WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የእስልምና ኣክራሪነትን መዋጋት

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሂደት

ኮትኳች

Joined: 22 Nov 2012
Posts: 146
Location: Europe

PostPosted: Thu Dec 20, 2012 12:42 am    Post subject: የእስልምና ኣክራሪነትን መዋጋት Reply with quote

የእስልምና ኣክራሪነት በኢትዮጵያ ለመዋጋት ህዝበ ክርስትያኑ ከመቸውም ግዜ ይበልጥ ተባብሮ ባንድነት መነሳት አለበት :: ኪዳነ ምህረትን አቃጥላለሁ ነው ያለው ኢሄ ሽርጣም : ከዛ በፊት እግዚአብሄር ይቀጣቹሃል :: ሞት ለኣክራሪነት !!!! ኣስከፊው ገጽታ ኢሄን ይመስላል !
The Rise of Islamic Extremism in Ethiopia-http://www.youtube.com/watch?v=qT6sdABiCzk
_________________
ABCD1234
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
መርድ 09

ዋና ኮትኳች

Joined: 26 May 2009
Posts: 689

PostPosted: Thu Dec 20, 2012 12:51 am    Post subject: Re: የእስልምና ኣክራሪነትን መዋጋት Reply with quote

ሂደት እንደጻፈ(ች)ው:
የእስልምና ኣክራሪነት በኢትዮጵያ ለመዋጋት ህዝበ ክርስትያኑ ከመቸውም ግዜ ይበልጥ ተባብሮ ባንድነት መነሳት አለበት :: ኪዳነ ምህረትን አቃጥላለሁ ነው ያለው ኢሄ ሽርጣም : ከዛ በፊት እግዚአብሄር ይቀጣቹሃል :: ሞት ለኣክራሪነት !!!! ኣስከፊው ገጽታ ኢሄን ይመስላል !
The Rise of Islamic Extremism in Ethiopia-http://www.youtube.com/watch?v=qT6sdABiCzk

ችግሩ እኮ እናንተ ወያኔዎች ሰው ሁሉ እንደእናንተ መሀይም አድርጋችሁ ማየታችሁ ነው :: ወንድም የሚልኩህ አለቆች ህን ካላወቁ ንገራቸው የወያኔ የዘር የሀይማኖት ከፋፍለህ ግዛው አጀንዳ በአኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ዋጋ የለውም :: የተነቃበት ዘመኑ ያለፈበት ተረት ነው :: የኢትዮጵያ ህዝብ ችግሩ የወያኔ በዘረኝነት ላይ የተመረኮዘ አገዛዝ እንጂ ሀይማኖት አይደለም :: ይሄ እንደአንተ ያለው መሀይምን የወያኔ ካድሬ ለሆዱ ሲል እንደገደል ማሚቱ የሚያስተጋባው ተርት እንጂ በህብረተሰቡ ውስጥአጀንደ አይደለም :: ወንድም ንቃ ዋርካ ውስጥ እንደአንተ አይነቱን መሀይም ወያኔ ለተመልካችነትም የሚያበቃው መረዳቱ ስለሌለህ ዝም ብለህ መሀይም መሆንህን በምትለቀልቀው ተራ ቃላት አታሳይ :::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሂደት

ኮትኳች

Joined: 22 Nov 2012
Posts: 146
Location: Europe

PostPosted: Thu Dec 20, 2012 1:21 am    Post subject: Re: የእስልምና ኣክራሪነትን መዋጋት Reply with quote

ደነቆሮው !!!!!የመሃይመነት መገለጫው ምንደነው :: ኣንተ ያጥላላህውን ያላጥላላ ? ያለምንም ተጽኖ በራሱ የሚመራው ? እንዳንተ ኣየነቱ የዶሮ ራስ : በጥፍርህ የምታስብ ደንቆሮ : መሃይም ብለህ ስትዘነጥል ኣለማፈርህ ያሳዝናል :: ዳሩ ምን ያረጋል ጅብ በማያውቁት ሀገር ሄዶ ቆርበት አንጥፉልኝ ይላል እንደተባለው ማንነትህን ለማያውቁት ዲስኩርህን ደስኩርላቸው :: ኣነተ ዴዴብ ቂጥህን በሳማ እየለበለቡ የህብረተሰብ ሳይንስ ማስተማር ነበር ክዝያ ሁነታዎችን ታገናዝብ ነበር !!!!
_________________
ABCD1234
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
መርድ 09

ዋና ኮትኳች

Joined: 26 May 2009
Posts: 689

PostPosted: Thu Dec 20, 2012 1:33 am    Post subject: Re: የእስልምና ኣክራሪነትን መዋጋት Reply with quote

ሂደት እንደጻፈ(ች)ው:
ደነቆሮው !!!!!የመሃይመነት መገለጫው ምንደነው :: ኣንተ ያጥላላህውን ያላጥላላ ? ያለምንም ተጽኖ በራሱ የሚመራው ? እንዳንተ ኣየነቱ የዶሮ ራስ : በጥፍርህ የምታስብ ደንቆሮ : መሃይም ብለህ ስትዘነጥል ኣለማፈርህ ያሳዝናል :: ዳሩ ምን ያረጋል ጅብ በማያውቁት ሀገር ሄዶ ቆርበት አንጥፉልኝ ይላል እንደተባለው ማንነትህን ለማያውቁት ዲስኩርህን ደስኩርላቸው :: ኣነተ ዴዴብ ቂጥህን በሳማ እየለበለቡ የህብረተሰብ ሳይንስ ማስተማር ነበር ክዝያ ሁነታዎችን ታገናዝብ ነበር !!!!

አሁን በጻፍከው መልስ ውስጥ እውነተኛ መሀይምነትህን ቁልጭ አድርገህ አሳየህ :: ምን መሰለህ የምታውቀውን ነገር በሰለጠነ መልኩ ተከራክረህ አምነህ አሳምነህ ሳይሆን ተደባድበህ ተደብድበህ የገባህ ደካማ ሳይኮሎጂ ያለው መሀይም ፍጡር ስለሆንክ ከላይ ባቀረብካቸው ሀሳቦች ውስጥ 40% ድብድብን መስደብን የሚያመለክቱ ናቸው :: ይህ የሚያሳየው የምትመላለስበትን ሳይኮሎጂ ነው :: በነገራችን ላይ ማንም በቀላሉ ተረትህ ስላልተቀበለ ከርእስህ አትውጣ ይህ የዲቤት ትምህርት 101 ነው :: አንተ ምንም የማታውቅ ተራ ስለሆንክ እንጂ በሰለጠነ ውይይት ላይ ከርእስህ ለማስወጣት ተከራካሪህ የሚጠቀምበት መንገድ አንዱ ተከራካሪውን ከርእሱ እንዲወጣ ማድረግ ነው :: አንተ ግን እንደገደል ማሚቱ የምታስተጋባው ተረት እንጂ ርእስ ስለሌለህ ይህ ምክር አይመለከትህም :: ስለእስላም ያቀረብከውን ተረት አልገዛም ማለት ሰውን ጠላት ያደርጋል እንዴ Idea Idea Idea Idea
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሂደት

ኮትኳች

Joined: 22 Nov 2012
Posts: 146
Location: Europe

PostPosted: Thu Dec 20, 2012 1:52 am    Post subject: Re: የእስልምና ኣክራሪነትን መዋጋት Reply with quote

Dreams are unrealistic, impractical, demanding -- and absolutely essential to living a rich and fulfilling life.To dream of illusion means an escape from reality. You may be turning to a potentially harmful alternative as an instant escape from your problems. Ask yourself why you are pretending. What do you hope those unrealistic situations will achieve for you? Loooking forward to your dreams!!

መርድ 09 እንደጻፈ(ች)ው:
ሂደት እንደጻፈ(ች)ው:
ደነቆሮው !!!!!የመሃይመነት መገለጫው ምንደነው :: ኣንተ ያጥላላህውን ያላጥላላ ? ያለምንም ተጽኖ በራሱ የሚመራው ? እንዳንተ ኣየነቱ የዶሮ ራስ : በጥፍርህ የምታስብ ደንቆሮ : መሃይም ብለህ ስትዘነጥል ኣለማፈርህ ያሳዝናል :: ዳሩ ምን ያረጋል ጅብ በማያውቁት ሀገር ሄዶ ቆርበት አንጥፉልኝ ይላል እንደተባለው ማንነትህን ለማያውቁት ዲስኩርህን ደስኩርላቸው :: ኣነተ ዴዴብ ቂጥህን በሳማ እየለበለቡ የህብረተሰብ ሳይንስ ማስተማር ነበር ክዝያ ሁነታዎችን ታገናዝብ ነበር !!!!

አሁን በጻፍከው መልስ ውስጥ እውነተኛ መሀይምነትህን ቁልጭ አድርገህ አሳየህ :: ምን መሰለህ የምታውቀውን ነገር በሰለጠነ መልኩ ተከራክረህ አምነህ አሳምነህ ሳይሆን ተደባድበህ ተደብድበህ የገባህ ደካማ ሳይኮሎጂ ያለው መሀይም ፍጡር ስለሆንክ ከላይ ባቀረብካቸው ሀሳቦች ውስጥ 40% ድብድብን መስደብን የሚያመለክቱ ናቸው :: ይህ የሚያሳየው የምትመላለስበትን ሳይኮሎጂ ነው :: በነገራችን ላይ ማንም በቀላሉ ተረትህ ስላልተቀበለ ከርእስህ አትውጣ ይህ የዲቤት ትምህርት 101 ነው :: አንተ ምንም የማታውቅ ተራ ስለሆንክ እንጂ በሰለጠነ ውይይት ላይ ከርእስህ ለማስወጣት ተከራካሪህ የሚጠቀምበት መንገድ አንዱ ተከራካሪውን ከርእሱ እንዲወጣ ማድረግ ነው :: አንተ ግን እንደገደል ማሚቱ የምታስተጋባው ተረት እንጂ ርእስ ስለሌለህ ይህ ምክር አይመለከትህም :: ስለእስላም ያቀረብከውን ተረት አልገዛም ማለት ሰውን ጠላት ያደርጋል እንዴ Idea Idea Idea Idea

_________________
ABCD1234
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ቶፍ

ኮትኳች

Joined: 13 Sep 2003
Posts: 125

PostPosted: Thu Dec 20, 2012 10:43 am    Post subject: Re: የእስልምና ኣክራሪነትን መዋጋት Reply with quote

[quote="ሂደት "]የእስልምና ኣክራሪነት በኢትዮጵያ ለመዋጋት ህዝበ ክርስትያኑ ከመቸውም ግዜ ይበልጥ ተባብሮ ባንድነት መነሳት አለበት :: ኪዳነ ምህረትን አቃጥላለሁ ነው ያለው ኢሄ ሽርጣም : ከዛ በፊት እግዚአብሄር ይቀጣቹሃል :: ሞት ለኣክራሪነት !!!! ኣስከፊው ገጽታ ኢሄን ይመስላል !

የኢትዮጵያውያ ህዝብን አታውቀውም !!!!!ሀገር በተቀነባበረ ውሽት አትመራም !!!!!!!!

ፍትህ ፍትህ !!!

መንግስት የመከፋፈል ስራው ስላልተሳካ ግራ ተጋብትዋል ::
አይ የአጼዎች አስተሳሰብ
አንደኛውን እንደዚህ ብትል አይሻልህም አይ የአጼዎች አስተሳሰብ ኢትዮጵያ የክርስትያን አገር ናት ,እስላም ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ , የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አጭርና ቀላል የመብት ጥያቄ ነው ምንም አይነት ሞቲቭ እንደሌለው በተለያዩ የኢትዮጵያውያን ማስ ሚዲያዎች መመልከትን አስቀድም ኮሜንት ከማረግህ በፊት . ጥያቄው የሙስሊሙ ህዝብ የመረጣቸው መሪዎች ይምሩን መንግስታዊ የመለመላቸው ሰዎች አይቀመጡ ነው ከአባቶቻቸን የተረከብነውን መስጊዶች ለአህባሽ ለሚባል መጢ ሀይማኖት አትስጡብን ህጉ ይከበር፤ መብታችን ይከበር፤ህዝብ ይከበር ፣እኛ ሚሊየኖች ነን፤ መጅሊስ አይወክለንም፤ መጅሊስ ህገ ወጥ ነው፤ ኮሚቴዎቻቻን ይፈቱ፣አህባሽ አይመራንም ነው . ያንተ እገዛ ሚጨምረውም የሚቀንሰውም ነገር የለም ግን አትሊስት ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለህ ለመናገር ስለኢትዮጵያ ህዝብ መብት መረገጥ ሊያስጨንቅህ በተገባ ነበር . እንደዚህ አይነት ጥላቻ በህዝብ ልብ ውስጥ አትዝራ ኢትዮጵያችን የሁላችን ናት !!!!!!!!!!!!ነገ ይህም ያልፍና አንተ ለፖለቲካ ፍዾታ ብለህ ያውራከው ትጰጰታለህ በአህምሮህ ማሰብ ስዽምር !!
እስቲ የቱ ጋር ነው አንተ የምትለውን የተናገሩት ? በግልጵ ቓንቃ ልንገረህ የኢትዮጵያ ህዝብ የነቃ ህዝብ ነው እንኮን በዝችና በሌላም አይሽወድም ይልቁንስ ብትሞክር ይሻላል የኢትዮጵያ ህዝብ ከባነነ ቆይቶአል በነካ እዽ ይችን youtube ተመልከት
today's dec-14-2012 Anwar & Dessea peaceful protest against Ethio Gove full Video
www.youtube.com.
ሀገር አቀፉ ተቃውሞ !!!
‘’’ጥቂት ግለሰቦች ብለው ወሪ ነዙ :ይህ ጥቂት ከሆነ የትኛው ነው ብዙ ? ቁጥር ካላወቁ የቁጥር መማሪያ ከመረካቶ ይግዙ !!!!!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
መራራ

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Sep 2004
Posts: 735
Location: united states

PostPosted: Thu Dec 20, 2012 11:36 am    Post subject: Re: የእስልምና ኣክራሪነትን መዋጋት Reply with quote

በመጀመሪያ ደረጃ በዛ የሚሉ የዋርካ ስሞችህን እረፍት ላይ አድርገኽ አሲሱ ስምኽ በድጋሚ እንኳን ወደ ዋርካ መጣኽ Laughing Laughing ወደ ዋናው ነጥብ ስንመጣ ያንተ አላማ ክርስቲያኑን እራስ በመጠበቅ ስም ሙስሊም ወገኑ ላይ እንዲነሳ ሚጢጢ የካድሬነት ስራ መስራት ነው አይደል ? አይሳካም :: አትድከም :: እናንተ ህወሀቶች የተንጠላጠላችሁበት ስልጣን ላይ ለመቆየት ሌላም ከማድረግ እንደማትቦዝኑ ህዝቡ ጥንቅቅ አድርጎ ያውቃል :: እንደዛሬ ጀርባችሁን ሳትሰጧቸው እነሱም ጀርባችሁን መለብለብ ሳይጀምሩ በፊት አታላችሗቸው መጠነኛ የሚባለው ሙስሊም ክርስቲያኑን ወገን ማንቋሸሽ እና ቤተክርስቲያንን መዳፈር ጀመሮ ነበር :: በራሱ ግዜ ተምሯል :: ዛሬ አብሮት ከኖረው ክርስቲያን ወገኑ ጋር አንድ ላይ መስቀል እና ግማሽ ጨረቃ ይዞ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር እያለ ነው :: ክርስቲያኑም የሙስሊሙን መገፋት አጥብቆ እየኮነነ ነው :: አትወሻክቱ የትኛውም ሙስሊም ክርስቲያን ወገኔን አጥፍቼ እስላማዊ መንግስት ላቋቋም አላለም :: አይልምም :: ከንቱ ድካም አትድከሙ አይሳካላችሁም :: በተረፈ በተቀሩት ኒኮች እየገባኽ የራስህን ሀሳብ ማንቆለጻጸሱን አደራ እንዳትረሳ Laughing Laughing

ሂደት እንደጻፈ(ች)ው:
የእስልምና ኣክራሪነት በኢትዮጵያ ለመዋጋት ህዝበ ክርስትያኑ ከመቸውም ግዜ ይበልጥ ተባብሮ ባንድነት መነሳት አለበት :: ኪዳነ ምህረትን አቃጥላለሁ ነው ያለው ኢሄ ሽርጣም : ከዛ በፊት እግዚአብሄር ይቀጣቹሃል :: ሞት ለኣክራሪነት !!!! ኣስከፊው ገጽታ ኢሄን ይመስላል !
The Rise of Islamic Extremism in Ethiopia-http://www.youtube.com/watch?v=qT6sdABiCzk
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሂደት

ኮትኳች

Joined: 22 Nov 2012
Posts: 146
Location: Europe

PostPosted: Thu Dec 20, 2012 11:53 am    Post subject: Re: የእስልምና ኣክራሪነትን መዋጋት Reply with quote

በጣም አመሰግናለሁ ቶፍ !!!! ለቀናና ለመልካም መግለጫህ ! Very Happy የመብት : የእኩልነትንና በመከባበር የመኖርን ጥያቄ ሁላችንም ሰላም ወዳዶች እንደግፈዋለን :: ከዚህ በፊትም እንዳደረግነው እንዳንተ ኣይነት ኣስተሳሰብ ካለው ወገንም ጋር እንቆማለን :: የኔ ቅሬታ ግን ሰሞኑን በፓልቶኮች ላይ የመካሄዱትን ዘመቻዎች ናቸው :: ማለቴ ቤተክርስትያን ማቓጠል .. የመሳሰሉት ጥቃቶችን ማለተ ነው በድጋሚ ተናጋሪዎችን እንድጸማ ሳይቱን ልኬልሃለሁ :: እነዚህን ወገኖች ግን መፋለም የሁላችንም ግዴታ ነው :: እንድትገነዘበኝ የምፈልገው : እስልምናን ብቻ ሳይሆን የሰውን መብት የሚረግጥ ሁሉንም ኣይነት የሓይማኖት አክራሪነት እንደምቃወም ነው ::
http://www.youtube.com/watch?v=qT6sdABiCzk
[quote="ቶፍ "]
ሂደት እንደጻፈ(ች)ው:
የእስልምና ኣክራሪነት በኢትዮጵያ ለመዋጋት ህዝበ ክርስትያኑ ከመቸውም ግዜ ይበልጥ ተባብሮ ባንድነት መነሳት አለበት :: ኪዳነ ምህረትን አቃጥላለሁ ነው ያለው ኢሄ ሽርጣም : ከዛ በፊት እግዚአብሄር ይቀጣቹሃል :: ሞት ለኣክራሪነት !!!! ኣስከፊው ገጽታ ኢሄን ይመስላል !

የኢትዮጵያውያ ህዝብን አታውቀውም !!!!!ሀገር በተቀነባበረ ውሽት አትመራም !!!!!!!!

ፍትህ ፍትህ !!!

መንግስት የመከፋፈል ስራው ስላልተሳካ ግራ ተጋብትዋል ::
አይ የአጼዎች አስተሳሰብ
አንደኛውን እንደዚህ ብትል አይሻልህም አይ የአጼዎች አስተሳሰብ ኢትዮጵያ የክርስትያን አገር ናት ,እስላም ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ , የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አጭርና ቀላል የመብት ጥያቄ ነው ምንም አይነት ሞቲቭ እንደሌለው በተለያዩ የኢትዮጵያውያን ማስ ሚዲያዎች መመልከትን አስቀድም ኮሜንት ከማረግህ በፊት . ጥያቄው የሙስሊሙ ህዝብ የመረጣቸው መሪዎች ይምሩን መንግስታዊ የመለመላቸው ሰዎች አይቀመጡ ነው ከአባቶቻቸን የተረከብነውን መስጊዶች ለአህባሽ ለሚባል መጢ ሀይማኖት አትስጡብን ህጉ ይከበር፤ መብታችን ይከበር፤ህዝብ ይከበር ፣እኛ ሚሊየኖች ነን፤ መጅሊስ አይወክለንም፤ መጅሊስ ህገ ወጥ ነው፤ ኮሚቴዎቻቻን ይፈቱ፣አህባሽ አይመራንም ነው . ያንተ እገዛ ሚጨምረውም የሚቀንሰውም ነገር የለም ግን አትሊስት ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለህ ለመናገር ስለኢትዮጵያ ህዝብ መብት መረገጥ ሊያስጨንቅህ በተገባ ነበር . እንደዚህ አይነት ጥላቻ በህዝብ ልብ ውስጥ አትዝራ ኢትዮጵያችን የሁላችን ናት !!!!!!!!!!!!ነገ ይህም ያልፍና አንተ ለፖለቲካ ፍዾታ ብለህ ያውራከው ትጰጰታለህ በአህምሮህ ማሰብ ስዽምር !!
እስቲ የቱ ጋር ነው አንተ የምትለውን የተናገሩት ? በግልጵ ቓንቃ ልንገረህ የኢትዮጵያ ህዝብ የነቃ ህዝብ ነው እንኮን በዝችና በሌላም አይሽወድም ይልቁንስ ብትሞክር ይሻላል የኢትዮጵያ ህዝብ ከባነነ ቆይቶአል በነካ እዽ ይችን youtube ተመልከት
today's dec-14-2012 Anwar & Dessea peaceful protest against Ethio Gove full Video
www.youtube.com.
ሀገር አቀፉ ተቃውሞ !!!
‘’’ጥቂት ግለሰቦች ብለው ወሪ ነዙ :ይህ ጥቂት ከሆነ የትኛው ነው ብዙ ? ቁጥር ካላወቁ የቁጥር መማሪያ ከመረካቶ ይግዙ !!!!!!!

_________________
ABCD1234
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ቶፍ

ኮትኳች

Joined: 13 Sep 2003
Posts: 125

PostPosted: Thu Dec 20, 2012 3:31 pm    Post subject: Re: የእስልምና ኣክራሪነትን መዋጋት Reply with quote

[quote="ሂደት "]በጣም አመሰግናለሁ ቶፍ !!!! ለቀናና ለመልካም መግለጫህ ! Very Happy የመብት : የእኩልነትንና በመከባበር የመኖርን ጥያቄ ሁላችንም ሰላም ወዳዶች እንደግፈዋለን :: ከዚህ በፊትም እንዳደረግነው እንዳንተ ኣይነት ኣስተሳሰብ ካለው ወገንም ጋር እንቆማለን :: የኔ ቅሬታ ግን ሰሞኑን በፓልቶኮች ላይ የመካሄዱትን ዘመቻዎች ናቸው :: ማለቴ ቤተክርስትያን ማቓጠል .. የመሳሰሉት ጥቃቶችን ማለተ ነው በድጋሚ ተናጋሪዎችን እንድጸማ ሳይቱን ልኬልሃለሁ :: እነዚህን ወገኖች ግን መፋለም የሁላችንም ግዴታ ነው :: እንድትገነዘበኝ የምፈልገው : እስልምናን ብቻ ሳይሆን የሰውን መብት የሚረግጥ ሁሉንም ኣይነት የሓይማኖት አክራሪነት እንደምቃወም ነው ::
http://www.youtube.com/watch?v=qT6sdABiCzk
ቶፍ እንደጻፈ(ች)ው:
ሂደት እንደጻፈ(ች)ው:
የእስልምና ኣክራሪነት በኢትዮጵያ ለመዋጋት ህዝበ ክርስትያኑ ከመቸውም ግዜ ይበልጥ ተባብሮ ባንድነት መነሳት አለበት :: ኪዳነ ምህረትን አቃጥላለሁ ነው ያለው ኢሄ ሽርጣም : ከዛ በፊት እግዚአብሄር ይቀጣቹሃል :: ሞት ለኣክራሪነት !!!! ኣስከፊው ገጽታ ኢሄን ይመስላል !

የኢትዮጵያውያ ህዝብን አታውቀውም !!!!!ሀገር በተቀነባበረ ውሽት አትመራም !!!!!!!!

ፍትህ ፍትህ !!!

መንግስት የመከፋፈል ስራው ስላልተሳካ ግራ ተጋብትዋል ::
አይ የአጼዎች አስተሳሰብ
አንደኛውን እንደዚህ ብትል አይሻልህም አይ የአጼዎች አስተሳሰብ ኢትዮጵያ የክርስትያን አገር ናት ,እስላም ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ , የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አጭርና ቀላል የመብት ጥያቄ ነው ምንም አይነት ሞቲቭ እንደሌለው በተለያዩ የኢትዮጵያውያን ማስ ሚዲያዎች መመልከትን አስቀድም ኮሜንት ከማረግህ በፊት . ጥያቄው የሙስሊሙ ህዝብ የመረጣቸው መሪዎች ይምሩን መንግስታዊ የመለመላቸው ሰዎች አይቀመጡ ነው ከአባቶቻቸን የተረከብነውን መስጊዶች ለአህባሽ ለሚባል መጢ ሀይማኖት አትስጡብን ህጉ ይከበር፤ መብታችን ይከበር፤ህዝብ ይከበር ፣እኛ ሚሊየኖች ነን፤ መጅሊስ አይወክለንም፤ መጅሊስ ህገ ወጥ ነው፤ ኮሚቴዎቻቻን ይፈቱ፣አህባሽ አይመራንም ነው . ያንተ እገዛ ሚጨምረውም የሚቀንሰውም ነገር የለም ግን አትሊስት ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለህ ለመናገር ስለኢትዮጵያ ህዝብ መብት መረገጥ ሊያስጨንቅህ በተገባ ነበር . እንደዚህ አይነት ጥላቻ በህዝብ ልብ ውስጥ አትዝራ ኢትዮጵያችን የሁላችን ናት !!!!!!!!!!!!ነገ ይህም ያልፍና አንተ ለፖለቲካ ፍዾታ ብለህ ያውራከው ትጰጰታለህ በአህምሮህ ማሰብ ስዽምር !!
እስቲ የቱ ጋር ነው አንተ የምትለውን የተናገሩት ? በግልጵ ቓንቃ ልንገረህ የኢትዮጵያ ህዝብ የነቃ ህዝብ ነው እንኮን በዝችና በሌላም አይሽወድም ይልቁንስ ብትሞክር ይሻላል የኢትዮጵያ ህዝብ ከባነነ ቆይቶአል በነካ እዽ ይችን youtube ተመልከት
today's dec-14-2012 Anwar & Dessea peaceful protest against Ethio Gove full Video
www.youtube.com.
ሀገር አቀፉ ተቃውሞ !!!
‘’’ጥቂት ግለሰቦች ብለው ወሪ ነዙ :ይህ ጥቂት ከሆነ የትኛው ነው ብዙ ? ቁጥር ካላወቁ የቁጥር መማሪያ ከመረካቶ ይግዙ !!!!!!!

በተቻለህ መጠን ህዝብን ከህዝብ ጋር የሚያነሳሳ ጰሁፍ ፕስት ባታደርግ ከእሊናህ ጋር አትጋጥም ሰው አረገ ብለህ ሳይሆን ሰዎችን በበጎ ምራ የበጎ ተምሳሊት ለመሆን ሞክር ካለበዚያ ዝም ብትል የትሻለ ነው !!!!!!!!!!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ሂደት

ኮትኳች

Joined: 22 Nov 2012
Posts: 146
Location: Europe

PostPosted: Thu Dec 20, 2012 4:00 pm    Post subject: Re: የእስልምና ኣክራሪነትን መዋጋት Reply with quote

የትኛውን ነው ሰው አደረገው ብየ የማደርገው ? ብዙ ቀባጠርክሳ ! ነገርኩህ እኮ በፓልቶክ ላይ ኪዳነ ምህረትን ኣቃጥላለሁ ከሚልው አክራሪ ምንግዜም እንደምፋለም አትጠራጠር :: ምነው ልትሽፍንለት ትሞክራለህ ! እሱን የማታወግዝ ከሆነ አንተም ከሱ አትሻልም ማለት ነው :: ስለዚ በሁሉም መስክ እንደሱ አይነቱን ደካማ የፓልቶክ አንበሳ በፈለገው መልኩ ለመፋለም ዝግጁ መሆናችንን አትዘንጋ !!!!!!!
[quote="ቶፍ "]
ቶፍ እንደጻፈ(ች)ው:

በተቻለህ መጠን ህዝብን ከህዝብ ጋር የሚያነሳሳ ጰሁፍ ፕስት ባታደርግ ከእሊናህ ጋር አትጋጥም ሰው አረገ ብለህ ሳይሆን ሰዎችን በበጎ ምራ የበጎ ተምሳሊት ለመሆን ሞክር ካለበዚያ ዝም ብትል የትሻለ ነው !!!!!!!!!!!!

_________________
ABCD1234
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia