View previous topic :: View next topic
Author
Message
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Fri Jan 18, 2013 10:52 pm Post subject: ሕዝቡ "አባቶች "ን ማምለክ ያቁም ! ቤ /ክ ሕዝቡ ነው ::
ምዕመኑ ራሱን ሙሉ ለሙሉ ከ "አባቶች "ና ከነርሱ ሥልጣን አስጠባቂ ካህናትም ሆነ ዲያቆናት ጋር ግንኙነቱን ካላቆመ : በእግዚአብሔር ዘንድ ውጉዛንንና አመጸኞችን የሁለት ባሕሪ አስተምህሮ አቀንቃኞችን መነኮሳትን እየተከታተለ ሙጭጭ ማለቱ : እንደአምልኮ ባዕድ ስለተቆጠረበት : ምንም ይደረግለት ዘንድ አይችልም ::
ራሱን ለክህነትና ለንግሥና ካላበቃ (ማለትም እግዚአብሔርን ካላወቀ : እግዚአብሔርን የሚመስልበትን መልኩን ሙሉ ለሙሉ ካልተረዳና ለትንሣኤ ልቦናና ሕሊና ካልበቃ : የየራሱንም ቤተክርስቲያንነትና ቤተመቅደስነት በንስሓ ካልመለሰ ) : ጠላቶቹ እንደሠለጠኑበት ይኖራሉ :: በግዘፍ ያለችው ቤተክርስቲያን : ከእግዚአብሔር እጅ ወጥታ በፖለቲከኞች መነኮሳት ሥር እንደወደቀች ሁሉ : በመንፈስና በረቂቅ ያለችው አማናዊቷ የምዕመን ልቦና : ሰውነትና መንፈስ : ዘላለማዊቷ ቤተክርስቲያንም : በነዚሁ ሰዎች አስተምህሮ ተቀፍድዳ ተይዛ : ማስና ባርያ ሆናለች ::
እያንዳንዱ ምዕመን : ራሱን ዐውቆ : ኢትዮጵያዊነቱን አጽድቆ : ከኢትዮጵያዊነት አስተሳሰብ ጋር የሚቃረኑ የግል : የቤተሰብ L የማኅበረሰብ : የአገር : የዓለም አስተሳሰቦችን ፖለቲካና ኢኮኖሚ ወይም ሙያና ባሕል ጨምሮ : ገርዞ በኢትዮጵያዊው አስተሳሰብ መሠረት ካላስተካከለ : በግዘፍ ያለችው ቤተክርስቲያን : የዛ ነጸብራቅ ስለሆነች : ከሠለጠኑባት የሰውና የሰይጣን ተወካዮች ነጻ ልትሆን አትችልም ::
ኢትዮጵያንም ሆነ ቤተክርስቲያኗን ነጻ ማውጣት ማለት : መጀመርያ ራስን ከባዕድ አምልኮ ነጻ ማውጣት ማለት ነው :: ያ : የውጉዛን ካህናትን አምልኮ ይጨምራል !
http://ethkogserv.org/home/updates/4-7-2007/S%27le2tu%20Sinodosoch%20W%27gzet%20Mel%27i%27kt.pdf
ራሳችንን በሰፊው እናስተምር !
http://ethkogserv.org/books_.htm
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መስለ መላጣው Joined: 28 Jul 2010 Posts: 384
Posted: Sun Jan 20, 2013 8:30 am Post subject: Re: ሕዝቡ "አባቶች "ን ማምለክ ያቁም ! ቤ /ክ ሕዝቡ ነው ::
እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው : ምዕመኑ ራሱን ሙሉ ለሙሉ ከ "አባቶች "ና ከነርሱ ሥልጣን አስጠባቂ ካህናትም ሆነ ዲያቆናት ጋር ግንኙነቱን ካላቆመ : በእግዚአብሔር ዘንድ ውጉዛንንና አመጸኞችን የሁለት ባሕሪ አስተምህሮ አቀንቃኞችን መነኮሳትን እየተከታተለ ሙጭጭ ማለቱ : እንደአምልኮ ባዕድ ስለተቆጠረበት : ምንም ይደረግለት ዘንድ አይችልም ::
ራሱን ለክህነትና ለንግሥና ካላበቃ (ማለትም እግዚአብሔርን ካላወቀ : እግዚአብሔርን የሚመስልበትን መልኩን ሙሉ ለሙሉ ካልተረዳና ለትንሣኤ ልቦናና ሕሊና ካልበቃ : የየራሱንም ቤተክርስቲያንነትና ቤተመቅደስነት በንስሓ ካልመለሰ ) : ጠላቶቹ እንደሠለጠኑበት ይኖራሉ :: በግዘፍ ያለችው ቤተክርስቲያን : ከእግዚአብሔር እጅ ወጥታ በፖለቲከኞች መነኮሳት ሥር እንደወደቀች ሁሉ : በመንፈስና በረቂቅ ያለችው አማናዊቷ የምዕመን ልቦና : ሰውነትና መንፈስ : ዘላለማዊቷ ቤተክርስቲያንም : በነዚሁ ሰዎች አስተምህሮ ተቀፍድዳ ተይዛ : ማስና ባርያ ሆናለች ::
እያንዳንዱ ምዕመን : ራሱን ዐውቆ : ኢትዮጵያዊነቱን አጽድቆ : ከኢትዮጵያዊነት አስተሳሰብ ጋር የሚቃረኑ የግል : የቤተሰብ L የማኅበረሰብ : የአገር : የዓለም አስተሳሰቦችን ፖለቲካና ኢኮኖሚ ወይም ሙያና ባሕል ጨምሮ : ገርዞ በኢትዮጵያዊው አስተሳሰብ መሠረት ካላስተካከለ : በግዘፍ ያለችው ቤተክርስቲያን : የዛ ነጸብራቅ ስለሆነች : ከሠለጠኑባት የሰውና የሰይጣን ተወካዮች ነጻ ልትሆን አትችልም ::
ኢትዮጵያንም ሆነ ቤተክርስቲያኗን ነጻ ማውጣት ማለት : መጀመርያ ራስን ከባዕድ አምልኮ ነጻ ማውጣት ማለት ነው :: ያ : የውጉዛን ካህናትን አምልኮ ይጨምራል !
http://ethkogserv.org/home/updates/4-7-2007/S%27le2tu%20Sinodosoch%20W%27gzet%20Mel%27i%27kt.pdf
ራሳችንን በሰፊው እናስተምር !
http://ethkogserv.org/books_.htm
እርጥብ ቆዳ ነገር ነህ ከላይ ካባ ከውስጥ ስማያዊ ለባሹ መርቆርዮስ እንደሆን ወደ መንበሩ አይመለስም ወደ መቃብር እንጂ የመላኩ ተፈራ የጡት አባት እንጂ ፓትርያርክ አይደለም
2
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Sun Jan 20, 2013 1:27 pm Post subject: Re: ሕዝቡ "አባቶች "ን ማምለክ ያቁም ! ቤ /ክ ሕዝቡ ነው ::
መስለ መላጣው እንደጻፈ(ች)ው :
እርጥብ ቆዳ ነገር ነህ ከላይ ካባ ከውስጥ ስማያዊ ለባሹ መርቆርዮስ እንደሆን ወደ መንበሩ አይመለስም ወደ መቃብር እንጂ የመላኩ ተፈራ የጡት አባት እንጂ ፓትርያርክ አይደለም
2
ባለጌ ! መጀመርያ አንብብ : ከዚያ ተች :: ማንም አቡነ መርቆሬዎስም ሆኑ ተከታዮቻቸው ወደመንበራቸው ይመለሱ ያለ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2359
Posted: Sun Jan 20, 2013 1:45 pm Post subject:
ከብቱ .....መቼም ሲጠይቁህ መልስ ባይኖርህም ዲየዲብነትህን መልሼ መላልሼ ላሳውቅህ ግድ ስለሚለኝ ይህን ምላሼን እዚህም አምጥቼልሀለሁ
1. "ኢትዮጵያ : የእግዚአብሔር መንግስት አገልግሎት " ብላችሁ ራሳችሁን የጠራችሁት እናንተ እነማን ናችሁ ድረ -ገፃችሁ ጋር ሄጄ 'About Us" የሚለውን ስጫነው የሚመጣው አሪፍ ተረት ተረት እንጂ ስለእናንተ ማንነት አይደለም .......የጥያቄዬ መነሻ የሆነው ደግሞ በሀገር ውስጥ ያለውንም ሆነ በስደት ያለውን ሲኖዶስ ሁለቱንም ስላወገዛችሁ ራሳችሁን "ሶስተኛው አማራጭ " ብላችሁ ማስተዋወቅ ስለሚገባ ብዬ ነው
2. ከላይ ባስቀመጥከው ሊንክ ላይ የሚገኘው ፅሁፍ መግቢያ የመጀመሪያ አንቀፅ ላይ ......."የኢትዮጵያ ቤተ -ህዝብ ; ቤተ -ምልክናና ቤተ ክህነት በአሁኑ ጊዜ በመለኮታዊ ሥልጣን ተወግዘው ይገኛሉ ......ይህም የሆነ በ 1967 ዓ .ም . የተካሔደው የደርግን አብዮት አነሳስተው በመደገፋቸውና በመቀበላቸው እስካሁንም በዚሁ አቋማቸው ፀንተው በመቀጠላቸው ነው .....ይህ ድርጊታቸው በእግዚአብሔርና በስርዓቱ ላይ የክህደት የዓመፅና የአምልኮ አመንዝራነት ኽጢያት ሆኖባቸዋልና " ይላል
ሀ . ሲጀመር የተማሪ እንቅስቃሴ እንጂ የደርግ አብዮት የሚባል ነገር የለም ...ደርግ በግርግር ስልጣኑን ያዘ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብም ሆነ ተማሪ ያነሳሳው ; የደገፈውና ; የተቀበለው የደርግ አብዮት የሚባል ነገር የለም
ለ . "መለኮታዊ ስልጣን " የከፋውና የኢትዮጵያን ቤተ -ህዝብ ያወገዘው በፊውዳል ስርዓት የኢትዮጵያን ህዝብ የግል ጭሰኛ ያደረጉት ኃይለስላሴ ከስልጣን ስለወረዱ ነውን ኃይለስላሴን ያላወገዘ መለኮታዊ ሀይል ደርግን ለማውገዝም ድፍረት ሊኖረው አይገባም ......ዲየዲየብ ካልሆነ በስተቀር
3. ከላይ ከ 1967 ጀምሮ የኢትዮጵያ ቤተ -ህዝብ ; ቤተ -ምልክናና ቤተ ክህነት በመለኮታዊ ስልጣን ተወግዘዋል የሚለውን ረስቶ በሌላ ጽሁፍ ላይ ደግሞ "በእግዚአብሔርና በኢትዮጵያውያን መካከል ያለው የቃልኪዳን ስምምነት ለዘላለም ተጠብቆ የሚቀጥል እንጂ ማንም ፍጡር ሊያጠፋው ቀርቶ ሊፈታተነው ;ሊያሻሽለው ; ሊያማስነው ወይንም ሊለውጠው የሚቻለው አይደለም ይላል
አንቀፅ አምስትን ይመልከቱ http://ethkogserv.org/aboutus/update/About%20Us%20for%20EKoGserv%5B1%5Dorg%20website2.pdf
ታዲያ ማንም ፍጡር ሊያጠፋው ቀርቶ ሊፈታተነው ;ሊያሻሽለው ; ሊያማስነው ወይንም ሊለውጠው የማይችለውን ቃልኪዳን የደርግ የክህደት የዓመፅና የአምልኮ አመንዝራነት ኽጢያት ቃልኪዳኑን እንዴት ሊያስጥስና ሊያስወግዝ ቻለ
4. ከዛ እዛው አንቀፅ አምስት ላይ እንዲህ ሲል ይቀጥላል ......."በዚህ በቅዱሱ ቃል ኪዳን ባለአደራነትና መታወቂያነት ፀንተው ኖረዋል ; ዛሬም እየኖሩ አሉ ; ወደፊትም ይኖራሉ ...ይህ አቋማቸው ከአለም ህዝቦች መካከል የተለየ ቦታ እንዲኖራቸው ስላደረጋቸው ለአምላካዊው ዘላለማዊ ህይወት የበቁት እኒህ ሀገር ; ህዝብና ማንነት ኢትዮጵያ ; ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያዊነት መሆናቸውን አረጋግጠዋል "
ልብ በሉልኝ ....የመጀመሪያው ፅሁፍ ላይ ኢትዮጵያውያን ከ 1967ዓ .ም . ጀምሮ መለኮታዊ ውግዘት ላይ ናቸው የተባለው ተረስቶ አሁን ደግሞ "በቅዱስ ቃል ኪዳኑ ፀንተው ኖረዋል ; ዛሬም እየኖሩ አሉ ; ወደፊትም ይኖራሉ በዚህም ምክንያት ለአምላካዊው ዘላለማዊ ህይወት የበቁ ብቸኛ የአለም ህዝብ ናቸው ....ይሉናል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
የኢትዮጵያ አምላክ እውነትም የአዕምሮ ዘገምተኛ ነው _________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown