WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የናዚው ወያኔ የጭፍጨፋ ሰማዕታት መታሠቢያ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ጋጋ ጢሞ

ዋና ኮትኳች

Joined: 11 Feb 2010
Posts: 554

PostPosted: Wed Jun 09, 2010 7:25 pm    Post subject: Reply with quote

ስርርር እንደጻፈ(ች)ው:
"ባንድ ወቅት የዋርካ ደደቦች !" ብሎ ትሬድ የከፈተው ማን ነበር ? የዋርካ ደደቦች የነበረውን ሁኔታ በደንብ ሳይረዱ ለምን ሰዎች ሞቱ በሚል ብቻ እንዲህ ሆነ እንዲያ ሆነ ቢሉ እኛ አይገባንም :: የሰው ህይወት መጥፋቱ ያሳዝናል ... ነገር ግን የበለጠ ህይወት እንዳይጠፋ የማድረግ ሐላፊነት ደግሞ የመንግስት ነው :: ስለዚህ ... መሆን የነበረበት ሁሉ ሆነ :: ትክክለኛና ወሳኝ እርምጃ ባይወሰድ ኖሮ ሃገራችን ዛሬ እንደሶማልያ በሆነች ነበር ...!

የአመራሮቻችን ውሳኔ ሁሌም ያኮራናል :: የዋርካ ደደቦች ... እንድታነቡ እንድታውቁ ... logic and reasoning እንድትመሩ እመክራችዋለሁ :: It is never late to go to school.

አንተ አዋቂ ለመምሰል ትጥራለህ ...አይምሰልህ የሰው ድርሰት እዚህ እያመጣህ አቀነባብረህ ስላጻፍክ ብቻ የተማርክ ይመስልሀል ..አዋቂ ብትሆን የሰው ድርስት ባላበላሽህ ነበር ...አንተ ራስህ ያቦጊዳ ሽፍታ ..ፍልጥ መሀይም ነህ ......ደደብና ቡሽቲ (ጌይ ) እንዳንተ አይነቱ ነው
_________________
ያለ ሴቶች ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን አይመታም !!!

KNOWLEDGE IS POWER !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Jun 11, 2010 6:25 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

አሁንም በግፍ በወያኔ ናዚያዊ አገዛዝ የተጨፈጨፉትን ወገኖቻችንን ከማሠብ አንቆጠብ : ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ እንሁን ::

ESATelevision, Sene Semhatat

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Jun 16, 2010 8:40 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

የዛሬ 34 ዓመት በስዌቶ (ደቡብ አፍሪቃ ) የጥቂት ነጮች የአፓርታይድ አገዛዝ በጥቁር ደቡብ አፍሪቃውያን ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ያከናወነበት ዕለት ነበር :: እስኪ በወያኔ የጥቂት የአድዋ ናዚዎች እና በደቡብ አፍሪቃ የጥቂት ቦሮች የአፓርታይድ አገዛዝ ድርጊቶች መካከል ያለውን መመሣሠል ተመልከቱት ::

የአፓርታይድ አገዛዝ :-
አብዛኞቹን ጥቁሮች በራሣችሁ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ብቻ ተማሩ ብሎ ወደ ጅምላ ድንቁርና መርቷቸው ነበር - የትምህርት ሥርዓቱም የባንቱስታን ሥርዓተ -ትምህርት :: በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ደግሞ በእንግሊዘኛ እና አፍሪካነር ቋንቋ የትምህርት ዓይነቶቹ እኩል ተከፋፍለው ትምህርት እንዲሠጥ ደንግጎ ነበር :: ያም ትልቅ አመጽ አስነሣ እና የስዌቶን ጭፍጨፋ እንዲሁም መሠል የግፍ ግድያዎችን አስከተለ ::

የወያኔ የጥቂት የአድዋ ተወላጆች ናዚያዊ አገዛዝ :-
የአንደኛ ደረጃ ትምህርት በክልል ቋንቋ (በአፍ መፍቻ ቋንቋ አይደለም ) ይሁን አሉ :: አልፈው ተርፈው ወጋጎዳ የሚባል አርቲፊሻል ቋንቋ ፈጠሩና በወላይታ : ጋሞ : ጎፋ እና ዳውሮ አውራጃዎች (ዞኖች ) ትምህርት በዚያ እንዲሠጥ አዘዙ :: ሕዝብ እምቢ ብሎ ይህንን የባንቱስታን አይነት የትምህርት ሥርዓቱ ማስፈጸሚያ መጻሕፍትን አቃጠለ :: በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግን በአንደኛ ደረጃ በተዘበራረቀ ሁኔታ የተማሩ ወጣቶች በሙሉ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቻ ተማሩ ተብለው ታዘዙ :: ነገር ግን በእንግሊዘኛ ሥማቸውን መጻፍ የሚችሉት እንኳን የታደሉት እና ቤተሰቦቻቸው ለትምህርት ትኩረት የሚሠጡ የሆኑ እንደሆነ ነው :: በዚህ ሁኔታ አንድ ትውልድ በማይምነት እንዲማቅቅ አደረጉት : ተከታዩም ተስፋ ቢስ ሆነ :: የወያኔን መሠሪ ተግባር ጠንቅቆ የተረዳው ኢትዮጵያዊ : በተለይም ወጣቱ ግንቦት 7 ቀን 1997 .. ወያኔን አልመርጥህም ብሎ ወጊድ አለው :: ያኔ ወያኔ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮቹን አሠልፎ በጅምላ መፍጀቱን አጧጧፈው ::

ለገሠ (መለስ ) ዜናዊ እና ቮርስተር (የደቡብ አፍሪቃው የአፓርታይድ አገዛዝ መሥራች ) በትውልድ ቢለያዩም በተግባር አንድ ናቸው ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢተወደድ

ውሃ አጠጪ

Joined: 21 Jul 2009
Posts: 1499
Location: Dabra Za`Yet

PostPosted: Thu Jun 17, 2010 8:51 am    Post subject: Reply with quote

አፋፋ ላይ ሆኖ መጮህ እንዴት ቀላል ነው ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

የዛሬ 34 ዓመት በስዌቶ (ደቡብ አፍሪቃ ) የጥቂት ነጮች የአፓርታይድ አገዛዝ በጥቁር ደቡብ አፍሪቃውያን ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ያከናወነበት ዕለት ነበር :: እስኪ በወያኔ የጥቂት የአድዋ ናዚዎች እና በደቡብ አፍሪቃ የጥቂት ቦሮች የአፓርታይድ አገዛዝ ድርጊቶች መካከል ያለውን መመሣሠል ተመልከቱት ::

የአፓርታይድ አገዛዝ :-
አብዛኞቹን ጥቁሮች በራሣችሁ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ብቻ ተማሩ ብሎ ወደ ጅምላ ድንቁርና መርቷቸው ነበር - የትምህርት ሥርዓቱም የባንቱስታን ሥርዓተ -ትምህርት :: በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ደግሞ በእንግሊዘኛ እና አፍሪካነር ቋንቋ የትምህርት ዓይነቶቹ እኩል ተከፋፍለው ትምህርት እንዲሠጥ ደንግጎ ነበር :: ያም ትልቅ አመጽ አስነሣ እና የስዌቶን ጭፍጨፋ እንዲሁም መሠል የግፍ ግድያዎችን አስከተለ ::

የወያኔ የጥቂት የአድዋ ተወላጆች ናዚያዊ አገዛዝ :-
የአንደኛ ደረጃ ትምህርት በክልል ቋንቋ (በአፍ መፍቻ ቋንቋ አይደለም ) ይሁን አሉ :: አልፈው ተርፈው ወጋጎዳ የሚባል አርቲፊሻል ቋንቋ ፈጠሩና በወላይታ : ጋሞ : ጎፋ እና ዳውሮ አውራጃዎች (ዞኖች ) ትምህርት በዚያ እንዲሠጥ አዘዙ :: ሕዝብ እምቢ ብሎ ይህንን የባንቱስታን አይነት የትምህርት ሥርዓቱ ማስፈጸሚያ መጻሕፍትን አቃጠለ :: በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግን በአንደኛ ደረጃ በተዘበራረቀ ሁኔታ የተማሩ ወጣቶች በሙሉ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቻ ተማሩ ተብለው ታዘዙ :: ነገር ግን በእንግሊዘኛ ሥማቸውን መጻፍ የሚችሉት እንኳን የታደሉት እና ቤተሰቦቻቸው ለትምህርት ትኩረት የሚሠጡ የሆኑ እንደሆነ ነው :: በዚህ ሁኔታ አንድ ትውልድ በማይምነት እንዲማቅቅ አደረጉት : ተከታዩም ተስፋ ቢስ ሆነ :: የወያኔን መሠሪ ተግባር ጠንቅቆ የተረዳው ኢትዮጵያዊ : በተለይም ወጣቱ ግንቦት 7 ቀን 1997 .. ወያኔን አልመርጥህም ብሎ ወጊድ አለው :: ያኔ ወያኔ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮቹን አሠልፎ በጅምላ መፍጀቱን አጧጧፈው ::

ለገሠ (መለስ ) ዜናዊ እና ቮርስተር (የደቡብ አፍሪቃው የአፓርታይድ አገዛዝ መሥራች ) በትውልድ ቢለያዩም በተግባር አንድ ናቸው ::

ተድላ

_________________
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
እናሸንፋለን

ዋና ኮትኳች

Joined: 16 Jun 2010
Posts: 514

PostPosted: Thu Jun 17, 2010 12:16 pm    Post subject: Re: የናዚው ወያኔ የጭፍጨፋ ሰማዕታት መታሠቢያ -ሰኔ 1 ቀን 1997 Reply with quote

በስመ አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
እኔ እንኳ ትግሬዎች 6 ሚልዮን በላይ ኢትዮጵያዊያንን ገድለዋል ሲባል ሰምቻለሁ ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

የዛሬ 5 ዓመት ረቡዕ ሰኔ 1 ቀን 1997 .. ወያኔ ምርጫ ማጭበርበሩ ሣያንሰው በአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ የጅምላ ፍጅት ያደረገበት ዕለት ነበር ::

የወያኔ አገዛዝ ከተመሠረተበት ከግንቦት 20 ቀን 1983 .. በኋላም ሆነ ሥልጣን ከመያዙ በፊት በኢትዮጵያውያን ላይ የጅምላ ፍጅት ከማድረግ ቦዝኖ አያውቅም :: ይህንን ዓምድ የከፈትኩት በተለያዩ ጊዜያት የወያኔ ግፍ ሠለባ የሆኑ ወገኖቻችንን እንድናስብ ነው ::

___ዕለት _________________ጭፍጨፋው የተደረገበት ሥፍራ ___የሞቱ ወገኖች ብዛት ___የአካል ጉዳት /መፈናቀል የደረሠባቸው
ሐምሌ 7 ቀን 1984________________አረካ (ወላይታ )___________31__________29
??? 198?____________________ወተር (ሐረርጌ )_______
??? 198?____________________በደኖ (ሐረርጌ )_____
??? 198? ___________________አርባ ጉጉ (አርሲ )_____
??? 19??_________________አደባባይ እየሱስ (ጎንደር ከተማ )______18 ___________17
??? 1993____________________አዲስ አበባ _______
መጋቢት 1994 ..____________ቴፒ (ከፋ -ሸካ ዞን )__________24+128_______4,738
ግንቦት 16 ቀን 1994 ..________አዋሣ (ሲዳሞ )______________25___________26
??? 199?_____________________አምቦ (ሸዋ )______
ታኅሣሥ 3-5 ቀን 1996 .._______ጋምቤላ ከተማ (ጋምቤላ )________424___________50,000
ግንቦት 29- ሰኔ 1 ቀን 1997 .. ___አዲስ አበባ
ኅዳር 22-25 ቀን 1998 .. _______አዲስ አበባ
??? 199?___________ዲላ (ሲዳሞ )_______

ዝርዝሩ ይቀጥላል ...

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Oct 19, 2010 4:06 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ ኢትዮጵያውያን :-

ወያኔ ከፍጥረቱ ጀምሮ ያፈሠሠው የንፁሃን ኢትዮጵያውያን ደም ምንጊዜም ለፈጣሪ ይጮሃል :: እኛ በሕይወት ያለን ኢትዮጵያውያን ደግሞ የወያኔን ጭፍጨፋ ከማጋለጥ ዘወትር አንታቀብ ::

ጥቅምት 22 እና 23 ቀን 1998 .. በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ የተጀመረው የወያኔ የጭፍጨፋ ተግባር እንደ ሠደድ እሣት እየተስፋፋ መላ ኢትዮጵያን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩ የንፁሃን ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ያጠፋ 50 ሺህ ያህል ኢትዮጵያውያን በአሠቃቂ ሁኔታ በእሥር መማቀቅ ምክንያት ሆኖ አልፏል :: እዚህ ዋርካ መድረክ ላይ በንፁሃን ደም የታጠቡ የዘመኑ ናዚ ወያኔዎች ያለምንም ሃፍረት ስለዲሞክራሲ እና ልማት ሊሠብኩን ሲዳዳቸው ከምን ዓይነት ወላጅ እንደተፈጠሩ ለማመን ይከብዳል ::

ለማንኛውም የሞቱ ወገኖቻችንን ፈጣሪ ነፍሣቸውን በገነት እንዲያኖርልን : በቁማቸው ሥቃይ እና ፍዳ የተቀበሉት ደግሞ በሕይወት ኖረው የሥቃያቸው ምክንያት የሆነው የወያኔን ፍፃሜ እንዲያዩ እግዚአብሔርን እለምነዋለሁ ::

ይህንን የቪዲዮ ክሊፕ ተከታተሉት ::

5th anniversary of the Ethiopian Election Massacre

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፓራጎን 33

አዲስ

Joined: 20 May 2009
Posts: 24

PostPosted: Tue Oct 19, 2010 7:06 pm    Post subject: Reply with quote

ውድ ተድላ : ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ዳግም ምጽኣት ውድ ጊዜህን ሰውተህ ለምትሰራው ስራ ሁሉ አምላክ ይክፈልህ :: እነዚህን ህሊና ቢሶች ጉዳቸውን እየጎለጎልህ አሳውቀን እነሱም እንደልማዳቸው ይቃጠሉ :: የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ሀገራችን ከነዚህ የቀን ጅቦች ነጻ ትወጣለች :: ዛሬ እዩኝ እዩኝ ያሉ ሁሉ መግቢያ እንደሚያጡ እርግጠኛ ነኝ ::

አክባሪህ
_________________
Never follow the path may lead, go instead where there is no path and leave the trail!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Nov 01, 2010 7:52 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

ዛሬ ጥቅምት 22 ቀን 2003 .. ወገኖቻችን በወያኔ -ናዚ ቅጥር ነፍሰ -ገዳዮች የተጨፈጨፉበትን አምሥተኛ ዓመት የምናከብርበት ዕለት ነው :: ሙታን ከመቃብር በላይ ተነሥተው ድምፃቸውን ሊያሠሙ አይችሉም : እኛ በሕይወት ያለን ሰዎች ደጋግመን መጮህ : ላልሠሙት ማሠማት : ጆሯቸውን ለደፈኑ ጆሯቸውን እንዲከፍቱ መጎትጎት አለብን ::

እስኪ እኒህን የግጥም ንባብ እና የቪዲዪ ክሊፖች ተከታተሏቸው ::

ምንጮች :-
ምርጫ 97 እና ያስከተለው መዘዝ ::

በወለላዬ : "ሽብሬ "

በዋርካው መንግሥቱ : የወያኔ ጭፍጨፋ 1997-98 ..

Ethiopian Post Elections Violence Inquiry Commission Vote

በግፍ በወያኔ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችንን ምንጊዜም አንረሣቸውም ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘመድኩን

አለቃ

Joined: 16 Nov 2004
Posts: 2370
Location: united states

PostPosted: Mon Nov 01, 2010 7:59 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

ዛሬ ጥቅምት 22 ቀን 2003 .. ወገኖቻችን በወያኔ -ናዚ ቅጥር ነፍሰ -ገዳዮች የተጨፈጨፉበትን አምሥተኛ ዓመት የምናከብርበት ዕለት ነው :: ሙታን ከመቃብር በላይ ተነሥተው ድምፃቸውን ሊያሠሙ አይችሉም : እኛ በሕይወት ያለን ሰዎች ደጋግመን መጮህ : ላልሠሙት ማሠማት : ጆሯቸውን ለደፈኑ ጆሯቸውን እንዲከፍቱ መጎትጎት አለብን ::

እስኪ እኒህን የግጥም ንባብ እና የቪዲዪ ክሊፖች ተከታተሏቸው ::

ምንጮች :-
ምርጫ 97 እና ያስከተለው መዘዝ ::

በወለላዬ : "ሽብሬ "

በዋርካው መንግሥቱ : የወያኔ ጭፍጨፋ 1997-98 ..

Ethiopian Post Elections Violence Inquiry Commission Vote

በግፍ በወያኔ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችንን ምንጊዜም አንረሣቸውም ::

ተድላ

ሙታን ከመቃብር ተነስተው ድምጻቸውን አያሰሙም ያለው ማነው ???
http://www.youtube.com/watch?v=p_MuUcxHATo
_________________
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Nov 01, 2010 9:32 pm    Post subject: Reply with quote

ዘመድኩን እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

ዛሬ ጥቅምት 22 ቀን 2003 .. ወገኖቻችን በወያኔ -ናዚ ቅጥር ነፍሰ -ገዳዮች የተጨፈጨፉበትን አምሥተኛ ዓመት የምናከብርበት ዕለት ነው :: ሙታን ከመቃብር በላይ ተነሥተው ድምፃቸውን ሊያሠሙ አይችሉም : እኛ በሕይወት ያለን ሰዎች ደጋግመን መጮህ : ላልሠሙት ማሠማት : ጆሯቸውን ለደፈኑ ጆሯቸውን እንዲከፍቱ መጎትጎት አለብን ::

እስኪ እኒህን የግጥም ንባብ እና የቪዲዪ ክሊፖች ተከታተሏቸው ::

ምንጮች :-
ምርጫ 97 እና ያስከተለው መዘዝ ::

በወለላዬ : "ሽብሬ "

በዋርካው መንግሥቱ : የወያኔ ጭፍጨፋ 1997-98 ..

Ethiopian Post Elections Violence Inquiry Commission Vote

በግፍ በወያኔ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችንን ምንጊዜም አንረሣቸውም ::

ተድላ

ሙታን ከመቃብር ተነስተው ድምጻቸውን አያሰሙም ያለው ማነው ???
http://www.youtube.com/watch?v=p_MuUcxHATo

የተፈጥሮ ሕግ Exclamation

ለመሆኑ የዛሬ 5 ዓመት ስላደረጋችሁት የንፁሃን ኢትዮጵያውያን ጭፍጨፋ የአንተ አቋም ምንድን ነው ?

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘመድኩን

አለቃ

Joined: 16 Nov 2004
Posts: 2370
Location: united states

PostPosted: Mon Nov 01, 2010 10:58 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዘመድኩን እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

ዛሬ ጥቅምት 22 ቀን 2003 .. ወገኖቻችን በወያኔ -ናዚ ቅጥር ነፍሰ -ገዳዮች የተጨፈጨፉበትን አምሥተኛ ዓመት የምናከብርበት ዕለት ነው :: ሙታን ከመቃብር በላይ ተነሥተው ድምፃቸውን ሊያሠሙ አይችሉም : እኛ በሕይወት ያለን ሰዎች ደጋግመን መጮህ : ላልሠሙት ማሠማት : ጆሯቸውን ለደፈኑ ጆሯቸውን እንዲከፍቱ መጎትጎት አለብን ::

እስኪ እኒህን የግጥም ንባብ እና የቪዲዪ ክሊፖች ተከታተሏቸው ::

ምንጮች :-
ምርጫ 97 እና ያስከተለው መዘዝ ::

በወለላዬ : "ሽብሬ "

በዋርካው መንግሥቱ : የወያኔ ጭፍጨፋ 1997-98 ..

Ethiopian Post Elections Violence Inquiry Commission Vote

በግፍ በወያኔ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችንን ምንጊዜም አንረሣቸውም ::

ተድላ

ሙታን ከመቃብር ተነስተው ድምጻቸውን አያሰሙም ያለው ማነው ???
http://www.youtube.com/watch?v=p_MuUcxHATo

የተፈጥሮ ሕግ Exclamation

ለመሆኑ የዛሬ 5 ዓመት ስላደረጋችሁት የንፁሃን ኢትዮጵያውያን ጭፍጨፋ የአንተ አቋም ምንድን ነው ?

ተድላ

አቋሜ ድሮ ልጅ ሆኜ የተዋጣለት እንደነበር ይነግሩኝ ነበር አሁን እንኳ ጎበጥኩ መሰለኝ ዞር ብሎ የሚያየኝም የለም

ወያኔው ዘመድኩን
_________________
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Nov 01, 2010 11:46 pm    Post subject: Reply with quote

"ወያኔው ዘመድኩን ":-

አሄ ... የምን ማምታታት ? የዛሬ አምሥት ዓመት እናንተ ወያኔዎች በንፁሃን ኢትዮጵያውያን ላይ ያካሄዳችሁት ጭፍጨፋ ትክክል ነበር ብለህ ታምናለህ ? ወይስ ትክክል አልነበረም ብለህ ትቀበላለህ ?

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘመድኩን

አለቃ

Joined: 16 Nov 2004
Posts: 2370
Location: united states

PostPosted: Tue Nov 02, 2010 4:27 pm    Post subject: Reply with quote

ንጹሕ መሆናቸውን እንዴት አወቅህ ? ታጥበዋል አልታጠቡም ምን መረጃ አለህ ? እኛ ቆሻሻ አንነካም መጨፍጨፍ የሚፈልግ ሁሉ ጽዱ መሆን ይኖርበታል ::

ወያኔው ዘመድኩን
_________________
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Nov 02, 2010 7:47 pm    Post subject: Reply with quote

ዘመድኩን እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዘመድኩን እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዘመድኩን እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

ዛሬ ጥቅምት 22 ቀን 2003 .. ወገኖቻችን በወያኔ -ናዚ ቅጥር ነፍሰ -ገዳዮች የተጨፈጨፉበትን አምሥተኛ ዓመት የምናከብርበት ዕለት ነው :: ሙታን ከመቃብር በላይ ተነሥተው ድምፃቸውን ሊያሠሙ አይችሉም : እኛ በሕይወት ያለን ሰዎች ደጋግመን መጮህ : ላልሠሙት ማሠማት : ጆሯቸውን ለደፈኑ ጆሯቸውን እንዲከፍቱ መጎትጎት አለብን ::

እስኪ እኒህን የግጥም ንባብ እና የቪዲዪ ክሊፖች ተከታተሏቸው ::

ምንጮች :-
ምርጫ 97 እና ያስከተለው መዘዝ ::

በወለላዬ : "ሽብሬ "

በዋርካው መንግሥቱ : የወያኔ ጭፍጨፋ 1997-98 ..

Ethiopian Post Elections Violence Inquiry Commission Vote

በግፍ በወያኔ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችንን ምንጊዜም አንረሣቸውም ::

ተድላ

ሙታን ከመቃብር ተነስተው ድምጻቸውን አያሰሙም ያለው ማነው ???
http://www.youtube.com/watch?v=p_MuUcxHATo

የተፈጥሮ ሕግ Exclamation

ለመሆኑ የዛሬ 5 ዓመት ስላደረጋችሁት የንፁሃን ኢትዮጵያውያን ጭፍጨፋ የአንተ አቋም ምንድን ነው ?

ተድላ

አቋሜ ድሮ ልጅ ሆኜ የተዋጣለት እንደነበር ይነግሩኝ ነበር አሁን እንኳ ጎበጥኩ መሰለኝ ዞር ብሎ የሚያየኝም የለም

ወያኔው ዘመድኩን

"ወያኔው ዘመድኩን ":-

አሄ ... የምን ማምታታት ? የዛሬ አምሥት ዓመት እናንተ ወያኔዎች በንፁሃን ኢትዮጵያውያን ላይ ያካሄዳችሁት ጭፍጨፋ ትክክል ነበር ብለህ ታምናለህ ? ወይስ ትክክል አልነበረም ብለህ ትቀበላለህ ?

ተድላ

ንጹሕ መሆናቸውን እንዴት አወቅህ ? ታጥበዋል አልታጠቡም ምን መረጃ አለህ ? እኛ ቆሻሻ አንነካም መጨፍጨፍ የሚፈልግ ሁሉ ጽዱ መሆን ይኖርበታል ::

ወያኔው ዘመድኩን

'ወያኔው ዘመድኩን ':-

የአንተው ፓርቲ 'ህወሃት ' ያቋቋመው አጣሪ ኮሚሽን ያቀረበው እና በአለቃህ በለገሠ (መለስ ) ዜናዊ የሚመራው ፓርላማ ያፀደቀው ሃቅ ነው :: እንዲህ ወርደህ በንፁሃን ደም መሣለቅህ ግን የአንተን ማንነት ቁልጭ አድርጎ ያሣያል ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘመድኩን

አለቃ

Joined: 16 Nov 2004
Posts: 2370
Location: united states

PostPosted: Tue Nov 02, 2010 7:54 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዘመድኩን እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዘመድኩን እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዘመድኩን እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

ዛሬ ጥቅምት 22 ቀን 2003 .. ወገኖቻችን በወያኔ -ናዚ ቅጥር ነፍሰ -ገዳዮች የተጨፈጨፉበትን አምሥተኛ ዓመት የምናከብርበት ዕለት ነው :: ሙታን ከመቃብር በላይ ተነሥተው ድምፃቸውን ሊያሠሙ አይችሉም : እኛ በሕይወት ያለን ሰዎች ደጋግመን መጮህ : ላልሠሙት ማሠማት : ጆሯቸውን ለደፈኑ ጆሯቸውን እንዲከፍቱ መጎትጎት አለብን ::

እስኪ እኒህን የግጥም ንባብ እና የቪዲዪ ክሊፖች ተከታተሏቸው ::

ምንጮች :-
ምርጫ 97 እና ያስከተለው መዘዝ ::

በወለላዬ : "ሽብሬ "

በዋርካው መንግሥቱ : የወያኔ ጭፍጨፋ 1997-98 ..

Ethiopian Post Elections Violence Inquiry Commission Vote

በግፍ በወያኔ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችንን ምንጊዜም አንረሣቸውም ::

ተድላ

ሙታን ከመቃብር ተነስተው ድምጻቸውን አያሰሙም ያለው ማነው ???
http://www.youtube.com/watch?v=p_MuUcxHATo

የተፈጥሮ ሕግ Exclamation

ለመሆኑ የዛሬ 5 ዓመት ስላደረጋችሁት የንፁሃን ኢትዮጵያውያን ጭፍጨፋ የአንተ አቋም ምንድን ነው ?

ተድላ

አቋሜ ድሮ ልጅ ሆኜ የተዋጣለት እንደነበር ይነግሩኝ ነበር አሁን እንኳ ጎበጥኩ መሰለኝ ዞር ብሎ የሚያየኝም የለም

ወያኔው ዘመድኩን

"ወያኔው ዘመድኩን ":-

አሄ ... የምን ማምታታት ? የዛሬ አምሥት ዓመት እናንተ ወያኔዎች በንፁሃን ኢትዮጵያውያን ላይ ያካሄዳችሁት ጭፍጨፋ ትክክል ነበር ብለህ ታምናለህ ? ወይስ ትክክል አልነበረም ብለህ ትቀበላለህ ?

ተድላ

ንጹሕ መሆናቸውን እንዴት አወቅህ ? ታጥበዋል አልታጠቡም ምን መረጃ አለህ ? እኛ ቆሻሻ አንነካም መጨፍጨፍ የሚፈልግ ሁሉ ጽዱ መሆን ይኖርበታል ::

ወያኔው ዘመድኩን

'ወያኔው ዘመድኩን ':-

የአንተው ፓርቲ 'ህወሃት ' ያቋቋመው አጣሪ ኮሚሽን ያቀረበው እና በአለቃህ በለገሠ (መለስ ) ዜናዊ የሚመራው ፓርላማ ያፀደቀው ሃቅ ነው :: እንዲህ ወርደህ በንፁሃን ደም መሣለቅህ ግን የአንተን ማንነት ቁልጭ አድርጎ ያሣያል ::

ተድላ

አረ በአላህ ሞት እኔ አልተሳለኩም መረጃ ነው የጠየኩህ አሁንም ከቻልክ ያልከውን መረጃ ሁላችንም እንድናየው እዝህ ቢታሰርልን እባክህ :: ለካ ሳላቅ ሀብታም ሆኛለሁ ፓርቲን የሚያክል ንብረት ማፍራቴን አላቀውም ነበር Very Happy Very Happy
_________________
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
Page 2 of 7

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia