View previous topic :: View next topic
Author
Message
ኮኮቴ Joined: 04 Nov 2009 Posts: 1082
Posted: Fri Jun 18, 2010 1:45 am Post subject:
ስልኪ
በመጀመሪያ በስድብ ሳይሆን ረጋ ብለህ መልስ ለመስጠት የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ :: ይሄ ጨዋነት ትላልቆቹንም የወያኔ ባለስልጣኖች ቢለምድባቸው ጥሩ ነው !
ይብዛም ይነስም ወያኔን በተመለከት እኛ ከታዘብነው አፍራሽ ባህሪዎቹ በተጭማሪ የቀድሞዎቹ ታጋዮች የነገሩን በርካታ ነገሮች አሉ :: እንግዲህ አመዛዝኖና ትክክለኛውን አረጋግጦ ማመኑን ለኛ ተውሉን ! ከዚያ ውጪ ግን በትግራይ ክልል በቅለው ; ግን የወያኔ አካሄድ ትክክል አይደለም ብለው የተነሱትን እነ ስዬን ; እነ ዶ /ር ሐይሉን ; እነ ሐያትን ; እነ ቴዎድሮስ ሳልሳን እና ሌሎቹን በጎሳ ላይ ያተኮረ ፖለቲካ ለኢትዮጵያ አይበጃትም ብለው የሚያምኑትን ኢትይጵያውያን የትግራይ ተወላጆችን በጣም አከብራለሁ :: እናም ከቲዎድሮስ ሳልሳጋ የማልሳማማባቸው ነገሮች ቢኖሩም ግን ከወያኔጋ ፈርጄ አላየውም ::
ከዚያ ውጪ ግን በሐያት ላይ ሰሞኑን የተነጣጠረው ጥቃት ግን ከልክ በላይ የበዛ መሰለኝ :: ከላይ ያልኩት ነገር እንደተጠበቀ ሆኖ ሐያትን ብዙ የምወድለት ነገር አለ :: በዚያው አንጻር የተወሰኑ የማንስማማባቸው ነገሮች ይኖራሉ :: ከዚያ ውጪ ግን ዋርካ ውስጥ እጅግ ለአይን የሚዘገንኑ ነገሮችን ሲጽፉ የሚታዩ ሌሎች ሰዎች እያሉ በሐያት ላይ ያነጣጠረ ሩም ከፍቶ ይሄን ያህል መባባል ግን ትክክል አይመስለኝም :: ስልኪ ልክ አሁን እንደምታደርገው ; ሐያት ወያኔን በተመለከተ የሆነ ኢሹ አንስቶ ሲጽፍ ; የጻፈው ነገር ትክክል አይደለም የምትል ከሆነ በማስረጃ ሀሳቡን ውድቅ አድርገህ እኛም ትክክለኛውን ግንዛቤ እንዲኖረን አድርግ ::
ከቴዲጋ የማልስማማበት ነገር ; ስለወያኔ አቆአም ሊያስረዳን የሚያደርገው ጥረት ነው :: ወያኔ የራሱ ካድሬዎች ሲነግሩን የነበሩንን ነገሮች ደጋግመን ከመስማታችን የተነሳ ገና ሲጀምሩት እኛ አረፍተ ነገሩን እንጨርስላቸዋለን ስለዚህ ሌላ አስረጂ አያስፈልገንም :: ባይሆን ቴዲ ይበልጡን የኢዴፓን አቅጣጫ ማስረዳትህን ብትቀጥል ይሻላል ; ወያኔን ለወያኔዎች ትተህ :: ኢዴፓዎች በጣም ከማይመቸኝ ባህሪያችሁ ውስጥ በአቆአም ከወያኔ ወገን ሆናችሁ ሌሎች ተቃዋሚዎች ላይ የምታወርዱት ውርጅብኝ ነው ::
ለማንኛውም እስቲ ሰላም ይውረድ ; በዚህ በተከፈተው ሩም ውስጥ
ኮኮቴ
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ሰላም ወገኖች ,
የሓያት ውሸት አንድ ሁለት ተብሎ አይቆጠርም :: የሚከተሉትን እኔና እሱ የተፃፃፍነው ተመልከቱ :: ሓየት ስለሚለው ስም ሁሉም ታጋዮች የነበሩ ታሪኩን የሚያውቁት ታጋይ ነው - እና ስለዚህ ስም አስረዳ ታጋይ ከሆንክ ብዬ ባንድ ወቅት ጠይቄው ነበር "ታጋይ ነበርኩ አልወጣኝም .... እንደዛ ከምሆን እንደ ስልኪ ድርቅ ብዬ ልቅር " ብሎ የሸሸው :: ታድያ በሌላ ርእስ ይህን የሰማእት ስም መጠቀም እንደማይገባ - የኮፒ ራይት - ጉዳይ ከታች ላነሳሁለት - ከዚህ በፊት ማብራራት ስላልቻለ "ታጋይ ነበርኩ አልወጣኝም " ማለቱን ረስቶ ራሴው ፅሁፍ በመውሰድ "ሓየት ማለት ሰሎሞን ገ /ሔር ነው " (ከኔው ፅሁፍ እንደወሰደው ከታች ተመልከቱ )ይልና ስለ የሓየት ትውልድ የሰጠው ደግሞ በጭራሽ የሚያስቅና ውሸታምነቱ በድጋሚ ያረጋገጠበት ነበር ::
ምንም ይሁን ምንም ውሸት ነውር ብቻ ሳይሆን ለአንባቢና ለተሳታፊዎችም ንቀት ነው :: ስለዚህ ወንድሞቻችን ቤንዚን , ናፖልዮንና ኮኮቴ "ውሸትም ቢሆን ለኛ "ፌቨር " ያደረገ .....ስለሆነ ....." እያላችሁ ይልቁንስ ጥሬ ሀቁን ለመሰከሩ እነተዎድሮስ የወያኔ ታርጋ መለጠፋችሁ ይገርመኛል ::በሆዳችሁ "ታድያ ውሸት ነውር ነው እንዴ ምን ይቀባዥራል " እንደምትሉኝ ይሰማኛል - ከ "ዲፌንሳችሁ " ተነስቼ ስገመግማችሁ ::
ስልኪ
እውነትን ለማኖር የምጥረው
ስልኪ
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው :
Joined: 22 Aug 2007
Posts: 941 Posted: Mon Apr 26, 2010 8:53 am Post subject: "ሓየት " ማለት የህወሓት ጀግና የማይበገር ታግይ ማለት ነው !!!
________________________________________
ሰላም ወገኖች ተቃዋሚዎችም ደጋፊዎችም ,
እዚህ ልሰብካችሁ ሳይሆን አንድ "የኮፒ ራይት " ጉዳይ ለማንሳት ነው ::
ነገሩ እንዲህ ነው :: ሓየት - የሚለቅው ቃል የህወሓት ታጋዮች በ 1967 ዓ .ም 10 ሆነው ጫካ ሲወጡ በደርግ , በኢድዩ , በጀብሀ , በኢህአፓ በጣም ሀይለኛ ፈተና በዝቶባቸው ነበረና በዛን ወቅት በዚያ ሁሉ ጠላት ተከቦ በወኔ የሚታገልና ድልን የሚያስመዘግብ ታጋይ "ሓየት " ተብሎ ስም ይወጣለት ነበር ::
ታድያ በዛን ወቅት ጫካ የወጣው ታጋይ "ሰሎሞን ገ /እግዚአብሄር የትግል ስም ሲመርጥ "ሓየት " ብሎ እራሱን ሰየመና እጅግ ሲበዛ ጀግና ስለነበረ ታጋዮች ሁሉ ተስማምተው ስሙ ይገባዋል ብለው አፀደቁለት :: ታድያ ሓየት ብዙ ጀግንነት ፈፅሞ በ 1968 ዓ .ም ግዳጁን ፈፅሞ ተሰዋ ::
እንግዲህ ሓየት የሚለው ስም ታሪኩ ይህ ነው ከዛ በፊትም ይህ አባባል ተሰምቶ አይታወቅም - በትግርኛ ቋንቋ !!!
ታድያ በዚህ የምጠይቀው ቢኖር አንድ በራሱ የወጣ ሳይሆን ህ .ወ .ሓ .ት አንቅሮ የተፋውን ስዬ የተባለ የግል ደጋፊ - ይህን ክቡር ስም እየተጠቀመበት ሳይ ሰማእቱ ሓየትን እያስታወስኩ በጣም አዝናለሁ ::
ስለዚህ ተቃዋሚዎችም ብትሆኑ የ "ሓየት " ትርጉም ይህ ሆኖ እያለ ሓየት በሚል የዋርካ ስም አሻሮ (ስዬ ) ይዞ እናንተ ጋር የተጠጋው ሰው ትርጉሙ እኔ የገለፅኩት በመሆኑ - ለናንተም ቃር ነውና - ስሙን አስተካክሎ ቢፈልግ "የባህር በር ", "ወደብ ", "ሞገድ " "ወያኔ ገዳይ " ወዘተ እያለ ከተግባሩ ጋር የሚሄድ ስም ይዞ ይቀላቀላችሁ እንጂ ለምን ለኔ እጅግ ክቡር የሆነውን ስም - ለናንተም ቃር የሆነውን ስም ይጠቀማል ? እና አንድ በሉት ለማለት ነው ::
ስልኪ
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው :
Joined: 06 Apr 2008
Posts: 819 Posted: Wed Apr 28, 2010 5:46 am Post subject:
________________________________________
አጀንዳ ተይዞብናል እንዴ እዚህ ግድም
ደደቡ ወያኔ በሌለንበት ያደራዋል አየል የስም ፕሮፐርቲ ራይት ሲሉ ሰምተሻል ጥንጅት ራስ
ሓየት (ሰለሞን ገ /ሔር ) በእናቱ ደባርቅ ባባቱ ትግሬ ነበር :: የወያኔ ታጋይ ነበር :: ትግራይን ሊያስገነጥል
ሓየት የዋርካው ደግሞ ከምትገምቱት በላይ ኢትዮጵያዊ በዘር በሃይማኖት በምናችን ብቻችን ብንቆም ኢትዮጵያን የምንወክል ስብጥርጥራም ነነ
ሓየት (ገንዘብ ለምኔ )
_________________ o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
ቅናት ጮሆ የማይወጣ አጋንንት ነው!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ቤንዚን Joined: 30 Jun 2008 Posts: 835
Posted: Fri Jun 18, 2010 2:00 am Post subject:
ወንድም እኔ የማልወደው የፈጠራ ወሬ ነው :: ታምራት ላይኔ የእናንተ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበረው ሀረር ይህንን አላለም ብለህ ትክዳለህ :: እሺ እሱ ድሮ ነበር በለኝና በ 1997 ምርጫ በአርሲ ክፍተኛ በአማራ ላይ ቅስቀሳ ሲያደርግ የነበረው ሳርዶ ጁነዲ የሚባለው opdo ፕሬዚዳንት የነበረውን ማነው ደሞዙን የሚቆርጥለት ? የአቶ መለስ ሽይም አይደለም ??
