WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የአቢሲኒያ እጢዎች ታሪክ እንደወረደ
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 23, 24, 25 ... 31, 32, 33  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Tue Feb 07, 2012 9:02 pm    Post subject: Reply with quote

Code:
[color=blue]As regards the general history of the country , I would refer to the reader to Ludolf and to Bruce , and would only again remind him that the empire of Ethiopia , properly speaking is naw entirely governed by the descendants of Mohamed Ali : whilist Abyssina , or what is left as still possessing the christian faith , obeys chiefs of its own creed or nation.[/color]

ወዳጄ ዳግማዊ እስቲ ወደዚህ ሕክምና እንምጣ

The Empire of Ethiopia ማለት ምን ማለት ነው ?
ኢትዮጵያ የሚባል ታሪክ ከምኒሊክ በፊት ነበር እንዴ ?

...: whilist Abyssinia , or what ist left as still possessing the christian faith ...

የተሰመረበትን ቃል ዓይንህ እስኪጠፋ ድረስ እስቲ ደጋግመህ ተመልከተው
አበሲኒያ የኢትዮጵያ Proper subset መሆኑ አልታየህም ይሆን Question
እስኪታይህ ድረስ ሕክምናው ይቀጥላል

የምንገኘው እዚህ ቶፒክ ላይ ይሆናል ::

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 9:26 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

ወርደህ ወርደህ ጭራሽ ቁጭ በሉ ጀመርክ እንዴ Question Laughing Laughing Laughing

መልስ ሳልሰጥህ የቆየሁት ራስህ ሂስህን ውጠህ ንስሀ ትገባለህ ብዬ ጊዜ ልሰጥህ ነበር

Quote:
ኮት እያደረጉ መወያየት ጽሁፉን በጣም ስለሚያስረዝመው አንተ የዘበዘበከውን መዘባዘብ ይሆናልና ከላይ የዘበዘበከዋን ሳላየው አልፌዋለህ

ፉገራውን ተውና ምላሽህን አምጣ ......ኧረ ያስተዛዝባል ....አታፍርም Question Laughing Laughing Laughing

ስንቱን እየማርኩህ እዘልቀዋለሁ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Quote:
...: whilist Abyssinia , or what ist left as still possessing the christian faith ...

የተሰመረበትን ቃል ዓይንህ እስኪጠፋ ድረስ እስቲ ደጋግመህ ተመልከተው
አበሲኒያ የኢትዮጵያ Proper subset መሆኑ አልታየህም ይሆን
እስኪታይህ ድረስ ሕክምናው ይቀጥላል

የምንገኘው እዚህ ቶፒክ ላይ ይሆናል ::

ሳይካትሪስቱ ቆቁ

እዚህ ጋር ደግሞ የእንግሊዝ አፍ ቁጭ በሉ እየሞከረክ ነው Laughing Laughing Laughing ምንም አታርፍም እንዴ Question Laughing Laughing Laughing

Quote:
............the empire of Ethiopia , properly speaking is now entirely governed by the descendants of Mohamed Ali : whilist Abyssina , or what is left as still possessing the christian faith , obeys chiefs of its own creed or nation.

ልተርጉምልህ መሰለኝ

"የኢትዮጵያ ኢምፓየር በጠቅላላ በመሀመድ አሊ ትውልዶች እየተዳደረች ነው ...በሌላ መልኩ አቢሲኒያ ወይም አሁንም የክርስትና እምነት የሚከተሉት የሚታዘዙት /የሚመሩት በገዛ እምነታቸው ወይም በግዛት አለቆች ነው "

እዚህ ጋር while አገባብን እንኳን አልተረዳህም .....በሌላ መልኩ /but on the contrary የሚያሳየው ልዩነትን እንጂ እንደአንተ መቀባጠር ፕሮፐር ሰብሴት ምናምን አይደለም Laughing Laughing Laughing ወይ የእንግሊዝ አፍ ቅቅቅቅቅቅቅ

ፈላስፋ ቁጭ ይበሉ ልበልህን ......ወይንስ የኤልሳቤጥ ሰለባ Question Wink Laughing Laughing

ሠላም ሁን
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 11:25 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ዋርካውያን

እጢው ምኒሊክ ሲልከሰከስ ከገረድ የወለዳትን ልጁን ሸዋረጋን እንደካደ ያውቃሉ Question Laughing Laughing Laughing

Quote:
Menelik however also fathered a daughter Zewditu (destined to be the eventual Empress of Ethiopia) by a Woizero Abechi, and would raise Zewditu himself after her mother met an untimely death. Menelik would also father a second daughter, Shewaregga, mother of Lij Eyasu, his eventual heir. Shewaregga's mother was a woman named Desta who may very well have been a domestic servant in the service of Menelik's aunt Tenagnework or of his mother Ijigayehu. He is also reputed to have had two children by a Gurage woman named Wolete Selassie who did not survive to adulthood. Rumors persist to this day that Ras Birru Wolde Gabriel and Dejazmatch Kebede Tessema were also the Emperor's illigitimate sons, but they were never publicly aknowledged as such. Menelik did not aknowledge Shewaregga as his daughter till much later. She was first married to Wedajo Gobena and then to Ras Michael of Wollo and would bear Menelik three grandchildren, Wossen Seged Wodajo, Eyasu Michael and Zenebework Michael.

ለነገሩ ይሄ ልጁን የከዳ ልክስክስ እጢው ምኒሊክ ምንስ ቢያረግ ምን ይገርማል Wink

ወራዳው እጢ ምኒሊክ Exclamation Exclamation

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Thu Feb 16, 2012 9:18 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:

ልተርጉምልህ መሰለኝ

"የኢትዮጵያ ኢምፓየር በጠቅላላ በመሀመድ አሊ ትውልዶች እየተዳደረች ነው ...በሌላ መልኩ አቢሲኒያ ወይም አሁንም የክርስትና እምነት የሚከተሉት የሚታዘዙት /የሚመሩት በገዛ እምነታቸው ወይም በግዛት አለቆች ነው "

እዚህ ጋር while አገባብን እንኳን አልተረዳህም .....በሌላ መልኩ /but on the contrary የሚያሳየው ልዩነትን እንጂ እንደአንተ መቀባጠር ፕሮፐር ሰብሴት ምናምን አይደለም Laughing Laughing Laughing ወይ የእንግሊዝ አፍ ቅቅቅቅቅቅቅ

while ማለት but on the contrary ማለት ነው Question Question
ለመሆኑ contrary ያልከው contrasting ለማለት ፈልገኽ ይሆን ?
ደግሞ ፊደል ላስተምር እንዴ ወዳጄ ዳግማዊ

የኢትዮጵያ ኢምፓየር ማለት ምን ማለት ነው ?

የኢትዮጵያ ኢምፓየር በመሐመድ አሊ

መሐመድ አሊ ማለት ማነው ካስስክሌይ ይሆን ?

ለመሆኑ የኢትዮጵያ ኢምፓየር በማን ነበር የሚተዳደረው ?

የገባኽ ነገር አለ ይሆን ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Thu Feb 16, 2012 9:34 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
Menelik did not aknowledge Shewaregga as his daughter till much later.[/color]

ወዳጄ ዳግማዊ
የተሰመረበትን ቃል ዓይንህ እስኪጠፋ ድረስ አንበው
ይገባሀል ምን እንደሚል ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 11:51 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

ምንተፍረትህን ስትቀባጥር ከማጡም አልፈህ መቀመቅ ገባህ እኮ Laughing Laughing Laughing

አሁንም የጠየኩህን ዘለሀል ...እኔን ባትፈራ ስምህ ላይ የደረብከውን ድሪቶ ፍራ እንጂ .....አልፌዋለሁ ያልከውን እንደምንም ተመለስበት Wink

Quote:
while ማለት but on the contrary ማለት ነው
ለመሆኑ contrary ያልከው contrasting ለማለት ፈልገኽ ይሆን ?
ደግሞ ፊደል ላስተምር እንዴ ወዳጄ ዳግማዊ

1. በትክክል ተናግሬዋለሁ ...while ማለት but on the contrary ማለት ነው .....አይደለም ካልክ ሜዳው ይኸው ...አትፍራ Laughing

2. what is left ብለህ ልታጭበረብር የሞከርከውን ምን ውስጥ ከተትከው Question አላዋጣ አለህ እንዴ Question ቅቅቅቅቅቅቅ

Quote:
የኢትዮጵያ ኢምፓየር ማለት ምን ማለት ነው ?

የኢትዮጵያ ኢምፓየር በመሐመድ አሊ

መሐመድ አሊ ማለት ማነው ካስስክሌይ ይሆን ?

ለመሆኑ የኢትዮጵያ ኢምፓየር በማን ነበር የሚተዳደረው ?

የገባኽ ነገር አለ ይሆን ?

በእንግሊዝ አፍም በአማርኛም ፃፍኩልህ እኮ .....ወይ ጉድ Wink የኢትዮጵያ ኢምፓየር እና አቢሲኒያ ምን እንደሆኑ ተነገርህ እኮ .....ለአልዛይመር ገና ልጅ ብትመስለኝም ዲሜንሺያ የሚያጣህ አይመስለኝም Laughing Laughing Laughing

Quote:
ወዳጄ ዳግማዊ
የተሰመረበትን ቃል ዓይንህ እስኪጠፋ ድረስ አንበው
ይገባሀል ምን እንደሚል ?

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing መውተርተሩ ቢቀርብህ ምን አለ Question

till much later ስላለ አልካደም ብለህ ልትከራከር ፈልገህ ነው Question ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ለዛውም much later Laughing Laughing ከዘመናት በኻላስ ቢሆን ለምን ይሆን መጀመሪያ የካዳትን ልጅ የተቀበለው Question Rolling Eyes ለወዳጆ ጎበና እና ለራስ ሚካኤል እጅ መንሻ እና አፍ ማዘጊያ ሊያረጋት Laughing Laughing Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
አድራጊ ፈጣሪ .....እውቀት የተረፈኝ ......ምንጊዜም እንዳትዘነጋኝ Wink

መልካም ቅዳሜና እሁድ ይሁንልህ Exclamation
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Mon Feb 20, 2012 7:24 pm    Post subject: Reply with quote

እና ምን ይጠበስ

ንጉስ ሰሎሞን 60 እቁባቶች ነበሩ ይለናል ቅዱስ ቁርዓን
ንጉስ ዳዊት ኦርዮን ያስገደለው እንደዚሁ በፍቅር እንደሆነ ቅዱስ ቃሉ ይነግረናል

የአንተ ነርቭ በምኒልክ ፍቅር መውተርተር እና መጠላለፉ ምን ይሆን ?

ጥያቄዬ አልገባህም ሳይሆን ሊገባህ አትፈልግም ምክንያቱም የጤና መታወክ ስላለብህ
ኢትዮጵያ ወይም የኢትዮጵያ ኢምፓየር የተፈጠረው በምኒሊክ ነው ወይስ ከምኒሊክ በፊት ?

But on the contrary ስትል

አበሲኒያ በልብነ ድንግልከዛም በራስ አሊ ከዛም በቴዎድሮስ ከዛም በምኒሊክ :

ኢትዮጵያ በኢማም መሐመድ : ከዛም በንጉስ ጦና ከዛም በአባ ጅፋር ለማለት ይሆን ?

ሳካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Thu Mar 01, 2012 6:54 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

Quote:
እና ምን ይጠበስ

ንጉስ ሰሎሞን 60 እቁባቶች ነበሩ ይለናል ቅዱስ ቁርዓን
ንጉስ ዳዊት ኦርዮን ያስገደለው እንደዚሁ በፍቅር እንደሆነ ቅዱስ ቃሉ ይነግረናል

የአንተ ነርቭ በምኒልክ ፍቅር መውተርተር እና መጠላለፉ ምን ይሆን ?

Laughing Laughing Laughing እና ምን ይጠበስ Question Rolling Eyes ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

1. የዞረብህ ወዳጄ ቆቁ ...የቤቱ ርእስ እኮ "የአቢሲኒያ እጢዎች ታሪክ እንደወረደ " ነው Laughing Laughing

2. ንጉስ ሰለሞንም ሆነ ጭቃሹም ቅንዝሩ 60 እቁባቶች አልከው ከገረድ አንሶላ ተጋፈው ; ለዛውም ልጅ ከካዱ ልክስክስ ናቸው Wink አይመስልህም Question Laughing Laughing

ለመሆኑ ጠቢቡ ሰለሞን የተባለው 700 ሚስቶችና 300 እቁባቶቹን ለይቶ ማወቅ በመቻሉ ይሆን Question Wink እውነትም ጠቢቡ Laughing Laughing Laughing Laughing

Quote:
ጥያቄዬ አልገባህም ሳይሆን ሊገባህ አትፈልግም ምክንያቱም የጤና መታወክ ስላለብህ
ኢትዮጵያ ወይም የኢትዮጵያ ኢምፓየር የተፈጠረው በምኒሊክ ነው ወይስ ከምኒሊክ በፊት ?

But on the contrary ስትል

አበሲኒያ በልብነ ድንግልከዛም በራስ አሊ ከዛም በቴዎድሮስ ከዛም በምኒሊክ :

ኢትዮጵያ በኢማም መሐመድ : ከዛም በንጉስ ጦና ከዛም በአባ ጅፋር ለማለት ይሆን ?

ሳካትሪስቱ ቆቁ

የአቢሲኒያ እና የኢትዮጵያ ኢምፓየር የተለያዩ ናቸው .....አይገባህም እንዴ Question ቢያንስ but on the contrary በሚለው ከተስማማህ Wink የተቀረውን ለማወቅ ትንሽ አገላብጥ

ወዳጄ ቆቁ ......የባህል ሀኪም ነህ ወይንስ "የመንደሩ መርፌ ወጊ Question Laughing ነገሩን ነው Wink

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Fri Mar 02, 2012 8:05 pm    Post subject: Reply with quote

ስማ ጠቢቡ ሰሎሞን ብቻ አይደለም የሐይማኖት መሪዎችም በዚህ ነገር የተነከሩ መሆናቸውን ማወቅ ተስኖህ ነው

የምትለፋደደው ወይስ እኔ ሳይካትሪስቱ ቆቁ እነ እገሌ እነ እገሌ ብዬ እንዳስረዳህ ነው

በቅዱስ ቃሉ ላይ በትክክል ከተቀመጠው ለማስረዳት ብቻ ነው እኔ ሳይካትሪስቱ ቆቁ የሞከርኩት ከዚህ በመነሳት አገናዝቦ ሌሎችም ይኖሩ ይሆናል ብሎ ትንች ጭንቅላትን መወጠር የአንተ ስራ ይሆናል ብየ አምናለሁ ::

ለመሆኑ የኢትዮጵያ ኢምፓየር የሚባል በፕሎውደን ዘመን ነበር ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Mon Mar 05, 2012 10:02 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

Quote:
ስማ ጠቢቡ ሰሎሞን ብቻ አይደለም የሐይማኖት መሪዎችም በዚህ ነገር የተነከሩ መሆናቸውን ማወቅ ተስኖህ ነው

የምትለፋደደው ወይስ እኔ ሳይካትሪስቱ ቆቁ እነ እገሌ እነ እገሌ ብዬ እንዳስረዳህ ነው

በቅዱስ ቃሉ ላይ በትክክል ከተቀመጠው ለማስረዳት ብቻ ነው እኔ ሳይካትሪስቱ ቆቁ የሞከርኩት ከዚህ በመነሳት አገናዝቦ ሌሎችም ይኖሩ ይሆናል ብሎ ትንች ጭንቅላትን መወጠር የአንተ ስራ ይሆናል ብየ አምናለሁ

ኧረ እባክህ ወዳጄ እጅግ በጣም ተደናበርክ እኮ Laughing Laughing Laughing የሀይማኖት መሪዎችም ሆነ ጠቢቡ ሰለሞን ይህንን ስላደረጉ መልከስከስም ሆነ ልጅን መካድ ችግር የለውም ለማለት ነው Question Laughing Laughing ምነው ዞረብህ ቅቅቅቅቅቅቅቅ

Quote:
ለመሆኑ የኢትዮጵያ ኢምፓየር የሚባል በፕሎውደን ዘመን ነበር ?

መፅሀፉን ሳታነብ ለምን ታደርቀኛለህ Question Wink የአቢሲኒያ ካርታን በመፅሁፉ መጀመሪያ ላይ አይተኸዋል Question Question Laughing Laughing Laughing የኢትዮጵያ ኢምፓየር ካርታን ለብቻው አፈላልገኝ እስቲ Wink መቼም ካርታው ላይ ያልተጠቀሱት እነማን ይመስሉሀል Question Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

አትዘንጋ ...የፕሎውደን መፅሀፍ "TRAVELS IN ABYSSINIA" የሚል ነው Wink

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 12:46 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ዋርካውያን

የአድዋ ድልን በኩራት እንደምናስታውሰው ሁሉ የእጢው ምኒሊክንም አሳፋሪ ታሪክ መርሳት ስለሌለብን ከዚህ በፊት የተፃፈውን መለስ ብዬ ማስታወስ ፈቀድኩኝ Wink

እጢ ሚኒሊክ ኤርትራን እና መላው ኢትዮጵያን ለጦር መሳሪያና ለስልጣን ብሎ ለኢጣሊያው ንጉስ ቀዳማዊ ኡምቤርቶ ለመሸጥ የተዋዋለበትን "የውጫሌ ውል " አለፍ አለፍ እያልን እንየው

1. እጢ ምኒሊክ ከቀዳማዊ ኡምቤርቶ ተወካይ ከአንቶኔሊ ጋር ቁጭ ብሎ ድንበር እያሰመረ ለጣሊያን ሲሸልም ተመልከቱ Laughing Laughing

Article 3. To remove any ambiguity about the limits of the territories over which the two Contracting Parties shall exercise sovereign rights, a special commission composed of two delegates and two Ethiopians will draw on Italian soil with special signals a permanent boundary line whose strongholds are established as below:
a) the line of the plateau will mark the Ethiopian-Italian border;
b) from the region Arafali Hala, Sagan and Asmara are villages in the Italian border;
c) Adi and Adi Nefas Joannes Bogos will be on the side of the Italian border;
d) by Adi Joannes a straight line extended from east to west will mark the border between Italy and Ethiopia.

2. መሬት ስለሸለምኳቹ በምፅዋ በኩል የሚመጣውን የጦር መሳሪያ በጣሊያን ወታደር አጀብ ለእኔ ብቻ እያመጣቹ ሽጡልኝ ሲል ደግሞ አንብቡት Razz

Article 6. The trade of arms and ammunition from or through Massawa Ethiopia will be free for the only King of Kings of Ethiopia.
Whenever they want to get the passage of such kinds will make regular application to the Italian authorities, bearing the royal seal.
The wagons with load of weapons and ammunition will travel under the protection and cover of Italian soldiers until alconfine Ethiopia.

3. የጣሊያንን አገዛዝ አልፈልግም ብሎ አምፆ ወደኢትዮጵያ ክልል የሚገባውን አርበኛ ጭምር ለጣሊያን አሳልፎ እንደሚሰጥ እጢ ምኒሊክ ለአንቶኔሊ የማለበት ማስረጃ ይኽው Embarassed

Article 13. His Majesty the King of Italy and His Majesty the King of Kings of Ethiopia is obliged to deliver criminals who may have become refugees, to escape punishment by the rulers of one on the other domains.

ሐቁ ይህ ነው Exclamation አራት ነጠብጣቦች Laughing

ታሪክ በግብር ቤት አዝማሪ ተረት ተረት አይበረዝም ;አይደለዝም ....እንዲሁም አይሻርም Laughing Laughing Laughing Laughing

እጢን እጢ ካላሉት ; ታሪክ ይፈተፍታል Exclamation Wink

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 9:52 pm    Post subject: Reply with quote

ዋው ለካ አጤ ምኒሊክ እንግሊዘኛ ይችሉ ነበር ?

ስማ ውሉስ ይህ ነበር እንበል አሉ

ዋለልኝ ቢጩው

የአድዋ ጦርነት እኮ በዚህ ውል መሰረት ነው የተነሳው
ይህ እኮ ከላይ የጻፍከው ዝባዝንኬ እኮ ነው የአድዋን ጦርነት አስነስቶ ጣሊያንን ፈስ በፈስ ያደረገው

ምኒሊክ በመድፉ
ጊዮርጊስ በፈረሱ የተባለው እኮ እዚህ ላይ ነው

እቴጌ ጣይቱ ብጡል ለቅዱስ ጊዮርጊስ በሶ ተስለው ነበር ይባላል

አይ ወዳጄ የጤናህ ነገር በጣም አሳሳቢ እየሆነ ነው

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 10:11 pm    Post subject: Reply with quote

ጨቤው ዳግማዊ

ስለ ውጫሌ ውል ልታስረዳን መሞከርህ ከጨቤነትህ እንዳልተላቀቅህ ያስረዳል ::

የውጫሌን ውል እና የአድዋ ጦርነት አነሳስ ያኔ የትምህርት ቤት ታሪክ ነበር : የዛሬውን የትምህርት ቤት ታሪክ ብዙም ባላውቅም

የውጫሌ ውል በእንግሊዘኛ አልነበረም ቀዌው ዳግማዊ

የውጫሌ ውል በጣሊያንኛ እና በአማርኛ ነበር ::
አማርኛው ትርጉም ላይ ነው ምኒሊክ አንበሳው ተሸወድኮ ብሎ ቀበና ብረት ድልድይ ስር ከትሞ ጦርነት የተለመው

ስማ ከቀበና ከብረት ድልድይ እስከ አድዋ ድረስ ስንት ኪሎ ሜትር ይሆናል ብለህ ትገምታለህ ?

ከዛ በመነሳት ነው በእግር : በአህያ : በፈረስ እና በበቅሎ ስንቅ ተጭኖ

ምታ ሰራዊት ክተት ነጋሪት ተብሎ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ንብ እየተመመ በመጉዋዝ ነው አድዋ ላይ ባራቲየሩ በለው ኡምቤርቶ በለው ገለመሌ በለው ፈስ በፈስ አድርጎ
ያሰናበተው

ይህ የኢትዮጵያውያን ጀግንነት ሲነሳ
ያስቀዝንሀል
ያሳታውክሀል

ከዛ በሁዋላ ከቀዌነትህ ትላቀቃለህ

የውጫሌ ውል በግራዝማች ዮሴፍ አማካይነት ነበር ድርድሩ

የአድዋ ጦርነት የተነሳው በአንቀጽ 17 አማካይነት ነበር

ሌላው አንቀጽ ምኒሊክን የሚያስወቅስ ሳይሆን በዛን ዘመን የኮሎኒያል ታሪክ ውስጥ ኢጣሊያኖች የነበራቸው የሐይል ሚዛንን የሚያጠያይቅ ነው

ዋለልኝ ጨቤው ?

ምኒሊክን ከመውቀስ
ጣሊያን ከሮም ድረስ እየዳህች መጥታ የኢትዮጵያ ግዛትን ለመቀራመት ስትደራደር እንዴት አሳፋሪ ድርጊት መሆኑን ለመግለጽ ተሳነህ ? ጨቤነትህ ይሆን ?

ከላይ የሰፈረው ጽሁፍህ ኤርትራ ከጣሊያን በፊት የኢትዮጵያ አካል ለመሆኑዋ ዋናው ምስክር ይሆናል ::

እኔ የምለው ጣሊያን እስከ አፍንጫው ታጥቆ መጥቶ ከምኒሊክ ጋር ስለ ኤርትራ እና ስለ ትግራይ መደራደሩ ምን ይባላል ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 11:21 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

ከፕሎውደን መፅሀፍ ማስተንፈሻ አመጣውልህ አይደል Question Laughing

አሁንም ግን መቀባጠርህን አልተውክም ...ይሁና Wink

Quote:
ዋው ለካ አጤ ምኒሊክ እንግሊዘኛ ይችሉ ነበር ?

Quote:
ስለ ውጫሌ ውል ልታስረዳን መሞከርህ ከጨቤነትህ እንዳልተላቀቅህ ያስረዳል ::

የውጫሌን ውል እና የአድዋ ጦርነት አነሳስ ያኔ የትምህርት ቤት ታሪክ ነበር : የዛሬውን የትምህርት ቤት ታሪክ ብዙም ባላውቅም

የውጫሌ ውል በእንግሊዘኛ አልነበረም ቀዌው ዳግማዊ

የውጫሌ ውል በጣሊያንኛ እና በአማርኛ ነበር ::

ቆቅዬ ...ጣልያኒኛ ትችላለህ እንዴ Question Laughing Laughing እኔ ስለማልችል የእንግሊዝ አፉን ፅሁፍ ነው የማነበው Wink ትርጉሙ እንደአማርኛው ተሳስቶ ከሆነ ጠቁመኝ Laughing አለበለዚያ ያው የተለመደው የቆቁ መዘላበድ ነው ብዬ እንዳልፈው ፍቀድልኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ይህ እንኳን የማይታየው የቆቅ ጭንቅላት Wink

Quote:
የአድዋ ጦርነት እኮ በዚህ ውል መሰረት ነው የተነሳው
ይህ እኮ ከላይ የጻፍከው ዝባዝንኬ እኮ ነው የአድዋን ጦርነት አስነስቶ ጣሊያንን ፈስ በፈስ ያደረገው

ምኒሊክ በመድፉ
ጊዮርጊስ በፈረሱ የተባለው እኮ እዚህ ላይ ነው

እቴጌ ጣይቱ ብጡል ለቅዱስ ጊዮርጊስ በሶ ተስለው ነበር ይባላል

አይ ወዳጄ የጤናህ ነገር በጣም አሳሳቢ እየሆነ ነው

ሳይካትሪስቱ ቆቁ

Quote:
ስማ ከቀበና ከብረት ድልድይ እስከ አድዋ ድረስ ስንት ኪሎ ሜትር ይሆናል ብለህ ትገምታለህ ?

ከዛ በመነሳት ነው በእግር : በአህያ : በፈረስ እና በበቅሎ ስንቅ ተጭኖ

ምታ ሰራዊት ክተት ነጋሪት ተብሎ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ንብ እየተመመ በመጉዋዝ ነው አድዋ ላይ ባራቲየሩ በለው ኡምቤርቶ በለው ገለመሌ በለው ፈስ በፈስ አድርጎ
ያሰናበተው

ነገር አይዘልቅህም .....ዝግመት በጣም አጥቅቶሀል Laughing ትንሽ ጭላንጭል ቢገባህ ኖሮ እኮ የጦርነቱ መነሻ ራሱ እጢው ምኒሊክ መሆኑን ትረዳ ነበር Laughing Laughing Laughing ...ለጣልያን አፈንድዶ ; ኤርትራን አሳልፎ ሰጥቶ ; የአርበኞችን እንቅስቃሴ ገድቦ ; ሀገሬው መሳሪያ እንዳያገኝ ;ራሱን እንዳይከላከል ያደረገ የኡምቤርቶ አሽከር ነው

Quote:
የአድዋ ጦርነት የተነሳው በአንቀጽ 17 አማካይነት ነበር

ሌላው አንቀጽ ምኒሊክን የሚያስወቅስ ሳይሆን በዛን ዘመን የኮሎኒያል ታሪክ ውስጥ ኢጣሊያኖች የነበራቸው የሐይል ሚዛንን የሚያጠያይቅ ነው

ሌሎቹ አንቀፆቹ በሙሉ አሪፎች ስለሆኑ ያጣላቸው አንቀጽ 17 ብቻ ነው አይደል Question Laughing Laughing Laughing ምነው እንዲህ ነፈዘክ Question ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Quote:
ምኒሊክን ከመውቀስ
ጣሊያን ከሮም ድረስ እየዳህች መጥታ የኢትዮጵያ ግዛትን ለመቀራመት ስትደራደር እንዴት አሳፋሪ ድርጊት መሆኑን ለመግለጽ ተሳነህ ? ጨቤነትህ ይሆን ?

ከላይ የሰፈረው ጽሁፍህ ኤርትራ ከጣሊያን በፊት የኢትዮጵያ አካል ለመሆኑዋ ዋናው ምስክር ይሆናል ::

እኔ የምለው ጣሊያን እስከ አፍንጫው ታጥቆ መጥቶ ከምኒሊክ ጋር ስለ ኤርትራ እና ስለ ትግራይ መደራደሩ ምን ይባላል ?

አሳፋሪ ድርጊትማ ባህር አቋርጦ ለመጣ ወራሪ መሬት እያሰመሩ መሸለም ; አርበኛ አስረው መስጠት ; መሳሪያ ሀገር ውስጥ ከእኔ ውጪ እንዳይገባ ብሎ ሀገሬውን ባዶ እጁን አስቀርቶ ለወራሪ ማመቻቸት ነው Exclamation

ለመሆኑ አንተ እፍረት ታውቃለህ Question Laughing Laughing

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Mon Mar 12, 2012 5:42 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ምን ይሻልሀል ?
መበጨጨህ እኮ ነው ?

ስማ ጣሊያን በመጀመሪያ ከምኒሊክ ጋር ለመደራደር የበቃው ሮም ላይ ተቀምጦ ነው እንዴ ?

የተሻለህ እኮ መስሎኝ ነው የማጫውትህ ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 23, 24, 25 ... 31, 32, 33  Next
Page 24 of 33

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia