|
|
|
| View previous topic :: View next topic |
| Author |
Message |
ከርታታው 88

Joined: 10 Jan 2006 Posts: 392
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 3:32 am Post subject: የላልበላ ሕዝብ ተጠንቀቅ በከሀዲያ ተወረሀል |
|
|
ከህዲው ልደቱ የአዲስ አበባ ሕዝብ እንደማይመርጠው ከወዲሁ እርግጠኛ ስለሆነ አልሰሜዎቹ የላልበላ ከተማ ሕዝብ መሀል ሄዶ ምርጡኝ ሊል እያኮበኮበ ነው :: ላልበላዎች የዚህ አይን ያወጣ ከህዲ ዜጋ ከለላ እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ ::ለነገሩ ሌላው ተወዳዳሪ በረከት የሚሉት አዛባ ስለሆነ ነገሩ ሁሉም ዜሮ ነው :: ወያኔ ደሞ ሁለቱንም ስለሚፈልጋቸው ::አዛባው እንደለመደው አጭበርብሮ ተመረጥኩ ማለቱ አይቀሬ ነው ::ለልደቱ ደሞ አንድ መንገድ ይፈልጉለትና ፓርላማ አምጠው ዱቅ ያደርጉታል :: የጉድ ሀገር አይደል ዝም ብላችሁ ቲያትሩን ማየት ነው ::
ለማንኛውም የዜናውን ዝርዝር ከፈለጋችሁ የሰኞ ማታ VOA ሬዲዮ አዳምጡ |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
|