ስማ እኔ ለአንዲት ደቂቃ ንጹህ የትግራይ ሕዝብ አማራን ይጠላል የሚል እምነት የለኝም ::ኖሮኝም አያውቅም :: አማራማ ማንንም እንደማይጠላ ለሁሉም ግልጽ ነው :: ለዚህም ነው ደጋግሜ ወያኔ ሕዝብን ቢያስቀይምም ሻቢያ እንደሚፈልገው አማራና ትግሬ ሊጋጭ የማይችለው
ወያኔ ደርግን ""የአማራው መንግስት "" አይልም ስትሉ ይገርመኛል :: ታየኝ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ለአማራው ልቡ በፍቅር ፍርስ ሲል :: አቦ ብዙ አታናግሩኝ ...
Let us agree to disagree
===========================================
[quote="ትነት "][b][i][u] ለቤንዝን [/u]
<< ወያኔ ሲገባ በሀረር ላይ አማራው ሀገሩ እዚህ አይደለም ስላለ አይደለም ያ ሁሉ ወገን ከገደል የተወረወረው ?? በአርሲ በእሳት የጋየው ? ምንድን ነው የምታወሩት ??:: አሁን TPLF ደርግ የአማራ መንግስት አላለም ብለህ ነው ልታሞኘን >>
ካሁን በፊት አምስግኜ አውቃለሁኝ የሆነቦታ ያም ጽሁፍህ በማስረጃ ተያገዘ ስለነበረ ነው :: አሁን ደግሞ ይህች ከላይ የጻፍካት ጽሁፍ ነጠላ ሆነችብኝ : ለኔ ምስጋና ወይም ለሌሎች ደስታ ብለህ ሳይሆን ለራስህ ህሊና ስትል : ወያኔ ሀረር አካባቢ አማሮችን እንዳልከው ብሎ ለገደል በቁ አልክ : የዚህ ማስረጃ ካለህ አሪፍ ነበረ ለአንባቢያን ::
ግን ለአጉል ፖለቲካ ከሆነ ይሳለቅብካል : ምክንያቱም በወቅቱ የነበሩ በህይወት ያሉ የአይን ምስክሮች አሉና ከነ ማስረጃው ::
ሆፕ ትመልስልኛለክ ::
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኖራለች !!! [/i][/b][/quote]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስልኪ Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1823
Posted: Fri Jun 18, 2010 6:13 am Post subject:
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው :
በተረፈ ስልኪ ማንነቴን ማወቅ በጣም አሳስቦህ ከሆነ ኤታማዦርን ጠይቀው በፕራይቬት ተወያይተን ነበር - ነጭ ውሸት -
እራሴ ስትዋሽና ስትሰርቅ ከነኤግዚቢትህ ይዤህ እያለሁ - ለኛ እዚሁ እንደምትዋሸን ለኤታማዦር በግል መልእክት የዋሸከውን ልመን ?
እኔ አለመኖርክን ያወቅኩት ከተወሰኑ ፅሁፎችህ በኋላ ነው :: አሁን የሆነው ሌሎችን ታጋይ ብቻ ሳይሆን የነፃው መሬታችን ሰው ጭምር አለመኖርክን ለማስረዳት ቁልጭ ያለና የማያወላዳ ማስረጃ የያዝኩበት መሆኑ ነው ::
ብዙ ጊዜ እኮ ሁለታችን ሰአት ቀጥረን "ኦን -ላይን " ቁጭ እንበልና ታጋዮች ብቻ የሚያውቋቸው ሌሎች የማያውቋቸው ነገሮች በቅፅበት ጥያቄና መልስ እናርግ ብዬህ ሸሽተሀል !!! "ዳይሬክት ኦን -ላይን " ምክንያቱም እየቆየን መልስ ከተሰጣጣን ስዬን ወይም ፍስሀን , አስመላሽን ወይም ወ /ስላሴን እየጠየቅክ ልትመልሰው ስለምትችል :: በነገራችን ላይ ስልኪ ሰላም ብሏችኋል በልልኝ - አንተ በዝምድና እኔ በመራራው ትግል ነው የምናውቃቸው ::
ስልኪ
በትግል ወቅት ከእናት አልጋነሽ በላይ እንጀራ የበላውና ጠላ የጠጣው (ስዬ ልኮት ሄዶ ):: አሁን ስልኪን ማወቅ ከፈለግክ ቤተሰቦችህን ጠይቅና ቢያንስ ይገምቱኛል ::
ወዲመስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2739 Location: ላን'ሊይ
Posted: Fri Jun 18, 2010 6:20 am Post subject:
በጭቃ ጠፍጥፈው ነው እንዴ ወያኔዎች የሰሩህ ?
ጭራሽ የማይገባህ ፍጡር ነህሳ ?
ኤታማዦር ይሄን እየሳቀብሽ ነው : ሞቅታ ተሰምቶታል አየል ኤታማዦር
ሓየት - ጎቲምና ለይንጣዘ ተጣዚና ለይንጎትም በሊሕ
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው :
በተረፈ ስልኪ ማንነቴን ማወቅ በጣም አሳስቦህ ከሆነ ኤታማዦርን ጠይቀው በፕራይቬት ተወያይተን ነበር - ነጭ ውሸት -
እራሴ ስትዋሽና ስትሰርቅ ከነኤግዚቢትህ ይዤህ እያለሁ - ለኛ እዚሁ እንደምትዋሸን ለኤታማዦር በግል መልእክት የዋሸከውን ልመን ?
እኔ አለመኖርክን ያወቅኩት ከተወሰኑ ፅሁፎችህ በኋላ ነው :: አሁን የሆነው ሌሎችን ታጋይ ብቻ ሳይሆን የነፃው መሬታችን ሰው ጭምር አለመኖርክን ለማስረዳት ቁልጭ ያለና የማያወላዳ ማስረጃ የያዝኩበት መሆኑ ነው ::
ብዙ ጊዜ እኮ ሁለታችን ሰአት ቀጥረን "ኦን -ላይን " ቁጭ እንበልና ታጋዮች ብቻ የሚያውቋቸው ሌሎች የማያውቋቸው ነገሮች በቅፅበት ጥያቄና መልስ እናርግ ብዬህ ሸሽተሀል !!! "ዳይሬክት ኦን -ላይን " ምክንያቱም እየቆየን መልስ ከተሰጣጣን ስዬን ወይም ፍስሀን , አስመላሽን ወይም ወ /ስላሴን እየጠየቅክ ልትመልሰው ስለምትችል :: በነገራችን ላይ ስልኪ ሰላም ብሏችኋል በልልኝ - አንተ በዝምድና እኔ በመራራው ትግል ነው የምናውቃቸው ::
ስልኪ
በትግል ወቅት ከእናት አልጋነሽ በላይ እንጀራ የበላውና ጠላ የጠጣው (ስዬ ልኮት ሄዶ ):: አሁን ስልኪን ማወቅ ከፈለግክ ቤተሰቦችህን ጠይቅና ቢያንስ ይገምቱኛል ::
ወዲመስመር
_________________ An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስልኪ Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1823
Posted: Fri Jun 18, 2010 8:11 am Post subject:
ማነው የማይገባው አንተ ወይስ እኔ ?
እንዴት ነው ነገሩ ! የበረሀው አንበሳ ስልኪ ስለ ሓያት "ታጋይነት " የሳይበሩን ኤታማዦር ጠይቄ ልረዳ ???
ግን ፕሮፌሽናል ዋሾ ነህ - እንዴት ብትል - አማተር ውሸታም ሲነቃበት በጣም ያፍርና በዛው ይጠፋል :: አንተ ግን ከሰው አይን መነፅር እየሰረቅክ "አይኑም መነፅሩም የኔ ነው የምትል ጉድ "
ኤታማዦር በ "ዲሰንት " ተቃዋሚነቱ አከብረዋለሁ :: ቢቃወም እንኳ ከክፋት , ከጥላቻ , ከእልክ ተነስቶ ሳይሆን ወይ በጉልህ በፈፀምናቸው ስህተቶች , ወይ ማስረጃ ባላገኘባቸው ጉዳዮሽ , ወይ ማስተባበያ ባልሰጠንባቸው ተቃዋሚዎች ያላከኩብን ጉዳዮች ተመስርቶ ነው :: በተረፈ እንዳንተ ያልዋለበትንና ያልሰራውን ቤት እኔ የሰራሁት ነው አይልም ::
ስልኪ
ውሸትን ለመግደል ቆርጦ የተነሳው
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : በጭቃ ጠፍጥፈው ነው እንዴ ወያኔዎች የሰሩህ ?
ጭራሽ የማይገባህ ፍጡር ነህሳ ?
ኤታማዦር ይሄን እየሳቀብሽ ነው : ሞቅታ ተሰምቶታል አየል ኤታማዦር
ሓየት - ጎቲምና ለይንጣዘ ተጣዚና ለይንጎትም በሊሕ
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው :
በተረፈ ስልኪ ማንነቴን ማወቅ በጣም አሳስቦህ ከሆነ ኤታማዦርን ጠይቀው በፕራይቬት ተወያይተን ነበር - ነጭ ውሸት -
እራሴ ስትዋሽና ስትሰርቅ ከነኤግዚቢትህ ይዤህ እያለሁ - ለኛ እዚሁ እንደምትዋሸን ለኤታማዦር በግል መልእክት የዋሸከውን ልመን ?
እኔ አለመኖርክን ያወቅኩት ከተወሰኑ ፅሁፎችህ በኋላ ነው :: አሁን የሆነው ሌሎችን ታጋይ ብቻ ሳይሆን የነፃው መሬታችን ሰው ጭምር አለመኖርክን ለማስረዳት ቁልጭ ያለና የማያወላዳ ማስረጃ የያዝኩበት መሆኑ ነው ::
ብዙ ጊዜ እኮ ሁለታችን ሰአት ቀጥረን "ኦን -ላይን " ቁጭ እንበልና ታጋዮች ብቻ የሚያውቋቸው ሌሎች የማያውቋቸው ነገሮች በቅፅበት ጥያቄና መልስ እናርግ ብዬህ ሸሽተሀል !!! "ዳይሬክት ኦን -ላይን " ምክንያቱም እየቆየን መልስ ከተሰጣጣን ስዬን ወይም ፍስሀን , አስመላሽን ወይም ወ /ስላሴን እየጠየቅክ ልትመልሰው ስለምትችል :: በነገራችን ላይ ስልኪ ሰላም ብሏችኋል በልልኝ - አንተ በዝምድና እኔ በመራራው ትግል ነው የምናውቃቸው ::
ስልኪ
በትግል ወቅት ከእናት አልጋነሽ በላይ እንጀራ የበላውና ጠላ የጠጣው (ስዬ ልኮት ሄዶ ):: አሁን ስልኪን ማወቅ ከፈለግክ ቤተሰቦችህን ጠይቅና ቢያንስ ይገምቱኛል ::
ወዲመስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ግዛቸው Joined: 16 Jul 2004 Posts: 1386
Posted: Fri Jun 18, 2010 9:32 am Post subject:
በዚህ እርስ ስር አስተያየት ላለምስጠት ወስኘ ነበር :: ምክንያቱን ክርክሩ እየተደረገ ያለው በሁለት ወያኔዎች መካከል ስለሆነና እኔን ስለማይመለከተኝ ::
ቢሆንም ቢሆንም በስልኪና በሓያት መከክል እየተደረገ ያለው ክርክር ክጎን ሆኘ መመልከቴ አልቀረም :: እናምን ሓያት የሚያቀርባቸው አስተያየቶች በበረጃ የተደገፉ ይመስላል :: ስልክ ግን ዝምብሎ ነው እየዋኘ ያለው :: _________________ Visit My Blog
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
“Freedom is not free.”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳያሰፖራ Joined: 07 Jun 2009 Posts: 26
Posted: Fri Jun 18, 2010 10:24 am Post subject:
ግዛቸው እንደጻፈ(ች)ው : እናምን ሓያት የሚያቀርባቸው አስተያየቶች በበረጃ የተደገፉ ይመስላል :: ስልክ ግን ዝምብሎ ነው እየዋኘ ያለው ::
ሓየት የሚያቀርባቸው አስተያየቶች ከውሸት ላይ ውሸት ከዚያ ላይ ውሸት የተደራረባቸው የደረቅ ዋሾ ቅርሻቶች ናቸው :: በአንጻሩ ስልኪ የሚሰነዝራቸው አስተያየቶች ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሱ : ከስድብ ነጻ የሆኑና በመጠቀ ጭንቅላት ወንፊት ተጣርተው በሰከነ አእምሮ ተቀነባብረው የቀረቡ ናቸው ::
ስለዚህ ወንድም ግዛቸው አዲስ መነጽር ገዝተህ ሀቁን ለማየት ሞክር :: የቲፎዞነት ከሆነ ሌላ ጉዳይ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ግዛቸው Joined: 16 Jul 2004 Posts: 1386
Posted: Fri Jun 18, 2010 10:38 am Post subject:
ዳያሰፖራ እንደጻፈ(ች)ው : ሓየት የሚያቀርባቸው አስተያየቶች ከውሸት ላይ ውሸት ከዚያ ላይ ውሸት የተደራረባቸው የደረቅ ዋሾ ቅርሻቶች ናቸው :: በአንጻሩ ስልኪ የሚሰነዝራቸው አስተያየቶች ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሱ : ከስድብ ነጻ የሆኑና በመጠቀ ጭንቅላት ወንፊት ተጣርተው በሰከነ አእምሮ ተቀነባብረው የቀረቡ ናቸው ::
ስለዚህ ወንድም ግዛቸው አዲስ መነጽር ገዝተህ ሀቁን ለማየት ሞክር :: የቲፎዞነት ከሆነ ሌላ ጉዳይ ነው ::
አንተ ልጅ ስልኪን ስልኪን ሸተትኸኝ :: እራሱ ስልኪ ትሆን ስምህን ዳያስፖራ ብለህ ቀይረህ ? _________________ Visit My Blog
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
“Freedom is not free.”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳያሰፖራ Joined: 07 Jun 2009 Posts: 26
Posted: Fri Jun 18, 2010 6:25 pm Post subject:
ግዛቸው እንደጻፈ(ች)ው : ዳያሰፖራ እንደጻፈ(ች)ው : ስለዚህ ወንድም ግዛቸው አዲስ መነጽር ገዝተህ ሀቁን ለማየት ሞክር ::
አንተ ልጅ ስልኪን ስልኪን ሸተትኸኝ ::
ግዛቸው - አዲስ መነጽር እንድትገዛ ምክር ተስጥቶህ ነበር :: እግረ መንገድክን በትክክል የሚያሸት አዲስ አፍንጭ ግዛ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አባዊርቱ Joined: 23 Feb 2004 Posts: 926
Posted: Fri Jun 18, 2010 8:25 pm Post subject:
በውይይታቹ በጣም ከመመሰጤ የተነሳ ስራ መሄድ እንኩዋ ቀርቼ ነበር ...አጃኢባ ነው ያገር ልጆች ! በርቱ ...የስልኪ , ሳልሳዊ ቴዎድሮስ , ሀየትና የሁላቹም ጥልቅ ውይይት በጣም ደስ ይላል ..ሆኖም ወንድሜ ስልኪ , ብዙውን ነገር ስትገነዘብ ሀየት እንዴት እንደሚቀልድብህ አልገባህም ? 'ነጭ ውሸት ' እያለህ እንዴት እውነት ነው ብለህ ተቀበልክ ? እኔ ኤታማዦሩ በግል መልክት ምንም የደረሰኝ የለም ...አስራምናምን ነጥብ ! ከደረሰኝ ደግሞ ደርሶኛል የምል , የጽዮኑዋን እመቤትን ከበፊት አድርጌ የምናገር ነኝ ...ለህሊናዬ እንጂ ለማንም አልበገርምና ! ስለሆነም ወገኖቼ እስቲ ሀይለቃላቱን እያወጣቹ በደንብ ተወያዩ ...እነመርዚዎች በደንብ እየሰራቹ ነውና እባካቹ እልክ አትጋቡ .....ያገራችን አምላክ ደጉን ያምጣልን !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስልኪ Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1823
Posted: Fri Jun 18, 2010 9:52 pm Post subject:
ተባረክ አባዊርቱ (ኤታማዦሩ ) ወንድሜ -
ያንተ የተቃውሞ ስታይል በንፁህ ልቦና መሆኑን ስለማውቅ ሁሌም እንዳከበርኩልህ ነው ::
ጭራሽ ቅጥፈቱ አልበቃ ብሎትና ቁልጭ ያለ ማስረጃ ቀርቦበት እያለ እንደገና ባባዊርቱ ለማላከክ "ለማረጋገጥ ከፈለግክ አባዊርቱን ጠይቅ በግል መልክት ተለዋውጠናል " ይበለኝ ! የቀጣፊ አይነ ደረቅ !!!
ምናለ አዎን ዋሽቻለሁ ብሎ ከዚያ በኍላ ያመነበትን ፖለቲካ ቢያራምድ ???
እኔም - መጀመርያ ግልፅ አድርጌያለሁ - አምዱ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን የእውነት ጉዳይ ነውና ሀቁ የት እንዳለ ደጋፊም ተቃዋሚም በጋራ እንፍረድ ነበር ያልኩት !!!!
እና በተጨማሪ ሌላ ውሸት አስመዘገበ ሓያት !!! ላባዊርቱ የላከለት ነገር ሳይኖር "ታጋይነቴን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በግል ላባዊርቱ ልኬለታለሁ በማለቱ !!! ታድያ ወንድሞች በንዲህ አይነት ሞራለ ቢሶች ነው አሰብን የምናገኘው ??? ድሮም ብያለሁ ወደብ "በይገባኛል - የኔ ነው ሳይሆን " በተራዘመ ብልህነት ያለው ወጥ የፖለቲካ ስራ በሁለቱ ህዝቦች ፍላጎት ለማምጣት ኢህአዴግ የማምጣት የጥበብ አቅም አለው !!! ችግሩ ግን ከዚህ ጎን ለጎን የይገባኛል ጩኸት ከበዛ ለተያዘው ጥረት እንቅፋት ይሆናል !!! ወደቡ ሳይሆን የወደቡ ባለቤት የሆነው ህዝብ ነው መጀመርያ አክብሮ መያዝ - በፍቅር !!! ፍቅሩ ግን ለወደብ ተብሎ መሆን የለበትም - ከህዝባዊነት የመነጨ የህዝብ ፍቅር ሁሌም ለማንኛውም ህዝብ ሊደረግ ይገባል !!! ለዚህ ነው ህጋዊ , ተፈጥሯዊ , ታሪካዊ ... የሚባል አባባል ወደብን ለማግኘት እንቅፋት ይሆን እንደሆነ ነው እንጂ ምንም ጥቅም የለውም የምንለው ::
ተጨማሪ የሓያት ነጭ ውሸት ለማየት ከታች ያሉ ያባዊርቱና የሓያት አስተያየቶች በተለይ በቀይ የቀለሙትን ተመልከቱ ::
ስናጠቃልለው - ከሓያት ጎን ሆናችሁ ግልፅ ውሸትን የደገፋችሁ ሰዎች እንግዲህ ዳኞች ,አስተዳዳሪዎች , ማናጀሮች , ኮማንደሮች ,, ሚኒስትሮች , ኮሚሽነሮች .... ብትሆኑ -ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ ትሰጡት ነበር ማለት ነው ? ፍትህ በሌላ አካል ቢጓደልስ የመተቸት moral high ground ይኖራችኋል ? መልሱ ለናንተ በተለይ ቤንዚን , ኮኮቴ , ናፖልዮን ዳኜ , ግዛቸው .....
ስልኪ
እውነትን የሚወድ
አባዊርቱ እንደጻፈ(ች)ው : እኔ ኤታማዦሩ በግል መልክት ምንም የደረሰኝ የለም ...አስራምናምን ነጥብ ! ከደረሰኝ ደግሞ ደርሶኛል የምል , የጽዮኑዋን እመቤትን ከበፊት አድርጌ የምናገር ነኝ ...ለህሊናዬ እንጂ ለማንም አልበገርምና ! ስለሆነም ወገኖቼ እስቲ ሀይለቃላቱን እያወጣቹ በደንብ ተወያዩ ...እነመርዚዎች በደንብ እየሰራቹ ነውና እባካቹ እልክ አትጋቡ .....ያገራችን አምላክ ደጉን ያምጣልን !
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው :
በተረፈ ስልኪ ማንነቴን ማወቅ በጣም አሳስቦህ ከሆነ ኤታማዦርን ጠይቀው በፕራይቬት ተወያይተን ነበር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ማይክ ፍሪ Joined: 16 Dec 2009 Posts: 54
Posted: Fri Jun 18, 2010 10:43 pm Post subject:
ቅዱስ ጊዮርጊስ በጦሩ የገደለውን በድን ድራገን በጩቤ መውጋት (overkill) ስለሚሆንብኝ ከዚህ በላይ ውሸትን
ማጋለጥ አልፈልግም :: ስልኪም ነገሩን እዚህ ላይ ብትዘጋው ደስ ይለኛል :: ሓየትም አልሞት ባይ ታጋዳይነቱ ይቅርብህ ::
http://www.bishopneumann.com/St.%20George.jpg
ውሸት (not ሓየት ) ሲወጋ
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ተባረክ አባዊርቱ (ኤታማዦሩ ) ወንድሜ -
ያንተ የተቃውሞ ስታይል በንፁህ ልቦና መሆኑን ስለማውቅ ሁሌም እንዳከበርኩልህ ነው ::
ጭራሽ ቅጥፈቱ አልበቃ ብሎትና ቁልጭ ያለ ማስረጃ ቀርቦበት እያለ እንደገና ባባዊርቱ ለማላከክ "ለማረጋገጥ ከፈለግክ አባዊርቱን ጠይቅ በግል መልክት ተለዋውጠናል " ይበለኝ ! የቀጣፊ አይነ ደረቅ !!!
ምናለ አዎን ዋሽቻለሁ ብሎ ከዚያ በኍላ ያመነበትን ፖለቲካ ቢያራምድ ???
እኔም - መጀመርያ ግልፅ አድርጌያለሁ - አምዱ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን የእውነት ጉዳይ ነውና ሀቁ የት እንዳለ ደጋፊም ተቃዋሚም በጋራ እንፍረድ ነበር ያልኩት !!!!
እና በተጨማሪ ሌላ ውሸት አስመዘገበ ሓያት !!! ላባዊርቱ የላከለት ነገር ሳይኖር "ታጋይነቴን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በግል ላባዊርቱ ልኬለታለሁ በማለቱ !!! ታድያ ወንድሞች በንዲህ አይነት ሞራለ ቢሶች ነው አሰብን የምናገኘው ??? ድሮም ብያለሁ ወደብ "በይገባኛል - የኔ ነው ሳይሆን " በተራዘመ ብልህነት ያለው ወጥ የፖለቲካ ስራ በሁለቱ ህዝቦች ፍላጎት ለማምጣት ኢህአዴግ የማምጣት የጥበብ አቅም አለው !!! ችግሩ ግን ከዚህ ጎን ለጎን የይገባኛል ጩኸት ከበዛ ለተያዘው ጥረት እንቅፋት ይሆናል !!! ወደቡ ሳይሆን የወደቡ ባለቤት የሆነው ህዝብ ነው መጀመርያ አክብሮ መያዝ - በፍቅር !!! ፍቅሩ ግን ለወደብ ተብሎ መሆን የለበትም - ከህዝባዊነት የመነጨ የህዝብ ፍቅር ሁሌም ለማንኛውም ህዝብ ሊደረግ ይገባል !!! ለዚህ ነው ህጋዊ , ተፈጥሯዊ , ታሪካዊ ... የሚባል አባባል ወደብን ለማግኘት እንቅፋት ይሆን እንደሆነ ነው እንጂ ምንም ጥቅም የለውም የምንለው ::
ተጨማሪ የሓያት ነጭ ውሸት ለማየት ከታች ያሉ ያባዊርቱና የሓያት አስተያየቶች በተለይ በቀይ የቀለሙትን ተመልከቱ ::
ስናጠቃልለው - ከሓያት ጎን ሆናችሁ ግልፅ ውሸትን የደገፋችሁ ሰዎች እንግዲህ ዳኞች ,አስተዳዳሪዎች , ማናጀሮች , ኮማንደሮች ,, ሚኒስትሮች , ኮሚሽነሮች .... ብትሆኑ -ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ ትሰጡት ነበር ማለት ነው ? ፍትህ በሌላ አካል ቢጓደልስ የመተቸት moral high ground ይኖራችኋል ? መልሱ ለናንተ በተለይ ቤንዚን , ኮኮቴ , ናፖልዮን ዳኜ , ግዛቸው .....
ስልኪ
እውነትን የሚወድ
አባዊርቱ እንደጻፈ(ች)ው : እኔ ኤታማዦሩ በግል መልክት ምንም የደረሰኝ የለም ...አስራምናምን ነጥብ ! ከደረሰኝ ደግሞ ደርሶኛል የምል , የጽዮኑዋን እመቤትን ከበፊት አድርጌ የምናገር ነኝ ...ለህሊናዬ እንጂ ለማንም አልበገርምና ! ስለሆነም ወገኖቼ እስቲ ሀይለቃላቱን እያወጣቹ በደንብ ተወያዩ ...እነመርዚዎች በደንብ እየሰራቹ ነውና እባካቹ እልክ አትጋቡ .....ያገራችን አምላክ ደጉን ያምጣልን !
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው :
በተረፈ ስልኪ ማንነቴን ማወቅ በጣም አሳስቦህ ከሆነ ኤታማዦርን ጠይቀው በፕራይቬት ተወያይተን ነበር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ናፖሊዮን ዳኘ Joined: 18 Apr 2008 Posts: 1874
Posted: Fri Jun 18, 2010 11:09 pm Post subject:
ሰላም ስልኪ
ከሀያት ጋር ያደረጋችሁት ውይይት እኮ የወያኔ ነበርክ አልነበርክም ክርክር ነው :: በእኔ እይታ አባዊርቱ ሰጠ ያልከው መልስ ግልጽነት የጎደለው ነው :: (ሁሌ አባዊርቱ የሚጽፈው ነገር ክላሪቲ ይጎለዋል : ሀያት ዋሽቷል አልዋሸም በሚለው ላይ በማያሻማ መልኩ ከነማስረጃው ያቀረበው ነገር የለም :: ሀያት እየሰነዘራቸው ያሉት ትችቶች እና መረጃዎች ከንባብ ወይንም ከሁለተኛ ወገን የተገኙ ናቸው ለማለት ይከብዳል :: እንድዛ ከሆነም የተወያየውን ወይንም ያነበበውን በጥሞና ይዟል ማለት ነው ::
የሆነ ሆኖ ከዚህ በፊት እንደገለጽኩት የእንደኔ አይነቱ ሰው ጉዳይ ሀያት ወያኔ ነበር ወይንስ አልነበረም የሚለው አይደለም :: እንኳን ለኔ ላንተም ጉዳይ መሆን ያለበት ነገር አይመስለኝም :: ጉዳዮ ሀያት የሚያነሳቸው ትችቶች ትክክል ናቸው አይደሉም ነው :: በዚህ ላይ ነው መመላለስ የሚያስፈልገው ::
በዚህኛው ፓስትህ ግን የገረመኝ የሀያትን ጉዳይ ወሸት ነው ብለህ መደምደምህ ብቻ ሳይሆን ደምዳሜህን ተከትለህ በአሰብ ፖለቲካ ላይ የሰተኸው አስተያየት ነው :: ድምዳሜህ ደሞ ተቃዋሚው ውስጥ ያሉት እንደ ሓየት ያሉ ሰዎች ""እንዴት ሀገር መምራት ይችላሉ ?"" ነው ያልከው :: አብሮ ያለው አንድምታ ሀገር መምራት የሚችለው ወያኔ ነው የሚል ነው :: ወያኔ ሀገር መምራት ይችላል አይችልም የሚለውን ነገር መወያየት አያስፈልግም :: ካስፈለገ ግን መጀመሪያ ሀገር መምራት ማለት ምንድን ነው ወደሚለው ትያቄ ይወስደናል :: እሱ ሌላ ርዕስ ነው ::
ሓያት ግለሰብ ነው :: እንደግለሰብ ደሞ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያነገበውን የወደብ ጥያቄ ሲደግፍ አይቻለሁ ከጽሁፎቹ :: አንተ ግን የተቃዋሚው እንቅስቃሴ መሪ የሚያስመስለው አይነት ድምዳሜ ላይ ነው የደረስከው :: በወደብ ጥያቄ ወያኔ የበሰለ አካሄድ አለው የሚለው ነገር ከፌዝ ያለፈ ትርጉም የለውም :: በእናንተ ስሌት መሰረት ኢትዮጵያ በ 20 አመት ውስጥ መካከላኛ ገቢ ያላት ሀገር ትሆናለች ያኔ በእንቁልልጭ ኤርትራ ትመጣለች የሚለው ቀልድ ነው ::
መጀመሪያ ነገር ሕዝባዊነት በሌለው የተጭበረበረ ሪፈረንደም ወያኔ ለኤርትራ ""ነጻነት "" አድራጊ ፈጣሪ ሲሆን ; ኢትዮጵያ ወደብ የላትም ወደቡ የናንተ ነው ያለ ጀግና በወደብ ላይ በሳል አካሄድ አለው ፊዝ ነው :: ወደብ ኢሹ ነው :: ጊዜው ሲደርስ ይነሳል ::
አሁን ግን የበለጠው ኢሹ ትውልድን ማዳን ነው :: ወያኔ የምየ ኢትዮጵያን ልጆች በሆዳቸው እንዲያስቡ እያደረገ ነው :: እንዳሰላችሁት ሌላ ሀያ አመት ስልጣን ላይ ቆያችሁ ማለት የሆዳምነት አባዜ በኢትዮጵያ ምድር ደረጀ ማለት ነው :: እና እንደዛ አይነት ትውልድ ነው ወደብ የሚያስታውሰው ??
ናፖሊዮን ዳኘ ::
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ተባረክ አባዊርቱ (ኤታማዦሩ ) ወንድሜ -
ያንተ የተቃውሞ ስታይል በንፁህ ልቦና መሆኑን ስለማውቅ ሁሌም እንዳከበርኩልህ ነው ::
ጭራሽ ቅጥፈቱ አልበቃ ብሎትና ቁልጭ ያለ ማስረጃ ቀርቦበት እያለ እንደገና ባባዊርቱ ለማላከክ "ለማረጋገጥ ከፈለግክ አባዊርቱን ጠይቅ በግል መልክት ተለዋውጠናል " ይበለኝ ! የቀጣፊ አይነ ደረቅ !!!
ምናለ አዎን ዋሽቻለሁ ብሎ ከዚያ በኍላ ያመነበትን ፖለቲካ ቢያራምድ ???
እኔም - መጀመርያ ግልፅ አድርጌያለሁ - አምዱ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን የእውነት ጉዳይ ነውና ሀቁ የት እንዳለ ደጋፊም ተቃዋሚም በጋራ እንፍረድ ነበር ያልኩት !!!!
እና በተጨማሪ ሌላ ውሸት አስመዘገበ ሓያት !!! ላባዊርቱ የላከለት ነገር ሳይኖር "ታጋይነቴን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በግል ላባዊርቱ ልኬለታለሁ በማለቱ !!! ታድያ ወንድሞች በንዲህ አይነት ሞራለ ቢሶች ነው አሰብን የምናገኘው ??? ድሮም ብያለሁ ወደብ "በይገባኛል - የኔ ነው ሳይሆን " በተራዘመ ብልህነት ያለው ወጥ የፖለቲካ ስራ በሁለቱ ህዝቦች ፍላጎት ለማምጣት ኢህአዴግ የማምጣት የጥበብ አቅም አለው !!! ችግሩ ግን ከዚህ ጎን ለጎን የይገባኛል ጩኸት ከበዛ ለተያዘው ጥረት እንቅፋት ይሆናል !!! ወደቡ ሳይሆን የወደቡ ባለቤት የሆነው ህዝብ ነው መጀመርያ አክብሮ መያዝ - በፍቅር !!! ፍቅሩ ግን ለወደብ ተብሎ መሆን የለበትም - ከህዝባዊነት የመነጨ የህዝብ ፍቅር ሁሌም ለማንኛውም ህዝብ ሊደረግ ይገባል !!! ለዚህ ነው ህጋዊ , ተፈጥሯዊ , ታሪካዊ ... የሚባል አባባል ወደብን ለማግኘት እንቅፋት ይሆን እንደሆነ ነው እንጂ ምንም ጥቅም የለውም የምንለው ::
ስናጠቃልለው - ከሓያት ጎን ሆናችሁ ግልፅ ውሸትን የደገፋችሁ ሰዎች እንግዲህ ዳኞች ,አስተዳዳሪዎች , ማናጀሮች , ኮማንደሮች ,, ሚኒስትሮች , ኮሚሽነሮች .... ብትሆኑ -ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ ትሰጡት ነበር ማለት ነው ? ፍትህ በሌላ አካል ቢጓደልስ የመተቸት moral high ground ይኖራችኋል ? መልሱ ለናንተ በተለይ ቤንዚን , ኮኮቴ , ናፖልዮን ዳኜ , ግዛቸው .....
ስልኪ
[/color]
[/quote] _________________ ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ማይክ ፍሪ Joined: 16 Dec 2009 Posts: 54
Posted: Fri Jun 18, 2010 11:29 pm Post subject:
.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ማይክ ፍሪ Joined: 16 Dec 2009 Posts: 54
Posted: Fri Jun 18, 2010 11:31 pm Post subject: