WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ


 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
-...-

ኮትኳች


Joined: 09 Feb 2012
Posts: 312

PostPosted: Mon Apr 16, 2012 1:02 am    Post subject: Reply with quote

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
አይተ ነጠብጣቡ

ችግርህ አሁን ግልጽ ሆኖ ገባኝ ... እንደ አብዛኞቹ ሁሉ ... ደደብነት ነው ... ችግርህ Laughing Laughing በል ከታች ኮት ካደረከው ጽሁፌ መካከል ... በቀይ የተቀለመውን ... በደንብ አንብበው ... ሰባት ጊዜም ደጋግመው :: እሺ Question

ለዚህ ነው ... ደደብ ስለሆንክ ማለቴ ነው ... የሚጠቅምህንና የማይጠቅምህን ... የማታውቅ ::

የኔ ፐርሰናል ታሪክ ... ምንድን ነው የሚፈይድልህ ? ... ታጋይ ነበርኩ አልነበርኩ ... ህጻን ልሁን ወጣት ... ስለኔ ምናባህ ነው የሚያገህ ... እንከፍ Question ... እውነተኛ ታሪኬን ከዚህ ጽፌ እንዳስነብብህ ትፈልጋለህ ? ... እሱን ነው የምትጠብቀው ? ... ደደብ ...:: አስፈላጊ በነበረበትና ጥሩ ዘዴ ነው ብዬ ባመንኩበት ሰዓት ... ነበርኩ ብልና ... ከደደቦች ጋር የትም እንደማያደርስ ሳውቀው ደግሞ ... አለመኖሬን ብናገር ... አንተ ምንህ ተነካ Question ቆዳ !

ከነሱ ወገን ከሆንክም ስለ ግል ታሪኬ ከማነፍነፍ ናና ባነሳኋቸው ነጥቦች ተከራከር ::

ከበርሀ ጀምሮ ወያኔ ኢዲሞክራሲያዊ ነበር
ኤርትራን ለማስገንጠል የትግራይ ወጣት አልታገለም
አማራ ጠላትህ ነው በሚል ፕሮፓጋንዳ ወጣቶችን ለትግል ያነሳሱ ነበር
ወዘተ

የሚሉ ነጥቦችን ነበር የማነሳው ... ትክክል አይደለም በልና ተከራከረኝ :: ዘር ማንዘርህ አንብቦት የማያውቅ መጽሀፍ እየገለጥኩ አናት አናትህን ልብሳልህ Laughing Laughing Laughing

እንዳውም ሳስበው ... ሀምሳ ዶማ ... ያሳነስኩት ይመስለኛል Laughing

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ሐየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
በሰው ስራ ገብተህ ኢትዮጵያ እንደማትፈልገኝ አረዳህኝ ማለት ነው ... Laughing Laughing Laughing ... አንት ዝፍዝፍ መሀይም ... ባታውቀኝ እንጂ ያንተ አይነቱ 50 ደደብ ቦተሊከኛ ተጨፍልቆ ... አንድ እኔን አይወጣውም ...


ልክ እንደአቦይ ስብሀት ግብዝነት የወጠረህ ውሸታም :: ከማን ትበልጣለህ ? ከሌላ የምትበልጥበት ነገር ቢኖር ጉራህና ድንፋታህ ነው ::

ሐየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ዋርካ ከመጣሁ ጀምሮ ... አንድ ሰው በነጥብ የሚሞግተኝ ባጣሁበት ሰዓት ...


ሌላ ውሸት :: በዚሁ ገጽ የማይድነው ወያኔ ስልኪ ውሸታምነትህን አጋልጦ እርቃንህን አስቀርቶህ ዘርሮ አሸንፎህ መቼ ትንፍሽ አልክ ? የምታጓራው ሌሎች ላይ ነው

ሐየት እንደጻፈ(ች)ው:
ኢኮኖሚክሱን ተወው ጥርሳችንን የነቀልንበት ነው .... ብለህ እንደሚመለስ ሰው ፎክረህ ጠፍተህ ስታበቃ ... እዚህ አፍህን ትከፍታለህ ::


የፈረደባቸው ጥርሶችህ በስንት ውሸትህ ተነቅለው ሊያልቁ ነው :: ወያኔ ድል አድርጎ ሲገባ ገና ጥርስህን እየነቀልክ ነበር :: አሁን ደግሞ በኢኮኖሚክስ ነው ጥርሶችህን ነቃቅለህ የጣልካቸው !!

ጨቅላ ወጣቱ ቡጡ ሓየት 11
50 ሰው ጭፍልቅ የሚሻለው ሓየት 11
ታጋዩ ሓየት 11
ወያኔው ሓየት 11
ተቃዋሚው ሓየት 11
እንደገና ወያኔው ሓየት 11
ተመልሶ ተቃዋሚ ሓየት 11
የትግሬ ስም አይነሳ ባይ ድንፋታም ሓየት 11

እላይ ስትቀባጥር ታጋይ ነኝ ብዬ አላልኩም ያልከው ነው እንድስቅብህ ያደረገኝ : ምክንያቱም ከጥቂት ጊዜ በፊት ካንዱ ወያኔ ጋር እዚሁ ዋርካ ፖለቲካ ስትጨቃጨቅ ምን እንዳልከው ትዝ ይልሀል ..........ከማ ጋር አፍ እንደምትካፈት አታውቅም በረሀ ቢሆን 50 ጉርጓድ ነበር የማስቆፍርህ ..........ብለህ የደነፋህበት ትዝ ይለኛል


ውሸታም በጠጣም ድንፋታም ጉረኛ ሓየት 11


ስማኝ እንጂ ጨቅላው ወጣቱ ሐየት 11 እኔ ከናንተ ከወየንቲ ጋር ሀገሬን አልወጋሁ የናንተን ሴራ አላውቅ በምን ሂሳብ ነው ይህንን የምትጠይቀኝ ?

ስልኪን ፈርተኸው ነው ? ይህንን ሊመልስልህ የሚችል ስልኪ ነው ደፈር በልና ጠይቀው :: አይዞህ አትፍራ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ


Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2739
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Mon Apr 16, 2012 8:48 pm    Post subject: Reply with quote

ለዚህ እኮ ነው ታድያ ደደብ ነህ የምልህ :: ይገብሀል ? ደደብ ነህ :: ለምን በለኝማ ልንገርህ አንት ደደብ

የነሱ ወገን ካልሆንክ ... ምን አፍህን ያስከፍትሀል ? ... የምትፈልገውን የማታውቅ ደነዝ ማለት አንተ ነህ ::

ስልኪ ስራውን እየሰራ ነው ያለው :: አንተ ምን ባይህ ከዚህ ጥልቅ የምትል Question እንከፍ !

የማትረባ ርካሽ ሆነህ ነው እንጂ ... እንኳንና ይቺ ትንሿ ነገር ትቅርና ... ጥሩ የሰርገ -ገብነት ሙያ ቢኖረኝ ... እነሱን መስዬ ገብቼ አንገታቸውንም በቀላሁት Laughing ...

አንተን መስለው ሲያባሉህ ... "ጀግኖች " ናቸው ... እነሱን መስለህ ስታጋልጣቸው "ውሸታም " ነህ Laughing Laughing Laughing ... እንዳንተና እንደ ጥልቁ አይነቱ የከበረ ድንጋይ ደግሞ አብሮ ግማታም አፉን ይከፍታል Rolling Eyes

ጮማ ሁላ !

ሓየት

-...- እንደጻፈ(ች)ው:

ስማኝ እንጂ ጨቅላው ወጣቱ ሐየት 11 እኔ ከናንተ ከወየንቲ ጋር ሀገሬን አልወጋሁ የናንተን ሴራ አላውቅ በምን ሂሳብ ነው ይህንን የምትጠይቀኝ ?

ስልኪን ፈርተኸው ነው ? ይህንን ሊመልስልህ የሚችል ስልኪ ነው ደፈር በልና ጠይቀው :: አይዞህ አትፍራ

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7
Page 7 of 7

 
Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum


Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia