WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 12, 13, 14 ... 25, 26, 27  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ቀደምት

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Feb 2006
Posts: 654

PostPosted: Fri May 18, 2012 9:31 pm    Post subject: Reply with quote

ክርክሩን ለመከታተል ሞክሬ ነበር :: ነገር ግን ሀሳቦች ጨዋነት ከጎደላቸው ስድቦች ጋር የተበረዙ ስለሆኑ የሚጥም አልሆነልኝም :: በተለይም ዳግማዊ ዋለልኝ የምትባል ካልተሳደብክ በስተቀር የሚሆንልህ አይመስልህም :: ለሁሉም ነገር መልስ ለመስጠት የተመደብክ ትመስላለህ :: የናንተን ወገን አስተሳሰብ ለመረዳት ጥሩ ነው :: ነገር ግን የምታንጸባርቀው አጉል ባህሪይ ትንሽ ያሳፍራል :: የሕኔ በአንዱ ኤምባሲ ውስጥ ሃላፊነት ያለህ ሰው ልትሆን ትችላለህ :: እዚህ የምታሳየው አቀራረብህ ግን ራስህንም ሆነ እወክለዋለሁ የምትለውን ክፍል ለማስከበር የሚረዳህ አይመስለኝም :: የምትጽፈው ጸያፍ መልስ ለምትመልስላቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን በጋራ ታሪካችንና እምነታችን : ባሕላችንና ወጋችን ላይ የተነሳህ ትመስላለህና ጋብ ብትል ጥሩ ነው :: እዚህ ውስጥ በእድሜ ለጋ የሆኑ ኢትዮጵያዊያንም ስለሚገቡ ጥሩ አርዓያ ለመሆን ብንሞክር አይሻልም ? ባንግባባም አመለካከታችንን በጨዋነት ማስተላለፍ ሽንፈት አይሆንም :: ትልቅና ወሳኝ ፖለቲካ የምንጫወትበት መድረክ ይመስል ይሕን ያክል ስሜት ውስጥ የምንገባበት ምክንያት ምንድን ነው ? It is just an exchange of some views man!
Idea
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2951

PostPosted: Fri May 18, 2012 9:46 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ቀደምት

ውይይቱን ከመጀመሪያ ተከታትለህ ከሆነና ሚዛናዊ ነኝ ካልክ እኔን በስድብ ልትወቅሰኝ አይገባም ነበር Laughing እንዲሁም እኔ ኤምባሲም አልሰራ ; ማንንም አልወክልምም

ይህን መልስ የሰጠሁህም አክብሬህ ነው .....ሌላ ሰው ቢሆን ኖሮ መልሴ አጭር ነበር ....WHATEVER Exclamation Laughing Laughing Laughing Laughing

ሠላም ሁን

ቀደምት እንደጻፈ(ች)ው:
ክርክሩን ለመከታተል ሞክሬ ነበር :: ነገር ግን ሀሳቦች ጨዋነት ከጎደላቸው ስድቦች ጋር የተበረዙ ስለሆኑ የሚጥም አልሆነልኝም :: በተለይም ዳግማዊ ዋለልኝ የምትባል ካልተሳደብክ በስተቀር የሚሆንልህ አይመስልህም :: ለሁሉም ነገር መልስ ለመስጠት የተመደብክ ትመስላለህ :: የናንተን ወገን አስተሳሰብ ለመረዳት ጥሩ ነው :: ነገር ግን የምታንጸባርቀው አጉል ባህሪይ ትንሽ ያሳፍራል :: የሕኔ በአንዱ ኤምባሲ ውስጥ ሃላፊነት ያለህ ሰው ልትሆን ትችላለህ :: እዚህ የምታሳየው አቀራረብህ ግን ራስህንም ሆነ እወክለዋለሁ የምትለውን ክፍል ለማስከበር የሚረዳህ አይመስለኝም :: የምትጽፈው ጸያፍ መልስ ለምትመልስላቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን በጋራ ታሪካችንና እምነታችን : ባሕላችንና ወጋችን ላይ የተነሳህ ትመስላለህና ጋብ ብትል ጥሩ ነው :: እዚህ ውስጥ በእድሜ ለጋ የሆኑ ኢትዮጵያዊያንም ስለሚገቡ ጥሩ አርዓያ ለመሆን ብንሞክር አይሻልም ? ባንግባባም አመለካከታችንን በጨዋነት ማስተላለፍ ሽንፈት አይሆንም :: ትልቅና ወሳኝ ፖለቲካ የምንጫወትበት መድረክ ይመስል ይሕን ያክል ስሜት ውስጥ የምንገባበት ምክንያት ምንድን ነው ? It is just an exchange of some views man!
Idea

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 172
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 18, 2012 9:53 pm    Post subject: Reply with quote

አይ እምልህ ለጨዋታ ያህል እኮ ነው .... Laughing Laughing አይ ድብዳቡ ....ያንተ ነገር ......ባይፓላር ዲሶርደርን ግን አውቀህ ነው አይደል ባማርኛ የጻፍካት ?.....ልክ ነው ይገባኛል የስፔሊንግ ችግርህ .....ታዲያ ' የተለመደችውን ኮፒ ፔስት መጠቀም ትችል ነበር ......ምን አልከኝ ?.........አሳቀቅኩህ አይደል ? አይዞን ...አይዞን ......አሁን ልማታዊውን ቻይንኛ በደንብ ስትለምድ ጭራሹን ትተዋለህ .....ድሮስ እንግሊዝኛ ምን አባቱ ያረግልሀል ይሄ የበዝባዥ ኔዎ -ሊበራሎች ቋንቋ ...... Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛዙ ድንዝዙ ....አትበሳጭ እንጂ Laughing Laughing

ቅድም ደስ አለኝ ስትል አልነበር እንዴ Question ቅቅቅቅቅቅቅቅ ከአእምሮ ዝግመት በተጨማሪ ባይፖላር ዲሶርደርም አለብህ ለካ .....መከራህ በዛ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አዋቂ ነኝ ..ጨዋ ነኝ ...እንዳላልክ ደደብና ባለጌ መሆንህን ራስህ አሳየኸን ......ይመችህ Laughing Laughing Laughing

አምላክህ ግን ማን ነው Question Wink ካወከው ሰላም በልልኝ Laughing Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ተአምረኛው

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

አንተ የተረገምክ የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ .......

አንተ ? ...አንተ ድብዳብ .....አባትህ አገር ዘርፎ ሲፈነጥዝ በዝሙት የተረገዝክ የዝርፊያ ዲቃላ .....አሁን ገና ባይኔ መጣህ ....አምላኬንና አገሬን አንድ ላይማ ስትሰድብ ዝም ብዬ አላይህም ....ምን ይላል ይሄ ..... Rolling Eyes እንከፍ ! Evil or Very Mad አላርፍ ካልክ ይሄን ቻይና - ሰራሽ ጭንቅላትህን ነው እዛው ባንድ ቻይና ነው 10 ዶላር ከፍዬ የማስፈታልህ ...ቻይና ራስ Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2951

PostPosted: Tue May 22, 2012 7:20 pm    Post subject: Reply with quote

The agricultural sector remains our Achilles' heel and source of vulnerability. Nonetheless, we remain convinced that agricultural based development remains the only source of hope for Ethiopia.

ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 172
Location: ethiopia

PostPosted: Tue May 22, 2012 8:28 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
The agricultural sector remains our Achilles' heel and source of vulnerability. Nonetheless, we remain convinced that agricultural based development remains the only source of hope for Ethiopia.

ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ

That is one dumb statement to make for a PM after indulging in 20 years of on-the-job training at the helm of power of a country, whose economy is based on agriculture, constituting 50% of GDP, 43% of all exports and providing 85% of all employment.

Such a confession would typically have been followed by a resignation in a sane political environment.

Who else could have done anything about this in 2 decades?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2951

PostPosted: Tue May 22, 2012 8:36 pm    Post subject: Reply with quote

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
Who else could have done anything about this in 2 decades?

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ዛዙ ድንዝዙ ......እባክህን ይህን የረቀቀ የእንግሊዝ አፍ ወደማንዳሪን ተርጉምልኝ Laughing Laughing Laughing Laughing ምን ማለት ነው Question ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2951

PostPosted: Tue May 22, 2012 8:51 pm    Post subject: Reply with quote

በጥቅስነት ይቀመጥ .....ለውይይት እና ማስረጃነት ይጠቅማል Laughing Laughing Laughing

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
The agricultural sector remains our Achilles' heel and source of vulnerability. Nonetheless, we remain convinced that agricultural based development remains the only source of hope for Ethiopia.

ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ

That is one dumb statement to make for a PM after indulging in 20 years of on-the-job training at the helm of power of a country, whose economy is based on agriculture, constituting 50% of GDP, 43% of all exports and providing 85% of all employment.

Such a confession would typically have been followed by a resignation in a sane political environment.

Who else could have done anything about this in 2 decades?

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 172
Location: ethiopia

PostPosted: Tue May 22, 2012 8:58 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
Who else could have done anything about this in 2 decades?

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ዛዙ ድንዝዙ ......እባክህን ይህን የረቀቀ የእንግሊዝ አፍ ወደማንዳሪን ተርጉምልኝ Laughing Laughing Laughing Laughing ምን ማለት ነው Question ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ባእ ...ሽግርህ ሰለምናውቀው .......እንታይ ሽግር ...ይኸው ..還有誰可以做這事,在二十年?

ሌላው ሰው እንዲገባው ወደአገርኛ ስንመልሰው ግን (ግን ተሳስቼ እጅ ከፍንጅ የያዝሽኝ መስሎሽ ነው አይደል ቅቅቅቅቅቅቅ ብለሽ የተላጥሽው Smile ?...አይ አለመተዋወቅ Exclamation Laughing Laughing )

ሌላ ማን እዛ ቦታ ላይ ነበርና ነው እሱ ስለችግሩ አሁን ከሀያ ዓመት በኋላ የሚነግረን ....ለማለት ያህል ነው .....ሳንሰዳደብ ከተወያየን እኮ ሁሉ ግልጽ ይሆናል Laughing Laughing Laughing መጠየቅ ይልመድብህ ..... Wink
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2951

PostPosted: Tue May 22, 2012 9:17 pm    Post subject: Reply with quote

ዛዙ ድንዝዙ ...መሰዳደብን ምን አመጣው ....ጠላትህ ይሰዳደብ Laughing Laughing Laughing

Quote:
ሌላ ማን እዛ ቦታ ላይ ነበርና ነው እሱ ስለችግሩ አሁን ከሀያ ዓመት በኋላ የሚነግረን ....ለማለት ያህል ነው

እሱማ ቦታው ላይ ስላለና የግብርናው ዘርፍ በጣም አስቸጋሪ ውጣ ውረድ ያለበት ቢሆንም ከግብርና መር የእድገት አቅጣጫ ውጪ አማራጭ የለንም እያለህ ነው .......ሌላስ ማንም ሰው በመለስ ቦታ ላይ ቢሆን ኖሮ ሌላ ምን እንዲነግረህ ትጠብቅ ነበር Question Laughing Laughing Laughing Laughing

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
Who else could have done anything about this in 2 decades?

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ዛዙ ድንዝዙ ......እባክህን ይህን የረቀቀ የእንግሊዝ አፍ ወደማንዳሪን ተርጉምልኝ Laughing Laughing Laughing Laughing ምን ማለት ነው Question ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ባእ ...ሽግርህ ሰለምናውቀው .......እንታይ ሽግር ...ይኸው ..還有誰可以做這事,在二十年?

ሌላው ሰው እንዲገባው ወደአገርኛ ስንመልሰው ግን (ግን ተሳስቼ እጅ ከፍንጅ የያዝሽኝ መስሎሽ ነው አይደል ቅቅቅቅቅቅቅ ብለሽ የተላጥሽው Smile ?...አይ አለመተዋወቅ Exclamation Laughing Laughing )

ሌላ ማን እዛ ቦታ ላይ ነበርና ነው እሱ ስለችግሩ አሁን ከሀያ ዓመት በኋላ የሚነግረን ....ለማለት ያህል ነው .....ሳንሰዳደብ ከተወያየን እኮ ሁሉ ግልጽ ይሆናል Laughing Laughing Laughing መጠየቅ ይልመድብህ ..... Wink

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2951

PostPosted: Thu May 24, 2012 11:02 pm    Post subject: Reply with quote

We recognise that religion and state should be separated. That is why we have enshrined secularism in the Constitution. But this does not mean that the government would sit idly while destructive forces incite religious unrest.

ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 172
Location: ethiopia

PostPosted: Sat May 26, 2012 9:43 am    Post subject: Reply with quote

ደሞ 72 ሰዐት አምጠህ ይቺን ብቻ ይዘህ መጣህ በለኝ አሉ .....የደላህ ... Cool ለማንኛውም ....ሀሀ ... Laughing ድብዳቡ ብዬ ልጀምር ነበር .... Laughing Laughing ለካ ትተነዋል ....... Cool ስታላግጥ ' ለነገዬ አትልም .....ለማንኛውም ከመሰዳደብ አለመሰዳደብ ይሻላል .....በሀሳብ እንኳን ባንስማማም .....ይሄን ደሞ ሁሉም ቦታ ብትጠቀምበት ጥሩ ነው ::
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛዙ ድንዝዙ ...መሰዳደብን ምን አመጣው ....ጠላትህ ይሰዳደብ Laughing Laughing Laughing

ቦታው ላይ ሀያ አመት የተቀመጠ ሰው እና የገበሬን ጥቅም ማስጠበቅ ነው ዋናው ሥራዬ ነው የሚል መንግስት ... ሀያ አመት ሙሉ ሞክሮት ለውጥ ያላመጣን ስትራቴጂ አሁንም እየሞከረ ..... ደካማ ጎናችን ግብርና ነው ማለቱ ' ነው አባባሉን የስላቆች ሁሉ እናት የሚያደርገው Exclamation

አሁን ሰሞኑን ከመለስ ወሬዎችና ኮንፈረሶች በኋላ ያዋራኋቸው ገበሬዎች ምን እንዳሉኝ ልንገርህ .....አንድ ሁለት ብቻ እንዳይመስሉህ ዝም ብዬ ራንደምሊ ነው የጠየቅኩት ግን .....የዛሬ ሀያ አመት ' በልተን እናድር ነበር ... ያኔ ከነበረን ኑሮ ጋር ዛሬ ....አርሰን በልቶ ማደር ነው ያቃተን ...ተሰርቶ የማዳበሪያ ዕዳ ነው የሚከፈለው ነው ያሉኝ ...እርግጥ ዛሬ የጤና ጣቢያ አለ ... ትምህርት ቤት አለ .....አገር መቼም ባለበት አይቆም እንግዲህ ....የመሠረተ -ልማት ለውጥ መቼም ይኖራል .....ግን የገበሬው የግል ህይወት ላይ (በልቶ ማደር ላይ ) የሚብስ ነገር ካመጣ .... ሌላ ቦታ ላይ የት ነው እድገት የተመዘገበው ? መቼም የጥቅስ ነገር ነፍስህ ነችና ..... Laughing ያንተ ተወዳጅ ተጠቃሽ አልበርት አይንስታይን ያለውን .... (ያን ሁሉ ስትጠቅስለት ይቺን እንዴት አልሰማህም ?)......እስቲ እዚህ ጋር ላንተም ለሱም ባማርኛ ልንገራችሁ .....እብደት ማለት አንድን ዘዴ ደጋግመው እየሞከሩ ሌላ ውጤት መጠበቅ ነው !!! Laughing Laughing የኢህአዴግ ግብርና -መር ስትራቴጂ አልተሳካም ......ነው የምልህ .....ይሄንን ራሳቸው ትልልቅ ደረጃ ላይ ያሉ ኢህአዲጎች የተረዱት አይመስለኝም ....ምክንያቱም ከየወረዳው የሚመጣላቸው አኃዝ ማየት የሚፈልጉትን ስለሆነ ....እነሱ ያቀዱትን ስለሆነ ....I suspect this huge house of cards that has fooled the international community is going to collapse someday when it reaches saturation point.
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

እሱማ ቦታው ላይ ስላለና የግብርናው ዘርፍ በጣም አስቸጋሪ ውጣ ውረድ ያለበት ቢሆንም ከግብርና መር የእድገት አቅጣጫ ውጪ አማራጭ የለንም እያለህ ነው .......ሌላስ ማንም ሰው በመለስ ቦታ ላይ ቢሆን ኖሮ ሌላ ምን እንዲነግረህ ትጠብቅ ነበር Question Laughing Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 172
Location: ethiopia

PostPosted: Sat May 26, 2012 8:18 pm    Post subject: Reply with quote

የመለስ ዜናዊ የሀያ አንድ አመት ደብል ዲጂት ስድቦች Laughing Laughing

- የገማ
- የበሰበሰ
- የበከተ
- ቆሻሻ
- ጭቃ
- ነፍጠኛ
- ትምክህተኛ
- ጥገኛ
- ኪራይ ሰብሳቢ
- ጎጠኛ
- ነውጠኛ
- ጨለምተኛ
- ሽብርተኛ
- እብድ ውሻ
- አደገኛ ቦዘኔ
- ዘገምተኛ

ሊቀ - ደናቁርት መለስ ዜናዊ Laughing Laughing
ከፌስቡክ ምንጭ የተገኘ ሲሆን እኔ ደግሞ የማስታውሰውን ትንሽ ጨምሬበታለሁ ::

በኔ አመለካከት አንድ ኢትዮጵያ መሪ በሚያስተዳድረው ህዝብ ላይ ይህን ያህል ለጆሮ የሚቀፉ ስድቦች ሲያወርድ በታሪክ የመጀመሪያው በመሆኑ ሪኮርድ ይዟል :: አንድ የአገር መሪ ቀርቶ አንድ የቀበሌ ሊቀመንበር ካንደበቱ የሚወጣውን ከሚጠነቀቅበት የኢትዮጵያ ህብረተሰብ መሀል የወጣ ነው ትላላችሁ ታዲያ ይሄ ሰውዬ ?

ከአፍሪካ ደግሞ አፈሩን ድንጋይ ያድርግበትና ከኢዲ አሚን ጋር ተቀራራቢ የመሪነትና የዲፕሎማሲ ደረጃ ያሰጠዋል Laughing Laughing ቀላል ደረጃ አይደለም ....በዚህም ኢትዮጵያን አሰጠርቷል ለካ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2951

PostPosted: Wed May 30, 2012 6:03 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ዛዙ .....መቼም መሰዳደብ ቀርቷል ......ሀቅ ተኮር ውይይት ብቻ Laughing

Quote:
ቦታው ላይ ሀያ አመት የተቀመጠ ሰው እና የገበሬን ጥቅም ማስጠበቅ ነው ዋናው ሥራዬ ነው የሚል መንግስት ... ሀያ አመት ሙሉ ሞክሮት ለውጥ ያላመጣን ስትራቴጂ አሁንም እየሞከረ ..... ደካማ ጎናችን ግብርና ነው ማለቱ ' ነው አባባሉን የስላቆች ሁሉ እናት የሚያደርገው Exclamation

በምን መስፈርት መዝነኸው ለውጥ አላመጣም እንዳልክ ብትነግረኝ በጣም አሪፍ ነው ......ገበሬዎችን አናግሬ ነው ያልከው Wink እዚህ ላይ እመለስበታለሁ ...አሁን በተጨባጭ ለውጥ ማምጣቱን እንይ

1. የኢትዮጵያ መንግስት የጂዲፒውን 5% ወይም ከመንግስት ወጪ በማካይ ወደ 15% የሚሆነው የሚያወጣው ለግብርና ነው .......ከሰሀራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገሮች አማካይ በላይ ከፍተኛ ምደባ ነው

2. ... 1996/7 ወዲህ እንኳን የግብርና ጂዲፒው እድገት በዓመት 10% ሆኗል ...ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ 13% ደርሷል

3. በነዚህ ጊዜያቶች food poverty head count 1999/2000 ከነበረበት 44% 2005/2006 ወደ 38% እንዲሁም 2009/10 ወደ 30% ደርሷል

4. 2003/4 150 .. በታች የነበረው per capita grain production 2007/8 213 .. ደርሷል

5. ግብርናው በአጠቃላይ ጂዲፒው ላይ የነበረው ድርሻ 1995/6 እስከ 2008/9 ባለው ጊዜ ውስጥ 53% ወደ 43% ቀንሷል ......ይህም የግብርና መር ኢኮኖሚው ሽግግር አመላካች ነው

Quote:
አሁን ሰሞኑን ከመለስ ወሬዎችና ኮንፈረሶች በኋላ ያዋራኋቸው ገበሬዎች ምን እንዳሉኝ ልንገርህ .....አንድ ሁለት ብቻ እንዳይመስሉህ ዝም ብዬ ራንደምሊ ነው የጠየቅኩት ግን .....የዛሬ ሀያ አመት ' በልተን እናድር ነበር

ይህንን ራስህን መልሼ ልጠይቅህ ......ምን ያህል ገበሬዎች ; ከምን ያህል ቦታ አነጋግረህ ነው "ራንደምሊ " ብለህ አጠቃላዩን እውነታ እንደሚወክል ምሳሌ ያቀረብከው Question Laughing እኔም ሚሊየነር ገበሬዎችን አነጋግሬያለሁ ብዬህ ስንዳረቅ እንክረም እንዴ Question Laughing Laughing ቢያንስ ስታወራ መከራከር የምትችልበትን አጠቃላዩን እውነታ ለማሰብ ሞክር

Quote:
የዛሬ ሀያ አመት ' በልተን እናድር ነበር ... ያኔ ከነበረን ኑሮ ጋር ዛሬ ....አርሰን በልቶ ማደር ነው ያቃተን ...ተሰርቶ የማዳበሪያ ዕዳ ነው የሚከፈለው ነው ያሉኝ1. አንተ ያልከውን እውነት ነው ብዬ ልቀበልና ጥያቄው የማዳበሪያ ዋጋ ከሆነ በልቶ ከማደር ጋር ሊገናኝ አይችልም .....ገቢያችን ሊሻሻል አልቻለም አንድ ጉዳይ ነው .......ነገር ግን የዛሬ ሀያ ዓመት እበላ ነበር አሁን የምበላው አጣሁ ምክንያታዊ አይሆንም .....ሌላው ቢቀር በሴፍቲ ኔት ፕሮግራም መታቀፍ ይችላሉ

2. በተሻሻለው የግብርና ፖሊሲ መሰረት ዓላማው ራሱ ገበሬው እያረሰ እንዲበላ ብቻ አይደለም ...ከእጅ ወደአፍ ኑሮ ገበሬውን ከድህነት ስለማያላቅቅ .....በተሻለ ዋጋ የማዳበሪያን ምርት ከማቅረብ ጀምሮ የገበሬውን ኑሮ ለመለወጥ

. ቢያንስ ሶስት የግብርና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን በየቀበሌው ማሰማራት

. 18,000 ቀበሌዎች የገበሬ ማሰልጠኛ ጣቢያዎችን ማቋቋም

. የተሻሉ የግብርና ዘዴዎችን ማመንጨት ; መለዋወጥ እና መጠቀም

. የህዝብ እድገትን መቆጣጠር

. የሴቶችን መብትና ተሳትፎ ማሳደግ ወዘተ ናቸው

ስለጠየካቸው ገበሬዎች ሌላ ምክንያት ካለ ቀጥተኛ መልስ እንዳልሰጥህ አካባቢውን አልነገርከኝም Laughing Laughing

Quote:
እርግጥ ዛሬ የጤና ጣቢያ አለ ... ትምህርት ቤት አለ .....አገር መቼም ባለበት አይቆም እንግዲህ ....የመሠረተ -ልማት ለውጥ መቼም ይኖራል

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ይሄ በጣም ያስቃል ..በሁለት ምክንያት

1. የገበሬውን ኑሮ ለመለወጥ ወሳኝ የሆኑትን ማህበራዊ መሰረተ -ልማቶች ጥቅም አልገባህም ...ወይም አውቀህ ማየት አልፈለክም ...የገበሬው ምርታማነት የሚጨምረው እኮ የራሱ እና የቤተሰቡ ጤና ሲጠበቅ ነው ......ካለትምህርት እድገት እንዴት ተብሎ እንደሚታሰብ አንተ ታውቅ ይሆናል .....ሌላው ዋናው ጉዳይ ደግሞ በመላው ኢትዮጵያ ገበሬው እኮ ልጆቹን ትምህርት ቤት መላክ ጀምሯል ....ይህ ምን ይነግርሀል Question Wink

2. ሀገር ባለበት ባይቆምም .......የትምህርት እና ጤና ሽፋንን በአስደናቂ ፍጥነት ፍትሀዊ በሆነ ስርጭት ማስፋፋት የሚያሳየው ከልብ መስራትን እና የተሳካ ፖሊሲን ነው Exclamation Laughing

ፖሊሲዎቹ እጅግ ሰፊ ስለሆኑ አሁን ከላይ የጠቀስኩልህ እጅግ ጥቂቱን ነው .....እስቲ አንተ ደግሞ እኔ ብሆን ኖሮ አሳይህ ነበር የምትለውን የተሻለ ፖሊሲ ንገረኝ ......ቢያንስ እመርቅሀለሁ Laughing

ወደሚቀጥለው ተረት

Quote:
የገማ
- የበሰበሰ
- የበከተ
- ቆሻሻ
- ጭቃ
- ነፍጠኛ
- ትምክህተኛ
- ጥገኛ
- ኪራይ ሰብሳቢ
- ጎጠኛ
- ነውጠኛ
- ጨለምተኛ
- ሽብርተኛ
- እብድ ውሻ
-አደገኛ ቦዘኔ
-ዘገምተኛ

መሰዳደብ ቀርቷል አይደል Question Laughing Laughing Laughing

ጥያቄው እኮ የእነዚህ ቃላት አገባብ ምንድን ነበር ነው Question ይህ ቀላል ነገር እንዴት አይገባህም .......ምናልባት አንተ የምትወደው "የምንወደው እና የሚወደን " ህዝባችን እያሉ መሸነጋገል ይሆናል Laughing

የሴትን ልጅ አይን የሚያወጣ ; አሲድ የሚደፋ እውነትም "እብድ ውሻ " ነው Exclamation Exclamation

የሌሎችን መብትና እኩልነት የማያከብር ; እውነትም የገማ ; የበከተ ; የበሰበሰ አስተሳሰብ ነው Exclamation Exclamation

ስራ መስራት እየቻለ ሰውን የሚቀማ ; ማጅራት የሚመታ "አደገኛ ቦዘኔ " ነው Exclamation Exclamation

ዓላማውን በሰላማዊ መንገድ ማራመድ እየቻለ ; ተቋማትን በቦንብ ሊያፈነዳ የሚሞክር ; የህብረተሰቡን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ሊያውክ የሚጥር እውነትም "አሸባሪ " ነው Exclamation Exclamation

በገበሬው መንደር ውስጥ የጤና ጣቢያዎችና ትምህርት ቤቶች ተስፋፍተው እያየ እውነታውን መዋጥ ያቃተው እውነትም "ጨለምተኛ " ነው Exclamation Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ተግባባን Question Wink

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
ደሞ 72 ሰዐት አምጠህ ይቺን ብቻ ይዘህ መጣህ በለኝ አሉ .....የደላህ ... Cool ለማንኛውም ....ሀሀ ... Laughing ድብዳቡ ብዬ ልጀምር ነበር .... Laughing Laughing ለካ ትተነዋል ....... Cool ስታላግጥ ' ለነገዬ አትልም .....ለማንኛውም ከመሰዳደብ አለመሰዳደብ ይሻላል .....በሀሳብ እንኳን ባንስማማም .....ይሄን ደሞ ሁሉም ቦታ ብትጠቀምበት ጥሩ ነው ::
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛዙ ድንዝዙ ...መሰዳደብን ምን አመጣው ....ጠላትህ ይሰዳደብ Laughing Laughing Laughing

ቦታው ላይ ሀያ አመት የተቀመጠ ሰው እና የገበሬን ጥቅም ማስጠበቅ ነው ዋናው ሥራዬ ነው የሚል መንግስት ... ሀያ አመት ሙሉ ሞክሮት ለውጥ ያላመጣን ስትራቴጂ አሁንም እየሞከረ ..... ደካማ ጎናችን ግብርና ነው ማለቱ ' ነው አባባሉን የስላቆች ሁሉ እናት የሚያደርገው Exclamation

አሁን ሰሞኑን ከመለስ ወሬዎችና ኮንፈረሶች በኋላ ያዋራኋቸው ገበሬዎች ምን እንዳሉኝ ልንገርህ .....አንድ ሁለት ብቻ እንዳይመስሉህ ዝም ብዬ ራንደምሊ ነው የጠየቅኩት ግን .....የዛሬ ሀያ አመት ' በልተን እናድር ነበር ... ያኔ ከነበረን ኑሮ ጋር ዛሬ ....አርሰን በልቶ ማደር ነው ያቃተን ...ተሰርቶ የማዳበሪያ ዕዳ ነው የሚከፈለው ነው ያሉኝ ...እርግጥ ዛሬ የጤና ጣቢያ አለ ... ትምህርት ቤት አለ .....አገር መቼም ባለበት አይቆም እንግዲህ ....የመሠረተ -ልማት ለውጥ መቼም ይኖራል .....ግን የገበሬው የግል ህይወት ላይ (በልቶ ማደር ላይ ) የሚብስ ነገር ካመጣ .... ሌላ ቦታ ላይ የት ነው እድገት የተመዘገበው ? መቼም የጥቅስ ነገር ነፍስህ ነችና ..... Laughing ያንተ ተወዳጅ ተጠቃሽ አልበርት አይንስታይን ያለውን .... (ያን ሁሉ ስትጠቅስለት ይቺን እንዴት አልሰማህም ?)......እስቲ እዚህ ጋር ላንተም ለሱም ባማርኛ ልንገራችሁ .....እብደት ማለት አንድን ዘዴ ደጋግመው እየሞከሩ ሌላ ውጤት መጠበቅ ነው !!! Laughing Laughing የኢህአዴግ ግብርና -መር ስትራቴጂ አልተሳካም ......ነው የምልህ .....ይሄንን ራሳቸው ትልልቅ ደረጃ ላይ ያሉ ኢህአዲጎች የተረዱት አይመስለኝም ....ምክንያቱም ከየወረዳው የሚመጣላቸው አኃዝ ማየት የሚፈልጉትን ስለሆነ ....እነሱ ያቀዱትን ስለሆነ ....I suspect this huge house of cards that has fooled the international community is going to collapse someday when it reaches saturation point.
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

እሱማ ቦታው ላይ ስላለና የግብርናው ዘርፍ በጣም አስቸጋሪ ውጣ ውረድ ያለበት ቢሆንም ከግብርና መር የእድገት አቅጣጫ ውጪ አማራጭ የለንም እያለህ ነው .......ሌላስ ማንም ሰው በመለስ ቦታ ላይ ቢሆን ኖሮ ሌላ ምን እንዲነግረህ ትጠብቅ ነበር Question Laughing Laughing Laughing Laughing

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4564
Location: united states

PostPosted: Wed May 30, 2012 9:23 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
ዳግማዊ እንደጻፈው መሰዳደብ ቀርቷል አይደል Question Laughing Laughing Laughing

አልቀረም

Quote:
ጥያቄው እኮ የእነዚህ ቃላት አገባብ ምንድን ነበር ነው Question ይህ ቀላል ነገር እንዴት አይገባህም .......ምናልባት አንተ የምትወደው "የምንወደው እና የሚወደን " ህዝባችን እያሉ መሸነጋገል ይሆናል Laughing

ይህን የተባለበት ዘመን ሳይካትሪስቱ ቆቁ አልተወለደም ነበር
ከዛም አልፎ ያለፈ ታሪክ ነው ምን እዚህ አመጣው ፈዳላው

Quote:
የሴትን ልጅ አይን የሚያወጣ ; አሲድ የሚደፋ እውነትም "እብድ ውሻ " ነው Exclamation Exclamation

እብድ ውሻ አይደለም የሳይካትሪስት ችግር ያለበት ኢትዮጵያዊ ነው

Quote:
የሌሎችን መብትና እኩልነት የማያከብር ; እውነትም የገማ ; የበከተ ; የበሰበሰ አስተሳሰብ ነው Exclamation Exclamation

ድርጊትና ሐሳብ ተዳቅለውብሀል መሰለኝ እዚህ ላይ ወይም ይህንን ያለው ግለሰብ ድርጊትና ሐሳብ ተዳቅለውበታል ::

እኩልነትና መብት እንዲከበሩ ሕዝብን ማስተማር የተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት እንጂ "" የገማ የበከተ : የበሰበሰ የሚሉ ቃላትን መጠቀም የሳይኮሎጂካል ችግር ነው ምክንያቱም እነዚህ ቃላቶች በመጠቀም ግለሰቡ ራሱ እኩልነትንና መብትን የማያክብር ግለሰብ በመሆኑ

Quote:
ስራ መስራት እየቻለ ሰውን የሚቀማ ; ማጅራት የሚመታ "አደገኛ ቦዘኔ " ነው Exclamation Exclamation

ይህ የደርግ ቁዋንቁዋ ነው ::
አንድ ስራ የሚሰራ ግለሰብ ስራ እየሰራ ማጅራት ይመታል ማለት ያጠራጥራል ::
ነገር ግን አንድ ግለሰብ ማጅራት መቺ ከሆነ ሕግና ስርዓት አለ በዚህ ሕግና ስርዓት መቀጣት አለበት እንጂ ቦዘኔ ነው ማጅራት መቺ ነው ማለቱ አሁንም የሳይኮሎጂካል ችግር እንዳለ ነው ሳይካትሪስቱ ቆቁ የሚረዳው

ይህ ግለሰብ ለኑሮው በቂ መደጎሚያ እያለው ማጅራት ከመታ አሁንም የሳይኮሎጂካል ችግር አለበት ማለት ይሆናል ስለሆነም ይህ ግለሰብ ማጅራት መቺ ቦዘኔ እየተባለ መሰደብ አይኖርበትም ከዚህ መጥፎ ድርጊት የሚወጣበትን ትምህርት በተለያየ ዘዴ መማር ይኖርበታል እንጂ

በገበሬው መንደር ውስጥ የጤና ጣቢያዎችና ትምህርት ቤቶች ተስፋፍተው እያየ እውነታውን መዋጥ ያቃተው እውነትም "ጨለምተኛ " ነው Exclamation Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

በግድ የሚሆን ነገር የለም
አልታየኝም ካለ አልታየውም

እውነት ሆኖ ያልታየበት ምክንያት መጠናት አለበት እንጂ
ጨለምተኛ ተብሎ መሰደብ የለበትም ይህ በራሱ የሰው ልጆች እኩልነትንና መብትን መዳፈር ነው ምክንያቱም
በየትኛውም አቅጣጫ ተቃውሞ ማንሳት ስድብ ያስከትላል በሚል ፍራቻ

የሰው ልጅ እኩልነትና ክብር ከራስ ይጀምራል
የቃላት ምርጫ ዋናው የሰው ልጅ የኩልነት ንግግር ነው ::

እኔ ራሴ የምናገረው ቃል ነው የኩልነን መብቴ ክብሬ

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2951

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 8:53 pm    Post subject: Reply with quote

Investments in infrastructure and market support institutions that lower the unit costs of distribution are needed to break the dead end. The physical and institutional infrastructure of technological capability accumulation must be built to bring about continued improvement in productivity and break the dead end. In other words, the dead end can be broken only if government invests in rural physical infrastructure, in market support institutions, in institutions for technological capability accumulation, and if government intervenes to save agriculture from the credit crunch that the informal sector has subjected it to. The neo-liberal dogma is opposed to all of the key steps required to break the dead end. The neo-liberal paradigm is thus fundamentally incapable of leading African agriculture out of the dead end that it has reached. The fundamentals of the neo-liberal paradigm go against the grain of what is needed to bring about rapid and sustained growth in African agriculture.

ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 12, 13, 14 ... 25, 26, 27  Next
Page 13 of 27

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia