WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 11, 12, 13 ... 22, 23, 24  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 156
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 18, 2012 10:47 am    Post subject: Reply with quote

ድብዳቡ .....አንተ ዲበ -ደናቁርት ...... የራስህን ነገር ጻፍ እኮ ነው የተባልከው ....ለዚህ copy paste ደሞ መድሀኒት እስቲ አዋቂ ጠይቄልህ እመጣለሁ :: ምነው እቴ ባየሁት በስንቴ አመቴ .....አሉ እማሆይ .....ሌኒን እንዳለው ....ጓድ መንግስቱ እንዳሉት ......ሊቀ -ደናቁርት እንዳሉት እያልክ እድሜህን አትፍጅ ....የወንድምነት ምክር ነው ይሄ ...Think critically.... ብለን ብለን አቃተን ......批判性的思考 .ይሄ የቻይና የኩረጃ ትምህርት እኮ ጉድ ሰራን ..... Laughing Laughing
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
While we are thus keenly aware of the long journey we have yet to travel in order to consolidate our system of Democratic Federalism, we have nevertheless achieved enough success to assure us that we have embarked on the right path to national renaissance.

ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Fri May 18, 2012 10:54 am    Post subject: Reply with quote

ዛዙ ...ድንዝዙ .......

"ኒኦ ሊበራሊዝም በአፍሪካ ገና አልተሞከረም " Arrow "ኒኦ -ሊበራሊዝምን የሞከሩት ተሳክቶላቸዋል " Arrow "ኒኦ -ሊበራሊዝም የህግ ማእቀፍ እና የግል ፕሬስ ይፈልጋል " Arrow "ኒኦ -ሊበራሊዝም ብቸኛው አማራጭ ነው አላልኩም " Arrow "ሀገሮች አንድ ላይ ካልሆኑ እንዴት ማደግ ይችላሉ " Arrow "ካለዲሞክራሲ እድገት የለም አልወጣኝም " Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አንዱን ሀሳብ ምረጥ እንጂ .....ንፍት ጭንቅላት Laughing Laughing

የተጠየከውን አንዱንም አልመለስክም ....እኔ ጥያቄ ልጨምርልህ ....ኒኦ -ሊበራሊዝም ዲሞክራሲን በቅድመ -ሁኔታ የሚጠይቅ ከሆነ እኛ አፍሪካውያኖች ዲሞክራሲን በደንብ ስላላዳበርን ከድህነት መውጣት የለብንም ማለት ነው Question Razz

ስለዚህ በዚህ አንፃርም የኒኦ -ሊበራል አስተሳሰብ አፍሪካን ከድህነት አያወጣም Exclamation

ሀያ አራት ሰዓታት አምጠህ የፃፍከው ከስድብ ውጪ አንድም አዲስ ሀሳብ የለውም Laughing Laughing Laughing ......ማንነትህ ስለሆነ ምንም ማድረግ አትችልም . Wink ....ደደብ ሀሳቦችህንም ጨርሰህ መገረብ ጀመርክ Laughing Laughing Laughing

ከራስህ ጋር ስላጣላሁህ ይቅርታ Laughing ነፍስ ይማር ብዬሀለሁ Exclamation Exclamation

Quote:
As you know the neo-liberal thinking that is dominant in these institutions believe the African state should limit itself to building schools, clinics and so called social infrastructure and leave the rest to the private sector. The only problem with that approach is we have done exactly that for 30 years and the result has been the massive gap in infrastructural investment that is crippling the prospects of economic growth in our continent.

Einstein is supposed to have said you cannot solve a problem by limiting yourself to the level of thinking that created the problem in the first instance. We cannot solve the gap in infrastructural investment by limiting ourselves to the neo-liberal thinking that created the problem in the first instance.

ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ሀላፊ

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
ዲቡ Laughing ብዬ ባጭሩ ልጠራህ ወስኜ ነበር አሁን ግን ትዝ ሲለኝ የወርቃማው 53 መንፈቅለ -መግንሥት ታሪክ ጀግና ጄኔራል ፅጌ ዲቡን ስም ልትካፈል ? የአለቤ ኮሜዲ ካራክተር ዲቡም ቢሆን ምን በወጣው ካንተ አይነት ረኸጥ ጋር ይመደብ ኩሩው ወሎዬ ? Laughing እዛው ያንተው ቢጤ ደንቆሮ ቀዳማዊ ዋለልኝህ ጋር *ማማ እንጂ ............ሞቼ ነው ቆሜ ? .. Cool ሙት ስልህ ዲበ -ደናቁርት ... Laughing .ስለዚህ ተቀራራቢ የሆነውን 'ድብዳቡን ' መርጬልሀለሁ :: ድብዳቡ .......አቤት በል አንተ እንጂ አንተ ድብዳብ ?.....ስማኝ ድብዳቡ .....አሁን ልፋቴ ሁሉ ከንቱ መቅረቴን ተገንዝቤያለሁ :: ከዚህ ሁሉ ኢነርጂ ብክነት በኋላ ..... እንኳን ጠንከር ያለ ንድፈ -ሀሳብ 'oxymoron' ትርጉም በትክክል መረዳት እንዳቃተህ ....በመጀመሪያ እንደነገርኩህ ካንተ ጋር መነጋገር ''ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ' እንደሆነ አረጋግጫለሁ :: ከዚህ በላይ ምንም ልረዳህ አልችልም ::
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛዙ ...ድንዝዙ

ለደደብ አእምሮ ዘገምተኛ መፍትሔው እንዲለፈልፍ ማድረግ ነው .....ዘባርቆ ዘባርቆ መጨረሻ ላይ ከራሱ ጋር መከራከር ይጀምራል Laughing Laughing
As the saying goes, if you could reason with religious people, there would be no religious people Laughing Laughing Laughing ለራስህ ደደብ በሚለው ተካው Laughing

ተረቱንማ ለኛ ተወው ብሎሀል ....የአለቤው ዲቡ .....ተረቱን .....ለኛ ተወው .... Laughing ......እና ድብዳቡ ....እገሌ እንዳለው ብሎ copy paste ማድረግማ ማንም አይችልህም .......ሀሳብ ማመንጨትና አንድ አረፍተነገር መጻፍ ነው እንጂ ይሄ ...ንፍጥ ....አያያ ....ይቅርታ .....ለጥቂት ወዳንተ ደረጃ ወርጄ ነበር Cool .....በልጅነትህ ብዙ ጊዜ የተሰድብከው ስድብ እንደሆነ ያስታውቃል ....እንጂ ያማርኛ ቮካብለሪ ላይ እንኳን ችግር የለብሽም ለስድብ የሚሆን ብዙ ቃላት ታገኚ ነበር ....ባይሆን እንግሊዝኛውን ነው እንጂ ከአንድ አረፍተ -ነገር በላይ ከሆነ ወደ copy-paste የምትሮጪው ... Laughing Laughing

ድብዳቡ .......ከራሱ ጋር እየተከራከረ ያለው ማን እንደሆነ አንድ ማስረጃ ብቻ ለሌሎች አንባቢዎች አሳይቼ .....እኩያህን እንድትፈልግ በታላቅ ንቀት ...ድምቀት ...ሙቀት ....ወዘተ ወዘተ ... Laughing .አሳስብሀለሁ ::
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛዙ ...ድንዝዙ
1.
Quote:
Meles was claiming on the basis of some unsubstanitated IMF??/WB?? report that the private sector has failed to deliver in Africa in the area of infrastructure development because there is a gap of 90 billion USD in infrastructure in Africa.

መቼም ደደብ ሰው ደፋር ነው ተጨባጭ ማስረጃ የለም ስትል ማስረጃ አቀረብኩልህ .......ድምፅህን አጥፍተህ ጭጭ አልክ Laughing Laughing Laughing

ድምጼን አላጠፋሁም በጊዜው እንዲህ ስል መልሱን ሰጥቼህ ነበር አንተ ከሊቀ -ደናቁርት አፍ ካልወጣ መች ይገባሀል Laughing ....የአፍሪካ ልማት ባንክ ጥናት ሊንኩን ሰጥቼ አንድ አንቀጽ ከውስጡ ጠቅሼ እንዲህ ብዬህ ነበር ....most likely አላነበብከውም .....ወይ አንብበኸው አልገባህም ....
Quote:

ማስረጃዬማ እሱ ራሱ የትኛው ጥናት እንደዛ እንዳለ የጠቀሰው ስለሌለ ነው :: AfDB 2009 ጥናት የሚለው ጉድለቱ 20 ቢሊዮን ያውም ወደፊት ወደ 2015 7% እድገት ፕሮጀክት ተደርጎ ነው :: ከጉድለቱ አንደኛው ትልቁ ተብሎ የተጠቀሰውም እራሱ መለስ ሊያጣጥለው እና በትርፉ ምክንያት ሁሉም ይፈልገዋል እና ከበቂ በላይ ኢንቬስተመንት አለበት ብሎ ሊያጭበረብርበት የሞከረው ቴሌኮም አንዱ ነው :: ይሄው ሊንኩ http://www.afdb.org/filea...estment%20in%20Africa.pdf

Studies show that sub-Saharan Africa s poor growth performance is related to underinvestment in electricity and telecom infrastructure. It is estimated that if Africa enjoyed South Korea s quantity and quality of infrastructure, it would raise its annual per-capita growth by 1 percentage point. In Africa, closing the infrastructure gap to sustain 7 percent growth rate by 2015 will require more than USD 80 billion per year of investment by the public and private sectors over the next decade, split evenly between new investment and operation as well as maintenance. Half of this need, about USD40 billion, is currently being met but USD 20 billion, about half of the gap, could be found through improved efficiency. This includes putting in place good policy, legal and regulatory frameworks, improving the performance of state-owned enterprises, and the maintenance of existing infrastructure. The remaining financing gap is thus estimated at USD 20 billion per year.

ማስረጃ ቁጥር ሁለት ደሞ እንዲህ ይወርዳል ...
Quote:
Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing እሺ ሌላ ሰላሳ ዓመት ቀጭ ብለን እንጠብቅ ....የአለም ባንክ እና አይኤምኤፍ 1980 ጀምሮ የኒኦ -ሊበራል ፖሊቺዎችን ሲያስፈፅሙ ነበር ብዬ ማስረጃ ሳቀርብልህ አሁንም መልስ የለህም Wink.......

ለዚህ ደግሞ በጊዜው እንዲህ ስል መልሼልህ ነበር ...ከጋና ኔዎ -ሊበራል የውሀ አቅርቦት ሞዴል Laughing Laughing ('የጉድ ቀን አይመሽ ' አለች አያቴ Laughing ) ጋር አያይዤ

Quote:
ዳግማዊ ዋለልኝ ........ እውነትም 'ዳግማዊ ዋለልኝ ' !...........ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ ... .ዲየዲየብ ..! (በራስህ ቋንቋ ...... ) ልልህ ነበር ተውኩት ... ..ነገር ግን .....ድድብናህ ከቀዳማዊው ዋለልኝ ቢብስ እንጂ እንደማያንስ ሳልጠቅስ ማለፍ ነውር ይሆናልና ይኸው ጠቀስኩት :: ....'ባሪያ ከጌታው አይበልጥም .....' እንዲል መጽሀፉም :: ብለህ ብለህ ዝም ብለን ስንሰማችሁ ደግሞ የኒዎ -ሊበራል የውሀ አቅርቦት ሞዴል አለ ብለህ ልትነግረን ፈለግክ ? ለማንኛውም ከላይ የጠቅስካቸው አኅዞች ሁሉ የአፍሪካ አገሮች በአምባገነኖች ዝርፊያ እና ራዕይ ይዘው ተነስተው በመጨረሻ አልጠግብ ባይ የሰፈር ሌቦች በሆኑት (ራሳቸው .ሚኒስትራችን ራሳቸውንና ሌሎች መሰሎቻቸውን በጠሩበት አገላለጽ ) መሪዎቻቸው አማካኝነት በአጠቃላይ የወረዱበትን የችጋራምነት መቀመቅ ያመለክታሉ እንጂ የነጻ ገበያን በአፍሪካ ተሞክሮ በምንም አይነት አይወክሉም :: ኔዎ -ሊብራል ሞዴል ሲባል ዝም ብሎ መለስና መሰሎቹ 2006 ጀምሮ እንደለቀቁት ሲንግል 'ነጻ ወይም ስድ ገበያ ' ብቻ አይደለም ...... ነጻ ገበያ በአደጉት አገሮች የፋፋበት የህግ የተቋማት እና የፓሊሲ ማዕቀፍ በነዛ የአፍሪካ አገራት ውስጥ ነበረ ወይ ? ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል :: ከነበረ የትኛው የአፍሪካ ሀገር ውስጥ ነው ከነጻ ገበያ ጋር እንዲህ አይነት መዋቅር ተቋማትና የህግና የፓሊሲ ማዕቀፍ (ተጠያቂነት ያለው መንግስት የሚያስፈልጉት ...ነጻ ፍርድ ቤት ...ነጻ ጦር ሰራዊት ...ነጻ ፕሬስ ...በህዝብ የተመረጠ የህግ አውጪና አስፈጻሚ ተቋማት ) የነበረው ? 'በኢትዮጵያ ' ብለህ መቼም አትቀልድብኝም ......ምነው ስንተዋወቅ ? ....ስለዚህ ታዲያ የት ?

አሁን ደሞ ፊትህን ወድድህነት ቅነሳ አዙረህ በዛ መስክም ክርክርህ ባሉት ፓራሜትሮች ሁሉ Human Development Index ጨምሮ (ኢትዮጵያ 2011 ምደባ 180 አገሮች 174 ላይ ከሙጋቤ ዚምባብዌ በታች መመደቧ እንደማያዋጣ ሲገባህ ወደ ድህነት ቅነሳ ፍትሀዊነት (equitable distribution ለማለት ይመስላል ) ፊትህን አዙረህ አዲስ ክርክር ጀመርክ .....ያነተ ጎል ፓስት በጊዜው ይንሸራተታል ....አባቶቻችን ጥሩ ስም ሰጥተውታል ላንተ አይነት ክርክር .......'ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ' ወይም 'ጉንጭ አልፋ ' ክርክር Laughing Laughing

ስለዚህ አሁን It looks like I have exhausted all rational avenues to make you see the light....but you wouldn't....የቀረን አሁን irrational አማራጭ ነው ....ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እንደመፍትሄ -ስራይ ሊያገለግሉህ ይችላሉ ::

1. ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድህ የማርክስን Das Kapital አቃጥለህ በጭሱ እየታጠንክ ...... The wealth of Nations ጥቂት ገጾች ....በአንተ አነባበብ አንድ ስድስት አመት ቢፈጅብህ ነው Laughing Laughing ..

2. ማታ ማታ ከምግብ በፊት ማንኛውም የኢህአዴግ አብዮታዊ ደሞክራሲ ጽሁፎችንና ጋዜጣዎችን ሽሬደር ውስጥ ትከትና ቁርጥራጩን በሶሴጅ እሽግ መልክ እንደሻማ አድርገህ አዘጋጅተህ .... በብርሀኑ Thomas Friedman 'The World is Flat'....ባንተ አነባበብ ....ብዙ ጊዜ የአምሳሉ አክሊሉ ዲክሽነሪን ማየት ስለሚያስፈልግህ ...አንድ 3 አመት .. .ከያንዳንዱ ምዕራፍ መጨረሻ ላይ ጻእ ...አብዮታዊ ዲሞክራሲ ...ርኩስ መንፈስ !' እያልክ 3 ጊዜ ብትደግም ፈውስህን ያፋጥነዋል Laughing Laughing

Quote:
: አንተ ምን አለብህ ......በደህና ጊዜ ደደብ ሆነህ ተፈጥረሀል Laughing

በመጨረሻም .....ይች ፓራግራፍህ ምን ያህል የኔን የድሮ ፓስቶች ለማጥናት ጊዜ እንደወስድክ ታረጋግጣለች :: ኮፒ ፔስትህ እኔንም አይምርም እንዴ ? .... Laughing Laughing እንግሊዝኛ ሲሆን ብቻ ' መስሎኝ ነበር የምትጠቀማት .... ለማንኛውም ....ለዚህ ጥረትህ ሳላደንቅህ አላልፍም .....በል ተደናቆር ከቢጤዎችህ ጋር ....

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 156
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 18, 2012 11:26 am    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛዙ ...ድንዝዙ .......

"ኒኦ ሊበራሊዝም በአፍሪካ ገና አልተሞከረም " Arrow "ኒኦ -ሊበራሊዝምን የሞከሩት ተሳክቶላቸዋል " Arrow "ኒኦ -ሊበራሊዝም የህግ ማእቀፍ እና የግል ፕሬስ ይፈልጋል " Arrow "ኒኦ -ሊበራሊዝም ብቸኛው አማራጭ ነው አላልኩም " Arrow "ሀገሮች አንድ ላይ ካልሆኑ እንዴት ማደግ ይችላሉ " Arrow "ካለዲሞክራሲ እድገት የለም አልወጣኝም " Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አንዱን ሀሳብ ምረጥ እንጂ .....ንፍት ጭንቅላት Laughing Laughing
እነዚህ ሀሳቦች እርስበርስ እንዴት እነደሚጋጩ አሳየና ::"ኒኦ ሊበራሊዝም በአፍሪካ ገና አልተሞከረም " Arrow እና "ኒኦ -ሊበራሊዝምን የሞከሩት ተሳክቶላቸዋል " Arrow እንዴት ይጋጫሉ የኔ ድብዳብ ? 52 አሁን 56 ሆነዋል መሰለኝ የአፍሪካ አገሮች ....የሶስት አገሮች ምሳሌ ሰጥተህ (ያውም የተሳኩ ) ላይ ነው ታዲያ በአፍሪካ ተሞክሯል የሚባለው ....ደሞ አሁን ስታቲስቲክስ ላስተምርህ ? ለዛ እንኳን ጊዜ የለኝም :: Laughing Laughing ያውም ሲገባህ አይደል ? 24 ሰአት አምጠህ አልከኝ ?.....ሌላ ስራ ሰለሌለህ ሰው ሁሉ እንዳንተ የሚያምጥ ይመስልሀል ....
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

የተጠየከውን አንዱንም አልመለስክም ....እኔ ጥያቄ ልጨምርልህ ....ኒኦ -ሊበራሊዝም ዲሞክራሲን በቅድመ -ሁኔታ የሚጠይቅ ከሆነ እኛ አፍሪካውያኖች ዲሞክራሲን በደንብ ስላላዳበርን ከድህነት መውጣት የለብንም ማለት ነው Question

የተጠየቅኩትን ሁሉ መመለሴን ያሳየሁ መስሎኝ ... የኔ ድብዳብ ?....በምን እንግባባ ....አለች ዘፋኟ .....አይ ልፋቴ !

እንደፈራሁት አሁን በትክክል ከራስህ ጋር ክርክር ጀመርክ .....ዲሞክራሲና ዕድገት አብረው አይሄዱም ብለህ አረፍከው በመጨረሻ ? አይ ዕድሌ ! Laughing Laughing

ዲሞክራሲ .... የአስተሳሰብ ነጻነት .... አንድነት .....የዕድገት መሰረቶች ናቸው .....ጻዕ !...እርኩስ መንፈስ ....አብዮታዊ ዲሞክራሲ ! Laughing Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Fri May 18, 2012 11:58 am    Post subject: Reply with quote

ዛዙ ድንዝዙ

አንተ ሲፈጥርህ ደደብ ስለሆንክ እሁድ ሰንበት ካላሉህ አይገባህም Laughing Laughing Laughing

የአለም ባንክ እና አይኤምኤፍ አፍሪካ ውስጥ የሚከተሉት ፖሊሲ የማን ሆኖ ነው ሶስት ሀገር ብቻ የምትለው Question Laughing Laughing Laughing

ሌላው እኔ ያልኩት ዲሞክራሲ ለእድገት መሰረት ነው የሚባለው ተረት ነው .....ዲሞክራሲ የእድገት መሰረት ነው ካልክ አስረዳ ....ማን ከለከለህ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ከራስህ ጋር በደንብ ላጨቃጭቅህ ..ቀላል እና ግልፅ ጥያቄዎች .....አላበዛብህም

1. ኒኦ -ሊበራሊዝምን የሞከሩ ሀገሮች ተሳክቶላቸዋል ካልክ ኒኦ -ሊበራሊዝም ብቸኛው አማራጭ አይደለም ለምን አልክ Question Wink

2. የግል ኢንቬስትመንቱ የህግ ማእቀፍ እና የግል ፕሬስ ካስፈለገው ለምን ማእድናት እና ቴሌ ላይ ተሰማራ Question Laughing

3. ኢትዮጵያና ኤርትራ አንድ ላይ መኖር ስላልቻሉ ለየብቻቸው በኢኮኖሚ ማደግ አይችሉም ወይ Question Laughing

ተረት እና ዝባዝንኬህን እዛው ጠጅ ቤት ተደበርበት Wink አሁን እነዚህን እንደምንም መልስ .....አይዞህ ከፈለክ 48 ሰዓታት ሰጥቼሀለሁ

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
አላምረው አይተንፍሱ አስታጥቄ

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛዙ ...ድንዝዙ .......

"ኒኦ ሊበራሊዝም በአፍሪካ ገና አልተሞከረም " Arrow "ኒኦ -ሊበራሊዝምን የሞከሩት ተሳክቶላቸዋል " Arrow "ኒኦ -ሊበራሊዝም የህግ ማእቀፍ እና የግል ፕሬስ ይፈልጋል " Arrow "ኒኦ -ሊበራሊዝም ብቸኛው አማራጭ ነው አላልኩም " Arrow "ሀገሮች አንድ ላይ ካልሆኑ እንዴት ማደግ ይችላሉ " Arrow "ካለዲሞክራሲ እድገት የለም አልወጣኝም " Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አንዱን ሀሳብ ምረጥ እንጂ .....ንፍት ጭንቅላት Laughing Laughing
እነዚህ ሀሳቦች እርስበርስ እንዴት እነደሚጋጩ አሳየና ::"ኒኦ ሊበራሊዝም በአፍሪካ ገና አልተሞከረም " Arrow እና "ኒኦ -ሊበራሊዝምን የሞከሩት ተሳክቶላቸዋል " Arrow እንዴት ይጋጫሉ የኔ ድብዳብ ? 52 አሁን 56 ሆነዋል መሰለኝ የአፍሪካ አገሮች ....የሶስት አገሮች ምሳሌ ሰጥተህ (ያውም የተሳኩ ) ላይ ነው ታዲያ በአፍሪካ ተሞክሯል የሚባለው ....ደሞ አሁን ስታቲስቲክስ ላስተምርህ ? ለዛ እንኳን ጊዜ የለኝም :: Laughing Laughing ያውም ሲገባህ አይደል ? 24 ሰአት አምጠህ አልከኝ ?.....ሌላ ስራ ሰለሌለህ ሰው ሁሉ እንዳንተ የሚያምጥ ይመስልሀል ....
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

የተጠየከውን አንዱንም አልመለስክም ....እኔ ጥያቄ ልጨምርልህ ....ኒኦ -ሊበራሊዝም ዲሞክራሲን በቅድመ -ሁኔታ የሚጠይቅ ከሆነ እኛ አፍሪካውያኖች ዲሞክራሲን በደንብ ስላላዳበርን ከድህነት መውጣት የለብንም ማለት ነው Question

የተጠየቅኩትን ሁሉ መመለሴን ያሳየሁ መስሎኝ ... የኔ ድብዳብ ?....በምን እንግባባ ....አለች ዘፋኟ .....አይ ልፋቴ !

እንደፈራሁት አሁን በትክክል ከራስህ ጋር ክርክር ጀመርክ .....ዲሞክራሲና ዕድገት አብረው አይሄዱም ብለህ አረፍከው በመጨረሻ ? አይ ዕድሌ ! Laughing Laughing

ዲሞክራሲ .... የአስተሳሰብ ነጻነት .... አንድነት .....የዕድገት መሰረቶች ናቸው .....ጻዕ !...እርኩስ መንፈስ ....አብዮታዊ ዲሞክራሲ ! Laughing Laughing Laughing Laughing

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 156
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 18, 2012 1:15 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛዙ ድንዝዙ

አንተ ሲፈጥርህ ደደብ ስለሆንክ እሁድ ሰንበት ካላሉህ አይገባህም Laughing Laughing Laughing

የአለም ባንክ እና አይኤምኤፍ አፍሪካ ውስጥ የሚከተሉት ፖሊሲ የማን ሆኖ ነው ሶስት ሀገር ብቻ የምትለው Question Laughing Laughing Laughing

ወይ ድብዳቡ እስከዛሬ ይህን የመሰለ ዕውቀት ደብቀህ እንዴት ዝም ትለኛለህ ? Sad ......ለካ አፍሪካን በሙሉ በመንግስትነት የሚያስተዳድሩት .....ፓሊሲ የሚቀርጹትና ይሄንን ሁሉ ጦርነታችንን የሚዋጉልን ...ወዘተ ወዘተ ... Laughing Laughing የአለም ባንክና አይኤምኤፍ ናቸው ? በጣም አዲስ መረጃ ነው ....ከየት አገኘው በናትህ ? አንተ ' የመረጃ አሰባሰብህ .... በተለይ ደሞ በኮፒ ፔስትን እንደአቅጣጫ ስትወስድ .. Laughing Laughing .እጅግ ምጡቅ ነው ..... Laughing Laughing

Quote:

1. ኒኦ -ሊበራሊዝምን የሞከሩ ሀገሮች ተሳክቶላቸዋል ካልክ ኒኦ -ሊበራሊዝም ብቸኛው አማራጭ አይደለም ለምን አልክ Question Wink

በዕውነቱ ተሞክሮ የተሳካ ነገር ሁሉ ብችኛ አማራጭ ተደርጎ እንደሚያዝም ካንተ ምጡቅ የዕውቀት ማህደር ተረዳሁ :: Smile ባክህ ቶሎ ከቻይና ተመለስላት ለዚች ምስኪን አፍሪካ ... Laughing Laughing
Quote:

2. የግል ኢንቬስትመንቱ የህግ ማእቀፍ እና የግል ፕሬስ ካስፈለገው ለምን ማእድናት እና ቴሌ ላይ ተሰማራ Question Laughing

ይችን ጥያቄ እኔ በጣም ንቄያት አጭር መልስ ሰጥቼህ ባልፍም .... አንተ ግን በጣም አዋቂ የሆንክባት የመሰለህ ስለሆነች ደጋግመሀታል ....ስለዚህ አሁን ልንገርህ እስከዶቃ ማሰሪያህ ::....እያልክ ያለኸው አትራፊ ባልሆነ መስክ ላይ ገንዘባቸውን ለምን አይበትኑም ከሆነ የሚያዋጣቸውን እነሱ ያውቃሉ : አሁንም ትልቅ FDI እጥረት አፍሪካ ውሥጥ በሁሉም መስክ እንዳለ ይታያል ...ይህ ማለት .....ፈራ ተባ እያለ የሚያዋጣው የመሰለው ላይ ኢንቬስት አድርጎአል ማለት ነው ... ግን እኮ ያፍሪካ ልማት ባንክ ጥናት የሚሳየው ደግሞ ለውሽት እንዲመቸው መለስ ካጭበረበረው በተቃራኒ .... ትልቅ የኢንቬስትመንት ጉድለት ካለባቸው ሴክተሮች የመጀመሪያው አሁንም ቴሌኮም እንደሆነ ነው :: ፕራይቬት ኢንቬስትመንት በዛም ሴክተር ላይ ገና ይፈለጋል ማለት ነው ....ነጋዴ ደሞ የሚያዋጣውን ነው የሚሰራው .. ለምን ለሰው የሚያዋጣ አይሰራም ብለህ መጨቃጨቅ የሰውን ነጻነት ትርጉም አለመረዳት ....ነው :: አዳም ስሚዝ 'ዳቦአችንን የምንጠብቀው ከዳቦ ጋጋሪው ደግነት የተነሳ ሳይሆን ከራስ መውደዱና ለትርፍ ካለው ፍላጎት የተነሳ ነው ' ብሏል ...አንተ ባሰለቸኸኝ ኮፒ ፔስት ሰው እንዳላሰለች በዛውም ትርጉሙ ባማርኛ ጥርት ብሎ እንዲገባህ ነው እዚህ እንዳንተ ያልለጠፍኩት ...... በሀያአንደኛው ክፍለ ዘመን ነጻነቴን የማይሰጠኝ እንጀራ ... ሽግት ብሎ ይጣል ::
Quote:

3. ኢትዮጵያና ኤርትራ አንድ ላይ መኖር ስላልቻሉ ለየብቻቸው በኢኮኖሚ ማደግ አይችሉም ወይ Question Laughing

ድብዳቡ ....አቡንስ ድድብናህ በዛብኝ አንድ ስድብ ልጨምር ፍቀድልኝ በተሰዉት .... Laughing ደነዙ ....አንድነት ማጣት የሚገለጸው በመገንጠል ብቻ ነው ያለህ ማን ነው ? አንቀጽ 39 ነው ? Laughing ወገኛ ነህ ..... አንድ ላይ እየኖሩም አንድነት ማጣት እንደሚቻል ሩቅ ሳንሄድ ከደርግ ጀምሮ ያለችው ....አሁንም ኢህአዴግ የሚያስተዳድራት ኢትዮጵያ ብቻ ምሳሌ ልትሆንህ በተገባ ነበር :: ....አይ ድብዳቡ ...... 'ድብዳቡ ' መባል ሲያንስህ ነው ....ጨዋ ስላሳደገኝ ከዚህ በላይ መሄድ ስላልፈለግኩ ነው እንጂ ::

ዲሞክራሲ .... የአስተሳሰብ ነጻነት .... አንድነት .....የዕድገት መሰረቶች ናቸው .....ጻዕ !...እርኩስ መንፈስ ....አብዮታዊ ዲሞክራሲ ! Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Fri May 18, 2012 5:30 pm    Post subject: Reply with quote

ዛዙ ..ድንዝዙ

አይ መንቦጫረቅ Laughing አይ መደደብ Laughing አይ ማንጠባጠብ Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ድድብና መብትህ ቢሆንም ይህን ያህል የድድብና መብትህን ለምን አብዩዝ ታደርጋለህ Question Laughing Laughing Laughing

የምውደውን ዓርብ ቀን የበለጠ አሳመርክልኝ Laughing Laughing

የዛዙ ድንቅ ድድብና መልሶችን ከጥያቄዎቹ ጋር እናስተያያቸው

ጥያቄ አንድ

Quote:
የአለም ባንክ እና አይኤምኤፍ አፍሪካ ውስጥ የሚከተሉት ፖሊሲ የማን ሆኖ ነው ሶስት ሀገር ብቻ የምትለው

የዛዙ ደደብ መልስ
Quote:
ለካ አፍሪካን በሙሉ በመንግስትነት የሚያስተዳድሩት .....ፓሊሲ የሚቀርጹትና ይሄንን ሁሉ ጦርነታችንን የሚዋጉልን ...ወዘተ ወዘተ ... የአለም ባንክና አይኤምኤፍ ናቸው ? በጣም አዲስ መረጃ ነው ....ከየት አገኘው በናትህ ? አንተ ' የመረጃ አሰባሰብህ .... በተለይ ደሞ በኮፒ ፔስትን እንደአቅጣጫ ስትወስድ .. .እጅግ ምጡቅ ነው

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ከጥያቄው ጋር ምን ያገናኘዋል ቅቅቅቅቅቅቅ አይ ደደቡ

እየተወራ ያለው የግሉ ኢንቬስትመንት በአፍሪካ መሰረተ -ልማቶች ላይ ስራ እንዳልሰራ ነው ....የግሉ ኢንቬስትመንት መስረተ -ልማቱን መስራት ካልቻለ የአፍሪካ መንግስታት ደግሞ መሰረተ -ልማቶችን ሊሰሩ የሚችሉት ከአለም ባንክ እና አበዳሪ ተቋማት በሚያገኙት ብድር ነው .....ስለሆነም የአበዳሪ ድርጅቶቹ የኒኦ -ሊበራሊዝም አስተሳሰብ በመላው አፍሪካ ላይ ቀጥተኛ ተፀኖ አለው

ዛዙ ደደቡ ግን ስለጦርነት ያወራል Laughing Laughing Laughing Laughing

አንተ እኮ የአእምሮ ዘገምተኞች ትምህርት ቤት ብትገባም ውራ ነው የምትወጣው Laughing Laughing Laughing Laughing

ጥያቄ ሁለት
Quote:
ኒኦ -ሊበራሊዝምን የሞከሩ ሀገሮች ተሳክቶላቸዋል ካልክ ኒኦ -ሊበራሊዝም ብቸኛው አማራጭ አይደለም ለምን አልክ

የዛዙ ድንዝዙ ደደብ መልስ

Quote:
በዕውነቱ ተሞክሮ የተሳካ ነገር ሁሉ ብችኛ አማራጭ ተደርጎ እንደሚያዝም ካንተ ምጡቅ የዕውቀት ማህደር ተረዳሁ

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

የሞከሩት የአፍሪካ ሀገሮች ሁሉ ከተሳካላቸው ሌላ አማራጭ ምን ያስፈልጋል Questionቅቅቅቅቅቅቅቅቅ .... ገባኝ ......በዛዙ ደደቡ አስተሳሰብ ሁሌ ከተሳካ ችግር አለበት ማለት ነው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ንፍጥ ጭንቅላት

ጥያቄ ሶስት
Quote:
የግል ኢንቬስትመንቱ የህግ ማእቀፍ እና የግል ፕሬስ ካስፈለገው ለምን ማእድናት እና ቴሌ ላይ ተሰማራ

የዛዙ ደደቡ መልስ

Quote:
አሁንም ትልቅ FDI እጥረት አፍሪካ ውሥጥ በሁሉም መስክ እንዳለ ይታያል ...ይህ ማለት .....ፈራ ተባ እያለ የሚያዋጣው የመሰለው ላይ ኢንቬስት አድርጎአል ማለት ነው ... ግን እኮ ያፍሪካ ልማት ባንክ ጥናት የሚሳየው ደግሞ ለውሽት እንዲመቸው መለስ ካጭበረበረው በተቃራኒ .... ትልቅ የኢንቬስትመንት ጉድለት ካለባቸው ሴክተሮች የመጀመሪያው አሁንም ቴሌኮም እንደሆነ ነው :: ፕራይቬት ኢንቬስትመንት በዛም ሴክተር ላይ ገና ይፈለጋል ማለት ነው ....ነጋዴ ደሞ የሚያዋጣውን ነው የሚሰራው .. ለምን ለሰው የሚያዋጣ አይሰራም ብለህ መጨቃጨቅ የሰውን ነጻነት ትርጉም አለመረዳት ....ነው :: አዳም ስሚዝ 'ዳቦአችንን የምንጠብቀው ከዳቦ ጋጋሪው ደግነት የተነሳ ሳይሆን ከራስ መውደዱና ለትርፍ ካለው ፍላጎት የተነሳ ነው ' ብሏል

የባሰው መጣ አለ ያገሬ ሰው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

1. መንገድ ; ውሀ ; ኤነርጂ ለምን እንደቴሌ ያህል የግሉ ኢንቬስተር አልተሳተፋባቸውም ሲባል .....ዛዙ ድንዝዙ .....የቴሌ ኢንቬስትመንት አሁንም ጉድለት ያለበት ሴክተር ነው ይላል Laughing Laughing Laughing

"አይ አንቺ ቤተስኪያን ስንቱ ደደብ ይቀበርብሻል " አለ ተድላ Wink

የቴሌ 9.5 ቢሊየን ዶላር ኢንቬስትመንት ጉድለት አለበት ከተባለ የኤነርጂ ; መንገድና ውሀ ምን ሊባል ነው Question ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ደደቡ ዛዙ ....ራሱን በራሱ ጠልፎ ትቦ ውስጥ ወደቀ .....እንባዬን በሳቅ ጨረስኩኝ ..እፎይ

2. ደጋግሜ ነገርኩህ የግሉ ኢንቬስትመንት የራሱን ትርፍ ብቻ የሚያሯሩጥ ነው .....ጥፋት ነው አላልኩም ...ነገር ግን የአፍሪካ መንግስታት እና ፐብሊክ ሴክተሩ እጁን አጣጥፎ የግሉ ኢንቬስትመንት የመሰረተ -ልማቱን እንዲያከናውን ይጠብቅ የሚባለውና ባለፉት ሰላሳ አመታት የተሞከረው የኒኦ -ሊበራል አስተሳሰብ እንደማይሰራ ከአንተ መልስ በላይ ምስክር አያስፈልገኝም Laughing Laughing Laughing

ጥያቄ አራት
Quote:
ኢትዮጵያና ኤርትራ አንድ ላይ መኖር ስላልቻሉ ለየብቻቸው በኢኮኖሚ ማደግ አይችሉም ወይ

Quote:
አንድነት ማጣት የሚገለጸው በመገንጠል ብቻ ነው ያለህ ማን ነው ? አንቀጽ 39 ነው ? ወገኛ ነህ ..... አንድ ላይ እየኖሩም አንድነት ማጣት እንደሚቻል ሩቅ ሳንሄድ ከደርግ ጀምሮ ያለችው ....አሁንም ኢህአዴግ የሚያስተዳድራት ኢትዮጵያ ብቻ ምሳሌ ልትሆንህ በተገባ ነበር

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ከጥያቄው ጋር ምን ይገናኛል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እንዲህ ስላዝናናኸኝ የድድብና እድሜህን ያርዝመው Laughing Laughing

ደደብ ስለሆንክ አታውቀውም እንጂ የጠየኩህ እኮ ራስህ የጠየከውን ደግሜ ነው Laughing Laughing Laughing

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
How can a nation that hasn't survived the challenges to its unity manage to grow and develop?

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing የኔ መቀለጃ ዛዙ ድንዝዙ Laughing

የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ ....ዛዙን የመሰለ ደደብ ድንክ መጫወቻ ስለሰጠኸኝ ይመችህ ቅቅቅቅቅቅቅ

ለአርብ ፅዋችንን እናንሳ ....ቺርስስስስስስስስስ Exclamation

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
አልፋና ኦሜጋ

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛዙ ድንዝዙ

አንተ ሲፈጥርህ ደደብ ስለሆንክ እሁድ ሰንበት ካላሉህ አይገባህም Laughing Laughing Laughing

የአለም ባንክ እና አይኤምኤፍ አፍሪካ ውስጥ የሚከተሉት ፖሊሲ የማን ሆኖ ነው ሶስት ሀገር ብቻ የምትለው Question Laughing Laughing Laughing

ወይ ድብዳቡ እስከዛሬ ይህን የመሰለ ዕውቀት ደብቀህ እንዴት ዝም ትለኛለህ ? Sad ......ለካ አፍሪካን በሙሉ በመንግስትነት የሚያስተዳድሩት .....ፓሊሲ የሚቀርጹትና ይሄንን ሁሉ ጦርነታችንን የሚዋጉልን ...ወዘተ ወዘተ ... Laughing Laughing የአለም ባንክና አይኤምኤፍ ናቸው ? በጣም አዲስ መረጃ ነው ....ከየት አገኘው በናትህ ? አንተ ' የመረጃ አሰባሰብህ .... በተለይ ደሞ በኮፒ ፔስትን እንደአቅጣጫ ስትወስድ .. Laughing Laughing .እጅግ ምጡቅ ነው ..... Laughing Laughing

Quote:

1. ኒኦ -ሊበራሊዝምን የሞከሩ ሀገሮች ተሳክቶላቸዋል ካልክ ኒኦ -ሊበራሊዝም ብቸኛው አማራጭ አይደለም ለምን አልክ Question Wink

በዕውነቱ ተሞክሮ የተሳካ ነገር ሁሉ ብችኛ አማራጭ ተደርጎ እንደሚያዝም ካንተ ምጡቅ የዕውቀት ማህደር ተረዳሁ :: Smile ባክህ ቶሎ ከቻይና ተመለስላት ለዚች ምስኪን አፍሪካ ... Laughing Laughing
Quote:

2. የግል ኢንቬስትመንቱ የህግ ማእቀፍ እና የግል ፕሬስ ካስፈለገው ለምን ማእድናት እና ቴሌ ላይ ተሰማራ Question Laughing

ይችን ጥያቄ እኔ በጣም ንቄያት አጭር መልስ ሰጥቼህ ባልፍም .... አንተ ግን በጣም አዋቂ የሆንክባት የመሰለህ ስለሆነች ደጋግመሀታል ....ስለዚህ አሁን ልንገርህ እስከዶቃ ማሰሪያህ ::....እያልክ ያለኸው አትራፊ ባልሆነ መስክ ላይ ገንዘባቸውን ለምን አይበትኑም ከሆነ የሚያዋጣቸውን እነሱ ያውቃሉ : አሁንም ትልቅ FDI እጥረት አፍሪካ ውሥጥ በሁሉም መስክ እንዳለ ይታያል ...ይህ ማለት .....ፈራ ተባ እያለ የሚያዋጣው የመሰለው ላይ ኢንቬስት አድርጎአል ማለት ነው ... ግን እኮ ያፍሪካ ልማት ባንክ ጥናት የሚሳየው ደግሞ ለውሽት እንዲመቸው መለስ ካጭበረበረው በተቃራኒ .... ትልቅ የኢንቬስትመንት ጉድለት ካለባቸው ሴክተሮች የመጀመሪያው አሁንም ቴሌኮም እንደሆነ ነው :: ፕራይቬት ኢንቬስትመንት በዛም ሴክተር ላይ ገና ይፈለጋል ማለት ነው ....ነጋዴ ደሞ የሚያዋጣውን ነው የሚሰራው .. ለምን ለሰው የሚያዋጣ አይሰራም ብለህ መጨቃጨቅ የሰውን ነጻነት ትርጉም አለመረዳት ....ነው :: አዳም ስሚዝ 'ዳቦአችንን የምንጠብቀው ከዳቦ ጋጋሪው ደግነት የተነሳ ሳይሆን ከራስ መውደዱና ለትርፍ ካለው ፍላጎት የተነሳ ነው ' ብሏል ...አንተ ባሰለቸኸኝ ኮፒ ፔስት ሰው እንዳላሰለች በዛውም ትርጉሙ ባማርኛ ጥርት ብሎ እንዲገባህ ነው እዚህ እንዳንተ ያልለጠፍኩት ...... በሀያአንደኛው ክፍለ ዘመን ነጻነቴን የማይሰጠኝ እንጀራ ... ሽግት ብሎ ይጣል ::
Quote:

3. ኢትዮጵያና ኤርትራ አንድ ላይ መኖር ስላልቻሉ ለየብቻቸው በኢኮኖሚ ማደግ አይችሉም ወይ Question Laughing

ድብዳቡ ....አቡንስ ድድብናህ በዛብኝ አንድ ስድብ ልጨምር ፍቀድልኝ በተሰዉት .... Laughing ደነዙ ....አንድነት ማጣት የሚገለጸው በመገንጠል ብቻ ነው ያለህ ማን ነው ? አንቀጽ 39 ነው ? Laughing ወገኛ ነህ ..... አንድ ላይ እየኖሩም አንድነት ማጣት እንደሚቻል ሩቅ ሳንሄድ ከደርግ ጀምሮ ያለችው ....አሁንም ኢህአዴግ የሚያስተዳድራት ኢትዮጵያ ብቻ ምሳሌ ልትሆንህ በተገባ ነበር :: ....አይ ድብዳቡ ...... 'ድብዳቡ ' መባል ሲያንስህ ነው ....ጨዋ ስላሳደገኝ ከዚህ በላይ መሄድ ስላልፈለግኩ ነው እንጂ ::

ዲሞክራሲ .... የአስተሳሰብ ነጻነት .... አንድነት .....የዕድገት መሰረቶች ናቸው .....ጻዕ !...እርኩስ መንፈስ ....አብዮታዊ ዲሞክራሲ ! Laughing Laughing Laughing

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 156
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 18, 2012 7:42 pm    Post subject: Reply with quote

ይኸውልህ እንዲህ ነኝ እኔ ዛዙ ድንዝዙ ..... Laughing Laughing .....የምታወሪውን አጥተሽ አሁን ከምሱርሽን ጨርስሽ እንዲህ ቱሽሽሽሽሽሽሽ ....ካልሽልኝ .... Laughing Laughing አሪፍ ዊኬንድ ማለት ይሄ ነው .......ማሳየት የፈለግኩትን አሳይቻለሁ .......ግቤን መትቻለሁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Fri May 18, 2012 7:57 pm    Post subject: Reply with quote

ደደብነትህን ከሚገባህ በላይ አሳይተሀል ......ግብህን መምታትህን አትጠራጠር Laughing Laughing Laughing Laughing

ትንሽ መልስ ብትጨምርልኝ ግን የበለጠ ያዝናናኝ ነበር ቅቅቅቅቅቅቅ በቃ ጨረስክ ማለት ነው Question ያሳዝናል ቅቅቅቅቅቅቅ

አደራህን ደደቡ በዚሁ እንዳትጠፋ .......አልፎ አልፎ ብቅ በል ...የዋርካ መቀለጃዬ

መልካም ዊኬንድ ......ቺርስስስስስስስ Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ጥይት አስጨርሰን በእንብርክክ የምናስኬደው

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
ይኸውልህ እንዲህ ነኝ እኔ ዛዙ ድንዝዙ ..... Laughing Laughing .....የምታወሪውን አጥተሽ አሁን ከምሱርሽን ጨርስሽ እንዲህ ቱሽሽሽሽሽሽሽ ....ካልሽልኝ .... Laughing Laughing አሪፍ ዊኬንድ ማለት ይሄ ነው .......ማሳየት የፈለግኩትን አሳይቻለሁ .......ግቤን መትቻለሁ

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Fri May 18, 2012 8:14 pm    Post subject: Reply with quote

_ጌዩ አፉን ሲከፍት ቁላ የጠባበት የውስጥ ላንቃውና ጭንቅላቱ ወለል ብሎ ይታያል ....ከብት የሆንክ ድንጋይ ራስ ኩታራ ሰገራ ፊት አንተን እኮ እንደ ሰው አልቆጥርህም እንሰሳ እንኳን ካንተ ይሻለሉ ....አሁንም ልንገርህ ከጌይ ጋር ሳወራ ( ቋቅ ) ያስታውከኛል አልኩህ እኮ ጥፋ ባክህ ጥላ ቢስ ..ዋርካ ላይ እንዳንት አይነት ሰው አይቼም አላውቅም
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Fri May 18, 2012 8:21 pm    Post subject: Reply with quote

ስንቱን አሳበድኩት ...ስንቱን አቃጠልኩት Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አንተ የተረገምክ የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ .......ለምን ለእኔ ታዳላለህ Question ....እነሱን ለምን ደደብ አደረካቸው Question አያሳዝኑህምን Laughing Laughing Laughing Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ዘላለም ጥበቡ ድልነሳ

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
_ጌዩ አፉን ሲከፍት ቁላ የጠባበት የውስጥ ላንቃውና ጭንቅላቱ ወለል ብሎ ይታያል ....ከብት የሆንክ ድንጋይ ራስ ኩታራ ሰገራ ፊት አንተን እኮ እንደ ሰው አልቆጥርህም እንሰሳ እንኳን ካንተ ይሻለሉ ....አሁንም ልንገርህ ከጌይ ጋር ሳወራ ( ቋቅ ) ያስታውከኛል አልኩህ እኮ ጥፋ ባክህ ጥላ ቢስ ..ዋርካ ላይ እንዳንት አይነት ሰው አይቼም አላውቅም

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 156
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 18, 2012 8:23 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
......ግብህን መምታትህን አትጠራጠር Laughing Laughing Laughing Laughing

ምን ታረገዋለህ .......ከዘራችን ነው ግብ መምታት ....ማንበርከክ ....የነቴዲ ...የነዮሀንስ ......የነምኒልክ የተባረከ ዘር ....እንዲሁ ሲፈጥረን .... Smile ለማንኛውም thanks for the compliment... Wink
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Fri May 18, 2012 8:33 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ስንቱን አሳበድኩት ...ስንቱን አቃጠልኩት Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አንተ የተረገምክ የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ .......ለምን ለእኔ ታዳላለህ Question ....እነሱን ለምን ደደብ አደረካቸው Question አያሳዝኑህምን Laughing Laughing Laughing Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ዘላለም ጥበቡ ድልነሳ

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
_ጌዩ አፉን ሲከፍት ቁላ የጠባበት የውስጥ ላንቃውና ጭንቅላቱ ወለል ብሎ ይታያል ....ከብት የሆንክ ድንጋይ ራስ ኩታራ ሰገራ ፊት አንተን እኮ እንደ ሰው አልቆጥርህም እንሰሳ እንኳን ካንተ ይሻለሉ ....አሁንም ልንገርህ ከጌይ ጋር ሳወራ ( ቋቅ ) ያስታውከኛል አልኩህ እኮ ጥፋ ባክህ ጥላ ቢስ ..ዋርካ ላይ እንዳንት አይነት ሰው አይቼም አላውቅም

ዲልዶ ላይ ዱቅ ብለህ ስንቱን አሳበድኩት እያልክ ታይፕ ደብድብ ...ቁጭ ብድግ በልበት ያን ጊዜ እኮ ነው የምትረካው ባንተ ቤት ሰው አናደህ ሞተሀል ...ከጌይ ጋር መመላለስ እንዴት እንደሚያስጠላ ስፐርም ማሰቢያህ ወስጥ ተጠቅጥቆ ወደ አልዛይመር ቀይሮሀል ...ሰገራ ፊት
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Fri May 18, 2012 8:49 pm    Post subject: Reply with quote

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
ምን ታረገዋለህ .......

አይዞህ ዛዙ ድንዝዙ ......እውነትህን ነው ....የተፈጥሮ የአእምሮ ዘገምተኝነትህን ምንም ማድረግ አትችልም Laughing Laughing ......እውር አሞራ የሚመግበው ፈጣሪ ይርዳህ ...ሌላ ተስፋ የለህም Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ወደ አልዛይመር ቀይሮሀል

ምን ማለት ይሆን Question Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ኧረ የደደቦች አምላክ ....እባክህን አትቀልድባቸው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

አስደሳች ለሆነው አርብ .....ቺርስስስስስስስስ Very Happy

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ምንተስኖት እሳቱ ሀይሉ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 156
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 18, 2012 8:51 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

አንተ የተረገምክ የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ .......

አንተ ? ...አንተ ድብዳብ .....አባትህ አገር ዘርፎ ሲፈነጥዝ በዝሙት የተረገዝክ የዝርፊያ ዲቃላ .....አሁን ገና ባይኔ መጣህ ....አምላኬንና አገሬን አንድ ላይማ ስትሰድብ ዝም ብዬ አላይህም ....ምን ይላል ይሄ ..... Rolling Eyes እንከፍ ! Evil or Very Mad አላርፍ ካልክ ይሄን ቻይና - ሰራሽ ጭንቅላትህን ነው እዛው ባንድ ቻይና ነው 10 ዶላር ከፍዬ የማስፈታልህ ...ቻይና ራስ Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Fri May 18, 2012 9:11 pm    Post subject: Reply with quote

ዛዙ ድንዝዙ ....አትበሳጭ እንጂ Laughing Laughing

ቅድም ደስ አለኝ ስትል አልነበር እንዴ Question ቅቅቅቅቅቅቅቅ ከአእምሮ ዝግመት በተጨማሪ ባይፖላር ዲሶርደርም አለብህ ለካ .....መከራህ በዛ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አዋቂ ነኝ ..ጨዋ ነኝ ...እንዳላልክ ደደብና ባለጌ መሆንህን ራስህ አሳየኸን ......ይመችህ Laughing Laughing Laughing

አምላክህ ግን ማን ነው Question Wink ካወከው ሰላም በልልኝ Laughing Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ተአምረኛው

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

አንተ የተረገምክ የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ .......

አንተ ? ...አንተ ድብዳብ .....አባትህ አገር ዘርፎ ሲፈነጥዝ በዝሙት የተረገዝክ የዝርፊያ ዲቃላ .....አሁን ገና ባይኔ መጣህ ....አምላኬንና አገሬን አንድ ላይማ ስትሰድብ ዝም ብዬ አላይህም ....ምን ይላል ይሄ ..... Rolling Eyes እንከፍ ! Evil or Very Mad አላርፍ ካልክ ይሄን ቻይና - ሰራሽ ጭንቅላትህን ነው እዛው ባንድ ቻይና ነው 10 ዶላር ከፍዬ የማስፈታልህ ...ቻይና ራስ Laughing Laughing

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 11, 12, 13 ... 22, 23, 24  Next
Page 12 of 24

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia