WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ቤተ - ሞንሟናው
Goto page 1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9, 10  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Fri Jun 01, 2012 12:07 pm    Post subject: ቤተ - ሞንሟናው Reply with quote

ተከፈተ ...እስኪ የመጀመሪያውን ጀባ ልበላችሁና አስከትላለሁ :: እንቢተኛው ቤጌ -ምድሬም ....ቤቴ ቤትህ ነውና ....እዚሁ ተጫወት አጫውተን Very Happy

እስክስስስስስ http://www.youtube.com/watch?v=5uM_5PCc9Qc
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/

Last edited by የተሞናሞነው on Thu Dec 13, 2012 11:07 pm; edited 4 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Fri Jun 01, 2012 12:32 pm    Post subject: Reply with quote

ከጣና የጽላተ -ሙሴን መንገድ ይዘን ወደ አክሱም ጺዮን ስንጓዝ ደግሞ የትግርኛ ፈርጥ ዘፋኛችን ኪሮስን እናገኛለን ::

ሸው ሸው ይላል ---ኪሮስ ...አቤት አቤት ኪሮስን ስወደው ....ዛሬስ እኒህ ዘፈኖች እየተሰሙ ይቀምቀምለት ይሆን Rolling Eyes ....ነገ ይነበባል አቦ ....ያታባቱ ....'ሰው ቢማር ቄስ እንጅ መልዓክ አይሆንም ' ይል የለ የሀገሬ ሰው Smile

ሸው ሸው እስክስ እስክስ http://www.youtube.com/watch?v=kE4mtd9LqYg&feature=related

ቆይ ቅንፍ ውስጥ አንዴ ልግባማ (ህወሃቶች እናንተ የታሪክ አተላዎች ) ከቅንፍ ወጥቻለሁ ...ለማስታወስ ያህል ነው Smile
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Fri Jun 01, 2012 12:57 pm    Post subject: Reply with quote

አክሱም ጺዮንን ለመሳለም ቸኩለን ጎንደር ላይ አረፍ ሳንል አክሱም ደርሰን ተሳልመን በዚያውም በኪሮስ እስክስ ካልን አሁን ደግሞ ወደ ጀግኖቹ ወደ ጎንደሬዎቹ እነመለስ :-

ያዝ እንግዲህ ....
ሎጋው ሸበላው ሎጋው ሸበላው
የጎንደር ልጅ ነው ...
.
.
.
የተሞናሞነው የተሞናሞነው
ሰው ጎንደሬ ነው
ሰው ጎጃሜ ነውም ትላለች Very Happy

እስክስ http://www.youtube.com/watch?v=IGAc3lgdiQM&feature=related
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Fri Jun 01, 2012 1:31 pm    Post subject: Reply with quote

'ሀር አይደለም ወይ ሻሹ በላይሽ
ዝናየ ብቅ በይ ልይሽ

ስምና ጀግንነት ይመጣል ውሎ አድሮ
ዝናየም ዝናሬም አንች ሆንሽ ዘንድሮ

ወትሮም ስልጣኔ ደግሞም ታሪክ መስራት
ላንች አዲስ አይደለም መወደስ መጠራት '

ይላታል ጎንደርንም ቆንጆዋንም በቅኔ ደርቦ

እስክስስስስ

http://www.youtube.com/watch?v=mpxohlOCMVg

አሁንም ጎንደር ውስጥ ነን ---ከጀግኖቹ ሰፈር
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1593

PostPosted: Fri Jun 01, 2012 8:37 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም የተሞናሞነው !!!

እቤት ለዕምቦሳ እንዳልልህ ያንተ ቤት ነው ::
የምለው ቢጠፋኝ (አማርኛው በዳዴ እየሄደብኝ ነው ) እንኳን በአዲስ ቤት ቆየኸን ልልህ ፈለኩኝ ::
እኔም ጥሎብኝ የኪሮስን ዘፈኖች እወዳቸዋለሁኝ :: በተለይ አንጓ ፍስስ የሚለውን ካሴቱን :: ልዩ ትዝታ አለብኝ ::

በል እንግዲህ ቤትህ ይሙቅልህ :: ቤትህ ቤታችን ነው ብለን ወስነናልና አንዳንዴ ብቅ ብንል እንዳትቀየም :: Laughing

ሀዲስ

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
ከጣና የጽላተ -ሙሴን መንገድ ይዘን ወደ አክሱም ጺዮን ስንጓዝ ደግሞ የትግርኛ ፈርጥ ዘፋኛችን ኪሮስን እናገኛለን ::

ሸው ሸው ይላል ---ኪሮስ ...አቤት አቤት ኪሮስን ስወደው ....ዛሬስ እኒህ ዘፈኖች እየተሰሙ ይቀምቀምለት ይሆን Rolling Eyes ....ነገ ይነበባል አቦ ....ያታባቱ ....'ሰው ቢማር ቄስ እንጅ መልዓክ አይሆንም ' ይል የለ የሀገሬ ሰው Smile

ሸው ሸው እስክስ እስክስ http://www.youtube.com/watch?v=kE4mtd9LqYg&feature=related

ቆይ ቅንፍ ውስጥ አንዴ ልግባማ (ህወሃቶች እናንተ የታሪክ አተላዎች ) ከቅንፍ ወጥቻለሁ ...ለማስታወስ ያህል ነው Smile

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳጨው

ኮትኳች

Joined: 19 Apr 2004
Posts: 212

PostPosted: Fri Jun 01, 2012 9:23 pm    Post subject: Reply with quote

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
ከጣና የጽላተ -ሙሴን መንገድ ይዘን ወደ አክሱም ጺዮን ስንጓዝ ደግሞ የትግርኛ ፈርጥ ዘፋኛችን ኪሮስን እናገኛለን ::

ሸው ሸው ይላል ---ኪሮስ ...አቤት አቤት ኪሮስን ስወደው ....ዛሬስ እኒህ ዘፈኖች እየተሰሙ ይቀምቀምለት ይሆን Rolling Eyes ....ነገ ይነበባል አቦ ....ያታባቱ ....'ሰው ቢማር ቄስ እንጅ መልዓክ አይሆንም ' ይል የለ የሀገሬ ሰው Smile

ሸው ሸው እስክስ እስክስ http://www.youtube.com/watch?v=kE4mtd9LqYg&feature=related

ቆይ ቅንፍ ውስጥ አንዴ ልግባማ (ህወሃቶች እናንተ የታሪክ አተላዎች ) ከቅንፍ ወጥቻለሁ ...ለማስታወስ ያህል ነው Smile

ተው ተው ከመቸ ወዲህ ነው ጎጃሜና ትግሬ የሚሞጋገሱት :: ቀልዱን ትተህ የጎዣም ዘፈን አስኮምኩመን ::

በል ያዝ አዲሱን የማዲንጎ አፈወርቅን "በላይ "
http://www.youtube.com/watch?v=nQYSO_6xFWM
_________________
http://ayyaantuu.com/wp-content/uploads/2012/04/OromoPoliticalPrisoners2012.jpg
http://gadaa.com/KabadaJagama2009.JPG
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ውጋ ንቀል

አዲስ

Joined: 09 May 2010
Posts: 17

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 6:40 pm    Post subject: Reply with quote

http://www.youtube.com/watch?v=HFtmRHMD-yw
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 258

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 2:00 pm    Post subject: Reply with quote

ሞንሟናው ጐጃሜ Exclamation

ቤት ለንቦሳ ብያለሁ ...ኧረግ ኧረግ ቅልብጭ ያለች ቤትም አይደለች Exclamation በል እስኪ እኔም አንድ ብየ ልውጣ ..

http://www.youtube.com/watch?v=u34p42iH0wA

በንብርክኬ ልውጣ አባይ በርሃውን

እፎይ ብየ እንዳድር አይቸ ማርቆሱን ::

ውሰደኝ ከጣና ልንቦራጨቅበት

አልምደኝ አፈሩን አንት የዘንባባ እሸት ::

እርርርርግ ...ሞንሟናውን እኮ ነው ..

ኧረ ባክህ የሴት ልጅ ጡር አለው ...ከደጀን ወረድ ብለህ ተቀበላት ....

ይመችህ ባልንጀራየ Exclamation

እምቢተኛው Exclamation
ጐዛምን
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3225
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 3:00 pm    Post subject: Reply with quote

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:

ሸው ሸው ይላል ---ኪሮስ ...አቤት አቤት ኪሮስን ስወደው ....ዛሬስ እኒህ ዘፈኖች እየተሰሙ ይቀምቀምለት ይሆን Rolling Eyes ....

ቤት ለእምቦሳ ሞንሟናው -

ኪሮስ አለማየሁን እኔም እወደው ነበር - ነፍስ ይማር :: በደርግ መጨረሻ ዘመን ምቕናይ የምትባል ሕጻን ልጅ እንደነበረችው አስታውሳለሁ :: ኪሮስም ምቕናይ ፅቡቕ እዩ ሲል አንጎራጉሯል :: አንተ ጎጃሜ ካላወክ ምቕናይ ማለት መቆየት ማለት ነው የቆየ ከሚስቱ ይወልዳል እንደሚባለው ዓይነት Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ዛሬ የትግርኛ ዘፈን ትዝታ ስላመጣህብኝ አንድ የምወዳት ሌላ ዘፈን አስታወስከኝ :: የዘፋኙን ስም ብረሳውም ወይም ዘፈኗ 'አውተብሰይ ' ትባላለች :: አጠያይቀህም ቢሆን አንድ ቀን ለጥፋት Very Happy
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2991
Location: Earth

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 3:07 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:

ኪሮስ አለማየሁን እኔም እወደው ነበር - ነፍስ ይማር :: በደርግ መጨረሻ ዘመን ምቕናይ የምትባል ሕጻን ልጅ እንደነበረችው አስታውሳለሁ :: ኪሮስም ምቕናይ ፅቡቕ እዩ ሲል አንጎራጉሯል :: አንተ ጎጃሜ ካላወክ ምቕናይ ማለት መቆየት ማለት ነው የቆየ ከሚስቱ ይወልዳል እንደሚባለው ዓይነት Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ዛሬ የትግርኛ ዘፈን ትዝታ ስላመጣህብኝ አንድ የምወዳት ሌላ ዘፈን አስታወስከኝ :: የዘፋኙን ስም ብረሳውም ወይም ዘፈኗ 'አውተብሰይ ' ትባላለች :: አጠያይቀህም ቢሆን አንድ ቀን ለጥፋት Very Happy

ቅቅቅ ሉክ ኢዝ ቶክኒግ !!!! አይ አይ አይ አይ ! ተለቃሊቅና አንተ Laughing ይልቅ ትሪኛ ዘፈን ሲባል .. አንድ በጣም የምወደውን ዘፈን ላምጣልህ ... ይሄንን ዘፈን በጣም ብዙ ጊዜ ቱብ ላይ ፈልጌ አላገኘሁትም ነበር እና አሁን እስቲ ነገረኛ ሲሆን መገኘቱ .. በጣም የቆየ ዘፈን ነው ... መውደድ የሚለው ቃል ለዚህ ዘፈን ይገልጸው ይሆን ?

http://www.youtube.com/watch?v=skDg94R_tWE
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3225
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 3:32 pm    Post subject: Reply with quote

ሪች

አይ ቲንክ ዘፈንን የምትወጂው ደጋግመሽ ስትሰሚውና የሰማሽበት ቦታና ሁኔታ ትዝታ ሲፈጥርብሽ ነው :: አሁን እኔ ያንቺን ፌቨሬት ላዳምጠው ሞክሬ ምንም ስሜት እንዳልሰጠኝ ብነግርሽ ቅር እንዳይልሽ Laughing Laughing :: አሪፍ ላለመሆኑ ማስረጃዬ አንቺ ቃላት ያጠረሽን 10% እንኳን ቆንጆ ቢሆን እኛም እናውቀው ነበር - በይ ዱላሽን ይዘሽ ነይ
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2991
Location: Earth

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 3:41 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ሪች

አይ ቲንክ ዘፈንን የምትወጂው ደጋግመሽ ስትሰሚውና የሰማሽበት ቦታና ሁኔታ ትዝታ ሲፈጥርብሽ ነው :: አሁን እኔ ያንቺን ፌቨሬት ላዳምጠው ሞክሬ ምንም ስሜት እንዳልሰጠኝ ብነግርሽ ቅር እንዳይልሽ Laughing Laughing :: አሪፍ ላለመሆኑ ማስረጃዬ አንቺ ቃላት ያጠረሽን 10% እንኳን ቆንጆ ቢሆን እኛም እናውቀው ነበር - በይ ዱላሽን ይዘሽ ነይ
ጌታቸው ወደድኩት ብትለኝ ራሱ በሳቅ ነበር የምሞተው ... ልትወደውም አልጠብቅም ... እንደኔ ከዘፈኑ ጋር ሊያያይዝህ የሚችል ነገር እስከለለ ድረስ ማለት ነው .. ወይንም ትግሪኛ ቁዋንቁዋውን በደንብ የምትሰማ ከሆነ ትርጉሙ ገብቶህ ምናምን ካልሆነ በስተቀር ... እኔም የወደድኩት ተደጋግሞ ስለሰማሁት እና የማያይዘው ጉዳይ ከሌለ ... እስቲ ትርሪኛ በደንብ የሚችል ቸር ሰው ካጋጠመን ትርጉሙን ይጽፍልን ይሆናል ታገስ .. Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 3:57 pm    Post subject: Reply with quote

ጌቾ ..አለችው መጀመሪያ Question
ያመጣሽውን ዘፈን ( ያንቺን ፋቨሬት ) አልወደድኩትም ቢላት

ጌታቸው ብላው እረፍ .. Laughing Laughing Laughing

ሪቾን የለከፈ ከስም ማቆላመጥ ወደ ስም መገልመጥ እንደሚወርድ ከዋርካ ታዘብኩ ...አይይይ ጊዜ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2991
Location: Earth

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 4:39 pm    Post subject: Reply with quote

ዴም አር ስማርት ! ባንዴ ቀለብከው እኮ ካየር ላይ በናትህ ... Laughing Laughing Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 6:08 pm    Post subject: Reply with quote

'ቤት ለእምቦሳ ' እያላችሁ ለገባችሁ ለአዲሱ 'ቤተ -ሞንሟናው ' የመጀመሪያ እንግዶቼ ጤና ይስጥልኝ ብዬ 'እሞቦሳ እሰሩ ' ብያችኍለሁ ::

ወንድም ሀዲስ :- እንዴው ከሃገር ሲርቁ ነገርም ግርር ይላል መሰል እንጂ ልክ እኮ ነህ ....ወዳጅህ አዲስ ጎጆ ቀልሶም ሆነ ገዝቶ መጀመሪያ ስትገባበት 'ቤት ለእምቦሳ ' ነውና የሚባለው አልተሳሳትህም :: ግን ቤቱ የሞንሟናው ቢሆንም ያንተም የወዳጄም ነውና እግርህን ዘርጋ አርገህ በጥልፍ ቀሚስ ተውባ ወዲህ ዠርገድ ወዲያ ዠርገድ እያለች (ግን ሞንሟናዋን በስስት አይን እያየች Smile ) ' በሉ እንጅ የዳጉሳ ጠላ ነው አይጎዳም ' እያለች አሁንም አሁንም ዋንጫህን የምትሞላልህን ትኩስ ጠላ እየኮመኮምህ ተጫወትልኝ :: ሞቅ ደመቅ ስትልም በአንጓይ ፍስስ በአዲሱ ቤቴ ፍሰስበት Very Happy

ዳጨው ...ውጋ ንቀል ....እምቢተኛው በጌምድሬ ...ወንድም ጌታ ...እህታችን ርችት ('ርችት ' የራሴ ቁልምጫ ናትና ማንም እንዳይጠቀምባት Rolling Eyes 'ጌታ ' ቢሆን Wink ቅቅቅቅ ) እንዲሁም አለቃ ገልብጣቸው Smile ---
በሉ ተጫወቱ እስኪ ....ልጅ ሞንሟናው ዛሬ እንግዳ ጋር እያውካካ ነው ብሎ ከቀየው የማይወጣ የሚልከሰከስ ወንዝ የማይሻገር የሰፈር ከብት ሌባ አይጠፋምና አጭር ሚኒሽሬን ይዤ አንዴ ሰፈሩን ቃኜት የከብቶቹን በረትም ዞር ዞር ብዬ አይቸው ልመለስ Smile

አንጓይ ፍስስ http://www.youtube.com/watch?v=aRmoNhI5xn4

ትርጉሙን ወንድም ጌታ ወዲህ በለን ...አሊያ ቸር ተርጓሚ ካገኜህ አስተርጉምልን ...ተርጓሚ ግን የምታገኝ አይመስለኝም :: ሰሞኑን ሁሉም ተሰብስበው የአበበ ገላውን ነጠላ ዜማ ሲኮመኩሙ ስለሚውሉ ስለሚያድሩ ዞር ብሎም የሚያይህ ያለም አይመስለኝ Laughing Laughing
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9, 10  Next
Page 1 of 10

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia