምንመጻደቀው ? የሚገርመው ደግሞ እኮ በናንተ አስተዳደር ኢትዮጵያ ከነ ቦትስዋና በልጣ መገኘቷ Laughing Laughing Laughing

እኔ የምልህ ግን Author Dambisa Moyo እንዳለችው ዌስተርነሮች ከአምስት አመት ብኋላ ምንም ዓይነት ዕርዳታ አንሰጥም ቢሉ , አይበለውና , ባንተ ፓርቲ የምትመራው አገር ህዝቧን ምን ሊውጠው እንደሚችል አስበህ ታውቃለህ Question

ለማንኛውም ከአገር ጠላት froud ወያኔዎች ተድላና ይታየዋል ቀላቅለህ ስሜን ስላነሳሀው ስምህን ቄስ ይጥራው አልልህም Wink

ሓየት (ቁጥር የማይጥለት )
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሎቶ

ኮትኳች

Joined: 22 Jul 2009
Posts: 120

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 4:25 pm    Post subject: ትትት Reply with quote

ንቄ ያለ ነቄ ይበል አገሪትዋ እያደገች ብቻ ሳይሆን ሰው ሚሊየነር እየሆነ ነው . ያባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ ነው ያለው ያገሬ ሰው ... አሁን ያልባነነና ፒሲ ስር ቁጭ ብሎ በማውራትና በማማት የምታሳልፊ ሁላ በሁዋላ በዲቪ ነው የምትገቢያት ....
እደግመዋለሁ የባነነ ያባንን አሁን ...
እነ ብርሀኑ ሳይቀር በግንቦት 7 ስም እየሰበሰቡ አዲስ ላይ ሆቴልና ፎቅ እየገነቡ ነው ...
እኔ ባንኛለሁ ባለኝ ኢንቨስት አደርጋለሁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ግስላው .

ኮትኳች

Joined: 16 Oct 2009
Posts: 202
Location: ደደቢት

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 5:10 pm    Post subject: Reply with quote

እረ እኔም አሁንስ ላቀጥነው ነው ወደ ሀገር ቤት ....አትሊስት ለሰፈር ሰው እንኩዋን የሚሆን ቀበና ወንዝ ላይ የሆነች ሀይል ማመንጫ እስቲ እኔም ልስራ ......እድሜ ለኢሀአዴግ እንዲሁ ለዘመናት ሲፈሱ የኖሩትን ወንዞች በሙሉ ለሀይድሮ ፓውር ማመንጪያነት አውሏችዋል ...(ድሮ የኢትዮጵያ ወንዞች ለዘፈን ነበሩ አሁን ለመስኖ እና መብራት ....አይ ጊዜ Rolling Eyes Rolling Eyes ). የቀረችው ይቺ ቀበና ወንዝ ናት ማንም ሳይቀድመኝ ጋማ ልበላት Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
" መሄድ ቢሉህ መሄድ ነው ወይ አር እየረገጡ "
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ባሻ ብሩ

ውሃ አጠጪ

Joined: 12 Feb 2005
Posts: 1368
Location: ዋርካ ቦተሊካ

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 5:26 pm    Post subject: Reply with quote

ግስላው . እንደጻፈ(ች)ው:
እረ እኔም አሁንስ ላቀጥነው ነው ወደ ሀገር ቤት ....አትሊስት ለሰፈር ሰው እንኩዋን የሚሆን ቀበና ወንዝ ላይ የሆነች ሀይል ማመንጫ እስቲ እኔም ልስራ ......እድሜ ለኢሀአዴግ እንዲሁ ለዘመናት ሲፈሱ የኖሩትን ወንዞች በሙሉ ለሀይድሮ ፓውር ማመንጪያነት አውሏችዋል ...(ድሮ የኢትዮጵያ ወንዞች ለዘፈን ነበሩ አሁን ለመስኖ እና መብራት ....አይ ጊዜ Rolling Eyes Rolling Eyes ). የቀረችው ይቺ ቀበና ወንዝ ናት ማንም ሳይቀድመኝ ጋማ ልበላት Laughing Laughing Laughing Laughing

ግስላው
ቀበና ወንዝም ተይዛለች :: ከአራት ኪሎ አካባቢ ሰንጥቆ ,, በእንግሊዝ ስኩል ምናምን ወርዶ የቀበና ድልድይን ታክኮ ... ግድንግድ ቀለበት መንገድ እየተሰራ ነበር :: ይሄኔ ሳያልቅ ይቀራል :: Laughing የሆነች ምንጭ ምናምን ነገር እንፈልግ እንጂ ወንዝ እማ ማግኘት ዘንድሮ ከባድ ነው :: Smile
_________________
May God have mercy up on my enemies because I won't.
General George S. Patton
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post

ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1100
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 5:57 pm    Post subject: Reply with quote

የአገር ቤት ዕድገት ጉዳይ ዘንድሮ ጉድ ያሰኛል ጉድ እኮ ነው :: አንዱ 8 ክፍል ማትሪክ አላልፍ ብሎ ለዘመናት ሲያውደለድል የነበረ የሰፈራችን ልጅ ባለ ዱቄት ፋብሪካ ባለቤት ሆኗል ::

ኢሕአዴግ ሚኒስትሪ ያቃተውን ሀብት ያሽራል ማትሪክ የገገመበትን ደግሞ ፓርላማ ተመራጭ ከዩኒቨርስቲ የተባረረውን ደግሞ ሚኒስትር ያረጋል የሚባለው እውነት ነው መሰለኝ :: Laughing እኔ እንኳ ባልባረርም ኮሙኒቲ ኮሌጅ ክሯን መበጠስ አቅቶኝ ዘመናት አሳልፊያለሁ እኔም ትንሽ ተስፋ ቢጤ ሳይኖረኝ አይቀርም :: ግድ የላችሁም ሻንጣዬን ፓክ ላርግ Laughing
_________________
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሓየት 11

ውሃ አጠጪ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 1061

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 11:26 pm    Post subject: Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰልም ሚሚ ,

... ሓየት .....ይቅርታ በጦር ወጋኋችሁ ...ሳላውቅ ነው Laughing Laughing
http://nazret.com/blog/index.php?title=ethiopia_surpasses_kenya_to_become_east_&more=1&c=1&tb=1&pb=1

ስለ ዕድገት ሲነሳ ደማችን አይቀዘቅዝ አይፈላ :: እንደው ነገሮች ትውስ ይሉንና ፈገግ ፈገግ እንሰኛለን :: ስልኪ ዓርከይ !

መቼም አንተን ሁሌም ስህተት ባያጣህም በጣም የተሳሳትከው ቀን ግን ዛሬ ነው :: እንዴት ሓየት ያገሩን ዕድገት ሲሰማ ጦር የወጋው ያህል ያመዋል ልትል ቻልክ :: እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ይህ መንግስት ከብዙ ጥፋቶቹ ጎን አገሪቱን በዕድገት ጎዳና እያስድሀ መሆኑን አልክድም :: የሚጠበቀውን ያክል ባይሆንም ::

አንዱ ያገሬ ገበሬ ያላውን ላጫውትህ :: 24 ሰዓቱ የኢትቪ ብሮድካስቲንግ ዴሞክራሲያችን መልህቁን ጣለ ... ኢኮኖሚያችን ኪሎማንጃሮን አስከነዳ , መሪያችን አገሳ , ገበሬያችን በቀን ሶስት መኪና ይነዳል : የኤሌክትሪክ ሀይል እስከ ደቡብ አፍሪቃ ብቸኛ ኤክስፖርተር ለመሆን የሚያስችለን ጥናት ተጠናቀቀ ..ብላ ብላ ፕሮግራሞች "የማያመልጠው " ገበሬ ነው :: እናም አንድ ቀን ተርኛ ሆነና ጋዜጠኛ ወደ እርሱ መጥቶ ይጠይቀዋል ::

ጋዜጠኛ : እንዴት ነው ዘንድሮ ዕድገት አለ ? ከበፊቱ ተለውጣችሃል ?
ገበሬው : እንግዲህ አድጋችሁአል ተለውጣችሁአል ትሉናላችሁ እኛም ተለውጠናል አድገናል እንላለን እንጂ ምን እናውቃለን Wink

ይህ ፕሮግራም በሳምንት ለህዝብ የሚቀርበው ከአንድ ጊዜ በላይ ነበር :: ነገር ግን ሁለተኛው ቀን ይቺ የቃለመጠይቋ ፓርት አልነበረችም ::

እናም ስልኪ ሓወይ አድገናል ተመንድገናል ስትለኝ ቢያንስ እንደ የወንዜው ገበሬ መሆን አያቅተኝምና እኔን ለቀቅ :: የልማት ጎዳናህን ጠበቅ ::

Silky what is unique in this man? A man behind your hero, Meles. Wink

ሓየት ዓጋመ
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ጅብገደል

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2009
Posts: 924
Location: BULGA ENBUR GEBYAW GA

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 11:33 pm    Post subject: Reply with quote

ግስላው . እንደጻፈ(ች)ው:
እረ እኔም አሁንስ ላቀጥነው ነው ወደ ሀገር ቤት ....አትሊስት ለሰፈር ሰው እንኩዋን የሚሆን ቀበና ወንዝ ላይ የሆነች ሀይል ማመንጫ እስቲ እኔም ልስራ ......እድሜ ለኢሀአዴግ እንዲሁ ለዘመናት ሲፈሱ የኖሩትን ወንዞች በሙሉ ለሀይድሮ ፓውር ማመንጪያነት አውሏችዋል ...(ድሮ የኢትዮጵያ ወንዞች ለዘፈን ነበሩ አሁን ለመስኖ እና መብራት ....አይ ጊዜ Rolling Eyes Rolling Eyes ). የቀረችው ይቺ ቀበና ወንዝ ናት ማንም ሳይቀድመኝ ጋማ ልበላት Laughing

የቀበና ወንዝማ የኔ ነች ስለስዋ ማስብ ከጀመርኩ ሰነበትኩኝ SAN ANTONIO TEXAS እንዳለው river walk ለመስራት ካስብኩኝ ይህው አምስት አመቴ አሁን ፈንድ እያሰባሰብኩ ነው
ቀበና ወንዝ እና ጥንስስ የኔ ነው ያልተጀመረ ጀማ ወንዝ አለ ወደዛ አቅጥኑ

Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website MSN Messenger Report post

ግስላው .

ኮትኳች

Joined: 16 Oct 2009
Posts: 202
Location: ደደቢት

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 12:37 am    Post subject: Reply with quote

ባሻ ብሩ እንደጻፈ(ች)ው:
ግስላው . እንደጻፈ(ች)ው:
:

ግስላው
ቀበና ወንዝም ተይዛለች :: ከአራት ኪሎ አካባቢ ሰንጥቆ ,, በእንግሊዝ ስኩል ምናምን ወርዶ የቀበና ድልድይን ታክኮ ... ግድንግድ ቀለበት መንገድ እየተሰራ ነበር :: ይሄኔ ሳያልቅ ይቀራል :: Laughing የሆነች ምንጭ ምናምን ነገር እንፈልግ እንጂ ወንዝ እማ ማግኘት ዘንድሮ ከባድ ነው :: Smile

አይ ዘንድሮ Rolling Eyes Rolling Eyes በቃ ዘንድሮ ወንዞች ከሀይል ማመንጫ ቢያመልጡ ከድልድይ አላመለጡም ሆና ነገሩ . ብሮ Laughing Laughing በቃ እኔ ወንዝ ቢጠፋም አንዱ ከርሳም ሆድ ላይ ቆሜ ባስፈሳው ፈሱ ጂኦተርማል ፓወር ያወጣል ሀይድሮ ፓውሩ ቢቀር
_________________
" መሄድ ቢሉህ መሄድ ነው ወይ አር እየረገጡ "
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 4802
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 12:52 am    Post subject: Reply with quote

ግስላው በለነጥቡ ::

ሰላም ብያለሁ ::ትላንት የሆነ ሩም የሆነ ዘፈን ጽፈኽ ነበር ::የሆነ ጊዜ ቡክማርኬ ላይ አድርጌው መልሶ ጠፋኝ ::አገኘኸው ?ድሮ ድሮ አዳምጬዋለሁ

"እንደማያልፍ የለም
ያሁሉ ታለፈ
ታጋይ የህዝብ ልጅ
በደሙ በላቡ
ጀግናው ታሪክ ጻፈ "

ቀጥሎ ያለው ግጥም ጠፋኝ ::

ቦንብ ይዝነብብን ወዘተ አይደል ?ጉደኛ የቁርጠኞች ዘፈን ነው ::ምን ዋጋ አለው ...እንደዛ ተዋግተው ሳለ ዛሬ ሰው ሰላማዊ ሰልፍ ወጣ ብለው በአጋዚ ጥይት ወገንን ፈጁ እንጂ :: ሁሌም ምሬት ውስጥ ይከተኛል ::የሞቱት ያሳዝኑኛል ::

"እንደማያልፍ የለም ሁሉ ታለፈ
ጀግና የህዝብ ልጅ በደሙ በላቡ ጀግናው ታሪክ ጻፈ "

ሾተል ነን .....አሁን ይኼንን ዘፈነ ብለው ወያኔ ወያኔ ሲሉኝ ...ቅቅቅቅ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

እዮባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Jun 2009
Posts: 671
Location: In the state of peace

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 1:13 am    Post subject: Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰልም ሚሚ ,

እነ ሀዳስ , ግዛቸው , ተድላ ሀይሉ , ቤይሉል , ይታየዋል , ሓየት .....ይቅርታ በጦር ወጋኋችሁ ...ሳላውቅ ነው Laughing Laughing
http://nazret.com/blog/index.php?title=ethiopia_surpasses_kenya_to_become_east_&more=1&c=1&tb=1&pb=1

ስልኪ ሰላም ነው Exclamation Exclamation
በዚህ አይነትማ እነ ግብጽና ሊብያንም እንቀድማቸዋለን ::
ግን ሊስቱ ላይ እኮ ሱዳን ትቀድመናለች ከምስራቅ አፍሪካ
አልተመደበችም ማለት ነው ??
ፖለቲካውን ላንድ አፍታ እንርሳውና አገር ሲለማ አንዴት ደስ ይላል ::
ወያኔ ተብሎ መጠራት አገር ሲለማ በተደሰተ ከሆነማ
አንደኛ መዝግቡን ብለን ቆርጠን ተነስተናል ::
_________________
A+T ርኛ

MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 2:58 am    Post subject: Reply with quote

ትላንትና ልፅፍልህ ብዬ ምንም አልሆነልኝም ብጥብጡ Exclamation

ከመሸ ብል ባደርግ ምንም አልሆነም ቀኑም በስራ በረረ
እስኪ ይሄንን ለምንበብ ሞክር ግሙ
መቼም ይሄንን ዋርካ እንዳራሙቻ ሞልታችሁታል Exclamation እስኪ ይሄንን እያነበባችሁ ተዝናኑ

Ethiopia: Debunking the myth that GDP just became better than that of Kenya

Looking at the following World Bank data, its false to say that Ethiopias GDP became better than that of Kenya for the first time in 2010 (a misleading story on Nazret.com). During the dictatorial Derg regime, Ethiopias GDP was much larger than that of Kenya (and also growing at a much faster rate than that of Kenya) all throughout 1980s while Ethiopia was waging bloody internal wars, in the mist of a biblical famine and under extreme socialist system. Ethiopias GDP made a nose dive downwards in 1992 when TPLF took power in Addis Ababa the downward trend during TPLFs reign gave Kenya the advantage to be the biggest economy in east Africa. Therefore, even though Ethiopias GDP was much better than that of Kenya during the Derg regime, that alone had not made Derg democratic. In other words, GDP size has no relation to whether a regime is repressive or democratic; it is possible for undemocratic regimes, such as Derg and Woyane, to have a bigger GDP size than any relatively democratic country.
Do Gilgel Gibe or GDP Tell Anything About People-Centered Economic Development
Remember 2005? Those who tuned to the Ethiopian state-owned TPLF media could remember how much the construction of Gilgel Gibe-I was propagandized for the election purpose. Merely a year after the inauguration of Gilgel Gibe-I and after countless reruns of Gilgel Gibe-I stories, TPLF faced its defeat at the 2005 election.
Whats up with ultra-radical communist regimes and dams? When it comes to dams, no one beats in the pride North Korea has for dams. Look at the failed states official symbol shown here the dam holds a central place in development. Despite having many dams for several years now, North Korea is a failed state (actually, Ethiopia is the 16th failed state while North Korea takes the 17th place). In addition, North Koreans die of famine and are dependent on international food aid. Does that
sound like a familiar description of Ethiopia?
Take Apartheids South Africa for all of economic indicators, South Africa had scored economic achievements even under the Apartheid system and even when the rest of the world put an embargo on that repressive regime. Most of the buildings in Johannesburg, Dublin Durban, Pretoria, and other cities of South Africa were built while black South Africans were third-class citizens (after colored group, including Indians, Arabs, etc) of their own country under the Apartheid regime.
In conclusion, its the nature of the regime, whether its repressive, democratic, etc, that determines if a country is on a path to people-centered economic development. In a country where the public is shut out of the political process, people-centered economic development resulting in an increase in the standard of living can not be achieved; this follows the Amartya Sens Law:

Shortfalls in food supply do not cause widespread deaths in a democracy because vote-seeking politicians will undertake relief efforts; but even modest food shortfalls can create deadly famines in authoritarian societies. (Amartya Sen is an Indian Nobel Prize-winning economist)

ሶርስ : http://gadaa.com/oduu/?p=2748

You can get here so many ilustrations concerning (in pictures) the growth of a country and GDP

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰልም ሚሚ ,

እነ ሀዳስ , ግዛቸው , ተድላ ሀይሉ , ቤይሉል , ይታየዋል , ሓየት .....ይቅርታ በጦር ወጋኋችሁ ...ሳላውቅ ነው Laughing Laughing
http://nazret.com/blog/index.php?title=ethiopia_surpasses_kenya_to_become_east_&more=1&c=1&tb=1&pb=1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3  Next
Page 2 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia