WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች ...
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 6, 7, 8 ... 12, 13, 14  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሰርዶ

አዲስ

Joined: 07 Dec 2011
Posts: 41
Location: Ethiopia

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 5:40 pm    Post subject: Reply with quote

በጣም ሞኝ ሰዉ አንተን አየሁ ነገር ብትጭር የፖለቲካዉን ሃዲድ የሳቱትን ጌቶችህን ላትታደጋቸዉ ባትንፈራገጥ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ሞረሽ እየተጠራራ መሆኑን ያወክ አይመስለኝምና Rolling Eyes
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አንዳንድ ሰዎች የኢትዮጵያዊነት ስም ሲነሳ ውቃቢ አንዳለበት ቃልቻ ያስጮሀቸዋል ...ለምን ይሆን ?? በዚህ ጉዳይ ላይም የምለው አለኝ ::
ከክላራይሶ መልስ ይጠብቁኝ የተከበሩ አንባቢ :: Cool

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
ያንን ሁሉ ፓንች ረስተኸው በአመት ከምናምንህ እንደገና ይቺን ጉዳይ አነሳሀት ???

እስቲ ተመለስ እኛም አለን እንዳለን ::

ለመነሻ እንዲሆንህ ግን ኢትዮጵያዊነት ለጎጠኛ አይገባም :: ጠባብ ጫማ እየለበሰ ጫማው ጠቦት ጣቱ በመስኮት ብቅ ለሚል ሰው አይገባም ::

ታፋውን በጥብቆ ቁምጣ ወጥሮ አእምሮውንም እንደዛው ላጠበበ አይገባም Idea

ሰፊ ጫማ ለሚወድ ሰው ነው የሚገባው Very Happy Very Happy ከስልኪ ሀሳብ የተወሰደ ነው ::

በጠባብነት ተለክፎ አልድንም ለሚል የበታችነት ስሜት ተጠቂ እና ተረግጫለሁ ባይ አይገባም Idea

ለማን ነው ጥያቄው ?? መላሹስ ማን ነው ???

የጠባብ ልጂ ጠባብ ...የመምሬ ሰፊው እምነት ልጂ ደሞ ሰፊ ነው as a matter of fact
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ኢትዮጵያዊነት ምንድነው ? ናይጀሪያዊነት ?

እረ ለመሆኑ ማነው አፍሪካዊ ??
ካአፈሯ አፈር የተቃባ ...
ከከርሰ ምድሯ ..የተጋባ ...?
ማነው እሱ ? በዚህ ጉዳይ ላይም የምለው አለኝ :: መጣሁ ::

_________________
Fikir geba selam geba
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 5:46 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ክቡራን ወንድሜ ,

በቅርብ ጊዚያት ናፒ እንደልማዱ በአንድ ፅሁፍ ላይ አስተያየት ይሰነዝርልሀል - ያው የመዋእለ ህፃናት አስተያየት ነው ከሱ የሚጠበቀው :: እኔም ታድያ "ናፒዬ የዛሬ አበባ አበባ የነገ ፍሬ (ህፃን ) እንደባለፈው ሰው ቤት በርግደህ ስትገባ ከውስጥ የነበሩ ሰዎች ከፍተው ቤት ለንግዳ ሲሉህ አደራ ሊገድሉኝ ፈልገው ነቄ አልኩኝ እንዳትል " እንዲሁም ወደ ውጭ ስትወጣ ከመደርደርያ ያገኘከውን የታላላቆችህ ጫማ አታጥልቅ .... በልክህ የራስህ ጫማ አለና እሱን አድርግ (ከእኩዮችህ አውራ )" ብዬው ነበርና ነገሩን "ሊተራሊ " በመውሰድ ኮንቴክስቱን (ቅኔውን ) ሳይገባው ቀርቶ "እናንተ ጣታችሁን ወደ ውጪ የሚያስወጣ ጠባብ ጫማ አድርጉ እንጂ እኔ እምብዬው ብፈልግ ከውስጡ ገብቼ የምተኛበት ጫማ ነው የምጫማው " ብሎኝ ነበር :: እና የጫማው ነገር ከዚያ የተያያዘ መሆኑን ልነግርህ ብዬ ነው ::

መልካም ክራላይሶን

አክባሪህ
ስልኪ
ጫማ በልኩ የሚወደው

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አንዳንድ ሰዎች የኢትዮጵያዊነት ስም ሲነሳ ውቃቢ አንዳለበት ቃልቻ ያስጮሀቸዋል ...ለምን ይሆን ?? በዚህ ጉዳይ ላይም የምለው አለኝ ::
ከክላራይሶ መልስ ይጠብቁኝ የተከበሩ አንባቢ :: Cool

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
ያንን ሁሉ ፓንች ረስተኸው በአመት ከምናምንህ እንደገና ይቺን ጉዳይ አነሳሀት ???

እስቲ ተመለስ እኛም አለን እንዳለን ::

ለመነሻ እንዲሆንህ ግን ኢትዮጵያዊነት ለጎጠኛ አይገባም :: ጠባብ ጫማ እየለበሰ ጫማው ጠቦት ጣቱ በመስኮት ብቅ ለሚል ሰው አይገባም ::

ታፋውን በጥብቆ ቁምጣ ወጥሮ አእምሮውንም እንደዛው ላጠበበ አይገባም Idea

ሰፊ ጫማ ለሚወድ ሰው ነው የሚገባው Very Happy Very Happy ከስልኪ ሀሳብ የተወሰደ ነው ::

በጠባብነት ተለክፎ አልድንም ለሚል የበታችነት ስሜት ተጠቂ እና ተረግጫለሁ ባይ አይገባም Idea

ለማን ነው ጥያቄው ?? መላሹስ ማን ነው ???

የጠባብ ልጂ ጠባብ ...የመምሬ ሰፊው እምነት ልጂ ደሞ ሰፊ ነው as a matter of fact
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ኢትዮጵያዊነት ምንድነው ? ናይጀሪያዊነት ?

እረ ለመሆኑ ማነው አፍሪካዊ ??
ካአፈሯ አፈር የተቃባ ...
ከከርሰ ምድሯ ..የተጋባ ...?
ማነው እሱ ? በዚህ ጉዳይ ላይም የምለው አለኝ :: መጣሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 6:33 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወዲ መስመር አረ ተጋብብተናል ...ምንም ችግር የለውም :: Very Happy ይሄ ጉደኛ እኮ ወደ ውስጥ ጠለቅ ብሎ ቢያንብ ኖሮ እንዲህ አይደናበርም ነበር .......ስማ እንጂ ፎሂቢያ ባይኖር ኖሮ አንዲት ወጣት ኢትዮጵያዊት በር ስትከፍተለት በድንጋጤ ጀግናው የእምዬ ኢትዮጵያ ወንድማችን ኢሊቪተር ታዛ ስር ይገኝ ነበር እንዴ ?? Very Happy Very Happy መልካም በአል ላንተም ይሁንልህ :: Cool
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Sun May 06, 2012 9:11 pm    Post subject: Reply with quote

ሳልረሳው ልጻፈው መቼም መሳቅ አይከለከልም ... ትናንት ላንድ ጉዳይ በፓርት ታይም ሞል ውስጥ ሤኬሪቲ ሆና የምትሰራ ጔደኛዬ ሄድኩ :: ዲስፓች ኦፊስ ናት አሉኝና ወደዛ ሄድኩ :: ጔደኛዬን በተመለከተ አንዳንድ ነገር በሌላ ክፍል ከፍቼ እንደነበር አስተዋውሳለሁ ::
""ለምን ይሄን ሪስክ ያለው ስራ ከምትሰሪ ረዳት ነርስነት ወይም ሌላ ቀልል ያለ ኮርስ ወስደሽ ሌላ ስራ ብትሰሪ ብዬ አንድ ወቅት ምክር ሰጭታት ነበር ....ጕደኛዬ በተፈጥሮዋ ነጻነቷን ትፈልገዋለች :: አብሯት እየተከታተለ የሚያሰራትን አለቃ አትወድም ::
""እዚህ ውስጥ ነጻነት አለኝ ...ብፈልግ መኪና ይዥ ሞሉን በመኪና ስዞር እውላለሁ .... አለቃዬ ደሞ እቺ የምታያት ቶኪ ለቶኪ ናት ሌላ አለቃ የለኝም .. ያረካኛል "" አለችኝ ... ስራውን ደሞ ታፈቅረዋለች ...አትከፋበትም :: በቃ የመስክ ሰው ናት የቤት ሰው አይደለችም ......እቺ ጔደኛየ :: ታዲያ ጥንቁቅና ዲሲፒሊንድ ስለሆነች አለቃዋ ይወዳታል :: ቢሮ ውስጥ ዲስፓች እንድታደርግ ሀላፊነት አላት :: እሷን ፍለጋ ወደ ሴኩሪቲ ቢሮ ስሄድ ዲስፓች ኦፊስ ውስጥ ነበረች :: እዛ ስገባ የተለጠፈውን ማስጠንቀቂያ አይቼ ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም :: ለፖሊሶቹ የተሰጠ የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ነው ...ምን ይላል መሰላችሁ ..
"" ሌባ እቃ ሲስረቅ አራሩጠህ ለመያዝ አትሞክር ...ለምን ... ወድቀህ ልትሰበር ትችላለህ ..."" Laughing ከምር እንጊሊዝኛው በቀጥታ ይሄን ነው የሚለው ...
ይቀጥላል ..
""አንተ ባትወድቅ የምታሳድደው ሰውዬ ወድቆ ሊሰበር ይችላል ...እሱ ባይወድቅ እንኴን በናንተ መሯሯጥ ተላላፊ መንገደኛ ሊጎዳ ይችላል ...በዚህ የተነሳ ካምፓኒው ሊከስስ ይችላል ..."" ቅቅቅቅ ...
እኔ ባገሬ እጅ ከፈንጅ የተያዘ ሌባ ሲገኝ የሌባ መምቻ ዱላ ተብሎ ራሱን የቻለ ቅቤ የጠጣ ዱላ አለ ....:: Very Happy አሜሪካኖቹ የሚሉት ያሉት የሌባም መብት ይከበር ነው !! ለኔ የገባኝ ይሄ ነው ....ታዲያ እንደዚህ አይነት መብት ለሌቦች ( እጅ ከፈንጅ ለተያዙ ማለቴ ነው ) ካለ ..ሌባን ቁጥር ማበራከት አይሆንም ወይ ? ብዬ ..ሀሳቤን ;ለጔደናዬ ነገርኮአት ....እሷም ቅድመ ማስጠንቀቂያው እንዳስገረማት ግን ማድረግ የምትችለውና የተነገራት ሪፖርት ማድረግና በርቀት እየተከታተሉ የካውንቲውን ፖሊስ መጥራት ብቻ እንደሆነ ነገረችኝ :: ደግነቱ የዚህ አገር ፖሊሶች እጅ ከፈንጅ የተያዘ ነገር ከሆነ ንፋስ ናቸው :: አንዳንዴም ቦርሳ ለሰረቀ ሌባ ኤሊኮብተር ይላካል :: ሰላም ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Sat May 12, 2012 4:29 pm    Post subject: Reply with quote

ከቤቴ በታች ሁለት ጎረምሳ ናይጀሪያውያን ይኖራሉ :: ፉፉ ያደበላቸው ....በፉፉ ተወልድው በፉፉ ያደጉ ! ያፍሪካ ጥቁር አልማዞች ! ሀሀሀሀ .....እኛም አለን እባክህ ... ፌጦ በሚጥምጣ እንደ አዋዜ እያዋዛን እንበላለን ወንድሜ ..ማን ከማን ያንሳል ...?? ማይነስ እንዲል እዝራ ! እናላችሁ ዑዑታ የመሰለ ነገር ሰማሁ ...ይጫሀሉ ...መጀመሪያ የመሰለኝ ቡዙ ጊዜ ኦን ላይን ላይ ኴስ ስለሚያዩ የሚወዱት ቲም አሸንፎ ወይ ተሸንፎ ይሆናል ብዬ ነበር ...ጩሀቱ ግን አንድ ከፍ እያለ አንዴም ዝቅ እያለ ቀጠለ :: ለቅሶ ይመስላል ...መርዶም የሰሙም ይመስላል ...አንዱ ሌላውን እይደበደበው ይሆን . እንዴ ብዬ ተጠራጠርኩ .....ፖሊስ ልጥራ ይሆን ...እያልኩ ማስብ ጀመርኩ ...ግን ደሞ ሳላጣራ ...ፖሊስ መጥራቱ በኌላ እኔን እንደሚያስጠይቀኝ ስላወኩ ...ወደ ታችኛው ክፍል የሚወስደውን በር ገርበብ አድርጌ ከፍቼ ...ባንድ እንጄ ባንድ እግሬ ደሞ እንዳይደረምሱኝ በሩን በግሬ በትከሻዬ እንደ ችካል ቸክዬ መጣራት ጀመርኩ ...
""አኪኒ ...አኪኒ ..አረ አኪኒ ....ሰላም ናችሁ ...አኪኒ ...ጩሀታቸው ድምጸን ዋጠው ....አይሰሙኝም ...እኔም እንደነሱ ጩህቴን ለቀኩት ..."" አክኒ አረ አክኒ ....አኪኑዑዑዑዑዑ ...እሪ ........አኪኒዒዒዒዒዒዒ ..( እያልኩ እሪታዬን ለቀኩት ...:: አክኒ ደንግጦ መጣ "" ምነው ክቤ ሰላም ነህ ..ሌባ ገባ እንዴ ..ምነው .."" አለኝ የድረሱልኝ ጩሀቴ እሱንም አስደንግጦታል "" አረ ሌባ አልገባም እናንተ ስትጪሁ እኮ ደንግጬ ነው አልኩት :: አኪኒ ፊቱ ላይ ቅሬታ እየተነበበ "" አንተ ደሞ እኛማ የምንወደው 1 ዲቪዚዮን ቡድን ኴስ ስላሸነፈ የምንወደውን የዴልታ ስቴት ( ኢቡ ቅኝት ) ብሄራዊ መዝሙር (ናሺናል ሂምና ) እየዘመርን ነው አለኝ ቤዝ መንቴን ያከራየሁት የታች ቤት ጎረቤቴ አኪኒ :: ይሄን ማስታወሻ ስጽፍ ጩሀቱ እንደቀጠለ ነው .....

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Sun Jun 17, 2012 1:08 am    Post subject: Reply with quote

ዛሬ ጋስ ልሞላ ጋስ ስቴሽን ቆሜ የታዘብኩት ነው የማወጋችሁ ... ; ..ለወዳጆቼ :: እናላችሁ .. አንዳንድ ሰው ጋዝ ስቴሽን ከምር ጋዝ ለመቅዳት ብቻ አይመጣም ....ተሹሞንሙነው ተኴኩለውው ሽቶ ምናልባትም ባዲ ኦይል ( ብራዘርስ ) አድርገው ጋዝ ስቴሽን ይመጣሉ ...ይሄ ቦታ ማለት Gas Station ከመቼ ጀመሮ እንደሆነ ስታቲስካል መረጃ ባይኖረኝም ሶሻላይዝ ለማድረግ ተመራጭ እየሆነ መጥቷል :: እንደ ፌስ ቡክ እንደ ቲዊተር አይነት ማለት ነው ...እኔ ጋዝ ስቴሽን መጥቼ ቀድቼ መሄድ ብቻ ነው የምፈለገው ...አሁን አሁን ግን ወንዶችና ሴቶች የሚቃጠሩበት መሆኑን ማስተዋል ጀምሬአልውሁ : አንዱ ለምሳሌ ጋስ ሊቀዳ መጥቶ የመኪናውን 4 በሮች ከፋፈትና በላዩ ላይ የዊትኒ ሁስተንን ሙዚቃ ከፈተልን :: መኪናው በደንብ ፖሊሽ ሆናለች ጫማዎቿ ሳይቀሩ ያበራሉ :: ብራዘር - ማን ጋስ መሙያውን አስተካክሎ ይያዝ እንጂ አይኖቹ የሚቃኙት ጠልፎ የሚጥላትን ሴት ነው :: ቀይ መኪና ይዛ ከፊቱ የቆመችው ወጣት ሴት ...ታርጌቱ ሆነችለት ..."" አይ ላይክ ሬድ ከለር "" የሚለው ብቻ ጆሮዬ ጥልቅ አለ ...ቀልደኛ ነህ ...ሬድ ከለር የምትወድ ከሆነ ታዲያ ጥቁር መኪና ምን አስያዘህ ልለው ፈልጌ ነበር ... Very Happy ብራዘር - ማን ከሴትየዋ ጋር ማውራቱን ቀጥሏል ..ይቅናው አይቅናው አላውቅም ...አንዱ ደሞ መኪናውን አያምናትም ይሆን ወይም ከጎን ክፍሏ አንዳች ነገር የጎደለበት ይመስል ዙሪያዋን እየተሽከረከረ ያያታል ...ይሄ ሰውዬ 7 ጊዜ ከዞራት አለቀለት አልኩ በልቤ ....ሀይ ዌይ ሲገባ ባፍጢሙ አንዳይደፋ ፈራሁ ...ምን ይታወቃል ..."" ኢያሪኮን ያየ በልጥ ይደነብራል አለ ..."" መጽሐፈ ሲራክ እኮ ነው ከሞት ወዲያ ማዶ ሆኖ ለእዝራ ሲያጫውተው ::
መጣሁ ሌላም የታዘብኩት አለኝ ...የማወጋችሁ ለወዳጆቼ ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Wed Sep 26, 2012 9:01 am    Post subject: Reply with quote

እንኴን ለመስቀሉ በአል አደረሳቹ የዚች ቤት አፍቃሪያን የሆናቹ ..በሙሉ መስቀል ይብር ..!! ሰሞኑን ያስተከዘኘን ያስገረመኝን ያስፈገገኝን አንድ አንድ እያልኩ አጫውታችኌለሁ ::
እቺን ሙዚቃ ጋበዝኩ ..መልካም የመስቀል በዐል ይሁንልዎ :: Cool

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
መራራ

ውሃ አጠጪ

Joined: 25 Sep 2004
Posts: 1027
Location: united states

PostPosted: Wed Sep 26, 2012 11:50 am    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አንዱ ለምሳሌ ጋስ ሊቀዳ መጥቶ የመኪናውን 4 በሮች ከፋፈትና በላዩ ላይ የዊትኒ ሁስተንን ሙዚቃ ከፈተልን :: መኪናው በደንብ ፖሊሽ ሆናለች ጫማዎቿ ሳይቀሩ ያበራሉ :: ብራዘር - ማን ጋስ መሙያውን አስተካክሎ ይያዝ እንጂ አይኖቹ የሚቃኙት ጠልፎ የሚጥላትን ሴት ነው :: ቀይ መኪና ይዛ ከፊቱ የቆመችው ወጣት ሴት ...ታርጌቱ ሆነችለት ..."" አይ ላይክ ሬድ ከለር "" የሚለው ብቻ ጆሮዬ ጥልቅ አለ ...ቀልደኛ ነህ ...ሬድ ከለር የምትወድ ከሆነ ታዲያ ጥቁር መኪና ምን አስያዘህ [color=red].. Very Happy
[/color]

ምን ዋጋው አለው ቋንቋው ከየት ይምጣ :: ቋንቋ አጠረሽ ክቡዬ :: Laughing Laughing Laughing እኔ አንቺን ብሆን ገባው አልገባው ምን ገዶኝ ""እንታዩ ጉድ በጃኻ እንታይ ጌርካ ጸሊም መኪና ያዝካ "" እለው ነበር :: Laughing Laughing ቀዳዳ አለ ክበበው ገዳ :: ቀላል ትቀጂዋለሽ እንዴ ክቡ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Thu Sep 27, 2012 2:52 am    Post subject: Reply with quote

ዛሬ አህመድ ነጃዲን UNንን ባንድ እግሯ አቆማት ነው የሚባለው ..አሜሪካኖቹ የዚህን ቴረሪስት ዲስኩር አንሰማም ብለው ዎክ አውት እድርገዋል :: እስራኤሎች ይውጡ ወይም ይስሙት አላወኩም :: ያሜሪካኖቹ ወንበር ግን ባዶ ነበር :: ""ይቺ አለም ፌየር አይደለችም አለ .. አለም የምተዳደርበት ስራት መቀየር አለበት አድልዎ አለ ..ለጽዮናዊነት ለካፒታሊስትነት ለምራብ ያደላ ስራት ነው "" ሲል ይገለጻል ነዳጂን :"" ዩኤንን ሲጎንጠው ነው :: "" ኒው ዎርልድ ኦርደር "" ያስፈልገናል ብሏል በተጨማሪም ...አረ ያላለው የለም ...እቺን አለም የሚገዛት ማቴሪያሊዝም እንጂ የሞራል ቫልዩ አይደለም ..ብሏል ሲናገር አንዳንዴ እንደ ነቢይ አንዳንዴም እንደ ሰባኪ ይሞክረው እንደነብር ታዝቤአለሁ :: መቼም በፐርሺኛ የተናገረውን ሁሉ ወደ አማርኛ መመለስ አልቻልኩም እንጂ እረ ቡዙ ነገር ብሏል .. ... Very Happy ነገ ተራው የናታናዩ ነው ...እሱም ነፍሱን ይማረውና እንደ መልስ ኢራኖቹን ፈንጂ ወረዳ ገብታችኌል , 11ኛው ሰአት ላይ ናቹ ...ቀዩን መስመር አልፋችኌል እያላቸው ነው :: የከርሞ ሰው ይበለን እንጂ እነዚህ ሰዎች በዚሁ ከቀጠሉ አያያዛቸው አያምርም :: :ኢራንም እንደ እሜሪካ ሰው አልባ አይሮፕላን ሰርታለች ይባላል ...ለተጠናከረው ዘገባ ክቡራን ነኝ እማሆይ መራራ ከመነኮሱበት ቤተ - ስዐዳ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ቂቅ

ኮትኳች

Joined: 08 Aug 2012
Posts: 144
Location: Saturn

PostPosted: Thu Sep 27, 2012 3:10 am    Post subject: Reply with quote

አህመድ ነጃዲን Question Laughing Laughing አንተ እርጉዝ አይጥ Laughing ፊትክ የኮንሶን ቴሬስ የመስልክ አህያ Laughing የታዋቂውን የሙሀመድ አህመዲነጃድን ስም ሳታውቅ ነው ጭራሽ የአለም አቀፍ ፖለቲክስ የሚገባህና ስለ እሱም ልታወራ የሞከርከው Question ፍልጥ Laughing Laughing Laughing

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ዛሬ አህመድ ነጃዲን UNንን ባንድ እግሯ አቆማት ነው የሚባለው ..አሜሪካኖቹ የዚህን ቴረሪስት ዲስኩር አንሰማም ብለው ዎክ አውት እድርገዋል :: እስራኤሎች ይውጡ ወይም ይስሙት አላወኩም :: ያሜሪካኖቹ ወንበር ግን ባዶ ነበር :: ""ይቺ አለም ፌየር አይደለችም አለ .. አለም የምተዳደርበት ስራት መቀየር አለበት አድልዎ አለ ..ለጽዮናዊነት ለካፒታሊስትነት ለምራብ ያደላ ስራት ነው "" ሲል ይገለጻል ነዳጂን :"" ዩኤንን ሲጎንጠው ነው :: "" ኒው ዎርልድ ኦርደር "" ያስፈልገናል ብሏል በተጨማሪም ...አረ ያላለው የለም ...እቺን አለም የሚገዛት ማቴሪያሊዝም እንጂ የሞራል ቫልዩ አይደለም ..ብሏል ሲናገር አንዳንዴ እንደ ነቢይ አንዳንዴም እንደ ሰባኪ ይሞክረው እንደነብር ታዝቤአለሁ :: መቼም በፐርሺኛ የተናገረውን ሁሉ ወደ አማርኛ መመለስ አልቻልኩም እንጂ እረ ቡዙ ነገር ብሏል .. ... Very Happy ነገ ተራው የናታናዩ ነው ...እሱም ነፍሱን ይማረውና እንደ መልስ ኢራኖቹን ፈንጂ ወረዳ ገብታችኌል , 11ኛው ሰአት ላይ ናቹ ...ቀዩን መስመር አልፋችኌል እያላቸው ነው :: የከርሞ ሰው ይበለን እንጂ እነዚህ ሰዎች በዚሁ ከቀጠሉ አያያዛቸው አያምርም :: :ኢራንም እንደ እሜሪካ ሰው አልባ አይሮፕላን ሰርታለች ይባላል ...ለተጠናከረው ዘገባ ክቡራን ነኝ እማሆይ መራራ ከመነኮሱበት ቤተ - ስዐዳ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Thu Sep 27, 2012 2:42 pm    Post subject: Reply with quote

መስቀል ይብር ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Thu Sep 27, 2012 8:32 pm    Post subject: Reply with quote

መስቀል ይብር :: መጣሁ ደሞ ::

ትናንት አንድ የማውቃት ልጅ ""ጊዜ ካለህ እስኪ መድሀኒያለም ቤተ ክርስቲያን አብረን እንሂድ "" አለቸኝ ....
""ምን አለ ?" አልኴት ...
ዝክር አለ ...አለችኝ Very Happy ( በግድ አራዳ በሉኝ የሚለው ዞብል ሰንበቴው ትንሽ ይሳቅ ብዬ ነው )

""አይ ደመራ ነው እንደ አገራችን ልማድ ደመራ ይከበራል በጣም ደስ ይላል እኔ ባየመቱ መሄድ ለምጄ ካልሄድኩ ቅር ይለኛል ስትል ነገረችኝ :: እኔ የምሰራው ስራ ስላለ እንጂ አብሬአት ብሄድ ቅር እንደማይለኝ ነገሬአት ተለያየን :: ጔደኛዬ ደመራው ይበራል እሳት ይለኮሳል የቤተ ክርስትያን ሊቃውንቱም ማህሌት ይቀድሳሉ እና ሁሉም ነገር አገራችንን ያስታውሳል በሚል ካሊኩልሽን ነው እንሂድ ያለችኝ :: ግን ብቻዬን ሆኘ ሳስብ ነበር :: ቤተ እግዚአብሄር የምንሄደው ባህላችን ለማስታወስ ቅርሳችንን ለመጠበቅ ብቻ ነው እንዴ ..? ማንነታችን እንደ ማክዶናልድ ሳንዲዊች ተበልቶ እንዳይጠፋብን ስጋት ይዞን ከሆነ ልጆቻችን እምነታቸውን ሳይሆን ባህላቸው እንዳይጠፋባቸው በሚል ብሂል አስበን ከሄድን ትልቁን ስዕል ስተነዋል ማለት እፈልጋለሁ :: ቤተ ክርስቲያን የኮሚኒቲ ሴንተር ሆና መታየት ከጀመረች መንፈሳዊ እኛነታችን አደጋ ላይ ወድቌል :: በርግጥ ሀይማኖት በተለይ የኦርቶዶክስ እምነት የኢትዮጵያዊነት አንዱ እሴታችን ነው :: ግን ደሞ እምነታችንም ሊሆን ይገባል :: ደመራ መደረጉ እዛ ላይ ችግር የለብኝም ግን እኮ ደመራው የሚደመርበት የራሱ የሆነ ቤተ ክርስቲያናዊና ሀይማኖታዊ ስራት አለው ባህል ስለሆነ አይደለም :: ደመራ የራሱ የሆነ መንፈሳዊ ትርጉም አለው :: ጪሱን በመከተል አቅጣጫውን በማየት የጠፋውን የክርስቶስ መስቀል ለመፈለግ መሆኑን የቤተክርስትያን ድርሳናት ያስረዳሉ :: ለመሆኑ እዚህ ሜሪላንድ አካባቢ ደመራ የሚደርግበት ምክንያት ምንድነው ? ጭሱ የት እንዲገባ ነው የሚፈለገው ? ዋይት ሀውስ ወይስ ሆም ላንድ ሴኩሪቲ ..ቢሮ ?? እሱን ተከትለን በመሄድ መስቀሉ እዚህ ነው ያለው ልንል ነው ..ማለት ነው ?? ባህላችን እምነታችን ሰማያዊ እውነታችንን እንዳይሰርቀው እንጠንቀቅ እላለሁ :: ባህልና እምነት መደጋገፍ እንጂ አንዱ ሌላውን መሸርሸር የለበትም ስል የዕለቱን ርዕሰ አንቀጽ እቌጫለሁ ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ቂቅ

ኮትኳች

Joined: 08 Aug 2012
Posts: 144
Location: Saturn

PostPosted: Thu Sep 27, 2012 8:58 pm    Post subject: Reply with quote

እንኩአን አደረሰህ የሰበታው አህያ Laughing ዛሬ በስንት ዱላ ትንሽም ቢሆን ቃላት አደራደርህ ላይ መሻሻል አሳይተሀል :: እንግዲህ አህያ ደርሶ ሰው ይሁን ብለን አንደርቅምና ልናደንቅህ ግድ ነው :: ግን ነጥብህ እንደተለመደው ውድቅዳቂ ነው Laughing ደመራ ኢትዮጵያ ውስጥም የሚለኮሰው የጠፋውን መስቀል ለመፈለግ አይደለም :: የጠፋው መስቀልማ አንድ ጊዜ (በንግስት እሌኒ ) ተገኝቷል :: ግን ያንን ሀይማኖታዊ ታሪካዊ ክንውን ለማስታወስ በተለይ እኛ ኢትዮጵያዊያን በየአመቱ እንደምራለን እናቃጥላለን :: እና ስንደምር በያመቱ መስቀል ፍለጋ አይደለም :: መስቀሉ አልረዲ ተገኝቷል :: ይህንን የትም ቢሆን በሀይማኖታችን እናደርገዋለን :: ባንተ ስሌት ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች የሚያቃጥሉት መስቀል ፍለጋ ነው ስትል ደመደምክና እዚህ የምን መስቀል ነው የምንፈልገው ስትል ትጠይቃለህ :: መጠይቀህ ባልከፋ እኛ እንመልስልሀልን ግን ላይገባህ መታከታችን በዛብን Laughing መስቀሉ ከተገኜ ዘመናት አለፉ አንዱ የመስቀል ክፍል ኢትዮጵያ ግሼን ማሪያም ውስጥ ተቀብሮ ይገኛል ::

ከዚሁ ጋር ተጨማሪ እውቀት ለመጨመር ያክል የቋራው ጀግና አጼ ቴዎድሮስ ሚስታቸው ሞታ በጣም በማዘናቸው በግማደ መስቀሉ ከሞት ለማስነሳት ግሼን ማሪያም ተራራው ውስጥ የተቀበረውን መስቀል ለማውጣት ማስቆፈር ጀምረው ነበር :: ነገር ግን መቆፈር ሲጀምር ምንነቱ ያልታወቀ ጭስ እየወጣ ስላስቸገራቸው ቁፋሮውን መልሰው ትተውታል ሲል ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አስነብቦን የመስቀሉን ሀያልነት ሳሰላስል ነበር ::

ቂቅ

Quote:
ደመራ የራሱ የሆነ መንፈሳዊ ትርጉም አለው :: ጪሱን በመከተል አቅጣጫውን በማየት የጠፋውን የክርስቶስ መስቀል ለመፈለግ መሆኑን የቤተክርስትያን ድርሳናት ያስረዳሉ :: ለመሆኑ እዚህ ሜሪላንድ አካባቢ ደመራ የሚደርግበት ምክንያት ምንድነው ? ጭሱ የት እንዲገባ ነው የሚፈለገው ? ዋይት ሀውስ ወይስ ሆም ላንድ ሴኩሪቲ ..ቢሮ ?? እሱን ተከትለን በመሄድ መስቀሉ እዚህ ነው ያለው ልንል ነው ..ማለት ነው ?? ባህላችን እምነታችን ሰማያዊ እውነታችንን እንዳይሰርቀው እንጠንቀቅ እላለሁ :: ባህልና እምነት መደጋገፍ እንጂ አንዱ ሌላውን መሸርሸር የለበትም ስል የዕለቱን ርዕሰ አንቀጽ እቌጫለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Fri Sep 28, 2012 2:45 pm    Post subject: Reply with quote

መስቀል ይብር እቺን ጠቅ ..
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Fri Sep 28, 2012 3:35 pm    Post subject: Reply with quote

የዛሬ ወር በዚች ሜዳ በዚች ስፈር
ወድቆ ነበር አንድ ጀግና አንድ ወታደር
ልክ የወሩ እለት ዛሬ ደሞ
በከበሮ በጽናጽል በዝማሬ በድማሞ
እዮሀ አለ ለገብረማርያም ለዝክረ ነፍሱ
ፍታት ይሁን ነፍሱም ትረፍ በመቅደሱ ..

በቃ ገጣሚ ልሆን ነው ማለት ነው ...? ዘንድሮ ጋዲሴ ማበዱ ነው ;;; Cool

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 6, 7, 8 ... 12, 13, 14  Next
Page 7 of 14

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia